Ethiopia -ኢሳት እውነት እና ንጋት [Esat Ewent & Ngat ] Dec 29 2022 [Araya Tesfamariam]

  Рет қаралды 107,954

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

Жыл бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 490
@zenagebre4839
@zenagebre4839 Жыл бұрын
እውነቱን በድፍረት በመናገራችሁ እኮራባችኻለሁ፣ በርቱ
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy Жыл бұрын
Yes we need more like them.
@jerrytesfaye1368
@jerrytesfaye1368 Жыл бұрын
.
@Jobhabesh
@Jobhabesh Жыл бұрын
ምንም እውነተ የላቸውም እነሱ ለሆድ ኣደር ናቸው እናም ሰውን ማባላት ነው የፈለጉት ሰዉ ሰላም ነው የናፈቀው
@kaleabassefa
@kaleabassefa Жыл бұрын
Thank you guys for doing your part. Much appreciated.
@malone1980
@malone1980 Жыл бұрын
Thank you so much
@user-vl7uu1sw3w
@user-vl7uu1sw3w Жыл бұрын
እናንተ የአገሬ ልጆች የሰላም ሰዎች እንወዳችሖለን ህዝባችን እንኳን ብርሀን አየ አታክልቲ ያኔ ቢገሉህ ኖሮ እንዴት ይቆጫል ደሞ ስነምግባራችሁ በጣም በሳሎች አንደበተ እርህቱዎች ውድድ❤❤❤❤❤🇪🇹
@mistregabriel9872
@mistregabriel9872 Жыл бұрын
Not only Tigray, but also the whole Ethiopians should assess what happened the past 50+ years in our country. We should learn from the past and work for a better future.
@samsonermias6303
@samsonermias6303 Жыл бұрын
Very well said
@solomonwagaye1030
@solomonwagaye1030 Жыл бұрын
@@davidcooper177 BB by CTrybmred
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Ke weche hager felsefena ena astedader senekoreje naw chegeruu Ethiopia yetdenaleq hizbe 80 yemidersu alubatee yemeneqedaw gin ande aynet hizbe kalebett
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Жыл бұрын
How about the last 150 years? What happened to all?
@bepositive6368
@bepositive6368 Жыл бұрын
ስለምትደክሙት ለሰላም ስለምትከፍሉት ዎጋ ሁሉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን!!! በርቱ!!!
@olivedemeke5123
@olivedemeke5123 Жыл бұрын
አርአያ እጅግ የሚያበረታታ ዝግጅት ስለምታቀርብ እጅግ ከልቤ አመሰግናለው ላንተና ለአባሪ የዝግጅት ተሳታፊዎችም ያለኝን አክብሮት እንዳለኝ ለመግለፅ አወዳላው በርታ ብዙም እንጠብቃለን ሰላም ለትግራይ ለአማራ ለአፋርና ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካት
@justiceforall1400
@justiceforall1400 Жыл бұрын
Araya is serial lair
@addisualene556
@addisualene556 Жыл бұрын
እነዚህን ጀግኖች ሰምቼ አልጠግብ አልበቃ ቢለኝ ደግሜ አዳመጥኋቸው። በጣም የሚገርም ውይይት ነው። ሰላማችሁ ይብዛ።
@genetatsbeha3205
@genetatsbeha3205 Жыл бұрын
😅😅
@selomonyemr8038
@selomonyemr8038 Жыл бұрын
ትንሽ ግዜ ስጧቸውና መልሠው ይግደሉን
@solomongerma2406
@solomongerma2406 Жыл бұрын
የእኛ አርእያ thank you for listening to ለእኔ አስተያየት ።
@alemaman2914
@alemaman2914 Жыл бұрын
Thank you for great information and hard work ❤
@fasiltadesse9461
@fasiltadesse9461 Жыл бұрын
Thank you Araya.
@yoseftsegaye9633
@yoseftsegaye9633 Жыл бұрын
I wish እንደዚህነ አይነት ወጣቶች በየክልሉ ቢፈጠሩ::
@musealemayehu6734
@musealemayehu6734 Жыл бұрын
Thank you brothers.
@fasiltadesse9461
@fasiltadesse9461 Жыл бұрын
Wise! GOD BLESS YOU ALL!
