አድዋ - ዘመን ተሻጋሪው ድል! - አዘጋጅ እና ተራኪ እሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 47,463

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 ай бұрын

shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 74
@andeya3079
@andeya3079 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ በጣም ነው የምናመሰግነው !የምታቀርባቸው ታሪክ ብቻ ሳይሆን እውቀት የምታሰጨብጥ!እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ!
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 3 ай бұрын
እሸቴ አንተን ማድመጥ መፅሀፍ ከማንበብ ቢበልጥ እንጂ አያንስም ❤
@dawiteberhane947
@dawiteberhane947 3 ай бұрын
ማጀቢቢው
@esubalewmulugeta1620
@esubalewmulugeta1620 3 ай бұрын
ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው የምንለው በምክንያት ነው! በ 1990 አቶ ሳሙኤል ነጋሽ አብዮት ቅርስ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የታሪክ መምህሬ ነበር በ2008 ዓ.ም አፄ ሐይለ ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የሶሻል ተማሪ ሆኜ ስገባ እረዳት ፕሮፌሰር ሆኖ ሳገኘው ከልብ ደስ አለኝ በ2016 መቆያ ላይ ስለ ዓድዋ ትንታኔ ሲሰጥ ስስማው ኩራት ተሰምቶኛል ዶክተር ሳሙኤል ባንተ ታሪክ በመማሬ እድለኛ ነኝ አመሰግናለሁ
@samibelay4616
@samibelay4616 3 ай бұрын
እሸቴ ከጦርነቱ በፊት እሰከ ጦርነቱ የነበረው ሁነት በሚገርም ሁኔታ ነዉ ያሳየኽን የአጼ ምንሊክን የብልህነትና የጀግንነት ታሪክ የአመራር ጥበብ መካድ አይቻልም ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን ለዛሬ እኛነታችን. እሼቴ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ
@Binaaddis
@Binaaddis 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ አሠፋ እግዚሐብሄር ለአንደበትህ አድማጭ ይስጥህ ፡አሜን ።
@eteneshhailegiorgis2120
@eteneshhailegiorgis2120 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ በጣም ልዩ ሰው ነህ፡ ክበርልኝ እድሜ በጤና ንሩልን በጣም እወድሀለሁ ጋሽ እሸቴ።
@user-jl5kj5cj6o
@user-jl5kj5cj6o 3 ай бұрын
አሁንም ቢሆን ድሉ የእኛ ነው ኢትዮፕያን ለምንወደው❤🇪🇹
@askme7620
@askme7620 3 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ዓድዋ 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ *ለእምዬ አፄ ምኒልክ💚💛❤ የሠላሙ ጌታ አለም ያወቀው ፤ እምዬ ምኒሊክ ትክክለኛው ። *ለራስ ተሰማ💚💛❤ እሳቱን እሳት እንዴት ወለደው ፤ የዳኛው አሽከር ተሰማ ናደው ። *ለደጃች ባልቻ አባ ነፍሶ💚💛❤ ለመድፉ ባለቤት ያልተገኘ አቻ ፤ አባተ አባ ይትረፍ አባ ነፍሶ ባልቻ ፤ ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ ፤ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ ። *ለንጉሥ ሚካኤል💚💛❤ ማን በነገረው ለጣሊያን ደርሶ ፤ ሚካኤል መጣ ረመጥ ለብሶ ። *ለራስ መኮንን💚💛❤ ካላጌ አንስቶ ምፅዋ ድረስ ፤ ቃኘው ይሉታል የዚያን ሰው ፈረስ ። *ለፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ💚💛❤ እሱ ያለበት ምንም አይላላ ፤ የረጋው ጎበዝ ሀብቴ አባ መላ ። *ለንጉሥ ወልደ ጊዮርጊስ💚💛❤ አጨደዉ ከመረዉ ወቃው እንደ ገብስ ለወዳጁ ማር ነው ለጠላቱ ርሳስ ፤ የሺመቤት ባል ወልደ ጊዮርጊስ ።
@mekedelawitayana2831
@mekedelawitayana2831 3 ай бұрын
#ዓድዋ እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ቀን አደረሳችሁ ! " ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ !! " - ጂጂ መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!
