በ 15 ቀን ሕይወቷ የተለወጠው ወጣት || ሕይወቴን የቀየረው ስብከት || የጻድቃኔ ማርያም ተዓምር || ድንቅ ምስክርነት

  Рет қаралды 24,951

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Ай бұрын

ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 99
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 Ай бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ሁላችንም ልጆችን በቀራንዮ በከፈልከዉ የፍቅር ዋጋ እባክህ ጥራን።
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ውድ እህቶቻችን በእውነቱ ከዚህ ህይወት መውጣት የሚችል አምላክ ልዑሌ ባህር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለሁላችንም ሕይወታችንን ይቀይርልን በቤቱ ያጽናሽ እህታችን ❤👏 ሳራ ወደሰን የኔ ውድ እህት አቤት ትሕትናሽ እመቤቴ ትባርክሽ ውዷዬ ❤👏
@user-pk4qj2xg1d
@user-pk4qj2xg1d Ай бұрын
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ መልካም ወጣት እራሱን ይለውጣል እንጂ ሀይማኖቱን አይለውጥም❤
@menengetahun4963
@menengetahun4963 Ай бұрын
ትክክለኛ አባባል ቃለ ህይወትን ያስማልን
@aynimoke9859
@aynimoke9859 Ай бұрын
እማምላክ ወላዲተ አምላክ ሆይ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ
@adualene616
@adualene616 Ай бұрын
ድንግል ማሪያም እናቴ እኔንም ወደ ቤትሺ መልሽኝ😢😢😢😢
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Ай бұрын
ነዪልን እህታችን
@birehantube7096
@birehantube7096 Ай бұрын
በእርግጠኝነት የተመኘሽውን ታገኛለሽ አትጠራጠሪ የእኔ እህት
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l Ай бұрын
😢😢😢😢 እኔንም ትርዳኚ ሁላችንንም
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s Ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@KidistSolomon-jo4uf
@KidistSolomon-jo4uf Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir Ай бұрын
ግን ለምን ላይክ አታደርጉም የተዋህዶ ልጆች
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 Ай бұрын
ይህን ከሠሙ ጭፈራው ይቀርባቸዋል
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir Ай бұрын
@@sabrinayrus3441 ማርያምን እዛ ሴትና ወንድ ሆነው ሚላላጡት ላይ አስር ኮሜት ላይክ ራሱ ቢቻል 20 ጊዜ ያደርጋሉ እደዚህ ሀይማኖታዊ ቻይናል ላይ ወፍ የለም
@user-pd8pv7nh4r
@user-pd8pv7nh4r Ай бұрын
ይቱይብ ብሮችነው ላይክ የሚርጉት የኛ ልጅች😢
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Ай бұрын
አንቺን የቀየረ እኔንም ይቀይረኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 Ай бұрын
እህታችን በቤቱ እግዚአብሔር ያጽናሽ❤❤
@edenakliku
@edenakliku Ай бұрын
እፁብ ድንቅና ነፍስን የሚያረካ ቆይታ ❤️ እህቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ። 🙏🏽
@edlime
@edlime Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት
@HlinaAsirat
@HlinaAsirat Ай бұрын
ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ነው የሚሆነው
@beli905
@beli905 16 күн бұрын
ሁላችንም ወደ ቤቱ ይመልሰን❤❤❤🙏
@AbelG.A
@AbelG.A Ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻሺን ያሳምርልሺ❤❤❤
@bezabeza183
@bezabeza183 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እረዳሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@AdualemBrihan
@AdualemBrihan Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ሀይል አለዉ ያበርታሽ እህቴ እኛንም አንዳንች ይመልሰን
@AnduBer
@AnduBer Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜሽን ያስምርል እሽ 😊
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 Ай бұрын
ጎበዝ እህታችን በርች እኛም በነ መምህር ተስፋዬ በነመምህር ግርማ በነ ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም በነ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ትምህርት ያልተዉነዉ ነገር የለም
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Ай бұрын
ግሩም!መጨረሻሽ ይመር እኅትየ❤
@user-lz9wr9uq1o
@user-lz9wr9uq1o Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህቶቻችን ትልቅ ትምህርት ነው🙏
@Haregi849
@Haregi849 Ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ እህታችን
@user-kd3lo6by4v
@user-kd3lo6by4v Ай бұрын
እናቴቅዲስት ድንግል ማርያም አማላጅነትከሁላችጋይሁን
@Biniyam-E
@Biniyam-E Ай бұрын
መፅሀፈ ሱባኤ ዘበአማን ሁሉም ሰዉ ሊያነበዉ የሚገባ ድንቅ መፅሀፍ እየሱስ ክርስቶስ በኢትዮጵያ የነበረበት ታሪክ የተሰረቅነዉ የሐዲስ ኪዳን ታሪክ
@user-yp3ss6sq7v
@user-yp3ss6sq7v Ай бұрын
አዛኝቱ እንኳን እረዳችሽ ቸሩ መድሃኒት አለም ይመስገን።የቋራው በርሜል ሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል በድንግል ማርያም ስም ብለሽ ሄደሽ እንድታይው ጋብዤሻለሁ።
@seraye9862
@seraye9862 Ай бұрын
እናመሰግናለን የልብሽ ስለሆነልሽ እግዜብሔር ይመስገን! ልብሽ ስለፈለገው ነው አምላክ የረዳሽ ! እግዜብሄርን የቀደመበት መንገድ ሰላም ነው!እውነት ነው !ህይወት ነው!
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
@messiyonastube6113
@messiyonastube6113 Ай бұрын
ታድለሽ እግዚአብሔር ላች ያረገውን ለእኔም ያድርግልኝ ስንት በጣም ብዙ ጊዜ ወስኝ መተው አልቻልኩም ወስኜ እቤቴ ስመለስ ሱሪ ነው ምለብሰው😢
@dilnessadebasu1485
@dilnessadebasu1485 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰሰገን ወጣቶች ወደ ቤታቸው እየመጡ ነው ደስ ይላል። በነገራችን ላይ መንፈሳዊነትኮ ዘመናዊነትን አይከለክልም ዘመናዊነት የሚለውን ጽንሰ ሀሳብ የምንረዳበት መንገድ እንጅ። አንድ ዘመቻ ቢጀመር ምን ይመስላችኋል
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Ай бұрын
እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ረዳሽ የእግዚአብሔር እናቱ ድንግል ማርያም እኛንም ትርዳን በተረፈ እግዚአብሔር የገለጠው እውነት ሀይማኖት ይባላል እግዚአብሔር አንድ ነውና አንድም አይዋሽምና ያቺ እውነተኛዪቱ ሀይማኖት በእግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰረተችው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ምግባርን ከሀይማኖት ጋር ብናስተባብር መንግስተሰማያትን እንወርሳለን ስለሆነም በአላፊ በጠፊ በስጋዊ ምኞትና ስህተት ህይወታችን አንጣ
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን እግዚአብሔር ፍጻሜሸን ያሳምርልሸ አሜን
@firezerdessalgn6224
@firezerdessalgn6224 Ай бұрын
እስቲ ደውይልኝ የፃድቃኔ ማርያም ደጏ እናቴ ወዳጅ ከሆንሽ ስመኝ ደውይ ደስ የሚል ነው ሁሉ ነገር
@rahelnigussie2029
@rahelnigussie2029 20 күн бұрын
tselyulgn be emnet yanurah belugn
@GoodLife-ii4uw
@GoodLife-ii4uw Ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@user-jl2il7ie6h
@user-jl2il7ie6h Ай бұрын
የኔ ውድ ሰላምዬ እንደው ምን ልበልሽ የህይወት ቃል የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል ያሰማልኝ አስተማሪያችን ሆነሻል በርትተሽ አበርቺን አስተምሪን ለኛ ለደከምነው ፀልይልን እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያበርታልን አሜን።
@WayinishetKunniyyee-ez2gp
@WayinishetKunniyyee-ez2gp Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@bethsolomon5633
@bethsolomon5633 Ай бұрын
Great spiritual message🙌 may God have mercy on us and help us to be faithful servant 🙏🏽
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m Ай бұрын
ሳምሪን ትመስላለች የጂጂን ልጅ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ የሆላችን ያሳምርልን❤❤❤
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 Ай бұрын
Egzabher yemesgen. Ema amlak mn yasaneshal. Tselotesh fekresh aylayan. 🙏🙏🙏🌹
@selamabrha7127
@selamabrha7127 Ай бұрын
ድንግል ማረያም እናቴ እኔንም ወደ ቤትሽ መልሽኝ ኪዳነምህረት እናቴ😢
@Birhan0121
@Birhan0121 Ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት
@eyuyemariyam
@eyuyemariyam Ай бұрын
Egziabher yemsgn btam des yemil tarik❤❤❤
@jenivajeniva435
@jenivajeniva435 14 күн бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@peaceandLove1014u
@peaceandLove1014u 9 күн бұрын
❤💛❤
@ruthyirgalem
@ruthyirgalem Ай бұрын
Semeg eheta more than a friend baygermacu ezi video lay ketenagerecew belay tenkara asteway deg mert guadega nat bezi video yeswan 10 % enkon yemaymola tenakarewan nw yayacut sambusi egziabher amlac ancin endereda ena aynocesesn endekefete eganm yagezen hulem kef beyelg ezi bota selayehus betam des belogal enate ena ke mediaw meteykew ngr binor kemelacu belay talented nat betam betam yemetegerm getami tebek aderegwat elalew ena hiwotacenen zor belen endenay selagezacun enantenm betam mamesgen efelgalu
@y9gh956
@y9gh956 Ай бұрын
😢😢😢
@wintatsehaye6440
@wintatsehaye6440 Ай бұрын
Endanchi bereketu ysten Amlakachn❤... Tebarekuln
@hayarhabash1659
@hayarhabash1659 Ай бұрын
❤❤❤
@user-en9er2fl2i
@user-en9er2fl2i Ай бұрын
egziabher yimesgen
@FitsumAyele-uk1mt
@FitsumAyele-uk1mt Ай бұрын
Enenm lezi abkagn medaniyalm 😢
@rekikyemariyam
@rekikyemariyam Ай бұрын
Manew ye tiktok simua
@diyaconmatiwos8831
@diyaconmatiwos8831 Ай бұрын
Amen kila.yhiwate yesmalna
@Buzunash417
@Buzunash417 Ай бұрын
Wunet betaam desselal egzaber yimasgen wulachenem esuu wedee mangedu yimraan unkaan dass alesh hitee❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-dc5pu9bg6n
@user-dc5pu9bg6n Ай бұрын
❤❤❤❤
@DejenAlebachew-cc9hp
@DejenAlebachew-cc9hp Ай бұрын
ታድለሽ
@chaltutemesgen2030
@chaltutemesgen2030 Ай бұрын
melkam new berch yesew mechereshawu saymir new des yemlewuna berch tenkry beterefe tsely alemna mignotu yalfal yegziabhern fekad yemyadergu lezelalem yinoralu dingle maryam tilana kelela tihunish
@hfj4001
@hfj4001 Ай бұрын
በምብረሀን ደስ ስትል በተለይ መጭረሻለይ የሰጠቸው መልክት ተባረኪ ፈጣፈሪየ የህቴነም ልጅ እደዚች ልጂ መልስልኝ
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 Ай бұрын
Welcome back sister
@merongashe9
@merongashe9 Ай бұрын
❤❤
@user-vl8rz6up4u
@user-vl8rz6up4u Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kenandinku439
@kenandinku439 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xf6zv2gg7t
@user-xf6zv2gg7t Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir Ай бұрын
Sari Alebabesshi Siyamr❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ganat-jl4wb
@Ganat-jl4wb Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@getachewbirhan9007
@getachewbirhan9007 Ай бұрын
eyesemahwachuh slilewot endalmot feraw
@user-ff7me1xy1w
@user-ff7me1xy1w Ай бұрын
ሱሪውን ለሰው መስት የለብሽምነበው ምክኒያቱም እግዚ ብሔር አይወደውም ለወድ ከሆነ የሰጠሽው ጥሩነው
@utopiatube2882
@utopiatube2882 Ай бұрын
በእውነት መልካም ነው ግን ሱሪሽን ማቃጠል ነው የነበረብሽ አንች የጠአሽውን ለሰው መስጠት የለብሽም ነበር።
@kidusanyirgalem8490
@kidusanyirgalem8490 Ай бұрын
ሤቶች ሡሪ መልበስ የለባቸውም እሷ ሀጥያት መሆኑን አውቃ ሌላ ሠው ሡሪ እንዳይለብስ ነው አተረፈቻቸው ቀሚስ ትሠጣለች ሡሪ ግን በጭራሽ
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
ትክክልል ነሽ
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku 26 күн бұрын
የትከቶክ ሰምዋ ማንው???
@awurarisgubay6841
@awurarisgubay6841 Ай бұрын
የአንድ ፕሮግራም ዋና ጭብጥ እሚባል ነገር አለ መልእክት ለምን ለማን ግልጽ ለእኔ ---
@Tesfanshi
@Tesfanshi Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ok5vt7op5q
@user-ok5vt7op5q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ll5ww6xb7f
@user-ll5ww6xb7f Ай бұрын
ብዙ መንፈሳዊ የሚመስል ነገር ተናግራለች ግን አንድም የእግዚአብሔር ቃል ጠቅሳ አታወራም ለምን መፅሃፍ ቅዱስ እንደማታነብ ነው የተረዳሁት ክርስትና ወይ እግዚአብሔርን አውቃለው መንፈሳዊ ስው ሆኛለው የሚል ስው እንዴት ቃሉን አያነብም እግዚአብሔር የሚናገረው እኮ በቃሉ ነው ታዲያ ምን ያህላችን ነን የምናነብ ዋናውን መፅሃፍ ሊያውም የተማረች ሆና ማንዋላችን ቅዱስ ቃሉ ነውና ትኩረት ይስጠው መፅሃፍ ቅዱስ
@user-cj9yp6vt8m
@user-cj9yp6vt8m Ай бұрын
ጥቅስ የጠቀሰ ሰው ብቻ መንፈሳዊ ነው ማለት አይቻልም ሁልጊዜ የሰውን ጥናት ብቻ እናያለን
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 20 күн бұрын
ጥቅስ ለምን አስፈለገ ወንጌል እየሰበከች አደለም 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ የሂወት ምስክርነት ነው ከዚህ ደግሞ እኛ ተምረናል
@kidusanyirgalem8490
@kidusanyirgalem8490 Ай бұрын
semagya i don't believe it tankara endahonsh akalahu yana asabi kazi balay honash ayalahu mkresh asetawaynateshn keep it up barchiln ehetachn eganm fatari lebonachnn yekefateln amen
@ellineleges8976
@ellineleges8976 Ай бұрын
ለምን ከፋሸ ምን ምቀኛ። ህዝብ ነዉ እባካችሁ ተዋቸ ዉ
@meskeremassefa510
@meskeremassefa510 Ай бұрын
እኔ ግራ የገባኝ ነገር ሱሪ መልበስ ሀጥያት ነው ማለት ከቤተክርስቲያን ውጭ ማለቴ ነው
@fevenmasresha3491
@fevenmasresha3491 Ай бұрын
አዎ
@BiruktawitDemelash-cu9kf
@BiruktawitDemelash-cu9kf Ай бұрын
Awo beyetgawm bota ayfekedm
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 20 күн бұрын
ሱሪ የወንድ ነው
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 20 күн бұрын
የሰውነት ቅርፅ ሰለሚያወጣ ወዶችን ለዝሙት ይጋብዛል ያማለት ወደሀጥያት እዲገቡ አድርገናል ማለት ነው
@MatiMan-ty4qt
@MatiMan-ty4qt Ай бұрын
እኔ ን ም, ለ ደ ጅ ሽ, አ ብ ቅ ኝ
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 Ай бұрын
@edlime
@edlime Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት
@hanaamen803
@hanaamen803 Ай бұрын
❤❤❤❤
@LidiyaEngida
@LidiyaEngida Ай бұрын
❤❤❤
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 45 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 291 М.
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,4 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 14 МЛН
Why Is He Unhappy…?
0:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 67 МЛН