Ethiopia: በ15 ቀላል መንገዶች ለመጨረሻ ጊዜ መጥፎ የአፍ ጠረንን ያስወግዱ

  Рет қаралды 335,254

Feta Daily

Feta Daily

6 жыл бұрын

Ethiopia: በ15 ቀላል መንገዶች ለመጨረሻ ጊዜ መጥፎ የአፍ ጠረንን ያስወግዱ

Пікірлер: 220
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 4 жыл бұрын
1) ብዙ ውሀ ጠ ጡ 2) ጥርስ እና ምላስ ማፅዳት 3) ዉሀ በጨዉ ለ 15 ደቂቃ መያዝ(የእንባ ያህል ብቻ ጣዕም ይኑረዉ) 4) ሰዓት ጠብቆ መመገብ
@user-ef3ye3rm2z
@user-ef3ye3rm2z 5 жыл бұрын
በሰዎች የሂይወት ዘመን ውስጥ ካራት ሰዎች በአንዱ ላይ ይሄ ችግር የመፈጠር ዕድል ይኖራል ተብሎ ይነገራል። የአፍ ጠረን ቶሎ መፍትሄ ካልተበጀለት ለስነልቦናዊና ለማህበራዊ ሂይወታችን ችግር ይሆናል። እና እኔም ይሄ ችግር አንድ ጊዜ ተከስቶብኝ በጊዜው ከሰዎች ጋ ለማውራት እንኳን በጣም እሸማቀቅ ነበር። በተለይ ጠዋት ከእንቅልፍ ሲነሱ ለራስ ከሸተተ እንኳን ሙድ ይሰርቃል፤ ሽታው መልሶ ለራስ ሲሸት ደሞ የችግሩን አሳሳቢ ሁኔታ ላይ መድረስ አመላካች ነው። እኔ መፋቅያ እጠቀም ነበር ሃኪም ሳማክር የሻይ ቅመም አኝክበት ያለኝም ነበር ያ ግን መፍትሄ አልሆነም። ብሩሽ በሳሙናም እጠቀም ነበር ያም መፍትሄ አላመጣም፤ ኋላ ላይ ግን የተረዳሁት ችግሩ አፌ ላይ አልነበረም ፤ ሆዴ ውስጥ ነበር በተለይ በጣም እናደድ ስለነበር ጨጓራዬ ላይ ችግር ነበረ ማለት ይችላል እንዲሁም የሆድ ድርቀትና በቂ ውሃ አለመጠጣትና፤ የምላስን የኋላኛውን ክፍል አለ ማጽዳት ነበሩ። ስለዚ መፍትሄው ይህ ችግር ከገጠማችሁ መጀመሪያ ከሆዴ ነው ወይስ ከአፍ ንጽህና ጉድለት ነው የሚለውን ማጣራት ነው። ችግሩ የሆድ ከሆነ አመጋገባችሁን በማስተካከል መፍትሄ ማግኘት ይቻላል ቀጥሎ ችግሩ የአፍ ብቻ ከሆነ ጥርስ ምላስንና የድድን ንጽህና በመጠበቅ እንዲሁም የበሰበሱና የተቦረቦሩ ጥርሶችና ድድ ላይ ኢንፌክሽን ካለ በመታከም ዘላቂ መፍትሄ ማምጣት ይችላል። ባለትዳር ከሆናቹ ደሞ ለዚ ችግር ቀጠሮ ሳትሰጡ ቶሎ መፍትሄ በመፈለግ ትዳራችሁን መታደግ አለባችሁ። ፈይሰል ነኝ አምሰግናለው
@malemale8487
@malemale8487 5 жыл бұрын
Brave
@alimenuri9486
@alimenuri9486 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
እር ያንተ ምክር ተሻለ ከነዚህ ቱልቱላ እናመስግናል😘
@nuchoabe7327
@nuchoabe7327 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወላሂ እኔ ሀገር እያለሁ ባሌ ራሱ ጥርስሽን በምን ነው ከኔ ተደብቀሽ የምተፀጂው ይለኝ ነበር አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ነው የምፍቀው በኮልጌት ነው ግን የአፍ ጠረን ተከስቶብኛል ግን ሁልጊዜም ስተኛ አፀዳዋለሁ ስነሳ ግን አፌ ድርቅ ብሎ ነው የምነቃው በዛ ላይ ሳሸተው ጠረን አለው በጣም ጨንቆኛል ምክር እሻለሁ ያገሬ ልጆች
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-kg4gv8db9o
@user-kg4gv8db9o 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ።
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እጅግ ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው
@user-wl9ys6ei1t
@user-wl9ys6ei1t 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነው
@Abe3430
@Abe3430 6 жыл бұрын
thank you!
@tsigemengiste5047
@tsigemengiste5047 6 жыл бұрын
Thank you!
@dalihabte1850
@dalihabte1850 6 жыл бұрын
Thanks more!👏
@user-pj7mh1uo8r
@user-pj7mh1uo8r 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@tedytesfimariam7217
@tedytesfimariam7217 5 жыл бұрын
የአፍ ጠረን ከአፍ ብቻ ሳይሆን ሆዳችን ውስጥም ችግር ካለ ሽታ ይመጣል ስለዚ በአፍ ብቻ እየመሰለን እንዳንሸወድ የተባለውን ተጠቅመን ሽታው ካላቋረጠ ወደ ዶክተሮ ብቅ ይበሉ ።
@user-iw6lw9vh4t
@user-iw6lw9vh4t 4 жыл бұрын
ትክክክል ከጥርስ ወይም ከአፍ ብቻ አይደለም ከሆዳችንም ነው::
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 3 жыл бұрын
ሳህ
@user-ue3bq3oc4k
@user-ue3bq3oc4k Жыл бұрын
እኔከሆደነው
@user-ue3bq3oc4k
@user-ue3bq3oc4k Жыл бұрын
ቁጥራቸውን ሡጡኝ እርዱኝ
@abigiyasamrawit9716
@abigiyasamrawit9716 4 жыл бұрын
Thanks for sharing God bless u!!
@user-cu1fv7qu2c
@user-cu1fv7qu2c 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-ol7hp1wi1l
@user-ol7hp1wi1l 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-ce3wi9wz9q
@user-ce3wi9wz9q 5 жыл бұрын
በጤም እናመሰግናለን
@user-hf2cq8qr7y
@user-hf2cq8qr7y 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@hordofanagasa333
@hordofanagasa333 5 жыл бұрын
thank u!
@bosseminisha6717
@bosseminisha6717 4 жыл бұрын
Thanks 👌👌👌👌
@alamcute283
@alamcute283 4 жыл бұрын
ሰልአምአቹይብዝአ። ጥሩትምርትነው። አመሰግንአሐውው
@user-yp6sk4uj6u
@user-yp6sk4uj6u 5 ай бұрын
ተባረክወንድሜ በትክክል🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@alem6447
@alem6447 6 жыл бұрын
Thanks
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 6 жыл бұрын
Thanks so much brother 🙏
@lifelife4043
@lifelife4043 4 жыл бұрын
የሚገርማችው ጋይስ ጥርሴን ኮልጌት በተባለ ነገር ተጠቅሜ አላውቅም ሁሌ ከበላው በዋላና ምፍቀው በጨው ነው በተፈጨ ጨው እጄ ላይ አድርጌ በጣቴ እየወሰድኩ ጥርሴን መቦረሽ እሀው ከልጅነቴ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ በሱ ነው ምፍቀው የአፍ ጠረን የለብኝ ምን የለ ምርጥ ነው ጥርሴ ፅድት ያለ ነው
@omferah7146
@omferah7146 4 жыл бұрын
life life ልክነዉ ጨዉ ጠረን ያስወግዳል ነገር ግን ሁል ጊዜ ከሆነ ጥርስ ይጎዳል ብለዋል
@user-yg2rs1mg5i
@user-yg2rs1mg5i 4 жыл бұрын
@@TobiTube9 አረ አኔ ም በጣም ነው ያትችገት በአፍ ደም ነው እመውጥው ??
@fssgssg8332
@fssgssg8332 3 жыл бұрын
@@TobiTube9 እኔም ፍጣሪ ይርዳን እንጂ ምን ዋጋ አለ የበሠበሱ ጥርሶችን ማስውለቅ ትልቁ መፍትሄ ነው
@user-tp6ln4ym1u
@user-tp6ln4ym1u 6 ай бұрын
እኔ4ወርሆነኝይህከጀመረኝ ግራገብቶኛል
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Ай бұрын
መፍትሄ አገኝሽ​@@user-tp6ln4ym1u
@user-ov7yb9gd1q
@user-ov7yb9gd1q 2 ай бұрын
thank you very much
@user-ov7yb9gd1q
@user-ov7yb9gd1q 2 ай бұрын
thank you so much
@fozeiakamal5763
@fozeiakamal5763 5 жыл бұрын
እና መሠግናለን
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 5 жыл бұрын
*እንዲያው በአጭሩ ልንገራችሁ የጥርስ ሰሙና ኮልጌት አትጠቀሙ በጣም መጥፎ ነው ከተቋረጠ የአፍ ጠረን ያመጣል 100 % ስለዚህ በእንጨት መፈቂያ ተጠቀሙ በቤት ውስጥ ባሉ ማጽጃዎች ሎሚ ምናምን ጥሩ ነው*
@user-fy8ls8qk1x
@user-fy8ls8qk1x 5 жыл бұрын
Tekekl nesh ene ayechw alehu
@tedytesfimariam7217
@tedytesfimariam7217 5 жыл бұрын
የምኖርበት አገር ኮልጌት አይቋረጥም የእንጨት ቡሩሽ የለም ምን ተሻለኝ ክክክክክክክክ
@user-iw6lw9vh4t
@user-iw6lw9vh4t 4 жыл бұрын
@@tedytesfimariam7217 ክክክክክክክ ከየት እናጣ
@yanaz6668
@yanaz6668 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@mohamedosaman9062
@mohamedosaman9062 4 жыл бұрын
እናመሰግናለ ወንድመ
@adaneabate5752
@adaneabate5752 Жыл бұрын
በጣም አመሰጊናሎ
@user-cm2uc6vi8g
@user-cm2uc6vi8g 4 жыл бұрын
የተበላሸ ጥርስ ታለ ወይም የተቦረቦረ ታለ በሱውስጥ ምግቡ ሰለሚቆጥር ብታስወጡት ጥሩ ነው እኔ ያጋጠምኝን ነው
@ehitarage492
@ehitarage492 6 жыл бұрын
thanks
@etiopianclasher4910
@etiopianclasher4910 6 жыл бұрын
10Q man keep going...
@yodittesfaye8717
@yodittesfaye8717 6 жыл бұрын
Enamesegnallen
@majawowali8748
@majawowali8748 5 жыл бұрын
tnc
@josephabraham4376
@josephabraham4376 5 жыл бұрын
Wisdem teethን በነገራችል ላይ ቶሎ ማስነቀል በኣፋችን ውስጥ የ bacteria ን መራባት በመጠኑ እንዲቀንስ ይረዳናል
@user-hl2jh9uk2d
@user-hl2jh9uk2d 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሎሚም ምርጥ ነው ይባላል እኔስ ፈጣሪ ይመስገን
@user-ok5kl6pv5r
@user-ok5kl6pv5r 5 жыл бұрын
የጎንደር ቀበጥ ነኝ
@yonasyonas2476
@yonasyonas2476 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን!!
@yanibahamud4893
@yanibahamud4893 5 жыл бұрын
እነመሰግናለን
@user-pp6dd4di2w
@user-pp6dd4di2w 3 жыл бұрын
ወለህ ከተማለከትኩ ብሀለ ሰይ በእንጥል ጎን ያለው ነበራብኝ አወጠሁት ግን ምን ያጠፈወል አመሰግነለው በተራፈ👏👏👏👏
@fatiyanurisbo8673
@fatiyanurisbo8673 6 жыл бұрын
በጠም ነዉ ምነመሰጊነዉ ምሪጥ ትምሪት ነዉ ይመቺ ወንዲም
@user-hb7kl7qd4l
@user-hb7kl7qd4l 5 жыл бұрын
እኔ ወላሂ የአፍ ጠረን የሚባል አላውቅም ነበር። 💔4አመቴ ከጀመረኝ 😢 ጧት ስነሳ በእጀ አፍኘ ትንፋሼን ካቸተው ኡፍፍፍ 😑 በምን ምክንያት እንደመጣ አላውቅም! ግን የመዳም ልጆች ሳይቀሩ ጠረን አላቸው 😑እኔ በተፈጥሮ የምጠላው ደግሞ የአፍ ጠረን ነው! ሳገባ አላህ ይሁነኝ😢💔
@user-fy8ls8qk1x
@user-fy8ls8qk1x 5 жыл бұрын
ውድ ኮልጌት ነው እሱን አቁሚው እማ ለአንድ ሳምንት መፍትሂ ታገኝ አለሽ ዝም ብለሽ በውሀ እና ብሎም ታጠቢ እኔም እንደህ ነበርሁ ሞክሪው እና ነይ መልሰሽ
@user-hb7kl7qd4l
@user-hb7kl7qd4l 5 жыл бұрын
@@user-fy8ls8qk1x ያሮሂ እሱ ይሆን እንደ! እስኪ አቆመዋለሁ ኢንሻአላህ። ኧረ በለቀቀኝ ኡፍ የአፍ ጠረን ደግሞ ስጠላ! እስኪ ያልሽኝን አድርጌ አየዋለሁ።አመሰግናለሁ ያሮሂ
@user-fy8ls8qk1x
@user-fy8ls8qk1x 5 жыл бұрын
ሞክሬው ይለቃል ውድ አይዛሽ ሀገር እንደሆን ምንም የለለውን እዝህ ይህን ልምዶ ነው እኔ ሰለሙከርኩት ነው
@user-iw6lw9vh4t
@user-iw6lw9vh4t 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እኔም እንደዚሁ ምንም ያፍ ጠረን አላውቅም ነበር
@aishaq7095
@aishaq7095 4 жыл бұрын
ኧረእኔምነኝ የአፍ ጠረን አላዉቅምነበረ ከጀመረኝ አንድ አመትሆነኝ
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 6 жыл бұрын
arif timehrt new enamesgenalen
@mohamedosaman9062
@mohamedosaman9062 4 жыл бұрын
Hana Hana Hana Hana እናመስግናለ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 жыл бұрын
እናመስግናለን
@yebizutube95
@yebizutube95 4 жыл бұрын
Enenme subscribe memeye
@weyinishetyedinigililijiam1238
@weyinishetyedinigililijiam1238 6 жыл бұрын
egizaberi kakifu yitabiqini ina meseginaleni wanidimachin
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Good job
@user-yw5yy6fq2c
@user-yw5yy6fq2c 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 5 жыл бұрын
በጣም። እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው እናም ተቸግሬአለሁ 😥😥
@dy4076
@dy4076 2 жыл бұрын
እኔምወላሂ እደትይከብዳል ከሰወመገናኝተ ጠላወበሱምከኒያት😭
@user-ue3bq3oc4k
@user-ue3bq3oc4k Жыл бұрын
እኔም
@bezonshbezonsh58
@bezonshbezonsh58 7 ай бұрын
😢😢
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Ай бұрын
​@@dy4076መፍትሔ አገኝሽ
@jamilakairu1969
@jamilakairu1969 5 жыл бұрын
areaa benatih tirsaaa tikur new be min lasdaw?????
@fikert2915
@fikert2915 6 жыл бұрын
Arif new
@teferalafebobasore2388
@teferalafebobasore2388 4 жыл бұрын
Thank you !!
@muneraabedala7945
@muneraabedala7945 4 жыл бұрын
Enamasagenalane
@meron8340
@meron8340 5 жыл бұрын
baking soda ke salt (chewe) weyem lomi (lemmon) gar be tebita weha debalko besu meboresh. bureshun ke 2 wer belay alemetekem.baking soda afe wesete yalewn bacteria bemegedel fresh yehone terenene yesetal.try it...
@Ab-ny6ry
@Ab-ny6ry 6 жыл бұрын
baxam enamsginalen wondimachin tabarekii
@serkalemkidane6005
@serkalemkidane6005 6 жыл бұрын
betam aref naw taxs
@doyadoya4295
@doyadoya4295 5 жыл бұрын
አመስግናለሁ
@hayugh1573
@hayugh1573 6 жыл бұрын
Enamesgenalen
@naimamohammed1874
@naimamohammed1874 6 жыл бұрын
Enamesagenalen sela hode derkat ena menseawochun betakerblen
@woldiamusic1348
@woldiamusic1348 6 жыл бұрын
Naima Mohammed እኔም ሆድ ድርቀት አሰልችቶኛል
@naimamohammed1874
@naimamohammed1874 6 жыл бұрын
yohannes haylay enam endazaw ke sherop wech medanit tawkalh
@saragbri3205
@saragbri3205 6 жыл бұрын
Naima Mohammed እኔም በጣም የሆድ ድርቀት ነበረብኝ ብዙ ነገር ሞክሪያለው ግን ምንም መፍቴ አላገኝውም ከሰው ስጠይቅ መቀመጫሽን ስትቀመጪ ሳሙና ቀቢው አሉኝ እሱን ሞከርኩት ከዛ ተሻለኝ ብትሞክሪው ለውጥ ታገኛለሽ
@user-pg2yc4ek4w
@user-pg2yc4ek4w 5 жыл бұрын
@@saragbri3205 አትክልት አዘውትረሽ ብይ በተለይ ጎመን ቆስጣ ይመሳስሉትን ዳቦ አዝወትረሽ አትመገቢ በተለይ ነጭ ዳቦ
@user-pg2yc4ek4w
@user-pg2yc4ek4w 5 жыл бұрын
@@naimamohammed1874 አትክልት አዝወትረሽ ብይ በተለይ ጎመን ቆስጣ ይመሳሰሉትን ዳቦ አዝወትረሽ አትመገቢ በተለይ ነጭ ዳቦ
@karebu8195
@karebu8195 4 жыл бұрын
ብናወርደው ጊዜ ስናገኝ እያየን ቋሚ ደንበኛ በሆን. "አልተዳደልንም"
@yhonalbegizew3865
@yhonalbegizew3865 5 жыл бұрын
Kelb Enamesegnaln wendmie
@yhonalbegizew3865
@yhonalbegizew3865 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tg-yh7mp
@tg-yh7mp 5 жыл бұрын
ኢናመሰጊናለን ጠቃሚነዉ
@hananesane7184
@hananesane7184 6 жыл бұрын
Amssaginalo
@selammamo4166
@selammamo4166 6 жыл бұрын
Hanane Sane Thanks
@nuhaminjaden7701
@nuhaminjaden7701 5 жыл бұрын
Nachu teter tinsh anedaneda yewotal batam yeshatal 🌚
@tigeeeother6971
@tigeeeother6971 5 жыл бұрын
💯💯💯💯
@andytubemeet7057
@andytubemeet7057 5 жыл бұрын
ታንክስ
@sentayhuabebe5116
@sentayhuabebe5116 2 жыл бұрын
በሎሚና በአጃክስ መቦረሽ ትልቅ ጥቅም አለው
@awolnur182
@awolnur182 5 жыл бұрын
wow
@habtamumohammed700
@habtamumohammed700 4 жыл бұрын
Waw
@dessieadal5724
@dessieadal5724 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጭራሺ አፍን ለማፅዳት ንፁህ ውሃን ብቻ መጠቀም አለብን። በተቻለ መጠን artificial (ሰው ሰራሺ) አስገዳጅ ካልሆነ መጠቀም የለብንም።
@habitmuabo9014
@habitmuabo9014 10 ай бұрын
አርፍ
@user-qe8np5hl1d
@user-qe8np5hl1d 3 ай бұрын
ዶክተር ቆየት እያለ ያመኛል እና ፀረን አለው ምንላዲርግ
@yeshyihrgeasfa6656
@yeshyihrgeasfa6656 6 жыл бұрын
Enmsegnlene
@mnmb1969
@mnmb1969 5 жыл бұрын
ሻንቦ፡ቆንጆ፡ንገሪኝ፡እባክሽ
@kalebgmechale2157
@kalebgmechale2157 5 жыл бұрын
😛thru new
@tg-yh7mp
@tg-yh7mp 5 жыл бұрын
ተዉሰል እኔ ኣሸቸገሩኛል ማዋጥ ይከለኪለኛል
@josephabraham4376
@josephabraham4376 5 жыл бұрын
ሁሉም መፍትሄ ኣይደለም ባክህ ይቀልዳል እንዴ ? በደንብ google ኣድርግ መልሱ bacterial infection ነው :: ቦታው ደግሞ ጥርስና ሆዳችን ውስጥ :: መፍትሄው ደግሞ ጥርስን በደንብ መንከባከብ avocado 🥑 ደግሞ ቢቻል በቀን ኣንዴ ብንመገብ : በሆዳችን ውስጥ የ bacteria ን መራባትን እና infection ን ያቆማል ::
@user-lb6sn1ek2o
@user-lb6sn1ek2o 5 жыл бұрын
አቡካዶ ለጥርስ ጥቅሙ ምንድን ነው ?
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ul1zy5te1v
@user-ul1zy5te1v 5 жыл бұрын
እኔስ እጃ ከየት እደመጣኝ አላውቅም አዳመት እየሆነኝ ነው እናመሰግናለን
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 5 жыл бұрын
Ananas TIRewen BE BadO hodshe (Tiwate) Biye eske messa seat deres OK LE HODE SHIT MEDHANIT NEW
@mirimiri9340
@mirimiri9340 6 жыл бұрын
Shukren
@kaki.kaki.5551
@kaki.kaki.5551 4 жыл бұрын
እኔ ጭራሽ እንዲሃለ የለብኝም ነበር 3ወር ምናምን ሆነኝ አፍንጫየ ጠረን እያመጣነው ምን ላድርግ በናትህ መልስልኝ
@user-tc9uk5go2s
@user-tc9uk5go2s 6 жыл бұрын
ቶሲል.አስቸጋሪ.በሽታነው.
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 4 жыл бұрын
ጥቂት የዳቦ እርሾ ለብ ባለ ውሀ ቀላቅሎ አፍ እና ጉሮሮን ማጉመጥመጥ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ መትፋት። ለኔ ፍቱን ነው። ሞክሩት
@user-cc4xr7ki7s
@user-cc4xr7ki7s 5 жыл бұрын
አር በፈጧሪህ እርዳኝ የጉተር ወይም የቅርት ማስለቀቅያ ምንድነው..?
@naimaabdullah7755
@naimaabdullah7755 4 жыл бұрын
ስልኪ ላክልኝ ትንሽ ላናግርሽ የህፈስ ጉዳይ
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 6 жыл бұрын
አንተየ እኔ በወር አንዴ ጥርሤን ፍቄ አላቅም አንዳዴ በሎሚ አጥበዋለሁ እንጂ ከተፈጠርኩ የጥርሥ ሣሙናና ቡርሹን ተጠቅሜ አላቅም ነበር ሺታ ሥሌለለዉ አላፀዳም ጧት ሥነሣ ከምኝታ አፌ ምንም አይነት ጠረን የለበትም አሁን ግን አፌ ሺታ ፈጠረብኝ የግድ መጠቀም ጀመርኩ ምላሤ ላይ የበላሁት ምግብ ተትረፍርፎ ይቀመጣል ተጣብቆ አይላቀቅም በናትህ እርዳኝ በጣም ነዉ የሚያሥጠላዉ በተላይ ወንድ ጋ ከሆንክ በጣም ይዘጋል
@wentanazu6828
@wentanazu6828 6 жыл бұрын
ኑሮ በሳኡዲ Nuro besaudi ማታ ስትተኚ እና ጠዋት ከቁርስ በዋላ ጥርስሽን መቦረሽ ምላስንም በዛው ማፅዳት...
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 6 жыл бұрын
Wenta Nazu እሥቲ ደግ አለመታደል ነዉ
@allahisoneallahuakuber7962
@allahisoneallahuakuber7962 5 жыл бұрын
እኔም እንዳንችው
@yordanosyasin4605
@yordanosyasin4605 5 жыл бұрын
ምላስን ሁሌም በቀቀን አንዴ ማፅዳት ነው
@allahbetanewallahbeqiyanew5497
@allahbetanewallahbeqiyanew5497 5 жыл бұрын
@@yordanosyasin4605 mlas befursha ketrssh gar matdat
@banchayehusefefe5604
@banchayehusefefe5604 Жыл бұрын
Tekami timhrt new
@sarazd8690
@sarazd8690 6 жыл бұрын
Xእናመሰግናለን
@user-pj7mh1uo8r
@user-pj7mh1uo8r 5 жыл бұрын
የጥርስ ቡርሽ ኮልጌቱ በጣም መጥፎ ነዉ ከተቋረጠ በጣም ይሸታል እኔ ምንም የአፍ ጠረን አልነበረኝም እድሜ ለአረብ አገር ኮልጌት ስጠቀም ኑሪ ወደ ኢትዩጰያ ገብቸ ስተወዉ በጣም ተቀየረብኝ ምን ላድርግ ሀኪም ቤት ብሄድ ምንም ለዉጥ አልነበረዉም አሁን ተመልሸ ወደ አረብ አገር ስመጣ ተወኝ ገን ዉሀ በደንብ መጠጣትና ጥርስን መንከባከብ ተገቢ ነዉ በፊት ዉሀ አልጠጣም ነበር አሁን ዉሀ መጣጣት ከጀመርሁ ጀምሮ አቁሞልኛል እግዚአብሔር ይመስገን ::ወንድማችን ለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን
@zintthbe890
@zintthbe890 2 жыл бұрын
እዴትነዉ የሚታወቀዉ ይኑርብኝ አይኑርብኝ ሳዉሳይነግረን ማወቅ እችላለን
@tayiba5497
@tayiba5497 3 жыл бұрын
ኑኑኑኑ
@tedytesfimariam7217
@tedytesfimariam7217 5 жыл бұрын
ባህላዊ ጽረ ስልጣኔ ልምዶች በጣም እንደሚጎዱ ላውጋቹህ • እምኖረው ለንደን ነው እንግዶች ካገር ሲመጡ ሲስተሙን ትመክራለህ በመጀመርያ ጥርሱን ጥዋትና ማታ መፍቅ እንዳለበት ፪- ዲዶራት መጠቀም እንዳለበት ፫- ገላውን በየቀኑ መታጠብ እንደሚግባው ምክንያቱም የምንመገበው ምግብ እንደ አገር ናቹራል ስላልሆነ አፍ ያሸታል ብብት ያልባል ላቡም እንዳገር ሳይሆን ሽታው ደስ አይልም ብልታሽን ስር ፌሬነብስም ስለሚያልባት ሽታ ይፈጠራል በተለይ ብዙ ወንዶች ከእድሜም አኳያ የማያውቁት ነገር ግብረ ስጋ በምንፈጽምበት ወቅት ምናጸዳው ብልታችንንና ፍሬነብሳችንን ነው ነገር ግን ዋናው ሽታ ያለው ብብታችን ነው ይሞክሩት ወደ ዋናው ነገር ስንመለስ ይህን ሁሉ ምክር ሰጥተ አብዛኞቹ አይ ውሃ ማብዛት ጥሩ አይደለም ይሉሃል ወሃ በማትሄድበት አገር ፣ ኮልጌትና ዲዶራት መጠቀም ጥሩ አይደለም ምክንያቱም ያልተጠቀምክ ወቅት ይሸታል ይሉሃል ባለንበት አገር ለዘላለም ይማይታጣውን ። ብመጨረሻም መተረብ መዋረድ ሲመጣ ወደ ሲስተሙ ይገቡና ሰለ ኮልጌትና ዳደራት ብራንድ ገለጻ ያደርጉልሀል ። አምሰግናለሁ ።
@user-yg2rs1mg5i
@user-yg2rs1mg5i 4 жыл бұрын
ትክክክክል
@ekramshemsedin6000
@ekramshemsedin6000 6 жыл бұрын
Inamesaginalen
@nurobezede9848
@nurobezede9848 5 жыл бұрын
f
@ayeshaseaad1424
@ayeshaseaad1424 6 жыл бұрын
እኔም ነኝ ባስነቅል ባስበት
@j4core482
@j4core482 5 жыл бұрын
هلاوالله
@user-xx7hp9vp1d
@user-xx7hp9vp1d 5 жыл бұрын
አረ አዳድዬ በሰወችም መፍረድ ያሲዛል መሰለኝ በሰው ባልጠላሁት በራሴ ባልመጣ ከጀመረኝ ሁለት አመቱ ነው እኔስ የመዳም እሩዝ ተጠራጠርሁት
@fssgssg8332
@fssgssg8332 3 жыл бұрын
እኔም ሠውችን በጣሽ አሽቆርር ነበር ድርሠብኝ ሁለት አመቴ
@user-tp6ln4ym1u
@user-tp6ln4ym1u 6 ай бұрын
እኔምበሰውእፈራዲነበር 4ወርሞላኝከመጣብኝ
@toyibeemagostoyibeemagos2595
@toyibeemagostoyibeemagos2595 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋
@user-zg2ry4pm4d
@user-zg2ry4pm4d 6 жыл бұрын
እኔ ግን በጣም።ተቸግሯለው አፌ ይሸታል ከዚ በፊት ጥርሴን ሲያመኝ 2 ጊዜ ተነቀልኩኝ ከዛ ድጋሚ ሲያመኝ ጥርሴ ሁሉም ስለተቦረቦረ ተሞለውበት እረ አሁን ግማቱ ሁፍ ምን ልሁን ሎሚ ጨውም ተጠቅማለው ግን ምንም አልዳንኩም እረ ሀገሬ ስገባ እታከማለው እዚማ ድጋሚ አላበላሽም ጥርሴን ግን የተሻለ እቤት ውስጥ መሞከር የምችለው ካለ ንገረኝ ወንድሜ
@mohmmadahmeed8538
@mohmmadahmeed8538 6 жыл бұрын
ተምኪና ተምኪና እደሸተተ ትፋሺሺ በምን ታዉቂያለሺ በናትሺ ንገሪኝ ?????
@user-zg2ry4pm4d
@user-zg2ry4pm4d 6 жыл бұрын
@@mohmmadahmeed8538 በጣም ነው ማውቀው
@junioramir2905
@junioramir2905 5 жыл бұрын
በቃ መላ የለውም
@user-kc3xz3hg9m
@user-kc3xz3hg9m 5 жыл бұрын
አረ እኔም ነኝ ጥርሴ ሁሉ ተቦርቡሮ አለቀ ምን ይሻለኛል መላካላችሁ
@amsalamsal9521
@amsalamsal9521 5 жыл бұрын
ጥርሳችሁን የምቦሮብረው ኮፍ መንት ነው አትጠጡ እንደ ፕልፕንዎች ባዶ ድድ ትሆናላችሁ
@kamaariamohammed8222
@kamaariamohammed8222 6 жыл бұрын
አረ እኔ አፍንጫዬ አንዳንዴ መጥፎ ሽታ የከሰትብኛል እስኪ መፍትሄ ካለህ ዱቅ አድርጉልኝ
@mahietabrihe9695
@mahietabrihe9695 5 жыл бұрын
wendma ..kemegentah beft biks ashittebet hula ena esu new meftiha yagegenhubt .
@adelyndocena9108
@adelyndocena9108 5 жыл бұрын
አፌ ዉስጥ ጦወት ጦወት ስነሳ እሬት እሬት ይለል
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
እኔም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
ውይ ክላሲካሉ ብቻ ነው የሚስማኝ🤔🤔
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 6 жыл бұрын
Tekami tmhirt new enamesgnalen
@Mo-gk6jj
@Mo-gk6jj 5 жыл бұрын
እኔ ጥርሴን በቦረሽሁ ቁጥር ይደማል ምን ላድርግ
@meharimihret5115
@meharimihret5115 5 жыл бұрын
Check in near by clinic, since u will have commonly vitamin C deficiency...
@alhamdulikaalekulhal221
@alhamdulikaalekulhal221 4 жыл бұрын
ሎሚ ተጠቀሙ
@queenlove6497
@queenlove6497 4 жыл бұрын
ጊወርጊስ አባቴ አተው ጠብቀኝ Mo ለብ ባለ ወሃ እና ጨው በቀን ሁለቴ ተግሞጭመጭ
@user-tp6ln4ym1u
@user-tp6ln4ym1u 6 ай бұрын
እኔስፍቀውይደማነበር ሰበትበትብሎ የአፍጠረንአመጣብኝ
@melsegebeyehu6877
@melsegebeyehu6877 6 жыл бұрын
Tebeda ante shintam koshasha laba worada neh betam wushetam neh tebeda ante dedeb neh
@amelegosihme9426
@amelegosihme9426 6 жыл бұрын
Melse Gebeyehu ባለጌ ስድ አንተ ራስህ ቫክቴሪያ ነህ ። ግብረገብ ያልተማርክ
@nooryemame5872
@nooryemame5872 5 жыл бұрын
በተደጋጋሚ መጥፎ ባፍጫ የሚወጣ ሽታና መራራ ወደ ቢጫ የወሠደው አክታ ይወጣኛል መፍትሄ ካላችሁ ፕሊስ
@binyamasseged2066
@binyamasseged2066 5 жыл бұрын
ቀንህ ደርሶ ነው ወደ ላይኛው ልትሄድ አሀሀሀ
@hananabdena4051
@hananabdena4051 4 жыл бұрын
@@binyamasseged2066 hahaha belwwww
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
@@binyamasseged2066 አቤት አቤት የሰው ልጅ ክፋትን ብቻ የተሞላችሁ
@feruza2537
@feruza2537 Жыл бұрын
ኧረብሮ እኔም እደዚህ ነኝ መላ አግኝተህ እደሆነ አካፍለኝ
@ezanaberhane5836
@ezanaberhane5836 5 жыл бұрын
ጥርሳቹንና ምላሳቹ በ ዴንት ክሊን ካፀዳቹ የኣፍ ጠረን ያለቃቹሃል ።
@liligerezgher5414
@liligerezgher5414 5 жыл бұрын
Ezana please እሰኪ ፈሳሸ ነው ወይሰ ምንድነው መልሰልኝ
@etsaytemesgen1039
@etsaytemesgen1039 4 жыл бұрын
የጆሮን ሽታ መከላከልን እንዴት እንችላለን
@user-jl1mu4pt4u
@user-jl1mu4pt4u 3 жыл бұрын
ጆሮ ይሸታል እንዴ
@hidyatuyub3239
@hidyatuyub3239 2 жыл бұрын
@@user-jl1mu4pt4u ክክክክ
@user-ue3bq3oc4k
@user-ue3bq3oc4k Жыл бұрын
ክክክክክ
@rahmah1140
@rahmah1140 4 жыл бұрын
ኮሜቶችየ በፈጠራችሁ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ የእቅርት መዳኒት ካወቃችሁ ንገሩኝ በአላህ እህቴ አለባት የምታውቁ መልሱልኝ 🙏
@user-wt1yv8tf4x
@user-wt1yv8tf4x 3 жыл бұрын
የኔም ጎዴኛዬ ነበርባትውዴ ግን በኦብርሽን ነው የጠፋላት
@user-ci1sv9hq4f
@user-ci1sv9hq4f 3 жыл бұрын
@@user-wt1yv8tf4x እድ ነው. ኦብረሽ. አረንገሪ ኝ. ሀኪምቤትሄዳ ምንአለቻቸው መልሽልኝበአላህ
@user-wt1yv8tf4x
@user-wt1yv8tf4x 3 жыл бұрын
@@user-ci1sv9hq4f ውዴያው ሀኪምቤትሂዶ ማሳዬትነው፡ጤና፡መዲን፡ወይም፡እፈለግሽበት፡ቦታ ፡
@user-pq2ho5kt2f
@user-pq2ho5kt2f 6 жыл бұрын
Enmsgnlan
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 16 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 20 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 14 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 1,5 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 12 МЛН
He Used All The Sauce On 1 Slice Of Pizza🤪😂
0:12
BorisKateFamily
Рет қаралды 34 МЛН