Ethiopia | አዲስ አበባን በሌብነት ሲያምሳት የነበረው ወንጀለኛ በስተመጨረሻ ተያዘ

  Рет қаралды 145,368

Habesha Time Official

Habesha Time Official

4 жыл бұрын

🔴Program name Police programe- It is a program where videos are presented that help the society to protect itself from various crimes
In This program -አዲስ አበባን በሌብነት ሲያምሳት የነበረው ወንጀለኛ በስተመጨረሻ ተያዘ
Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
****************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

Пікірлер: 75
@saraabebe5829
@saraabebe5829 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሌቦና ይስጣችሁ የሰው ላብ አይጠቅምም ሰርታችሁ መብላት ስትችሉ ሐጥያታችሁን ታበዛላችሁ እግዚአብሔርን ፈሩ መጨረሻችን አስቡ
@fekirethiopia7082
@fekirethiopia7082 3 жыл бұрын
አይዛሽ ሀገሬ ጠላቶችሽ በሙሉ በእራሳቸው ጊዜ እጅ ይሰጣሉ ሰላም ፍቅር ለሀገሬ ኢትዬጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💚💚💚
@tijitiji159
@tijitiji159 3 жыл бұрын
❤❤❤❤
@Bestyared
@Bestyared 3 жыл бұрын
የሌቦቹ ፎቶ ለምን አይወጣም ባለንብረቶች ጥንቃቄ እዲወስዱ
@millionlucky3742
@millionlucky3742 4 жыл бұрын
ኧረ እግዜር ይስጠው እንኳንም ዘበኛውን አልገደሉት
@amsaleworku528
@amsaleworku528 3 жыл бұрын
God bless you
@HdHd-cl7pl
@HdHd-cl7pl 3 жыл бұрын
ወንጀለኛን ህዝብ እንዳያውቀው ሽፈን ለምን ይደረጋል ሌላም ቦታ ለማጭበርበር እንዲመቸው ነው?ፍትለፍት ማታቀርቡት
@user-kx7gf9ko2p
@user-kx7gf9ko2p 4 жыл бұрын
እጁን ቆርጦ ልቅቅ ነው ማድረግ እኳን መስረቂያ መብሊያ(መጉረሻ) ማሳጣት ነው
@karma3681
@karma3681 3 жыл бұрын
ነበር
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
ሲያዙ፡አእጃቸው፡ቢቆረጥ፡ሌሎችም፡አይሰርቁም፡ነበር
@user-kx7gf9ko2p
@user-kx7gf9ko2p 3 жыл бұрын
@@mdvip3327 በጣም ሌሎቹም ይማሩ ነበር
@bulbulaatokkichaa2512
@bulbulaatokkichaa2512 4 жыл бұрын
በሀገር ላይ ወንጀል ያደረስዉን ሌባ ለምንድነው በፎቶ ለምን አይታይም
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 4 жыл бұрын
ቢያዝ ምን ዋጋ አለው ወጀለኛ የሚታሰርው 1ወር 2ወር ተመልሶ ወደስራው ይገባል
@tijitiji159
@tijitiji159 3 жыл бұрын
Please eski hegachu seratun yeyaze yehun malt enant erasu kgubo ytseda sera seru zare lay ymitaser sew yelem enkuwan serko sewn eyegedelu bgenzeb tekeyrolachew eyewtalu ykerachewn wenjel degmew yiseralu
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 3 жыл бұрын
መግደል ነዉ ይህን አይሁዳ ከልብ
@saadhasaadha4387
@saadhasaadha4387 3 жыл бұрын
በጣም
@user-cw2ms7nw8t
@user-cw2ms7nw8t 3 жыл бұрын
ሳህ
@hdhdbdnnd9415
@hdhdbdnnd9415 3 жыл бұрын
ተመስገን
@selamselam805
@selamselam805 4 жыл бұрын
Esey
@ruthgirmay6832
@ruthgirmay6832 3 жыл бұрын
ለዚ ጥሩ ዜዴ ሁሉ ነገር በአሻራ
@user-zc5qt9wu5v
@user-zc5qt9wu5v 3 жыл бұрын
የሌባ ህግ ይጥበቅ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 3 жыл бұрын
የውሽት ዜና ነው እውነት ከሆነ ለምን የሌቦዎችን ፎቶዎችኝ ለሕዝብ አተሰዩም
@kokoekokoed532
@kokoekokoed532 3 жыл бұрын
ሌባን፡ለምን፡በግልፅ፡አታሳዩንም፡ስሙንም፡ለምን፡አገልፅም፡ለምን፡ግለስብንም፡ያጠቃሉ፡በተለይ፡ሴት፡ልጆችን፡በፍቅር፡መልክ፡ተጠግተዉ
@taybanassir5141
@taybanassir5141 3 жыл бұрын
Yesssss i liked endeenew enjee heg malet uuuuufffffff betam new dasss yelang bertu allah yrdachu police. 1sew keunatna kehig ayemaltm
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 жыл бұрын
Jagna yagrachen polisoche.tbarku.
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
አይ ፓሊስ ሠላማችሁ ይብዛልን"እንወዳቸሀል "በርቱ♥
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 3 жыл бұрын
የሚገርመኝ ይሄን ያህል መስሪያቤት እንድ ስው ሲቀጥር ዶኩሜቶቹን ለምን እርግጠኛ መሆኑን ቺክ ማድረግ አለበት ለምሳሌ የስራ ልምድን ሲጠየቅ የስራበትን መስርያቤት መጠየዬ ሌላው መንጃ ፍቃድን መንጃ ፍቃድ ቢሮ ህጋዊ እርግጠኛ የሆነበትን መጠየቅ ግዴታ ነው አንድ መስርያ ቤት ኡዲስ ተቀጣሪን ስውን እርግጠኛ መሆን አለበት
@tetegriffiths1956
@tetegriffiths1956 3 жыл бұрын
Where is his picture every one want to see him post his picture
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 3 жыл бұрын
We are planning to import coffee from Ethiopia already one shipment was delayed ... every transport truck has to have a monitory device in the truck so from the despatch they can monitor the driver his every move to avoid this loss
@user-to2ei2rl7w
@user-to2ei2rl7w 3 жыл бұрын
ሌባ ሲያዝ በእውነት ደሰ ይለኛል ይህ የተፈጥሮ ሰጦታየ ነው ደሞም እየሰራ የሚስተዳደርበት ቤቱን
@marya4856
@marya4856 3 жыл бұрын
Yager tekeme yemiyaseb yelem yegele tilime felagi new yemolawe Ethiopia selagere wegene tikeme biyasebu agere tadege nebere lemaghoche weyme sedeteghoche anehonem neber selagere benasebe bezu nachewe ytaru
@selamselam805
@selamselam805 4 жыл бұрын
yhi ager shashi new
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ጉድ ዘድሮ ምንጉድነው"የሠው ገዘብዘረፍ ቦንብለው
@eyerustisasu5104
@eyerustisasu5104 3 жыл бұрын
Mane yetamenal
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 жыл бұрын
Zabagnochu semachwe tafagn
@samuelnega2817
@samuelnega2817 3 жыл бұрын
Were is a photograph of tives. Must be police. Other wise show to the public.
@diboradibora7260
@diboradibora7260 4 жыл бұрын
weye gude amilake hoye
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 3 жыл бұрын
ምን የኛህግ።የባስየሚያድነፋ።እናወንጀለኛ።እንድበዛነውሚያድርገው።15or1ወርአስሮበነፃቀልቦይወጣል
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 жыл бұрын
Mulga 2 amte sarechabtalawe gach yabunabtu balabte yalme abse abya abru kabwachne
@AAa-qd7sh
@AAa-qd7sh 3 жыл бұрын
የሌባም።የሰው።በላ።አውሬወች።ይውደሙልን
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ምድር ሌላም ይሰማል
@jklmnk9596
@jklmnk9596 3 жыл бұрын
NEXT EPISODE... WEYANE ENDET AGREN ENDZREFECH ENA GENZEBUN YET ENDASKEMTUTE KEZAM GENZEBU SIMELSU LEMAYET EYTEBKEN NEW. MESFIN SEYUM,SEBHAT NEGA,ABAYTSEHAYE,DEBRETION G.MICHAELBERHANEG.KERISTOS GETACHEW REDA,GETACHEW ASEFA, ALEM G.WAHED ETC...
@haptamukassa1449
@haptamukassa1449 3 жыл бұрын
መጁመሪያ ቅጥሮች ይፈፀሙ የነበረዉ በጥቅም ትስስርየሚፈፅሙብቻ እንጅ በሙያና በዜግነት አልበረም ይህ ስለተያዘ እንጂ አብዛሀው ቅጥር በዚህ መልኩ ነዉ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 3 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር እንዴት በ 3 ቀን የስራ ቆይታ ይሄን ያህል ሀላፊነት ተስጠው?
@user-zc5qt9wu5v
@user-zc5qt9wu5v 3 жыл бұрын
ፎቷቸው ለጥፉ እጃቸውን ቁረጡ አትሸፋፍኑ
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii 3 жыл бұрын
እኔስ እስራኤል ዳንሳ መስሎኝ ነበር
@addistesfa4335
@addistesfa4335 3 жыл бұрын
ጥበቃውን አለመግደሉ ቅጣት ቀነሰ የጁንታ ዘር ስላልሆኑ ነው
@tadiousbeyene2156
@tadiousbeyene2156 3 жыл бұрын
ማነው? ታከለ መሆን አለበት, 50 ቢሊየን ብር, መቼም ከዚህ የባሰ ሌባ አለ እንዳተሉኝ
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
የእውነት ህግ ስለሌለ ነው ወንጀልና እስከሰው ህይወት መጥፍት ድረስ እሚደረስ ህጉ እራሱ ሌባ ነው እውነተኛ ህግና እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው የሰው ህይወት ያጠፍ ወንጀለኛ ግፍ ቢል 5ወር ነው ቢታስረ ይለቀቃል ደሮ የገደለ ይመስል ካልተያዘም ይጣራል ተብሎ ይረሳል
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 3 жыл бұрын
Leba la melu kemaserate mesareka new regneoce masera alebacehu biraw yasazinale gina ayesara damozi alew salazeha bahiga yetayeka 1 emneta ba magudele lalaw selasreka leba aminati agudaye
@zedzed55hatta63
@zedzed55hatta63 3 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ የወያኔ ሴራ ነው ይቺን ሀገር የሽፍታ ሀገር አደረጓት አቤቱ አምላኬ
@ggxnkjvj5046
@ggxnkjvj5046 3 жыл бұрын
አመናችሁምአላመናችሁምእኔታላቅዎድሜስራአለውግጥበርግጠኝተትጉቦእየተቀበለወደስራያሳልፋቸዋልድብሎማተከፋይከሆኑየዲግሪተከፋይያደርጋቸዋልማለቴስራቸውመምህርከሆነበፈተናያሳልፍናእርሰመምህርያደርጋቸዋል
@saraanbesso4146
@saraanbesso4146 3 жыл бұрын
ይድፋችው ሊባ ሁሉ ድርጅት ውስጥ ያሊት ተለቅመው ዳግም መውጣት የለባቸውም ይሄኔ ቤተሰብ አላቸው እኮ አሰዳቢ
@semretaddis2460
@semretaddis2460 4 жыл бұрын
Ethiopia ema sent besrkot yemitedaderu sem eyekeyeru singl wnd negi eyalu tdaracheun eyetu keuchi yemimetu setochin eyagebu eyezerefu yemitefu euchi hedew and wer eytekemetu dekument keyazu behuala diaspora nen eyalu meret kemngst eyewsdu wde tewoachew mistochiacew yemimelesu sent alu ere sentu!!!!!
@merry5936
@merry5936 3 жыл бұрын
ከታከለ ኡማ የበለጠ አዲስ አበባን በዘረፋ ያመሰ የለም። ከያዛቹ ሁሉንም በእኩልነት 👮🏾‍♀️👮🏾‍♀️👮🏾‍♀️👮🏾‍♀️
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
የምትሉት ትክክል ከሆነ የት አለ ሰወቹ ለምን ወንጀል የሰሩትን ሰወች መልክና ሰም አታሣዩም አውነት ከሆነ
@aregasha5206
@aregasha5206 3 жыл бұрын
E^z#
@solomongerma2406
@solomongerma2406 3 жыл бұрын
እንኳን ዘረፋችሁ።ሳታጠሩ መቅጠራችሁ።
@fatimasyed2734
@fatimasyed2734 4 жыл бұрын
😂💔😂😂😂😂😗
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
He's a Dremar Stole BEG....
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 жыл бұрын
Life IN PRISON that's what he deserve....
@addisgebre2817
@addisgebre2817 3 жыл бұрын
, poor HD. I 6
@EthpioladyFhggh
@EthpioladyFhggh 3 жыл бұрын
ምን ችግር፡አለዉ ብርቅ ነዉ፡እንዴ የኢትዬጰያ ህግ ሁለት ቀን አስረዉ ይፈታል ንፁሀን ግን ካለስራቸዉ ይታሰራሉ ይገደላሉ
@praisejerusalemchap6397
@praisejerusalemchap6397 3 жыл бұрын
ሌብነት እኮ የስራ ማጣት ውጤት ነው ስርቆትን እፀየፋለሁ ግን ስው ስራ ሲአጣ ተስፋ ሲቆርጥ ሌባ ባይሆንም ግን ወደ እዚህ ስራ ሊሰማራ ይችላል
@saraanbesso4146
@saraanbesso4146 3 жыл бұрын
ምነው አንተም ይሄው ነው ስራክ(ስራሽ) ስራ ቢጠፋ የሰው ንብረት እንዴት ነው ይሰርቃል የሚባለው ይሸከማ ቀን ስራም ይስራ ሆሆሆሆ ጉድ እኮ ነው
@fatimasyed2734
@fatimasyed2734 4 жыл бұрын
😂😂😂
@musiehaile8290
@musiehaile8290 3 жыл бұрын
መታወቂያ በኢሚግሬሽን እንጂ በቀበሌ መሰጠቱ ትክክል ኣይመስለኝም፡፡ በማንም ኣገር መታወቂያ የሃገር(የክልል) ስልጣን እንጂ የቀብሌ ኣይደለም፡ ቀበሌ የነዋሪነት ማረጋገጫ መስጠት ይችል ይሆናል፡ መታወቂያ ግን የማንነት ጉዳይ በመሆኑ በፌደራል መንግስት ስር በየክልሉ ያሉት ጽ/ቤቶች ነው መሆን ያለበት፡፡መታወቂያ ለሚፈልግ ግለሰብ ከሚኖርበት ቀበሌ የነዋሪነት ማረጋገጫ ኣምጥቶ ይሰጠዋል፡፡ ቀበሌ የሚሰጥ ከሆነ ግን ማንም ሰው ስሙን፡እና ሌላ ነገሮችም ቀይሮ ለፎርጅድ ስራዎች ኣመቺ ነው የሚሆነው፡፡ የሚመለከተው ኣካል ቢያስብበት ህብረተሰቡን ከከፋ ወንጀሎችን ማዳን ይችላል።
@user-mo6ur5jz2f
@user-mo6ur5jz2f 3 жыл бұрын
@eframtesfa9111
@eframtesfa9111 3 жыл бұрын
ሥራ ከሌለ ሠርቆ ቢበላ ምን ችግር አለው ጭንቅላቱን ነው የተጠቀመው በርታ ዞላ uk
@feradesa9188
@feradesa9188 4 жыл бұрын
መንግስትስ ይሰርቅ አደል ደግ አረገ እሰይ ለባወች
@abigelmesfin6267
@abigelmesfin6267 3 жыл бұрын
እኔ እምለው ለምን ፎቶ አትለጥፉም ሌባ ሌባነው ምን ክብር ያስፈልገዋል ማዋረድ ነው
@duduyeful
@duduyeful 3 жыл бұрын
ታከለ ኡማ ነው፣ አዳነች አበቤ?
@user-mo6ur5jz2f
@user-mo6ur5jz2f 3 жыл бұрын
አትዩጰያሀገረ ስት።ደምፈሰሰ ስንትነፋስአለፈ ስትንሌባበላሽ ስንቱንጉድችለሻልበጣምታግሰሻል አፈረሽይፈዳልሁሉምበጥፋቱ.አሁንያፍረልሻል
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 3 жыл бұрын
ሌባ መብት የለውም ፣ ህፃናትና ሴትን የሚደፍር መብት የለውም ፎቷቸውን ልቀቁ አቦ። ለዚያ ነው ወንጀለኛ የበዛው
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 52 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 52 МЛН