@demaktarik11
@demaktarik11 3 ай бұрын
Adwa victory ✌️
@mekonnentadesse645
@mekonnentadesse645 3 ай бұрын
ልጅ እሸቴ ውሀልኩን የጠበቀ መረጃ ታሪክ ስለምታስጨብጠን እግዚአብሔር ይባርክህ ጤናውን ከእድሜ ይቸርልን እናመሰግናለን ስለተከሸነ ጆሮ ገብ ስለሆነ አገልግሎትህ !!!❤❤❤
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 3 ай бұрын
ሁሌም በሰማሁ ጊዜ ሰውነቴን ይነዝረኛል
@fasilyalew3851
@fasilyalew3851 3 ай бұрын
እሼቴ አንተ እራሱ ሌላኛው አድዋ ነህ❤❤❤
@jeff.t7778
@jeff.t7778 3 ай бұрын
አጥንታቸዉ ይላልም የጀግኖቹ🙏🙏🙏🙏
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 3 ай бұрын
May God bring back those days that we can celebrate Adwa as we want and where we want!😢
@AkalieAmbelu-gm6gu
@AkalieAmbelu-gm6gu 3 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ ደስ የሚል ጋዜጠኛ ድምጹ ለጀሮ ተስማሚ የሆነ አቀራረቡ የማ ይረብሽ ደስ የሚል ነው ። እኔ ምለው እሸቴ አሰፋን ለማያዳምጡ በተቻለ መጠን ሸር እናድርገው
@Black-lioness
@Black-lioness 3 ай бұрын
The notable Gash Esheta you are the spirit of our generation of Adwa. I can think of Adwa without your breathing taking narration. Long live our unsung hero!!!
@yonasmoges-lv4nz
@yonasmoges-lv4nz 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ ረዥም ዕድሜ እና ጤና ሸገሮች ኑሩልን
@MehariGGebru
@MehariGGebru 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር። ጤና እና ረጅም እድሜ እምኝልሃለሁ!!
@leulgelaye7875
@leulgelaye7875 3 ай бұрын
I can't thank you enough. It's a masterpiece.
@Tropicalvibesteddy
@Tropicalvibesteddy 3 ай бұрын
ትረካ ❌ ዜና መዋዕል ✅
@berhanu72
@berhanu72 3 ай бұрын
የምያኮራና አስተማሪ የሆነ ትረካ ነው :: እግዚአብሔር ይስጥልን ::
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 3 ай бұрын
እውነት እውነት ጋዜጠኛ እሼቴ እንደ አድዋ እድሜህን ይርዝመው
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 3 ай бұрын
My favorite Eshete and Sheger, I was waiting for your lovely program. Thank you all!
@epheramzena7280
@epheramzena7280 3 ай бұрын
አምላኬ አንተን ይጠብቅልን
@a.k.2052
@a.k.2052 2 ай бұрын
እሸቴ ምርጥ ተራኪ❤
@mesimesi4541
@mesimesi4541 3 ай бұрын
💚💛❤ እሸቴ ❤
@user-hymilex
@user-hymilex 3 ай бұрын
አድዋ!!! እሸቴ አሰፋ ትንታጉ
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 3 ай бұрын
ሸገር ሬድዮ #፩
@dtsegaye206
@dtsegaye206 3 ай бұрын
Long live Eshetie❤
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r 3 ай бұрын
Adwa is in all Ethiopian blood and minds.
@tewadroseyas9698
@tewadroseyas9698 3 ай бұрын
Ehege denke astemari ena akuri tarik new yakerbkelen . Enamesegenalen.
