ለትዳር ፈላጊዎች - ልባም ሴት | Media|መልሕቅ ሚዲያ​

  Рет қаралды 20,212

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

24 күн бұрын

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
✅ / @melhkmediaofficial
✅ / @gabchatubeofficial
✅ / melhekcenter
✅t.me.com/MelhkMediaOfficial

Пікірлер: 147
@afeworkali5531
@afeworkali5531 18 күн бұрын
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሚስት አምላክ ይስጠኝ ከሱ እየጠበቅኩ እድሜዬ 42 ሆነ ቢሆንም መጨረሻዬ መልካም ይሆናል ምክንያቱም ከውሸት ትዳር ብቸኝነት መልካም ነውና
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 17 күн бұрын
ብታገኙም እኮ አይታያችሁም ወንድሜ
@mahazamola
@mahazamola 16 күн бұрын
Egziabiher ayinihin yikfatilk ingan inditayuu😅
@Shitatedeke
@Shitatedeke 16 күн бұрын
እግዚአብሔር እካ ብሎ አይሰጥህም በዙሪህ ያሉትን እይና አግባ በጊዜ
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 16 күн бұрын
ቁጥርህ ፃፍ እሰቲ😂 +የመምህር ተስፋየ ኣበራ ዩቱብ ሰማ የእድሜ
@meronbekelle470
@meronbekelle470 16 күн бұрын
የት ነህ ተላልፈን እንዳይሆን
@BezawitTilahun-ky6qn
@BezawitTilahun-ky6qn 21 күн бұрын
እናመሰግናለን!!!ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው
@user-be6zo8it1s
@user-be6zo8it1s 21 күн бұрын
አዎ! በጸሎት የእግዚአብሔር ፈቃድ ማወቅ ወሳኝና ቀዳሚ ነው ውጫዊ ማንነት የሚታይ ነው ውስጣዊ ማንነት ግን አይታይም ለምሳሌ ማስተዋል ውስጣዊ እንጂ ውጫዊ አይደለም ስለዚህ ስንጸልይ እግዚአብሔር አስተዋይ ሰው ይሰጠናል ቃሉም እንደሚል"አስተዋይ ሚስት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት"(ምሳ 19:14) በመጸለይ የእግዚአብሔር ፈቃድ ማወቅ እየሰራን የእኛን ድርሻ መወጣት ተገቢና አስፈላጊ ነገር ነው
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 22 күн бұрын
እኔ ዛሬ 2 ኛ ነኝ ላይክ ማድርግ አትርሱ ግዜህን ሰዉተህ ስለምታካፍለን የምክር አገልግሎት እናመሰግናለን ፀግሽ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 21 күн бұрын
ትክክል እኔ በፀሎት ነው የምያምንበት ሰለ ትዳር❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችን ትዳር ፈላጊ❤❤❤❤
@afeworkali5531
@afeworkali5531 11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@YonasYonas453
@YonasYonas453 18 күн бұрын
እኔ ምፈልጋት ሴት ታታሪ ሰራተኛና ፀሎተኛ ወይም በእግዚአብሄር ህግና ስርዓት ለመኖር የወሰነች ነዉ ከዚህ ወጭ ኖ
@YonasYonas453
@YonasYonas453 18 күн бұрын
@@user-zx4mg1ri1p በአቦ ሰጥ ወይም በድገት እንጂ ታስቦማ አይሆንም
@selammulu5111
@selammulu5111 18 күн бұрын
ሴቶች ብቻ ይመስሉኝ ነበር ይህን ምኞት የሚመኙት እግዚያበሔር የተመኽውን ይስጥህ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 18 күн бұрын
@@selammulu5111 እኔም ገርሞኝ ነው በዙ ግዜ እኛ ሴቶች ነን እዲህ አይነት ትዳር ምንፈልግ መልካም ትዳርን ይስጠን ሁላችንም
@user-ct9vf1jx4w
@user-ct9vf1jx4w 15 күн бұрын
​@@YonasYonas453አለን የስራ ሰው 👏
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@SaraAyalew-cg3hc
@SaraAyalew-cg3hc 6 күн бұрын
እኔም ከእግዚአብሔር ጋር በጸሎት እየጠበኩ ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም ትዳር ይስጠን አሜን አሜን አሜን 🤲
@afeworkali5531
@afeworkali5531 3 күн бұрын
ስልክ ቁጥርሽን በውስጥ ላኪልኝ?
