Ethiopia:ባልሀብቱ በላይነህ ክንዴ ስለ ወርቁ አይተነው ለዶ/ር አብይ ያነሳላቸው ጥያቄና የሰጡት ምላሽ

  Рет қаралды 138,143

Barkot Entertainment

Barkot Entertainment

2 ай бұрын

ባልሀብቱ በላይነህ ክንዴ ስለ ወርቁ አይተነው ለዶ/ር አብይ ያነሳላቸው ጥያቄና የሰጡት ምላሽ
SUBSCRIBE TO
OUR KZfaq CHANNEL Barkot Entertainment
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
#BarkotEntertainment

Пікірлер: 150
@habtamukerie4250
@habtamukerie4250 2 ай бұрын
ጀግናው ባለሀበት የአማራው ፈርጥ በእጅጉ እንኮራብዎት አለን። የሚያምር ሀሳብ ነው ያነሱት። እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን።
@user-us3oz6tn9e
@user-us3oz6tn9e 2 ай бұрын
ድጋሜ ይህን ድረገፅ አላይም የለጠፍከው ሌላ የሚወራው ሌላ ደደብ ዩቲበር😂😂😂😂😂😢😢😅😅😊😊😅😊😅😅😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ዩቲብ ላይ ኢሞጅ አይፈቀድም ለሰራሀው ስራ ጊዜየን ስላባከንኩ ቅጣት ነው
@beniaminosman8919
@beniaminosman8919 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@beniaminosman8919
@beniaminosman8919 2 ай бұрын
እኔም እግር ጥሎኝ ነው 😂😂😂😂
@dessieadal5724
@dessieadal5724 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 you right ! me too.
@aniley873
@aniley873 2 ай бұрын
Tikikil
@daniman1216
@daniman1216 2 ай бұрын
የሚቀረሽበት ሌላ ኢትዮጵያን የሚሳልበት ሚዲያ የሌባ ሚዲያ ነው አማራን አራጅ የሆነ ነው አማራው እየቸገደለ ግብር ይላል በኮሪደር ማስፋት ሰበብ የሚሰሩ የሚነግዱ ሰዎችን ሱቅ በማፍረስ ስለግብር መክፈል ያወራል አሳፋሪ
@mesraktassew6658
@mesraktassew6658 2 ай бұрын
Great ideas if they can listen to you
@elfineshwondafrash3258
@elfineshwondafrash3258 2 ай бұрын
Good point ,
@HaymanIncj
@HaymanIncj 2 ай бұрын
it is the best idea for our country.
@user-mn5nw3ub8f
@user-mn5nw3ub8f 2 ай бұрын
የኛ ብር ወረቀት ሁኗል ምንም አይገዛም ውየቱን ነው አቢቾ 5 አመት በፊት 100ብር ክብር ለበረው
@feedelband205
@feedelband205 2 ай бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ልእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ዘርፈው ይሄው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው የገነቡትንህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ አስጎበኙን እንደው እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት መቼም በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ ምግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ በግዜ እጅህን ስጥ:
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 ай бұрын
Instead of making nonsensical comments, take initiative like Dr. Abiy to contribute to our country's development by creating job opportunities and building our community. Let's strive to leave a positive legacy for future generations.
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 ай бұрын
7 ትውልድሕ ማሀይሜ ሲሆን አንተን ይመስላል
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 2 ай бұрын
አሏሁ አክበር الله اكبر❤ ፋኖ ይመጣል አብይም ይዘቀዘቃል
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 2 ай бұрын
አሏሁ አክበር الله اكبر❤ ፋኖ ይመጣል አብይም ይዘቀዘቃል
@seyfudinahmed
@seyfudinahmed 2 ай бұрын
export incrising is very important
@tutubekele4231
@tutubekele4231 2 ай бұрын
"ባለሃብት" የሚባለው ቃል ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ትርጉም" " ሃብት" እና " ብድር" ቃላቶች አንዱ ለአንዱ በተተኪነት መጠቀም ነው። "ባለሃብቶቹ" ሃብታቸውን በተበደሩት ልክ ነው የሚያሰሉት። ያው Econ 101 አይደል ? ንብረት (Asset) vs ዕዳ(Liability)(ብድር እና ዕዳ አንድ መሆኑን እንዳትረሱ) ይቀናነስ እና Net Worth የሀብታችሁን መጠን ታገኛላችሁ። ይሄን አለምአቀፍ ከተከተልን ለምሳሌ 4 ቢልየን ተበድሮ መሬት ላይ ያለው ሀብት /ንብረት 1 ቢልዮን ከሆነ በ3 ቢልዮን ባለ ዕዳ ነው ማለት ነው። ለጊዜው ይበቃል!!
@hibestessayas104
@hibestessayas104 2 ай бұрын
Very True ❤️🙏🙏💚💛❤️🙏
@yitayihbizualem6651
@yitayihbizualem6651 2 ай бұрын
የእኔ አባት ጀግናዬዬ
@mekireztube2127
@mekireztube2127 2 ай бұрын
Hodam
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 2 ай бұрын
Ay abechu indewi 1000 ameti giza ❤❤❤❤❤
@user-ou5lh7os9g
@user-ou5lh7os9g 2 ай бұрын
በላይነህ እፈር
@ethiopiantube904
@ethiopiantube904 2 ай бұрын
ግን እኮ ለደሃው ህዝብ ጥሩ ጥሩ idea በስራዎች ላይ ላላቸው ወጣቶች መንግስት ዕድል እየፈጠረላቸው አይደለም
@maekel6789
@maekel6789 2 ай бұрын
ከመግደል ቤት ማፍረስ በቀር ጭራቅ አብይ ስራእድል አይሰጥም
@tamitatgetachew9824
@tamitatgetachew9824 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 ай бұрын
አቶ ሸመልስ ምናለበት አልቃይዳን መክተው የባሌ ማህበረሰብ ሰላም እንዲያገኝ ቢጥሩ!!
@NardiSalme
@NardiSalme 2 ай бұрын
የተመታ ሰሜን እዝ የለም ውሸት ነው የኢትዬዺያ ህዝብ እዬን ውሸት ያውቃል ግማሹ በጥላቻ ግማሹ በአብይ ፍቅር ግማሹ በመሬት ተታሎ አብይ ከአ.አ በአሮፕላን የላካቸው ወታደሮች የወያኔ አመራሮችን ሊገድል ሲል ተታኳሱ ከዛ እራሳችንን ተከላከልን ያሉትን አብይ አለምን አታለለበት አብይ ከወያኔዎች ጋር ያልተስማማው እንደ አማራ ክልል በሆዳቹ ልግዛቹ በገንዘብ በስልጣን ህዝባቹሁን አሳልፋቹ ስጡኝ ሲላቸው 17 አመት አፈር የላስነው ከደርግ የተዋጋነው ለህዝባችን ነው በኛ ስቃይ 83 የቤር ቤኤረሰብ ነፃ ወተዋል የቀረ ይቀራል እዬን ባርነት ከምንቀበል ሞታችንን እንመርጣለን እደፈለክ እደሻሸመኔ እደወለጋ እደ አአ እንደ አማራ ክልል የምትገለው የምታስረው የምታግተው የምትረግጠው ትግራዋይ አይኖርም እኛ በምድር እያለን ስልጣንህን ማንም አይነካም በትክክል አስተዳድር ህግ አስከብር እኛም እና ግዝሀለን ሲሉት እዳማራ ክልል እንደ ደቡብ እደጋቤላ በምስልኔ አስቀ ምጫ የሰው ደም ካልጠጣው ብሎ ሰሜን እዝ ብሎ መጣ
@abebaasmare2100
@abebaasmare2100 2 ай бұрын
Gmashachn lakiy gmashachn amakariy gmashachn geberiye gmashachn medhanit ena trakter aqrabiy gmashachn mekarey ye ersha bnhon ybejal
@NardiSalme
@NardiSalme 2 ай бұрын
የተመታ ሰሜን እዝ የለም ውሸት ነው የኢትዬዺያ ህዝብ እዬን ውሸት ያውቃል ግማሹ በጥላቻ ግማሹ በአብይ ፍቅር ግማሹ በመሬት ተታሎ አብይ ከአ.አ በአሮፕላን የላካቸው ወታደሮች የወያኔ አመራሮችን ሊገድል ሲል ተታኳሱ ከዛ እራሳችንን ተከላከልን ያሉትን አብይ አለምን አታለለበት አብይ ከወያኔዎች ጋር ያልተስማማው እንደ አማራ ክልል በሆዳቹ ልግዛቹ በገንዘብ በስልጣን ህዝባቹሁን አሳልፋቹ ስጡኝ ሲላቸው 17 አመት አፈር የላስነው ከደርግ የተዋጋነው ለህዝባችን ነው በኛ ስቃይ 83 የቤር ቤኤረሰብ ነፃ ወተዋል የቀረ ይቀራል እዬን ባርነት ከምንቀበል ሞታችንን እንመርጣለን እደፈለክ እደሻሸመኔ እደወለጋ እደ አአ እንደ አማራ ክልል የምትገለው የምታስረው የምታግተው የምትረግጠው ትግራዋይ አይኖርም እኛ በምድር እያለን ስልጣንህን ማንም አይነካም በትክክል አስተዳድር ህግ አስከብር እኛም እና ግዝሀለን ሲሉት እዳማራ ክልል እንደ ደቡብ እደጋቤላ በምስልኔ አስቀ ምጫ የሰው ደም ካልጠጣው ብሎ ሰሜን እዝ ብሎ መጣ😅
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 2 ай бұрын
ኢስላም ስለ ወለድ ያለው እይታ እሚደንቅ ነው ።ይገርመኛል ለሰው ልጂ ለመኖር ወለድን መተው ፍቱን መድሀኒቱ ነው ።በግፍ እምንከፍለውን የአራጣ ገንዘብ ሀገራችንን ምን ያካል እንዳቃወሰብ ተመለከታችሁ?😊
@ethio1775
@ethio1775 2 ай бұрын
Abiy Ahmed kehadi weshetam befesum ye maytamen atberbati leba esest new
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 2 ай бұрын
ካዲሪውን እናት እና አባት አፍችውን ቢሄ ቢሄ እያለ ቁጪ ብሎ የሚውለውን ካዲሪ ደመወዙን ቀንሰው
@bekeleendalew6317
@bekeleendalew6317 2 ай бұрын
It seems the loan has grown in monetary value,not likely in real value
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 2 ай бұрын
Kerbetam ahya neh-ye galla mengist yineqelal
@ethiopiantube904
@ethiopiantube904 2 ай бұрын
ያለ ደረሰኝ የሚገበያይን ሰው መዝረፍ እንደ ዘረፋ ለምን ይቆጠራል ሃገርን የሚዘርፍ ሰው በተለይ ሲሚንቶ እና ብረት ላይ
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f 2 ай бұрын
Wushetamoch .sile.lebaw achiberbariw weriku min anesa ? Leminis ? Bewenijel yemifelegin leba.sime yanesal
@user-ui9qi3fi8w
@user-ui9qi3fi8w 2 ай бұрын
ከመብሉ እኩል ከስራው ስንኩል!!!
@desalegnalemu4442
@desalegnalemu4442 2 ай бұрын
Wofiffee wayii
@FikruMengesha
@FikruMengesha 2 ай бұрын
አንተ ሥለሆድህ ብቻ ነው ሆዳም ስለሚሞቱት እና ሥለሚፈናቀሉት አትናገርም
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 2 ай бұрын
ለውጥ መቷል ማን ነበረ የርዳታ ስንዴ ኤክስፖርት
@user-on8wj4ix1i
@user-on8wj4ix1i 2 ай бұрын
በአለም ሚዲያ መክፈል አንዳቃተዉ ተነግሮ ምድረ መሀይም አይናቸዉን እየጠነቆለ ለማዬት ይጠናገራሉ። ጡጦ ቢሠጣቸዉ ጥሩ ነበር ምድረ ደንቆሮ።
@user-fp2cg6dr5g
@user-fp2cg6dr5g 2 ай бұрын
ጀግናው ባለ ሃብት በላይነህ ክንዴ❤❤❤❤❤❤❤
@desalegnjeneberu525
@desalegnjeneberu525 2 ай бұрын
selewunete tsetsetonal beretu aganete menegesete new yemetabene ena begara metale newu beretu
@alexawoke
@alexawoke 2 ай бұрын
Bider Le Oromo Balegezeeoch Bicha nw. Oromo Enkuan Beder BeNeta Bank EyeZeRefe eko nw. Araju Abiy 👈
@user-we8ir4xn4l
@user-we8ir4xn4l 2 ай бұрын
በላይነህ ክንዴ እንዳሰበው ከሆነ ከአማራ ክልል የሚሠራ ሠረተኛ ስለአለ ያለከልካይ ወደ ሌሎች ክልሎች መሬት ተሰጥቶን እንግባ ነው ያለው እንጂ ለየክልሎቹ ነዋሪዎቹ ሥራ እንፍጠር አላለም ።
@rozayallou5348
@rozayallou5348 2 ай бұрын
የሰው ልጅ ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ግብር የምከፍል
@NardiSalme
@NardiSalme 2 ай бұрын
የተመታ ሰሜን እዝ የለም ውሸት ነው የኢትዬዺያ ህዝብ እዬን ውሸት ያውቃል ግማሹ በጥላቻ ግማሹ በአብይ ፍቅር ግማሹ በመሬት ተታሎ አብይ ከአ.አ በአሮፕላን የላካቸው ወታደሮች የወያኔ አመራሮችን ሊገድል ሲል ተታኳሱ ከዛ እራሳችንን ተከላከልን ያሉትን አብይ አለምን አታለለበት አብይ ከወያኔዎች ጋር ያልተስማማው እንደ አማራ ክልል በሆዳቹ ልግዛቹ በገንዘብ በስልጣን ህዝባቹሁን አሳልፋቹ ስጡኝ ሲላቸው 17 አመት አፈር የላስነው ከደርግ የተዋጋነው ለህዝባችን ነው በኛ ስቃይ 83 የቤር ቤኤረሰብ ነፃ ወተዋል የቀረ ይቀራል እዬን ባርነት ከምንቀበል ሞታችንን እንመርጣለን እደፈለክ እደሻሸመኔ እደወለጋ እደ አአ እንደ አማራ ክልል የምትገለው የምታስረው የምታግተው የምትረግጠው ትግራዋይ አይኖርም እኛ በምድር እያለን ስልጣንህን ማንም አይነካም በትክክል አስተዳድር ህግ አስከብር እኛም እና ግዝሀለን ሲሉት እዳማራ ክልል እንደ ደቡብ እደጋቤላ በምስልኔ አስቀ ምጫ የሰው ደም ካልጠጣው ብሎ ሰሜን እዝ ብሎ መጣ😅
@tteeywc7347
@tteeywc7347 2 ай бұрын
It's so sad to see people's in this meeting living in USA and their kids go to school bring ethiopian money 💰.
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 2 ай бұрын
All this is just a talk! If there is no peace and movements, howcwould investment can facilitate
@habtebayuh2328
@habtebayuh2328 2 ай бұрын
jil
@meazakefeni678
@meazakefeni678 2 ай бұрын
የስው ሀይል ለመዘዋወር ላለመታረድ ዋስትና ሲገኝ ነው
@adeyalways1750
@adeyalways1750 2 ай бұрын
100 alekaaaa
@amarekindieimportexport8338
@amarekindieimportexport8338 2 ай бұрын
Utuberu kedada naw
@BeshirMubeshir-fv2fw
@BeshirMubeshir-fv2fw 2 ай бұрын
15 kan demoz Africa west alende..?
@arditube5698
@arditube5698 2 ай бұрын
የኔ ድንፈፍ አክስት ጭድ ተሸክማ ተጎልታለች እረ እንደው አፈር ብሉሉሉሉሉሉሉሉሉ
@ethiopiantube904
@ethiopiantube904 2 ай бұрын
የአርማታ ብረት ነጋዴዎች ሱማሌዎቹ ይመርመሩልን
@AbduYesuf-xl4rl
@AbduYesuf-xl4rl 2 ай бұрын
Ante banda
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 Ай бұрын
የፋሽሽት አብይ አህመድ ከእውቀት የፀዳ የኢኮኖሚ ትንተና አስቅኝ ነው::
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 2 ай бұрын
እነንታ ክፉ ፅንፋኞች አትበሳጩ እዉናትን የማትዎዱ ዘራኞች
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 2 ай бұрын
መከቦ 😂
@SeidYimam-dl6tu
@SeidYimam-dl6tu 2 ай бұрын
አፈርላ እንደናቴ
@tesfa4514
@tesfa4514 2 ай бұрын
Dr Abiy yeAmara musie Ashagari neew, tewut yashagerenal
@ddyy5110
@ddyy5110 2 ай бұрын
ለገበሬው 100 ሄክታር እየሰጠን ብንሰራ ይላል ባለሃብቱ፡ የኛ ኢኮኖሚስት፡ ለነገሩ የአቢይ ፍልስፍና ወይ የመጣልህን መናገር ሁሉ ለምዶታል። ለእያንዳንዱ ገበሬ የሚሆን 100 ሄክታር ቢኖረን.....
@bayuhundie5782
@bayuhundie5782 2 ай бұрын
የመንግስት ሰራተኛ ግብርስ ምን ሊባል ነው ከነጋዴው በላይ አይደለምን ለምንስ ቅድሚያ አይሰጠውም ከቤት ተጠቃሚነት ከደሞዝ ጭማሪ ጋር ለምን ወቅታዊ መልስ አይሰጠውም
@selamelefituran5552
@selamelefituran5552 2 ай бұрын
ሠውየ ጤና የለህም መንግስት በሌለበት ምን ታወራለህበህይወት ለመናር ሳይፈቀድለት ስለሥራ ስታወራ ከታፍርም
@blachewHalen
@blachewHalen 2 ай бұрын
የውሸት ርእስ መለጠፍ ቻናሉን እምነት ያሳጣዋል ይስተካከል
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 ай бұрын
Instead of making nonsensical comments, take initiative like Dr. Abiy to contribute to our country's development by creating job opportunities and building our community. Let's strive to leave a positive legacy for future generations.
@tedyteferi5943
@tedyteferi5943 2 ай бұрын
KZfaqr bussnes
@maekel6789
@maekel6789 2 ай бұрын
ትክክል
@Bmnk4zp
@Bmnk4zp 2 ай бұрын
enema unsubscribe arekut
@Bemnetmetadel-zr4tp
@Bemnetmetadel-zr4tp 2 ай бұрын
ሰው እየሙተ ሰለቁስ እቃ ታወራላችሁ ማፈሪያወች ሆዳም እራሰ ወዳድ ህዘብ የኔ ደና ከሆንኩኝ ሰለሰው ምን አገባኝ ባዬች ምትገሉት ህዘብ ነበር በጉልበቱ ሚሰድጋችሁ ሰው ጠፋ ሰራተኛ ጠፋ አላለም እያሰገደላችሁን እንዴት ሰራተኛ ታገኛላቸሁ መጀመርያ ግድያን አሰቁሙ እሰኪ እረ ፈጣሪን ፈሩ ጥላችሁት ምትሄዱት ንብረት ነው
@emebetyoutube
@emebetyoutube 2 ай бұрын
ሰው እያለቀ ሰለልማት የአማራ ሆዳም
@Alex-eq3sb
@Alex-eq3sb 2 ай бұрын
ልማትም የግድ ይላል
@senaitworku3862
@senaitworku3862 2 ай бұрын
ባንተ ቤት አታለይ ማሳየት ነዉ ድጋሚ አሌከፍተዉም
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 ай бұрын
ሰልችቶናል አርዕስቱና ውስጡ ሌላ ነው እንደዚህ አይነት በህዝብ ዘንድ ተዓማኒነትን ታጣለህ ይሄን ሰው መስማት ሰልችቶናል የሀገሪቷን ሁኔታ ሳያሻሽል እራሳቸው የሚጠቃቀሙበትን ስለተነጋገሩ ለራሳቸው እንጂ ለህዝቡ የሚጠቅም ንግግር አይደለም ደሞ ባለሀብቱ ያጨበጭባል ሀገር አያለቀሰች
@ddyy5110
@ddyy5110 2 ай бұрын
ባለሃብቱ ስለ ወርቁ ኣይተነው ያነሳው ነጥብ ኣልሰማሁምትም። ስለዚህ ይህን ሚድያ dislike እና report as spam
@user-ui9qi3fi8w
@user-ui9qi3fi8w 2 ай бұрын
ባንደባበቅ እውነት ለመናገር እንዲያው የትኛው ምሁር ነው የባንክ ሚስጢር ቁጥር ሰብሮ የባንክ ብር ሚዘርፍ አድርገውት ከሆነ አደቃለሁ ሽልማትም ያስፈልጋቸዋል እነዚህ ሰዋች ይህን ሚስጢር ቢችሉ ኖሮ ከኢትዮጵያ ባንኮች አንድም ብር አይሰርቁም ስንት የአለም ሃብታም እያለ ዶ/ር ካቢኒዎችዎን ይመርምሩ በፍፁም የባንክ ማናጀሮች ለሚያውቁአቸው ለቅርብ ሰዎቻቸው ሚስጢር ቁጥሩን አፍሪካ የሚሆንበትን አመቻችተው አዘረፉት እና እውነት ይሄ መሃይምነት ነው አውራ መሃይምነት!!!
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 ай бұрын
አብይ አህመድ የአማራ ን ባለሀብት ማደኸየት ነው የሚፈልገዉ ለስልጣኑ ያለዉ ፍቅር ከልጁ የበለጠ ነፍሱ ነው ፋኖን ይረዳሉ የአማራ ባለሀብት ብሎ ተጠራጥሯል ምክንያት እየፈጠረ ማሰሩ አይቀርም
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 ай бұрын
Instead of making nonsensical comments, take initiative like Dr. Abiy to contribute to our country's development by creating job opportunities and building our community. Let's strive to leave a positive legacy for future generations.
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 2 ай бұрын
ኮመንት አድራጊው አንተ ብትሆን ምን ታደርጋለህ ።ቁጭ ብለን መፍረድ አያስኬድም።
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 ай бұрын
We Ethiopians are fortunate to have a great leader like Dr. Abiy. This meeting serves as an excellent platform for communication, allowing us to better understand the current situation between the government and ordinary citizens. It reminds us that Ethiopian citizens not only have the right to ask but also the responsibility to ask themselves what they have done for our country. For example, being a good citizen entails not only seeking solutions from the government but also actively participating in community development projects, volunteering for social causes, and upholding ethical values in daily life.
@princesgeorge789
@princesgeorge789 2 ай бұрын
Fesam youtuber
@SolomenKatyeblBalchew-sz9ki
@SolomenKatyeblBalchew-sz9ki 2 ай бұрын
ለቃቃሚዎች
@tesemategegne8686
@tesemategegne8686 2 ай бұрын
ማፈሪያ
@AynalemMitu-eb6iy
@AynalemMitu-eb6iy 2 ай бұрын
በላይነ ክንዴ
@ethio1775
@ethio1775 2 ай бұрын
Abiy Ahmed is killer genocider ye america telalaki banda new so Abiy Ahmed must go Now
@user-xj4hq8rh9w
@user-xj4hq8rh9w 2 ай бұрын
እዘውጐጀሚሂድኦሮምየዬላም
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 2 ай бұрын
አብይ እርሳው እየሰራህ። ስለምታፈርሰው ብታወራ ይሻላል
@user-fo3ud1lj8e
@user-fo3ud1lj8e 2 ай бұрын
አንተገደል
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 ай бұрын
Instead of making nonsensical comments, take initiative like Dr. Abiy to contribute to our country's development by creating job opportunities and building our community. Let's strive to leave a positive legacy for future generations.
@amarewaleayalew3598
@amarewaleayalew3598 2 ай бұрын
subscribe adrge edegena unsubscribe adrgeyalehu. Mknyatum Title ena hasabu aygenagnm.
@joeldejene7621
@joeldejene7621 2 ай бұрын
ይሄ መንግስት 1ኛ ማከናወን ያለበት የተበተበንን በብሄር የተከለለ ክልላዊ አስተዳደር ማጥፋት ነው። ግን ደግሞ አይችልም። ስርአቱ ገንግኗል።
@user-be5tj4kx2n
@user-be5tj4kx2n 27 күн бұрын
እንደጥንቱ ባለመሬት ሆኖ አራጣ ለመስጠት ይላገሉ …
@Userfortruth
@Userfortruth 2 ай бұрын
የውሸት ርዕስ ቻናሉን ተመልካች ያሳጣል
@kidumes7941
@kidumes7941 2 ай бұрын
Byck yemineda sw al inde Addis Abeba wist?aymeslegim.Lebu yeteseraw ybayick manim aytekemibetim so it's waste.
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 2 ай бұрын
አናትህ ይፍርስ ደሀን እንደ ዜጋ የማትቆጥር ደነዝ
@user-im3wf2jy6f
@user-im3wf2jy6f 2 ай бұрын
የምን ሳይኮ ነው ስለ ወርቁ ምንም አልተናገረም ግን አቶ በላይ ነህ ያነሳው ሀሳብ 100% እንከን የለሽ ነው እናም እንደ በላይነህ ሀቁን ተናገር እንጅ ለሽቀላ ብቻ ሀሳቡን ልብ ወለድ አታድርገው
@user-nd2cf1yu4t
@user-nd2cf1yu4t 2 ай бұрын
ደመጣጭ
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 ай бұрын
Instead of making nonsensical comments, take initiative like Dr. Abiy to contribute to our country's development by creating job opportunities and building our community. Let's strive to leave a positive legacy for future generations.
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 2 ай бұрын
*ብዙ ተመልካች ለማግኘት ብለህ የሀሰት ርዕስ መስጠትህ ሞራልህን ያሳንሰዋል፣ ከገንዘብ ሞራል ይበልጣልና!*
@getchtefera7928
@getchtefera7928 2 ай бұрын
Awerewkore Negegna army king satanic abaiy ahemed fall dwon
@myfabflight983
@myfabflight983 2 ай бұрын
ይሄን ቁጭ ብላችሁ የምታዳምጡ እንሰሰሳዎች ከአንሰሰሳ ውጭ ሌላ ምንም አልላችሁም ። አሁን የሚያደርጉት ስለጨነቃቸው ምንም ነገር እንደሌለ ለማስመሰል እየሞከረው ያለው ነገር ለሚያውቀው ግልፅ ነው አሁን መከላከያ እየተራገፈ ነው ስለዚህ የኣሮሞ ህዝብ የሚለውን ከአማራ ህዝብ ለማጨፋጨፍ ቤት ማፍረስ ቀጥለዋል
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 2 ай бұрын
,መፍትሄ ላይሰጥ ለምን እንደሚሰነስብ አላቅም ለምሳሌ ብድር ብር ብዙ እንፈልጋለን ሲቤል የመለሰብ በቃ ለሁም ነገር መልስ አለው ታድያ ምንድነው ጥቅሙ መሰብሰቡ መዳረቅ ብቻ ። በቤተክርስቲያን ችግር አለብን ሰላም የለም ሲባል ሰላምን ማምጣት ያለባችው እናንተው ናቸው ይላል መፍትሄ እንደ መስጠት
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 2 ай бұрын
ሌቦችና ሰው በላው ተገናኙ
@user-lq4xf8uy2c
@user-lq4xf8uy2c 2 ай бұрын
በሻሻው ከዚህም ከዛም መነቻችፎ ተሳስትሀል ሊለዉ እማይችል ካድሬዎች ፊት አኤኮኖሚስት መስሎ ይቀልዳል። ሚሊዮን ትሪልዮን እንኳ ሲል ማግኒትዩዱን ቪዥዋላየዝ ማረግ አቅም የለዉም።
@selamelefituran5552
@selamelefituran5552 2 ай бұрын
ዋናው ሌባ ማነው እና ዋና ዋና ስራዎችን ኤጀነት ይዞ የመንግስት ባለሥልጣን ይዘውታል እነሱ ደረሰኝ አይሰጡም
@tiyubista9685
@tiyubista9685 2 ай бұрын
እብይእ ዘርህጅ፡ይጥፋአ፡የዳሀአ፡ደምእስጠጣአ፡እየዋልክእ፡እያደርክእ፡
@alemns5942
@alemns5942 2 ай бұрын
አተአማራ የሆንክ ሰዉየዉ አለው ብለህ ሰትበተረክ አብይ አሁን አድኖ ይበላሀል ለፋኖ ብትረዳ የይሻልሀል😂
@mikaeleshete5910
@mikaeleshete5910 2 ай бұрын
This guy thinks ethiopia is his own on property
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 2 ай бұрын
እየሱስ ግዲብ እንደሚፈርስ ያፈርስሀል እንኳን በአጋንት እና በዘርኝነት አለም በጣለው በኃላቀርነት በቄም ተተብትበህ እንደት አትፈርስም ? በየሱስ ስም ትፈርሳለህ ?
@martadagnawu1501
@martadagnawu1501 2 ай бұрын
Enaniti,hodamochi,silihabiti,taweralavhui,yedihawu,wudihiweti,bekeniti,yalifali
@frey2383
@frey2383 2 ай бұрын
ለምን መዋሸት አስፈለገ ዛሬ ብቻ አደለም ቻናላችሁ የሚታየዉ ለነገም ብታስብ ጥሩ ነዉ ለሂልናም ጥሩ አይደለም አንተነትህን ያወርዳል
@eastsoldierson
@eastsoldierson 2 ай бұрын
🤮
@emajudinJemal
@emajudinJemal 2 ай бұрын
በዉሸት አርእስት ሸወድከን ማለት ነዉ??አፈር ብላ
@ethiopiantewodros2091
@ethiopiantewodros2091 2 ай бұрын
block for your lie
@gechfentahun2031
@gechfentahun2031 2 ай бұрын
አንተ እርኩስ ዩቱበር የታባክ ላይ ነው ስለወርቁ አይተነው የጠየቀው? የድድብና ጥግ
@bx5831
@bx5831 2 ай бұрын
አፈር ያግጥህ አንተ ከርሳም ባለሁለት እግር አሳማ ይሄንን የለጠፍክ ሆዳም አማራ ነህ ብየ እገምታለሁ ምክንያቱም በታችነህ ክንዴን የሚለዉን ሰምቶ ከማን እንደመጣ መናገር ቻላል።በታችነህ ክንዴ አሁን ጥሩ ሁኔታ ተፈጥሯል ይለናል።አይ ይይይ ኧረ ለምንድን ነዉ የአማራ ሆዳም የበዛዉ ? ? የትግሬ ሆዳም ለፀረ ትግሬ አላማ ሲሰራ አይታይም የጋላ ሆዳም ለፀረ ጋላ አላማ ሲሰራ አይታይም የአማራዉ ሆዳም ለትግሬና ለጋላ እየተራዳ ለምንድን ነዉ የራሱን ወገን የሚገለዉ? ? ኧረ በአማራዉ ሆዳም ላይ ሁለንተናዊ ዘመቻ ይደረግ ! ! !
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 2 ай бұрын
ጠብቅ አብይ ቂጥህን ይነፍሀል
@tibebuyigrem8625
@tibebuyigrem8625 2 ай бұрын
ቀዳዳ
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 ай бұрын
Instead of making nonsensical comments, take initiative like Dr. Abiy to contribute to our country's development by creating job opportunities and building our community. Let's strive to leave a positive legacy for future generations.
@threefourhundred8306
@threefourhundred8306 2 ай бұрын
ተበዳ በጥራቃ
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 2 ай бұрын
ወረኛና ውሸታም የገዳዩ አገዛዝ መገናኛ። የለጠፍከውና ያቀረብከው የተለያየ ነው።
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 2 ай бұрын
ወረኛ ምን ተናገረ ?
La final estuvo difícil
00:34
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 29 МЛН
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 6 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 5 СЕРИЯ
27:21
Inter Production
Рет қаралды 600 М.
Заметили?
00:11
Double Bubble
Рет қаралды 3,1 МЛН
@ሰበርዜና @ ሀሙስ ግንቦት 29/2016
Zuzu Habesha You Tube
Рет қаралды 15
ትውውቅ | አጭር ጨዋታ | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
7:02
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 237 М.
በዚህ ኮርቻ ላይ... | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
10:51
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 51 М.
When someone reclines their seat ✈️
0:21
Adam W
Рет қаралды 17 МЛН
Мама оставила меня в машине одну
0:26
Даша Боровик
Рет қаралды 1,1 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
0:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,5 МЛН
Что если #тест #обзор
1:00
Orion
Рет қаралды 4,4 МЛН
Gold vs Silver Brushing Routine
0:33
Dental Digest
Рет қаралды 38 МЛН