Ethiopia | በኢትዮጲያ አየር መንገድ በውጪ ዜጎች የተፈፀመው ጉድ ተጋለጠ

  Рет қаралды 182,522

Habesha Time Official

Habesha Time Official

4 жыл бұрын

🔴Program name Police programe- It is a program where videos are presented that help the society to protect itself from various crimes
In This program -በኢትዮጲያ አየር መንገድ በውጪ ዜጎች የተፈፀመው ጉድ ተጋለጠ
Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
****************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

Пікірлер: 119
@youtub5655
@youtub5655 3 жыл бұрын
ሁሉን ነገር የፈጠረ የአላም ሁሉ ጌታ የሆንው አሏሁ ሱብሀንሁ ለሰው ልጅ ህግ አሰቀመጣል አለም ሁሉ ቁረአንን ካልተከተለና ካልተገበር ምን ግዜም ሰው ሰነ ሰረአት አይኖረውም ኑ ወደ ፈጣሪ ህግ ለሁሉም ወንጀል መፍቴሄ አለው ደጋሚ የማይፈፅም ይሆናል
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 жыл бұрын
አዎ ሀሉም ሠዉ የጌታችንን ቃል ማወቅ አለብን ካለዚያ መንገድ የለም ምክንያቱም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ መንገድ ሠላም ሂወት ስለሆነ !!!💕
@youtub5655
@youtub5655 3 жыл бұрын
እየሱሱን የምትከተየ ከሆን ጌታ አትበይው ነብይ ነው እጅ ጌታ አይደለም! !!!!
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 3 жыл бұрын
thanks for yours advice but don't forget he's everything can be for me 💕
@user-sz7jn8fb2i
@user-sz7jn8fb2i 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ አለን ማመን እሱን በቻነው ሀይል የሱነው
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 жыл бұрын
ይገርማል እምየ ኢትዮጵያ ጠላትሺ በዛ ዉይይይ
@user-mv9tc5or7y
@user-mv9tc5or7y 4 жыл бұрын
ለኢትዮጵያ ጠላት ብበዙም እግዚአብሔር ግን ይጠብቃል አሁንም ጠላታችን እግዚአብሔር አደባባይ ያዉጣ
@chokercell1731
@chokercell1731 4 жыл бұрын
Prpall Eyu cupa
@zahr7513
@zahr7513 4 жыл бұрын
Awe.tkilkl.nweyegdele.yegedel.ygedel..bzih.hesabesmamalehu
@saadarida1665
@saadarida1665 4 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች የመጀመሪያቸው ሳይሆን እሔኔ የመጨረሻቸው ነበር ማለት ነው በመጨረሻም አላህ አጋላጣቸው ማለት ነው
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
የሰረቀን እጁን መቁረጥ የደፈረን የደፈረበትን ቆርጦ መጣል የገደለን መግደል የሚል ህግ ቢወጣ እናት ሀገሬ ወላሂ ትቀየር ነበር ግን ታስሬ እፈታለሁ ስለሚል በነፃነት የፈለጉትን የወንጀል አይነት ይፈፀማል ወላሂ ያማል!!!
@muhemed6511
@muhemed6511 3 жыл бұрын
የገደለ ታልተገደለ ኢቶጲያ ሠላም ያጥራታል
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እውውው ምን አይነት ግዜነው ግን የደረስንው እንኮን የእምየ ኢትዩጽያ አምላክ አጋለጣቸው
@yemihelp8921
@yemihelp8921 4 жыл бұрын
first of all ethiopia airlines ማንኛውንም የውጭ ዜጋ አይፈትሹም ኢትዮጵያውያንን ብቻ ነው የሚያንገላቱት Shame on you ወደ ፊት ገና ብዙ ይመጣል በደንብ መፈተሽ ካልጀመሩ ፈረንጅ አምላኪ
@hiahia4090
@hiahia4090 3 жыл бұрын
That is true they respect other nations before us
@mer2222
@mer2222 3 жыл бұрын
Exactly they treating us like trash 🗑 but they didn’t even check white peoples
@naeemaemam7489
@naeemaemam7489 4 жыл бұрын
የገደለይገደል እባካችሁ ባደባባይ የኢትዮጵያ ፓሊሶች እናተእራሣችሁ ሌቦችናችሁ
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 3 жыл бұрын
Well done God bless you.
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
ግሪክና ቱርክን የበከሉ በአገሬ ይምጡ የእኛ ጀግኖች ፓሊሶች
@fatimaedrees2429
@fatimaedrees2429 4 жыл бұрын
አድሥ ህግ ይውጣ የገደለ ይገደል አደብ እድይዙ
@zachoo5135
@zachoo5135 3 жыл бұрын
ay sheria beka hule megdel
@samer8063
@samer8063 3 жыл бұрын
አቤት ፍርድ
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 3 жыл бұрын
Good job Ethiopian security. Make sure they face a souris punishment.
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጠላቶችን ያዋርዳቸው
@user-js1lk2vc3n
@user-js1lk2vc3n 3 жыл бұрын
አገረንልጊዳየሚልእራሰይጎዳል 👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
ወላሂ የሳኡዲህግ ህግነው የእውነት ህግ ነው አለቀ ቀልድ አያቁም ለዛም ሁለተኛ ሀገሬ ናት ስልክ አትቀማ አረ የኛ አሁን እማ እንደፈለጉ መጨፍጨፍ ይዘው የለ አላህ ብቻ ይርዳን ያረብ!!!
@naeemaemam7489
@naeemaemam7489 4 жыл бұрын
አገራችን ወንጀለኛበዛ እርምጃቢወሠድ መልሠዉ ሌሎች አይገቡምሌባይቆረጥ የደፈሩ ይገደሉ መንግሥት ፍትህ
@youtub5655
@youtub5655 3 жыл бұрын
ሳኡዲ ዜጎቻ ወንጀል አይሰሩም ምክንያቲም ቅጣቱ ከባድ ነው
@user-of6fy8pk2d
@user-of6fy8pk2d 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ መሥተዋሉኑን ስጠን
@user-uv6gj7dm2l
@user-uv6gj7dm2l 4 жыл бұрын
ያረበ
@lusifekerlusi7665
@lusifekerlusi7665 4 жыл бұрын
Betam yegrmlh
@love-lh7nt
@love-lh7nt 4 жыл бұрын
ያአላህ
@ghenettewelde156
@ghenettewelde156 3 жыл бұрын
Pray for Tigray!
@mahmoudwehbe501
@mahmoudwehbe501 4 жыл бұрын
Salme btelwe edwawe men albte
@teyoo7765
@teyoo7765 3 жыл бұрын
Ok
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
በስማም አምላኬሆይ
@cellkassem3259
@cellkassem3259 4 жыл бұрын
salam salam
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
U have to take strong action. With this robbers.
@asteraster5074
@asteraster5074 3 жыл бұрын
💚💛❤️👍👍👍👍👍
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
እርምጃ ቢወሰድ እኮ እንደዚህ ወንጀላ አይበዛም ነበር
@fatiyamuktar9918
@fatiyamuktar9918 3 жыл бұрын
Gbu
@user-zz8lx3uk6i
@user-zz8lx3uk6i 4 жыл бұрын
እረምነው ያሀገራችን ምቀኛ በዛ
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 3 жыл бұрын
Yeqedelele yeaedele meneqesete nebese qedayene eyekelebe manore yelebeteme qedaye meqedele alebete serekwo enedete yeqelahewale enedete kebetahewe qebetewo yeserekewe Lebawe qedaye lebawe qedaye beqedele nebese qedaye ayenoreme meqesete mashahale yalebete aedaye yeqedele beka menore yelebeteme qedaye yeqedele. 100 presenete
@vijayv7890
@vijayv7890 3 жыл бұрын
I'm very feel 😭😭😭
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 жыл бұрын
Egzeyo
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
ለምን ግን የስው ልጅ የተበ በቃ መልካም ስራ ሰይሆን መጥፍ ስራ ለስራ ይጥራሉ እዚህቺ መድር ላይ ሽህ አመት አይኖርም በዚህ እቺ እድሜ ክፍ ነገር መስራ ኡፍፍፍፍፍ የሰው ክፍት
@bertukanb9218
@bertukanb9218 3 жыл бұрын
ፈጠራ ነው የገለጠቸው አዉንም እግዚአብሔር ሀገር ችን የጥብቅል
@hiahia4090
@hiahia4090 3 жыл бұрын
😒 🤔 Ethiopia Airlines focus berbery and shro so they should focus more other national
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 3 жыл бұрын
እኔ እደመደፈር የምፈራው የለም በጥይት ቢገሉኝ ይሻለኛል
@user-vq2mu1wj3t
@user-vq2mu1wj3t 3 жыл бұрын
እኔም እምፈራዉ የለም እንደሳዉድ ሁሉም በየወንጀሉ ይቀጣ ቢባል ደህና ነበረ
@kebede91
@kebede91 3 жыл бұрын
የቦሊቪያ ዜጋ እነዚህ ዘረኞች ኢትዮጵያ ገቡ ደግሞ የላቲን አሚሪካ ሀገሮች በሙሉ አደገኞች ዘረኞች ወንጀለኞች ናቸዉ በጣም መጥፎ ሠዎቾ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 жыл бұрын
ወይ እምላክ ምን ይስማል
@wubitmarsha8741
@wubitmarsha8741 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ውስጥ ነው
@user-ef9bv8rv9u
@user-ef9bv8rv9u 4 жыл бұрын
ኢትዮያ ስንት ጉድ አለ ወጀለኞቹ ቢያዙም ቅጣቱ ያሳፍራል ምክናየቱም ወጀሉ አይቀነስም
@Tube-wc5on
@Tube-wc5on 4 жыл бұрын
ያሱብሃን አላህ ጉድ ነው የበኒ አደል ልጆች ጉዳቸው መቼ ያልቃል ።
@user-sy4dz5rd5h
@user-sy4dz5rd5h 3 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ውድ እህት ወድሞቸ ውድሜን አፋልጉኝ ሰይድ አረብ ወይም ሰይድ እብራሂም ደቡብ ወሌ ከላላ ወረዳ ቀበሌ 01 ደቡብ ወሎ ወታደር ሂዶነው ድምጥማጩ የጠፋው እባካችሁ አፋልጉን ሸር አርጉልኝ ከ20እመት በለጠ
@user-kh1zi6ok7r
@user-kh1zi6ok7r 4 жыл бұрын
እኔ ዜና ማድመጥ ልተው ነው ሆ ጭንቅላቴን እኮ በታተናችሁት ስረየን ብሰራ የናተን ዜና እየሰመሁ በሀዘን ልቤን ከምሰብር እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ብየ ስራየን ልስራ እጅ ከስደት ጋ ያገሪን ችግር ስሰማ ልቤ ይሰበራል ሰላምሁኑ ይብዛልኝ
@iloveyoumama8638
@iloveyoumama8638 4 жыл бұрын
ewnt yastelal betam enem litew new
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
Besmam
@user-uh6sm4oe6v
@user-uh6sm4oe6v 3 жыл бұрын
ንቁ ንቁ አሁንም የበለጠ ችግር ይመጣል ጠከር ብሎ የምርመራ ሂዴቱ መካሄድ አለበት
@user-qf2ms3rm3z
@user-qf2ms3rm3z 3 жыл бұрын
በጣም ከሚያናድደኝ የኢትዮጵያ ህግ ተደፋሪዋ እሺ ፊቷ ይደበቅ ደፋሪዎች ለምድን ነው የሚደብቁት ወንጀለኛ እንደሆኑ ከተረጋገጠ ማጋለጥ አለባቸው
@adomadu9775
@adomadu9775 3 жыл бұрын
Bezer snbala yalenin ywosdalu adenzzo yemiyaskemitenin yasgebalu .ahunim geta kfuwochin yagaltachew
@ametuhussen3193
@ametuhussen3193 3 жыл бұрын
kamera magixami yetalayu kamera madirgi faxari ka'i Ethiopia lebinatun yaxifa
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 3 жыл бұрын
Believe it or not my uncle bought his own car spare parts twice
@fatimakarimi5792
@fatimakarimi5792 4 жыл бұрын
በጣምዪሳዚናል
@lezalezaa3064
@lezalezaa3064 4 жыл бұрын
Er yewary talk mendenew
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 3 жыл бұрын
Gobez yset wetder
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 3 жыл бұрын
የውጭ ዘጎች ኢትዮጵያ ይሄዳሉሉ
@zewdneshregassa2285
@zewdneshregassa2285 3 жыл бұрын
Jegnaw ye Ethiopia police
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
አምላኬሆይ ምንጉድነው
@mylord4334
@mylord4334 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ንብረታቹን ጠብቁ። መኪናዬን እንደሞባዬ ኪሴ ውስጥ አልከተው። ሞባዬሌም መጠበቅ አልቻልኩም
@rozinamussa9973
@rozinamussa9973 4 жыл бұрын
😄😄😄😄😄👍👍ተመቸሺኝ/ተመቸኸኝ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
U are right. It's very hard to control or to take care. U making me lough. Hhhhhhhh
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 3 жыл бұрын
ቻይና ቢሆን የሞት ቅጣት ኢሮፕ እደኪሎው ብዛት እስራት ስለዚህ ኢትዮም ትክክለኛ ፍርድ መስጠት አለባት ኢሮፕ 15 አመቴ ጥቁሮች ይሄንን ብቻ ነው ሚስሩት በጫማቸው ሶሎ በጡት መያዣቸው ሴቶቹ ስራ ሚባል አይስሩም የአድ ቀን ገቢያቸው የስራተኛ የሁለት ወር ደሞዝ ነው አሁን ግን ድራሻቸው የለም ያልተበላበት ሃገር ኢትዮ ነው ጀመሩት
@saadaaw6590
@saadaaw6590 3 жыл бұрын
የገደለ ይገደል
@selamselam805
@selamselam805 4 жыл бұрын
Migerm new tlatochish yebetenu ethiopia
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
ሲያስጠሉ ሊያጠፋን ነው አልጠፋ አልናቸው
@ruthcobbs445
@ruthcobbs445 3 жыл бұрын
ነጋዴዎች ራሳቸውን ሌቦች ናቸው እነሱ ራሳቸው ከሌባ ላይ ለምን ይገዛሉ ሱማሌ ተራ የሚባለውን ማጥፋት ነው የሰረቀውን እጅን መቁረጥ የገደለውን መግደል የደፈተው እድሜ ልክ ማሰር ወይም ጦር ሜዳ መላክ ከዛ ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 жыл бұрын
Aye agra edate kosheshashale
@fshhdh5296
@fshhdh5296 3 жыл бұрын
ህጉ መሻሻል አለበት የደፈር ቢሰቀል የገደለ ቢገደል ጥሩነው የሚሰርቅ እጁ ቢቆረጥ አረፈው ይቀመጡነበር የኸሁሉ የኸጉ የደከመ መሆንነው አገራችንን ቆሻሻ ያደረጋት እባካችሁ አጰዱልን
@Kamila-xn8so
@Kamila-xn8so 3 жыл бұрын
Ear beatam mafatsh Alabat yegadala yegadal huagu matabaq Alabat Easarbeat becha Lawt Ayematam yebasa wejalan mabzat new Agarchan kakafu yetabaqat Enda swede mahuan Alabat
@gebiyaalene6887
@gebiyaalene6887 3 жыл бұрын
No but
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 4 жыл бұрын
እረ ጉድ አይጣችሁ አሁንስ ዜና አቅራቢሆች ሱበሀን አላህ ምንነካችሁ የኢትዮ ሰወች በቃ ሰላም አጣችሁ እኮ ጉድ አስደንጋጭ የተሰበረ የተሰባበረ ዜና እያላችሁ እየላካችሁ እረ ይደብሬል
@jemilakiros5274
@jemilakiros5274 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@mylord4334
@mylord4334 4 жыл бұрын
ምንድነው የሁኑ ትውልድ በግብረ ስጋ የግንኙነት። ተነክረው ነው እንዴ የሚወጡት። እረ ተው ወንድሞች
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 4 жыл бұрын
እቃቸዉ መቁረጥ ነበር😡😡
@askalaskal4709
@askalaskal4709 4 жыл бұрын
ምንድነው ነገሩ ዘመናችን ጨካኝ ሆነ ምን ሰርተን ይሆን ሀጦያቴያን ነው ይኸ ሁሉ መከራ?
@biraberosidetenawa7920
@biraberosidetenawa7920 4 жыл бұрын
koye and sew weinjelena new belachu kakerebachu lemin fituin teshefinalechi ?? weinjelena kehone mulu akalu metayet alebet
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Yeza sew mabte maket yihonal lezayem ayiteyim
@hamdiyaamdy9348
@hamdiyaamdy9348 4 жыл бұрын
ምንድ ነው. አልገባኝም
@medinaminawara206
@medinaminawara206 3 жыл бұрын
ሆዳም ባለስልጣናት ኢትዮጵያን የውጭ ዝግ እይ መጣች ህግ ብላ
@hadiyyam3486
@hadiyyam3486 4 жыл бұрын
ምንድነዉ አልገባኝም?
@SaraSara-rq4kp
@SaraSara-rq4kp 3 жыл бұрын
ሕግ አዊ የሌባ ተቀባይ ማለት ሱማሌ ተራ ነው።
@abiabi4323
@abiabi4323 3 жыл бұрын
የው ሸት ነውፖሌስ ምነም አይረዳም
@user-fi5zi5io3u
@user-fi5zi5io3u 4 жыл бұрын
የአላህ
@user-ul5be2nw7b
@user-ul5be2nw7b 4 жыл бұрын
እሆዱዉስጥ ሲል ዉጦት ነዉ
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 3 жыл бұрын
ተቀዶ ነው እሚገባው ከዋጠውማ ጨጓራው ይፈጨዋል ባልፈጨው ያመዋል
@qatarqatar8020
@qatarqatar8020 4 жыл бұрын
E/r Ethiopian ena hzebewn ytebek
@abelfirsa8557
@abelfirsa8557 4 жыл бұрын
በኢየሱስም ምን አይነት ሀገር ውስጥ ነው የተወለድነው?
@abelfirsa8557
@abelfirsa8557 4 жыл бұрын
ሰው ሰውን የሚበላበት ሀገር
@medinaminawara206
@medinaminawara206 3 жыл бұрын
ወንጀለኛፊቱ ይሸፈናል ለወደፊትእንዲሰሩ
@jamila27binaga99
@jamila27binaga99 4 жыл бұрын
ከዋጠወ አይሞትም አንዴ
@user-ss2ut2ns9d
@user-ss2ut2ns9d 4 жыл бұрын
🤣🤣
@user-fc7cv6og8r
@user-fc7cv6og8r 3 жыл бұрын
አሁንም የፖሊስ አዛዡ ትግሬ ነው ???
@nunugirma3327
@nunugirma3327 3 жыл бұрын
ይ ሄ እራሱ ዘራፌ ወያኔ ነው የዘራፌ ዘ ር
@hamdiyaamdy9348
@hamdiyaamdy9348 4 жыл бұрын
ኮኬይ ምንድነው
@hami1628
@hami1628 4 жыл бұрын
አደንዛዥ ዕፅ ነው
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
@@hami1628 እና።አደዛሽእፅከሆነ።እንዴትሊውጠውቻለ
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
@@lubabalubaba2544 ayigermim yiwetalu 😯
@abelfirsa8557
@abelfirsa8557 4 жыл бұрын
drugs ይባላል
@muhammadaminrudisaleh2813
@muhammadaminrudisaleh2813 4 жыл бұрын
ኝ የጭን ህመም ፣ 13 ኛ / ግራና ቀኝ የጉልበት ህመም ፣ 14 ኛ / ደግሞ ከጉልበት በታች ደረቅ ዓጥንት ግራና ቀኝ ህመም ፣ 15 ኛ / የእግር ግራና ቀኝ ጫፍና ጫፍ የጣትሀ ህመም ፣ 16 ኛ / የእግር ግራና ቀኝ የውሥጥ የማቃጠል ህመም ፣ 17 ኛ / የቆዳ የመድረቅና የመላላጥ ህመም ፣ 18 ኛ / የእግር ግራና ቀኝ ፍልስ ልስ ድክምክም የሚያደርግ ህመም ፣ 19 ኛ / የቅልፍ እጦት ችግር ህመም ፣ 20 ኛ / የምግብ ያለ መብላት የዓብታይት ችግር ፣ 21 ኛ / የሆድ መድረቅና እዲሁም የሰገራ ድርቀት ችግር ፣ 22 ኛ / የድብርት ችግር ፣ 23 ኛ / በአፊንጫ ነሥር ደም የሚወርድ ችግር ህመም ፣ 24 ኛ / የወገብ ህመም ፣ 25 ኛ / ጠቅላላ የመገጣጠምያና የቁርጥማት ህመም ችግር ፣ •••••••• ወዘተ ያለ / ምንም / ምርመራና ያለ / መደሃኒት (በአላህ / ፍቃድና እዝነት ይወፈሳሉ) ይምጡ ይደው 2 ኛ / ይህ👇🏿ለጎጊል ለመደወልም ለዋትሳብ +966508691221 ይህ👇🏿ለመደወል +966594334316 +966501284796 ይህ👆🏾ዋትሳብ ነው 👍👍ማሳሰቢያ 1 ኛ / እኔጋ ቤቴ የሚመጣ ማንኛውም ደበኛ (ወይም) ህመምተኛ ክፍያው 400 ርያል ቢቻ ነው ለምርመሯ 50 ርያል ይከፍሏል 2 ኛ / ወደ / ዝያራ (ወይም) ለማየትና በሽታው በዝርዝር ለማብራራት ለመመለሥ ለመመለሥ ከሆነ ወደ የምመጣ የምመጣ (የምመጣ) የምሄድ ከሆነ ግን ያለ ያለ ያለ ምሽዋር ምሽዋር ምሽዋር መቶ 200 ምሽዋር ምሽዋር ምሽዋር ደግሞ ደግሞ 500 ርያል ቢቻ ምሽዋር !!! دكتور / محمدأمين ردي صالح خبيرمعالج اعصاب وتشنجات. وطريقه علاجي؟ هي التدليك ومساج اليد والرجل ؛ عند الاوريده والوعويه الدمويه. ومن الامراض التي اعلاجها 1 / آلام الرأس والصدع 2 / آلام الشقيقه نص الوجه 3 / آلام الغده 4 / صعوبه التنفس ونقص الأكسجين 5 / علاج قله النوم وكثير التقلب أثناء النوم 6 / آلام خلف الرأس والام الرقبه 7 / آلام الكتف اليمين واليسار في الخلق 8 / آلام الكتف اليمين واليسار في الأمام والصدر 9 / آلام أطراف والساق وارداف اليد اليسار والرجل 10 / آلام الظهر وجنبين اليمين واليسار وأسفل الظهر 11 / آلام الورك اليمين واليسار 12 / آلام الفخض اليمين واليسار 13 / آلام الركبه اليمين واليسار 14 / آلام اسفل الركبه الساق العظام اليمين واليسار 15 / آلام القدمين وأطراف+966532420706photos.app.goo.gl/5Vg76LSCwReJewQG9 My thigh pain, 13th / left knee pain; 14th / left lower right knee pain; 15 / thumb and index finger pain; 16th / left leg pain; 17th / Dryness of the skin 18 / Pain in the lower limbs of the left leg; 19th / Chronic Fatigue Syndrome 20th / Obesity Problems Obliteration, 21st / Gastrointestinal dryness and seizures 22nd depression 23 / Pulmonary artery disease 24th / back pain 25th / Total joint pain and arthritis, •••••••• etc. Come / Without / Diagnosis and Treatment (They Will Be Destroyed by God / Grace and Mercy) Call 2 / This is a Call +966594334316 for CallingGoogle + +966501284796 This is a math Recommendation 1: Any client (or) patient who comes to my home will pay 400 shillings for her check for 400 birr. 2nd / if I am coming back to see (or) to see and explain the disease in detail, but if I am going to come back, I will have a 200 or so magical night without a 500 or so night !!! /ور / محمدأمين ردي صالح خبيرمعالج اعصاب وتشنجات. وطريقه علاجي؟ الي التدليك ومساج اليد والرجل ؛ند الاوريده والوعويه الدمويه. ومن الامراض التي اعلاجها 1 / آلام الرأس والصدع 2 / آلام الشقيقه نص الوجه 3 / آلام الغده 4 / بهوبه التنفس ونقص الأكسجين 5 / علاج قله النوم وكثير التقلب أثناء النوم 6 / آلام خلف الرأس والام الرقبه 7 / آلام الكتف اليمين واليسار في الخلق 8 / آلام الكتف اليمين واليسار في الأمام والصدر 9 / ملام أطراف والساق وارداف اليد اليسار والرجل 10 / آلام الظهر وجنبين اليمين واليسار وأسفل الظهر 11 / آلام الورك اليمين واليسار 12 / آلام الفخض اليمين واليسار 13 / آلام الركبه اليمين واليسار 14 / آلام اسفل الركبه الساق العظام اليمين واليسار 15 / آلام القدمين وأطراف +966532420706 photos.app.goo.gl/5Vg76LSCwReJewQG9
@woyinshetegmedin5829
@woyinshetegmedin5829 4 жыл бұрын
ቀውስ ነህ
@alemgonderyefkeragera1068
@alemgonderyefkeragera1068 4 жыл бұрын
ምድነው ኮኬን
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Itse melat adezaye nager new
@maryamsiraj1420
@maryamsiraj1420 3 жыл бұрын
አደንዛዥ እጽ ነው
@zaharasavery1508
@zaharasavery1508 3 жыл бұрын
እናንተ ራሳችሑ ትነግድ የለም እንዴ ውሸታሞች የደሐውን ልጅ ሥራ አለ ውጭ አገር ደብዳቤ ብቻ መውሰድ ነው እያላችሑ ስነቱ የደሐ ልጅ በውጭ አገር ሥር ቤት ይማቅቃል
@user-tz8kx7rj8h
@user-tz8kx7rj8h 4 жыл бұрын
ወላሂ ወሬያቹ አስጠላኝ አላህ ይስቱር በስ ወይ እርምጃቸው አያምር ወይም ወሬ አይተውም ሴት ልጅ መቀለጃ ሆነች በቃ ካልገደላቹ ገና ቤት ገብተው መድፈር ይጀምራሉ አትረቡም። የኢቶዮ ፖሊስ እና እግ ሰጪ ሳውዲ ቢሆን እደ ደፈሩ አያድሩም በዲጋይ ቀጥቅጠው ይገድላሉ እናተ ምርመራ እያላቹ ጊዜ ትፈጃላቹ ፋይዳ ቢስ። የገደለ ካልተገደለ የደፈረ ካልተገደ የሰረቀ እጁ ካልተቆረጠ መቼም ሀገራችን ስራአት አይኖረውም ይህ ህግ ካልወጣ ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት ነው ፍትህ ለሴት ልጅ ሴት ልጅ መብቷ ይከበር ከሚሰርቁ ሰርተው ይብሉ የሴት ልጅ ህይወት ከሚያበላሹ ያግቡ ገደል ይግቡ ሴት ልጅ እስከ መቼ እዲህ ትጠቃለች ገበያ መሄድ አችልም ማለት ነው በቃ ሰው ከጅብ እና ካኣውሬ ባሰ ማለት ነው ዋና እስር ቤት ዋና ሃላፊ ሆናቹ የሞት ፍርድ ካልፈረዳቹ ሀቂቃ ጫወታ ላይናቹ እሺ ለመግስት ያለው ነገር ነግራቹ የሞት ፍርድ አትፈርዱም እንዴ እፃን ተደፈረ ዝም ይሀው ገና የምንሰማው ጉድ ነው የሰው ሀገር ሆነን እንኳ እደ ወንድም እንደ አባት ሆነን አለን ለምን ሀገራችን እደዚህ
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 102 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 111 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 102 МЛН