Ethiopia - ኤርትራን ያሰጉት የጠቅላዩ እንግዳ፣ ኦሮሚያ ክልል ክስ ተመሰረተበት፣ ፓርቲዎች በመንግሥት ላይ ተነሱበት፣ የወለጋ አመራሮች ክፉ ድርጊት

  Рет қаралды 73,357

Feta Daily News

Feta Daily News

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 182
@nohisack7796
@nohisack7796 Жыл бұрын
አኛ ኤርትራዊያን አሻንጉሊት መንግሰትና ህዝብ የለንም ምንም የሚያሰጋን የለንም ።
@zzeeyib3009
@zzeeyib3009 Жыл бұрын
Thnx Noh Eritrea has nothing to be afraid of him we are not like other depending almighty dollar Africans.
@samharamen2584
@samharamen2584 Жыл бұрын
💪🇪🇷🐪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kemekem1366
@kemekem1366 Жыл бұрын
ኤርትራ የክፉ ቀን ደራሽ ባለውለታችን ናት በኤርትራ የመጣ በአይናችን የመጣ ነው ኤርትራን የሚጎዳ አካል ሁሉ እንቃወማለን ከዛም ሲያልፍ እንታገለዋለን ።
@yared928
@yared928 Жыл бұрын
Thanks bro
@abebatekie8759
@abebatekie8759 Жыл бұрын
ኤርትራ ከፈጣሪዋ በቀር ማንንም ነጫጭባ አትፈራም
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ኤርትራ.መቼም.አይሰጉም.ጀገና.አገር.ነው
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷 ኤሪትራ የክፉ ቀናችን 🇪🇹🇪🇹
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 Жыл бұрын
ማነዉ የሚሰጋ ኤረትራ በራስዋ የምትታማመን አገር ናት አሜሪካ ይምጡ ለሎች ኤረትራ ሽግር የላትም ። ኢትዮጵይ ነጻ አገር ናትከፈለገቹ ዝምድና ማድረግ ትችላለች ለጎሮቤቶች በማይ ጎዳ ። አሜሪካኖች በጦርነት ነዉ ትርፍ የምታገኝ።
@manderinchekole363
@manderinchekole363 Жыл бұрын
ፋትህ ፍትህ በየቦታው ለሚገደለው ለሚፈናቀለው ለአማራ እዝብ
@thomaszerai174
@thomaszerai174 Жыл бұрын
We don't care about America they can say what they think.. Eritrea is for Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🐪🐪🐪🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ወለጋ የደም ምድር💔😭
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p Жыл бұрын
የወለጋ ደም መንግስት ፈልጎታ እንጂ ባይፈልገው ድሮም ማስቆም ይችል ነበር አላህ ይፍረድባቸው
@khdaijakadija3829
@khdaijakadija3829 Жыл бұрын
አሚን ያራቢ
@eg3549
@eg3549 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
አዎ ማርያምን ምን ጠብቶት ይህ ጋላ መግስት
@peace-pr9gp
@peace-pr9gp Жыл бұрын
Feta daily We eritrean not afraid from any 1 We only fear God Read thru our history We fought against janhoy mengie junta Every single of them has been defeated nd humiliated.
@hlawunetey1592
@hlawunetey1592 Жыл бұрын
🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 💪💪💪💪💪
@kalewoldselassie2792
@kalewoldselassie2792 Жыл бұрын
አሻንጉሊቱ ደመቀ መኮንን😂😂😂😂
@josephsete8576
@josephsete8576 Жыл бұрын
የወለጋ ደም ይፍረድባቸው አራት አመት ሙሉ ገደሉን
@fatimadiramaamallatiyienew7238
@fatimadiramaamallatiyienew7238 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍😍😍😍
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Жыл бұрын
The Ethiopian people deserve respect and justice. The Ethiopian people Trust more the Eritrean Generals than the Ethiopian generals, actions are louder than words!!! God help Ethiopia and it's people!!!
