''አምሳያዬን ፈልጉልኝ'' ጠቅላይሚኒስትር ዐቢይ ለማን ይቀርባሉ? ለአቶ መለስ፤ ለኮሎኔል መንግስቱ፤ ለአፄ ሃይለሥሃሴ ወይስ ለግራዚያኒ?|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 255,126

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

8 ай бұрын

www.gofundme.com/f/ethio-foru...

Пікірлер: 664
@ethioforum
@ethioforum 8 ай бұрын
www.gofundme.com/f/ethio-forum-media-appreciation?+share-sheet&FIRSTTIME&
@dagmesayas4575
@dagmesayas4575 5 ай бұрын
😮😮
@ademendire2080
@ademendire2080 8 ай бұрын
አቦ አን ተን የወለደች እናት ማህፀኖ ይለምልም አተጋዜጠኛ ቃል የለኚም ላንተ❤❤❤❤
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 8 ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 8 ай бұрын
ያየሰው ይህንን ሰፊ ርዕስ እንደዚህ ቅልብጭ ባለ መልኩ ማቅረብ ትልቅ እውቀት ይጠይቃልና ልትመሰገን ይገባል። ይህ ሰውዬ ከሌሎቹ ጋር ሲነፃፀር የግዴን ነው የሰማሁት።በርታ ማለት እፈልጋለሁ ያየሰው።
@abderehimseid1226
@abderehimseid1226 8 ай бұрын
መልካሙን ሁሉ ላንተም ወንድም የየሰዉ የመቶ ዓመት ታሪክ እንዲህ በ19 ደቂቃ ቁልጭ አርገህ ስላሳየህን ብዕርህም እጅህም ይባረክ!!!!!!
@makdatube8713
@makdatube8713 8 ай бұрын
ኤጭጭ ይህ ሰወየ የማላይበት የት ልሂድ ። ለህዝቤ መጽናናት እመኛለው 😢😢❤💛❤💛 በጣም ኣሪፍ ስራ እናመሰግናለን ወንድማችን
@filimonatsba9833
@filimonatsba9833 8 ай бұрын
Zm bel Ye kefta zemen lay new yalenew
@Lemlem7682
@Lemlem7682 8 ай бұрын
አይዞሽ ግዜው ቀርቦል😊
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 8 ай бұрын
​@@filimonatsba9833😂😂😂
@ba00200
@ba00200 8 ай бұрын
የ ኢትዮ ፎረም ያየሰው ሽመልስ ፣ ጨካኙ ሰው በላው የዓረቡ ቅጥረኛው የበሻሻው ጭሎ አብይ አህመድ ዓሊ እንህ እርቃኑን ስላስቀረህልን እናመሰግናለን። ብቁ ጋዜጠኛ ለዕውነት የቆምክ ሰው።
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 8 ай бұрын
Tikikl
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 8 ай бұрын
👋👋👋👋👋
@alggt4127
@alggt4127 8 ай бұрын
ኢትዮ ፎሮም ያለማድነቅ ኣይቻልም በርቱ ጀግኖች ❤
@siddlandd1988
@siddlandd1988 8 ай бұрын
ተባረክ አንተ #1 ጋዜጠኛ Ethio forum ምርጥ ሚዲያ ፤ አንድም ፕሮግራማችሁ አምልጦኝ አያውቅም
@halidjafer1122
@halidjafer1122 8 ай бұрын
አብይ ከሚመራን የአምስት አመት ህፃን ብመራን ይሻል ነበር ቢያንስ አይገለንም ነበር
@mekonenghebre8477
@mekonenghebre8477 8 ай бұрын
ኤትየፎርም እውነተኛ ታሪኽ እንዳይጠፋ የምትሰሩትስራ የሚደነቅ ነዉና እድሜና ጤና ይስጣቹ
@godblessethiopia5125
@godblessethiopia5125 8 ай бұрын
ዋው ኢትዮ ፎረም ትለያላችሁ!! ታሪክ አዋቂዎች ፍትህ ናፋቂዎች እንድንሆን በብዙ ስለረዳችሁን በሚማርክ አቀራረብ ሳንሰለች እንድናደምጣችሁ ስላደረጋችሁ ክበሩልን!
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 8 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን አና ለህዝባችን ያመጣልን ያረብ 🤲🤲🤲💔😭መፂናናቱ ለሁሉም የትግራይ ህዝብ የሁን 💔
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 8 ай бұрын
Thanks Ethio Forum 🙏 Make it so clear and show us this brutal leader
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 8 ай бұрын
First class media with rational and knowledgeable journalist
@tadelechelamendin3809
@tadelechelamendin3809 8 ай бұрын
ዋው ትንተና ይሉሀል ይሄ ነው በርቱ በርቱ ኢትዬ ፎረም❤🙏🙏🙏🙏🙏
@asefumunasie2998
@asefumunasie2998 8 ай бұрын
ያየሰው የልብ አድርስ እኮነህ። እግዛቢሔር ካንተጋ ይሁን።
@kasechteklay4118
@kasechteklay4118 8 ай бұрын
ሃጣታችን ቢበዛ ነው እግዚአብሔር እሄ ሰጣን የሆነ መሪ የሰጠን
@abuhaile6517
@abuhaile6517 8 ай бұрын
በጣም እንጂ !አትረፉ ዘላለም አልቅሱ ያለን የተረገምን ብንሆን ነው እዚህ ቆሻሻ ግለሰብ ላይ የጣለን።
@user-vv1el2iz1l
@user-vv1el2iz1l 8 ай бұрын
100%
@eyobteff
@eyobteff 8 ай бұрын
ሀገር በአጋጣሚ ትንሽ ጭንቅላት ባለው ሰው ስትመራ(የሀገር ሰኔ ና ሰኞ)ጥሩ ምሳሌ ይሄ ነው😭 ኢትዮ ፎረም ውስጤ ነው👌
@EtAb-qs9kr
@EtAb-qs9kr 8 ай бұрын
ለትግራይ ህዝብ መፅናናት ከልብ እመኛለሁ ልቤን ተነክተዋል።
@cephasboanerge5582
@cephasboanerge5582 8 ай бұрын
WE LOVE YOU - YAYESEW AND ETHIO FORUM!
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ አቡነ ገቡር መንፈስ ቅዱስ እንኳን አደረሳችሁ።.
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 8 ай бұрын
✨🌙💖💞💞
@freGabur
@freGabur 2 ай бұрын
Amne amne
@AliRasid-hh3mg
@AliRasid-hh3mg 8 ай бұрын
በጣም ነዉ የገለጣችሁት ይመቻችሁ
@user-sj2gb6pf7e
@user-sj2gb6pf7e 8 ай бұрын
THANK YOU VERY MUCH FOR YOUR HISTORICAl REPORT.
@halefomgebrewahd2183
@halefomgebrewahd2183 8 ай бұрын
ይህ አታልቅስ ነው እያስለቀሰኝ ያለው አለ ሰውየው የኢትዮ ፎረም አዘጋጆች ሁላችሁም ተባረኩ
@warrior5847
@warrior5847 8 ай бұрын
Ha ha 😂
@Chill-Adventures
@Chill-Adventures 8 ай бұрын
A clear and significant difference between the current Prime Minister, Abiy, and his predecessors is quite apparent, highlighting his lack of qualifications and worthiness for the role when compared to past Ethiopian leaders. We appreciate Ethioforum for this concise analysis of the reputation of Ethiopia's consistently underperforming prime minister.
@robelberhe2091
@robelberhe2091 8 ай бұрын
ትክል የሆነ ትታኔ በርቱ❤
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 8 ай бұрын
What a rational and scientific analysis you have been through. Perfecto
@user-hm6ez8dx1x
@user-hm6ez8dx1x 8 ай бұрын
እንካን ደና መጣቹ ፎረሞች ❤💛🥰
@emiyeee1490
@emiyeee1490 8 ай бұрын
❤️❤️ ትንታኔህን ስወደው❤️❤️ኢትዮ ፎረም ❤️👌 አላህ ያንሳልን ይህን ስጋ ለባሽ ሰው በላ ...🤲
@user-dk7rq4wo7v
@user-dk7rq4wo7v 8 ай бұрын
እደው እግዚአብሔር ምን ብንበደለው ነው እዚህ ስውየ ላይ የጣለን 😢😢😢
@abelkissi3204
@abelkissi3204 5 ай бұрын
ይህንን ክፉ ጨካኝ አረመኔ ተባብረን በግዜ ለማስወገድ በህብረት መነሳት የግድ ይለናል።
@Anonymous-oh6yo
@Anonymous-oh6yo 8 ай бұрын
The host of this speech is absolutely extraordinary news delivering all the time I actually inspire by his remarkable talent and I'm glad to listen your news all the time Appreciate
@demekeeligo64
@demekeeligo64 8 ай бұрын
የምገርም ትንታኔ!! ጎበዝ በርታ
@user-vk6wz5ce9s
@user-vk6wz5ce9s 8 ай бұрын
ያያ ማነፃፀሪያችሁ በጣም ደስ ይለኛል።ቃላት የለኝም በርቱ
@danielmengesha5873
@danielmengesha5873 8 ай бұрын
the best media ኢትዮ ፎረም ልዩ ናችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ
@mengeshaaferassa5965
@mengeshaaferassa5965 8 ай бұрын
በጣም ነው እማደንቃቹህ የንፅፅር አቀራረባቹህ ሁሉም ዜና አቀራረባቹህ ምርጥ ነው ሌላ የማየውን ትቸ የናንተን ነው እምጠብቅ በርቱ
@user-vo5bp6vr8d
@user-vo5bp6vr8d 8 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን ምርጥ ትንታኔ ምርጥ አቀራረብ አበበ ባየን ጨምሮ
@lilaahmd8981
@lilaahmd8981 8 ай бұрын
ጀግናችን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ ሀገራችን አላህ ሰላሟን ይመልስልነ የሚገርም ችሎታ ተባረክ
@almazadamu9175
@almazadamu9175 8 ай бұрын
Thank you 🙏🏾 I appreciate you for your hard work
@mackadiss1
@mackadiss1 8 ай бұрын
አኔኮ የሚገርመኝ መረጃውን እንዴት እንደምታመጣው ነው!!❤❤
@messimathan7106
@messimathan7106 8 ай бұрын
ደነዙ እብዱ መንግስታችን እግዚአብሔር ይንቀልህ ህዝቡን እንደናቅህ ዘመንህን ሙሉ ተናቅ ህዝቡን እንዳስራብህ ዘመንህን ሙሉ ተራብ ህዝቡን እንዳስለቀስክ ዘመንህን ሙሉ አልቅስ እናቶችን በሃዘን እንደጠበስካቸው ዘመንህ በሃዘን ይለቅ ☝️☝️☝️
@Sunny-rt3cp
@Sunny-rt3cp 8 ай бұрын
Whoa…. What a Compare & Contrast’s analyst 👌 I’m sure this will require alots of time and efforts gathering infos. Amazing!!!
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 8 ай бұрын
አቶ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ሆይ ያደምጡ ከልብዎ የኢትዮጲያ ህዝብ ብልፅግና ሳይሆን። መከባበር ነው ሚፈልግ ሀገርን አበለፀኩ እያልክ ህዝቡን ገድለህ አፈናቅለህ ፈጄኧው እግዚአብሔር የእጅህን ይስጥህ 😢😢😢😢
@Dave-wq2pz
@Dave-wq2pz 8 ай бұрын
እሱ ማንንም ሳይሆን ዲያብሎስን ነው የሚመስለው
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 8 ай бұрын
ኧረ ድያብሎስ ሳትቀርበው አይቀርብህም የዚ ፍጡር ግን መገለጫ የለውም
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 7 ай бұрын
😂😂😂
@FOXnewsEthiopia
@FOXnewsEthiopia 8 ай бұрын
Thank you🙏🏽🙏🏽 I always daily waiting for your segments
@assafa35
@assafa35 8 ай бұрын
Thank you for sharing brother 💯💯💯
@user-op7hw1br5q
@user-op7hw1br5q 3 ай бұрын
ወይይይይይ ፈተና ሳናቅ በማጂራታችን መታረዳችንን ሳስብ ሁሌም እታመማለው!
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 8 ай бұрын
ያየዬ አንተን የማደንቀው በምክንያት ነው ክብር ይገባሃል
@nebiyunegede5039
@nebiyunegede5039 5 ай бұрын
የሚገርም ትንታኔ በመረጃ በማስረጃ በማቅረብ ያየህሰው ሽመልስ በርታልኝ
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 8 ай бұрын
#ትግራይ 💛❤️💔😓😥😢😭💔🖤🙏
@LitzDialbi
@LitzDialbi 8 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም በጣም እወዳቹሀለሁ አከብራቹሀለሁ
@cephasboanerge5582
@cephasboanerge5582 8 ай бұрын
EXCELLENT MEDIA!!!
@lifelove1621
@lifelove1621 8 ай бұрын
ትለያለህ ወንድሜ 😍🙏
@nickworke3136
@nickworke3136 8 ай бұрын
አይ ያየሰው ! እንዴት አንጀቴን እንደምታርሰው ። ኑርልን !
@user-tb8ul1gd1k
@user-tb8ul1gd1k 8 ай бұрын
የታመነ እና የደረጀ ጥልቅ ዘገባ🙏
@Godisgreat7150
@Godisgreat7150 14 күн бұрын
ምናለ ሁለም የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች እንደናንተ ብሆኑ በርቱልን እናመሰግናለን❤
@habeshaking2220
@habeshaking2220 5 ай бұрын
ያየህሰው ልብ የአንበሳ ፣ ዓይኖችህ የንስር ፣መረጃ የማነፍነፍ አቅምህ ወደር የለሽ አስደናቂ ጋዜጠኛ ነህ ።ሠላምህ ይብዛ።ወዳጄ!!!!!!!!
@alemtessema1844
@alemtessema1844 8 ай бұрын
ያየህ ሰው! ❤ በጣም ታያለህ ያውም እንደ ሰው!
@akelatgedamu4739
@akelatgedamu4739 8 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ‼️👏👏👏
@kunama1170
@kunama1170 8 ай бұрын
የጋራ መኖርያ ይሁን ባቡር በመለስ ግዜነው እጅ በሃይለማርያም የለም, የነበረ በነበረ ሁሉም ጠብቆ ኣስቆዩ ማለት ይቻላል።
@lemlemkahsay8956
@lemlemkahsay8956 8 ай бұрын
Ethio forum 👌🏽👌🏽❤💛
@destag6562
@destag6562 8 ай бұрын
Creative mind amazing voice and flow of idea ....
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 8 ай бұрын
Thank you Ethio Forum for the great in depth explanation.
@user-jv1is7lf9d
@user-jv1is7lf9d 2 ай бұрын
በደንብ ነው የገለፅከው አንተ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
@neguGebre-dg1nx
@neguGebre-dg1nx 8 ай бұрын
ለሃቅ የቆመ ጅግና ጋዜጠኛ👍❤
@TsegauSenbetay
@TsegauSenbetay 8 ай бұрын
wow good!! turu meri metalin bilachu sitanchebechibu alneberachum? Yetigray hizb Eritrea, Ethiopian militants, Amhara milicia and special forces, OROMO< SOUTH, Simalia, And Afar milia, Turkey, Irone, Ukraine, Areb Emirates, Israel etc, tebabiro sidebedibu eski man neber lemin yemil tiyake yanesa, yiliqunis sitanchebechibu neberachu. Awo yasafiral Begimit, besimet yemininesa sewoch mehonachin yasafiral. We are not reasonable to support or dis support things
@abuhaile6517
@abuhaile6517 8 ай бұрын
The people of Tigray also accepted and applauded him when he visited Mekelle.Stop accusing others because no one is free of wrong doings.
