No video

ሚስጥሩን አፍረጠረጠችው። ዩናስ እንደምታስቡት አይነት ሰው አደለም

  Рет қаралды 64,547

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

Ай бұрын

ሚስጥሩን አፍረጠረጠችው። ዩናስ እንደምታስቡት አይነት ሰው አደለም

Пікірлер: 712
@zuzutube1454
@zuzutube1454 Ай бұрын
ኢሺ ይባለት ምትሉ በለይክ 👍👍👍👍
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov Ай бұрын
ምን ማለትነው ምንአረገች
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h Ай бұрын
​@@WwAa-bh9ovደምረኝየኔወደ❤❤❤❤
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
Yes pls
@serkalemkura7400
@serkalemkura7400 Ай бұрын
aslekesechign enenm😢😢😢❤❤
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r Ай бұрын
👍👍❤❤❤❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f Ай бұрын
ዮኒ ተረዳት ምርጥ ልጅ ናት 👍
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn Ай бұрын
ምን ልንሰማ ይሆን አይ የኛ ነገር ለራሳችን ሳንጨነቅ ስለ ሰው ንጨነቃለን የምር 😢😢 ሰንበታቹ ይባረክ ውዶቼ❤❤❤
@AdilAsho
@AdilAsho Ай бұрын
ችግር
@godolyas306
@godolyas306 Ай бұрын
ምን ይሽልናለ😢
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
Amen❤
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l Ай бұрын
ደምሪኚ ማ😢
@asmamuktar3081
@asmamuktar3081 Ай бұрын
እናሱ ለሰራችው ነው ጭንቅት ምን አመጣው እየትጠቀሙ ነው ሰለራሰ መጨናቀ ነው
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna Ай бұрын
በጠም ምርጥ ልጅ ነች በእውነት ❤❤❤
@user-mg8yx9tu9z
@user-mg8yx9tu9z Ай бұрын
❤❤❤❤❤ሰብሰክረይበ አረጋለኛ
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 Ай бұрын
ሮቢ የፍቅር አባት የፍቅር ትንታኔህ ደስ ይላል እሷም እድለኛ ናት አንተ ትረዳታለህ እንግዲህ ዮኒም እንዳንተ እንዲረዳት ፀሎት እናደርጋለን እህቴ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ በርታ በይ እሱም ውስጥ የተደበቀ ፍቅር ይኖራል ባሕሪው ዝምተኛ ስለሆነ ነው ይሄ ዕድል እንዳያመልጥህ ወንድሜ ማግባትም ካለብህ የሚወድህን እንጂ የምትወደው ሰው ዋጋ ያስከፍልሀል በቅርቡ ደስ የሚል ዜና እንሰማለን እግዚአብሔር ይጨመርበት።
@JohnTeshela-wz4jj
@JohnTeshela-wz4jj Ай бұрын
ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ታቀበላት ዮን ወንድሜ በፍጹም አታሰፍራት❤
@hymitegabu
@hymitegabu Ай бұрын
እዉነትነዉ
@YemsgenLesu-ud2bm
@YemsgenLesu-ud2bm Ай бұрын
ዮኒ እባክክ ተረዳት አንተን ብላ መጥታ👍👍👍
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
ሮቤሌ አሥተካክል የኒ ምርጥልጅ ናት ተርዳት ❤❤❤ማህሊሥ የኔቆጅ
@ahlamahlam6251
@ahlamahlam6251 Ай бұрын
ደሞ ሥታምር ዮኒ ይችን የመሠለች ልጅ እዳታስቀይማት 🙏🙏
@EtetTeettrte-fw8hx
@EtetTeettrte-fw8hx Ай бұрын
ትግስቷ ደስ ስትል ደሞ ስታምር❤❤❤❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
የምር ምን ግዜ ላይ ደረስን ሴት ልጂ ውድን አፍቅራ ስታለቅስ 😢😢 ሴቶቺ በሚድያ ባይሆን በውስጥ ፍቅራቺሁን በት ግልፁ ጥሩ አይሆንም ከይቅርታገር
@ritahaile1787
@ritahaile1787 Ай бұрын
Lek naw. Hulum neger privately betecheresaw yeshalal. Degmo wededekut belo media laye mawetat?🤔🤔 wedet eyeheden naw? Feker be amalajie
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Ай бұрын
ያስጠላል. በጣም.😢😢😢😢😢
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Ай бұрын