@asmaremeshesha9886
@asmaremeshesha9886 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውድ እናት ሐገራችን ለዘለዓለም ታፍራና ተከብራ ትኑርልን!!!::
@sarajoh313
@sarajoh313 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪
@Meski1234
@Meski1234 Жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ❤❤
@tashiberatufatatub8924
@tashiberatufatatub8924 Жыл бұрын
እባካችሁ በናታችሁ ሰላማችንን ስጡን 🙏🙏🙏 እኛ ተቀምጠን እንብላ አላልንም
@user-kp4fd1sj5p
@user-kp4fd1sj5p Жыл бұрын
አህለን አሚን ያአላህ ሰላምና እዝነት በሁላችንም ላይ ይሁን
@tesfayegebremariam8731
@tesfayegebremariam8731 Жыл бұрын
WE HAVE TO LIVE TOGATHER WITHE OUR SISTER COUNTERY ERTRIA PEOPLE & HE PERSDANT ESEYESS AFWORK !!! LONG LIVE SISTER COUNTERY ERTRIA & ETHIOPIA PEOPLE !!!! WE ARE TOGATHER STAND UP !!!! WE HAVE TO SHIRE ONE BLOOD UP TO THE END BECUES OF WE ARE BROTHER & SISTERS !!!!
@tadessetsegay3252
@tadessetsegay3252 Жыл бұрын
ኤርትራ ,There is no reason to be afraid of Blinken
@AhmedAli-go2pj
@AhmedAli-go2pj Жыл бұрын
አማራ😭😭😭
@user-yg9sw2jx2m
@user-yg9sw2jx2m Жыл бұрын
ልምን ምክንያት ነው እኛ ኤርትራዊያን የምንሰጋው ምን ያላደርጉት ነገር ኣለናነው ስለ USA ኣይሞቀን ኣይበርደን ምክንያቱ የሚያጎበዽ መንግስትና ህዝብ ስለሌለን ።
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ከሳሹ ማን ተከሳሽ ማን ዳኛው የነሱ ነው 🤔🤔ደብረስዮን በጉልበት የያዘው ወንበር አብይ አልቀበልም አለ በዚህ አብይ ትክክል ነው 🙏🙏
@ggtt7593
@ggtt7593 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ኤርትራ ከማንም ምንም አትፈልግም ከፈጣሪ በቀር ማንንም አትፈራም ጀግና የጀግናዘር
@hayataa6013
@hayataa6013 Жыл бұрын
የብልፅግና ህግ የኢትዮጵያ ህዝብ የስቃይ ህግ ነው ይብቃው
@Yodahemedia
@Yodahemedia Жыл бұрын
ቤተሰብ እወዳችዋለው የፍቅር ጥማተኛው ሚኪ ነኝ ከ ትግራይ💐
@samiwolde7088
@samiwolde7088 Жыл бұрын
አባባልል ነዉ የገረመኝ ሚኪሻ
@ALMAZ964
@ALMAZ964 Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@zewditumulugetta4665
@zewditumulugetta4665 Жыл бұрын
ብሊንከን የመጣው የራሱን ጥቅም ለማሰፈጸም እንጂ ለእኛ አስቦ አለመሆኑ ይሰመርበት
@thomaslerenzo
@thomaslerenzo Жыл бұрын
💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤞
@user-kd4vo1hc9i
@user-kd4vo1hc9i Жыл бұрын
ይች ሀገር መሪና ሰው የምታገኝው መቼ ነው 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤔🤔🤔
@muluworkabebe523
@muluworkabebe523 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር እድገት ብልፅግና ለምንወዳት ሀገራችንለኢትዬጵያ ይሁንልን ።ዘረኝነት ጥምብነው
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Жыл бұрын
ብልፅግናው ቀርቶብን መኖር በተፈቀደልን😢
@user-ws5kl4su2h
@user-ws5kl4su2h Жыл бұрын
Thank you
@sdyy5416
@sdyy5416 Жыл бұрын
ኤርትራን ምን የምያስፈራ አለ ቢመጣ ባይመጣ?
@yared928
@yared928 Жыл бұрын
አለ እንጂ አብይ ለአሜርካ እሺ ብሎ መታዘዝ ከጀመረ፣ልክ በህውሃት ዘመን ኤርትራን ከኢጋድ ማራቅ ገፋ ቢልም ማእቀብና ችግር ይወርድባታል
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
በወለጋ የሚገለዉ የሚያፈናቅለዉ በአራት ኬሎ ያለዉ የኦሮሞ መግሰት ነዉ
@bruktyrose820
@bruktyrose820 Жыл бұрын
Ye Ethiopia Gegna Geta yerdak❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪👍👍👍👍🙏🙏
@user-jq2zk6ut7x
@user-jq2zk6ut7x Жыл бұрын
የአላህአተዲረስልንያርብ
@mdrima6548
@mdrima6548 Жыл бұрын
Ethiopia love 💕 Ethiopia 🇪🇹🇪🇷🇪🇹💚💛♥️💌🙏
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Жыл бұрын
አይ ፈታዬ ታስቃለህ የቃላት አወጣጥህ ደስይላል ኢትዮጵያ የመጨረሻ ግርኬ ያሰቃል
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Жыл бұрын
ዜጋ፡አለቀብን፡ምክንያቱም፡ስንት፡ዜጋ፡አለቀብን፡መንግስት፡ሲጠየቅ፡አግባብ፡ያለው፡መልስ፡አልሰጠም
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 Жыл бұрын
ERITREA AND ETHIOPIA ARE ONE FAMILY MEMBERS. WORKING TOGETHER IS NOTHING WRONG. ETHIOPIAN GOVERNMENT HAVE A RIGHT FOR HIS OWN ACTIONS BETWEEN ERITREA AND ETHIOPIA.
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Жыл бұрын
To bad eritrians came to Ethiopia to steal! 😅 it's the day we we decided to work with Eritrea Ethiopia started to decline down economically and security, f..k eritians.asidamoch
@jemalatta423
@jemalatta423 Жыл бұрын
No reason to be afraid of Blinken 😜😜😜
@yohannesghebreindrias5301
@yohannesghebreindrias5301 Жыл бұрын
ዳክ አቢ ከኤሪትራ ጋር መስራት ይሻለዋል አመረካ ከኤሪትራ ያጣዋል
@issu23
@issu23 Жыл бұрын
please nobody worry about his visit!! whatever the out-come might be it is up to Ethiopian government! not Eritrea!!!
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
nice insight! 💪
@natnaeldoko5995
@natnaeldoko5995 Жыл бұрын
እስኪ ፍትህን እንያት!!!
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Жыл бұрын
ለሚሞተው፡ህዝብ፡ዜጋ፡ረሀብ፡እንግልት፡ምላሽ፡አልሰጠም፡ለምን፡ለምን፡ሰለም፡ሲደፈርስ፡ያለስቆመው፡
@seifuabdulkadr2728
@seifuabdulkadr2728 Жыл бұрын
I respect president Isayas and his peoples
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
ድሮሰ የሌባ ሰቡሰቡ መግሰት እያለ ፋይናሰ እንዴት ወራ አትወጣዉ
@yitbarek350
@yitbarek350 Жыл бұрын
ኤርምያስ ያሰብከዉን ጌታ ያሳካልህ! ድል ለ አንተ ይሁን!👌👌👌
@Simon-pz1ey
@Simon-pz1ey Жыл бұрын
I think you don't know Eritrea and it's people the only country in African that stood alone and self reliance is Eritrea that means Eritrea believes on it self
@GiasBd-df5jp
@GiasBd-df5jp Жыл бұрын
😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍትህ
@Wwefightinh
@Wwefightinh Жыл бұрын
ብልፅግና ጓዙን ጠቅልሎ ደርግ ሆኗል ።
@lulutube7165
@lulutube7165 Жыл бұрын
ደርግ በስንት ጣዕሙ
@makifamilies1730
@makifamilies1730 Жыл бұрын
አረ ደር ግ በስንት ጣሙ አነዚህ ተወዳዳሪ የላቸውም የክፋት ጥግ
@Mimi-ex4si
@Mimi-ex4si Жыл бұрын
ደርግ ያ ጀግና ለሀገራችን የሚሞት የነበር ምነው😢
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 Жыл бұрын
አየወሬ ከመቶ ሃያ ሚሊዮን በላይ የሚኖርበት አገር ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ቀውስ እየተናጋች ነው የለችው እናቴን ያገባ ሁሉ አባቴ ነው
@kalewoldselassie2792
@kalewoldselassie2792 Жыл бұрын
ኦሮሚያን ማን ይከሳል ባለ ጊዜዎች ሲባሉ ባለቤት ነን እያሉ ነው አሉ😂😂😂😂😂
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Жыл бұрын
በህግ፡ይጠየቁ፡በህግ፡ይጠየቁ
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
አሜሪካ የኢትዬጵያ ሞግዚት ነች እንዴ ከማን ጋር እንደምንገናኝ የምትወስነው ??? ይህንን እቴጌ ጣይቱ እንዳይሰሙ!!!
@yosephgm
@yosephgm Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይህንን የክልል እርግማን ያፍርሰው
@abrahamdebesay2275
@abrahamdebesay2275 Жыл бұрын
ስንዴ የምትቀበሉ ስጉ እንጂ ኤርትራን የሚያሰገ ነገር የለም ምድረ ስንዲያም
@asmaremeshesha9886
@asmaremeshesha9886 Жыл бұрын
Hi dear Feta daily.
@sulitansaed8813
@sulitansaed8813 Жыл бұрын
እናማን ናቸዉ የሚካሳሱት?ክሱን የሚያያዉ ማን ነዉ?ማን ነዉ የሚያስራዉ?ማንን ነዉ የሚያሥራዉ?
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
ኢትጰያ እንደዚህ ግዜ የዘቀጠ መግት አጋጥሟት አያዉቅም
@DessiKHai
@DessiKHai Жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር፣ ከወያኔ ዘመን የከፋ የአፈና ተግባር እየተካሄደ ነው ማለት ነው!!!
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 Жыл бұрын
እሜሬካዌዉ የነ ስጋት ሊሆን አይችልም ። እነሱም ሰው ናቸው። ምንግዜም አሸናፊው እውነትን የያዘ ሕዝብ ነው ።
@nebah_media
@nebah_media Жыл бұрын
ህዝብ መሬት ወርዶ ማየት ይፈልጋል ይህ ከተፎካካሪዎች የሚጠበቀውን ነው የሰማነው። በቀጣይ❓
@bayehabetamu8054
@bayehabetamu8054 Жыл бұрын
ልዩ ትንታኔ በኩሽ ጉዳይ
@wollo8845
@wollo8845 Жыл бұрын
ኤርትራ ስለ ኢትዮጲያ ምን አገባት?
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Жыл бұрын
ዜጋው፡ሲፈናቀለ፡ዜጋው፡በጅብ፡ሲበላ፡ዜጋው፡ሰላሙ፡ሲጠፈ፡ዜጋው፡አዲስ፡አበበ፡እዳይገበ፡መብቱ፡ሲገፈፈ፡ዝም፡ያለው፡አብይ፡ሽመልስ፡አደነች፡ለፍርድ፡ይቅረቡ!!!!"!!
@abebe7532
@abebe7532 21 күн бұрын
Amara ke Ertra gar chgir yelewim 🌹👍
@user-rj8rn1eg3r
@user-rj8rn1eg3r Жыл бұрын
ጀሚርኩ ም ከኣ ኤርትራ ንስኮነ ይኩን ፈሪሓ ኣይትፈልጥን ኢያ ብጀካ ኣምላካ
@johnnyhussenyoussof3361
@johnnyhussenyoussof3361 Жыл бұрын
Welcome
@wollo8845
@wollo8845 Жыл бұрын
ኤርትራ ስለ ኢትዮጲያ ምን አገባት??
@yitbarek350
@yitbarek350 Жыл бұрын
ይሄ ነው የ ብል ጽግና የ 5 ዓመት ስኬት! Kikikiki ከ አፍሪካ ዑራ!
@mohamednurhasson1653
@mohamednurhasson1653 Жыл бұрын
አመሬካን የገባችበት ፖለቲካ ማፍረስ እንጂ መገንባት አይሆንም ልብ በሉ ልብ ግዙ ብልግፅና
@fikruekubay3345
@fikruekubay3345 Жыл бұрын
ኤርትራውያን ወንድሞቻችን አንለያይም
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Жыл бұрын
የሀገሪቱ፡ህዝብ፡በረሀብ፡እያለቀ፡ለውጭ፡ስንዴ፡ይልካል፡አብይ፡ቁማርተኛ
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
አርገናል
@judyme5682
@judyme5682 Жыл бұрын
Eritrea ena hizba sigat noron ayawkim
@kalewoldselassie2792
@kalewoldselassie2792 Жыл бұрын
ውይይይይይይይይ ምርጫ ቦርድ በሉ እስቲ ከስሙዋችሁ እንይ😂😂😂😂😂😂😂
@tegenuteame7773
@tegenuteame7773 Жыл бұрын
ምንድነው ነገሩ እያደግን ነው አልተባለም እንዴ
@hiabukifle4638
@hiabukifle4638 Жыл бұрын
Ethiopia has to be worried about the presence of Blinken in their capital city,Eritrea is not Ethiopia,it has its policy to prevent people as Blinken
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Жыл бұрын
The losser Antony blinken should never come to ethiopia He can go he’ll Eritrea and the amara ppl will work very closely
@gonderew2112
@gonderew2112 Жыл бұрын
ደመቀ መኮነን የብሊንከንን እግር ሊያጠብ ነው አብሮ የተሰበሰበው
@kokebmekonnen1599
@kokebmekonnen1599 Жыл бұрын
It's true
@fekrayenealem
@fekrayenealem Жыл бұрын
..........ኦሮሚያ የደም አኬልዳማ........ ከተማን በደም ለሚሰራ ከተማን በኃጥያት ለሚመሰርት ወዮለት
@photography6969
@photography6969 Жыл бұрын
Ethiopian ena ertran lemelyayet menaw tarik fetw
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
ብሊንከን ወደ አዲስ አበባ የመጣው ምን ያህል ኩንታል የተቀቀለ ስንዴ እንደሚያስፈልግህ ለማወቅ ነው ይህ ደግሞ ኤርትራን አያሰጋትም ንፍጦ ኤርትራ የምግብ ዋስትናን አረጋግጣለች ንፍጦ
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
ኤርትራን ምንም የሚያሰጋት ነገር የለም ንፍጦ.
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 Жыл бұрын
የብሊንከን ጉዳይ ለኢትዮጵያም አስጊ መሆኑ መታወቅ አለበት። አሜሪካን ጥቅሟን ለማስከበር የየትም አገር ድንበር እንደማያቆማት በግጽ ደጋግማ ተናግራለች። እጅ ጥምዘዛው ከተጀመረ ቆይቷል።
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Жыл бұрын
ክስ ተመሰረተ ማነዉ ከሳሹ. የኦሮሞ ብልጽግና ፖርቲ ህግ ያዉቀዋል 🤣🤣🤣🤣
@gemubezu5425
@gemubezu5425 Жыл бұрын
Men mengest alena kese yemetlute?
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 Жыл бұрын
አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው ነገሩ ማን ሆነና ጨፍጫፊው
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
ብሊንከንም ሆነ የሱ ጌቶች ኤርትራን ለማንበርከክ 50 አመት ሞክራ ነበር አልቻለችም ንፍጦ.
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 Жыл бұрын
ምንይበጃቸዋል
@st-xr7vy
@st-xr7vy Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ፍርድ ቤት መንግስት ሊከሰስ ነው ? ይገርማል ኢትዮጵያ ከመቼው አሜሪካን ሆነች ? ከሳሹን መልሰው እንዳያስሩት
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Жыл бұрын
አዲስ አበባ ያሉ ኦሮሞዎች በሜንጫ የሚያጠቁ ከሆነ እንዳመጣጣቸው መመለስ ያስፈልጋል ።
@photography6969
@photography6969 Жыл бұрын
Ayyy chekilat yebesebehal enji yelasall belahi naw ende kasebkima zekachu
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
የኦሮሞ ቡልፀግና የወንበዴ ሰቡሰቡ ሰንል በምክኔያት
@yitbarek350
@yitbarek350 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ሕግ አለ? ትቀልዳላቺሁ! የዉም መንግስትን? ኦሮሚያን? Kikikiki አንዳዉ ልባችንን በሳቅ አታፈንዱት!
@tigenehmengesha3311
@tigenehmengesha3311 Жыл бұрын
#Amerika ye Afrika telat
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17
YouTube's Biggest Mistake..
00:34
Stokes Twins
Рет қаралды 73 МЛН
ISSEI funny story😂😂😂Strange World | Pink with inoCat
00:36
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 31 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 35 МЛН
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 162 М.
Когда на улице Маябрь 😈 #марьяна #шортс
00:17