@AbrahamJakob
@AbrahamJakob 8 ай бұрын
We all were deceived by some egoistic politician's. No more blaming
@user-fb1sx4gp7l
@user-fb1sx4gp7l 8 ай бұрын
What political analysis is👏👏👏👏👏👏👏
@sieruefrem
@sieruefrem 8 ай бұрын
Great analysis, as always!❤
@birhanuss3910
@birhanuss3910 8 ай бұрын
Betam tileyaleh , thank you!!
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ይህ ትንተና ዐይናችሁ የጠፈ በውጭ ያላችሁ ሚዲያነን የትሉ ዓይናችሁ ይከፈት በተለይ በመንግስት ሚዲያ እየተጠቀማችሁ ህዝብ እንዳያውቅ የምትሉ ሆዳሞች እባካችሁ በሕዝብ ደም አትቀልድ የመሽው ይነጋ በርታ ወገኔ
@addisutefera1576
@addisutefera1576 8 ай бұрын
ይህን ቻናል አለማድነቅ አይቻለም በራቮ ❤
@meramaegigu9445
@meramaegigu9445 8 ай бұрын
በጣም ትክክል የሚገረም አገላለፅ እውነት እኮ ነው ሰይጣን እኮ ነው እያስደዳደረን ያለው መውደቂያውን ቅረብ ያድረግልን
@SunshineTube87
@SunshineTube87 8 ай бұрын
Abet tintena❤❤❤ Stay blessed and keep voicing the people. Credit to such a media, fighting unjustice, inequalities and authogratic/dectator leadership. Viva Ethioforum🙏💪🙏
@militigraweyti6418
@militigraweyti6418 8 ай бұрын
የዘመናችን ድንቅና ብርቅዬ ጋዜጠኞች ኢትዮ ፎሮም እናንተ የወለደች እናት የተባረከች ነች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ 🥰🙏
@user-ul6mj9pj1m
@user-ul6mj9pj1m 8 ай бұрын
ይሄ ሰውየ እኮ የሚመራን በህልሙ ነው እኛም በአንዲነት እንዳንፋለመው በብሄር ተከፋፈልንለት ይቀልዲብን እንጂ
@eliasmiskir5990
@eliasmiskir5990 6 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ ስምን መልአክ ያወጣዋል የተባለው ባንተ ታዬ !!! ጀግና ነህ
@user-gh1uy7zb7h
@user-gh1uy7zb7h 8 ай бұрын
Welcome ❤❤❤❤🙏🙏
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 8 ай бұрын
የምትሰገርም ጋዜጠኛ ኳስ በነሳካ እግር ስር እንደምታምር ጋዜጠኝነት ባንተ❤😍❤
@dawitlemessa3748
@dawitlemessa3748 8 ай бұрын
ያየሰው ስለ አንተ ቃል ያጥረኛል።ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥህ።
@t.g4082
@t.g4082 8 ай бұрын
God bless you brothers🙏🕊️
@user-dn5tl8kk9g
@user-dn5tl8kk9g 5 ай бұрын
እትዮ ፎሮም ከንተ የሚዋዳደር በፍፅም ኣይኖሩም እድመና ጤና ይሰጥህ ፈጣሪ❤❤❤❤
@mekamohamed128
@mekamohamed128 8 ай бұрын
በታሪኳ እንደዚህ አይነት. መሪ. ገጥሟት. አያውቅም. የተረገመ. ሰው. የተረገመች. እናት ናት. የወለደችሁ. . 😢😢😢 . ሞቱ. ቅርብ ይሁን.
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 8 ай бұрын
አሜን አሜን ይሄ እረመኔ ፋሽሽት ከመጣ የስንት ደም ፈሰሰ እግዚኦ ይንቀልን ይንቀልልን
@sadasayed8547
@sadasayed8547 7 ай бұрын
​@@user-yx5tm1tt9i አይሰለቸውም ተረት ተረት ማውራራ
@betselotzerihunzerihun1839
@betselotzerihunzerihun1839 8 ай бұрын
አዋቂ አይጥፋ ያየሰው ሽመልስ ጀግናዬ ነህ በርታ
@geneteden4343
@geneteden4343 8 ай бұрын
ግዜው ተቀይረዋል አገር አልምተው ዲፕሎማሲ አዳብረው ነው ስልጣን ላይ ብድግ አድርገው ያስቀመጡት ኣልችልም አላውቅም ማንን ገደለ 🤔
@zetamful
@zetamful 8 ай бұрын
Thank you Ethio Forum for you hard work keep it up.
@astergezahagn5766
@astergezahagn5766 8 ай бұрын
እውነት ነው ጤናና እድሜ ይስጥህ እውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ ፍርሐ እግዚአብሔር ያለው ሕዝብን የሚወድ ለኢትዮጵያ ይላክልን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@astergezahagn5766
@astergezahagn5766 8 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ እግዚአብሔር ያምጣልን እግዚአብሔር ለትግራይ ወገኖቻችን መጽናናትን ያድልልን ድል ለፋኖ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-op7hw1br5q
@user-op7hw1br5q 3 ай бұрын
በርቱ ድል ለፋኖኖኖኖ ድል ለሚገደለው ለሰፈመው አማራ!
@user-df8io2mb3k
@user-df8io2mb3k 8 ай бұрын
Thank you bro,it Is a good presentation
@shalomleethiopia
@shalomleethiopia 8 ай бұрын
wow ምርጥ እይታ ና ትንታኔ ... ይህም ለታሪክ ይቀመጥ ።
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 5 ай бұрын
በእውነት እናንተ እውነት ሖናችሁ እውነት ሆናችሁ ሙቱ።
@asresgetu4605
@asresgetu4605 8 ай бұрын
Impressive...well researched and well articulated summary of comparison
@josijo7487
@josijo7487 8 ай бұрын
*I’m sure Abiy worst enemy media’s will be Ethio Forum and Reiot Media will be top of the list.* This is how it should be independent journalism looks like.
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 8 ай бұрын
ኢቲዮ ፎረም 🙏🙏🙏 ድል ለፋኖ
@ebsamohammed-cm2mv
@ebsamohammed-cm2mv 8 ай бұрын
ተባረክ አቦ
@tewoderosdestaearbello970
@tewoderosdestaearbello970 8 ай бұрын
Yayesew ,you have brought amazing comparison of history.Thank you!
@marigmariam2186
@marigmariam2186 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@beletuselam6108
@beletuselam6108 8 ай бұрын
Thank you Ethio Forum! What can we say . Good job.
@getahunalehegn434
@getahunalehegn434 8 ай бұрын
ያዬ ትሁቱ ደፋሩና አሰላሳዬ ጋዜጠኛ አክባሪህ ነኝ።
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 8 ай бұрын
❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛❤️💛
@maskibogale7317
@maskibogale7317 8 ай бұрын
ምነው ይሄንን ሰውዬ ኣቶ ኣብይ ድምፅ ም መልኩም ኣስጠልቶኛል በቀል ኣርግዞ ነው የመጣው የሎስ ያንሳህ ኣቦ ተባረክ የኢትዮ ፎረም ዘጋቢ አንዲ ንገርልኝ የተማረ ይግደለኝ ፋይል ሆኖ የተቀመጠው ይመሰክራል ተባረክ ልጄ በርታ አውነት ኣይጠፋም አውነት ነውና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 30 МЛН