@teshomekarite5169
@teshomekarite5169 3 ай бұрын
EShete yetrke lesraw yetftre
@tedymaho4924
@tedymaho4924 3 ай бұрын
Long live eshe
@user-gi9sf4fq8g
@user-gi9sf4fq8g 3 ай бұрын
God bless you 🙏 ❤ ❤❤ eshete
@haimanotabera6904
@haimanotabera6904 3 ай бұрын
thanks eshete
@Selamkiki
@Selamkiki 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merondebele4217
@merondebele4217 3 ай бұрын
❤❤❤
@HanaTekestebirhan-nk5lb
@HanaTekestebirhan-nk5lb 3 ай бұрын
Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 3 ай бұрын
Amesegenalehu
@geromeabebe9463
@geromeabebe9463 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Ethioplus1888
@Ethioplus1888 3 ай бұрын
አንዳንዴ በራሳችን ማፈር አለብን አይል.... ዛሬ በሚንሊክ አደባባይ ግርግር ተፈጠረ የሚለው ወሬ በሺዎች እይታ ያገኛል ...... አርቆ ማሰብ ከእውቀት ጋር ተጣልተናል .....
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@aydasebsibe-rj3ty
@aydasebsibe-rj3ty 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-nb8pd3lx2l
@user-nb8pd3lx2l 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ እኔ በጣምነዉ እምወድህ የማደቅህእኔ ማዳመጥየጀመርኩት አልካትራዝ እስርቤት ኦሳማ ቶማስ ሳካራጋዳፋ የመስከርም አዱጥቃት
@HMGREENCITY7374
@HMGREENCITY7374 2 ай бұрын
አቦእድሜይሥጥህጋሽእሸቴ
@tedamy1698
@tedamy1698 3 ай бұрын
አድዋ ዛሬ ማት አደዋ ትናንት፣ መቼ ተነሱና የወዳደቁት!
@Mekoyamedia761
@Mekoyamedia761 3 ай бұрын
ሸገር ፎረቨር!!!! ድምፅ ሱስ ይሆናል?!!!!በእሸቴ ተልከፍኩ
@Fale-kl5yd
@Fale-kl5yd 3 ай бұрын
Eshe kebalefew samint behuala telekual maletm sile adwa keteserawbehuala?
@orthodoxiawizema4205
@orthodoxiawizema4205 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bantayehuyirga1791
@bantayehuyirga1791 3 ай бұрын
Hule Demekene ena Tekebrene Yemenorebete Gedele Bihonem Ahune Yalenew Tewelede wagawe eyegebane ayemeseleneme. deregetachene Tarike Yelelew Tewelede Enemeselalen .Enqane Le 128tegna Adwa Dele Beale Aderesachehu
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 3 ай бұрын
Enqwan aderesachehu
@liyutesfaye2882
@liyutesfaye2882 3 ай бұрын
በዱር በገደሉ ወድቃችሁ ነፃነትን ያጎናፀፋችሁን አባቶቻችን እናቶቻችን እናመሰግናለን።እናመሰግናለን
@mikemelesse3372
@mikemelesse3372 3 ай бұрын
ምንሊክ:ወጣሀይቱ:የምድራዊ:ንጉሥ:ብቻ:ሳይሆን:ከእግዚአብሔር:በታች:የስማይም:ንጉሥ:ነው::
@abrahafitwi1910
@abrahafitwi1910 3 ай бұрын
የት ኣለ ከ'800 በልይ የኣያቶታችን የተቆረጠው የቀኘ አጅ አና የግራ አግር።ቅሪቱን ሰብስበን ለታሪክ ሃውልት ልንሰራላቸው አንፈልጋለን።ይህን ኣሳፋሪ ድርጊት ለኣፍሪቃውያን አና ለዓለም ህዝብ ልናሳውቃቸው አንፈልገዋለን።
@eyayagashaw1068
@eyayagashaw1068 3 ай бұрын
😂😂😂
@abrahafitwi1910
@abrahafitwi1910 3 ай бұрын
ወንዝ አያሳሳቀ ይወስዳል
@eyayagashaw1068
@eyayagashaw1068 3 ай бұрын
😂😂😂lij athun mejemria semaw keza lyalochnem adamtse
@mikyaslove
@mikyaslove 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ አንተ የተለየህ ነሀ
@HappyCardinal-ee3py
@HappyCardinal-ee3py 3 ай бұрын
This is biased. Yihe tiklegna ye Adwa tarik aydelem atse minilik tilk nigus neber esun yibelt lemanges tarik mazabat ayasfelgm. Ras Alula ke manin belay tarik sertual
@thanksgod8398
@thanksgod8398 3 ай бұрын
😂😂😂 all history for Tigray Alula menilik do nothing
@aematz-youTube
@aematz-youTube 3 ай бұрын
Adwa Memorial Museum As if the Statue of Menilik in Addis Ababa is not enough insult to the Oromos, Abiy Ahmed has erected another crying Post for Amhara expansionists. Shame on you Abiy Ahmed the Poster boy for ignorant and arrogant Amhara settlers. በአዲስ አበባ የሚገኘው የሚኒሊክ ሃውልት ለኦሮሞዎች በቂ ስድብ እንዳልሆነ፣ አብይ አህመድ ለአማራ ተስፋፊዎች ሌላ የማልቀሻና የማላዘኛ አዳራሻ ሰራላቸው:: አሳፋሪውና ባንዳው አብይ አህመድ ለኦሮሞ መንፈስ የክፉዎች ሁሉ ተምሳሌት ነው:: አብይ አህመድ ኦሮሚያ ውስጥ ለሰፈሩት የምኒልክ ትርፍራፊዎች ዳግመኛ ፈር ቀዳጅ የዘመናችን ነፍጠኛ ነው:: የትምክተኞችን ስር ለመንቀልና በሰላም ለመኖር የኦሮሞ ህዝብ ይህወቱን እየገበረ ባለበት በአሁኑ ወቅት የአብይ አህመድ ትንሽና ክፉ ጭንቅላት ያመነጨው ተንኮል የነፍጠኛን ሌላ ማስታወሻ ግንብ መገንባት ነው:: ዝቅ ሲል የአሽከርነት ስነልቦና አእምሮውን የሞላው አብይ አህመድ ከፍ ሲል ደግሞ ንጉስ የመሆን ቅዠት ያናወዘው ትንሽ ሰው ዛሬ አንድ ቁጥር የኦሮሞ ጠላት ሆኗል:: ይህ ሰው የታሪክ ጨለምተኛ የብሄር ብሄረሰቦች እሾህ ሆኖ የሚኮሰኩስ ባህርይን የተላበሰ እስስት ነው:: ምኒልክ ስፍራው አንኮበር እንጂ አአ አይደለም:: የአድዋ ድል ደግሞ መገንባት ያለበት ፍልሚያ የተደረገበት የገበሬዎች ደም በፈሰሰበት በአድዋ ተራሮች አካባቢ ነው:: አብይ አህመድና ነፍጠኛ ዘመዶቹ የታሪክ ሌቦች ስለሆኑ ነው አአ የተመረጠው:: ለሀገሩ ህይወቱን የሰጠው አፄ ዮሀንስ እያለ ለጣሊያን ኤርትራን ሽጦ መሳሪያ ለተቀበለው ባንዳ ምኒልክ ማሽቃበጥ የባንዳዎች ተግባር በመሆኑ ጊዜው ሲመጣ ለፍርድ ትቀርባላችሁ ታሪክም ይስተካከላል:: ጅቡቲን ለፈረንሳይ በመሳሪያ የለወጠው ምኒልክ መሆኑን ዘነጋችሁት? አሉላ አባ ነጋ ጣሊያንን ዶጋሌ ላይ ማሸነፉ ተደብቆ 3 ሰአት ተኩል ለፈጀ የአድዋ ጦርነት ማሸርገድ ታሪክን በአድር ባይነት መንፈስ ማቅለም ነው:: ግብፅን ሶስት ጊዜ ያሸነፈው ማነው? ተስፋፊውና ጉረኛው አማራ አይደለም:: የትግራይ ጀግኖች ናቸው:: ፋኖ ጀግና ከሆነ ለምን ሱዳን ቀጥቅጦ ሲያባርረው መሬቱን ጥሎ ጠፋ? አሁን አብይ አህመድ የሚያጭበረብርበትን የባህር በር ይገባናል ጥያቄ ከውጭ ወራሪዎች ጋር ሲፋለሙ የነበሩት ግን የትግራይ አርበኞች ነበሩ:: አብይ እህመድ ባንዳ በመሆኑ ባንዳውን ምኒልክን መርጦ ለፕሮፓጋንዳው መጠቀሚያ ማድረጉ አይገርምም!!
@user-fd6gy6or2u
@user-fd6gy6or2u 3 ай бұрын
ታሪክ የሌለህ ሰደተኛ ወራሪ ጋላ
@nebiteame2794
@nebiteame2794 3 ай бұрын
የ ታሪኽ መዛባት ችሎታህ ከፍ ያለ ነው ፡ ዓድዋ ትግራይ ብቻ ናቸው የታዋጉ ፡ ምሊሊክ ዋሻ ተደብቆ ነው ያሳለፈው ። በዛላይ ደሞ የኣማራ የበላይነት በዛበት ዉሸቱ ላህይ ። ለትውልዱ ሃቂ ና ሃቂ ነው ማስፈልገው ።
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x 3 ай бұрын
ይህንን ከመፃፍህ/ ሽ በፊት የታሪክ መፃህፍትን ማንበብ ይገባል፣ የማንኛችንም የበላይነት የለበትም የአንድነት መገለጫ ነው፣ እምዬ ምኒልክ ትዕግሥታቸው አሰተዋይነታቸው ሁሉንም አንድ የማደረግና የጠላት የጣልያንን ሸር እና ሴራ መሣሪያ እስከሚያገኙ ጠብቀው ሁሉም በአንድነት በአንድ ቀን የተጠናቀቀ ጦርነት በዓለም የሌለ በሀገራችን በእማማ ኢትዮጵያ በእምዬ ምኒልክና በሁሉም ጦረኞቻችን አባቶቻችን በድል ተጠናቅቋል። ይህንን እንኳን በደንብ ቢያዳምጡት የረዱታል። ለማንኛውም እምዬ ምኒልክ ዛሬም ንጉሥ ነው💚💛❤️
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 3 ай бұрын
ሸገር ሬድዮ #፩
@HanaTekestebirhan-nk5lb
@HanaTekestebirhan-nk5lb 3 ай бұрын
Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu
@user-gk6ed5lp4b
@user-gk6ed5lp4b 3 ай бұрын
❤❤❤
@HanaTekestebirhan-nk5lb
@HanaTekestebirhan-nk5lb 3 ай бұрын
Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu
@HanaTekestebirhan-nk5lb
@HanaTekestebirhan-nk5lb 3 ай бұрын
Yehen comment metanebu hulu egzaber yebarkachu
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
አድዋ - ዘመን ተሻጋሪ ድል - Victory of Adwa - Sheger Documentary
2:06:56
Mekoya - ተፈላጊዎቹ ወንጀለኞች   - መቆያ  በእሸቴ አሰፋ
30:24
“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /ShegerFM
1:23:53
He sees meat everywhere 😄🥩
0:11
AngLova
Рет қаралды 7 МЛН
СОБАКИ АТАКОВАЛИ МЕДВЕДЯ🐻
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,4 МЛН
Крутой сериал🔥#кино #фильм #сериал
1:00
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН