ሕልም 👉በ400👈 ብር አስፈታን | አስደሳች ጊዜ ከእማማ ዝናሽ ጋር || Amazing Time With Emama Zinash | ቤተ ሐጌ ሚዲያ

  Рет қаралды 47,044

ቤተ ሐጌ ሚዲያ - Bete Hage Media

ቤተ ሐጌ ሚዲያ - Bete Hage Media

8 ай бұрын

ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ👇
• እማማ ዝናሽ ጋር የነበረ አስደናቂ ...
ልታግዙን ልትረዱን የምትፈልጉ በ 0912949130
0966504090
የሚያሰፈልጉን ንዋያተ ቅድሳት :- ዘቢብ
ጧፍ
እጣን
እንደዚሁም በሌሎች ተጨማሪ ንዋያተ ቅድሳት ይህን የበረከት ስራ ማገዝ ትችላላችሁ።
#ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ_መጽሐፍ_በድምጽ #ethiopia #love #trending #tewahdomezmur #funny #Orthodox #vlog #ቤተ_ሐጌ #youtube #subscribe #like #share

Пікірлер: 170
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
አቤት ዘኪ. ታዳሎ እንደዚህ ያሉ እናት. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 ай бұрын
እማ ዝናሽ ከተቆጡ ተቆጡ ነዉ 😮😂 ልጅቱ ግን ስታሳዝን 😢😢😢
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 7 ай бұрын
ስው በዛባቸው ይደክማቸዋል.... ምድረ እድርቅ...!!!
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
ምናለበት ባታደርቃቸው እማማ ዝናሽ ግርግር ብዙ ስው እይመቻቸውም.... የስንቱን ጥያቄ ይመልሱ...?😢 እዛውንት ናቸው ንግግርም ያደክማቸዋል እኮ...ለምን ታስጮህዋላችሁ..😪
@saragetahun7648
@saragetahun7648 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝነሽ በሳቅ ገደሉን የሸገር ልጆች ስታምሮ የእነት ፍቅር ስላላችሁ እነታችሁን አዝነኖቸው እድሜያቸው ይረዝማል ዉይ እማማ ዝነሽ መቶ ከርቶ ወደ አራት መቶ ገባ ወይ ህልም እንደ ኑሮው ጨመረ እነታችን እድሜ ከጤነ ግር ያድልልን ዘኬ ወንድሞቼ ተባረኩ ❤️🙏❤️🙏👍👍👍👍👍👍👍
@WorkeDemessew
@WorkeDemessew 8 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ለኛ ለሴቶች😂😂
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 8 ай бұрын
ወይኔ kkkkkkk ፍትህ ለሴቶች!!!!
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 8 ай бұрын
ዘካሪያስ እግዚያብሔር ጤና ይስጥህ እንደማማ ዝናሽ በድድህ ብላ እድሜ ይስጥህ የተባረክ ሰው ያንተንና የእሸቱ መለሰን አይነት ዘር ያብዛልን !!! ድንቅ ኢትዮጵያዊ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgabab6759
@tgabab6759 7 ай бұрын
ዘንድሮ ምን ያልጨመረ ነገር አለ የማማ ዝናሽ ህልም መፍቻ እራሱ ጨምሯል 😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 күн бұрын
😂😂😂😂እውነት
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ በጣም የማዝናኑ ትልቅ አዛውት ሴት ሆነው ሳለ ሴቶችንን ባለመውዳቸው ይገርማል
@KCCAT462
@KCCAT462 8 ай бұрын
ልክ ናቸው እማማዝናሽ የአሁኑ መንግስት ወሬ እይወድም እሉ በትክክል እድሜ ይስጦት
@saragetahun7648
@saragetahun7648 8 ай бұрын
ወይ እማማ ዝነሽ ሴት አይወዱም ካልመስላቸው በእውነት ፍት ለሴቶች እውነትሽን ነው እህቴ ኑሩልን ወንድሞቼ ክበሩልኝ❤️🙏👍🙏👍🙏❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 8 ай бұрын
አማማዝናሽ.ሴት.አይወዱም በጣም.ይገርማል❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 8 ай бұрын
አዎ ያዳላሉ 😢😢
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 8 ай бұрын
​@@abebahabte8469😂😂😂
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
ሴት እለመውደድ እይደለም... የባህል ነገር ሆኖ ሴትን ለመናገር ስለሚቀላቸው ነው እሳን የተናገሩት እንጂ ሁሉንም እልፈለጉም ይደክማቸዋል እኮ😢😢😢
@hareragere7856
@hareragere7856 8 ай бұрын
Yalemewded sayhon siyaweu tikur et alsetechignim bilew new yetenadedubat enji Sint setoch hedew astenagdewal kedem video temelkechi
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
እንዴት?
@user-wb1eh2eo4t
@user-wb1eh2eo4t 8 ай бұрын
ህልም መፍቻው ከመቶ ብር ወደ አራት መቶ ብር ተሻገረ እማማ ዝናሽ 😂❤❤❤❤
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 8 ай бұрын
ኑሮ.ተወዳል.እማማ.ዝናሽ.በፍሉስ.ቀልድ.አቁም😅😅😅😅❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 күн бұрын
😂😂😂😂
@saragetahun7648
@saragetahun7648 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝነሽ እኔ ሆዴን አመመኝ በስደት እያስደስቱን ህልምጨመረ እኘ ሳነስፈታ የአገሬ ልጆች ተባረኩ ኑሩልን❤️🙏👍❤️🙏👍👍👍👍👍🌹
@martha1043
@martha1043 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽዬ የሳቄ ምንጭ በሳቅ ገደሉኝ እግዚአብሔር ይጠብቆት ❤❤❤❤❤
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 8 ай бұрын
ፍትህ ለሴቶች😂
@geneteshetubejiga1645
@geneteshetubejiga1645 8 ай бұрын
ሴት አይወዱም እማማ ዝናሽ ሴቷላይ ነዉ ያተኮሩት😂😂
@tigteshome2052
@tigteshome2052 8 ай бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@saradezi8588
@saradezi8588 8 ай бұрын
እውይ ዘካርያስ ታድሎ
@zehara605
@zehara605 8 ай бұрын
እማማ ዝናሸ የሴቶች ጥላት 😂😂😂😂😂❤❤
@WorkeDemessew
@WorkeDemessew 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ መንግስቱ ራሱ ወረኛ መሆኑን አያውቁም በKZfaq ላይ ተጥዶ ወሬ ሲለቃቅም ዛሬ ምን ሲሉኝ ዋሉ ሲል ይውላል እንጅ ምን ሰርቸ ህዝቡን ከችግር እንዴት ልታደገው ብሎ እማይጨነቅ መንግስት ድንቄም ልማት😂😂
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
እውነት ነው
@user-pr9ij3uz4k
@user-pr9ij3uz4k 7 ай бұрын
ምስኪኖች ልጆቹ ትእግስታቸዉ የአዲስ አበባ ልጆች ስነስራአታቸዉ❤❤
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya 8 ай бұрын
አረ እማማ ዝናሽ 😅ፍትህ ለሴቶቹ 😅😅
@mimiamado
@mimiamado 8 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ ፍትህ ለሴቶች 😂😂😂😂😂
@roziawoke1301
@roziawoke1301 8 ай бұрын
አረ አትቆጡ እማማ ወሬ በጣም ይደጋግማሉ😢😢😢😢😂😂
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 8 ай бұрын
እማማ.ዝናሽ.ፈታ.ነው.የሚያደርጉን❤❤❤
@AseHailu-xj1tp
@AseHailu-xj1tp 2 ай бұрын
እማማ እድሜ ይስጦት
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 8 ай бұрын
ታድላቹ አገሬ ሰገባ አደያ ሜደው አማማ ዝናቨ ጋር ነው ሜደው
@euee3538
@euee3538 8 ай бұрын
እዝጌር ነው የፈጠረባት ኬት አመጣችው እሶ
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ የማይጠገቡ እማማ ዝናሽ ❤❤❤❤❤
@Only-true-
@Only-true- 8 ай бұрын
እውነት ነው የቆረበች ሴት እና ዝሙት የምታደርግ ወይም የወር አበባ ያላት ሴት አብሮ መሆን አይችልም። እርኩሰ እና ቅዱስ ማለት ነው።
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 4 ай бұрын
እርኩሥ
@happlyever1
@happlyever1 23 күн бұрын
Wends ?
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክችህ ተባርኩ
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 7 ай бұрын
ፐለዉ በቃ ሀልም መቻጨመረ ጥፋቱ የሳቸዉ አይደል የኑሮዉ ዉደነትን የነገራቸዉጂ😂😂😂
@user-uf1wq8sp8x
@user-uf1wq8sp8x 5 ай бұрын
የኔ እናት ስወዳቸው❤❤❤
@TsigeAlemu-qk7rk
@TsigeAlemu-qk7rk 6 ай бұрын
ዘኪእግዚአብሔርይባርክየማማዝናሽእድሜይሰጥ❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
ልቤ ደክም ዛሬ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 8 ай бұрын
ኑሮ ፡ ተወዷል ፡ ቀልድ ፡ የለም!!
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 8 ай бұрын
በቃ 300 ብር ነውሕልም የሚፈታው እማማ ዝናሺ ብለዋል ጨምሮል
@euee3538
@euee3538 8 ай бұрын
የሚደጋግሙት እኮ እርጅና ነው
@eyerusalemworku8722
@eyerusalemworku8722 8 ай бұрын
እውነትም ሴት አይወዶም ወይ እማማ ዝናሸ
@tigteshome2052
@tigteshome2052 8 ай бұрын
በጣም የምወዳችው
@tarakuwait326
@tarakuwait326 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ፍትህ ለሴቶች 😂
@zaitounah6715
@zaitounah6715 Ай бұрын
ጌታ ይባርካቹው❤️❤️🥰🥰🙏
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
በሳቅ ምትኩ ዛሬ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
ህልም መፍታትም ጨመር
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማንን ነዉ ምትዎርድባት😢
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Ай бұрын
የኔናት..ደስ..ሲሉ
@saradezi8588
@saradezi8588 8 ай бұрын
$100. አልነብረም ???? በአንዴ $200 ወደላይ😂😂😂😂😂
@tamratbiru2377
@tamratbiru2377 8 ай бұрын
Nuoruo tewduoal😮
@selambogale6833
@selambogale6833 8 ай бұрын
😂 እማማ ዝናሽዬ ❤ ህጋቸውን ቀየሩት ከጠመሙኮ 😂 እሳቸውን በሲስተም ነው
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 8 ай бұрын
አየማማዝናሺ በቃ ማሰፈራሪያቸው የመገሰት ወታደር አለ እዚህ እግቡ 😂😂😂
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Ай бұрын
ባችን ያሉ ምክንያት እማማ ዝናብ ሴት ጠሉ😅😅
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 27 күн бұрын
እዳዛ ነዉዴ😅😅😅
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 7 ай бұрын
ሁለየ ወታደሮቹ ነው የሚሉት እማማ ዝናሺ የስወን ወታደሮች ማየት ነው የናፍቀኝ
@asterdurchoasterdurcho
@asterdurchoasterdurcho 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ 😁👌
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወኔ እናቴ ምን አደርግች
@nmha4141
@nmha4141 6 ай бұрын
❤❤❤❤እድሜ ይስጥህ ዘኪ
@madi2644
@madi2644 8 ай бұрын
ሠላምናችሁ
@eyerusalemworku8722
@eyerusalemworku8722 8 ай бұрын
ዮናታል የኔንም ህልም አሰፈታልኘ እባክ kkkkk
@tirsettshay4074
@tirsettshay4074 8 ай бұрын
Erso kalu yetim alew 😘😘🥰🥰
@user-fz1rp8ed5n
@user-fz1rp8ed5n 8 ай бұрын
ልክናቸው ሊያማቸው ይችላል የኔ አማት ወር አበባ የሆነችው ሴት እቤት ከገባች ያማቸዋል እና ተረዷደቸው❤❤❤❤🎉
@enattube5599
@enattube5599 8 ай бұрын
ቆርበው ነው የሚያማቸው?
@user-fz1rp8ed5n
@user-fz1rp8ed5n 8 ай бұрын
@@enattube5599 ባይቆርቡም ያማቸዋል
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 ай бұрын
@@enattube5599የወር እበባውን ስብብ እደረጉት እንጂ....ከምንም የበለጠ ግርግሩ ነው የሚያነጫንጫቸው ስው በዛዛዛዛ😢ከስንቱ ጋራ ይዳረቁ ...? ወንዶቹን በፌት ለፌት መናገር ፈርተው ነው እንጂ በተዘዋዋሬ ሁሉንም ውጡልኝ እያሉ ነው...!!!
@tegestejade2671
@tegestejade2671 7 ай бұрын
🤔😂😂😂
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ አንቺን አሉ ስትታመም ዋጋ ጨመሩ😂😂😂😂😂😂😂
@nu2relaxingmusic131
@nu2relaxingmusic131 8 ай бұрын
🤣🤣🤣
@fatma6629
@fatma6629 8 ай бұрын
😂እሶን ለማሳከሚያ ሳይሆን አይቀርም
@user-cc8cu4eb1q
@user-cc8cu4eb1q Ай бұрын
ፍት ፍትለሴቶች 😂😂😂😂😂
@calltech5706
@calltech5706 8 ай бұрын
እናት
@mussieadera7044
@mussieadera7044 7 ай бұрын
You , Guy's are very lovely , I'm watching you USA 19:19
@tayalemu9311
@tayalemu9311 8 ай бұрын
400 ብር የስቶክ ገበያ ጨምሯል😄😄😄☝
@HdDj-bz2eg
@HdDj-bz2eg 2 ай бұрын
አረ በሳቅ❤😂😂😂😂😂😂
@euee3538
@euee3538 8 ай бұрын
ለነገሩ እማማ ዝም ስር አይወዱም
@user-vh1ew2yf5r
@user-vh1ew2yf5r 7 ай бұрын
Yene enta💕💕
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሺ
@misrakdejene1590
@misrakdejene1590 5 ай бұрын
ፍትህ ለሤቶች😂
@FunnyTractor-fc4mb
@FunnyTractor-fc4mb 7 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ እማማ ዝናሽዬ ሴት ጠሉ በቃክክክክ
@hirutarga4704
@hirutarga4704 8 ай бұрын
እባካችሁን መሐበራችሁ ለመግባት እፈልግ ነበር አሁን ያለሁት አረብ አገር ነው ያለሁት
@Betehage_Media
@Betehage_Media 8 ай бұрын
0966504090
@hanaa8530
@hanaa8530 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ጸቁሩን አሻሸችው እዲ እማማማ😅😅😅
@user-dg9mq1iz4g
@user-dg9mq1iz4g 4 ай бұрын
@mimiamado
@mimiamado 8 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ😅😅😅😅😅😅
@EtalemDessie-wb8tn
@EtalemDessie-wb8tn 8 ай бұрын
hilim ale ended?
@wenchytwenchyt4751
@wenchytwenchyt4751 8 ай бұрын
😍😍😍😍
@hanankiflu809
@hanankiflu809 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ql9ee8jx9s
@user-ql9ee8jx9s 8 ай бұрын
ተመረለቹ❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 күн бұрын
ሴት አይገባም 😂😂😂የወር አበባ አደፍ ያያሉ ሆሆሆሆይ 🤣🤣🤣
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 6 ай бұрын
Emama znash set aywedum kkkkkk .
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 8 ай бұрын
ያሁኑ መግስት ወሬ አይወድም ልክ ነወት እማማ ዝናሺ ልክ ነውት
@tigistdagne9944
@tigistdagne9944 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ambassel
@Ambassel 7 ай бұрын
ብሩን መጀመሪያ ብትሰጧቸው ኖሮ በደስታ ያናግሯችሁ ነበር እንደ ልጅ አይደሉ እንዴ!
@magdapetroy8091
@magdapetroy8091 7 ай бұрын
❤❤
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@menetwabdegefa9784
@menetwabdegefa9784 7 ай бұрын
Emama zenashye 😂😂😂😂qewtu eko❤❤❤❤❤❤
@baya1088
@baya1088 8 ай бұрын
❤❤❤
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 Ай бұрын
ኢዴ ሴት እዎዱም መሰለኝ
@lidawelansa8017
@lidawelansa8017 4 ай бұрын
😂❤❤❤❤
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 8 ай бұрын
ምላሳቼው አይደክምም እኮ
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@SufiaKsa-ds5nv
@SufiaKsa-ds5nv 27 күн бұрын
ከዘካራስ ሚስት ጀማነሽ በቀር ሴቶች ወደውጪ😂😅😅😅😅
@user-mx4jy7cp7f
@user-mx4jy7cp7f 6 ай бұрын
Emama zenashe abete medegageme deme tekedawe😅😅😅😅😅😅
@nardyelove4888
@nardyelove4888 8 ай бұрын
Yeni enate seedachaw besak mothige
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 8 ай бұрын
Hlmem..waga.chmer..ayemama.zenshe❤❤😂
@user-pk7mh8hf1n
@user-pk7mh8hf1n 6 күн бұрын
Ayi ahuns abezut yezekariyas kebex
@user-eq9pu9bb4g
@user-eq9pu9bb4g 24 күн бұрын
Kkkkkkkkkk❤❤😂
@user-zt5bz2wj2q
@user-zt5bz2wj2q 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 8 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ጎረምሳ እየተሰበሰበ ልምን ያስጮሃቸዋል? እናንተንም ባባረሩአችሁ የውሸት ህልም አየሁ አይባልም ዘኪ እናትህን የሚያስለፈልፉትን አትፍቀድላቸው
@user-cw5sz4fc9w
@user-cw5sz4fc9w 4 ай бұрын
መለፍለፊንኮ ይፍልጉታል ብሉዋል ብቻቼውን ይዴብራቼዋል ብሎል ብቻቼውን ያወራሉ የሚያወራቼው ሲያጡ
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 59 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 150 М.
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН
Полицейские проучили парня 🤯 @itsappie
0:28
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 14 МЛН
Медвежий папа
1:00
Timminator
Рет қаралды 3,7 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 26 МЛН