ኤርምያስ አበበ የአማን ሻሎምን መረጃ አወጣ l አማን ሻሎም ዛሬ የፀጥታ አካላት ቁጥጥር ስር ዋሉ~~ዮናታታንን ቢያስገድለው ተጠያ ቂው

  Рет қаралды 23,626

 ወንጌል ይለውጣል

ወንጌል ይለውጣል

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ema5182
Protestant spiritual videos.
#faithline @Ermias133 ‪@Ermias13‬
#ቤተክርስቲያን #church #zeritukebede
ተናገር እውነቱን #faithline #ቤተክርስቲያን #church #bible #ኤል ቃል #እንዳልክ #ድንግልማርያም #ኢየሱስ_ክርስቶስ #አማኑኤል #SPEAK #Halwot #አማኑኤል #ወንጌል ብቻ ጥበቡ ወርቅዬ,interview with tibebu workeye,tibebu workeye,paul christs gospel tv,paul media,gospel song,ሐረገወይን አሰፋ,bereket tefay,yidneakachew teka,ጴንጤ መዝሙር,ጥበቡ ወርቅዬ 2016,protestant song,protestnt mezimur,mezimur,መዝሙር,tibebu on ebs 2016,tibebu ebs,bereket tesfaye,protestant,protestant_mezmur,protest,protestantsong,protestantchurch,protestantsongs,protestant,sebket,paul tv,paul christs gospel tv #ፓስተር ቢንያም ሽታዬ
#SPEAK The Truth #ቤተ ክርስቲያን #Emmanuel #ዘማሪ #ዘማሪ ዳጊኀ #ኤልቃልtube #አገልጋይ ተደምረው #ሜሎስ#bible #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ሙሀመድ #እስልምና #እስራኤልebs,presence tv worldwide,#jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,#ፓስተር ቸሬ,chere,#አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,#mesfin alemu,asnakech bancha,prophet #eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon #ፍልሰታ#ኦነግ#የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የወንጌል ደውል
#እውነት #የአማኞች ህብረት#አብይ_አህመድ #አገልጋይ#ወንጀል ብቻ#Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of ,Protestant perching ,new mezmur, Biblical story , prophet eyu chufa believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakechtv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television,ነቢይ ጥሌ , #አቤል አቡና, ቅዱስ ,melos ,worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs #ጥምቀት worldwide,esat tv,ጉድ ተጋለጠ#ተናገር እውቱን #የእውነት ወንጌል #ተናገር እውቱን #ተናገር እውቱን #abele #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ድንግል ማርያም #ገነት #ገብርኤል #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የጥምቀት #የክርስቶስprotestant mezmur non stop
protestant mezmur Ethiopia
chiristian ethiopia
ክርስቲያን ኢትዮጵያ
marcil tv
Ethiopian Prophet's
Yonatan Aklilu
presence tv
cj tvzehabesha
መልካም ወጣት ዮናታን አክሊሉ
chiristian funny
Ebenezer Tadesse
Teddy Tadesse
OFFICIAL Epherem Alemu
Official Yishak Sedik
Official DAGI TILAHUN ,ነቢይ ታምራት ደምስስ
OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
Meskerem Getu Official
Dawit Getachew,ነቢዩ መሀመድ
MARSIL TV WORLDWIDE
PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDEንብይ ብርቲኳን
ነብይት ብርትኳን, አላህ
ETHIOPIA
RAKEB ALEMAYEWU desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethio
ARTS TV WORLDE ,ኢየሱስ
ASHAM TUBE
MARSIL TV WORLDWIDE
YENETA TUBE
ZEHABESHA OFFICIAL
መምህር ዘበነ
ABEL BIRHANU
DONKEY TUBE
HOPE MUSIC ETHIOPIA
SEIFU ON EBS ሴይፉ
SEIFU ON EBS 2
Israel war
EBS presence tv
cj tv
ኢትዮጵያ
gospel songsewunet wongele#ዳናይት #tenager ewunetun #ye #seyfuonebs #new protests mezmur#ድንቅልጆች #ወንጀል #motivation #እዮዳአብ #ዮኒማኛ #ሃንኤል #SPEAK The Truth # ቤተ ክርስቲያን # Emmanuel official tube #Halwot Emmanuel Church#አማኑኤል Ammanuel Tube #መምህር #እነሆ_ንጉሳችን
new protestant mezmur
protestant mezmur new 2021
mezmur protestant 2020
Ethiopian protestant mezmur new
ethiopian protestant song
mezmur protestant
protestant mezmur non stop
fana tv
kana tv
kefa mideksa
እዮዳብ
BBC news
tb jushua
new English sing
Jesus
#god
#holy sprit
#holy Bible
#speak በስንቱ
#ኦርቶዶክስ መዝሙር
#ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
#መንጌል tube
#samsung
#ወንጌል ብቻ
#ኤል ቃል
#አማራ
#ኦነግ
#ቀይ ባህር ኢትዮጵ
feta dayliy
#የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ
#speak
#bible
#speak
#bible
#africa
#breakingnews
#ድንቅ_ልጆች
#ጥምቀት
#አስፋው መሸሻ
#techno
#የኢትዮጵያ_ልጆች_ቲቪ
#technolo#amharic
#maxpreps
#new worship
#faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide, wetat,prophet israel dansa
#በጋሻው #ዮኒማኛ #ሃንኤል #ድንቅ #ደንኤል አምደ ሚካኤል #daniel amed mikalከስዕላቱ ጀርባ ያለው ጉድ ተጋለጠ#ተናገር እውቱን #የእውነት ወንጌል #ተናገር እውቱን #ተናገር እውቱን #abele #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ድንግል ማርያም #ገነት #ገብርኤል #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #
0:00 intro
0:15 story
3:00 3 tips that helped me get over crippling constipation

Пікірлер: 327
@tirhashabrham2943
@tirhashabrham2943 Ай бұрын
ጌታ የሱስ የኔ የሆነ(ትዕቢት ጥላቻ እኔነት) ውሰድልኝ።ያንተ ይሆነ(ትህትና ፍቅር ኣንተን መፍራት) ስጠኝ ኣሜን።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g Ай бұрын
I’m orthodox I stand with my brother Aman 🙏🏽 በልዩነታችን እንቀጥላለን እንጂ የማንም ወንድሞች እርቃን ፎቶ ወይም እስር አልደግፍም:: ቀለሜ ሆንክ ሌሎቻቹ ክርስትናቹን ፈትሹ 😢
@genetalemui4539
@genetalemui4539 Ай бұрын
እረ ተው ኤርሚ ሰው ከሰው አታባላ ሰው ባይጠይቅህ እግዚአብሔር ይጠይቅሃል
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 Ай бұрын
እንደው ምን ይሻልህ ይሆን ምን አይነት በሽታ ነው ተሻለህ ስንል ደግመህ እዛው ይቅር ይበልህ ዮናታን እኮ በጣም ጨዋ ነው እንዳንተ ኡኡኡ አላለም ኤርሚስ አበበ ኸረ ባክህ ቃላት አትሰነጣጥቅ
@genetalemui4539
@genetalemui4539 Ай бұрын
የሰው ራቁትነት ስታወጣ ያላፈርከው ስሜን በኤርሚያስ ካልጠራችሁ እከሳለሁ ይቅር ይበልህ
@ebenezer1409
@ebenezer1409 Ай бұрын
Amen
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o Ай бұрын
ቆዪ እኮ አማን እና አቡና የሰው ራቁትነት ማሳየት ከጀመሩ በነሱ ምክንያት ያለቀሰው አገልጋይ ቤት ይቁጠረው....ምነው በነሱ ሲሆን አዲስ ሆነብሽ
@EliakimDaniel-hx1zj
@EliakimDaniel-hx1zj Ай бұрын
ዝበይ
@hirutabay7408
@hirutabay7408 Ай бұрын
የተሣዳቢ ተባባሪ ነሽ።
@user-oz5bw6iy9z
@user-oz5bw6iy9z Ай бұрын
የለየለት ባለጌ እኮ ነው ❤
@degemegndeginet1875
@degemegndeginet1875 Ай бұрын
ጌታ ቀን ጠብቆ ከሚባለ ተኩላ ይጠብቃችሁ ወንድምአማን ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፍራ በእናትህ ወንድም ኤርሚያስ ተራ ነገር ዉሰጥ አትግባ ትብያን አራግፈህ ስራህ ወደየበረዉ ወንጌል ግባ ቃል ገብተህ ነበረ ዳግም ላትገኝ እንዴት እንደማዝን አትጠይቀኝ አተካራዉ እንዴት እንደሚያስጠላ ንጽሃን ለማለት እራሳቹን ለማሳየት ትጋታቹ
@bezamesfin4592
@bezamesfin4592 28 күн бұрын
እና እሱን አየወነጀሉ ንፁ ሰው ሲገሉ ዝም ይበል???
@user-yb7tc6kw3o
@user-yb7tc6kw3o Ай бұрын
አቤት የሰማይ አምላክ ከዚህ በታች ይወረድ ይሆን? ክርስትና ተረሳ ለራሳችን የምንቆም እንሁን ኸረ አያምርብንም እንመለስ 🙏
@NatenaelFeten
@NatenaelFeten Ай бұрын
ድመት ምንም ፀጉራ ለስላሳ ቢሆንም ሲነኳት ጥፍራን እንደምታወጣ እንዲሁ ሆናችሁ የኢየሱስ መልክ በፍጹም የለባችሁም በሱሙ ነገዳችሁ
@romanadenew7202
@romanadenew7202 Ай бұрын
እግዚያብሄር ይቅር ይበልህ
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 Ай бұрын
ለአንደበትህ ጠባቂ አኑር
@benamen2267
@benamen2267 Ай бұрын
ሀንኤል ተውቆታል መሰለኝ እራሱን ችሎ ያገለግላል በጣም ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነው ከሀንኤል ተማሩ እስቲ!
@genettekle4477
@genettekle4477 Ай бұрын
በየሱስ ስም የእግዚአብሄርን ስም እየጠራህ ለካ የሠይጣን አገልጋይ ነበርክ ወየው ጌታ ድረስልን
@dibooraa129
@dibooraa129 Ай бұрын
ቆይ ወገኖቼ ወዴት እሔድንነው ለምሳሌ ሐወርየት እንድ አይነት ስረ ስሳሩ ነበሩን አረ እግዚአብሔርን እንፍረ ኢየሱስ የሳዬን ፍቅር እሔነው እሱን እየጣረቹት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbrahamMasert
@AbrahamMasert Ай бұрын
ክዱሳን. ለህክምና. ያሰባዘቡልህ. ገንዝብ. አጠግበህ. በየሱስ. Sim.
