ለፊት መሸብሸብ እና ጥራት ከኬሚካል የጸዳ 👌(Anti-Aging reduce wrinkles )

  Рет қаралды 581,046

Ruth Lifestyle

Ruth Lifestyle

5 жыл бұрын

Пікірлер: 330
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 жыл бұрын
በጣም ነው እምናመስግነው... ቴንኪው ፎር ሼሪንግ .. እጅሽ ይባረክ እህት 💚💛❤️👍👑
@user-oj7qp9vg5k
@user-oj7qp9vg5k 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል! በአብዛኛው youtube መጠቀም ከጀመርኩ በጣም ቅርብ ጊዜ ነው። የምታቀርቡት ሁሉ ከጠቀሜታው ይበልጥ በዕድሜ ትናንሾች ልጆች ብትሆኑም የምታካፍሉን ነገር ሁሉ የሚደነቅ ነው። ( full package) ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ምርጥ እህቶቼ በያላችሁበት
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
አሜን,እናንተንም ጌታ ይባርካችሁ
@user-oj7qp9vg5k
@user-oj7qp9vg5k 5 жыл бұрын
@@AbbyandNathy አሜን የእኔ ቆንጆ በርቺ!
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
ቆንጆ Treatment ነው እናመሠግናለን አራስዬ👏👏😍
@user-xm3ty4xv5l
@user-xm3ty4xv5l 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነገር እሺ እናመሰግናለን በርቺ
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ውድ እናመሰግናለን
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ቪዲዮ👏👏 እናመስግንናለን 💕
@hhhhbjh2115
@hhhhbjh2115 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነው
@yealembezaeyesusnewst9698
@yealembezaeyesusnewst9698 5 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን ተባረኪ በርቺ ቆንጆ
@jgigu8708
@jgigu8708 5 жыл бұрын
ይሞከራል እናመሰግናለን
@markdooms9686
@markdooms9686 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@yihonalstyle
@yihonalstyle 5 жыл бұрын
Thank you dear nege yimokeral kojo berichelig
@saudiksa7174
@saudiksa7174 4 жыл бұрын
ልጆችሽ ያሳድግልሽ ፈጣሪ
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@bizuneshhtilinti4436
@bizuneshhtilinti4436 3 жыл бұрын
ሩታ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ
@yorudajosue8110
@yorudajosue8110 5 жыл бұрын
Enamesegenalene tebareke eheta
@fa-pf4lc
@fa-pf4lc 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት አለሜ የወለድሽዉ ይባረክ
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 4 жыл бұрын
አሜን
@yeshiaa2486
@yeshiaa2486 4 жыл бұрын
በጣም የሚያስገርም ጥበ ነው ያስተማርሽኝ ከዚህ በፊት አይቸም አላውቅም ነበር እምክራለሁ
@tigistkasa2254
@tigistkasa2254 5 жыл бұрын
ሰለጊዜሸ እጀግ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልሸ በርቺ❤
@genetwenedmagen1174
@genetwenedmagen1174 5 жыл бұрын
በርችበጀመሪያእንኮንደሕተገላገልሽስምሽንአዉሽኘእኔገነት፡
@getahunberihu3588
@getahunberihu3588 5 жыл бұрын
Enamesegnalen ehte
@EmanEman-tq3nw
@EmanEman-tq3nw 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ማር
@wubalemworkie
@wubalemworkie Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ቪድዮ ነው...
@loratoneoh7478
@loratoneoh7478 5 жыл бұрын
I love this banana n egg yolk combination 😍😍😍
@user-wp1ol7ee6s
@user-wp1ol7ee6s 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር ልጆችሽ እ/ሄር ያሳድግልሽ ላንችም እድሜና ጤና ይስጥሽ እህታችን እናመሰግናለን።
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
አሜን,አመሰግናለሁ
@Gmini525
@Gmini525 5 жыл бұрын
Thank you Rutye Sis 👍👍😀
@lubabasaid7075
@lubabasaid7075 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hayatreda7683
@hayatreda7683 5 жыл бұрын
ቆንጆ እነመሰግነለን እውነት ነው ፍት የጠረል
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@amantube2265
@amantube2265 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ
@user-dy7sp9he7e
@user-dy7sp9he7e 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ አዲስ ነኝ ሰብአደረኩሽ ስለተመቸኝ በርቲ
@umureslan1615
@umureslan1615 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በርቺ
@user-pp5xd8ru3j
@user-pp5xd8ru3j 5 жыл бұрын
በርቺ አድናቂሽ ነኝ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ
@mekdelawittesfaye
@mekdelawittesfaye 4 жыл бұрын
Welldone!!!! you are 3 children wow keep it up sisters !!!
@meselutadesse4925
@meselutadesse4925 5 жыл бұрын
የጌታ ሠላም ይብዛልሽ አራሷ እህቴ፡፡ ሚጣዎችሽ ሠላም ናቸው? የ4 ወሯ/ሩ እንግዳስ? በጣም ቀላልና አሪፍ የሆነ ነገር ነው ያሳየሽን ጌታ ይባርክሽ፡፡ በሌላ ወጪ በማይጠይቅ አሪፍ ሥራ እስከምንገናኝ ሠላም ለአንቺና ለመላው ቤተሰብሽ ይሁን፡፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡
@jeremiahhawaz9260
@jeremiahhawaz9260 5 жыл бұрын
I 'll try it seems good,but does it work for Eye wrinkle or do you have different for eye wrinkle?
@tigistdebele5798
@tigistdebele5798 5 жыл бұрын
You save my money from buying anti aging. Definitely I will try this.
@imissyoumom238
@imissyoumom238 5 жыл бұрын
Tigist Debele kkkkkk Yes
@user-hx7kg8jd5k
@user-hx7kg8jd5k 4 жыл бұрын
אין הסבר בעברית מה זה שוה
@hsbsbtahsh3732
@hsbsbtahsh3732 4 жыл бұрын
Hi
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 4 жыл бұрын
የኔ ማር እመብርሃን ታሳድግልሸ ልጆቼሽን አዲስ ገቢ ነኝ 💛💚❤💛💚❤💛💚❤💛💚❤🙋😘💐👉💐👉💐👉💓💓💓💓💋💋💋👰👰👰
@titiwoletetensae5440
@titiwoletetensae5440 5 жыл бұрын
Thanks enamesegnalen konjo
@bantayehuabedhaso7775
@bantayehuabedhaso7775 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ቪድዮ ነው
@hiwihh
@hiwihh 4 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔቆንጆ
@majedhamad9080
@majedhamad9080 5 жыл бұрын
እናመስግናለህ እህት ልጅችሽን ፈጣር ያሳደግልሽ ነጠብጣብ ነገር ያጣፋል ልምክርው እንደ እህት ቡዙ ነጠብጣቦች አሉብኝ
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 5 жыл бұрын
Isti imokiralhu thank you
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 3 жыл бұрын
Amesegnalew tebareki vit E kalagegnehu bemin metekat endemichal betenegrign.
@emuethio6655
@emuethio6655 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን የኔ ያለ እዲሜየ አይኔ ሥር ይሸበሸባል ሥሥቅ
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
ሳትሰላች ተጠቀሚው
@user-df1xz1bi4t
@user-df1xz1bi4t 4 жыл бұрын
emu ethio yenem
@genetshewatatek3613
@genetshewatatek3613 5 жыл бұрын
#ማር እናመሰግናለን ክብር በጣም 🙏
@naniasefa2705
@naniasefa2705 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቺ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Well mariye ayizoosh inkuwan dena matash
@tsigekedese658
@tsigekedese658 5 жыл бұрын
እስቲ እሞክረዋለው እናመሰግናለን ማር
@Bezatube
@Bezatube 5 жыл бұрын
Enamesegenaln konjo berechilgni
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ቆንጆ ጥፍት ብለሽ ነበር ጎበዝ በርቼ
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
ቲጅየ ከልጆች ጋር busy ሁኜ ነው የአራስ ነገር😍
@user-zc9vy9wl7k
@user-zc9vy9wl7k 4 жыл бұрын
እሺ ድንግል ማርያም። አራስ አንበሳ አድርጋ ታውጣሽ። የተወለዱትም እግዚአብሔር የተባረኩ አድርጎ ያሳድግልሽ ማር እናመስግናለን
@zabibas1786
@zabibas1786 3 жыл бұрын
እህት በጣም እነመሰግናለን
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 жыл бұрын
ማሻአላህ የሚያደግልጂ ያደርግልሸ ለኔም ይሰጥሸበሉኝ ያርብ
@amneamne3871
@amneamne3871 5 жыл бұрын
Hfy Bvdhd ይስጥሽ ማሬ
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 жыл бұрын
አሚን እህቴ
@user-bu5bv2mr4d
@user-bu5bv2mr4d 5 жыл бұрын
ኢሽአላህ አላህ ይስጥሽ
@ashrafsamy3240
@ashrafsamy3240 5 жыл бұрын
ፈጣሪ እሚሳሙ ልጆች ይስጥሽ
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 жыл бұрын
@@ashrafsamy3240 አሚን ያርብ
@mbbn1026
@mbbn1026 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ቆጆ
@ejxbbxhdh5757
@ejxbbxhdh5757 5 жыл бұрын
እናመሰግናለንእህት
@mariamtube3804
@mariamtube3804 5 жыл бұрын
Enamesegenalen kongiye Egziabeher Lejishen yasadegelesh
@eyerusteddy6494
@eyerusteddy6494 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ሞክሩት ትወዱታላችሁ፡፡ ተባረኪ እህታችን
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ.አሜን አንችም ተባረኪ
@akliluzewdu988
@akliluzewdu988 5 жыл бұрын
eyerus teddy በሮቺ
@user-ce8dx7vz1g
@user-ce8dx7vz1g 5 жыл бұрын
Thank you
@amenamen4887
@amenamen4887 5 жыл бұрын
enamesegmalen.gn ande.yzegajenew eske sewest ken ykoyal wey
@user-xv2qo3wl1k
@user-xv2qo3wl1k 3 ай бұрын
Enamseganln yena konjooo ❤❤❤❤
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 10 ай бұрын
Enamseganln yena konjoo ehta😊😊😊
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኒይቆጀዎ
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 3 жыл бұрын
በርቺ እማ እናመሠግናለን
@user-fc8kp3xk5u
@user-fc8kp3xk5u 4 ай бұрын
Thank You 😊😊😊
@umuezedin7867
@umuezedin7867 Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ቆንጅት
@hxjdjdjdhjdjjdididi6720
@hxjdjdjdhjdjjdididi6720 5 жыл бұрын
Betam Amesegnalew Tetekme Lewut Eyayehu negn salamesegnsh Alalfm Ejish ybarek wude😘😘😘😘🙏🙏🙏
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ ቅድሚያ ለልጆቻችን ማር
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@asteradugna4211
@asteradugna4211 5 жыл бұрын
Wow thank you
@user-nc7im1zf7d
@user-nc7im1zf7d 5 жыл бұрын
ጎበዝ
@user-gf8ml1tf7n
@user-gf8ml1tf7n 5 жыл бұрын
የኔቆንጆ እናመሰግናለን
@birukashenafi7112
@birukashenafi7112 5 жыл бұрын
Msert Breune vbhhhhd
@user-yq6rg4sd3z
@user-yq6rg4sd3z 5 жыл бұрын
Thank u mare
@akolteakolte6727
@akolteakolte6727 5 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ እህታችን እናመሰግናለን
@user-tc3zr7gd1l
@user-tc3zr7gd1l 5 жыл бұрын
አላህ ያሣድግልሽ እህታችን ማሻአላ
@user-ef8lc7rr9d
@user-ef8lc7rr9d 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፊቴ ላይ ጥቋቁር ነገር ወቶ እያስቸገረኝ ነው እሄን እሞክራለው
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Enameseginalen
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው በተለይ የተፈጥሮ ስለሆነ በጣም ተመራጭ ነው በርቺ እኔም አራስ ነኝ
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
እየሩስየ ጎረቤት ሁነን ብንተራረስ ጥሩ ነበር.በርች
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
@@AbbyandNathy እውነትሽን ነው ሩትዬ
@SS-wf3vq
@SS-wf3vq 5 жыл бұрын
ልጆችሽ አለህ ይጠቢቅልሽ መረ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 жыл бұрын
መድሀንያለም ልጆችሽን ያሳድግልሽ 👑
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
አሜን
@tesheleyehosanaliji5842
@tesheleyehosanaliji5842 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ተባረክ ትምህርትሽን ወድጄዋለሁ ግን ይህ መዳኒት የምጠቅመው ለሴት ብቻ ነው ወይ ለወንድም ይጠቅማል?
@trhasaregawi6430
@trhasaregawi6430 4 жыл бұрын
እና መሰግናለን እናት
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@abimass5642
@abimass5642 4 жыл бұрын
Good Job sister countinu Bless you
@mamaabi2071
@mamaabi2071 5 жыл бұрын
I love this video
@merawitabebe8998
@merawitabebe8998 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ የመጀመሪያ ተመልካችሽ ነኝ እስኪ እሞክረዋለው ያንችንም
@AbbyandNathy
@AbbyandNathy 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ😍
@user-tp5wm6ei5k
@user-tp5wm6ei5k 2 ай бұрын
እናመሠግንሻለን!!
@wubneshwolide8035
@wubneshwolide8035 5 жыл бұрын
Salami biyewalewu ehiti anide yetasara la anidi gize bichanewu woyisi la lela gizemi maxaqami ayichilimi enide?
@hdeyaabdulkdere8797
@hdeyaabdulkdere8797 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን 1 ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ ላይ ብጉር ወጦ ጠቁሮ ይቀራል ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ ያልሞከርኩት የለም ካወቅሽ አሳይኝ አመሰግናለዉ
@aslaamaslaam7895
@aslaamaslaam7895 5 жыл бұрын
እኔ ሞክሬው አሪፊ ነው አመሠግናለሁ እህቴ
@user-vk9bs9wh7i
@user-vk9bs9wh7i 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወደሽ
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
በሳምንት ስንቴ ነው የምንጠቀመው? ያዘጋጀነውንስ ፍሪጅ መጠቀም አለብን?
@Amanuye1211
@Amanuye1211 5 жыл бұрын
Good job rutye
@almasgrmaa2007
@almasgrmaa2007 4 жыл бұрын
እንኳ ማረም ማራችሸ
@DD-kj8il
@DD-kj8il 5 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@tesfayekumsa7841
@tesfayekumsa7841 5 жыл бұрын
🤩wow
@TaTa-xl3gb
@TaTa-xl3gb 4 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን
@radiaradia593
@radiaradia593 4 жыл бұрын
tanks sister
@haymanotdesta661
@haymanotdesta661 Жыл бұрын
ልጆችሽን ፈጠረ ጠብቆ ያሰድግልሽ✌️✌️✌️
@kedesetmillion7010
@kedesetmillion7010 5 жыл бұрын
Tnx teru vidio new
@berastube4490
@berastube4490 4 жыл бұрын
እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ሩት እንኩዋን ደና ምታሽ
@roozkiros6065
@roozkiros6065 5 жыл бұрын
እንካን በሰላም ተገላግልሽ ማር
@salamadalo5419
@salamadalo5419 5 жыл бұрын
ቆጆንው
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
15 የቫዝሊን ጥቅሞች/ 15 vaseline beauty hacks.
9:33
Tina Habeshawit
Рет қаралды 563 М.
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 4,1 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 20 МЛН
I meet Mr.Beast
0:15
ARGEN
Рет қаралды 26 МЛН
Девочка хочет удивить своих родителей!
0:19