አማኝ አንዴ ከዳነ በኋላ ደኅንነቱን ሊያጣ ይችላል? መሠረታዊ የክርስትና እውነቶች | Yared Tilahun | Mamusha | Dawit Fasil | Tigist

  Рет қаралды 30,937

GRACE MEDIA

GRACE MEDIA

Жыл бұрын

"...ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።" ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8-9
አማኝ አንዴ ከዳነ በኋላ ደኅንነቱን ሊያጣ ይችላል? መሠረታዊ የክርስትና እውነቶች
#yaredtilahun #dawitlfasil #equipmedia #nikodimosshow #ADIRTUBE #kalkidan #lily #dawitgetachew #god #gospelsong #mezmur #ethiopian #abelbirhanu #abel #yitbarektamiru #mezmur
#yitbarektamiru #ethiopian #protestant #abelbirhanu #protestantmezmuryitbarektamiru #kalkidan #kalkidantibebu #protestantmezmurድንየአምልኮመዝሙሮች #abel #mezmur #dawitgetachew #ethiopian #ethiopia #mezmur #helina #dawit #kingdomsound #lidiaanteneh #Lidia Anteneh #tekestegetnet #Ethiopian #protestant #worship #2015 #2022 #2023 #lidiyaanteneh #ethiopian #protestant #amharic #worship
#GospelSong #EthiopianProtestantMezmure #MezmureNonstop #GospelSong #EthiopianProtestantMezmure #MezmureNonstop #yitbarektamiru #yitbarek tamiru #singeryitbarektamiru
#protestantmezmuryitbarektamiru #yitbarektamirumezmur
#youtubeyitbarektamiru #yitbarektamirunewmezmur
#yitbarektamirutiktok #yitbarektamirujpstv
#yitbarektamiruworship
#yitbarektamiruliveworship
#yitbarektamiru2022
#yitbarektamiru
#shorts
#shorts configuration
#yitbarektamiru
#eyuchufa
#marsiltv
#hopeentertainment
#minewshewa
#yitbarektamiru
#shorts
#shorts configuration
#yitbarektamiru
#eyuchufa
#marsiltv
#hopeentertainment
#minewshewa
#Endale w/gorigis
#donkeytube #ድንቅ_ልጆች #dinqlejoch #mezmur #worldcup #shorts #Yitbarek Tamiru #hota #lyrics #marsiltv #tv #worldwide, #jps tv worldwide, #berekettv #tesfaye official,prophet henok girma /jps tv worldwide,awtaru kebede ministry,kalkidan nigussie official,meskerem getu,yosef kassa/ jossy kassa /official,official samuel negussie,presence tv channel world wide,kingdom sound,kalkidantilahun lily,prophet eyu chufa,ephrem alemu official,eyu cufa,yetbarek alemu live worship,yetbarek alemu,prophet eyu chufa,eyu chufa,eyu,prophet eyu,christ army tv yitbarek tamiru mezmur,protestant mezmur,yitbarek tamiru endi new leka, kalkidan nigussie official,yitbarek tamiru lekas ken yemetal,yitbarek tamiru leamlake,yitbarek tamiru new song,yitbarek tamiru presence tv,ethiopian prophets,#adiss qen motivation,amharic gosple song,amharic protestant song,yitbarek tamiru christ army,እንዲህ ነው ለካ //ይትባረክ ታምሩ // yitbarek tamiru new live worship, mezmur tube,ጵነኤል lyrics.
#mekilitgrima
Mezmur,Ethiopia,Mezmur 2021,Amazing Worship songs new 2021,Protestant mezmur,ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች, Ethiopia,Presence Tube #mezmur protestant,#protestant mezmurethiopian protestant mezmur,#newamharicmezmur,amazing new protestant mezmur የፀሎትመዝሙሮች morning worship songs,,ethiopian mezmur protestant,addis mezmurmezmur tube mezmur clip mezmur video,2021 new mezmur,Fenan Befkadu,Tsiyon Yoseph,Aster Kebede,Mesfin Gutu,Ephrem Alemu,Yonatan Tesfaye,Lib lelib,ልብ ለልብ,CJ tv,Israel Dansa,dawit Getachew,Tedros Tadesse,Eyu Chufa,Jappy,Kefa Mideksa,ante malet lene,yitawekelegn,an godookee jala,suraphel demissie,Yohannes Girma,zetseat,ዮሀንስ ግርማ,ዘጸአት,ዮናታን ተስፋዬ,መልካም ወጣት,protestant tiktok compilation,protestant ticktok,mezmur tiktok,yonatan Tesfaye,Tesfaye Gabisso,Tamirat Haile,Dereje Kebede,Daniel Amdemichael,Lilly Tilahun,Awtaru kebede,Shewaye Damte,Betty Tezera,Betelhem Wolde,Azeb Hailu,Yosef Bekele,#YosefAyalew,#Protestantmezmurድንየአምልኮመዝሙሮች #AmazingWorshipsongs #new2020Ethiopia,#PresenceTube, #mezmur protestant,#protestant mezmurethiopian protestant mezmur,ethiopian mezmur protestant,amharic worship songs,protestant mezmur amharic new 2020,Mezmur Protestant የመንፈስ እረፍት የሚሰጡ መዝሙሮች protestant song,Ethiopian new protestant song ethiopian addis mezmur,mezmur clip, mezmur video,2021 new mezmur,new amharic mezmur,#amazing new protestant mezmur #የፀሎትመዝሙሮች #morningworshipsongs, Amazing new non stop protestant gospel song collection,new Ethiopian protestant mezmur 2021, Amazing new non stop mezmur collection Ethiopian protestant mezmur 2013,Amharic Christian mezmur Ethiopian Gospel songs AMHARIC gospel song Amharic protestant mezmur New Amharic protestant songs Ethiopian protestant Amharic mezmur, Ethiopian new protestant mezmur, Ethiopian protestant mezmur,Amharic Christian mezmur,Ethiopian Gospel songs,AMHARIC gospel song, gospel song,Amharic protestant mezmur,New Amharic protestant songs,Ethiopian protestant Amharic mezmur new Ethiopian protestant
@DawitGetachewAbreham @MARSILTVWORLDWIDE @BereketTesfayeOffical
#trending #youtub #youtuber #youtubevideo #mezmur #ethiopian #youtubeislife #subscriber #youtubeguru #youtubecontent #newvideo #subscribers #youtubevideos

Пікірлер: 39
@derejeasefa6240
@derejeasefa6240 Ай бұрын
እንደዚሕ አይንት አከራካሪ የሆኑ አስተምሮቶች ለሚዲያ ባይቀርቡ መልካም ነበር።ምክንያቱም በእምነታቸው ደካማ ለሆኑ ሰዎች የተሳሳተ መረዳት ይሰጣል ብዬ እፈራለሁ ።
@aberakumbi7954
@aberakumbi7954 29 күн бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ነው ፍራት በራሱ ሃጢያት ነው ይላል መጽሐፍ ቅድስ:መፍራት የለብህም ወንድሜ።
@kioskladen
@kioskladen Ай бұрын
yared``S explanation is perfect and very balanced which is good teaching .well done
@kumarefera9552
@kumarefera9552 4 күн бұрын
ዕብራውያን 3 (Hebrews) 12፤ ወንድሞች ሆይ፥ ምናልባት ሕያው እግዚአብሔርን የሚያስክዳችሁ ክፉና የማያምን ልብ ከእናንተ በአንዳችሁ እንዳይኖር ተጠንቀቁ፤ 13፤ ነገር ግን ከእናንተ ማንም በኃጢአት መታለል እልከኛ እንዳይሆን፥ ዛሬ ተብሎ ሲጠራ ሳለ፥ በእያንዳንዱ ቀን እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ፤ 14፤ የመጀመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ፥ የክርስቶስ ተካፋዮች ሆነናልና፤
@merontaye8723
@merontaye8723 Ай бұрын
መጋቢ ዳዊት ፋሲል የእውቀትና የቃሉ ፍች ከዚህ በበለጠ ይገለጥልህ መዳን በሀፂያት መስራት አይወሰድም ሀፂያት እዳልሰራ የክርስቶስ ፍቅር በልቤፈሳል ፀጋውም ተሰቶናል ተሳስቼ ብወድቅ በቀራኒዮን የፈሰሰው ደም በንሰሀ ያነፃኛል ክርስቶስን ከልቡ አምኖ ወዶ የሚከተል ሀፂያት የሚሰራበት አቅም አይኖረውም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kumarefera9552
@kumarefera9552 4 күн бұрын
ዕብራውያን 6 (Hebrews) 4፤ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን 5፤ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን 6፤ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።😊❤
@rahelmulugeta6036
@rahelmulugeta6036 Ай бұрын
በፀጋና በየሱስ ድናል አዎ ጥያቄ የለውም ግን ድነናል ብለን በሃጢያት እንድንኖር አይገባንም የእ/ር ህግ ነፍስን ይመልሳል ጠቢባንም ያረጋል ዝም ብለንሰዎች የሚጭኑብንን አንቀበል እንመርምር
@amanueldemissiedawit
@amanueldemissiedawit Ай бұрын
ዕብራውያን 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ ²⁷ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ።
@ajabimosisa5309
@ajabimosisa5309 Ай бұрын
Teleku hatiyat begetachin beyesus banduleju alemamen new , esun mekawem new
@user-hq5hm3qn4m
@user-hq5hm3qn4m Ай бұрын
አሃ ለካ በእግዚአብሔር ቤት ለዚህ ነው ዝሙት ርኩሰት አመፅ የበዛው ወንድም ወንድሙ ላይ የሚነሳው የክርስቶሰ ፈለግ መከተል ይህ አይደለም የክርስቶስ መንገድ ሕይወት ነው የሚለውጥ ነው
@mitikubekele8232
@mitikubekele8232 Күн бұрын
ይህ አስተምሮ ግልፅ አይደለም ሀጥያትን የሚያበረታታ ነው ። ብዙሀኑ በስጋቸው ላይ እየደረሰ ያለው ስቃይ ሀጥያት ስለ ሰሩ ነው ማለት ነዉ
@user-hq5hm3qn4m
@user-hq5hm3qn4m Ай бұрын
መዳናችንን ዕለት ዕለት እንፈፅም
@abimmelech-kf9kp
@abimmelech-kf9kp 11 күн бұрын
❤ወንድም ዳዊት❤ እንኳን አወቅኩ ጥርጣሬ የሌለው ክርስትና እንድኖር ስላረከኝ ✝️ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ✝️ ልክደው በማልችል መንካት ነክተኸኛል ብለን እየዘመርን እረ Shame on you
@user-gx6bh5ky8w
@user-gx6bh5ky8w Ай бұрын
ይፈልጋል ግን አይችልም። ዋውውውውው
@kumarefera9552
@kumarefera9552 4 күн бұрын
ዕብራውያን 10 (Hebrews) 26፤ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ 27፤ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ። 28፤ የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራኄ ይሞታል፤ 29፤ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?
@earthdoesnotrotate-blackma1687
@earthdoesnotrotate-blackma1687 Ай бұрын
Be Eyesus Mamen Yadenal Amen!emenet gen meneden new ?emenet betsedek sera memolat alebet?leba zemuach ke genezeb wodaj keresetos ga anedenet yelachewum golewal neseha gebetew esekaletatebu.Yekeresetena Meneged menor New Be Techebach Be Heyewot Bemegebar Lek Enede Kerestos enede hawariatum heyewotena meneged
@sebboxing
@sebboxing Ай бұрын
Great discussion but if you can please turn it off the bag round music please thank you 🙏🏽
@kumarefera9552
@kumarefera9552 4 күн бұрын
Andi gize be kristos amno kedane boala gn Kristos'n bikides???
@LukasGagga
@LukasGagga Ай бұрын
ገላ 5:19 በዚህኛው ዘመን ተሽሯል ማለት ነው? የስጋ ስራ የተገለጠ ነው። እነዚህን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም፤ ይላል። ታዲያ ለማነው የምታመቻምቹት? አትዘባርቁ።
@BeleteSE
@BeleteSE 26 күн бұрын
እንክዋን እንተ ዳወ
@jerusalemthurston5223
@jerusalemthurston5223 Күн бұрын
Once save always saves it doesn't work. We have to live like Christ. The Lord is Holy and we have to live holy life by the grace of God. The Lord will start judgment with believers?
@MogeseAkendaMogeseAkenda
@MogeseAkendaMogeseAkenda 20 сағат бұрын
የመሠለን መናገር ሳይሆን ወደ ቃሉ መመለስ ጥሩ ነው የነፍሰ ማደሪያው የሠው ሥጋ ነው ስለዚህ ሠው በስጋው መርከስ የለበትም ቡዙ ህዝብ ስለሚሠማቹ የብዙ ሠው ማሠናከያና መጥፊያ እንዳትሆኑ አደራ
@emebaemuti951
@emebaemuti951 Ай бұрын
አዳምና ሔዋን እኮ በለመለመው ኤደን ገነት ሲኖሩ ነበር ፡ ግን ግን ባለመታዘዝ ወጡ ፣ ሞቱም እ-ና-ም ጌታን ያልታዘዘ ይጠፋል !
@tarekgnabera1098
@tarekgnabera1098 Ай бұрын
So how can we deny Him once He saves us? If the nature of life we received could protects us from sin, does it allow us to deny him in the other page of life? Dear brother don't come up to the public with unprincipled and controverstial analysis.
@Medhanie-lh5gr
@Medhanie-lh5gr Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው የዋሁን ህዝብ በሀጥያት ደህንነትህ አይወሰድብህም እያላችሁ በአፉ መንፈሳዊ በህይወቱ በኑሮው ስጋዊ እንዲሆን ያደረጋችሁት ከባድ ፍርድ ይጠብቃችኋል።
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 Ай бұрын
የዋሁ ህዝብ በማለት ህዝቡን መሳደብ ነው አንብቦ መረዳት አየችሉምን ? ቄስና ፓስተር ያስተማረውን በመፀሐፍ ቅዱስ መመዘን የምእመኑ ሃላፊነት ነው ሰነፍ ምእመን የራሱ ችግር ነው ማዳመጥም መልካም ነው አንዳቸውም ሐጢአት ስሩ ግድ የለም አላሉም
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 25 күн бұрын
ያመነ የዳነ በድፍረት በጨለማ አይሄድም ይሄ የሚሆነው ከተሰጠው ጸጋ እና ከተካፈለው ህይወት ነው:: በእውነት የዳነ ሰው ኃጢአት ለማድረግ በድፍረትና በደስታ በጨለማ ለምጓዝ አይደፍርም በሃጢአት ውስጥ ጸንቶ አይኖርም:: ልቡ ኃጢትን ለማድረግ የማይፈራ በድፍረት እና በኃጢት ለመመላለስ የሚጸና እርሱ ድህንነትን ያገኘ አይመስለኝም::
@temesgentesfaye7706
@temesgentesfaye7706 5 күн бұрын
😅
@ZeluZola-g5k
@ZeluZola-g5k 13 сағат бұрын
አጉል ተመፃደክ ማፈሪያ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Ай бұрын
ልጆች ሆይ ማንም አያስትታችው አመፀኛ ቢሆን ፣ዝሙተኛ፣ ተሳዳቢ የእግዚአብሄርን መንግስት አይዉርስም ተብሎ ተፅፎአል ካልተመለስን 100 %መጥፋታችን አይቀሬ ነው።
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 Ай бұрын
መች ክርስትያን ሆናቹ ምድረ መናቅ
@user-ih4wf3ew8p
@user-ih4wf3ew8p 28 күн бұрын
Mati 25:31-46 Ena Yohanis Rayi 22:10-12 Asradugn
@AleneNguse-gq8jd
@AleneNguse-gq8jd Ай бұрын
ኤርሜው ይቅረ ይበላቅ
@BeleteSE
@BeleteSE 26 күн бұрын
እንክዋን አንተ ዳዉትም የድፍረት ሀትያት ሠርትዋል
@mairagudesta5420
@mairagudesta5420 Ай бұрын
This is the preaching of a devil government, and this Protestant ideology really makes me feel sorry.😢😢😢😢😢😢😢😢
@MrGezai
@MrGezai Ай бұрын
Yared false teacher
@user-kd7iw5io6z
@user-kd7iw5io6z Ай бұрын
አነተ አልክ
@kumarefera9552
@kumarefera9552 4 күн бұрын
ዕብራውያን 10 (Hebrews) 26፤ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና፥ 27፤ የሚያስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ። 28፤ የሙሴን ሕግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሦስት ቢመሰክሩበት ያለ ርኅራኄ ይሞታል፤ 29፤ የእግዚአብሔርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኵስ ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ ያክፋፋ፥ እንዴት ይልቅ የሚብስ ቅጣት የሚገባው ይመስላችኋል?
ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ | Evangelist Yared Tilahun | EECMN 2024
1:25:56
Ethiopian Evangelical Church MN
Рет қаралды 13 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 104 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,1 МЛН
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
ደብል ላይፍ || Double life || ክፍል-1 || Dr.Abraham Teklemariam
53:35
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 18 М.
5ቱ ፍርዶች ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC)  By Dawit Fassil
1:00:05
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 81 М.
144ሺ እስራኤላውያን በዳዊት ፋሲል /The 144,000 Israelites  by Dawit fassil
23:04
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 39 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 467 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 40 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 5 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 5 МЛН