@afeworkali5531
@afeworkali5531 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraAyalew-cg3hc
@SaraAyalew-cg3hc 3 күн бұрын
@@afeworkali5531 🙏
@Yohanes-eu3xt
@Yohanes-eu3xt Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@asiyakhairu-zc3ns
@asiyakhairu-zc3ns 19 күн бұрын
የዛሬው ይለያል ጥሩ ትምህርት ነው የትዳር ሀኪም ስደት ላይ ያላቹ ሴቶችዬ ተጠቀሙበት በየ ቦታው እንዲ ሆንኩኝ እንዲህ አደረገኝ የምትሉ በተለይ ይል ትምህርት ትግስት ነው ሚያስተምረው መቼም ስደተኞች ወደንም ተገደንም ትግስት አለን ክክክ ሁሉንም ነገር በጊዜው ነው ሚሆነው አላህን ብቻ የሙጥኝ ካልን ማናሳካው ነገር የለም ይምራን ይምራቹ❤❤
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ዋናው እምነት
@Abdulkadirkalifa-bt2pw
@Abdulkadirkalifa-bt2pw 13 күн бұрын
alah setan amlak nw atiketel wode kirstos temeles
@bewkamro877
@bewkamro877 22 күн бұрын
ፀግሽ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔ ደግሞ በ 2017 እንደውም በዚህ ወቅት የፋሲካ በዓል ከሁሉም ስለሚበልጥብኝ ነው እንደቅድ ግን የሚገርመው ከፀሎት በስተቀር ምንም አይነት ለዛ የሚሆን ነገር የለኝም ተስፋ ግን እስከ ጥግ ነውና ይሳካልህ ብትሉኝ 👉❤❤❤ 13:56
@birhanemengistu
@birhanemengistu 17 күн бұрын
Yasakalik egzabher
@berekettitos2948
@berekettitos2948 21 күн бұрын
በትክክል ጌታ እየሱስ ይባርክችህ እውነት💯✅
@seraestephanos7488
@seraestephanos7488 22 күн бұрын
እናመስግናለን እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጠን
@dagmawiterbelo9688
@dagmawiterbelo9688 22 күн бұрын
Amen
@sikosolo3276
@sikosolo3276 3 күн бұрын
ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን እና ፆለት ትልቁና ዋናው ጉዳይ ነው እኛ የግዚአብሔርን ትዛዝ ከጠበቅን ከቤቱ ካራቅን እውነት ምንም እምናጣው ነገር የለም ህይወት ከእምነትጋ ሲሆን ደስ ይላል
@user-uc7dg9wk5o
@user-uc7dg9wk5o 22 күн бұрын
ወንድማችን. በጣም. እናመሰግናለን. ከተንኮሎኞች. አላህ. ይጠብቅህ. አላህ. እወቀት. ሰጦት ለሰዎች ማስተላለፍ. መታደል ነወ በርታልን
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 22 күн бұрын
ካሃዲ ውድም ኣይባልም ኣይፍቀድም
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 19 күн бұрын
​@@user-xi6lc4cb9oኪኪኪኪኪ ከሃዲ መሀመድ ሚከተል ወይስ ከሰማያት ወርዶ ወደ ሰማይ ያርገ ለፍርድ የሚመጣ ኢየሱስ ክርስቶስ የምንከተለ በአለም በኢትዮጵያ ቀደምት የሆነ መጨርሻ ያለው ክርስቲያን ተዋህዶ ብቻ ነው መሀመድ ለፍርድ አይመጣም የመተው በመርዝ ነው አጥንቱ ካለ ሳኡዲ ጎብኙ አላህ ጣኦት ነው ድፍን ነው የላል ቁራንሽ ድፍን ሆኖ ሰው መፍጠር አይችልም ።አህዛብ የውዲ ትራፊ ጥቁር ድጋዮ ሳሚው 😂😂😂
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 15 күн бұрын
ጸግሽ አላገባሁም. ያላገባሁበት የራ ምክንያት አለኝ. ቤተሰብ ግን ሊያብዱ ነው አታገቢም እዴ እያሉ. እዴት እነሱን ለማስደሰት ብዬ ያላመንኩበትን ደስ ያላለኝ ን ወድ ላግባ. እኔ በተክሊሊል ነው ማግባት የምፈልገው ቤተሰብ ግን ብቻ ወድ ይሁን አግቢ ነው የሚሉኝ. እስኪ አምላክ የምፈልገውን. ባል እዲሰጠኝ አስቡኝ በጸሎት
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 15 күн бұрын
አይዞሽ በተክሊሊ አግቡ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 15 күн бұрын
@@muslimbookambamravimukku3498 አሜን አሜን አሜን
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 22 күн бұрын
Thank you for the good information and it’s so uplifting that you have been able to share with the community.
@Hlema12
@Hlema12 19 күн бұрын
Wow wow እጅግ በጣም ትልቅ ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድሜ👏🏾👏🏾🙏🏾
@tsehaygetachew6064
@tsehaygetachew6064 20 күн бұрын
betam arif nwe enamsegnalen .
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 20 күн бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏
@meseretedosa354
@meseretedosa354 14 күн бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ፀሎት ያስፈልጋል ለህይወት እናመሰግናለን ፨
@selamademsung5995
@selamademsung5995 21 күн бұрын
እናመስገናለን ❤❤ጥሩ ትምህርት ነው የስማነው መኖር እንድንችል እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበብ ይስጠን
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 9 күн бұрын
በትክክል እኔ የእግዚአብሔር ምላሽ አልጠበኩም ጌታ በነገር ሁሉ ትክክል ነዉ አሁን አስተካክላለሁ 😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲አስተዋይ ሴት አድርገኝ
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 13 күн бұрын
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፈጣሪ ለእኛ ያለው ሰው ሴትም/ወንድም ይስጠን በተለይ በስደት ሀገር ላይ ያለን እድሜ ጸጋ ነው በራሱ የሚተማመን ፈጣሪዉን የሚወድ መልካሙን ያድለን ዉድ ነገር ሁሌም ዉድ ነው በሰው ምን ይለኛል ብለን ሳይሆን ትዳር የምንመሰርተዉ እኔ ትዳር ማስተዳደር ዝግጁ ነው ብለን ነው ቅድስ ገብርኤል አንተ የፈቀድከዉ ይሁን 🙏🙏🙏
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 22 күн бұрын
Woww Nice Vedio Tnxss For Sharing
@user-yl2vh1kx4t
@user-yl2vh1kx4t 21 күн бұрын
Thank you so much l, like it 😍
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 22 күн бұрын
Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen
@user-kv2ib1mq1n
@user-kv2ib1mq1n 12 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን ምክርክን ተመችቶናል
@sadahussen620
@sadahussen620 22 күн бұрын
እናመሰግናለን አላህ ጥሩ ትዳር ይስጠን
@meseretyohannes5066
@meseretyohannes5066 16 күн бұрын
ተባረክ በእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼአለሁ እግዚአብሔርን እየጠየኩ በትግስት እጠብቃለሁ
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 21 күн бұрын
Tebarek❤❤❤ thank you so much ❤❤❤
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 18 күн бұрын
በአሁን ስአት የሚያስፈልገኝ በጣም ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥክ ወንድሜ🎉❤🎉
@user-bg8ey3iy5e
@user-bg8ey3iy5e 21 күн бұрын
ውይ ትምህርትክ እንዴት እንደሰራኝ እኮ ተባረክ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 16 күн бұрын
እናመሰግናለን
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 18 күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ALABDALLAH-ic1kd
@ALABDALLAH-ic1kd 22 күн бұрын
ዛሬ አንድኝ ናኝ እስት ላይክ አርጎኝ ጎሺ 😘
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 22 күн бұрын
Amen amen amen Ewunet new
@kalkidanersawo8792
@kalkidanersawo8792 4 күн бұрын
Thank you👍
@user-qu1fz2vc4v
@user-qu1fz2vc4v 14 күн бұрын
በትክክክል ነው❤❤❤❤
@user-rf8dm5pc8r
@user-rf8dm5pc8r 22 күн бұрын
Tsegsh Tebarek❤❤❤
@azebtesfaye5743
@azebtesfaye5743 14 күн бұрын
Tabarek egziabher bante tenageregn
@genetanigole1364
@genetanigole1364 19 күн бұрын
❤❤❤tebareeekk broye
@yeshitila5299
@yeshitila5299 20 күн бұрын
እግዚያብሔር ጥሩ ትዳር ይሥጠን እናመሠግናለን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏🙏
@Saralema9859yourhandie
@Saralema9859yourhandie Күн бұрын
Enamesegenalen doctor ❤❤blessed
@user-jq1wt4dr6u
@user-jq1wt4dr6u 9 күн бұрын
ትክክል🌹
@genetziguita4586
@genetziguita4586 17 күн бұрын
እናመሰግናለን አዎ በፀሎት ትእግስት❤❤❤🎉
@temokrotube1159
@temokrotube1159 22 күн бұрын
ትዳርን ፈልገው ምንም ዝግጅት ለሌላቸው ሰዎች ቪዲዎ ብሰራ..!
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 21 күн бұрын
እሺ ውድ ቤተሰባችን እንሰራለን። እናመሰግናለን!
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 18 күн бұрын
​@@MelhkMediaOfficialትህትና እናመሰግናለን የኔም ጥያቄ ነው
@user-tq5of2vh2c
@user-tq5of2vh2c 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 22 күн бұрын
Betam asetamir new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen Egziabher Edimena ten yasemelahen
@askalemengesha3717
@askalemengesha3717 12 күн бұрын
After praying I've been waiting for 35 years. Patience beyond limits!
@user-nz6mp1sz3x
@user-nz6mp1sz3x 5 күн бұрын
ይሂ ብቻ ራሴን እንዳይ አደረገኝ ገራሚ ሰው ነው የምቱሉ ላይክ
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 22 күн бұрын
ዛሬ ለጥያቄ መልሰ አግኝቸዋለሁ🙏
@N33Natty
@N33Natty 15 күн бұрын
ዛሬ ጥያቄዬ ተመልስዋል ተባረክ፣❤👏
@Hayaa-se2ki
@Hayaa-se2ki 16 күн бұрын
ፈጣሪ ያክብርህ የኔ ጀግና ወንድም ትዳሪ ያስፈራኝ ነበረ ተባረክ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MastewalZerfu-bs7wp
@MastewalZerfu-bs7wp 6 күн бұрын
የተባረክ ነህ
@EkramAliye
@EkramAliye 14 күн бұрын
Thank you sooo much l been waiting for marriage for 10 years now l will getting married soon imshallah you right about everything
@blenmezmur5660
@blenmezmur5660 17 күн бұрын
Betam enamesegnalen tru tmhrt new
@user-qd8zf2nl9k
@user-qd8zf2nl9k 16 күн бұрын
Very good❤❤❤❤❤❤
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow 21 күн бұрын
Ewnete new wondimachin batam enamesagenalen❤
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg 16 күн бұрын
በጣም እጂ ወዲሜ❤❤❤
@birukgidey8805
@birukgidey8805 19 күн бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን ስለ ምታካፍለን እዉቀትህ እግዚአብሔርን ጠይቀሃዉ መልስ ከስጠህ ከእግዚአብሔር መሆኑ በምን ምልክት ያነዉ ስዉ ያአንተ መሆን እምታዉቀዉ ቭዶዮ ስራልን ከይቅርታ ጋ
@BrkitTesfay
@BrkitTesfay 5 күн бұрын
እሰከ አሁን ጠብኩ ምንም የለም አሁን ተስፋ ቆረጥኩ ጨንቀታም ሁኛለሁ አና ምክርህ አፈልጋለሁ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 16 күн бұрын
እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ ምክርነው የቤተሰብ የጓደኛ ጫና በጣም ከባድነው
@mahazamola
@mahazamola 16 күн бұрын
Amasginalewu❤
@user-rw4og1cy3l
@user-rw4og1cy3l 22 күн бұрын
tiru tihirt new ameseginalehu❤❤❤❤❤❤
@MistirAndwalem
@MistirAndwalem 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሰትን
@jejdjxndndmd3362
@jejdjxndndmd3362 12 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እሱን የጠበቀ አይወድቅም
@user-cg9yg5ts5c
@user-cg9yg5ts5c 15 күн бұрын
Mekerk baxam das yelal faxari yebarkek qixilbet
@temutube6321
@temutube6321 5 күн бұрын
የአእምሮ ምግብ ትላለህ ይመችህ አቦ
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 15 күн бұрын
እኔ ግን ለምንድነው ትዳር የማያጓጓኝ 25 አመቴ ነው ግን ምንም አይመስለኝም የማስበው ስለ ራሴ ስራ መክፈት ብቻ እናም ይገርመኛል 🤔
@user-pm9sc3tt5i
@user-pm9sc3tt5i 22 күн бұрын
Enamesegnal Be edme ekul. Hunen. Bengaba men chiger alew. 24_24nen.
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 15 күн бұрын
ትንሽ ለምን ኣትዳጉም ኣሁን ዘመን ልጆች እሳት😂😂
@user-ds5tg9hq4i
@user-ds5tg9hq4i 19 күн бұрын
ቤተሰብ አይረዳህም ትክክለኛውን ምክንያቶችን ብትናገርም ነገር ግን እኔ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው እንጂ ዓመት ጠቅሼ አገባለሁ አልልም
@user-rz2ef1mv1s
@user-rz2ef1mv1s 4 күн бұрын
ባንተተቀ ይሪያለሁ ማሪያምንሰላምህ ይብዛ
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 18 күн бұрын
ፀግሽ ስምትሰጠን ምክር አመሰግናለሁ እስቲ ትንሽ ስለራሴ ልገር 17 አገባኡ ክርስታን ነበር ሰለመ ኖርን ከቆይታአ በዋላ አድቀን መስቀል አስሮ መጣአ ደገጥኩ እዴት ለምን ብዬ ጠየኩት ምን ችግር አለሁ ነበር መልሱ ችግሩ ነገርኩ ወደህምነቱ እሚመለስ ኮነ ፍቺ እደምጠይቅ ለቤተሰቦቼም እደምነገራቸሁ ውሳኔን አስቀመጥኩ ደገጠ እሺ በቃአ አንቺ እዳልሽኡ ይኦናል አለ ይወት ቀጠለ እያለ ብቻአ ብዙ መገር ተፈጠረ መጠህጣት የምጠየፈሁ ይወት እኔጋር እማአ አይደገኸም ብዬ ተለየሁት ለምድ ነው ቃል እሚታጠፈሁ ?? ከዛአ በዋላአ ቤተሰቦቼ ማግባት አለብሽ ብለሁ ያስጨንቁኛል እኔም እፈልጋለሁ የሚጠይቅም ሰለ እኔ ግን ፍርአት ሊገለን ነው ምን ላድርግ እባክ የምትለኝ መገር ካለ 🙏🙏🙏
@user-bv4bi9pe7n
@user-bv4bi9pe7n 15 күн бұрын
፡አመስጊናሎ የነ ዋንዲም
@SSh-fv6hx
@SSh-fv6hx 12 күн бұрын
ትዳርና ትድላ ከፈጣሪ ነው እናመሰግናለን
@user-ti8ng2lp6y
@user-ti8ng2lp6y 16 күн бұрын
Wow
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 14 күн бұрын
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሴት ልጅ ከወንዱ በእድሜ ትንሽ ብትበልጥ ምንድነው ትዳር ላይ የሚፈጥረው ችግር እባክእን ካየኧው መልስልኝ????
@user-kt3lw6vf9b
@user-kt3lw6vf9b 17 күн бұрын
ሰላም ፀግሽ ፡ እወድሻለሁ ይለኛል ። ግን ደግሞ ስንጋባ ልጅ ውለጂ ይለኛል ፍቅረኛዬ ሳንጋባ እንዴት ልጅ ዉለጅ ትለኛለህ ስለው ከወለድሽ ቡሃላ አስብበታለሁ ይላል ። ይሄ ነገር ልክ ነው ?
@user-eu1wf7pp6n
@user-eu1wf7pp6n 21 күн бұрын
❤❤❤
@user-uu5vt7vx9b
@user-uu5vt7vx9b 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@melealemayehu7059
@melealemayehu7059 16 күн бұрын
🎉❤
@user-rf8dm5pc8r
@user-rf8dm5pc8r 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 11 күн бұрын
😮😮👌👌👏😇
@user-us9ux7rv3u
@user-us9ux7rv3u 22 күн бұрын
ትዳር መመስረት እፈልጋለዉ ግን ለማግባት እፈራለዉ እኔ በሱ ጸንቼ መኖር እችላለዉ ወይ እኔስ በሱ ጸንቼ መኖሩን መታገሱን ሚስት ሆኜ መኖር በሱ መመራት እችላለዉ ይሁን ብዬ እፈራለዉ ምን ላድርግ?? እንደገና ደሞ በጓደኝነት ጊዜ ስጦታ አለመሰጣጠት አለመተማመንን ያጎላዋል?? አለመሰጣጠትስ ምንም ማለት አይደለም ብለንስ ማለት እና ማለፍ ማየትስ አለብን??
@user-be6zo8it1s
@user-be6zo8it1s 21 күн бұрын
አትፍሪ ከጸለይሽና በእግዚአብሔር ከተደገፍሽ ትዳሪን የሚያጸና እግዚአብሔር ነው ምክንያቱም ጋብቻን የፈጠረ እራሱ እግዚአብሔር ነው ስጦታ መስጠት የማመን መገለጫ ሊሆን አይችልም በጓደኝነት ጊዜ ይልቅ ከጋብቻ በኃላ ቢሆን ስጦታ ይበልጥ ያምራል
@user-us9ux7rv3u
@user-us9ux7rv3u 21 күн бұрын
@@user-be6zo8it1s አመሰግናለዉ በጣም
@seasea3019
@seasea3019 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 15 күн бұрын
ስታገስ ግዜዬ ከሄደስ እኔ መውለድ እፍልጋለው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemalemu6038
@lemlemalemu6038 19 күн бұрын
ፈጣሪ የፈቀደው ሰው መሆኑን እንዴት እናውቃለን
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 16 күн бұрын
👍🙏👂
@tarikukebu9680
@tarikukebu9680 22 күн бұрын
እኔ አላገባሁም የኔ የሆነችው ሴት የተ ነሸ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 21 күн бұрын
ጠልይ በሶበይ ፅይቅ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 19 күн бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ፀሎት አድርግ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 18 күн бұрын
በሱባኤ ጠይቅ ምትፈልጋት እሴት ታገኛለህ ልባም እሴት አለች
@user-tx2uw5fm3i
@user-tx2uw5fm3i 22 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ፀግሽ በተለይ የእግዚአብሔርን ቃል እየጠቀስክ ስለምታስተምረን ግን ማህተብክን አይቸ አላቅም በቀጣይ እደምናይ ተስፋ አለን መለያ ምልክታችን ስለሆነ አትደብቅ ❤❤❤
@PureGospelMinistry-tm5bv
@PureGospelMinistry-tm5bv 19 күн бұрын
ማህተማችን መንፈስ ቅዱስ ነው። ሃይማኖተኛ አትሁኑ መለያችንም እሱ ነው።
@yeshi598
@yeshi598 10 күн бұрын
እናመሰግናለን
@user-lp4zd3jg1u
@user-lp4zd3jg1u 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@vhdghhd9687
@vhdghhd9687 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mq7vj4yx6p
@user-mq7vj4yx6p 22 күн бұрын
እናመሰግናለን
@shamimamousa-uz5sk
@shamimamousa-uz5sk 19 күн бұрын
እናመሰግናለን
@dgyd1773
@dgyd1773 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ElfuAsrat
@ElfuAsrat 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
ማንን ላግባ ለትዳር ፈላጊዎች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial
34:39
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 1,4 МЛН
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
Do you have a friend like this? 🤣#shorts
00:12
dednahype
Рет қаралды 48 МЛН
ሴቶች ሊያዳምጡት የሚገባ ምርጥ ቪዲዬ | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
18:23
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 39 М.
Он стал лучшим боксёром! 😱
1:00
momentsxx
Рет қаралды 1,1 МЛН