No video

Ethiopia - ሀገር ያቀኑት ሰካራሙ ፕሬዝዳንት በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya salon terek ተረክ ሚዛን

  Рет қаралды 62,887

Awakening Ethiopia

Awakening Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 34
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 Жыл бұрын
የኛዎቹ ጉዶች ይህን ታሪክ ያውቁት ይሆን ?
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 7 ай бұрын
ማንበብ መስማትም አይችሉም በጨበጣ ነው የሚዘውሩን
@user-fu6ju3dz1j
@user-fu6ju3dz1j Жыл бұрын
ሰካራም እና ጨዋ የሚል አነጋገር አብሮ አይሂድም
@user-ng2od7gk5o
@user-ng2od7gk5o 8 ай бұрын
Bravo mi amor
@obsaarumaa
@obsaarumaa Ай бұрын
@@user-ng2od7gk5o lamin Ayhedim Ante Ke Haymanot Antsar Kayehew New Enjii
@bekelewoldemariam5706
@bekelewoldemariam5706 2 жыл бұрын
አሴ የምታቀርባቸውን በጣም ጠቃሚና ትምህርታዊ ሰነዶችን በአድናቆትና በፍቅር ነው የምከታተለው ...ስለዚህ በርታ !!! በጣም አመሰግናለሁ ! መምህር በቀለ ነኝ
@muniribrahim1791
@muniribrahim1791 7 ай бұрын
ለምን እንደ ጀግና እንደሚታይ አላውቅም በጣም መጥፎ ሰው ነው እስልምናን ያጠፋ ሰው ነው ለዛ ነው አውሮፓውያን የሚወዱት መስጊዶችን ወደ ሙዝየም ወደ ሌላም የቀየረ ነው አላህ የስራውን ይስጠው
@obsaarumaa
@obsaarumaa Ай бұрын
ante neh enjii dedeb hulunim neger ke haymanot antsar metayew
@mercato967
@mercato967 Жыл бұрын
እንኳን ቱርኮች እኔም እንዲህ ያሉ ቅን መሪን በዚህ ምድር ላይ ለፈጠረ አምላክ ምስጋና አቀረብኩ።የኛ መሪ ተብየዎች መቼም እንዲህ ያለን ታሪክ መስማት አያስደስታቸውም።
@toybaali8405
@toybaali8405 2 ай бұрын
ፀረ ኢስላም ለሀገሩ ጥሩ ቢሰራም በምነት ላይ ያደረገው ግን ትክክል አይደለም
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 жыл бұрын
🙌🙌🙌
@abegebre8888
@abegebre8888 Жыл бұрын
"አርዕስቱ" ከታሪካዊ ትረካው ጋር አብሮ አልሄድም
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 8 ай бұрын
ምናሌ መሪዎቻችን ከዝህ ብማሩ ኢትዮጵያ የደም መሬት ባልሆነች ፈጣሪ ኢትዮጵያን ያሰባት
@samibelay4616
@samibelay4616 8 ай бұрын
የኛ ሀገር መሪዎ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ ናቸው
@awolibndawd9113
@awolibndawd9113 Жыл бұрын
ታሪክን ስትነግር በጣም ቡዙ ታሪክ ዘጋቢ የሆኑ ገፆችን ማንበብ አለብህ ዘገባህ ቡዙ ውሸት አለው Ottoman Empire 1299 እስከ 1922 የነበር ስርኦ መንገስት ነው Ottoman Empire Caliphate 1517 እስከ 1924 የነበር አለም ላይ ታላቅ ተብለው ከሚነሱት density,ዎች አንዱ ነው
@user-ng2od7gk5o
@user-ng2od7gk5o 8 ай бұрын
bravo mi amor
@user-kk9qy4nj6v
@user-kk9qy4nj6v 2 ай бұрын
ኦቶማን ኢምፓየር ለ 300 አመት ሳይሆን ለ 800 ነበር የገዙት
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 Жыл бұрын
❤👍❤
@engilyas44
@engilyas44 10 ай бұрын
ይህ መጅርም የፀረ እስልምና ሃይማኖት መሆኑ የሚታወቅ ነው ይህ ሸይጣን ሰው ነው እስላም አለነበረም የምዕራባውያን አህያ ስንት 420 ታዋቂዎች ሼካዎች በአንድ ለሊት የረሸኔ አንባገነን ነበር ነገርግን ሰይጣን መጥፎ ሰው ጥሩ ያደርገዋል
@muniribrahim1791
@muniribrahim1791 7 ай бұрын
እኔም ገርሞኛል አላህ የስራውን ይስጠው
@user-dz6te5lg7p
@user-dz6te5lg7p 2 ай бұрын
Dedeb neh minm satak atwra kalifa say hon son Mustafa Kemal new mejemeray yereasihn tarik iwek 😔
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 8 ай бұрын
የእኛ መሪዎች ምናሌ ከዝህ ብማ የሀገራችን መሪዎች ከዝህ ታሪክ ብማሩ ሀገራችን የደም መሬት አትሆኑም ነበር ፈጣሪ ያሰበን ኢትዮጵያዊ የን ነበር
@workubirhane1945
@workubirhane1945 8 ай бұрын
Dimtsachuw 👂👈 das sil 🙏
@engilyas44
@engilyas44 5 ай бұрын
መጥፎ ሰካራም ፀረ እስልምና መሪ
@user-ng2od7gk5o
@user-ng2od7gk5o 8 ай бұрын
የምዕራባውያን አገልጋይ መሆኑን ተገነዘብኩ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ባልሳሳት ከሊፋ ማለት የቲም ወይም አባቱን ያላየ ከተፀነሰ በሗላ የሞተበት ሲወለድ ከሊፋ በማለት ይሰይሙታል።
@ameentube3399
@ameentube3399 2 жыл бұрын
Mustafa Kemal Atatürk
@wellokombolcha8643
@wellokombolcha8643 2 жыл бұрын
ኧረ ባክህ ሙስጠፋ ከማል ነዉ ከሊፋ የሚባል ነገር የለም ። አትቸኩል ታሪክን ከሌላ ዩቲዩብ ቻናል አይተህ ከምትዘግብ ከመፅሀፍ አንብበህ ተረድተህ ለመተረክ ሞክር
@awakeningethiopia
@awakeningethiopia 2 жыл бұрын
ለምሳሌ?
@wellokombolcha8643
@wellokombolcha8643 2 жыл бұрын
@@awakeningethiopia ❇️ (grey wolf mustefa kemal) ❇️(paul gentizon mustefa kemal) ❇️(ilber ortayli:gazi mustefa kemal) ❇️ (ataturk:the rebirth of nation) ❇️(lord Kinro:ataturk) ❇️(the immortal ataturk) እና የመሳሰሉትን ይመስል✌️
@aumerborkele2464
@aumerborkele2464 2 жыл бұрын
mustefa kemal Atatürk
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 8 МЛН
Ethiopia - ከደፂ ጀርባ ፋኖ /ኢሳያስ..?
9:37
Feta Daily
Рет қаралды 7 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН