በጣም አስቸኳይ እርምጃ ውሰዱ‼️6️⃣ የድህነት መንስኤዎች‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 92,649

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Жыл бұрын

Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #habesha #ሀብታም #ገናጥበብ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,

Пікірлер: 500
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 Жыл бұрын
“ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ።” ሮሜ 12፥15
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 Жыл бұрын
ፊልጵስዩስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። ⁵ ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። ⁸ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤
@user-se7zo4wd5d
@user-se7zo4wd5d Жыл бұрын
ሚሊዮኖች ቢሰሙሽ ብዬ ተመኘሁ በጣም ነዉ ማመሰግንሽ❤
@munalove8143
@munalove8143 Жыл бұрын
መንገዳችን እንዲቀና ከነዚህ ነገር እንውጣ 1 , ሰው ምን ይለኛል ٢. መዋያችን እንወቅ 3,ሰው ሲሰራ አበረታች እንሁን 4,ስራ ስንሰራ ስለተከፈለን አይደለም ለህሊናም ጥበባዊ እዱገት 5 ምቾት መተው ሀብታም የማይተኛው ስለገንዘብ ሲያስብ ሳይሆን እንዴት አዲስ ስራ ልፍጠር ሲል ነው 6, መመቀኝት መተው የሰው ደስታ እደራሳችን ደስታ ያስፈንጥዘናል እንጂ አያስከፋል ቆንጆ ሴት ስናገኝ እናሞግስ አናጉረምርም
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
በጣምትልቅ ቅን አስተሳስብ ያለሺ ስውነሺ እውነትነው ለፆሎት የሚንብርከክ ልብ ካልን ልባችን ቅን ይሆናል አምላክ ቅን ልብ ይሰጠን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
@dirbamuleta7067
@dirbamuleta7067 Жыл бұрын
Amen
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zaidzaid9369
@zaidzaid9369 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ ላወራሽ ፈልገ ነበረ እንዴት ልውል እሽላ ለሁ?
@azebtsegaye3336
@azebtsegaye3336 Жыл бұрын
ተባረኪ የብዙ ሰዎች ኣእምሮ እንዲነቃ ኣድርገሻል እና ንግግርሽ ምክርሽ ሁሉ የማይሰለች መንፈስ ቅዱስ የተጨመረበት ነው ለማጋነን ኣይደለም ተራ KZfaqr ም ኣይደለሽም በጣም ነው የማከብርሽ🙏
@zewdenieshdebel3999
@zewdenieshdebel3999 Жыл бұрын
አይ ኤልሲ አየሽ የኛ ሰዉ የሚጥረዉን ሰዉ እንኳን ስለበረታታሽ አየሽ የአበሻ ክፋት አንቺ በቅንነትሽ ቀጥይበት የኔ ጨዋ እወድሻለው ኑሮሽ ቤትሽ ልጆችሽ ይባርክልሽ መደሀኒአለም።
@helengivma3323
@helengivma3323 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ትክክል ቅንነት እና መልካም ነገር ማርግ ለራስ ነው ሰው የዘረውን ያጭዴል።100 ኤልስዬ አንቺም ተባረኪ ❤❤❤
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
ኤልሲ አህለንን እንኳን ደህና መጣሽ የኒ ልዩ በጣም ትክክል ነሽ የምር ብዙወቻችን የአእምሮ ድሀ ነን በተለይ እኛሀበሾች ፈጣሪ ለሁላችንም ቅን ልቦና ይስጠን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
እረረረረ በጣም እሱ ነው በጣም የጎዳን 🙏♥️🙏
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 Жыл бұрын
ተባረኪ ኤልስዬ❤❤ እንችን ሁሌ እንደምሰማሽ አስተማርዬን ድሮ ሰምቼው ቢሆን ኖሮ የት በደረስኩ😂 Lek nesch elsye ሰው የዘራውን ያጭዳል።ሁላችንም ቆም ብለን እራሳችንን መመልከት ይኖርብናል
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
ኤልሲ ያልሽው ሁሉ ልክ ሆኖ ግን ጸሎት በህይወታችን ውስጥ መረሳትሽየለበትም ። ከዛ ውጭ ህሊናን እማይረብሽ ነገር እየሰሩ ሳይጨነቁ ለቀቅ ብሎ መኖር ነው ። ለዚህ ለፌስታል ህይወት ብዙ ማሰብ እኔ አይታየኝም ።እግዚአብሔርን ይዞ መጓዝ ነው ሁሉም በእጁ ነው ስው በገንዘብ ወይም በእውቀት ምንም ሀብታም ቢሆን ጥበብ ከሌለው ባዶ በይው።ግን ጥበቡን እንድ ሰጠን ከእሱ ጋር መሆን እንዳልሽው ንስሀ መግባት ነው።አንች ግን ጎበዝ ነሽ በርች።
@edunabeautyhealth
@edunabeautyhealth Жыл бұрын
የኔ እህት እግዛቢሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏😘 ትክክል ነው የሰውን መልካም ነገር ምመኝ ሰው ሁሉ ግዜ ደስተኛ ነው ።
@woinshetgugssa2006
@woinshetgugssa2006 Жыл бұрын
ትልቅ ዕውቀት ነዉ ያከፈልሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l Жыл бұрын
ትክክል ነሺ ምቀኝነት እራስን ነው ይሚጎዳው አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
@genimit5479
@genimit5479 Жыл бұрын
I have been watching you for a while now. You are one amazing woman. You are like a big sister to people who don’t have one and willing to listen. God bless you and thank you for all you do.
@zizitube3076
@zizitube3076 Жыл бұрын
❤🎉ይውልሽ እህቴ ይታደሉታል እንጄ አይታገሉትም ነው እንም ያንቺ እእይነት ተፈጥሮ ነው ያለኝ በእብዛኛው ኢትዮጵያውያን ስንባል በዚህ ነገር ላይ አልታደልንም ለማንኛውም አመሰግናለሁ🎉
@dagmawitdag5420
@dagmawitdag5420 Жыл бұрын
አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
ኤልስዬ ያንቺ አስተሳሰብ እጅግ በጣም የምወደው ነው። በዚህ ቪዲዮሽ ዘጠና ስምንት ፐርስተንስቱን እስማማለሁ። ትንሽ ብታስተካክይው ብዬ የምመክርሽ። ግዜዬን በማጥፋት በኩል ነው። ለምሳሌ በማህበሪያዊ ሚዲያ ያለ አግባብ ግዜ ማጥፋ ብዙ የሚሰራበትን ግዜ ማጥፊያ ነው ያልሽውን እኔም እደግፋለሁ። በፖለቲካው ዘርፍ ግን በጅምላ በፓለቲካው ዙሪያው ያለን ነገር መከታተል ምንም ጥቅም እንደሌለው ያለው የሚመስል ህሳቤ የተናገርሽ ይመስላል እና እዚህ ላይ ፓለቲካን በእውቀት በቁም ነገር ወይም በጥንቃቄ ተሰጥዎ እና ፍላጎት ላለው ሰው ነው እንጂ እንዲሁ ፓለቲካ ላይ ግዜ ማሳለፉ ጥቅም የለውም ብለሽ ብታብራሪው ቢያንስ መረዳቱ ይኖረኝ ነበር። ትንሽ የፖለቲካው ጉዳይ ላይ፤ አንቺ ያልሽውን ሌላ ነገሮች በሰላም ለመፈጸም ጤነኛ የሆነ የፖለቲካ ሂደቶች ካልሄዱ በስተቀር ሀገርም አይኖርም የአንድ ሀገር ህዝብም ሊኖር አይችልም። ስለዚህ አንድ ሀገር እና ህዝብ በሂወታቸው ውስጥ ፖለቲካ ማለት ማግኔት ማለት ነው። በተለያየ ሂወታቸው ውስጥ ስቦ ሊወስዳቸው ይችላል። ስለዚህ በዚህ ዙሪያ ላይ በጥንቃቄ ብት ተነትኝው ደስ ይለኝ ነበር። በተረፈ ፓለቲካኛ መሆን እራሱን የቻለ እውቀት እና አንድ የማህበረሰብ የጤንነት ህልውና የሚለካበት ነው እና እንደ ተራ ነገር ባይገለጽ ወይም ልክ በማይረባ ጉዳይ ላይ የማህበሪያዊ ሚዲያ ከንቱ ቦታ ላይ ማዘውተር ነው ብለን ባንወስደው መልካም ነው እላለሁ። በተረፈ እወድሻለሁ እህት አለም።ሰላምና ጤናውን ያብዛልሽ።
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ኤልስዬ ኢትዮጵያን ለማሳደግ የሚሰሩ ሰዎችን እየፈለግን ያወቅነዉን የደረስንበትን እዉቀት ልምዳችንን እያካፈልን አገር እንዲቀየር እናድርግ ያልሽዉ ትክክል ነዉ
@user-zy9wx8wt3y
@user-zy9wx8wt3y Жыл бұрын
ኤልሲየ ልክ ነዉ ሰዉ የዘራውን ነው የሚያጭደዉ ፡ ስለ መልካም አስተሳሰብሽ እግዚአብሔር ይስጥልን!!! ❤❤❤
@rozatesfaye968
@rozatesfaye968 8 ай бұрын
አንች የተባርክሽ ልጅ ከአፍሽ የምውጣው ሁሉ ማሪ የተባርክሽ ሁሉም የስጠሽ ፍጣር አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ እድሜ ከጠና ጋር የኔ እህት ስሊ ትምርህትሽ አመሰጊናለው
@user-et2le6su5q
@user-et2le6su5q Жыл бұрын
የኔ ቅን ሁሌም ጎረቤቴ በሆንሽ እል ነበር አሁን ጭራሽ ውስጤ ያለሽ ድረስ መሰለኝ የኔ ጨዋ የባሰው በጣም ወደድኩሽ ተባረኪ አቦ ይመችሽ ❤
@bintaby1099
@bintaby1099 Жыл бұрын
ኤልሲዬ የውስጤን ነው የነገርሽልኝ እኔ ማድነቅ በጣም እወዳለሁ ለዛም አላህ ሁሌ በሂክማው መልካም ነገርን ወደሂወቴ ያመጣል እና ሰው ን ማድነቅ መልካም ነገር መመኘት የኛን አያስቀርብንም መልካም እንመኝ እላለሁ ሀሳብሽ በጣም ጥሩ ነው እስኪ ባለትዳር የሆኑ ሰወች ሲገናኙ ስለቤታቸው ስለሰው ትዳር ስለጓደኛ ብቻ ስለሰው ቤት ስለሚፈተፍቱ ሰወች ቪዲዬ ስሪ የኔ ቆጆ ኤልሲ የኔ እስማርት
@senaittiumelisansetegn8673
@senaittiumelisansetegn8673 Жыл бұрын
ቅንነት ክብርን ያጎናጽፈናል። እዉቀት ሃይል ይሰጠናል። እድሜና ጤና ይስጥሽ።
@medihabeshawit8582
@medihabeshawit8582 Жыл бұрын
ምንአባቴ ላርግሽ እንደው ኤልሲዬ የልቤን እኮ ነው የምትናገሪው እኛ ሀበሾች ላይ ያለ ችግር የደሀ አስተሳሰብ ኖረንም አልኖረንም ሁሌ ችግር ማውራት ጥሩ አርገሽ ገልፀሽዋል ላንቺ ቃላት የለኝም❤
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 Жыл бұрын
አኤልስዮ በጥም ጥሩ ትምህርትና ምክር ነው እህትየ ቀጥይብት እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ።
@semayawikokeb
@semayawikokeb Жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ አስተሳሰብ እና በጣም ብልህ አመለካከት❤
@tlemlem
@tlemlem Жыл бұрын
ልክ ብለሻል ይህ የአብዛኛው የሀበሻ ትክክለኛ በሀሪው ነው:: እናም ለድህነታችን መንስሄ የወንድማችን ወይም የእህታችን ማግኘት እያስደስተንም:: አለማወቅ ሆኖ ነው እንጂ የአንዱ ማግኘት ለሌላውም በረከት ነው:: ምክንያቱም እኔ ከቸገረኝ ከአለው ወንድሜ/ እህቴ መበደር ወይም ማግኛት ይቻላል እናም ልክ ብለሻል አብዛኛው ኢትዮጵያውያን ምቀኛ እና አሲዳም ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ይፈውስን:: 🙌🏽💒🙏🏽😢💔
@benkifle8812
@benkifle8812 Жыл бұрын
You're so bright and a wonderful speeches, also you nailed the point where everyone needs to learn from this thank you.
@MeronSemere
@MeronSemere Жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም የሚገራርሙ ቃላቶች ናቸው እውነት የሰው ልጆች የሚያስተምሩ ናቸዉ 👏👍✨ እናመሰግናለን
@lidyahaile9227
@lidyahaile9227 Жыл бұрын
I'm not listening any one I'm listening myself and I'm following Nice people ecipicaily different cultures and languages make friends Now I'm happy really because i have many experience with them, we keep it up with nice people
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 Жыл бұрын
I agree with you 💯percent I am exactly like you,I am following my happiness it dosen't matter the nationality or where do come from.
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Жыл бұрын
የኔ ማር እናመሠግንአለን ልክ,ነሽ ስለ ሠው ብዙ,ከማውራት ለራሳችን ትንሽ,ማሠብ የተሻለ,ነው ቀና ልብ,አለሽ,በርች❤❤❤,
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ኤልሲ የዛሬዉ ይለያል በርቺ እንዲ በሚዲያ ሀሳብሽን በመስጠትሽ ደስ ብሎኛል ብዙ ጊዜ ይሄ የምትናገሪያቸዉ ነገሮች በየፌስቡኩ፣በየቲክታኩ የነዚ አይነት ባህሪያት ይታያሉ እና ለስንቱ በኮመንት ኧረ እንዲ አይባልም እየተባለ ጥሩ ሀሳብ ተሰጥቶ ይቻላል? ጊዜያችንን ለበጎነገር፣ለፖዘቲቭ ነገር፣ለመተራረም እንጂ ለመገፋፋት እንንዳይሆን የምናደርጋቸዉን ነገሮች በሙሉ በብልሀትና በትእግስት በመግባባት መቀጠል ያስፈልጋል በሂወት ሲኖር
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
ኤልሲ ቅን ልብ እና አስተሳሰብ ስላለሽ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይባርክሽ ለስራ ሰዎች ኢነርጂይ እንዲኖራቸው እንድንለወጥ ስለምታደርጊው ማነሳሳት በጣም አመሰግናለሁ
@heyamalemu4216
@heyamalemu4216 Жыл бұрын
100% ትክክል ነሽ እህቴ።እንዳልሽው መልካም አስተሳሰብም ከፈጣሪ የሆነ ፀጋ ነው።አላህ ቅን ልቦናን ይስጠን
@metagesakalugisila794
@metagesakalugisila794 Жыл бұрын
በትክክል ብለሻል: ማስተዋልን ለሚሻ መልዕክትሽ የእያንዳንዳችንን አመለካከት ለመፈተሽ የሚያንኳኳ የደውል ጥሪ ነው: 👍🏽
@blenyemam7656
@blenyemam7656 Жыл бұрын
You are very intelligent, positive, open minded and graceful person. Thank you for all the life advice you give, we need more people like you!
@leltialemu
@leltialemu Жыл бұрын
የኔ እንቁ ሴት ማርያምን ስንት ነገር ተማርኩብሽ እድሜና ፀጋ እብዝቶ ይስጥሽ ማዓረይ❤😊
@Simonmekibib7
@Simonmekibib7 Жыл бұрын
የኔ መልካም ሴት ፈጣሪ ይባርክሽ
@balager21
@balager21 Жыл бұрын
እንዴት መልካም ሴትነሽ ግን በማርያም በቃ እውነት ስሜትሽ ሁሉ ይጋባል ።አከብርሻለሁ ከአንች ብዙ ነገርን ተማርኩ እናመሰግናለን ውዴ።❤❤❤
@user-rz3tr7bp6z
@user-rz3tr7bp6z Жыл бұрын
የሚገርም ሀሳብ ነው ይገርምሻል ኤልሲ የኔ ባሀሪ ይመስለኛል በተለይ ስለሰው ያወራሽው ወላሂ እኔ ሰው ደስ ሲለው ሰው እኔ ከደርስኩበት ቦታ እንዲደርሱ የማላደርገው ጥረት የለም በቃ ጓደኖቸ እኔ ያለፍኩበት መሰናክል እናዳያልፉ እኔ የተሳሳትሁትን ስህተት እንዳይደግሙት በጣም ነው ምነግራቸው ግን የሚገርመው ብዙ ጓደኖቸ ስኬታማ እየሆኑ ነውአልሀምዱሊላህ ከነሱ ደስታ በላይ የኔ ደስታ ይበልጣል
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 Жыл бұрын
ሰላም ሁላቹም የኤልሲ ቤተሰቦች እና ተዋሕዶ ልጆች እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ❤ኤልሲ ፍቅር ❤❤❤❤❤በእውነት ቃላት የለኝም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 Жыл бұрын
ለቻናለሽ አዲስ ነኝ። ስራሽ አሪፍ ነው ፥ በርቺ!!! በሀብት (በስኬት) ዙሪያ ያነሳሽው ሀሳብ ብዙ የሚያስተነትን ቢሆንም ፥ ስለእኛ ሀገር የገንዘብ ሀብታሞች ግን ከላይ እንደምናስበው አይደለም። በተለይ በሶስተኛው አለም ላይ ከጥቂቶች በስተቀር የብልፅግና ማማ ለመውጣት የሚጠቀሙበት መንገድ:- ደሀውን በመጨፍለቅ ፣ በመንጠቅ ፣ በማንቋሸሽ ፣ የይምሰል ቃል በመግባት ፣ በማጭበርበር ፣ በተንኮል ፣ በስርቆት ፣ የዘመድ አዝማድ ልጆችን አስተምራለሁ ፣ ህይወቱን እቀይራለሁ በማለት ጊዜውን ፣ ጉልበቱን ፣ አእምሮውን ሁሉ ነገሩን እኝክ እያደረጉ ባለሀብት ነኝ ባዮች የሰውነት ድሀ የሆኑ .... ስኬታማ ነኝ የሚሉ ነገራቸው ያበቃለታ የስራውን ሰጠው የሚባልላቸው ስግብግቦች የታጨቁበት ህይወት ላይ ሆነን እየሳቃቹ አጨብጭቡላቸው ብትይ የማይመስል ነገር ነው። ለሲስተሙም መገዛት ነው የሚሆነው።
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 Жыл бұрын
የንይ ቆንጅ በጣም ተከክለ ነሽ አግዚአብሔር የባርክሽ 🙏❤️
@user-km6fq2yx3m
@user-km6fq2yx3m 4 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@TaduWoledg-vb3rp
@TaduWoledg-vb3rp Жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም ትክክል ነሽ አሁንም ፈጣሪ ይጨምርልሽ መልካምነት ትልቅነትን ያመጣል
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 Жыл бұрын
እናመስግናለን ኤልስዮ የአይምሮ ሀፍታም መሆን አለብን
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
በቃ እወድሻለሁ ማርያምን❤ እኔ ሳይሽ በአካል እንደማቅሽ ነው የሚሰማኝ እናም ምክርሽ👍100/100❤
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
I 100% agree In South Africa, Trevor Noah’s, mother was telling him that if doesn’t know about good things he can’t dream about them. As a result, she was just driving him to the rich peoples’ neighborhood so he could dream of that life style. Now, he is a millionaire as a comedian. Thx sis!👍🏾🙏🏿💗
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 Жыл бұрын
Oh I am so happy you mentioned Trevor Noah and his mother, the are a great example in our generation 👏
@tizalumengesha3385
@tizalumengesha3385 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ❤
@tabe8913
@tabe8913 Жыл бұрын
I admire your honesty! This is a hard topic to swallow for most but you brought it up. It’s nice to discuss with transparency with those who listen. Great job!
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Жыл бұрын
Totally agreed with everything.❤. I am one of the victim by the poor mentally people but with God help l am in higher position. Thanks God.🙏 💚💛❤️
@marinam2561
@marinam2561 Жыл бұрын
አንቺን በማወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ ተባረኪልኝ አሁንም ጥበብ ይጨምርልሽ 🥰🥰🥰
@keyamenbere6209
@keyamenbere6209 Жыл бұрын
ቆንጆ ምክር ነው የዎህ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@nigistnigussefamily
@nigistnigussefamily Жыл бұрын
❤❤❤ ተበረኪ የምታካፍይው የምትሰጪው አትጪ
@makditube1887
@makditube1887 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ መልካም እህት
@fannyabera8254
@fannyabera8254 Жыл бұрын
ትክክል ኤልሲየ
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
እውነት ነው ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ❤ ተባረኪ
@ziyinendayih7363
@ziyinendayih7363 3 ай бұрын
አከብርሻለሁ እህት ውስጤ ያለውን ነው የተናገርሽልኝ በእውነት ህዝባችን በእዚህ አስተሳሰብ ደካማ ነው ሁላችንም በአጠገባችን ያሉትን እህት ወንድሞች ማበረታታት ግድ ይለናል ማደግ መሻሻል ከፈለግን 👍👍🥰🥰‼️
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Жыл бұрын
በጣን የሚያስደስት ትክክለኛ ምክር ነዉ እናመሰግናለን ዉደ❤👏
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
ሰለ መልካም ቁምነገረኛነትች አመስግናለሁ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ተባረኪ የኔ ድንቅ ጠበበኛ ሴት❤❤❤
@hanzewdiekenie2409
@hanzewdiekenie2409 Жыл бұрын
Absolutely! Well said. I can see you are using effectively what you have in your hand.God bless you!
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
እኔ ግን ለሰው አልመቀኝም ግን እሰራለሁ አርብ አገር ብሪ እሚልቀው በብሀር ለሚመጣ ዘመድ ነው እነሱም ሰርተው ሳይከፍሉኝ ይያዛሉ😢😢😢 እኔም ከብሪ ግዜየ ልቤን ሰብሮታል ሂወቴ ወደሆላ ነው እሚሄደው
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Egzeabher ken alew yikseshal
@saraabraham5553
@saraabraham5553 Жыл бұрын
ተባረኪ ልሳነ መልካም ❤🙏
@tigi432
@tigi432 Жыл бұрын
ኤልስዬ ፍቅር እኮ ነሽ እግዚአብሔር ባንቺ አድሮ አስተማረን❤
@wewee6506
@wewee6506 Жыл бұрын
የኔ ውብ ስወድሽ አንድም የሚጣል ሀሳብ የለሽም እኮ መታደል ነው ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው ልክ ብለሻል 😘🙏
@guletsegai5165
@guletsegai5165 Жыл бұрын
Wise woman 👩 thank you for sharing your time. God bless you 🙏 sister 🙏
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Amen ውዴ🙏♥️🙏
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 Жыл бұрын
የምትይው ነገር ከቅነት አመለካከት የሚመጣ ነው ።ያ ደግሞ እንድ እብሮ የሚፈጠር ሲሆን ሊላው ለጌታ አምላክ በመገዛት ነው ።
@bebeza61
@bebeza61 Жыл бұрын
ኤልሱዬ እግዚአብሔር አሁንም ይጨምርልሽ ምክሮችሽ እካእንዴት እንደሚመቹኝ እንደ ስብከት ነው የሰማውት ተባረኪልኝ
@RockStar-ti8iy
@RockStar-ti8iy Жыл бұрын
በጣም:ጥሩ: ምክሮች:ናቸው:: እኛ:ቀና:ልብ:ያስፈልገናል:: It doesn't matter we have good heart or not because we still can pray for it. We , humans are changeable so let's not lable ourselves my Ethiopian queen sisters , and brothers 🙏❤.
@dodygebre7143
@dodygebre7143 Жыл бұрын
Wow thanks so much sharing this absolutely amazing education information 🙏💕
@TADESDR3
@TADESDR3 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሴት ነሽ፣ልትመሰገኝ ይገባል
@sabi4735
@sabi4735 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ ኤሊሲዬ ስለ ግሩም ምክርሽ
@senaittilahun7488
@senaittilahun7488 Жыл бұрын
ዋው ኤሲዬ እውነትሽን ነው ደሃ አስተሳሰብ ያለው ስንት ሰው አለ። ሐብታም አስተሳሰብ ካለው ሰው ጋር መዋል እራስን ይለውጣል አምናለሁ አንች በጣም የገባሽ ነሽ ካንች ብዙ ሰው መማር አለበት።
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም በጣም ትክክለኛውን ነው የምትነግሪን የምታስተምረው ልክ ነው በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ጠቃሚና አሰፈላጊ ነው በርቺ ።
@seble.......160
@seble.......160 Жыл бұрын
በጣም የተናገርሽው የሚገርም ነው አሪፍ በከንቱ ነገሮች ጊዝያችንን ከሚያጠፉት ነገሮች ፖለቲካን የጠቀሽው ትክክል አይመስለኝም ሌላው ግን የተናገርሽው በጣም ትክክል ደስ ይላል ትምህርት ሰጪ ነው😮
@zufanbelachew281
@zufanbelachew281 Жыл бұрын
You are the real queen 👸
@familybannas8809
@familybannas8809 Жыл бұрын
Thank you … you are truly an honest human being ❤
@joylight5930
@joylight5930 Жыл бұрын
Nice. Love the teaching! Tithing...the most guaranteed way out of financial lack!
@milenagashaw341
@milenagashaw341 Жыл бұрын
I love your advice! You have a beautiful mind. Thank you! May God continue to bless you ❤️
@rebekatesfay8947
@rebekatesfay8947 Жыл бұрын
makes a lot of sense.Tebareki
@kidus_kd
@kidus_kd Жыл бұрын
I got one more interested person to hear on social media!! Elsi you definitely understand the purpose of social media. Thanks for deliver valuable ideas to our community! Good job keep it up!!!
@dishtaginayoutube9915
@dishtaginayoutube9915 Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሄር ይባርክሽ በጊዜው እና በሰአቱ የልቤን ተናገርሽልኝ የተመስገንሽ ሁኚ የድህነት አስተሳሰብ አልሺው ተባሪኪ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 Жыл бұрын
Brilliant & wise lady! I really enjoy the wisdom of your conversation❤
@tigistbekele2292
@tigistbekele2292 Жыл бұрын
ትክክል የምትናገሪው ሁሉ በጣም ልዩ ነው።ተባረኪ
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
ትልቅ ሃሳብ ነው ጎበዝ ቀጥይበት ለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን
@Ruth5664
@Ruth5664 Жыл бұрын
I couldn't agree more 💯 Thanks for sharing your positivity 🙏
@annagizaw5479
@annagizaw5479 Жыл бұрын
Nothing to say all is right this video reflected in all Ethiopian gossip & poor mindset of people Thank u 🎉
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
እውነት ነው ኤልሲየ ስወድሽ እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏
@biruktaytmelaku7925
@biruktaytmelaku7925 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ጥንካሬሽን ስወድልሽ❤❤ እግዚአብሔር የሐብታም አይምሮ ባለቤት ያርገን
@ruthtesfay4800
@ruthtesfay4800 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ትክክል ነሽ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ኤልስዬ ማር❤
@mebakidan7407
@mebakidan7407 Жыл бұрын
Thank you so much my dear
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 Жыл бұрын
Thank you my dear 😘
@nuramohamed9226
@nuramohamed9226 Жыл бұрын
Am agree with you. Thank you so much 🙏
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Жыл бұрын
ኤልሲ ከልብ እናመሠግንሻለን በእውነት የብዙዎቻችንን ችግር ነዉ ያነሳሽው ተባረኪ ውዴ ❤
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
አሜን ውዴ ልቦና ይስጠን 🙏♥️🙏
@meronbekele5370
@meronbekele5370 Жыл бұрын
Such a valuable message! Thank you for spreading positivity! Bravo 🙌
@meronmohammed8775
@meronmohammed8775 Жыл бұрын
Thank you for sharing us a beautiful history
@wigialshamiri8992
@wigialshamiri8992 Жыл бұрын
እህት ጥሩ ትምርት ሰጪነው ተባረኪይ
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 511 М.
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 15 М.
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 12 МЛН
😇 or 🔥 ? #shorts
0:43
A4
Рет қаралды 3,3 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 25 МЛН
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН