"ኤርሚ የሰማው አስደንጋጭ ምስክርነት" | ermias abebe | aman shalom | abel abuna | faith

  Рет қаралды 5,605

Faith In Jesus

Faith In Jesus

3 ай бұрын

"ኤርሚ የሰማው አስደንጋጭ ምስክርነት" | ermias abebe | aman shalom | abel abuna | faith

Пікірлер: 126
@user-xj2oh9cv5l
@user-xj2oh9cv5l 3 ай бұрын
አማን እና አቡና ሀሰተኞን እንጂ እውነተኛዋችን አልነኩም ።
@Lkh5671
@Lkh5671 3 ай бұрын
True
@selenaselena4473
@selenaselena4473 3 ай бұрын
መቼ እውነተኛ ነብያት የሉም አሉ ??? ኤርሚ ሐሰተኞችን ለማፅደቅ ከእውነተኛው ጋራ ቀላቅለክ ስትጣራ የነበረው ። ኤርሚ ለእውነት ስራ ።
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 3 ай бұрын
😁😁😁😁😁 ሰይጣን
@user-bf5zv6dr8x
@user-bf5zv6dr8x 3 ай бұрын
ይሄ ነብይ ነኝ የሚልህ አትሳሳት ሃሰተኛ ነብይ ነው ይልሃል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር። በጥልቅ ተገደው ነው የሾሙት። ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።
@Ftbledits1
@Ftbledits1 3 ай бұрын
አብናና አማን እንዴት እንደተመቹኝ ቀጥሉ በርቱ ።
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 3 ай бұрын
ኤርሚያስ መስፍን በሹ ትክክለኛ ነው ስትል ወረድክብኝ በንግግርህ ውስጥ ንቀት ሰውን መዘርጠጥና ማዋረድ እኔ ብቻ አዋቁ የሚል ድምፅ አለው እነ አማን አንተ እንደምትላቸው አይደሉም አንተና ዳጊ ነክሳችሁ ያዛችኋቸው እኰ ! እነሱን እንዴት እንደምትጠላቸው ንግግርህ ንዴትህ ይገልጥሀል ! ዋሸሁ እንዴ??
@taualemu3780
@taualemu3780 3 ай бұрын
ኤርሚ ግን ምን ነካህ ለመስፊን በሹና ለትቭ ጆሿ ጥብቅና ስትቆም በጣም ደነገጥኩ አማንና አቡና እኮ ካንቴ የተለየ ነገር አልተናገሩም እናንቴን የምለያዩ የሐሰተኞች ደጋፊዎች ናቸው አይጠቅሙህም አቋምህን ቀይረዋል እስክ ቆም ብለህ አስብ ከነ አማንና አቡና ጋር ተስማማ ።
@Jesus316saves
@Jesus316saves 3 ай бұрын
ኤርሚያስ አንተ ሀሰተኛ የምትለው አቅም የሌላቸውን ነው እንጂ ጽድቅ ምናምን እያልክ ትላልቆቹንና ጓደኞችህን ነክተህ አታቅም ብታቅም ማባበያ ለመስጠት ነው እንጂ ለመቃወም አይደለም። ስለዚህ ጽድቅ ምናምን አትበል you’re hypocrite!!
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 3 ай бұрын
ከከከከከከከከከ ተላላጡ
@user-un7xw2xy2t
@user-un7xw2xy2t 3 ай бұрын
አቤልና አማንን ለምን ጠላሀቸው እኔ ብቻ ነኝ እውነተኛ አልክ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 3 ай бұрын
እሳይ
@maranatha391
@maranatha391 3 ай бұрын
ሰውና ሰውን አታጋጭ የሉም አላሉም እነሱን የመግለጥ ግዴታ የለባቸውም በወንድማማች መካከል ፀብ ዘሪ ነህ ኤርሚያስ እንደ ዕድሜክ ሁን
@user-un7xw2xy2t
@user-un7xw2xy2t 3 ай бұрын
አማንና አቤል እውነተኛ ነቢያት የሉም አላሉም ኤርማያስ እስቲ አንተ እውነተኛ ነብይ የምትለውን ጥቀስ ?
