''የማርያምን ክብር'' ላላወቀው ይኼን ያድምጠው ። ህዝቡን ያስደመሙት ጥበበኞች። ታሪክ አስተራይ እና ህሊና ደሳለኝ.

  Рет қаралды 407,086

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Жыл бұрын

#Minyahil_benti #ምንያህል_በንቲ

Пікірлер: 750
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ደስ ይላሉ። እንዴት ፍጥረት ቁልቁል ወርዶ ሰለክብርሽ ይሟገታል!!! ለእህቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ይጠብቃችሁ በርቱልን እህቶቻችን
@marthaminassie3024
@marthaminassie3024 Жыл бұрын
እውነተኛው መልካም ወጣት እዚህ ነው ያለ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ፀጋችሁን ለኛም ያድለን! በመልካም ወጣት ስም የምትጃጃሉ ወገኖች እባካችሁ ወደዚህ ኑ።
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
የእመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልሽ
@nigussiegizaw2423
@nigussiegizaw2423 Жыл бұрын
ህሊና ደሳለኝ ከዚህ በፊት በነበራት የግጥም አቀራረብ እጅግ በጣም የምረካበት ልጅ ናት፡፡ አሁን በዚች ሚስጢራዊት ቤ/ክ መድረክ ድንግል ወላዲተ አምላክን በግጥም ስራዋ ያቀረበችበት መንገድ እጅግ በጣም ጥሩ ነዉ፡፡ እግዚአብሔር ይጠብቃት።። መልካም ዘመን ይሁንላት፡፡
@abrico2175
@abrico2175 Жыл бұрын
መልካም ወጣት የዮኒ ሌባው ልጆች ለሱ ኪስ ማደለቢያ አትሁኑ ይህችን የመሰለች ኃይማኖት ማጣትን የመሰለ ሞት የለም ገጣሚያን እህቶቼ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@user-yt8fk1gb1u
@user-yt8fk1gb1u Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀጋዉን ታብዛላችሁ
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
ኦርቶዶክሶች ዝም ብለችሁ መፅሐፍ ቅዱስን አታንሻፉ። ማሪያም በህይወት ብትኖር ኖሮ በጌታ ያመነች ንፅህት ቅድስት ከሴቶች ሁሉ የተለየች፤ ፀጋ የሞላባት፤ የተባረከች ሴት (ሰው) ስለነበረች ታማልድ ነበር። አሁን ግን አታማልድም ምክንያቱም ሞታለች ተቀብራለች፤ እየሱስ ክርስቶስ ዳግመኛ ለፍርድ ቀን እስከሚመለስ ድረስ አንቀላፍታለች፤ እንኳን ለሰው ልታማልድ ለራሷም አትሰማም አትለማም። ለአንተ፣ ለአንቺና ለእናንተ ኃጥያት የተገረፈው፤ የቆሰለው፤ ንፁህ ደሙን ያፈሰሰው በመስቀል ላይ የተጠረነቀው፤ ሞትን አሸንፎ ፤መቃብር ፈንቅሎ የተነሳው ያረገው፤ በአባቱ ቀኝ የተቀመጠው፤ ዳግመኛ ለፍርድ የሚመለሰው አንድና ብቸኛ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል። ቢየቅራችሁም ይሄንን ዕውነት በውሃም ቢሆን አወራርዳችሁ ዋጡት፤ ያሽራችኋል። ግን ትድናላችሁ።
@ArgashdastaArgashdasta
@ArgashdastaArgashdasta 3 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልዳለተች እሺ። ❤❤❤
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Жыл бұрын
በምድር እንደመሰከርሽላት በምድር በሰማይ ምስክር ትሁንሽ ማሬ ስለእውነተኛዋና ብቸኛዋ ተዋህም እፁብ ድንቅ መሆኗን የመሰከርሽ የተዋህዶ አምላክ የምድር የሰማይ ህይወትሽን ይባርክ ፀጋው ይብዛላችሁ።
@tgalmey8713
@tgalmey8713 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 Жыл бұрын
አሜን ፀጋውን ያብዛልሽ
@sanyetsanyet6769
@sanyetsanyet6769 Жыл бұрын
ኣሜን ❤💜👏
@belayhunkidane3428
@belayhunkidane3428 Жыл бұрын
ድንግል ትጠብቅሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@tamrin_negadiew
@tamrin_negadiew Жыл бұрын
ስጦታችሁን እንድትሰጡ የሰጣችሁ አምላክ ይመስገን! አብዝቶ ይባርካችሁም! አሜን 🙏
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ጌታሆይ ተመስገንንንንንንንንንን
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Жыл бұрын
እፉ ድንቅ የሆነ ጉባዬ ሁለቱም እህቶቼ ተባረኩልኝ አዎ ወደጥንቱ መመለሰ ነው የሚያዋጣን ተዋህዶዬ ክበሪልኝ ኢትዮጵያዬ ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ ኢት አርት ሚዲያ እድግ በሉልኝ ድንቅ ጉባዬ ሲያምር ልዩ ነው በርቱ ጠንክሩልን ቤተክርሰቲያን የማያሳፍሩ ልጆች አሏት
@adissfeker1126
@adissfeker1126 Жыл бұрын
Qalehihiwet yasemalini
@adissfeker1126
@adissfeker1126 Жыл бұрын
Qalehihiwet yasemalini
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d Жыл бұрын
በእንባ ተራጨዉ ተመስገን አምላኬ ደስስስስስስ ይላል ያብዛቹ የኛ እንቁዎች
@meseretfentaw9613
@meseretfentaw9613 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ዘመናችሁ ይባረክ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏 የድንግል ማርያም ፍቅር በልባችን ውስጥ ያኑርልን መድኃኔዓለም🙏🙏🙏
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
አሜንንንአሜንንንአሜንንንንየኔውድ🙏🙏🙏🙏😭😭😭💒💒💒💒😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@mariammariam-bc3vd
@mariammariam-bc3vd Жыл бұрын
Amen amen amen 😭😭😭🙏🙏🙏
@fanayeasers5948
@fanayeasers5948 Жыл бұрын
የእመቤታችን በረከትዋ ምልጃዋ አይለሽ. ፀጋዋን ታድልሽ.
@hiwotwoldegiorgis6299
@hiwotwoldegiorgis6299 Жыл бұрын
"እንዴት ፍጥረት ቁልቁል ወርዶ ስለምልጃሽ ይሟገታል?" ቃለ--ህይወትን ያሰማልን እህቶቼ!!!
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
እኔስ ቃል አጠረኝ እነዚህን የመሰሉ እህቶቻችን መግለጫ መመረጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
የብርሃን ብርሃን የወለደች ድንግል ማርያም ክብር ይግባት
@fasikafiseha7958
@fasikafiseha7958 Жыл бұрын
ሁለት እጅግ ድንቅ ተሰጥኦ ያላቸው እንስቶች ተባረኩ
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 Жыл бұрын
ዋው ምርጦች የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
በስላሴስም እማማ እማዬ ወላዲተ አምላክ አቺ ጠብቂልን እህታችንን የእውነት ሚገርም ነው የሰለሞንን ጥበብ ያድልልን
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁላችሁም ህሉየ አቤት እመቤቴ ስትይ እንዴት እንደሚያምር አንደበትሽ ተባረኪ የኔ ቆንጆ 💒❤❤❤🤲🙏
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Жыл бұрын
ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማል እህቶቻችን ፀጋው ያበዛላቸሁ
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d Жыл бұрын
ኢት አርት ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እንዲህ ነው የቤተ ክርስቲያን ልጅ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
በእንባ ነው ተደምሜ የሰማጏቸው በእውነት በቤቱ ያፅናችሁ ኢቲ አርት በርቱልን ሚዲያውን ያስፍልን👏 እህታችን ታሪክ ብቃትሽ ግሩም ድንቅ ነው እህታችን ህሊና እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ከዚህ በላይ ጥበቡን ያድልልን ምኔ በርቱልን
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ለጌታችን ለመድኃኒአለም ይሁን☝️🙏 እግዚአብሔር ይባርካቹ ❤️☝️🙏
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
የእናቴ ማርያም ልጅ ሰለሆንኩ እድለኛ ነኝ በጣም ደስስስስ ትላላችው የድንግል ልጅ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛላችው እህቶቼ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረቱ 😍😍😍😍
@user-oe5ux4ho5e
@user-oe5ux4ho5e Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ እመቤት ስላንቺ ሳስብ እንባ ብቻ ነው ሚቀድመኝ የኔ ደግ አዛኝቱ ማርያም ሆይ ፍቅርሽ ይበዛልኝ ዘንድ ዘወትር እለምንሻለው!!!የኔ ልዩ ጎበዝ ህሊና ጸጋውን ያብዛልሽ ግጥም ገጣሚውን ሲያገኝ በሚገባ እንዴት ይጣፍጣል በማርያም ሁሌም ማልጠግብሽ ድንቅ የገጣሚ ብቃጥ ያለሽ ውብ እህቴ ሆይ ሰላምሽ ይብዛልኝ ህሊናዬ
@meseretlegesse1293
@meseretlegesse1293 Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ!
@calabirhane4559
@calabirhane4559 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን... እነሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል ደግሞ እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጥስም... መጨረሻችንን እርሱ ያሳምርልን... ለሳቱት እህት ወንድሞቻችን ፈጣሪ ልቦናው ያድልልን... አሜን!!!
@tigistyeneneh2323
@tigistyeneneh2323 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ ህሉዬ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን 😥😥😥🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@buzeyirga2906
@buzeyirga2906 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እግዚአብሔረ በቤቱ ያፀናችሁ ስለ እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ያምላክ እናት ስለሷ ፋቅረ ተነግሮ መች ያልቃል በፋቅራ ትጠብቀን
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
እዴት ምታምሩ እግዛብሄር በቤቱ ያፅናችዉ እህቶቸ💚💛💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒
@addisnet21
@addisnet21 Жыл бұрын
🛑ድምፅሽ በጣም ጆሮዬ ውስጥ የመቆየት ሀይል አለው:: ተባረኪ ፅጋውን ይብዛልሽ የአብ ልጅ የማርያም ልጅ ፅጋውን ጥግ ደረስ ይብዛልሽ::
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j Жыл бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤💐💐💐
@almazanagaw5185
@almazanagaw5185 Жыл бұрын
በእውነት ከቃል በላይ ናቹህ እመብርሀን የብርሀን እናቱ አብዝታ ትባርካቹህ
@user-qd8nd5bz3v
@user-qd8nd5bz3v Жыл бұрын
በእውነት ግሩም ነው ቃለሕይወት ያሰማልን ኢቲ አርት ከልብ እናመሰግናለን😢🙏
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 Жыл бұрын
Amazing Amazing Amazing! God Bless you my sisters!
@lemiyemaryam3713
@lemiyemaryam3713 Жыл бұрын
እንዴት ትውልድ ቁልቁል ወርዶ ስለ ምልጃሽ ይሟገታል እንዴት ትውልድ ቁልቁል ወርዶ ስለክብርሽ ይሟገታል😍😍😍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 በእውነት ድንቅ የሆነ ግጥም ነው ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወደ ቀድሞው እንመለስ 😍😍🙏🙏🙏🙏
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
እጅግ ደንቅ ትምህርት ነዉ ቃለህይወትያሰማል እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥል የአብ የድንግል ልጅ
@dnbrua21melesse90
@dnbrua21melesse90 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ነው በርቱልን ኢቲ አርት ሚዲያ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እንድትሰሩ ፀጋው ያብዛላችሁ❤ አገራችን ሰላም ያድርግልን በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን💚💚💛💛❤❤🙏🙏
@fikrdebebe5603
@fikrdebebe5603 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@kenenielthesonofmarry5227
@kenenielthesonofmarry5227 Жыл бұрын
ኧረ በእመቤቴ ኖሮኝ በሸለምኳችሁ እሷ እመብርሀንዬ ያላሰባችሁት በረከት ታፍስስባችሁ ተባረኩልኝ💚💛❤
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@adanekidu9809
@adanekidu9809 Жыл бұрын
ኢቲ አርት በርቱልን እህቶቻችን ፀጋውን ያብዛልሽ
@dashti388
@dashti388 Жыл бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል ይባላል እውነት ነው እህታችን ህሊና ብዕርሽ ይለምልም ፀጋውን ያብዛልሽ እንዲሁም እህታችን ታሪክ ፀጋውን ያብዛልሽ ፣ እህቶቻችን ፍፃሜያችሁን ያሳምርልን ፣ ወንድማችን ምንያህል በንቲ የኢቲ አርት ሚዲያ ባለቤት እንዲሁም እሔንን ጉባኤ ለማሳካት የተሳተፋችሁ ወንድም እህቶቻችን በእውነት ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጥልን በስደት ያለነውም ፕሮግራሙን እንድንታደም ስላደረጋችሁ አብዝተን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@godislove4716
@godislove4716 Жыл бұрын
በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Жыл бұрын
ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ፍፃሜያችሁ በፊቱ ያማረ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማል
@youtub4580
@youtub4580 Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች እህቶቻችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋውን ይብዛላችሁ የህይዎትን ቃል ያሰማልን አሜን ፫ ኢትዮ እርት ሚድያ ከልብ እናመሰግናለን ከዚህም በላይ የምትሰሩ ያድርጋችሁ ሚድያውን ያከፍ ከፍ ያድርግላችሁአሜን ። በእውነት በእንባ እየታጠብኩ ነው ያዳመጥኩት እንደበተ ጥኡም የሆኑ እህቶቻችን እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግልን ። ወደ ጥንቱ እንመለስ የጥንቷም የጠዋቷም የሆነችው እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጥበብ መፍለቂያ የሆነችው ብቻ ናብቻ ነች ክብር ለመድሀኒያለም ይሁን አሜን
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
እናንተን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን !! ያሳድጋችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ:: በቤቱ ያቆያችሁ!! እናትና ልጁ እድሜያችሁን ሙሉ እይለዪዋችሁ::
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 Жыл бұрын
ህሊና የተዋህዶ ልጅ የተስጠሽ ጸጋ ልዩ ነው ታሪክም እንደዛው!
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጄን ነው የምትመስይኝ፡ በርቺ፡ እግዚአብሔር ይጠብቀሽ፡፡
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
ግሩም ነው እህቶቻችን እግዚአብሔር ይባርካቹ እናቴ እመቤቴ ትጠብቀን
@user-hu6pj6uz3b
@user-hu6pj6uz3b Жыл бұрын
እውነት ህሊናዬ በጣም ነው ምወድሽ ረጅጅጅጅጅሙን እድሜ ይስጥሽ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልነ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️ የሰራዊት አምላክ ይህንን ክፍ ዘመን ያሻግረን ሂሉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን እህታችን የምደቅ ነው
@fetayebaye6394
@fetayebaye6394 Жыл бұрын
እናቴ እመቤቴ ፀጋዋን በረከትዋን ታጎናፅፍሽ አሜን ።
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Жыл бұрын
እመብራሀን ትባርካችሁ ኢቲ አርት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሚዲያውን ያስፋልን🙏🙏🙏
@ashokabahrain2123
@ashokabahrain2123 Жыл бұрын
እማምላክ ትጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын
ምን ቢሆነዉ እመቤቴ የለመናሽ እርዕሱ ግሩም ግጥም የመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን ጸጋዉን ያብዛላችሁ እህቶቻችን እንዲህ ጥበብን ያስተማረቻችሁን ቅድስት ቤተክርስትያን ስታከብሩ ደስ ይላል
@birhaneyemariamlig8457
@birhaneyemariamlig8457 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህቶቼ የእዉቀት አድማሳችሁን ያሥፋዉ
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h Жыл бұрын
እመብረሀን:ፀጋውን:ታብዛላቹው።❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
ሁላችሁንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ተባረኩልን❤❤❤
@momojojo5634
@momojojo5634 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉ
@samuelmollasamuelmolla1521
@samuelmollasamuelmolla1521 Жыл бұрын
'እናትየ እመምህረት 'እህቶቸ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይብዛ
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 3 ай бұрын
በእውነት መንፈሰ ቅዱሰ የቀረበው ያስታውቃል ቃለ ሒወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ !!!
@fanacode
@fanacode Жыл бұрын
ብዕርሽ አይንጠፍ እህቴ በቤቱ ያኑርሽ የድንግልን ገናንነት ሰበር ቅኔ እየዘረፍሽ
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመናቹሁ ይባርክልን
@addisumanaye5821
@addisumanaye5821 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ይጠብቃችሁ🙏🙏
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን ይማርልን ቁስላችንን ይፈውስልን የተሰበረውን ልባችን ይጠግንልን። አሜን
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 Жыл бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን እማምላክን ለመግለፅ ቃላት ያጥራን
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ መልእክት የእመቤታችን ፀጋ ይሔ አይባልን ባጠቃላይ መዳኛችን እርሷ ነች ወደዱም ጠሉ እናም እናት ቤተክርስትያናችን ክብር ምሥጋና ይገባሻል በእውነት እምነቴ በጣም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭😭😭 ለእህቶቼ አብዝቶ ጥበቡን የጥበቡ ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ ይግለጥላችሁ በጤና ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒🌹🌹🌹
@hrhtrhgnhfhr2527
@hrhtrhgnhfhr2527 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡንጨምሩ ይግለፅላቺሁ እኛንም እዝነልቦናቺንን ይክፈትልን አሚን 💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️
@Efriemfe
@Efriemfe Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ሂይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
@lezinazemedkun6530
@lezinazemedkun6530 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ እህቶቼ እመቤታችን ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቃቹ
@naeemamubalm2212
@naeemamubalm2212 Жыл бұрын
በእውነት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛለቹ
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue Жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ሰው በተሰጠው መኪሊት እንዲህ ሲገለግል መመረጥ ነው❤🙏🙏🙏
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d Жыл бұрын
እህቴ ታሪክ ፀጋውን ያብዛልሽ
@salamtube4640
@salamtube4640 Жыл бұрын
መዳንያለም ፀጋቹን ያብዛልን የተዋህዶ እንቁዎቻችን
@hiwot5310
@hiwot5310 Жыл бұрын
የኔ እመቤት ፀጋዉን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Ethio19212
@Ethio19212 Жыл бұрын
"እንዴት ፍጥረት ቁልቁል ወርዶ ስለክብርሽ ይሟገታል?"ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እህቶቼ
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@menatube7519
@menatube7519 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወን ያብዛልሽ
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
በእዉነት ድንቅ ጠበብ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እህቶቻችን
@yetsiyonljoch7077
@yetsiyonljoch7077 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን። በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@hjdfsgh251
@hjdfsgh251 Жыл бұрын
እር ክሰቲያኖች አድምጡ ተመልክቱ የትናችሁ ላይ አርጉ👍👍👍
@myhopeGod
@myhopeGod Жыл бұрын
ዝላይ ጪፈራ ስብ ውስጥ ነው የታጎርነው እግዚአብሔር ይመልሰን
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ይሄጉባዬ ልቤን ሰብስቤ አዳመጥኩት በእንባ ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭💚💛❤🌹👏👏👏👏👏👏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀገውን ያብዛላቹሕ ፍትህ በማንነታቸው ለሚጨፈጨፉ ንፁሃን ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭
@zewdutolossa2836
@zewdutolossa2836 Жыл бұрын
This poem is going regenerated the rest of my life. I loved Virgin. Mary. Thank you so much, sister
@user-pe5ud1vq4e
@user-pe5ud1vq4e Жыл бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ☘️🍀🍀☘️🌻🌻👏👏👏🌻🌻☘️☘️🍀🍀🍀☘️☘️🌻👏
@hometube8205
@hometube8205 Жыл бұрын
እመብርሃን ፍቅሯን ታብዛላችሁ ታብዛልን !!!!!!!አሜንንንንንን🙏🙏🙏🙏
@konjobelete8746
@konjobelete8746 Жыл бұрын
ተባረኩልኝ እህቶቼ ድንቅ ጉባኤ ነበር በርቱ💚🧡❤️🙏
@emawede2064
@emawede2064 Жыл бұрын
የኔ ውድ ታሪክዬ ሁሌ እንዳስደመምሽን ነው 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰
@_50501
@_50501 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልን እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልን::
@user-zd8gb5sw3l
@user-zd8gb5sw3l Жыл бұрын
Amen, kale Hewat Yasemalen❤️❤️❤️🙏
@tarikwanegash9435
@tarikwanegash9435 Жыл бұрын
ህሉዬዬዬዬ የኔ ጣፋጭ ባለቅኔ፤ ክፉ አይንካሽ!!! ወላዲት አምላክ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከመከራ ትሰውርሽ! መጨረሻሽን ያሳምርልሽ!!!
@amanuelmehari3624
@amanuelmehari3624 Жыл бұрын
ኡነት እግዝኣብሄር ሙሉ ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጣቹ።ሁሉን ኣማልቶ የሰጣቹ እግዛኣብሄር ኣመስግኑት።ድንግል ማርያም ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤልና ቅዱስ ሩፋኤል በኣምላጅነታቸው ይጠብቃቹ።
@betybetye1206
@betybetye1206 Жыл бұрын
እውነት ነው ያሳዝና ቃለህወትን ያሰማልን
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፈይይይ ታድለሽ እመቤቴን እንደገለፅሻት ስሰማ እጅግ በጣም ተደሰትኩኝ ድንግል ትባርክሽ በጤና በእውቀት ታበልፅግሽ አሜን🙏🙏
@yengusbaye7302
@yengusbaye7302 Жыл бұрын
እግዚያብሔር አምላክ በፀጋ ይጠብቃችሁ እህቶቸ
@TheDallol
@TheDallol Жыл бұрын
''እንዴት ፍጥረት ቁልቁል ወርዶ ስለምልጃሽ ይሟገታል'' ''እንዴት ፍጥረት ቁልቁል ወርዶ ስለክብርሽ ይሟገታል" WOW!! Well said girl. What a beautiful poem. ድንግል የልቦናቸውን አይን ታብራላቸው
''እናቴ ማርያም''  የግሸኗ  ... እባክሽ አንቺ ጠብቂን
33:19
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 38 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 262 М.
🔴 አዲስ ግጥም " መፃጉዕ ነኝ " ገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ @-mahtot
6:45
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 127 М.
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
18:51
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 130 М.
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 6 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 9 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 5 МЛН