እመምኔቱን ምን ገጠማቸው? ..............የምንኩስና ፈተና

  Рет қаралды 54,294

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

2 ай бұрын

1000481792553 አርጎባ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ
+251906930472 እማሆይ ወለተ ሰንበት
ሚዲያዉን
ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 200
@etartmedia
@etartmedia 2 ай бұрын
1000481792553 አርጎባ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ +251906930472 እማሆይ ወለተ ሰንበት
@zeethiopia7431
@zeethiopia7431 2 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን! አካውንቱ አልሰራም አለኝ pending for authorization ይላል
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 2 ай бұрын
ለኔም እንደዛ
@hanatilahun2892
@hanatilahun2892 2 ай бұрын
​@@zeethiopia7431አሁን ተስተካክሏል
@jakobmengiste6619
@jakobmengiste6619 2 ай бұрын
ክርስቲያኖች, ገንዘብ ወደ ገዳሙ የባንክ ቁጥር ከማስተላለፉ በፊት, ያረጋግጡ, የባንክ ሒሳብ ባለቤት ስም. ትክክለኛው የባንክ አካውንት ባለቤት አርጎባ አቡነ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት አርሴማ ገዳም ነው። KIDUS GEBRIEL አይደለም. ለማንኛውም መጀመሪያ ገንዘብ ከማስገባትህ በፊት ደውለህ እማሆይ አናግረው፣ ይህ የተረዳሁት ከእማሆይ ነው።
@yenehungidyelew4991
@yenehungidyelew4991 Ай бұрын
እነ እሙሃይ ባንክ ቤቱን ቢያነጋግሩ ሊያስተካክልላቸው ይችላል
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እሱንም እሻለሁ በሕይወት ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ መዝሙር ዳዊት 26;4 ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር አለው አዞት እናተችን😢😢😢
@lizethio6061
@lizethio6061 2 ай бұрын
አሜን 🙏🏽
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 ай бұрын
አሜን
@misrakadane9601
@misrakadane9601 26 күн бұрын
🙏
@lizethio6061
@lizethio6061 2 ай бұрын
አይዞት እማሆይ እኛ የተዋህዶ ልጆች ለዚህ እናንስም ሁላችንም እንደ አቅማችን መርዳት አለብን ሁላችሁም ስልካቸውን ያዙ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🏽
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 2 ай бұрын
እማሆይ በረከቶት ትደርብን ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሆናል እናንተ ብቻ ኑርሉን ፀጋውን አምላክ እግዚአብሔር ያብዛሎት😇😍🙏🏻
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 2 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ቤቱን ይሰራል አይዞት እማሆይ በረከቶት ይደርብን😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
😢😢😢
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 2 ай бұрын
እርስወን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን ።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የቅዱሳኑ በረከት አይለየን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 ай бұрын
ኧረ ሽር አርጉ የሸቱ መለሰ እድደርስልን አካዉንትም አስቀምጡ እማሆይየ በረከትዊ ይድረሰን😭😭💒
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 2 ай бұрын
እማሆይ እርሶን አይቼ እራሴን ጠላው። በረከቶት ይደርብን እናታችን ።
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢👐👐👐👐👐👐👐👐
@ferihaferiha-pq6wf
@ferihaferiha-pq6wf Ай бұрын
አኔየም😢😢😢
@hanakebede1351
@hanakebede1351 2 ай бұрын
እኔም ይች አለም በጣም ነዉ ያስጠላኝ !
@alemhabte3319
@alemhabte3319 2 ай бұрын
Egzaner Telekenw Meneysanewal Amen Amen 🙏🙏 Eene 5000 Bir asgebalew betlote asbune 🙏🙏🙏
@mulu-ui8yb
@mulu-ui8yb 2 ай бұрын
እናታችን በረከትወ ይደርብን ጠያቂቱ እራሱ እርጋታሽ አጠያየቅሽ ደስ የሚልነው
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 ай бұрын
እማሆዬ ወለተሰንበት የሚረዳ የሚፈፅም ክርሰቶሰ ነው አታሰቡ እግዚአብሔር አምላክ ከበረከቱ እንድንሳተፍ የአምላክችነ ክርሰቶሰፈቃዱ ይሁንልን አማሆዬ አይዞት እናንተ በርቱ በጣም ያሳዝናል አምሌኬ ሆይ እርዳቸውም አንተ እኮ ደግ አምላክ ነህ ። እማሆዬ ቃለህይወት ያሰማልን የሀሳቦትን ይፈፅምሎት ። አሜን (3)
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 2 ай бұрын
ክርስቲያን ነኝ የምትል እንሆ ያለንን ለበረከት እናውጣ አይቶ ሰምቶ ማለፍ ጥሩ አይደለም
@EagerWateringCan-xw9en
@EagerWateringCan-xw9en 2 ай бұрын
Berketu yderebn enawaata yalenn egthabher yredan
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 2 ай бұрын
የኔ እናት በረከቶት ይደራብን ❤❤❤❤
@MebrahteAse
@MebrahteAse 2 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው እናቴ በረከቱት ይደርብን😢
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 12 күн бұрын
እግሐብሔር ቤቦታው ያፅኖዎት እማኾዬ እባካቹ የአቅማችን ያሕል እንርዳቸው የተዋሕዶ ልጆች ዝም አንቤል😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂
@KokobeAyele
@KokobeAyele 21 күн бұрын
የኔ እናት በረከትወዎ ይደርብን እግዚአብሔር ለበረከት ያደለውን ይዘዝለት እናቴ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳል እመሆይ በረከቶት ይደርብን❤❤❤❤
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማሆይ በረከቷ ይድረስ ❤❤❤
@werkyetadesse3137
@werkyetadesse3137 2 ай бұрын
በረከትዎ ይደረብን እማሆይ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ሴሞላ እንደት ያስደስታል በረከቱ ይድረሰን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
እሚገርምነው❤እማየ❤በረክትወይደርብን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 ай бұрын
😢እውነት በጣም ያማል አንድ ሰው በአላፊነት ለምሳሌ እንደነሸቱ አይነት ሰው ቢወከልና ቢሰበሰብ መልካም ነው ብዬ አስባለው😢
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 ай бұрын
እማሆይ በረከቶ ይደረብን እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 ай бұрын
በረከተዎ ይድረሰን እናቴ❤❤❤
@noranora7852
@noranora7852 2 ай бұрын
እማሆይ በረከተወት ይደርብን እናታችን ያካዉንት ቁጥርና ስሙንም ንገሩን
@eyobworkie3040
@eyobworkie3040 2 ай бұрын
account number የመጀመሪያ comment ላይ አለ
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 2 ай бұрын
እኔም በፊት በአለም ያለዉ ነገር አልሳካ ሲለኘ በቃ ወደ ገዳም መሄድ ነዉ እል ነበር እንደ ቀላል ነገር ነበር የማየዉ አሁን ነዉ የገባኘ
@bitalfhailu3078
@bitalfhailu3078 2 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር ሲመርጥ እናታችን አንደበታቸው እራሱ እርቱህ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው በጣም ያማል
@mulumulu6983
@mulumulu6983 2 ай бұрын
በረከተወት ይድረሰን በናተ ጸሎት ነው ቁመን እም ሄደው😢😢
@abubeza320
@abubeza320 2 ай бұрын
Amen amen amen
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 2 ай бұрын
ሁሉም ከሊቅ እስከ ደቂቅ አብዛኛውን ማለት ይቻላል ስለ ምንኩስና ብዙም አይሰብኩም አያበረታቱም ግን እጅግ እግዚአብሔርን የሚያስደስት ሠይጣንን የሚያስቆጣ ድንቅ ያሸናፊወች ሕይወት ነው:: ይህን ስላቀረብሽ እግዚአብሔር ይስጥል
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 2 ай бұрын
እባካችሁ ሼር አድርጉት ለትላልቅ ሚዲያዎች እግዚአብሄርአምላክ ይርዳን
@tigikidan5825
@tigikidan5825 2 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አማሆይ
@BeleteMekonen-cb3lz
@BeleteMekonen-cb3lz Ай бұрын
Amen amen amen enate berektot yideriben
@TizitaShewa
@TizitaShewa 2 ай бұрын
እማሆይ በርከቶ ይደርብን አይዞት እግዝአብሔር አለ ይርዶታል እኛ ልጆቾ ከጎኖ ነን
@HiveHhe
@HiveHhe 2 ай бұрын
እማሆይ በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ይሰራል አይዞት እማሆይ እግዚአብሔር ያውቃል 😢😢
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 ай бұрын