@yadyado7120
@yadyado7120 3 ай бұрын
አንተ ሀሰተኛ ነቢይንና የተሳሳቱ ግን እዉነትም የትንቢት መንፈስ ግን ያለባቸዉን በምን ስም ትጠራቸዋለህ?
@user-un7xw2xy2t
@user-un7xw2xy2t 3 ай бұрын
ስእተታቸው ተደጋጋሚ ከሆነና አጠቃቀማቸው ከቃሉ የሚቃረን ከሆነ ሀሰተኛ ናቸው።
@DawitAsmerom1
@DawitAsmerom1 3 ай бұрын
@@yadyado7120 እውነተኛ ነብይ እግዚኣብሄር ኣምላክ እንዲ ኣለኝ ብሎ የተሳሳተ የለም ኣይሳሳትምም
@ZeritKibrom
@ZeritKibrom 3 ай бұрын
ኣማን ነብያት በዚ ዘመን የሉም ኣብቅተዋል ብሎ ነው የሚያምነው
@gechomamo5761
@gechomamo5761 3 ай бұрын
ተመለስ ወደ ቀድሞው ቦታህ
@gechomamo5761
@gechomamo5761 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ንስሀ ግባ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
አይዞሽ እየሱስ እውነት ነው ተከተይው መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ !!!!
@aynaddisgirma390
@aynaddisgirma390 3 ай бұрын
ኤርሚ ተረጋጋ ወንድሞችህን አትሳደብ እውነተኛ ነብይ ቢኖር ኢትዮጵያ እንዲህ ባልሆነች በእውቀትህ አትታበይ አከብርሀለሁ
@justice4allmen
@justice4allmen 3 ай бұрын
ወንድም አይደሉም ጸጋ የለም የሚሉ
@DawitAsmerom1
@DawitAsmerom1 3 ай бұрын
@@justice4allmen ኣላሉም ኣትዋሽ ክርስቲያን ኣይደለህም ?
@honeyb4984
@honeyb4984 3 ай бұрын
ባላሉት ነገር ላይ ነዉ በባዶ የምትጮኸዉ እነሱ ለተቃወሙት ይርታ አርግልኝ ሶፍት ለእንስሳ እንኳ በማይሰጥበት ዘመን ሶፍት ያበላዉን ለመቃወም አቅም አልነበረኸም ግን የሚቃወሙትን ትቆጣለህ አንተ የመናገር መብት እንዳለህ እነሱም አላቸዉ እኔ እኔ አትበል ፕሊስ
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 3 ай бұрын
ኤርሚ😢😢እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ ለአማን እና ለአቤላ ያለ ጥላቻ በጣም ከፋ 😡😡😡😡ራሱን ቻል በወንድሞች አትምጣ
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 3 ай бұрын
እሰይ የተሳዳብ አምላክ
@Lkh5671
@Lkh5671 3 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@sophiewolde3053
@sophiewolde3053 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ወንድሜ የወንጌል ተጋድሎህ በፈይስብክ ተናፍቃል የቀደመው💚
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 3 ай бұрын
I love abela and amani demo ezeabeher kenesu ga new enate bezu betehonum ezeabeher bechawen beki new lenesu!!!... ermias who are u even to judge them first know about love and forgiveness... kante yelek enesu ye yekereta leb alachew . . Enesu enaten alenekum hasetegnochen enji baleg neh .... demo tasademebachewaleh. Demos setochu enaten belo chrestian !!!!... ezeabeher hulun yayal medre groupegna.... enate ezeabeher jil meselachu ende hulun yemayay. Weyes wegenetegna yemihon...... ezeabeher yasebachu ... ahun enat selefeker legna letesebekun🤮🤮 💔💔
@DawitAsmerom1
@DawitAsmerom1 3 ай бұрын
Ante neh wshetam ene abuna ewnetun new eyagaletu yalut.