@elisa3493
@elisa3493 Ай бұрын
የሃሰተኛ ነብያቶች ብቀላም ተጨምሮበታል፡አማን እውነት ያወጣዋል።
@bekelechmegene8223
@bekelechmegene8223 Ай бұрын
ምን አይነት መንፈስ አንደሆነልን አላውቅም እግዚአብሔር የተሰበረ ልብ ይስጠን።
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 Ай бұрын
በቀል የእግዚአብሔር ነው ።
@jesusislord1454
@jesusislord1454 Ай бұрын
ወይ ጉድ ማቀሳሰር አሉ ዳግማዊን ቁጭ እሱን እጁን ጫነብህ እንዴ ከዳጊ ግን ቤቲ ሻዉል ገላግሎሰሻል እግዚአብሔር መፋታትን እጠላለሁ ሰላለ በጣም አዝኜ ነበር ግን እንኳን ቀረብሸ
@zezugeber2025
@zezugeber2025 Ай бұрын
እባካቹሁ ወንጌል ስበክ
@firehiwotberassa5463
@firehiwotberassa5463 Ай бұрын
ኤርሚያስ ፀጋህ ያበቃው እነዳጊን አስገብተህ እነአቡናን በክፋት የተናገርክ ቀን ነው አሁንም እነዚህን ትንንሽ ልጆች ተዋቸው
@Skyrush_BreakingNew
@Skyrush_BreakingNew Ай бұрын
ሁላቹም ራስ ወዳዶች ናቹሁ ከኔነት 👉🏾ውጡ ንስሃ ግቡ ወንጌል ሳይሆን ወንጀል እና መወነጃጀል ከናንተ አንጠብቅም ከልጅነት ውጡ በዚህ አካሄዳአለቹሁ ማንንም አታንፁም እግዚአብሔርም አይከብርም
@pasterDanielAlemayehu
@pasterDanielAlemayehu Ай бұрын
የጠላት ፈቃድ አይከናወንም እንዳሰበ ይቀራል እንጂ ይህም ታልፎ ወንጌል እንሰራለን
@therighteouslife790
@therighteouslife790 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ማረን።
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh Ай бұрын
አቤል እራሱ መጠያቅ አለበት
@adgamachu295
@adgamachu295 Ай бұрын
እግዚህ አብሄር ልቦና ይስጣችሁ
@zeyadakulu1902
@zeyadakulu1902 Ай бұрын
በሞት አፋፍ ላይ ብትሆኑ የምትከራከሩለት ከንቱ እንደሆነ ታስቡ ነበር፣ አንድ ነገር ብቻ ትሹ ነበር፣ ፍቅር ምህረት ጠይቃችሁ ለየግል ህይወታችሁ ብቻ ከጌታ ጋር ትስተካከሉ ነበር፣ ሌላውን ለመክሰስ ቀርቶ ለማፍቀር ይቅር ለማለት ጊዜ ያጥራችሁ ነበር።
@sabalakew3940
@sabalakew3940 Ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው ?? ለምን አገለገለ ብሎ ለመግደል ማቀድ??? እረ ጌታ ሆይ ,ወንድሜ ዮናታን ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ለልጆችህ ቆይላቸው
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Ай бұрын
አጣርተሽ ስሚ
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o Ай бұрын
​@@Ethiopia-cs2ub ሰማን እኮ
@tutut7120
@tutut7120 Ай бұрын
ሀሰት ዉሸት
@BehailuSime
@BehailuSime Ай бұрын
TbairkeJesase love you Amen
@abrahameyamo781
@abrahameyamo781 Ай бұрын
በቀል በቀለኛውን ያጠፋል : የሚል ትምህርት የተማርን ይመስለኛል ታድያ ሰዎች ወደት እየሄድን ነው?? እግዚአብሔር ይቅር ይበልን::
@etsegenetamare7165
@etsegenetamare7165 Ай бұрын
ይሄንን ክፉ ነው እንግዲህ ስንሰማው የነበረው እግዚአብሄር ይገስፅህ ይብላኝ ለሚስትህ
@danawityohannes6956
@danawityohannes6956 Ай бұрын
እሰይ ጌታ ሱሙ ይባረክ
@GoamuluMuluGoa
@GoamuluMuluGoa Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጣቸው ከአማኝ ሰው እንደዝህ አይነት አይነት ሴራ አይጠበቅበትም
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 Ай бұрын
ኤርሚ እግዚአብሔር ቢሆን ምን የደርግ ነበር ? በእወነት አፈርኩብህ ።
@amsaletilahun9613
@amsaletilahun9613 Ай бұрын
እሱማ ቢሆን ጅራፍ አንስቶ ይጋረፍ ነበረ እና ለምን የዮናታንን የስውር ሞት አጋለጠ ነው ለምን እራሱን ተከላከለ ነውን ለምን የእነሱ አመጽ አይታያችሁም ? ለእውነት ኑሩ እንጂ ? እግዚአብሔር በውሸትና በአድማ ደስ አይለውም ቆይ ዮናታን ምንስ ቢያጠፋ የሚጠይቀው ፈጣሪ እንጂ ሰውን መምከር እንጂ መግደልስ ማስፈራራትስ ማጋለጥስ ለምን ?
@user-us3ul1ec9z
@user-us3ul1ec9z Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀዋል ዮንን የምጠብቀው አይተኛም አያንቀላፋም 🙏🙏የኔ ጌታ አንተ ጠብቀው 😢😢❤❤❤♥️♥️
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Ай бұрын
ዩንዬ አይሞትም ገና ያገለግላል እሡ የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Ай бұрын
ወገኖች ከዚህ ክስተት ሀዘን ብቻ ማስተናገድ ሳይሆን ትልቅ ትምህርት የምናገኝበትም አጋጣሚ መሆነን እናስተው ! የወንድሞቻችን ውድቀት የሁላችንም ውድቀት መሆኑን በራሴ በኩል ት/ት አግኝቼበታለሁ ፡፡ ሲቀጥል ደግሞ ለካ የእግ/ርን ቃል መናገር ማለት መለወጥ ወይም በመንፈስ ማደግ ማለት እንዳልሆነ ከወንድሞቻችን ሰጣ ገባ መረዳት እንችላለን ፡፡ ለካስ በመንፈስ ህጻናት ሆኖ ብዙ በእውቀት መናገር ይቻላል ፡፡ ስለዚህ እግ/ር ደስ የሚሰኘው በእንቅስቃሴያችን ሳይሆን የውስጥ ሁለንተናዊ በቃሉ መለወጥን ከእኛ ይሻልና ዛሬ ሁላችንም ከየት እንዳለን ራሳችንን እንድንፈትሽ አደራ ማለት እፈልጋለሁ ፡፡ ጌታ ይርዳን !
@shalomamen
@shalomamen 4 күн бұрын
ስለ ኤርሚ አዝናለሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
@BehailuSime
@BehailuSime Ай бұрын
YesErimeTibarke❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@marthaaschenaki2509
@marthaaschenaki2509 29 күн бұрын
“አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥5
@yeromneshgirma9491
@yeromneshgirma9491 Ай бұрын
ኧረ ባካችሁ የክርስቶስን ስም በአደባባይ አታሠድቡ ያላመኑ ምን ይማራሉ ምን ጥቅም ቢኖረው ነው እንዲህ አደባባይ ላይ መወነጃጀል ክፉን በክፉ አትመልሱ ኤርሚ የድሮ ንጹሁን ወንጌል ስበክ እሱ ይሻላል
@Fano203
@Fano203 26 күн бұрын
መቼ ነው ሰብኮ የሚያቀው🤔 ኦርቶዶክስ ላይ ሲያቀረሽ አደል እንዴ የሚውለው
@teshalebiku1267
@teshalebiku1267 Ай бұрын
ወንጌል አማኞች ህብረት ካውንስል ጣልቃ በመግባት አማኝ አለመሆናቸውንና ጌታን ካልተቀበሉ ወንጌል አማኞችን እንደማይወክሉ በህግ መጠየቅ አለባቸው። ሙጉት ስድብ ሰለቸን !!!!
@user-ki4lk2gx2b
@user-ki4lk2gx2b Ай бұрын
ለመግደልም ፍሮግራም ይዞ ነው ያዙ ልቀቁ የምለው ደፋር አርፎ
@YoniyeMengistu
@YoniyeMengistu Ай бұрын
yewushet nigigrh fetih lay yasawqibhal.