ስንቶቹ ሀይማኖት ቀይረዋል ፃድቅ መሆናቸዉ ሴገባቸዉ እርስወ ግን ሁሉ ትተዉ ያጀቀራቸዉን አምላክ እያገለገሉ አሉ የእነዚህ እናት ልጆች የሆኑ የተዋህዶ ልጆች እድለኛ ናችሁ እማ ሆይ በእርስወ ላይ የዚህ አለም ህመም ስልጣን የለዉም የድንግል ማርያም ልጅ ሁነዉ
@HfgJff-le8zu
@HfgJff-le8zu 2 ай бұрын
በረከታቸው ይድረሰን እማሆይ❤
@EmeneashYazew
@EmeneashYazew 28 күн бұрын
በረከቶት ይደርብን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
እማሆይ ወለተ ሰንበት እናታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን 😢 መታደል መመረጥ ነው እና አይዞዎት እናታችን ስለእኛ ሀፂት ነው የእሰዎ እንባ የፍሰሰ😢
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 2 ай бұрын
Betame libe yeseberal Egziabeher yeredachihu
@tsehaylemago5653
@tsehaylemago5653 2 ай бұрын
ሰልካቸዉን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 2 ай бұрын
አማሆይ በረከትወ ይደርብኝ 🤲🤲🤲
@user-re7fg6dl9r
@user-re7fg6dl9r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን የምንችለው እናግዛለን
@shigdafmekuriawzewdu3516
@shigdafmekuriawzewdu3516 2 ай бұрын
የተጻፈው አካዉንት አክቲቭ አይደልም (not active)? አካውንት ከነስሙ ከነ ስልክ ቁጥር ጋር ጎላ አርጋችሁ ብትፅፉት::
@sayiethiopia
@sayiethiopia 2 ай бұрын
እማሆይ በረከቱዎት ይደርብን 😢🙏🙏🙏❤
@adanadanish6456
@adanadanish6456 2 ай бұрын
በረከታቸው ይደርብን እማሆይ
@user-dc2nw9nq5d
@user-dc2nw9nq5d 2 ай бұрын
እሞሄ በረከቶዉ ይደርብን❤❤❤
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 2 ай бұрын
እማዩ በርከትዎ ይደርብኝ😢😢😢😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 2 ай бұрын
እሚገርም መመረጥ ነው ሁሉም እሱ ሲፈቅድ ነው ለካ አይዞዎት እናታችን በፆለተዎ አስቡን❤
@kirubeltesfaw9900
@kirubeltesfaw9900 2 ай бұрын
አሥራ ስምንተኛው ደቂቃ ላይ አለ አካውንቱ
@kirubeltesfaw9900
@kirubeltesfaw9900 2 ай бұрын
18:27
@user-os7ns9tw2g
@user-os7ns9tw2g 2 ай бұрын
በረከቶ፡ይደርብን።
@user-hn8eb5gq8j
@user-hn8eb5gq8j Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርኮት በረከቶት ይደርብን እርሶ ለገዳሙ ይሄንያህል ሲተጉ እኛ ግን .......
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 ай бұрын
አቤት መታደል መመረጥ ነው እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ በቤትህ ለመኖር እናፍቃለው
@user-gy1lb8qt2t
@user-gy1lb8qt2t 2 ай бұрын
Aderash lakukne
@SisayDagne-nd7dj
@SisayDagne-nd7dj Ай бұрын
ከተጠሩት በላይ መመረጥ እግዚአብሔር በዓላማዎት ያፅናልን እናታችን በረከት ፀጋዎት ይደርብን ።
@AfomiyaAbate-rh5cw
@AfomiyaAbate-rh5cw Ай бұрын
በረከትወ ይደርብን እማሆይ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 ай бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስ እግዚአብሔር አለ እኛም የምንችለውን እናረጋለን 😢😢😢😢😢😢
@AmaharZelke
@AmaharZelke 2 ай бұрын
እማሆይበረከተወይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geralegas47
@geralegas47 Ай бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላኽ ጸጋና በረከት ይስጣቹ
@user-oi3vc5wr4y
@user-oi3vc5wr4y Ай бұрын
እምሆይ የእርሶ ፀሎት አገራችን ይጠብቅልን
@user-zj6cm7cv6m
@user-zj6cm7cv6m Ай бұрын
በረከትወይደርብንእናታችን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 2 ай бұрын
እደምትኤድ ተስፍሁ አለን
@user-en2oe3md1e
@user-en2oe3md1e Ай бұрын
በረከትወ ይደርብን እናታችን ❤😢
@Atede9383
@Atede9383 2 ай бұрын
አይዛት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳዎት🤲🤲
@AfomiyaAbate-rh5cw
@AfomiyaAbate-rh5cw Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መጨረሻች ሁ ይመር
@user-td4tx2ry2s
@user-td4tx2ry2s 2 ай бұрын
በረከትሽ ይደርብኝ
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Ай бұрын
አሜን😢😢😢😢😢😢😢
@Tigist-gs6ju
@Tigist-gs6ju Ай бұрын
እግዚአብሔር የተሻለዉን ነገር ያዘጋጃል እማየ አዟችሁ እንኳን እናንተን እርሱን ብላችሁ የዉጣችሁትን በአለም ያለዉም ይርዳል
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 2 ай бұрын
Glory to the Almighty God!!!
@user-sn8du1eu5k
@user-sn8du1eu5k Ай бұрын
ተመስገን ፈጣሪ
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 2 ай бұрын
እሙሀይ ወለተ ሰንበት እረደተውት ይደረብን
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u Ай бұрын
የኔ እናት በረከተወት ይደርብን😢😢😢
@Weletekidan-or7tq
@Weletekidan-or7tq 2 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች የት ኣላችሁ በአለን አቅም እንርዳ ❤❤እማሆይዬ በረከትዎ ይደርብን 💖💖
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 Ай бұрын
እንድናስተውል እግዚአብሔር ይርዳን
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 2 ай бұрын
እማሆይዬ ገና ሳዩት ጀምሮ ልቤ አለቀሰ መታደል እኮ ነው ከእግዚአብሔር ጋር መኖር እንዴት ደስ ይላል እርሶ የመድኃይናለም ሙሽራ ኖት እንዴት የምድር በሽታ እርሶ ላይ ስልጣን የለው ም እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የልመናዬን ቃል ሰምቶኛል እና እግዚአብሔር ይመሰገን እጅግ እጅ የምመኘው ነገር ቢኖር ምንኩስና ነው ግን አንደቀን አምላኬ በስተርጅናዬም ቢሆን ያስበኛል መኖር ከእግዚአብሔር ጋር ነው
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 2 ай бұрын
Ewnetnew❤bestergnam❤ Bihon❤saygobegnin❤aykerm❤
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u 2 ай бұрын
Mnksna❤yeenim❤mgnotie❤nebere❤ersu❤yalew❤yhun❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 ай бұрын
ኑ እንሰባሰብ በስልክ ምኞቱ አለኝ እኔም የኢየሱስ እናት ትርዳን
@user-gx4qi5pt4d
@user-gx4qi5pt4d Ай бұрын
አይዞዎት እናታች እግዚአብሔር ይርዳን
@almaz876
@almaz876 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Ewnte new yamelak mushra nachw mtadl mmrt new ❤❤❤❤❤
@SaraEthopia-dh9jm
@SaraEthopia-dh9jm 2 ай бұрын
መታደል
@Adonai113
@Adonai113 Ай бұрын
😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳቹ
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 2 ай бұрын
መኀበረ ቅዱሳን በጣም ነው የሚያግዙት
@BetelehemTamerat
@BetelehemTamerat 2 ай бұрын
ቃላት አጣው ⛪
@gesese1381
@gesese1381 2 ай бұрын
እማሆይ በረከትዎ ይደርብን ሽር እናድርግ ለትልልቅ ሚዲያወች
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 2 ай бұрын
አካውንት 18ኛ ደቂቃ ላይ አለ አዘጋጆች ግን ከነስሙ ከነስልክ ቁጥር ጋር ጎላ አርጋችሁ ደጋግማችሁ ብትፅፉት ዋናውን ጉዳይ focus አላረጋቹትም
@AyeleGebru
@AyeleGebru Ай бұрын
እመሆይ እርሶን የረዳ እኛንም ይርዳን በሰው አገር ለተሰደድነው ፅልዩልን
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 2 ай бұрын
Bereketwet yderbn emahoy et art ebakachihu account kene smu ykemetln
@senaitghebremariam654
@senaitghebremariam654 Ай бұрын
AYZACHU YENE EMAHOI
@sossinanepsi1044
@sossinanepsi1044 2 ай бұрын
አማኦይ፣በ ረከቶት፣ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏አ ኔወለተጎራሰ፣ንበሰሎት፣አሰቡን❤❤
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ln8ou5tb6w
@user-ln8ou5tb6w 2 ай бұрын
አስተባባሪ ያስፈልገዋል
@EmebetAdamu-p9f
@EmebetAdamu-p9f 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@EmebetAdamu-p9f
@EmebetAdamu-p9f 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ 25:42
@SelamTefera-kz8vl
@SelamTefera-kz8vl 24 күн бұрын
@MORETOM222
@MORETOM222 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m Ай бұрын
እናቴ በረከተወ ይድረስልን ይች አለም አስጠልታኚ አለች ለስጋየ እሩጨ እንጂ ለነፍስ መች ሁንኩላት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 22 күн бұрын
Emahoy ahun enem kereseteyan negn😢😢😢😢😢
@LidiyaEngida
@LidiyaEngida Ай бұрын
❤❤❤
@hhhy9855
@hhhy9855 27 күн бұрын
❤❤❤❤
@benyesemere7206
@benyesemere7206 2 ай бұрын
Emahoy ehte egzabher amlak ystew wede bermil kdus gewergs hiji
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
С топором нельзя #ссср #история
1:00
MOTIVATION
Рет қаралды 2,2 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 14 МЛН
БУКЕТ МЕЧТЫ НАСТОЯЩЕЙ СЛАДКОЕЖКИ😂😂😂
0:19
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 3,1 МЛН
小路飞跟姐姐去哪里了#海贼王#路飞
0:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН