Ethiopia: ባለስልጣኑ ከአረብ ሀገር የመጣችዉን ቆንጆ አፍቅሮ ማንነት የተከፈለበት የፍቅር ታሪክ ከፍቅር ቀጠሮ

  Рет қаралды 178,613

Sami Studio

Sami Studio

7 жыл бұрын

Пікірлер: 956
@alemworeta8777
@alemworeta8777 7 жыл бұрын
ወይኔ ከልቤ ነው ያዘንኩልክ ልቤ ነው የተሰበረው በእውነት ለመናገር ቃላት የለኝም ምን አይነት መልካም ሰው መልካም ወንድ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው እግዚአብሔር ያበርታህ
@HhhhHhhh-zx1oq
@HhhhHhhh-zx1oq 7 жыл бұрын
efffffff wandem ayzeh Tesf atrkrt
@tsehaylove7353
@tsehaylove7353 7 жыл бұрын
Alem Woreta. amen
@user-bc1gh9qw3e
@user-bc1gh9qw3e 7 жыл бұрын
Tsehay Love betam yasaznal
@user-bc1gh9qw3e
@user-bc1gh9qw3e 7 жыл бұрын
u
@gentteferi4860
@gentteferi4860 7 жыл бұрын
negeme lala kenew
@enianegn3262
@enianegn3262 7 жыл бұрын
ምርጥ ሠው ነህ መልካምና የዋህ ስለሆንክ አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሀል እግዚአብሔር ሠው አይጥልም ከእንግዲህ ወደ ኃላ አትመልከት በተስፋ ወደ ፊት ተራመድ ከአምላክህ ጋራ
@naninani-hh5js
@naninani-hh5js 7 жыл бұрын
ታሪኩን ስሰማው በእውነት በሀዘኔታ ነበር! ከመጀመሪያው ይልቅ የመጨረሻው ገጠመኙ ልቤን ሰበረው በጣም ያሳዝናል! አይዞክ ወንድሜ ህይወት ትቀጥላለች! ጠንካራ ሁን! ከቻልክ የይቅርታ ደብዳቤ አስገብተህ ወደ መጀመሪያው ስራህ ለመመለስ ሞክር ምን ይታወቃል የእግዚያብሄር ነገር ሊመልሱህ ይችላል!
@agerekelibeewdishalehudhh129
@agerekelibeewdishalehudhh129 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፍቅር ለሚፈልጉት አይገኝም ለማይፈልጉት ደግሞ እንዲህ አይነት አፍቃሪ ይሰጣል
@user-cn4ox7rb7p
@user-cn4ox7rb7p 7 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም ሁሉም ነገር፡ለበጎ ነዉ፡
@samirasamira1000
@samirasamira1000 7 жыл бұрын
አቤቱ አንተ ታውቃለህእና የመጨረሻችን አሣምርል አተምደግሞ አይዞን ለአንተያለው አለ በተሥፋ መጠበቅነው
@menberegebreslassie7756
@menberegebreslassie7756 5 жыл бұрын
Ebkchu selkun btstun
@amkytube5242
@amkytube5242 5 жыл бұрын
እናንተ እኮ?
@kidisthabeshawit9333
@kidisthabeshawit9333 5 жыл бұрын
የእውነት በትክክል
@tihunizenaba4063
@tihunizenaba4063 5 жыл бұрын
አንተ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚብሄር ላንተ የሆነችሁን ይሰጥ እቺ ያንተ አይደለችም
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 5 жыл бұрын
እባካችሁ ቁጥሩን አስቀምጡልኝ ልረዳው እፈልጋለሁ ሹፍርና አስተምረዋለሁ ከዛ የሚወዳት ደግሞ አንድቀን ትመጣለች ልረዳው እፈልጋለሁ ጥሩ ሰው እንዳይጠፋ ቅንነቱን ሳይጥል ብረዳው ደስ ይላኛል ስውን ሳይጠላ አይዞህ የነፍስ ህክምና አይሆንም ህይወቱን መቀየር አለብን
@amkytube5242
@amkytube5242 5 жыл бұрын
በገንዘብ ልትገዥው?
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 5 жыл бұрын
@@amkytube5242 የስውልጅ የሚገዛው ፈጣሪ ነው ለፊጣሪው እንዲገዛ ነው መልካም ለማድረግ በክርስቶስ እየሱስ ተፈጠርን ይላል ቃሉ በቃሉ መስረት ነው እህቴ ጌታ ይባርክሽ የባርነት ዘመን አልፉል ለአዳነው ይኖራል በተማረበት ቲዩሪ ያገለግላል ባባቴ ቤት
@hanna8382
@hanna8382 5 жыл бұрын
@@shekatelebenatsheka6143 ውይ እውነት በጣም ነው አንጀቴን የበላኘ እኔ ባለትዳር ነኘ ግን መጨረሻ ላይ ግን የተናገረው አኖኖሩ አሳዘነኘ
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 5 жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ የአንዳንዳችሁ አስተያየት እኔ የምወደው ባል አለኝ ግን ሲፈጥረኝ የተቸገረን መርዳት በህይወቴ የሚያስደስተኝ ነገር ስለሆነ ነው ተመስገን ሁሉ ነገር አለኝ ከሱ ምንም አልፈልግም ዛሬ ተሰድቶ እሱም ነገ ስው እሚረዳ እንዲሆን እንጂ
@user-ev7jh2wh7y
@user-ev7jh2wh7y 5 жыл бұрын
ኣላህ ቅኔ ሚስት እና የተሻለ ህይወት ይስጥህ
@user-de2tz2jc8g
@user-de2tz2jc8g 4 жыл бұрын
ውይኔ ወንድሜ አታስብ ፈጣሪ ይረደሀል የእውነት ያማል በጣም አመመኝ እውነት በጣም ውስጤን አመመኝ በቃ ፈጣሪ ያለው ይሆናል ፈጣሪ ላንተ ጥሩ ይሰጥሀል ሁልግዜም ነገሮች ጠሞ አይቀርም የፍቅር አምላክ ይርዳህ
@user-vv6nb4vl4q
@user-vv6nb4vl4q 5 жыл бұрын
ብጣም. ያማል. ምን. እዳምል. አላውቅም. ብቻ. ሀይዞክ. ብርታ. ውይኔ. አላህ. እዳዚ. አይናት. አፍቃር. እንድ. ሳጣኝ. ፃሎት. አርጉልኝ.
@firehwetkaya7534
@firehwetkaya7534 5 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ጥሩነት ነው የጎዳክ
@elsaelsa5771
@elsaelsa5771 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው አይዞክ ወንድሜ ጠንካራ ሁን
@addisaddis1192
@addisaddis1192 7 жыл бұрын
እኔም እራሱ አጀቴን በላኝ። የኔ ወንድም አይዞህ
@melovelove2371
@melovelove2371 7 жыл бұрын
welahi betame ewenetega afekare New ena eneja alecalekume Aselekesege fetare kanete ga re yehone
@canaantube7158
@canaantube7158 6 жыл бұрын
ADDiS ADDiS ba
@khatijaj4442
@khatijaj4442 5 жыл бұрын
በጣም ያዛዘናለይ
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
Enan yen wandim yawenat anjaten naw yablahiw bawunat ayzok egziyabher lant yatshal alw tasfa atqurax
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 7 жыл бұрын
እግዚያብሄር መከራህንና ሀዘንህን በደሥታ ይለውጥልህ ወንድሜ
@hanna8382
@hanna8382 5 жыл бұрын
ከልብ ልቤን ያደማኘ
@abdulrahimsardoh3455
@abdulrahimsardoh3455 7 жыл бұрын
ጥሩነት ነው የጉዳህ አይዞህ
@user-cg6qg7qt4y
@user-cg6qg7qt4y 5 жыл бұрын
ሲያሲያዝን ምን አለ ለኔም እደዋህነቴ እዳት አይነት አፍቃሪ ቢስጠኝ
@zzeritumaltenaijy384
@zzeritumaltenaijy384 5 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ፋቅር ግን ያስፈራል
@asmaamare332
@asmaamare332 7 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አይዞህ ወንድም የተሻለ ያንተ የሆነች መክሊት ታገኛለህ ዋናው እራስህን አጠንክር እኔም ልክ እዳተው ነኝ አባቴን ሁሉ የጠላሁበት ጊዜ ደርሼ ነበር አስማማው በርታ
@ywedemenafake5060
@ywedemenafake5060 2 жыл бұрын
እደው ምናለ እውነኛ ሰወችን ቢያገናኝ ያረቢ ያሳዝናል አላህ ይርዳህ ፅናቱን ይስጥህ የኔ ወድም
@flove5743
@flove5743 7 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ በጣም ይገርማል ይሄ ታሪክ እኔም ይደርሥብኛል የሚል ፍራቻ አለኝ በጣም ተጨንቄአለሁ
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 5 жыл бұрын
አንጀት የሚበላ ሰው ነው አይ ሰው ጥሩ ስው ጥሩ አያገኚም የዋህነትን አይቶ ፈጣሪ በሄድክበት ይቅናህ የዋሁ ወንድሜ
@user-su8ev1ty6i
@user-su8ev1ty6i 7 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘንከኝ እውነት እንባዬ እስኪመጣ እንዲህ ያሰቃየችህን ባገኛት አሲድ ነበር የምደፋባት አይዞህ ንፁህ አፍቃሪ ነህ ንፁህ ልብህን አይቶ ፈጣሪ ይክስሀል እኔ ባገኝህ ባገባህ በጣም ደስተኛ ነኝ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ንፁህ አፍቃሪ ነው የጠፋው የኔ ጌታ አይዞህ ፈጣሪ አለህ
@user-fr1gq4hy7v
@user-fr1gq4hy7v 7 жыл бұрын
በጣም አሳዘንከኝ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የሚወድውን ይፈትናል ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው ሂወት እዚህላይ አታቆምም ነገ ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ የልብህን ይሰጥሀል
@hannahanna803
@hannahanna803 7 жыл бұрын
አይዞክ የሀገሬ ልጅ ጌታ በሁሉም ነገር መልካም ነው ደብቦች በተፈጥሮ የዋሆች ናቸው
@almazalmaz894
@almazalmaz894 7 жыл бұрын
ዛፍ.ሆኖ.የማይነቃነቅ. ሰው.ሆኖ.የማይፈተን.የለም.ወንድሜ. ትግስት.ፍሬ.ናት.አይዞክ
@omardemon1284
@omardemon1284 5 жыл бұрын
እኔስ እውነተኛ አፋቃሪ አጥቻለሁ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
@@omardemon1284 😭😭😭😭😢😢
@fikertefera8397
@fikertefera8397 7 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት በጣም እማምላክ ውላሊተ አምላክ ባለህበት ቦታ ሰላምህን ታብዛልህ ውንድሜ ሁሉንም በትዕግስት ማሳለፍ ነው። እግዚአብሄር አምላክ የውድደውን ይፈትናል ፀልይ ለምን ውንድም ላንተ የተለየ ነገር አለ እግዚአብሄር ያስቀመጠልህ። አይዞህ። በነገራችን ላይ ካላስቸገርኩአችሁ ስልክ ቁጥሩን ብትተባበሩኝ። ከይቅርታ ጋር
@user-vx8yh7ri6h
@user-vx8yh7ri6h 7 жыл бұрын
እጂግ በጣም ውሥጤን ነው። የነካው ተመኘሁ ምናለ እዳተ አይነቱን አፍቃሪ ቢሠጠኝ ለኔም ፡
@ayahelushtekele8948
@ayahelushtekele8948 5 жыл бұрын
You so kind person I wish to you better life God help you : Be strong
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 7 жыл бұрын
ምስኪን ውድሜ እግዚአብሔር ያንትን ሄዋን ከላይ ይችርሀላ ትዳር ከፈጣሪ ነው እና አይዞህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር 1ቀን መልስ አለው
@alemtadess3123
@alemtadess3123 5 жыл бұрын
ወይኔ በግዛብሄር ምናይነት ጥሩ እና ምሥኪን ሠው ነክ አይዞክ ተሥፋ አትቁረጥ ወድም!
@user-en3rp7cc4b
@user-en3rp7cc4b 5 жыл бұрын
ወይ እናሊላህ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡ የሚገርም ነገር አላህ መፃናናቱን ይሥጥህ አይዛህ ተሥፋ አትቁርጥ ዕሺ አላህ ካተጋ ይሁን በጣም ያሣዝናል ፍቅር ላፍቃሪው ከባድ ነው ለተፈቃሪው ግን በጣም ቀላል ነው እሷም የሥራዋን አግኝታለች በጣም አዝኔለሁ ሥለሆነም ቤተሠቦቹ ይቅርታ ይበላቸው ከዛም ትንሺ ልፂናና ይችላል
@user-up9jd9kj8p
@user-up9jd9kj8p 5 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል ያአሏህ ግን ሥንት ባለጌ ሤት አለ ሡባሃን አሏህ አሏህ የተሻለ ይሥጠህ ወንድም
@hayatwolloyewahayat3453
@hayatwolloyewahayat3453 7 жыл бұрын
ወይኔ ወላሂ በጣም አዘንኩ አላህ ሶብሩን ይስጥህ😭😭😭
@zeynebabashiraliyi2060
@zeynebabashiraliyi2060 5 жыл бұрын
Hayuti
@user-yb9nw3nq2y
@user-yb9nw3nq2y 4 жыл бұрын
አይ ሴት
@FatumaFatuma-gz9gt
@FatumaFatuma-gz9gt 5 жыл бұрын
በጣም አዝኛለሁ ለመልካም ሰው ፈጣሪ ይክስሃል ዋናው ጤና ነው
@semaira7750
@semaira7750 7 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ወድምየ ቢሆንም ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥክ ሁሉም የስራዉን ያገኛል ጣፋጩን ለማገኘት መራራውን መቅመስ ግድ ስለሁነ ነው አይዞህ ለአተ ካሁን በኋላ ፈጣሪ የጣፈጠች ኖሩ ሁሉንም የሚስረሳ ይስጥክ
@destawetg2860
@destawetg2860 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ስያሳዝን አይዞህ ሁለቱም በበየ ሆኔታቸው ያሳየህ እግዚአብሔር ነው ግን ያንተ ሰላልሆኑ ነው ያጣሃቸው ቢሆንም ጡሩ ነገር በእግዚአብሔር ያንተ የሆነው ተዘጋጅቶላሃል ተስፋ አትቁርጥ በጣም ጡሩ እግዚአብሔር የባርክህ ወንድ ነህ እና ፍጣሪ ይርዳ በርታ
@HanaHana-se5pl
@HanaHana-se5pl 7 жыл бұрын
አይዞኝ ነገ ሌላቀነዉ
@user-pi7eu8fp2c
@user-pi7eu8fp2c 5 жыл бұрын
ምናለ እንደዚህ ያለ ፍቅር ቢሰጠን መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@user-xc2fx3gv2k
@user-xc2fx3gv2k 7 жыл бұрын
እማምላክ ትርዳህ በእውነት እያለቀሥኩ ነው የሠማሁት ኡፉፉፉ የሠው ክፍቱ አይዞህ ፈተና የሚበዛበት ሰው እግዚያብሄር የሚወደው ሰው ነው
@AAa-st5ct
@AAa-st5ct 7 жыл бұрын
እኔ መጋባት እፈልጋለው ፈቃደኛ ከሆነ
@metamirgezochu4837
@metamirgezochu4837 6 жыл бұрын
A Aa ውውውkkkkkkllk
@meskaremm2157
@meskaremm2157 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m 5 жыл бұрын
@@meskaremm2157 ክክክክክክ
@ahlamyenatwalegwelywaney2593
@ahlamyenatwalegwelywaney2593 5 жыл бұрын
Kkkk(kk
@UH-qj8wu
@UH-qj8wu 5 жыл бұрын
የሚወደው ኮ እሷን ነው መቀየር ቢቻል ያሬት
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
ወይ ሚስኪን አፍቃሪ አይዞህ ወንድም!! የሁለተኛው ህይወትህ እጅግ አሳዛኝ ኡፉፉፉ ... ለበጎ ነው አስማማው!!!
@shagithushagithu6852
@shagithushagithu6852 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@emuyeahmed6240
@emuyeahmed6240 7 жыл бұрын
ዉይ በጣም ያሣዝናል offfff እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ!! ሂይወት ፈተና ናት ይሄ ሁሉ ቁስልህን የሚያሽል ይስጥህ offff
@user-xh9mq5qu2m
@user-xh9mq5qu2m 7 жыл бұрын
አይዞክ በርታ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው! እጅግ በጣም ያሳዝናል!
@user-di1gi6jg7b
@user-di1gi6jg7b 5 жыл бұрын
ሰዉ ግን ማሰቢያ የለዉምዴ አሁን ይህ ልጅ ለሴት ልጅ ያለዉ አመለካከት ምን ይሆን ፈጣሪ ሊክሰዉ አስቦ እንደሱ የተጎዳች ሴት ቢገጥመዉኳ ለማመን አይችልም እር በፈጣሪ ተማኞች እንሁን መታመን ለራስ ነዉ ግን እኔስ የእዉነት ፈራሁ አይዞህ የኔ ወንድም
@mekedessewxnx8656
@mekedessewxnx8656 5 жыл бұрын
ውይ ፈጣሬ ምን ይባላል እሱ ይርዳው ወንድሜ
@burtukanganet651
@burtukanganet651 5 жыл бұрын
ፍቃደኛ ከሆነ እኔ አገባዋለሁ እንደዚ አይነት ሰው ነው ምፈልገው በጣም ነው ያዘንሁት ባሣለፈው ሂወት
@mastwalasmare7061
@mastwalasmare7061 3 жыл бұрын
በፈጣሪ ተረጋጊ እንጂ እናቴ ቀድመሽ ቃል አትግቢ
@halimamohamad9382
@halimamohamad9382 3 жыл бұрын
kkkkkk
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
የቆየ ነው አመት ይሆነዋል ከሰማሁት አቦ እንደዚህ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጠን እግዚአብሔር ልቤን ነክቶኛል ካሁን በፊት ስሰማው
@astermezgebeastermezgebe1504
@astermezgebeastermezgebe1504 7 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይርዳህ መጨረሻህን ያስተካክልልህ ወንድም እግዝአብሔር ይርዳህ ያችን የመጀመረዋንም እግዝአብሔር ልቦና ይስጣት ይቅርም ይበላት ።
@sarahsan5950
@sarahsan5950 7 жыл бұрын
የሀረር ሰውች እንደዚህ ናችው እኔም ደርሶብናል ባለጌወች ናችው
@alyazieal6125
@alyazieal6125 4 жыл бұрын
የሀረር ሴቶች ባለጌ ናቸው እኔም በወድሜ ደርሶብኛል😢
@ahmedmuhammed4772
@ahmedmuhammed4772 7 жыл бұрын
እዲህ አይነት ወድ አለ በአሁኑ ግዜ በጣም ነው ያለቀስኩ አይዞክ ሂወት በመስናክል የተሞላ ነው ሌላ ግዜ አለ ፈጣረ የሚወደውን ስው ነው የሚፈትነው
@hryd9673
@hryd9673 7 жыл бұрын
ወይኔ በጣም፣ነው ያዘንኩት ወንድሜ አይዞህ የእውነት በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ እሚፈትነው እሚወደውን ነው አዞህ አሁንም ተስፋ አትቁረጥ ውይይይ
@s.a.w4079
@s.a.w4079 7 жыл бұрын
ሚስኪን አብሽር አላህ የሚወደውን ነው እሚፈትነው ወድሜ ያአላህ እንዳተ ያለ ወንድ ይኖራል ያርብ መልካም ሂወት እመኝልሀለሁ
@user-qd5yb9gl3v
@user-qd5yb9gl3v 7 жыл бұрын
ምን አይነት መልካም ሰው ነህ በእውነት ከልብ ነው ያዘንኩት .በአሁኑ ሰአት ይህ አይነት ምግባር እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል አይዞክ ወንድም
@user-bd7hk2sw1r
@user-bd7hk2sw1r 5 жыл бұрын
የእኔ እሕት ሒወትዋን ያጣችዉ እህቴ ነብሥሺንይማረዉ አይዞሕወንዲሜ
@user-ny6hz1uw6j
@user-ny6hz1uw6j 7 жыл бұрын
ስለ ፍቅር መስማት አስጠልቶኛል ኡፍፍ
@user-vn2fg4kh4y
@user-vn2fg4kh4y 7 жыл бұрын
Sada Kader ene erasu
@user-ny6hz1uw6j
@user-ny6hz1uw6j 7 жыл бұрын
ፍቅር ባህሩ ምን ይሸለል በሄዱበት ሁሉ እሱ ነው
@menbermenber5232
@menbermenber5232 7 жыл бұрын
bxam yegrimali
@merimmohamed7334
@merimmohamed7334 7 жыл бұрын
Sada Kader wedema allahe yiredah kefe allah yaderegeh betam azazekeg allah yasedesahe
@merimmohamed7334
@merimmohamed7334 7 жыл бұрын
Sada Kader wedema allahe yiredah kefe allah yaderegeh betam azazekeg allah yasedesahe
@user-rb1mo4zn9u
@user-rb1mo4zn9u 5 жыл бұрын
የጃን ታገኛለች መቸም ሰው የሰራውን አያጣም
@ertyasdf9478
@ertyasdf9478 6 жыл бұрын
ወይ ኣምላኪ እስራኢል ኣይዞ እግዛቢሀር በምድር ላይ ሳይሆን በሰማይ የበለጠ ነገር ኣስቀምጥሎሃል እስማማው ኣንተ ጻድቅ ሰው ነህ እግዛቢሀር ካንተጋ ነው እንደ ክርስቶስ ፍቅር ያስተማረን ኣንተም ፍቅር ኣሰተማሪ ነህ የ ምድር ሳይሆን የሰማያት ነህ እምታስበው በወላዲት ኣምላክ ስም እግዛቢሀር ኣምላክ ጽድቅህን እንዲቀበልልህ እጸልይልህ ኣለው ፤ ለማዋቻ የሁነት የሆንች የተበደለች በታናሽ እድሚዋ የተንከርተቸች ምን ልላት ቃላቱ በጣም ነው ኢሚያጥረኝ እግዛቢሀር በ ገነት መንግስተ ስማያት ይቀበላት ፤ እቺ ውርደተኛ ክብሪ የለላት ባለጊ የሆንች ኣይን ኣውጣ ዶሞ እግዛቢሀር ጉዳን ያወጣ ኣንተም እንደ ድሮ መነሳት ትችላለ ተምራሃል ብልጥ የሆነ ትምህርት ሃብት ኣይታሃል ስልጣን ኣይታሃል ሰው ኣይታሃል ሃይማኖት ተምራሃል እንካን የንተ ንሮ የሺህ ሰው ንሮ ትለውጣለ ቢየ ነው እሚኣምነው እና ኣይዞ ተንስ ተነስተ የኛ ያዝነ ልብ በታኣምራት እንድታደስተው እንጠብቅ ኣለን እግዛቢሀር ካንተጋ ይሁን ረጂም እድመ ና ጸጋ ጠና ይስጥህ ኣይዞ
@user-hm2ki4mp6k
@user-hm2ki4mp6k 7 жыл бұрын
ውይይይይ ኔወንድም አይዛህ እውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የሞተችውም ነብስሽን በገነት ያኑራት
@user-ow7ef4cy1g
@user-ow7ef4cy1g 7 жыл бұрын
ውይ በመድሀኒያለም እንዴት ያሳዝናል እግዚአብሔር የመረቀው እውነተኛ አፍቃሪ ነው። ከምንም በላይ የሁለተኛዋ በጣም ያሳዝናል አይዞክ ወንድም አስማማው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቀጣይ ህይወትክን ይባርክልክ ተስፋ አትቁረጥ አይዞክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 7 жыл бұрын
የሞተችውን ነፍሷን በገነት ያኑርልን
@hellenbeeta6826
@hellenbeeta6826 7 жыл бұрын
ወይኔ ወድሜ ከልቤ ነው ያዘንኩት እደዚህ አይነት ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ ውስጤን ሲያደማው ሲያስለቅሰኝ አይዞህ ወድሜ የንፅህ ልብህ አምላክ ላተም ጥሩ ነገር ይሰጥሀል ግን ይህን ሰውየ ማግኘት እፈልጋለሁ እባካችሁ አገናኙኝ
@user-hr5xl2dk8x
@user-hr5xl2dk8x 7 жыл бұрын
ወይኔ ሂወት ፈተናዋ ብዛቷ ያአሏህ አብሽር ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው እሶ ግን የምትገርም ሴትናት የመጀመሪያዋ የሁለተኛዋ ደግሞ የሚገርም ነገር ደስታን ስትጀምረው ይሄ መከራ መጣብህ ለደስታ ያልታደለች ሂወት የመከራ ስንቅ ናት ነው የሚባለው ብቻ አይዞህ የፈጠረህ ጌታ ይርዳህ ከዚህ የተሻለ ይግጠምህ ሀቂቀተን ተመስጨ ነበር ያዳመጥኩት እንባየ መጣብኝ ያሰላም መገን እኛ ሴቶች
@muhamedali4432
@muhamedali4432 7 жыл бұрын
ሴትን ማመን አልችልም አንድ ቀን እኔም የዚህ ፕሮግራም አካል እሆናለሁ
@zahraahmad9511
@zahraahmad9511 7 жыл бұрын
muhamed ali አይባልም ወንድሜ ሁሉም አንዳአይነት አይደሉም
@hannahz8267
@hannahz8267 5 жыл бұрын
ኪኪ በወንዱ ብሷል
@ahmedseidemohameedmohammed9096
@ahmedseidemohameedmohammed9096 7 жыл бұрын
ኡፍ.ለምን ግን ትደጋግሙታላችሁ.የሰማሁት ነው.አዲስ አይደለም።
@jrfhuvj9388
@jrfhuvj9388 7 жыл бұрын
በጣም አዘኩ በጣም ምንእደምል አላቅም
@eritreasmith2957
@eritreasmith2957 5 жыл бұрын
Wow!! May God bless you brother. You have awesome heart & respect May almighty God pay you whatever you sow keep doing your good job 🙏🏻😇
@alem6447
@alem6447 7 жыл бұрын
ወይኔ ምስኪን ውንድሜ ምን አይነት ፈተና ነው የገጠመህ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው የተከፋ ተደፋ ይላሉ ሲተርቱ ምስኪን ስታሳዝን ነብስዋን ይማረው ላንተም ደግሞ እግዚአብሔር እንደዚህ ያለች መልካምዋን ደግሞ ይስጥህ አይዞህ ወንድም አንተ መልካም ሰው ነህ እውነት
@zmzmali7828
@zmzmali7828 7 жыл бұрын
ወላሂ በጣምነው አጀቴን የበላኸው አላህ ይርዳህ
@mekaali2832
@mekaali2832 7 жыл бұрын
Zmzm Ali መልካም፣ሰውመልካም፣አያገኝም፣ካስር፣አድነው፣የሚታደለው፣አብሺር፣ያተው፣ቢጤነኝ፣እኔም፣ሳስበው፣ወዱሁላ፣ወሻነውየሚመስለኝ፣ግን፣ግንለካኑ፣ቦታየለውም፣ፋጣሪ፣ይጥለዋል፣ታገሱ፣አገኝቸበታለሁ፣በውነት
@tobeyobs8781
@tobeyobs8781 7 жыл бұрын
ውላሂ እንባየ ነው ያመጣው እብሽር ውላሀ ከይር ነው
@user-ft2jr8lc6x
@user-ft2jr8lc6x 6 жыл бұрын
አላህ ይካስህ ውዲሜ ሚስኪን
@rosiyrosiiy7925
@rosiyrosiiy7925 7 жыл бұрын
እሱ ፍቃደኛ ከሆነ እኔ ላግባው ሀሳቡን ይስጠኝ
@frahiwotemamo3370
@frahiwotemamo3370 7 жыл бұрын
Rosiy Rosiiy ere yena konjoo
@asiaasiaa4914
@asiaasiaa4914 7 жыл бұрын
Uuuuuuuufffff betam yasazinal ayizo egezabeher yiredak
@nancyethiopia2148
@nancyethiopia2148 7 жыл бұрын
Rosiy Rosiiy እውነት ምርጥ ስው ነኝ
@user-km8fb9ow2t
@user-km8fb9ow2t 7 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል አይዞህ ወድም እግዚአብሄር የሚፈትነዉ የሚወደዊን ነዉ ተስፋ አትቁረጥ ቤተሠቦችህን ታረቅ
@user-km8fb9ow2t
@user-km8fb9ow2t 7 жыл бұрын
አተን ያገኝች ሴት እድለኝነች
@SarahSarah-dd5hm
@SarahSarah-dd5hm 7 жыл бұрын
ኡኡፍፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን በማርያም አይዞህ ስለሁሉም እግዚአብሔር ምክንያት አለው ከእዬብ ታሪክ ብዙ እንማራለን እዮብ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ብሎል አይዞህ በእምነትህ ፅና
@user-tq3wk9xx6c
@user-tq3wk9xx6c 4 жыл бұрын
በጣምያዛዝናልአላህያፂናናህ
@user-ob8ps9un9c
@user-ob8ps9un9c 7 жыл бұрын
የእውነት በጣም ያሳዝናል። አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ላንተ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል ግን ደግሞ አይጥልም። ለመጀመርያዋ ለእሷም እግዚአብሔር ይማራት ታማ ነው። ባገኘው መንገድ የሚሄድ ሰው እሱ ሰው ሳይሆን የመስኖ ውሃ ነው። ለሁለተኛዋ እግዚአብሔር ነፍስዋን ይማር።
@gfvffh7570
@gfvffh7570 7 жыл бұрын
እግዚብሄር ይሪዳህ ወንዲመይ
@zekyamohammed2745
@zekyamohammed2745 7 жыл бұрын
ይች እንስሳት ነገር ነች ምንም ማስቢያ የሌላት ነገር ነች
@zekyamohammed2745
@zekyamohammed2745 7 жыл бұрын
ያአላህ ምን አይነት ነው በአላህ
@zekyamohammed2745
@zekyamohammed2745 7 жыл бұрын
ያአላህ ምን አይነት ነው በአላህ
@user-xy7uh5nv8w
@user-xy7uh5nv8w 6 жыл бұрын
ወንድም ወይ ያማል አይዝህ እግዝያቢሄር የሚወደውን ሠው ነው የሚፈትነው አይዞህ ሁሉኑም እረሣ
@iloveethiopiafikier9607
@iloveethiopiafikier9607 7 жыл бұрын
ሚስት የሚፈልግ ከሆነ ንገሩኝ እኔ አለሁ
@sharonnahon6229
@sharonnahon6229 7 жыл бұрын
እግዚኣብሄር መልካሙን ሁሉ እንዲገጥምህ ምኞቴ ነው! አይዞህ በትግጥ ከባድ ነው ግን በፍጽም ተስፋ መቁረጥ የለብህም ወንድም
@kmkm8399
@kmkm8399 7 жыл бұрын
I love ethiopia fikier ክክክክክትክክልነሽመልካምባልነው
@user-cs4vp8em5k
@user-cs4vp8em5k 5 жыл бұрын
Kk
@molymoly7822
@molymoly7822 5 жыл бұрын
Ewnetsh New mar
@ftoon7072
@ftoon7072 5 жыл бұрын
ክክክክ
@jesusislord1569
@jesusislord1569 3 жыл бұрын
ወይኔ አልቅሼ ልሞት ነው 😭😭😭😭 አሁን ያለበትን ሁኔታ ብናውቅ ጥሩ ነበር :: እንደው አፍቃሪና ተፈቃሪ አይገናኝም ሲያናድድ :: እንደዚህ ያለ ባል የት ይገኛል ::
@user-ov3pq4uu4x
@user-ov3pq4uu4x 7 жыл бұрын
እፍ በጣምያሳዝናል ወድማችን አስማማው እግዚሀቤር ያፃናናህ ወደፊት ህይወትህንያሳምርልህ
@rejatoasamo9334
@rejatoasamo9334 7 жыл бұрын
የለኒካ፡ፍቅር፡የለም
@sebliyemariyamlij282
@sebliyemariyamlij282 7 жыл бұрын
እኔስ አልቻልኩም እውነት አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ይከፍልሀል አይዞህ
@danagabrahana921
@danagabrahana921 7 жыл бұрын
Sebli Ye Mariyam lij ዉይ እደት ያምል
@etiy5519
@etiy5519 5 жыл бұрын
ውውውውይ በጣም ልብይነካል ውድያገሪ ልጅ
@HgHg-jx5qe
@HgHg-jx5qe 7 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው ያዘንኩት። አይዞህ ወዲሜ እግዛብሄር ያተያለውን ይስጥሀል። ሀለቱም ያተ አይደሉም። የመጨርሻዋን ልጂ ነብስ ይማር።
@zuzuah9829
@zuzuah9829 7 жыл бұрын
ወይኔ አይዞ የኔ ወንድም በጣም አዘንኩልህ አላህ የሚወደውን ይፈትናል ፈጣሪ ካለ ምንዳህ ብዙ ይሆናል ተስፋ አትቁረጥ ትእግስት ትልቅ ሀብት ነው
@kerstynakersetyna407
@kerstynakersetyna407 7 жыл бұрын
ወለየወች ሁሉም ባይሆኑም ባለጌ ናቸው ቲሸ ምድር ደነዝ😏
@bettysalamat7181
@bettysalamat7181 7 жыл бұрын
አይዞህ.ወንድሜ.እግዚያብሄር.ያፅነህ
@abubaabuba5706
@abubaabuba5706 6 жыл бұрын
ኦ በጣም ያሣዝናል መቼም ለበጎ ነው እግዚአብሔር የወደፊቱን ኑሮህን ያስተካክልልህ ግን የሞተችውንም ነፍስ ይማር
@zienapa6553
@zienapa6553 6 жыл бұрын
አሁንም ጊዜ.አለክ ግን አንተ ጠንከር ከሆንክ አሁንም የልፍልከል ግን የመጀመሪየወን እርሰት ሁለተኛወንም እርሰር ግን ጡሩ ሴት ነበርች ለንት አለለትም አሁን አንት ለረስክ ማሰብ አለብክ አብሽር ውንዲሜ ግን ወደ ርሲእክ ተማለስ ሁሉንም ተወው የለፍውን ትተክ አድስ ህውት ጀምር።
@harikazintube6849
@harikazintube6849 5 жыл бұрын
Aybalem 2 tüm weloy nachew 2 tegawa yewldeya leg nech seleze weloy neche atwedewem neber lego melkam sew selhon tolo alnekam
@user-no7us6jr5g
@user-no7us6jr5g 5 жыл бұрын
🙄😂😂😂😂😂😂
@hawayasin3090
@hawayasin3090 7 жыл бұрын
batam tzazenaleh Allah malkam ngar yseteh
@zenized1071
@zenized1071 7 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አይዞህ አላህ ከጎንህ ይሁን እንደሰው ያልሆነ ፈጥልሪ ።ሥቀጥል ማለት ነው ኮመንት የሰጠኸው ባለጌ ነህ እሽ የወሎ ሴት ለትዳር አትሆንም ያልከው ስለራስህ እንጅ ስለ ማንም አትዘባርቅ እሽ ።ስለ ሀይማኖት ደግሞ ምን አገባህ የት ነው ያየኸው ለራስህ የማታውቅ ሥለሰው ምን ታወራለህ አንተ ባወራኸው ማንም አይሰማህም
@mihrertgebreslase6466
@mihrertgebreslase6466 4 жыл бұрын
እፋፋፋፋ እሷንም ነፋሳ ይማር አይዞህ በርታ
@bizunesh7128
@bizunesh7128 7 жыл бұрын
fuuuuu endet yazazilan egzabher kate ga yihun yene wedim
@zeharaseid3057
@zeharaseid3057 7 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ያሳዘንከኝ ወንድም አይዞህ አላህ የሚወደውን ነው ፈተና የሚያበዛበት እና አላህ የውስጥህን የዋህነት አይቶ ጥሎ አጥልህም ላንተ የሚበጅህን ትዳር ይወፍቅህ ዊይይይይይ
@habibi3301
@habibi3301 5 жыл бұрын
ወላሂበጣምያሰፈራልእኔባገኝዉአገባዉነበርአይዞህ
@user-ir1eq8vn6f
@user-ir1eq8vn6f 7 жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን ሀዘን የምታስረሳ ይስጥህ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነውና
@geteneshgashaw3940
@geteneshgashaw3940 4 жыл бұрын
Anite melikam sw hoy enidat ayinet yewah nh yihas tilik metadel nw zemenih yibarek
@user-fl6de7hd2r
@user-fl6de7hd2r 7 жыл бұрын
የአሏህ ሱበሀንክ ያረቢ ምንአይነት ሴት ነች ወንድም ይኖራታል ግን ይገርማል አይዞህ ወንድም የፈጠረህ ጌታ ጥሩ ትዳር ይወፍቅሀል ተስፋ አትቁረጥ ፈጣሪ ከሶብረኞች ጋር ነው አብሽር ወንድምየ
@user-ri6rf8bx1i
@user-ri6rf8bx1i 7 жыл бұрын
የሚገርመው ታሪካችን ተመሳሳይ ነው አይዞህ ወድማለም ጌታ አዋቂ ነዉ ጠንካራ ሁን
@mambarasnoehow3737
@mambarasnoehow3737 5 жыл бұрын
እደዚም አይነት አፊቃሪ አለ በዚ ዘመን መታደል ነው አይዞህ እደስራዋ መስላት ነው
@keribintbaba4330
@keribintbaba4330 7 жыл бұрын
ያ አላህ እጅጉን አንጀቴን በላኃው ወንድም አላህ ላንተ የተሻለ አሰቀምጦልሃል አብሽር አይዞህ ኡፍፍፍ አንጀቴ ተላወሰ
@wowbetameyamiraltigistetaf5985
@wowbetameyamiraltigistetaf5985 7 жыл бұрын
የአርባምንጭ ልጆች ፍቅር ናቸው እናም ታማኝ ናቸው አይዞህ ላንተ ያለውን ከአርባምንጭ ታገኛለህ
@abayedxb1322
@abayedxb1322 7 жыл бұрын
አይዞህ.ውንድማችን እግዚአብሔር. አይጥልህም.በትዕግስት.ሁሉም.ያልፍል.ታርክህ.በጣም.ያሳዝናል..ጥሩከስራህ.አሁንም.ጠብቅ.ታገኛለህ.ዋና.ጤና.ይኑሪህ..አድናቂህ.ነኝ.
@emureina1525
@emureina1525 7 жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ለካስ መልካም ውንድ አለ እንዴ እስከምል ድረስ ምክንያቱም እስከዛሬ ወንዶች ነበሩ ሴቶችን ሲያሰቃዩ የቆዩት። አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ የበለጠ ይካስህ ያስደስትህ
@bickim5224
@bickim5224 2 жыл бұрын
He is brave he still here… may god gives you strength and love
@user-pi7eu8fp2c
@user-pi7eu8fp2c 5 жыл бұрын
በስማም ባአሁን ሳአት እንደዚህ አይነት ሰው አለ እፉፉፉፉ ወንድሜ አይዞህ እግዚያብሄር መልካም ነው ነገም ሌላ ቀን ነው 😢😢😢😢😢
@maiderbemai2x850
@maiderbemai2x850 7 жыл бұрын
ene alekesku maramn yemotechiwnm nebsanyimar Ate Egziabher yirdah tesfa atkuret betam yemasazn tarknew megefat wag a slew Kegziabher ayizoh
@aedisaebebaa2489
@aedisaebebaa2489 7 жыл бұрын
ትግስት ያለው ሰው ካሰበበት ይደርሳል በአሁኑ ጊዜ እንደዚህ አይነት ወንድ አለ አብሺር ወንድም በጣም አድናቂህ ነኝ መልካምነት ከመልካም ቦታ ያደርሳል ጊዜው ቢረዝምም ካሰብክበት ትደርሳለህ ትግስት ያለዉ ሰዉ ዉሀን በወንፊት ይይዛል በረዶ እስከሚሆን ከጠበቀ
@alemfiker5224
@alemfiker5224 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርድልክ ወንድማችን አይዞክ ሁሉም ለበጎ ነው
@menyahelabey5302
@menyahelabey5302 4 жыл бұрын
አይዞክ ወንዲሜ አላህ ይርዳክ ጠንከር በል የነገን ማን ያዉቃል የተሻለዉን ፈጣሪ ይሠጠካል
@makiyeshi3433
@makiyeshi3433 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ወንድሜ አይዞክ ፈጣሪ ይርዳክ አምላክ ቀን አለው ቀና ያደርግካል
@kalkidantadesebahirdar4245
@kalkidantadesebahirdar4245 7 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም ተስፍ አትቁረጥ እግዚአብሔር የሚዎደውን ሰው ነው የሚፈትነው
@alloalemcell1678
@alloalemcell1678 7 жыл бұрын
እንደዛሬ አዝኘ አላውቅም በጣም አስለቀሰግ አይዞህ ወንድም ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ አይጥልህም በጣም አዘንኩኝ ውይይይይይይ ወንድ ልጅ እንዲ ሲንገላታ እግዚያቢሔር ይርዳህ እራሴን አመመኝ ይህን ስሰማ ውይይይይ
@yq4679
@yq4679 7 жыл бұрын
እግዚአቤር የተሻለ ኑሮ ይስጥክ አይዞክ የኔ ወንድም
@user-fb1bv3cn1k
@user-fb1bv3cn1k 7 жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያበርታህ ካንተ ብዙ ተምሪለው መልካም እንደሚገጥምህ አምናለሁ
@eldatube5288
@eldatube5288 4 жыл бұрын
አይዝህ የኔ ወንድም እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@lubelove8257
@lubelove8257 7 жыл бұрын
ወይ ሚስኪን አላህ ይክስሀል አይዞህ ሁሌም ንፁህ ሰው ፈተና ይበዛበታል
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 7 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 14 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 8 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 52 МЛН