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 3 ай бұрын
ኤርሚ ስብከት በጣም ጎበዝ ነህ ነገር ግን ሳስበው ስለ ለአብይ እና ስለ ለሀሰተኛ ነብያቶች በእርግጠኝነት እግዚአብሔር የገለጠልህ አይመስለኝም ጌታ ቢገልጥልህ ኖሮ ለእነዚህ ለግፈኞች ጥብቅና አትቆምም ነበረ። ያልተነካ ግልግል ያውቃል ነው ነገሩ ስለእነሱ የደረሰበት ነው የሚያውቀው በቅርቡ ጌታ እየሱስ ቤቱን ያጠራል
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 3 ай бұрын
❤❤❤
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 3 ай бұрын
ከከከከከከከከከከ አብይ ደግሞ ምናአረገ የእኛ ገላጭ ምድረ ዘረኛ የአበላ ተከታይ
@Lkh5671
@Lkh5671 3 ай бұрын
እውነት ነው
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 3 ай бұрын
❤ WENGELAWY ARMYAS geta yesus bante slaregew kru ywused gn LE AMAN SHALOM and ABEL smachew eyeterah maward FETNEH AKUM ❤ kbrye teneka be malet ATHID, mnew LE hasetenoch NEBYAT no blow sle TEKAWEMU , lensu atsmut Mallets ????? le kbrh batkom bruk agelgay, awo ye yesus LB yaleh thonaleh ❤ beteley kekbr, ke TBIT betam shish Armyas.... enkays le ne ABEL bethtna honeh ykrta malet alebh ????? Demo enesu ko be edmie gena nachew, slezy benesu fit TESFA ale . Ebakachu mefes endtatefu ❤❤❤❤❤❤
@Hana12389
@Hana12389 3 ай бұрын
ኤርሚያስ የዼንጤ ዩኒ ማኛ
@yadyado7120
@yadyado7120 3 ай бұрын
ከ ዬኒ ማኛ ኦድየንስ የተሰጠ comment , የሚለዉን ረስተሻል ለማለት ነዉ
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 3 ай бұрын
Exactly 💯
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 3 ай бұрын
Ewnetem…..
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
አቡና የሉም ብሏል እንዴ ?
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 3 ай бұрын
ምናገባን ገደል ግቡ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
@@user-mo6vs4sk3v ገገደልስ እንኳን አኛ አንተ ወየም አንቺም አትግቡ ውድቀት ለሰው ልጅ ሳይሆን ለሰይጣን ይሁን አሜን !!!!
@Jesus316saves
@Jesus316saves 3 ай бұрын
አላለም
@honeyb4984
@honeyb4984 3 ай бұрын
አቡና አላለም ። በእዉነት ኤርሚ ተሰሚነት አለኝ በማለት አባገነን ሆኗል please calm down
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
ስለአርግማን ምሳሌ 26 : 2 ይነበብ ተባረኩ !!!!
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 3 ай бұрын
ኤርሚያስ አንተ ራስህ ሕዝብን አታደናግር አታስበላ መስፍን በሹ አንተጋ መቶ ስለጥቁሩ መኪናህ በቅርብ እንደምትቀይር ነው የተነበየልህ እውነተኛ ቢሆን ፀልዮ ባስፈወሰህ ነበር የተገለጠ ችግር እያለህ ስለቁስ አውርቶ ዘይት የደፋብህ ሶፍት እያስበላ በትቢት የተወጠረውን እውነተኛ እያልክ ትከራከርለታለህ የምትላቸው ጥቂቶቹ እውነተኞች በሐገሪትዋ ላይ ይሄሁሉ መከራ ሲፈራረቅ አንድም መፍትሄ ይዞ ከጌታ አይመጣም መንግስት ፊት የመግባት እድል አግኝተው እንደመምከርና መገሰፅ ተካክበው ነው የተለያዩት ለምድሪትዋ መርገም የሆኑት እነሱ ናቸው ሁላችን ከአንዱ ከክርስቶስ ቅባት ተካፋዮች ነን እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ሁሉ በልጁ ተናግሮ ጨርስዋል ምንም አዲስነገር አይነግሩንም ቀጥታ ከአባታችን በቅዱስ መንፈሱና በቃሉ ይናገርናል በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እንዳለ እንሰማዋለን እኛ የእየሱስ በግ ብቻ እንሁን ከስሩ አንታጣ:: ውሸትን የሚገልፁና ሕዝቡን የሚያነቁትን ወንድሞች ተዋቸው ለፍርድ እንዳይሆንብህ ከአገልግሎታቸው ላይ ዞር ብትል ይበጅሃል ብዬ እመክራለሁ ይሄንን መልክት ኮፒ ሼር አድርጉት ወገኖች ያምልጡ ኤርሚያስ በዚህ ጉዳይ ላይ የጠራ ነገር የለውም ለሱም ጌታ ያብራለት!!
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 3 ай бұрын
🥰🥰
@user-love98785
@user-love98785 3 ай бұрын
እነ ኣማን እና ኣቡና ተዋቸዉ እባክህ እነሱ ሀሰተኇች ነብያት ብያጋልጡ ለምንድነው ውሸታሞች ምትላቸው,በተሰጣቸው ፀጋ ብዙ ስራ የሰሩ ናቸዉ.ኤርሚ እባክህ ወደራስህ ተመለስ እባክህ ተረጋጋ, 😢😢ንስሃ ግባ ,
@user-bf5zv6dr8x
@user-bf5zv6dr8x 3 ай бұрын
ታምራት ደምስስ ሚራክል ተካ ኤርዻ ጥልቅ ሰራተኞች ናቸው እያንዳንዳቸው ከ50 ሴቶች በላይ ተኝተዋል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።
@user-ex6og7sl3h
@user-ex6og7sl3h 3 ай бұрын
Yemit semut menfesachun xabiku
@genetayele3589
@genetayele3589 3 ай бұрын
ኤርሚ ታክመ ስትመጣ ለመነጋገርም ጥሩ ነዉ መልስ እንኳን ለመስጠት አያመችም 😢 አቤል እና አማን እውነተኛ ነብያትን አልተናገሩም ለማነኛውም ታክመ ተመለስ
@maranatha391
@maranatha391 3 ай бұрын
መቼም አይሳካልክም ወንድሞች እንዲጠሉ የምታደርገው ነገር #ክፉ ነህ
@mekideszekariyas
@mekideszekariyas 3 ай бұрын
አማን እና አቤል ተዉአቸው እውነተኞች እንዳሉ አልካዱም ሐሰተኞችን ግን አንታገስም
@justice4allmen
@justice4allmen 3 ай бұрын
ሰው ምን ነክቶታል አማንን እንዴት ይሰማል: በግልጽ ሴሴሽኒስት ነኝ ጸጋ ስጦታዎች ነብይነት ሀዋርያነት ቀርቷል የሚል ትምህርት የተበሳጩ ሰዎች የፈጠሩትን ትምህርት ተከታይ የሆነን ሰው መስማታቸው አለማወቅ ነው
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 3 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ይልቅ የራስን ክብር ማገልገል ውጤቱ ያማረ አይሆንም። ኤርምያስ ብዙ ብታስብበት መልካም ነው ብዬ አስባለሁ። ። ከእውነት ይልቅ የስዎች ቅርበትና ምናልበትም ውለታ የሚገዛህ እየመሰለኝ ነው። ዮናታን ትደግፋለህ፣ አብሮ የሚሰሩትን ኢዮ ጭፋን ትቃወማለህ፣ ሰው መንፈስ ነው የሚለውን ስህተት ነው ትላለህ፣ ቲቪ ጆሸዋ ስው መንፈስ ነው ብሎ የሚያስተምር ሰው ሆኖ ሳለ፣ እርሱ ከእግዚአብሔር እንደሆነ እግዚአብሔር ነግሮኛል ትላለህ። ጃፒ ሰው መንፈስ ነው ብሎ ሲያስተምር ትቃወመዋለህ፣ ዮናትን ሄዶ ሲያስተምርና ሲያደንቀው ችግር የለብህም። ወንድሜ እያተቃወምክ ያለህ አይመስልህም? ስለዚህ የሚጎልህን ነገር ተገንዝበህ ቆም ብትልና ብታስተውል መልካም ይመስለኛል። አካሄድህ መልካም እየሆነ አይደለም በመልካም ጀምርህ ወደ ማይሆን እየተራመድክ ነው። የሚሰማችሁ፣ ሰዎችም ብትመክሩት መልካም ይመስለኛል
@jak9831
@jak9831 3 ай бұрын
Ensu mechy ewentegoch yeluem alu? Gen beybetachew lemiyaleksut swoch dems new yehoneute •
@gechomamo5761
@gechomamo5761 3 ай бұрын
ኤርምያስ አሁን የኤግዜአብሔር ክብር ከአንተ ጋር የለም አትድከም
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Yekertawen lerashe satetekeme lesew tenageryaleshe yasaferal
@mahlettibabu3314
@mahlettibabu3314 3 ай бұрын
Ermiyas ashemur taw talaqachew neh
@honeyb4984
@honeyb4984 3 ай бұрын
ኤርሚ ,አማን እና አቤል እንዲሁም ሌሎች በአሁኑ ዘመን ነብይ የለም አላሉም ሀሰተኞቹን ለተቃወሙት አንተ ምን አስቆጣህ ዝም ብለህ የራስህን ስራ ቀጥል እነሱን እየተከታተልክ አነሱን ትኮንናለህ🤨🤔
@mekideszekariyas
@mekideszekariyas 3 ай бұрын
አብዛኞቻችን ከቤትህ ከራቅን ቆየን አንፎሎ አንሰብስክራብ አድርጌ ያለው እኔ በግሌ
@gechomamo5761
@gechomamo5761 3 ай бұрын