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 Ай бұрын
ስለገድል ስታወራ የወሬ ገደል ውስጥ ተገኘክ ቀለሜ ከኪሎክ በታች ወረድክ
@Fano203
@Fano203 26 күн бұрын
😂😂😂
@user-ww6vj3gz9m
@user-ww6vj3gz9m Ай бұрын
ለስምህ የተጨነቅከውን ያህል ባይሆን እንኳን በጥቂቱ ለወንጌል ብትጨነቁ???
@firehiwotberassa5463
@firehiwotberassa5463 Ай бұрын
ወይ ኤርሚ ከእነዳጊ ውለህ ሰው ሰው ብቻ ጌታን ማሳየት በቃ ቀረ
@senaitalemu507
@senaitalemu507 Ай бұрын
ሁላችሁም አንድ ናችሁ አትረቡም አሳፋሪዎች ተናግራችሁ የምታናግሩ አሁን በዚህ ስራችሁ እግዚአብሔር ይከብራል ደሞ እንደደና ነገር ሼር አርጉ መባሉ ኧዲያ
@user-wq7lr7zr5h
@user-wq7lr7zr5h Ай бұрын
እረአንተሰውዬእንደእድሜህሁን ምነውፃድቅ ነኝ አልክ
@sewitstefanos7504
@sewitstefanos7504 Ай бұрын
Have mercy Lord 😢😢😢
@sisayamare7113
@sisayamare7113 Ай бұрын
እኔ እኮ ይህን ንክ የሚከተሉት ነዉ የሚገርመኝ ደግሞ ክርቶስ ይላል😅
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p Ай бұрын
ene yemigermegn lezih ameth tebabari honachu yalachu...astewelu
@user-nm1zp5yf8f
@user-nm1zp5yf8f Ай бұрын
እባካችሁ እባካችሁ🙏 የእግዚአብሔርን ስም አናሰድብ ምን እየሆናችሁ ነው በዚ እግዚአብሔር የሚደሰት ይመስላችዋል እስቲ ወደቀደመው አገልግሎታችሁ ተመለሱ ለሁላችንም ልብ ይስጠን መጨረሻችንን አሳምርልን 😭😭😭
@Samrawit.K
@Samrawit.K Ай бұрын
Yewengel Telatoch!!
@user-rz1wd5tj7i
@user-rz1wd5tj7i Ай бұрын
Ebakih kirstinan atasedibu
@dawitdalga5581
@dawitdalga5581 Ай бұрын
የትኛውን የክርስቶስ ወንጌል ይሆን የሚታገለግሉት?
@user-gs1vm2ng4u
@user-gs1vm2ng4u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሌላ ምን ይባላል
@BehailuSime
@BehailuSime Ай бұрын
TbairkeJesase love you
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt Ай бұрын
Err mn yahel betetsyfew nw yehn sem bakeh???
@user-xg3uy8en9n
@user-xg3uy8en9n Ай бұрын
ያው ዮናታን የመንግሥት አሽቃባጭ ነው ልጁን እርቃን ፎቶ መልቀቅም ወንጀል ነው ሲቀጥል በሽማግሌዎች እርቅ ሸውዳቹ አሳሰራቹት አንተ ግን
@saraadmassie6096
@saraadmassie6096 Ай бұрын
What ever it is back fried God have mercy on all of Us pls
@sbro-ul7bi
@sbro-ul7bi Ай бұрын
አዉነት ነዉ..ክፋትህ ለትዉልድ ይቀመጣል!
@BurtkanBebo
@BurtkanBebo Ай бұрын
Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuunuuu😭😭😭😭😭😭😭 ermii bazi alxabaquhum😭😭😭😭😭😭
@HIWETSWEET
@HIWETSWEET Ай бұрын
ቀለሜ አይተፍሱ ያንተም ቀን ይደርሳል ጠብቅ
@hirutabay7408
@hirutabay7408 Ай бұрын
ቢኒያም ደቆሮ ነው
@RibkaNiguse-zs3no
@RibkaNiguse-zs3no 29 күн бұрын
ኤርሚ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤
@danicoca7033
@danicoca7033 Ай бұрын
WENDI NEW 1 Ermijaa yiramed Be Etif yikeflal
@ZekariyasAdole
@ZekariyasAdole Ай бұрын
ጌታ ይባርክ ሁሌ እውነት ተናጋራ
@user-ze7rr8zj5b
@user-ze7rr8zj5b Ай бұрын
Kelemhe yelkeke
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 Ай бұрын
ጌታ መልካም ነው !!!
@user-ge1bp3sw2w
@user-ge1bp3sw2w Ай бұрын
Ante sew tabalalek
@saday1261
@saday1261 Ай бұрын
አጣይ መንፈስ አለብህ ምነው ዬናታን እንዱወድህ እኮ ክርስቶስን መውደድ ነው ያለብህ ማጣላት ማባላት እይጠበቅብህም እባክህ ላይ ያለውን የአጋዳይ መንፈስ እንዲውጣልህ መጎለትህን ትተህ ቸርች ፀበል ሂድ
@livebytrue7322
@livebytrue7322 Ай бұрын
ኤርሚያስ በእውነት ወንጌል እየሰበክ ነው ? አረ ጌታን ኢሄን ያህል አትዳፈሩት ለነገሩ ስጋውያን መሆናችሁ እየተጋለጠ ነው ።
@amentube1828
@amentube1828 Ай бұрын
ገድል ወይስ ገደል ጻሐፊ ወደ ቤት እንደተመለስው ለምን አትፋታንም
@suramensur
@suramensur Ай бұрын
Kelemework
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c Ай бұрын
Ere gud new bwegwta Eyesus enamenalen eyerebale endet midea lay sew selemegdel yewwal ere newr new ers bers endih mehon fetsri ayewedem
@hiwottadesse4942
@hiwottadesse4942 Ай бұрын
Wooo Omg 😢😢😢
@user-pm4no4qs2r
@user-pm4no4qs2r 29 күн бұрын
Incident or Accident? Is Ambiguous. Antways, please try to solve the problem. God is able brother.
@bethelhemaysheshimmekonnen6608
@bethelhemaysheshimmekonnen6608 Ай бұрын
Mitastelu nachu hulachum yewere sus yalebachu, hulachum asmesayina gibiz nachu .
@user-ww6vj3gz9m
@user-ww6vj3gz9m Ай бұрын
የሚዲያ አገልግሎት ብለ ባታወራ ጥሩ ነው ሚዲያውን ለግላቹ የምትሟገቱበትና ለምትበሻሸቁበት እና ገንዘብ ለምሰበሰስቡበት አገልግሎት አትበል ማንን ነው የምታገለግሉት
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 Ай бұрын
Enkane dess alke yonene endemewedew tenageral selune yelakew ledagi meteyek kalebet selune ledagi yelkew
@EliakimDaniel-hx1zj
@EliakimDaniel-hx1zj Ай бұрын
ኤርሚ እንወድሃለን ❤❤❤
@sbro-ul7bi
@sbro-ul7bi Ай бұрын
ይህንን ቪዲዮ ሙሉውን ሰምተነዋል..ከዘህ በፊት
@BehailuSime
@BehailuSime Ай бұрын
ErimeAbabayes
@mathewosshifa5569
@mathewosshifa5569 27 күн бұрын
ችግሩ የተሰበሰበው ን ገንዝብ ወዴት እንደደረሰ አድርስ ነው የተባልከው ..!ለ
@beletesema
@beletesema Ай бұрын
እስከማውቀው አማን አንተ እንደምትለው አይነት ድርጊት የሚፈፅምም የሚያስብ ልጅም አይደለም
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p Ай бұрын
ermias abebe bezih serah benezih lejoch lay cheger biders teteyaki endehonk tawkaleh? ke hager wech menorehen asebeh kehone bota yemaygedebew Geta fit new yehenen eyaderegeh yalew Geta yerdah...
@kidistmathewos2123
@kidistmathewos2123 Ай бұрын
እንደ ዚህ ጊዜ ራስህን በራስህ አጋልጠህ አታውቅም አበጀህ። ድመት መንኩሣ አመሏን አትረሣ። በገዛ እጅህ ለማን መንግስት እንደምታገለግል በግልፅ አስታወክ የበግ ለምድህን ራስህ በራስህ አወለክ ተኩላነትህ ብቻ ሣይሆን phyton እንደሆንክ ገለጥክ አይደል?! አንተን ለዚህ ያበቁ ፓስተር ተብዬዎች ሁሉ ይፈሩ። የአይተንፍሱ ልጅ የዙፋኑ መሠረት ፀድቅ እና እውነት የሆነው እግዚአብሔር ለዚህ ሥራህ ይፍረድብህ አይማርህ።
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k Ай бұрын
ኤርሚያስ እሰቲ ከጓደኞችህ ከፓስተር ትዝታው ሳሙኤል ተማር የመጨረሻ ዘመንህን በነገር ማጋጨት ጊዜህን አታቃጥል👇👇👇👇👇 ስለእነዚህ ወጣቶች ጥፋት ተጠያቂው አንተ ነህ 🎉 እሰይ ቀጥሉ እያልህ ስታበረታታቸው ነበርህ አሁን ደግሞ ከሳሽ ሁነህ ቀረብህ👇
@belaynehabebe7965
@belaynehabebe7965 28 күн бұрын
ወንጌል ይለወጣል ማለት እንደዚህ አይመስለኝም። እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ።
@HadasHaftu
@HadasHaftu 29 күн бұрын
widdd wendim aman egzabher ytbkhi enate mikegnochi egzabher yfaredbachu😢😢😢
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 Ай бұрын
Yonen endemewedew tenagral Amane
@mekdesretawoldeyes3388
@mekdesretawoldeyes3388 Ай бұрын
እንጌሊዘኛ ይስተካከል
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o Ай бұрын
አማን ሻሎም እና ትዕቢት መራርነት የ1 ሳንቲም 2 ገፅታዎች ናቸው
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p Ай бұрын
Yonatan lay cheger mefter asebeh yehon? ahun genzeb sebsebehal atadergewem aybalem
@mesfinkassa4172
@mesfinkassa4172 Ай бұрын
ኤርምያስ አበበ ጌታ ይቅር ይበልህ
@milahagos2807
@milahagos2807 Ай бұрын
ቀለሜ አትለውም ፈራው? kkkkk
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 Ай бұрын
ኤርሚ ሰለ ዬናታን አታውራ ሰለራስ ብቻ አውራ እንድንሰማህ ?
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 Ай бұрын
ዮናታንን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም።
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Ай бұрын
Yihen Hulu yametaw abuna yetebale ye Biniam shitaye deqe Mezmur, balege Abel abuna nuw.
@dawitbefekadu6425
@dawitbefekadu6425 28 күн бұрын
Ermiyas abebe widketih fetene
@Fano203
@Fano203 26 күн бұрын
ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ቀለመወርቅ ክሰሰኝ እስቲ ድንጋይ ራስ
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 55 МЛН
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 49 М.
Jul 23/2024 ፕ/ት ኢሰያስ ሚልዮና ን ቢኒ ለበዋ ምሕጽንታ
19:57
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 5 М.
Le geste réconfortant d'un motard lui vaut un cadeau inestimable #shorts
0:22
Les meilleures astuces de Fabiosa
Рет қаралды 4,6 МЛН
Brake so hard#Short #Officer Rabbit #angel
0:28
兔子警官
Рет қаралды 7 МЛН
Oyuncak Direksiyon İle Motosiklet Yönetmek #shorts
0:27
Osman Kabadayı
Рет қаралды 6 МЛН