​@@lenateshome3896የምር ሴት በመሆኔ በጣም አፍርኩ ባያሳቅቁን ጥሩ ነበር 😢😢
@samueltunsisa9302
@samueltunsisa9302 Ай бұрын
Iwunetnw setlij ind sitihon yiniqatal
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 Ай бұрын
Men chiger alew bewust yehun bewuch be media ateferd yeferdebahal menm chiger yelewum yalachew semet yegeletsu esu netsa kehone…
@NakachewWondie
@NakachewWondie Ай бұрын
ዮኒ የእውነት የሰው ልጅ ግዴታ ከሚወዱት ጋር ብቻ አይኖርም ከሚወደን ጋር ጭምር እንጅ ተረዳት
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 Ай бұрын
እደ የወናስ የሚያፍር ወድም አለኛ ጥሩ ሚሰት እድሰጠው አላህ ዱአ አርጉልኝ ወድሜን በጣም ነው የምወደው
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q Ай бұрын
በዚህስአትማ እደዚህ ያለ ወድካለ ግሩም ዳሬኚ🥰
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Ай бұрын
እኔም እንደአንች ነኝ የወንድሜን ነገር ሰስብ እፋራለው በህይወት ኖሬ ሃገር ገብቼ ሰባቡን ለማድረስ ጓጉቸለው የዋህ አይናፋር ነው አላህ መልካም ሷሊህ የሆናችዋን የትዳር አገር ለወንድሞቻችን ይወፍቀቸው ያረብ
@user-ro6kx5yt2i
@user-ro6kx5yt2i Ай бұрын
ከከከከከከሀሀሀሀሀ ​@@user-tp7gk9uq1s
@user-du2jm2sd2z
@user-du2jm2sd2z Ай бұрын
ብሌን (ማህሌት)የናፈቃቻችሁ እሲ በላይክ
@S.E.S884
@S.E.S884 Ай бұрын
ፕሌን ሳይሆን ብሌን ነው ስሟ
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g Ай бұрын
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h Ай бұрын
​@@user-zo6ie3qj7gደምረኝ❤❤
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h Ай бұрын
​@@S.E.S884ደምረኝ❤❤❤❤
@fatumahusein263
@fatumahusein263 Ай бұрын
@@S.E.S884😂😂😂😂
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Ай бұрын
ሮቤል፡በጣም፡ዕድለኛ፡ውለታ፡ከፋይ፡ጀግና፡ነህ።እንኳን፡ደስስ፡አለህ።በጣም፡ተደስተናል፡በምታደርገው።
@Abo7md501
@Abo7md501 Ай бұрын
የምር ምርጥየ ልጅ ነች ተረዳት ዋ ባርችየ❤😢❤
@user-ok7kc2bg2l
@user-ok7kc2bg2l Ай бұрын
ሮቤል የብሊኒ ነገር እምለይ ነት😢❤❤❤❤
@BbHhh-nu7fl
@BbHhh-nu7fl Ай бұрын
ዮናስ እባክህ አታስለቅሳት ትህትነዋ ስረአቱዋ ደስ ትለለች በዛላይ አብሮአደግህ ነች ይቀበላት የምትሉ 👍
@lensami2970
@lensami2970 Ай бұрын
Yes yes yes
@user-sd8eg8xc2n
@user-sd8eg8xc2n Ай бұрын
አብሮ አደግ ስለሆነች ምንም ማቅማማት አያስፈልግም ፍቅሩዋን ተቀበላት
@user-xf3ee8st7u
@user-xf3ee8st7u Ай бұрын
በሌን ነፍቃናለች ቀወጢያች 💞💞
@user-yt8fg7gr3n
@user-yt8fg7gr3n Ай бұрын
እዝ ቤት ፍቅር ፍቅር ይሸታል 🎉ዮኒ የኔ ጀግና እሽ በል ልጅቱዉ ቆንጆ ናት❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Ай бұрын
ዮኒየ እሺ በላት ምርጥ ልጅ ናት ሮቤል ፕሌን ማህለት የናፈቻችሁ እስኪ በላይክ አሳዩን
@lemlemtakele4108
@lemlemtakele4108 Ай бұрын
❤❤❤
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ዋዉ በጣም ደሰ የምትል ልጅ ናት እንዲያዉም ትበዛበታለች የምታምር ልጅ
@36614
@36614 Ай бұрын
ዪኒ ተረዳት በማርያም😢😢
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 Ай бұрын
ልጅቱ ግን በጣም ጎበዝ ናት አስለቀስችን አንተ ከቻልክ አስማማቸው የወኒ የበፊት ፍቅሩ ተበላሽቶበታል እሱም በፍቅር ተጎድታል አሁን ግን አሪፊ ይመስለኛል አብረው ቢሆኑ ደስ ይላል እግዛብሄር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
በዚህ ዘመን በዚች እጅሜ እንደዚህ ስነስርአት ያላትና የተረጋጋች ልጂ መግኘት መታደል ነዉ ብየ ነዉ የማስበዉ!!!!
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ዮኒዬ እኛ በገፋፋንህ ሳይሆን ከኛ በላይ አንተ ነህ የምታቃት በቀደም ስትገናኙ ከተረዳሁት አንተም ጋ ፍቅር እንዳለ ነው ስትናገር ላንተ ያላት ፍቅር እና አንተን ላለማጣት የከፈለችው በጣም አስተዋይ ናት እባክህን ፍቅሩዋን ተቀበላት ዮኒዬ እባክህን ሮቢ የማሂ አጎት ተሻላቸው ማሂዬ ደናናት ሳቁዋና ኩርፊያዋ በጣም ነው የናፈቀኝ እወዳችዋለው
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
ደግሞ ቆንጅየ ነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዩኒ ይርዳት በዚህ ዘመን ንፁህ አፍቃሪ ማገኝት መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamabebaw4532
@selamabebaw4532 Ай бұрын
ዮኒ ይችን ልጅ እግዚአብሔር ያንተ ሚስት ስለሆነች ነው ያለፈው ህይወትህ ፊል ያረገው።! እንዳትገፍት በማርያም ደግሞ ስታምር❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv Ай бұрын
አይዞሽ ፍቅር ደስ የሚል ስሜት ነዉ አንድን ሰዉ በዉስጥ እያሰቡ ለረጅም ጊዜ መኖር በፍቅር ያየዉ ያቀዋል አብረዉ ቢሆኑ በጣም ደስ ይላል ግን ችግሩ እሷጋ ያለዉ ፍቅር እሱጋ ከሌለ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
@hedasamare3701
@hedasamare3701 Ай бұрын
ዬኒ እውነት ብቸኛ ከሆንክ እድለኛ ነህ እችን የመሰለች ቆንጆ እወድሀሎህ እያለችህ እንዳታመልጥህ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው ❤😅
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r Ай бұрын
ሮቤል ብሌን ደህናነች ዮኔ ተረዳት ምርጥ ልጅነች የሮቤልእና ብሌንን ዮናስንም እና ሬችን ሰርጋችሁ ባንድላይ እጠብቃለን እዉነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዘዋል አይዟችሁ ❤❤❤❤
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Ай бұрын
ማነው እደኔ ፣ማሂ //ብሌን የናፈቀችው ሳቋ ሁለ ነገሯ ናፍቆኛል ዮኒ ካተ በላይ ባናውቅም ግን ልጁቱ በጣም ደስ የምትል ና ለዛውም ደሞ አብሮ አደግህ ናት ብትረዳት ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ
@36614
@36614 Ай бұрын
ቤለኔ ደናናት ሮቤሌ😢😢😢
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Ай бұрын
ዮኒ እንዳታመልጥክ ተረዳት ምርጥዬ ልጅ ናት❤❤❤❤❤❤
@HabeebJed
@HabeebJed Ай бұрын
ባቅድምያ አድናቅህ ናኝ ግን ❤❤❤❤❤ ዮኔ ላሳው ዳስታ ባታቻላህ አቅም ሁሉ እየታጋልክ እዝ ዳርሳሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በህዎትህ ሌላ ሴት ካሌላች ልጂቱዋን ታራዳት ❤❤❤❤❤❤❤
@Zz-uk3rl
@Zz-uk3rl Ай бұрын
ግርም የሚለኝ ሱበሀንአላህ ሴቱ እደውድ የሆነበት ግዜ የአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
ሴቱ ተቆላ እንጅ
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u Ай бұрын
ክክክክክ ዘመኑ ተበላሽቷል አንዲት ሴት ልጅ አለችኝ አላህ ይሁነኝ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 Ай бұрын
በጣም ❤ዴምሪኝ❤
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Ай бұрын
በጣም እኔ ወድ አፈሰቅሬ ስልነበር አሁን ሴት በቃ😢😢 የፈጠረኝ ያለህ 😢😢ተግማሙ
@Zz-uk3rl
@Zz-uk3rl Ай бұрын
@@user-hv1bt2qx9u አስተዳደግሽን አሳምሪ በተረፈ ይመቻቾሁ
@AklilAsfaw
@AklilAsfaw Ай бұрын
ሮቢ የተቻለህን ጥረት አድርግ ልጅቷን ስለግፀኝነቷ ሳላደንቅላት አላልፍም በጣም ምርጥ ልጅ ናት ዮኒ ልብህን ለፍቅር ክፈተው ያለፈውን ያለፈውን የፍቅር ህይወት እያሰብክ አትጉዳት ፈጣሪ ሊክስህ ነው እሷን የላከልህ ተቀበል
@user-hn8gv3zp4y
@user-hn8gv3zp4y Ай бұрын
ሮቤላ በጣም ኣድናቂህ ነኝ የፍቅር ሰው ፍቅርህን ያስምርልህ🙏💘💘 የኒም በጣም ነው ሚካታተልህ በጣም ኣሰተዋይ ሰው ነህ ኣንተም ለሪች እሺ በላት ላንተ ምትሆን ጓል ሂዋን ናት የኒየ ❤❤❤
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n Ай бұрын
የልጅነት አብሮ አደግ ተገኝቶ ይቅርና ድንገት አፍቅሮ አብሮ መሆን ስቻል ዮኒዬ እባክህን ሴት እንደመሆኗ እባክህን ሞራሏን ጠብቅ ግን ሮብዬ ያንተና የብሌን ፍቅር ብቻ እንከን የሌለዉ ና እኩል ስትቃጠሉ ለብዙ አመት ቆይታችሁ እንደ ስካር እንደ እብደትም ሁለታችሁን አድርጎ አንድ ያደረጋች እናንተና እናንተ ብቻ ናችሁና ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-tw5vz4id1p
@user-tw5vz4id1p Ай бұрын
❤❤ደሞኮ ስታምር ዮንዬ በዛች በተሰበሬ ልብህን በምወዳት አብሮ አደግ ተገንቶ ነው እሽ በላት የምር ❤❤❤ መፈቀር ፀጋ ነው❤
@ZewdineshWoldyes-ls7sv
@ZewdineshWoldyes-ls7sv Ай бұрын
ዮንዬ አባክህ ተረዳት ወጣት አይደለህም አንዴ ፍቅር ማለት ከባድ ነው ጌታ ይርዳችሁ.
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ዪናሰ እባክህን የምታፈቅርህን ልጅ ተንከባከባት ተፈቀርኩኝ ብለህ አትኩራት ይሄን ንፁህ ፍቅር አትግፋዉ እባክህን ዪናሰ
@Foziseid323
@Foziseid323 Ай бұрын
ቅመሞች ያላ እናጣምራቸዉ እኛኮ ማጣመሩንም ማለያየቱንም እንችልበታለን😂😂😂😂😂❤
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
ትክክል
@adanchabyineh9957
@adanchabyineh9957 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@MezeretMezeret-mv8us
@MezeretMezeret-mv8us Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-nf9bm6fq9c
@user-nf9bm6fq9c Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
እግዚአብሔር ነዉ ሁሉን የሚያደርግ!!
@user-hi8hd1gc9b
@user-hi8hd1gc9b Ай бұрын
ለመሆኑ ከሱ ቦኋላ አላፈቀርሽም ህይወትን አላጣጣምሽም ከሞከርሽ አይከብድሽም። በርች።
@አቲካ
@አቲካ Ай бұрын
ዮኒ በናትህ ተረዳት ተረዳት ይቺ ልጅ አንተ ብላ ብዙ መስዋዕትነት ከፍላለች ❤️❤️
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n Ай бұрын
ለመሆኑ ዮኒዬ ምነዉ ስለብለንዬ ጉዳይ ለምን አታወጋንም በጣም ናፍቃኛለችና እባክህን የደረሰችበትን አሳዉቀኝ
@halehale7257
@halehale7257 Ай бұрын
ይወኒ ቆም ብለህ አስብ ወንድሜ ቆንጆ ልጅ ነች ያችን የተረገመች ፈጣሪ ከህይወትህ ያስወጣልህ ይችን ለአንተ ሊሰጥህ አስቦ ይሆናል ስለዚህ አስብበት
@yeshihaile
@yeshihaile Ай бұрын
Tafino yenore fikr Egziabher and yargachu
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ለሮቤል ዩቱብ ይካፋትለት እኛ ያማዳም ቅማሞች እያለን መንም ያላ ዩቱብ መቃማጥ ዬለብትም 😮😂😂😂😢😊
@haregeweynanbese5568
@haregeweynanbese5568 Ай бұрын
😂😂
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Ай бұрын
😂😂😂😂 ልክ ናው ምን ይደራገል
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
ትክክል
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
ትክክክል👍👌
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂lik nesh
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አታልቅሽ ፍቅር በጣም ከባድ ነው በዚች ምድር ከባድ ከሚባሉት ፈተናወች አደኛው ፈተና በፍቅር የምንፈተነው ፈተና ከባድ ነው ነገር ግን ሁሉ ለሚችል ለእግዚአብሔር አሳልፎ መስጠት በጸሎት መበርታት ነው ምክኒያቱም ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻለዋል እና ::
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c Ай бұрын
እሮባ አድ እደሚያረጋቸው አልጠራጠርም እሮቤል የፍቅር ተምሳሊት ነው ዮናስ ተረዳት❤❤❤❤
@Saraguta-zn9md
@Saraguta-zn9md Ай бұрын
አረ ቤተሰቦች ተቀበላት እያላችሁ የምትፅፍ በሱ ልብ ሌላ ሴትስ ብትኖር እህቴ እባክሺን ፀልይ በስሜት ተነሳስተሺ አትወስኚ😢
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
በትክክል
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs Ай бұрын
እግዚአቢሄር አንድ ያድርጋችሁ አሜን❤❤❤
@rqshkl8385
@rqshkl8385 Ай бұрын
ዉንድም አጥምርትህ በጣም ደስ ያምትልጅ አክው ናተ ያውነው አብክህ ተርድት ምርጥ ለጅ ናተ 🙏🏻🎉🥰🥰❤❤❤❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🎉🎉
@cherinetyohannes1105
@cherinetyohannes1105 Ай бұрын
ዮኒ በዝህ ጊዜ የምታፈቅር ሴት ማግኛት መታደል ነው ለዝያውም እቺን የመሰለች ቆንጆ እና አፍቃሪ ሴት ከገፋሃት እመነኝ የብረት ምጣድ የሆነች የምታቃጥል የምታንገበግብ ሴት ናት የምታጋጥምህ ምክንያቱም የፍቅርም ጡር አለውና እቺን ማግባት መታደል ነው መግፋት ደግሞ በተቃራኒው መረገም ነው እቺን ከገፋሃት አትጠራጠር የብረት ምጣድዋን ጠብቅ አልፈልጋትም ካልክ ደግሞ በማግስቱ አትጠራጠር ፈልጌ አፈላልጌ የፍቅር ጥያቄ አቀርብላትና በቅናት እንዳትንገበገብ ማንም ሰው የጣለውን ስያነሱበት አይወድም ይባል የል ብልጥ ሁንና ላፍ አርጋት ካልሆነ ደግሞ ላፍ ትደረግና ፍቅሬ የሰርግ ጥር ደርሶኛልን አመስግኛለሁን እንዳትዘፍን ብልጥ ሁኝ ብዬ የምመክርህ ስለምወድህ ነው ለነገሩ አንተን ያፈቀረች ሴት እኔን ታፈቅራለች ማለት የዋህነት ብሆንም አንተ ከገፋሃት ፍቅር መላመድ ነው የምል ተረትም መኖሩን አትርሳ ላፍ እንዳትደረግና በቁጭት እንዳትንገበገብ ላፍ አድርጋትና ተፈቅረህ ኑር ባይ ነኝ አይመስልህም ?
@mouhamedahmed7492
@mouhamedahmed7492 Ай бұрын
ይወኒ ትገባሀለች የምር ተቀበላት ያውም አብሮ አደግህ❤❤❤
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se Ай бұрын
የባለፈቸ ፍቅረኛዉ ማግጣበትአደለ የተ ዋት ስለዝህ ይችን ፈጣሬነዉ ያመጣለት አብሮአደጉን እድለኛነዉ ደስእያለዉነዉሊቀበላትየሚገባዉ የተስማማችሁ ላይክግጩኚ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
ሞት ይሻላል ወንድ ጠይቄ ደግሞ ሲንቀባረርብኝ ፈጣሪዬን ብማፀን ይሻለኛል
@user-jp9op6lz9m
@user-jp9op6lz9m Ай бұрын
betam yemir
@hymitegabu
@hymitegabu Ай бұрын
ጀግና
@sharotube912
@sharotube912 Ай бұрын
ክክክ
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Ай бұрын
ሮቤል ጀግና ነህ እሡምኮ ይወዳታል ግን ያው አብሮአደግነቱ በህትነት ይበልጣል በማለት ነው አይዞሽ ያሣካል ሮቤል ፍቅርን የሚቅ ፍቅረን ይረዳል
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz Ай бұрын
እሺ ይበላት የምትሉ ልጀቹ ግን አሰብበት ሰው እኮ እኩል ሰዋደደ ነው ችግረ ፈተናም የማሰልፍት እጀ ምጉደት የለበሺ ከላፍልግ በፍት ተማሬ ሰልሆናች እደትሰንፍ ይሆናል አሁን ግን አሰባበት አደ በትሆን ጥሩ ነው ግን አቹግ የለው የውነት ፍቅረ ነው እሰ ደሞ ተልተረደሺ ወደራሰቸሺ ተመልሺ የች አደም እሰ አደልም ማለት ነው በሆሆታ ማፍቅረ አይሆንም ግን
@user-uu7lw8rz3r
@user-uu7lw8rz3r Ай бұрын
ስታምር የኔ ቆጆ ተጋቡ ዩኒ
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx Ай бұрын
እግዚያብሔር ይርዳሽ ሪቺ❤❤❤
@user-fc2ze7nv3w
@user-fc2ze7nv3w Ай бұрын
ሮቢያ በተራህ ወግ ደረሰህ ብልያንያ ያት ነሽ❤❤❤
@danielhailey345
@danielhailey345 Ай бұрын
ዮኒ ተረዳት አብሮ አደግ ማግኘት ከስንት ነው የሚገኘው ድቡሽቡ ያለች ቆንጅዬ ነች እርግጠኛነኝ ትረዳታለህ ይገባሀል ።
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
ዮኒ ተረዳት ቆንጆ ውብ ልጅ ናት ምን ይወጣላታል❤❤❤
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r Ай бұрын
ዮኒ. ተቀበላት ምርጥልጂናት አብሮ ደግ ስለሆናችሁ ትተዋወቃላችሁ
@masara1167
@masara1167 Ай бұрын
ዮንዬ በናት ከአዋሳ ድረሥ አተን ብላ ነው የመጣችው እባክክ ተረዳት እና ተቀበላት የምታምር ልጅ አነጋገራ ትእግስቶ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ui4nf7ul6k
@user-ui4nf7ul6k Ай бұрын
ሮቢ ብሌነ ሞንደረሰች እንዴት ናት አጎቷስ ተሻላቸው ጤናዋስ ???ናፍቃናለች ድምጿ ርችንም ዮኒን አሳምንላት
@RaksareRams-wk6tf
@RaksareRams-wk6tf Ай бұрын
በጣም እረጅም አመታት እኮ ነው የተለያዩት ድገትኮ ሚዲያ ላይ ስላላስተዋወቀን የለውም ማለት አይቻልም ምክንያቱም በጣም ላመታት ነው የተራራቁት ግን ሌላ ህይወት ሳይጀምር ከዎነ እስካሁን በጣም ደስ ይላል አብረው የመዎን እድል ይኔራቸዋል
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
ዮንዬ ትቅብላት እቼን ይምስለች ነጹ ሴት እንዳት አምለጥ ❤
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Ай бұрын
ለምን ታፈቅራላቹ በቃ አታፍቅሩ እኔ አላፋቅርም ምክንያቱም የምናፈቅረውን ሰው ስለማናገኝ አፍቅሬ ከማበድ ሳያፈቅሩ መኖር ልክ እደኔ😢😢😢😢😢
@user-zn6fw1mb4g
@user-zn6fw1mb4g Ай бұрын
Awo enem alew ihteshi
@lensami2970
@lensami2970 Ай бұрын
Yes yes yes
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 Ай бұрын
ምናለ ሙዚቃ ባትቀላቅሉ ሳንፈልግ ወንጀል ዉስጥ ገባን የተገላለፀ ሰዉነት ባየነዉም የምንጠየቀዉ ሳያንስ ሌላ ወንጀል እኛ በዉስጡ ያለ ቁም ነገር ነዉ የምንፈልገዉ እንጂ! በሀይማኖታችን የተገላለፀ ማየትም ሆነ ሙዚቃን መስማትም ማየትም ከልክሏል የአይን ዝሙት ማለት ይሄ ነዉ። የጆሮ ዝሙት ማለት ይሄ ነዉ። ይቅርታ በሌላ እንዳትወስዱት እዉነቱን ስለተናገርኩኝ።
@Makdas1224
@Makdas1224 Ай бұрын
በትክክክልል
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Ай бұрын
Yes❤
@welotube
@welotube Ай бұрын
Tikikl
@biraneidosa4482
@biraneidosa4482 Ай бұрын
Please yoni understand because she love you rally true love ❤❤❤robel Please help i now you understand who loves 😢😢😢😢
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Ай бұрын
አይዞሽ ውዴ ፍቅር ከባዲ ነው የወኒ ተረዳት ሮቢል ብሌን ናፍቃናለች።
@Kidangaltewahdo
@Kidangaltewahdo Ай бұрын
ዮኒ እባክክ ተረዳት ብላ መጥታ 👍👍👍
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n Ай бұрын
በፈጣሪ የዘመኑ ወንዶችና ሴቶች ምን ነካቸዉ ሰዉ ማስጨነቅ ትወዳላችሁ ግን ለምንድነዉ ሴቶች ብቻ ጠያቂ የሚሆኑት እባካችሁ ፍቅርን ከነሩታ እና ከሮብ ተማሩ ለሴት ልጅ ክብር መስጠትንም ተማሩ በተረፈ ልጅቱ እጅግ በጣም ደስ የሚል የአነጋገር ዘይቤ አላት ቆንጆም ናትና ዮኒ እባክህን እንዳታስከፋት
@hadiahussne8846
@hadiahussne8846 Ай бұрын
ሮባ የፍቅር ጥግ ነህ በደስታውም በሀዘኑም አልፈህበታል ብዙ አሳልፈህበታል እና ይቺ ልጅ በደብ እንደምትረዳት እርግጠኛ ነኝ
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se Ай бұрын
አይዞሽ እህት ይሳካልሻል ካልሆነም የተሻለ ፈጣሪይሰጥሻል በፍቅር ስለተገፋሽ የበለጠአፍቃሬ ።
@user-ft2dk8fm5c
@user-ft2dk8fm5c Ай бұрын
ዮኒዬ የፈለገ አመት ብትቆይ ሴት ናት የምታገባው ይቺ ከልብዋ የምትወድህ ትተህ ሌላ ሴት ብታገባ መቼም አላህ ነው የሚያውቀው አንዳንዴ የሚወዱንና የሚያስመስሉ ሰዎችን ለይተን ባለማወቃችን ብዙ እንሰቃያለን እሺ በላት አብራችሁ ሲያምርባችሁ እኛም እንያችሁ ደስ ይበለን የኛ ጀግና ስወድህ❤
@genetuteafaye74
@genetuteafaye74 Ай бұрын
ወንድም ሮቤን አፍቃሪ እና ተፈቃሪ ምኞታቸው እንዲሳካ ጸሎት እናድርግ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Ай бұрын
ኮሜቶች ልብ በሉ አስቡት በእግዚአብሔር ሰዉን የገፋ ይገፋል ይች ልጅ በይወኒ ምክንያት ተጎዳች ግን ይወኒም ብድሩን በምድር አገኘዉ ታስታዉሳላችሁ ፍቅረኛዉ ስትማግጥበት እጅ ከፈንጅ እዳገኛት ወገኖቸ የማንም እንባ አይኑርባችሁ በሉ እነ ይወኒ ይቅር ተባባሉ አብራችሁ ቀጥሉ
@MahirEbrahim-cc4gb
@MahirEbrahim-cc4gb Ай бұрын
የእውነት ዮኒ ተረዳት ወንድሜ እያወከው የፍቅርን ነገር
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Ай бұрын
ኤጭ እየወጣችሁ አትንጫጩ የሐገር ችግር ያስጨነቀን ይባቃል
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 Ай бұрын
ከአገር ችግር አንድነው
@hedasamare3701
@hedasamare3701 Ай бұрын
የሰው ደስታ ከምትረቢሽ አለማየት ትችያለሽ ።ህ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n Ай бұрын
ሄደክ ለምን አትዋጋም ለምን ዩትብ ላይ ታፈጣለክ
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n Ай бұрын
ጦርነት ከዚህ ሀሳብ ይጀምራል ፈሶ😂😂😂
@berryfamily2846
@berryfamily2846 Ай бұрын
ፍቅር ካለ ነው ጠሩነት ምጠፋው
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 Ай бұрын
Yeni konjio setamer awo feker lebevia betam kebade new yoniye benathe esuam agebate❤
@forno9770
@forno9770 Ай бұрын
❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Ай бұрын
❤❤ለምን አትቀበላትም ይቺን የመሰለች ድንቡሽቡሽ ፀባያም እንደመልኳ ይመስለኛል በርግጥ እኔ አለቀ አላህ ይወቀዉ ግን ዮኒዬ ፍቅረኛ ካለህ አለኝ በላት ከሌለህ ግን ተቀበላት እቢ ካልክ ደግሞ እሷን በማይጎዳት መልኩ አስረዳት ፍቅር ከባድ ነዉ ተረዳት ጀግናዉ ወንድማችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ds8is7og3e
@user-ds8is7og3e Ай бұрын
ቆንጆ ልጅ ናት ልበቀና እግዚሀብሄር ይርዳችሁ❤❤❤
@zenebechassena8120
@zenebechassena8120 Ай бұрын
Tebzabetalech
@AlemTekilu
@AlemTekilu Ай бұрын
ዮንዬ ተርዳት. ፍቅር ሃያል ነው. ሰርግም አብሉን
@user-oc8fh6mv2d
@user-oc8fh6mv2d Ай бұрын
በጣም ቆንጅዬ አሥተዋይ ፊቅር የሆነች ልጅ ነት ዮንዬ እሺ በላት አንተን ብላ መታ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fofo2001-c6x
@fofo2001-c6x Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍የወኒየ ተረዳት ደስየምትልይናት
@maryelove7751
@maryelove7751 Ай бұрын
ሮቤልማ ሪችን ስታገኝ ብሌኔን እረሳሀት አይደል? ብቻ ፈታ ያልክ የፍቅር ሰዉ ነህ ትመቸኛለህ ዮኒ ግን መሽኮርመም ይብቃህ አይንህን ግለጥ ልብህንም ክፈት ያንተ ሴት ከሆነች ፀልይዩና ተጣበሱና እኛም ሰርግ እንብላ።
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h Ай бұрын
ዮኒ ከኛ የበለጣ አንታነህ ምታቀትና እኛ ትለንት አይታነት ዘሬ ማፍረዲ እንችልም ግን አውሩ ስትነጋጋሩ ማረዳዳት ትችላለቹ ስለፍቅር ኤሄነው አንልህም ምክነትም ቡዙ አይታሀል በና ሮቢልም በሌላም ተረደዱ አውሩ እሺ ዮኒ
@selamlove6129
@selamlove6129 Ай бұрын
አንቺ ጋር ያለዉ ስሜት እሡ ጋርም ይኖራል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ሠዉ ነው እና ተቀይሮ ይሆናል የጠየቅሽዉ ጊዜ ስላልተቀበለሽ አሁን ሊቀበልሽ ይችላል ከሁሉም በላይ ፈጣሪ ያጣምራችሁ ሁሉም ነገር አምላክ የፈቀደዉ ነገር ስለሆነ ፍሬያማ የሚሆነዉ❤❤❤❤❤
@user-jz2jm5ex3m
@user-jz2jm5ex3m Ай бұрын
ዮኒእባክህተረዳትሀተንብላመታየኔውድሀይዞሸ
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 Ай бұрын
አስቸጋሪ ነው አይዞሽ ቆንጆ ይሳካል እሮግጠኛ ነኝ ይመጣል ተንበርእኮ አግቢኝ ይልሻል አንም በግልፁ ንገሪው እመብርሐን እምባሽን ትጥረግልሽ እነሱ የእሰው እምባ እየጠረጉ እነሱ ማስለቀስ የለባቸዎም ዮኒ አስብ ፍቅር መለማመድ ነው ስትውል ስታደር ትወዳታለህ አይዞሽ በርች እኔም እፀልይልሻለሁ እኔም የወንዶች እናት ነኝ ግን ለሴት አደላለሁ
@hiwottesfaye2655
@hiwottesfaye2655 Ай бұрын
Batam konjo Liji nati ❤❤yekbeli Fikir❤❤❤
@BrhaneGudissaabdi
@BrhaneGudissaabdi Ай бұрын
ደሞ እኮ ቆንጆ ነች እኛንም እንዳታስፈረን ዬኒዬ❤❤ በሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-os9fz5ov3x
@user-os9fz5ov3x Ай бұрын
ሮቢ የሆክ ፍልቅልቅ ነገር እዳትቀየር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RumanaHassan
@RumanaHassan Ай бұрын
አዳሜ የነበረሺ ላይፍ ሣይሣካ ሢቀር መልሥ ወዴልጂነት እዴሌን ልሞክር ነዉ አይዴል ክክክክ
ሮቤል ደነገጠ፡ ሊያገባት የነበረው ሰው ነው የላከኝ
28:53
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 82 М.
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
23:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 63 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 13 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 22 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
ኪሩ እና ቤ ቤታችን መጡ July 29, 2024
5:55
Biruk&Thut
Рет қаралды 10 М.
ዩናስ የደበቀውን ሚስጥር ተናገረ፡ እዉነታው ይሄ ነው ።
18:34
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 58 М.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 13 МЛН