ኤርሚና ዳኒ የፈለገን አስተምህሮ ያንቀሳቀሰ ጥያቄ ጠየቁ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | ወንጌላዉያን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

  Рет қаралды 2,116

ኤል ቃል tube 2

ኤል ቃል tube 2

18 күн бұрын

#ተናገር #faithline #መዝሙር #ወንጌል
ኤል ቃል tube
ኤርሚና ዳኒ የፈለገን አስተምህሮ ያንቀሳቀሰ ጥያቄ ጠየቁ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | ወንጌላዉያን | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ

Пікірлер: 16
@YeshiGebremeskel
@YeshiGebremeskel 17 күн бұрын
ዳኒዬ እንዴት እንደምወድህ እርጋታህ በጣም ነው ደስ እሚለኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 16 күн бұрын
ሮሜ 3:23፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ ሮሜ 3:24፤ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።❤
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 15 күн бұрын
ተባረክ ዳንዬ ሲጀመር መቼ የመጣ አስተምኸሮ ነው ልድንነው ድኛለሁ የሚል ሰምተን አናውቅም ዳኒየናንተ ጫና ስለበዛያመጧት ማምለጫ ናት
@rolandroland7057
@rolandroland7057 17 күн бұрын
Eyesus bichewn yadenal,...medan balela yelam🙅🙅taberaku wandemoch🙏🙏❤
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 16 күн бұрын
ገላትያ 2:16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል። please 🙏 orthodox
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 16 күн бұрын
ዮሐንስ 14:6፤ ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ሐዋ. ሥራ 4:12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”1 ጢሞቴዎስ 2:5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤❤
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 15 күн бұрын
ወንድምዬ የተጃጃልከው አንተ ነህ ከእምነትህ ጋር ብዙ አምላካትን ታምናለህ ማርያም ጊዮርጊስ አብነ መንፈስ ቅዱስ 44ቱ ታቦት አርሴማ ኩክ የለሽ ማሪያም አረ ስንቱ የአምላኮች ብዛት ምን ስራ አለህ እምነት የክርስቶስ ሞትና ትንሳኤን ብቻ በቂ ነው ላላውን ዳኒ ከመፅሀፍ ቅዱስ በደንብ አብራርቶልሀል ምን መልካም ስራ አለህ ቤተ ክርስቲያን ጥሩ የሚያጦዝ ጠላ ተጠጥቶ እየተንገዳገዱ መሄድ ይሄ ነው ስራ ቤተ ክርስቲያን ካላስተማረች እንዴት በድፍረት ወደ ማምለኪያ ስፍራ በእንስራ በገንቦ ለፍትሀት ተብሎ ፍትሀት ካለቀ በኋላ ሲፈቱ የነበሩት ቄሶች ( የሞተውም ሳይፈታ)ተራሩጠው ጉብ የሚሉት የት ነው ከዚያስ አፋቸው ተሳስሮ ኤክስ እየረገጡ ወደ ቤታቸው የሚገቡት ስያስተምሩ የነበሩት አይደሉም??ምን እሱ ብቻ ከመፅሀፍ ቅዱስ ይልቅ የሚሰበከው ገድል አይደል?? መቼ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል የሚል ስብከት ተንግሮ የሚያውቀው ስል ታቦታት እንጂ ቀኑ ሚካኤል ነው ገብርኤል ነው አቦ ነው ተብሎ የሚሰበኩ እነሱ ናቸው እንጂ ኢየሱስ የለበትም የሚወራ ስለነሱ ብቻ ነው የማዳኑ መንገድ አንድ ኢየሱስ ብዙ ነው ልዩ ልዩ መንገድ የሚያድን አለ ትላላችሁ
@user-tw5sv1cg5w
@user-tw5sv1cg5w 17 күн бұрын
ለምንድነው ኦርቶዶክሳውያን መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ክማለት ይልቅ ቤተክርስቲያኔ እዳለችው የሚሉት?
@user-dc1wb6td5o
@user-dc1wb6td5o 15 күн бұрын
ኤርሚያስ እለምንም እሹሩሩ ነጭ ነጫን ሲናገር እንጀቴን ነው የሚያርስው🫶🏽🫶🏽🫶🏽😄
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 10 күн бұрын
እንደ ጦር ነው የሚፈሩት
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 16 күн бұрын
አይይ ፈለገ....
@Mom2023new
@Mom2023new 17 күн бұрын
መጽሐፍ ቅዱስን የበረዘው ማነው?
@getumelese459
@getumelese459 17 күн бұрын
ዋና ው የ ኢትዮጵያ ቺግር ጠንቁዋይ መተተኛ ነው መፈልፈያው ደሞ ቆሎ ትምህርት ቤት ነው ቆሎ ትምህርት ቤት የሚባል የተንቁዋይ መፈልፈያ ማጥፋት ከዛ አገርቱዋ ሰላም ታገኛለች
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 10 күн бұрын
ድኛለው እየዳንኩ ነው እድናለው 😂😂😂 ወባ ነው ወይስ ?? ጨጓራ መሰለሽ ጀለሰ ጉዳዩ የነፍስ ነው አትቀልዱ ኦዎች
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 15 күн бұрын
አረ ዳኒ ጃፒ አንተኑ እንዳያጣምሙህ ለምን በውስጥ መስመር ማውራት አስፈለገህ only jጂሰሶች የሞት ሽረት ብለው በጣም ተነስተዋል
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 15 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ ኦርቶዶክስ ሳይሆን ኦንሊ ጂሰስ ነው አውቆ ነው የሚከራከፘውሕ
ኤፍሬም ከጳውሎስ ትምህርት ጋ ተጣላ | apostolic answers | eyob | lidetekal | sisay | enat betekrstian
1:24:30
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 161 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 12 МЛН
July 12, 2024(2)
1:12:04
Hiwot Zenebe
Рет қаралды 169
186ኛ፦ 4 ገጠመኝ ..አሳዛኝ ፤ አስደሳች ፤ አስደንጋጭ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:14:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 53 М.
አኬን ለማስወገዝ የተደረገው ሙከራ, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ, ስፒሮስ
31:10
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 1,7 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 161 МЛН