"ጌታ በስራ ላይ ነው" | ermias abebe | abel abuna | aman shalom | faith

  Рет қаралды 4,214

Faith In Jesus

Faith In Jesus

3 ай бұрын

"ጌታ ቀስራ ላይ ነው" | ermias abebe | abel abuna | aman shalom | faith

Пікірлер: 37
@krasnyglucklih517
@krasnyglucklih517 3 ай бұрын
ጌታ እየሡሥ ክርሥቶሥን የጋረደና የሸፈነ የአጋንንት ትምሕርትና ተረት ተረት ከሥም ሑሉ በላይ ታላቅ ሥም በተሠጠው በእየሱሥ ክርሥቶሥ ሥም የፈረሰ ይሑን!!!! እየሡሥ ክርሥቶሥ ብቻውን ያድናል!!! እየሡሥ ክርሥቶሥ ለዘላለም ጌታ ነው!!!!
@fantahunareda894
@fantahunareda894 Ай бұрын
ኤርሚ የሚጠሉህ ስለመሰለህ አይደለም ብዙዎች የአንተን ድምጽ መስማት ይፈልጋሉ ወንጌል ይቀጥላል በርታ
@NehmeyaHailu
@NehmeyaHailu 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ገና ብዙ እናያለን ወንጌል ያሸንፋል።
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 3 ай бұрын
ኤርሚ ዘመንኸ ይባረክ ብዙዎቻችን ከሐሰት አስተምህሮ መልሰኸናል በሕዝባችን ላይ የተጫነ ተረት ጊዜው ደርሶ በየሚዲያው እየተናደ ነው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ሐሌሉያ።።
@user-xm2dz1wb4b
@user-xm2dz1wb4b 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@eleni311
@eleni311 3 ай бұрын
ክብር ለእሰራኤል አምላክ ይሁን ክብር ለታረደው በግ ይሁን ከሁሉ ልቤን የነካኝ የእናቱ መዳን ነው እናቶችን ማሳመን ከባድ እኮ ነው ኤርሚዬ ለኔም እህት የጌታን ድምፅ እንድትሰማ ይርዳልኝ ሰለ ኢየሱስ ሲወራ እሰራኤልና ፍልሰጤም ነው የምንሆነው እግዚአብሄር መልካም ነው እናተ በመሰኮት ቀዳዳ ሰለ ወንጌል የምትጮሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏❤
@YedlYedl
@YedlYedl 3 ай бұрын
ኢርሚ ተባረክ ገና ኢትዮጵያ በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ትወረሳለች ሀሌ ሉያ ሀሌ ላይ ጌታ ይመስገን ፡፡
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 ай бұрын
የ ኤርሚያስ እየሱስ የትኛው እየሱስ ነው ?
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 ай бұрын
በየትኛው ጌታ እየሱስ በ አማን ሻሎም ወይስ በ ኤርሚያስ ምድረ ሌባ
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 3 ай бұрын
​@@DawitGossaye-bm6tcየቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ፣የአለም ቤዛ ፣ዘላለማዊ ልቀካህናት፣ ❤ጌታችን፣ስለሃጥኣታችን አስታራቃችን፣ አልፋና ኦሜጋ ፣ወደ አብ መግቢያ ብቸኛ መንገድን ነው ኤርምያስ አበበ ሚያመልከው ! ሃለሉያ!!!❤❤❤
@user-oo1ir6pk6k
@user-oo1ir6pk6k 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@jssiwedierey3089
@jssiwedierey3089 3 ай бұрын
Eyesus geta new
@user-io7xz1dr4n
@user-io7xz1dr4n 3 ай бұрын
ermiyee zemenih yibarek lijochih yibbarekubesemayi tiliq waga aleh alkesarkim hiywot iyadank newu stegawun yabzalih❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantahunareda894
@fantahunareda894 Ай бұрын
ተባረክ ኤርሚ
@kalyalawukanialwutobe1681
@kalyalawukanialwutobe1681 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantahunareda894
@fantahunareda894 Ай бұрын
ብዙ እያተረፍክ ነው
@bikilayohannes2334
@bikilayohannes2334 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@naddy6205
@naddy6205 3 ай бұрын
ወይ ቀለሜ ከ እውቀት ነፃ
@TiruBekele
@TiruBekele 3 ай бұрын
Kibre le geta yehun metadel nw ermiye betam yasekenal enenem endezi behunkuge
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 3 ай бұрын
🎉🎉
@user-fp7kh7yy3h
@user-fp7kh7yy3h 3 ай бұрын
ሀሌሉያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-hp8pl1xi6e
@user-hp8pl1xi6e 3 ай бұрын
Eyesuse gena yeweresenal
@user-hg9cl8tc8w
@user-hg9cl8tc8w 3 ай бұрын
Tebareku
@TilahunMengistu-pq8yi
@TilahunMengistu-pq8yi 3 ай бұрын
Endet lageng echilala
@user-io7xz1dr4n
@user-io7xz1dr4n 3 ай бұрын
yiyesus yibarek genainwersalen midritun mulu illiilliilll🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@TilahunMengistu-pq8yi
@TilahunMengistu-pq8yi 3 ай бұрын
.
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 3 ай бұрын
Yemalakachewn deresanat eyanebebek setenegeren abezecha le orthodox yalegni keber endichemer seladerekew amasegenalehu ebakeh yelealochenem deresan be program be samet 7 kene beta nebelen desetegnich nen
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f 3 ай бұрын
❤🇮🇱🙏
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 3 ай бұрын
Antea bemetanebew ena awaredalew beleh yemetenegeren tarik leka orthodox kidist mehonewan sbesereken
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f 3 ай бұрын
❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️🌹🙏💐
@Atifra1532
@Atifra1532 3 ай бұрын
ፔንጤ አይደለሁም ገድላንና ድርሳናት ልክ እንደመሀመድ ቁርሀን ሙልጭ ያሉ ውሸት ትምህርቶቾ ናቸው ወጣቱ እንዴት ተሸወደ መርምሩ ይህ እኮ የነፉስ ጉዳይ ነው
@axumtsion21
@axumtsion21 3 ай бұрын
አቤት ቀደዳ😂😂
@0911617971
@0911617971 3 ай бұрын
ልክ እንደሱ ለእናቴ በመናገርና መጽሀፍ ቅደስን እያስነበብካት ተለውጣለች ይሄ አይግረምህ አንተም እስኪ መጽሀፍ ቅዱሱን ክፈተው/ክፈችው አንብቡ ከተረት መውጣት ያዋጣል
@axumtsion21
@axumtsion21 3 ай бұрын
ከሀሰተኞች ተጠብቄ በክርስቶስ የማምን ኦርቶዶክስ ነኝ
@roziroza3655
@roziroza3655 3 ай бұрын
​@@axumtsion21:-ብታምኚማ ኖሮ ይሄ የሚነገረው ያለው ስለ ኢየሱስ ነው ደስ ሊልሽ ይገባ ነበር
@0bivousCheeseharry
@0bivousCheeseharry 3 ай бұрын
መስማትሽ ደግ ዘር ነው ይበቅላል ይህንን መልስሽን ሻት እድርገሽ ያዥው ❤❤
@samuelfiga
@samuelfiga 3 ай бұрын
@@axumtsion21 ለነገሩ ኦሮቶዶክስዎች አዕምሮችሁ ዉስጥ የነገሴ ፋጡር እና ስድብ ነዉ ልቦና ይስጣችሁ
ውይይት ከወልማጣ ጋር😍
36:56
ቡና Time☕️
Рет қаралды 10 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 12 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 14 МЛН
አፈቅርሀለሁ አለችው ሙቢ ደስ አለው❤❤
21:15
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
መሪጌታዉ አፋጠጣቸው! ሁሉም ሊያየው የሚገባ
49:53
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 13 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 3,1 МЛН