ኤርምያስ ተመለስ ወደ ቀድሞ ቦታህ በጣም ነው የወርድከው አቤልንና አማንነ ተዋቸው ብዙ ስራ አለባቸው
@yadyado7120
@yadyado7120 3 ай бұрын
ከስራቸዉ ጋር ያለዉን ስህትን ለመግለፅ ነዉ እንጂ ስራቸዉን ሙሉ አልተቃወመም
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 ай бұрын
😂😂
@yadyado7120
@yadyado7120 3 ай бұрын
@@holyyoutube9855 ምን ልበል 😄
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 3 ай бұрын
Betam
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 3 ай бұрын
ከከከከከከከ የስድብ ሰራ
@azebendhissa2021
@azebendhissa2021 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ሶፍት ሲያበላ የነበረ እርጉም ለምን ሐሰተኛ ተባለ ብለህ ይህ ሁሉ ፉከራ ምን ይሉታል እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልህ ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ አባባል ለመጽሐፍ ቅዱስ ቅርብ የሆነበት ቸርች ሂዱ !!!!!!!!
@7sabisabi
@7sabisabi 3 ай бұрын
Look the way who you talking man
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ክፉ መንፈስ የተጠናወተህ አንተ ነህ ውሸታም ማነህ አንተ እኔ እግዚአብሔር ነኝ አልክ ልጆቹን ተዋቸው አንተ በቃዠህ ቁጥር ልጆቹን አትሳደብ ጌታ ይገስፅህ ብዙ ታወራለህ ወሬ ብቻ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ተወዉ ያንተ ፍሬም እኮ ቲክቶክ ላይ ታየ ስድብ ብቻ
@yadyado7120
@yadyado7120 3 ай бұрын
ኤርሚን የሚናገር የ ህይወት ልምድ ስነምግባር የሌለዉ በሰዉም ፊት ምስክርነት የሌለዉ በዘፈቀደ ያደገ ወይም እየኖረ ያለ ነዉ ለማለት ድፍረት ቢሆንም ብያለዉ
@gechomamo5761
@gechomamo5761 3 ай бұрын
ሲጀመር ኤርምያስ እንደሴት ቁጭ ብለህ ስትሳደብ ከምትውል ተነስና ስራ ጀምር ና ቤተሰብህን አስተዳድር አንተ ቁጭ ብለህ እየዋልክ ባለቤትህ ስትክም አይከብድህም
@gechomamo5761
@gechomamo5761 3 ай бұрын
አንተ የሀሰተኞች ጠበቃ ተሳዳቢው ኤርምያስ
@mahlettibabu3314
@mahlettibabu3314 3 ай бұрын
Era bakeh ermiyas tew tew ashemur taw qateta temehert asetamer wara tetah
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 ай бұрын
የ ኤርሚያስ እየሱስ የትኛው ነው
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 3 ай бұрын
Ere Ermias bekalu mezen enji aynehen chefneh lehasetegnoch tekomaleh? Temeles……
@birukshimelis-xu7zq
@birukshimelis-xu7zq 3 ай бұрын
ተው ኤርምያስ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
ኤርምያስ ስለነብያት መኖር ያሐህ ቅናት ደስ ይለኛል ሆኖም አቤል አሁን እየሆነ ያለው ነገር ስለሚያበሳጨው ነው የሚቆጣው አማንም ከተማረው ት/ት የተነሳ ሄልሜት ተደፍቶበት እንጂ እውኘተኞችን ፊት ለፊት ተጋጥሞ ይቃወም እንደሆን አላውቅም አሁን ያበሳጫል እንኳን አነሱ መንፈስ ቅዱስም ይበሳጫል አመን ተቆረጠ አልክ አልተቆረጠም አሉ አቤል አንተ አትሳት ከንዳውም ጌታን ጠብቅ ታያለህ ኤርሚ ሰልክህን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር አትበሳጭ ተረጋጋ የውም አያመመህ ደስ አይልም በቃ አሉ አንተ ሰላምህን ጠብቅ ራስህን ግዛ ጸጋህን ጠብቅ በተቻለህ መጠን በፍቅርና ባለመቆጣት ገስጽ በቃ ተባረክ !!!!
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 3 ай бұрын
ጌታ ይቅር ይበላቸው ወደ እውነቱ ያምጣቸው ብላችሁ ከልባችሁ ጸልዩላቸው, መውቀሱ ብቻ አይበቃም ስለነሱ መዳን ካልጸለያችሁ እናንተም ትጠየቁበታላችሁ።
@eyesusfekernwtube2072
@eyesusfekernwtube2072 3 ай бұрын
ኤርሚዬ ተባረከ❤❤
@user-ex6og7sl3h
@user-ex6og7sl3h 3 ай бұрын
Mino Ante nabiy nek way kehonk
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
የሚራገም የጥንቆላ መንፈስ ነው
@etsegenetkebede9359
@etsegenetkebede9359 3 ай бұрын
Ermi shame on you😭
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 3 ай бұрын
ABEL and AMAN abzanaw GIZYE kegzabher gizye Wusedut, ATAC enthonu betam tetenkeku, demo kalefe be ybelt BE MENFES KDUS hunu ❤ Egzabher betu yateral ❤❤❤❤
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Perfet malet men malet new???????
@Emu-fb9ol
@Emu-fb9ol 3 ай бұрын
እውነተኛ ከሆንክስድብ ምን አመጣው
@dawitbefekadu6425
@dawitbefekadu6425 3 ай бұрын
ቸረቺቷ እ/ር ናት እንዴ እሷ ስለሾመች 100% ልክ ነች ልትል ነው።
@mengistu9600
@mengistu9600 3 ай бұрын
ይህ ኢብራዊት ልክ ነሽ የውሻትም ልጆች አጠገብሽ ሊኖሩ ይችላሉ ፅልየሽ ታጥቀሽ ውጭ
@justice4allmen
@justice4allmen 3 ай бұрын
እውነተኛ ነብይ አይሳሳትም በሀጥያት ፈጽሞ አይወድቅም ማለት አይደለም። አማኝ አይወድቅም ማለት እኮ ነው ስንናገር ሙሉ እውነት እንናገር ሁሉ እውነትን በደንብ አያውቅም
@user-cu5ec1wx9g
@user-cu5ec1wx9g 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ፀጋ እየሸሸህ ነው ንግግርህ ሁሉ ደረቀ እኔ እንኩአን አንተን መስማት አቁሜአለሁ ወንድሞችህን አቤልና አማንን እውነተኛ ወንድሞችህ ናቸው :: ዳጊ ነው ይህንን ሁሉ ጥላቻ የዝራው ንቃ !!!!
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 3 ай бұрын
ያለ ነብይ ምድር ጠንቃይ ናቸዉ😤😤😤😤
@AlxAbe-ld6dk
@AlxAbe-ld6dk 3 ай бұрын
የመይደፈረውን የደፈረ ብቻኛውና እውነተኛ የአ/ር ልጅ ነው ስለሱ የምትነገር ድፍረት የለህም የእየንደንሽን ጉድ በአ/ር ቃል አደበበይ ለይ ስለሰጣ ነው እረስህን 43 ጨማ ሰቀልክ አረ ተው እስከ ዘሬ የት ነበርክ?????
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 3 ай бұрын
Dage eyu g hedo neber weteshe aletenagershem 😂😂😂😂😂😂
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
መልአክ የሚመስል ነገር ሊያዩ ይችላሉ ግን ከዲያቢሎስ ነው ልንጸልይላቸው ይገባል ተባረኩ !!!!
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 ай бұрын
ተባርክ ኤርሚ
@user-bf5zv6dr8x
@user-bf5zv6dr8x 3 ай бұрын
ሰላም ኤርምያስ እንዴት ነህ ምንም ህመም የለብህም የጥልቅ ምክር ነው በተዘራ ላይ የተናገርከው ትንቢት ስለተፈፀመ ሰብለ በጥልቅ ዶክተሮቹን አዛቸው ነው በስልጣን ትበልጣቸዋለች 52 ወንዶች በዝሙት ጥላ ወደ ጥልቅ አሰራር አስገብታለች ተዘራ 54 ሴቶች ቶማስ 62 ሴቶች በዝሙት ጥሎ ጥልቅ ሰራተኛ አድርጓል ሁሉም በቤተክርስትያን ውስጥ ነው ያደረጉት አንተ በነሱ ላይ ትቀባለህ ትእዛዝ ከጌታ ወጥቶአል አሁን ሄደህ ተመርመር ስራቸው ፈርሷል ይልሃል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ጌታ ይባርክህ።
@user-bf5zv6dr8x
@user-bf5zv6dr8x 3 ай бұрын
ኤርምያስ ነብይ ነህ ይልሃል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር። ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 3 ай бұрын
አንተ ነህ ክፉ ነህ ኤርሚ😂😂😂😂
@mershuminda8944
@mershuminda8944 3 ай бұрын
አረ ኤርሚ ምን እየሆነ ነው እናንተ እንዲህ እየሆናችው እኛ እንዴት እንሁን ለምን ግራ ታጋቡናላችው ኤርሚዬ ወንጌላዊያኖች እንዲህ ተከፋፍላው የገንዘብ አምላኪ ከሆኑ ለመሆኑ ቁጣው የከበደ አይሆንም አረ ኤሪሚ ወደ መስመር መልሳቸው
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 ай бұрын
Abel ena Abuna setan nachew
@shifitsum
@shifitsum 3 ай бұрын
ኤርምያስ ደብተራ ነገር ነው
@tseheyneshfaniel9066
@tseheyneshfaniel9066 3 ай бұрын
አውነት ነው ኤርምያስ ተባረክ ❤
@selamberta9847
@selamberta9847 3 ай бұрын
አይ ኤርሚያስ እንደሱ ካልክ የተገለጡ የምናውቃቸው ነብይ የሚባሉት ሀሰተኞች ናቸው
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
ሊሞቱ ሲሉ ነብይ አላገኘንም ብለው አልፈዋል
@hiwotgezahegn8365
@hiwotgezahegn8365 3 ай бұрын
Please don’t talk this kind of words in front of your kids. Ena wedefit antenm entebk lol
@dawitbefekadu6425
@dawitbefekadu6425 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ዝምብለህ ነው ምታወራው እነ አቤል የሉም አላሉም ሀሰተኞችን በመረጃና በፍሬያቸው ገለጧቸው እንጂ። አንተ ያንን ሌባ መስፍን የተባለውን ለማፅደቅ ብለህ ትጮሀለህ እንዴ እ/ር ለከበረ ነገር እደጠራህ እሱን ብቻ ብታገለግል ይሻልሀል።
@FantayeNegash
@FantayeNegash 3 ай бұрын
አኤርሚ ነቢያትን አንተም ለይተህ አላወቅክም ምክንያቱም ትድናላችሁ ብሎ በሶፍት ላቡን እየጠረገ የሚያበላውን ሀሰተኛ እኮ ትክክለኛ ነቢይ ነው ብለህ መስክረህለታል ያ ምርጫህ ነው እናም ስህተ ትን አይተውና መርምረው ደሞ አሰተኛ ነቢያቶችነታቸውን በሚቃወሙት አገልጋዮቸ‍ም መበሳጨት የለብህም ምርጫቸው እውነቱን ማውጣት ስለሆነ
@Emu-fb9ol
@Emu-fb9ol 3 ай бұрын
ኤርሚያስ ስም አትጥራ በቃ ተው
@andishman
@andishman 3 ай бұрын
ኤርሚ መስመር ለቀክ አሁን። እየወደክ ነው። ትዕቢተኛ ነህ።
@maranatha391
@maranatha391 3 ай бұрын
ንግግርህ ሁለ ሲያስጠላ ኤርሚያስ ምን አይነት መንፈስ ነው የተቀበልከው???በዘመኔ ሁሉ ነው የማሳድድህ ትላለህ ይቅር ይበልህ
@tigisttigist695
@tigisttigist695 3 ай бұрын
ኤርሚያስ የምትባል ሰው ትዕቢት ሞልቶሀል ምህረት ያድርግልህ ከመጥፋትህ በፊት ዝም ብለህ ልጆችህን አሳድግ
@alemababo6981
@alemababo6981 3 ай бұрын
የኤርሜያስ ነብያቶች እዩው ጩፍ ዮናታን እስራኤል ዳንሳ ናቸው እና ማረጋገጫ የሱውን ቅዥት ነው እሜያቀርበው😂😂😂😂😂😂😂
@user-bf5zv6dr8x
@user-bf5zv6dr8x 3 ай бұрын
ይሄ ሰው ከ51 ሴት ጋር ተኝቷል ጥልቅ ሰራተኛ ነው
@Ftbledits1
@Ftbledits1 3 ай бұрын
ያንተ ማረጋገጫ ሙሉወንጌል እና አማኑኤል ቸርች ናቸው እንዴ አረ ተው ምድሪቱን ያጥሐቀለቁት እነማን ናቸው ልብህ በጥላቻ ስለተሞላ ጭራሽ ከጌታ ያገኙትን ልጅነት ውድድር ላይ አስገባሀው አረ አማኑኤል ሕብረት ወይስ መጸሀፍ ቅዱስ የቱ ነው ኤርሚ መመዘኛህ።
@user-ms5xp7fn6w
@user-ms5xp7fn6w 3 ай бұрын
ይሄ ኤርምያስ የሚባል አፍ እንጂ ጆሮ የሌለው ሰው እጅግ ያሳፍራል።ቅዱስ ፓውሎስ መቶ ቢሰብክ እኔ እኮ ብሎ ሊከራከረው እንደሚችል አልጠራጠርም ።እንደ ክፉ ደብተራ ልጅ ቃላትን መፍጠር ብቻ ወሬ።
@maranatha391
@maranatha391 3 ай бұрын
አንተ ላይ ያየሁት ኤርሚያስ #የክፋትን ጥግ ነው መመዘኛክ ራሱ ያሳፍራል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
አንድ ቀን እንኳን አንደበትህን መጠራት የማትችል ሰው ነህ አንተ የዩቱዩብ ወንጌላዊ መጀመሪያ ያንተ አንደበት ይገራ አንተን ያልገራ ወንጌል ማንን ያንፃል???
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢነሱ ጫት እናስጋራ ነዉ ምያዎቁት
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 3 ай бұрын
አንተ ሆዳም 100 ሺ ዶላሩ የታለ የታከምክበት ??? እንተም በውሽት የስውን ኪስ አውልቀሃል? ሆዳም ነህ እንተ እንዱ ነህ!!
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 3 ай бұрын
አንተ እግዚአብሔርን የምታስደስተው ይመስልሀል እንደዚህ ስትሰድበው ወንድማችንን? ራስህን መጀመሪያ ተመልከት ንስሐ ግባ ወንድሜ ስድብ ፃድቅ አያደርግህም ግድ የሚልህ ከሆነ ፀልይለት
@kidusaschalew1456
@kidusaschalew1456 3 ай бұрын
ምን አገባችህ ስለ ገንዘቡ ጌታ ቢፈውሰው እሰይ
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,1 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 14 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 24 МЛН
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 22 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 18 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 75 МЛН