@atmike123
@atmike123 Жыл бұрын
ለአቶ አታክልት በጣም ክብር አለኝ። ድምፁን እንኳን ስሰማው ደስ ይለኛል። ደግሞም መልሶ የመቐለ ከንቲባ እንደሚሆን እጠብቃለሁ።
@championshipblock7349
@championshipblock7349 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤦
@kingsaber8065
@kingsaber8065 Жыл бұрын
ጋዘጠኛ አርአያ እና ተወያዪች የምታደርጉት ተወያዬች በጣም የበሰለ ንግግር በጣምየሚገርም በወያኔ ላይ የምታደርጉት ንግግር ከህዝብ ጋር የሚያገናኝ ድልድይ ናችሁ ብርቱ እናመሰግናለን።
@elsag2834
@elsag2834 Жыл бұрын
እናንተ የስላም ሰዎች ናቹ ተባረኩ::🙏❤️
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 Жыл бұрын
ስዩሜ በርታ አተ ጀግና ነሕ ለሐገርሕ ትልቅ ትግል ነው የምታረገው የጠፋው ትውልድ ብዙነው አሁንም እደገና ሌላ ተውልድ እዳያልቅ ማንኛችንም ኢትዮጵያዊ ነን የምንል መታገል አለብን ባዳዎችን !!!!!!!!!! እንኳን ደስ ያላችሁ ወገኖቼ የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነቱን ተነፍጎ ነበር ኢትዮጵያዊነትን ማንም መብት የለውም መፈግ ኢትዮጵያዊነት ሲወርድ ሲዋረድ ከቤተሰቦቻችን የተሰጠን ነው !!!!!!!! ኢትዮጵያውስጥ የተፈጠርን በሙሉ ኢትዮጵያዊነን ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደትውልድ ትቀጥላለች !!!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mulusewnega
@mulusewnega Жыл бұрын
አርአያ! እጅግ አከብርሀለሁ በርታ እግዛብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
@gezahagnshemeles2320
@gezahagnshemeles2320 Жыл бұрын
Ye Ethiopia hizb seytan new mtamesegnut😂😂
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 Жыл бұрын
በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ህዋሃት.እስከመቼ.ነው..ስልጣን.ላይ.ሚቀመጠው.አርጅቶ.ጃጅቶ.በቃው
@elsabeyene4828
@elsabeyene4828 Жыл бұрын
Araya my hero you are my heart👌
@tumtut9099
@tumtut9099 Жыл бұрын
Arawit araya is shabia arawit
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy Жыл бұрын
He is a shining star brighting the darkness little by little.
@tumtut9099
@tumtut9099 Жыл бұрын
@@AW-bh6dy arawit
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy Жыл бұрын
@@tumtut9099 God loves you so much
@tumtut9099
@tumtut9099 Жыл бұрын
@@AW-bh6dy the criminal raya arawit will be brought to justice where he is. He is misinforming the public and violated the ethics of journalism. We are going see the criminal shabia agent get what he deserves. He has no place in Western world. He is registered offender.
@eliasfisseha8554
@eliasfisseha8554 Жыл бұрын
Bravo Ataklti. Please come again and again.
@wolissotribune4000
@wolissotribune4000 Жыл бұрын
አርአያ የሽሬውን ውይይት ኢሳት ለምን አልጫነውም? የኢሳትን ማይክ ውይይቱ ላይ አይተነው ነበር። ሰሞኑን ይለቁታል ብለን ስንጠብቅ ወፍ የለም። አትክልት ፣ አርአያ እና ከበደ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ትግራዋይ ናችሁ። እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@andnet2094
@andnet2094 Жыл бұрын
ስለ የወለጋዉ ገበሬና ህፃናት ጭፍጨፋ: ወደ አአ በሚጓዙት እናቶችና ንፁሀን ዜጎች ላይ በጋጠወጦች መንገድ ሲዘጋ አንድም ቀን ትንፍሽ ያላሉት ኢቲቪና ራድዮ ከተገኙ ይበቃል!
@Usurfit
@Usurfit Жыл бұрын
ዘላቂ ሰላም የሚገኘዉ የትግራይን ጉዳይ የትግራይ ህዝብ ሲወስድ ነዉ። ለዚህ ደግሞ እንደዚህ አይነት ቀና ትክክለኛ አስተሳሰብ ያላቸዉን ግለሰቦችን ማበረታታት ማደራጀት ሲቻል ነዉ። ስለዚህ የተቀረዉም የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያግዛቸዉ ይገባል። መልካም እድል ይግጠማችሁ።
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 Жыл бұрын
ትግራይ ብቻ አይደለም ሁሉም ብሄር ለራሱ ሲወስን ነው፣
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
አስተያየት ሰጭው በትክክል የኛን ጥያቄ ነው የጠየቀው ያንን ሁሉ ግፍ ሰርቶ ወያኔ ምንም እንዳልሰራ ተደርጎ በሰላም ሊኖር?? አይታሰብም!!
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
አራያ በርቱ ጁታ አይታመንም
@user-xt9le6ym3t
@user-xt9le6ym3t Жыл бұрын
በሁለቱም ወገን ጥፋት የሰሩ ለስልጣናቸው ብለው ንፁሀንን ያስፈጁ የጃቸውን ማገኘታቸው አይቀርም።
@user-kc7ix9ql1i
@user-kc7ix9ql1i Жыл бұрын
አርአያ እባክህ እንደ እነዚህ አይነት ጀግኖችን አቅርብልን በወያኔ የደረቀ አእምሮ ምክንያት የትግራይ ህዘብ መጠላት የለበትም
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 Жыл бұрын
Incredibly compelling ideas from all of you ❗️
@yoha9614
@yoha9614 Жыл бұрын
Three of you including Abebech, Freweyini, Dr.Haregeweyin, Dr. Aregawi...and many others worth to listen to you.... The interviewees are very articulate and knowledgeable about the politics....I'm envious on both of you
@TOKAMELYON
@TOKAMELYON Жыл бұрын
በታሪክ አጋጣሚ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለእውነት ቆመው መስዋዓትነት የሚከፍሉት ጥቂቶች ናቸው ቢሆኑም ግን ተሸንፈው አያውቁም በርቱ ታሸንፋላችሁ ።
@melatcode4111
@melatcode4111 Жыл бұрын
ጀግኖች ናችሁ በርቱ በርቱ
@fasiltadesse9461
@fasiltadesse9461 Жыл бұрын
God bless you my brothers!
@naodterefe1649
@naodterefe1649 Жыл бұрын
you three are great Ethiopians history will always remembers and we all i mean optimist africans above all Ethiopians never forget your sincerity and fight towards ....anyways goodluck friends ,brothers and heroes of the Ethiopian tegarue's 🙏🙏🙏
@naodterefe1649
@naodterefe1649 Жыл бұрын
አርአያ አንተ ግን የመጨረሻውን ደስታህን ማየት ይናፍቀኛል በተለይ የለፋህለት የትግራይ ሠላም በደንብ ተሳክቶ አንተን ሲያመሰግኑህ ማየት ምኞቴ ነው ደሞም ይሆናል በጣም ደስ የሚለኝ እውነተኛነትህ እንደ አዲስ አበባ ልጅ በጣም በጣም ታኮራለህ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ አርአያ .በተጨማሪም አታክልቲን አመስግንልኝ ሆኖም ግን ይቅርታ እምቢ የሚለው ያው ሰይጣን ብቻ ነው ለዛውም የፈጠረውን እናም በኖህ ጊዜ የ ታሰበው ሚስጥር "በሸሩ ብዛት ሲወጣጠር ክርስቶስ እንዳይወለድ ዶልተው ዶልተው ሳያስቡት ሰራላቸው ክርስቶስም ተወለደ ይህ ሚስጥር ያሉት እንዴት በፈጣሪ ተደመሰሰ የሰው ልጆች ጠፉ ግን ተመልሰው ለመለሙ ሴራው ከሸፈ እንጂ ክርስቶስ ባይወለድ ኖሮ አዳምን የገባለትን ቃል ኪዳን ለማጥፋት ንፁህ ሰው (ማርያም ን) እንዳትፈጠር ከዛ እግዚአብሔርን ለማሸነፍ ነበር" ግን እሱ እግዚአብሔር ጉዳዪን ጠንቅቆ ከማወቁና በጣም ብልህ ከመሆኑ የተነሳ አስደነገጣቸው አሸነፋቸው አንጂ አሁን ያለው ነገር ሁሉ ባልነበረ !!!
@zewdiechalichisa8309
@zewdiechalichisa8309 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አራስን መስጠት ነው ጀግንነት እራስን ማዳን አይደለም
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
ያሁሉ ሰውአልቆ እንዲህ በቀላሉ ምንም እንዳልተፈጠረ መሆን በጣም ያሳዝናል
@fd2529
@fd2529 Жыл бұрын
Araya, I swear to God, you will pay for your false information u have been fabricated for the last 4 years.
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 Жыл бұрын
Ayizosh gelete
@yohanisb.
@yohanisb. Жыл бұрын
Ena yiqexil sint aqaxay ale benatih sew ager eyenoru... shame aydelem
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy Жыл бұрын
I totally agree with you and something needs to be done to evil doers.
@fikirgidey777
@fikirgidey777 Жыл бұрын
Nekuwachewu bandawech 7 hager test few updates ende esat ende kidus gewergis seyf akatelochewu eyawerchihu nuru wendo sirachewun eyeseru new errrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr
@abdiebrahim1400
@abdiebrahim1400 Жыл бұрын
አረያ የሰዉ ዘር ክበርልን ታላቆን ኢትዮጰያንና ህዝቦቻን ጠቅላላ የሰዉ ዘር ሁሉ ሰላም ይሁን..
@ayeleeshetu7224
@ayeleeshetu7224 Жыл бұрын
አዘጋጁም: ተወያዮቹም ጀግኖች ናችሁ::ኢትዮጵያ:ትጠብቃችሁ::
@hagosenega1917
@hagosenega1917 Жыл бұрын
thank yoy our heros!
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ አይዞአችሁ በርቱ ከዚህ አስከፊ ስርዓት ህዝባችን ነጻ መውጣት አለበት እኛ በደም የተሳሰርን መሆናችንን እንዲያውቁት እንወዳለን እኔና እኔን የሚመስሉ ሁሉ።
@weiniteikest343
@weiniteikest343 Жыл бұрын
ሕውሀት 2 ትውልድ ነው ያጠፉው ።
@mamirumekuriya812
@mamirumekuriya812 Жыл бұрын
መሳሪያ ከቀበሩ በኃላ በላዩ ላይ ቤቶቹን ሰርቷል ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@user-lf9cf6er1o
@user-lf9cf6er1o Жыл бұрын
መረጃውን በደንብ ይፋ አድርጉት ።ለነገሩ ድሮኖ የቀበሩበትን ቦታ 24 ሰአት በትግራይ መሬት ላይ ስራ ናት እስካሁን ድረስ ።
@championshipblock7349
@championshipblock7349 Жыл бұрын
@@user-lf9cf6er1o dirbay banda
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
@@championshipblock7349 ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው በናተ
@championshipblock7349
@championshipblock7349 Жыл бұрын
@@zehara605 behzbu Ina bemeretu yemiderader
@wondiyetadesse1916
@wondiyetadesse1916 Жыл бұрын
የወዳጄ ጠላት ጠላቴ ነው የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው አሁን ላይ አይሰራም እስስቶች በበዙበት አለም ጠዋት ከአንዱ ከሰአት ከሌላው እየተሆነ ትርፉ ውጤቱን ከትንሽ ጊዜ በኋላ የምናየው አይነት ነው የሚሆነው።
@user-zh8lt3vs2s
@user-zh8lt3vs2s Жыл бұрын
Great meeting
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
awesome post! 💪
@hanasolomon2348
@hanasolomon2348 Жыл бұрын
Yes
@yohannesseyoum4249
@yohannesseyoum4249 Жыл бұрын
Tigray needs to apologise for the crime which has been committed for the people of Wolkite & Raya for the last 50 year if the peace can be permanent.
@kebedeshamana3194
@kebedeshamana3194 Жыл бұрын
ሰላምን የምፈልግ ሰላም ያለዉ ስለሆነ፣ የመንግሥታችን አካሄድ ትክክለኛ ነዉ።
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
የትኛው ምግስት መግስት የለም ኢቶጲያ
@takloteshomemekonnen303
@takloteshomemekonnen303 Жыл бұрын
በውቀት ላይ የተመሰረተ ውይይታችሁን አደንቃለሁ፡ በርቱ ፍርትህ ለተበደለ ያስፈልጋል
@wuberestfenta8873
@wuberestfenta8873 Жыл бұрын
What about Tigray people? People needs to fight back tplf and free itself
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 Жыл бұрын
Very good space for creating awareness . Thank you Araya . Yared from VA
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Жыл бұрын
በርቱ አሁን ነው የ ትግራይ ህዝብ መንቃት ያለበት
@user-gc1ji7jz2l
@user-gc1ji7jz2l Жыл бұрын
❤TPLF❤ forever, ህዋሃት እስከ መጨረሻ
@deribewbaynesagne7068
@deribewbaynesagne7068 Жыл бұрын
ጥሩ ዜጎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ ንጱህ ጭንቅላት። ለሙዋች ቤተሠብ ጵናቱን ይሥጣችሁ ።
@sherefamohammed4673
@sherefamohammed4673 Жыл бұрын
X
@hibaamede4173
@hibaamede4173 Жыл бұрын
ዋናው የትግራይ ሕዝብ እነዚህ ወሮበላዎችን በቃኝ ሊል ይገባዋል አትክልቲ በጣም ትክክል ነው ከዚህ በላይ የትግራይ ሕዝብ ችግር መቀበል የለበትም፡፡ አሁን የወያኔ መሪዎች ያለባቸው ሁለተኛ ከሚዋረዱ በራሳቸው ተነሳሺነት ጡረታ ወጥተው አርፈው ይቀመጡ የአከማቹትን ሀብት በሰላም ይብሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅር ባይ ነው ይቅር ይላቸዋል፡፡በቃ በቃ በቃ ማለት አለበት የትግራይ ሕዝብ ፡
@genetatsbeha3205
@genetatsbeha3205 Жыл бұрын
ይሄ ሚድያ ለናንተ ነው የሚመጥነው ለ short memory ለ ትግራይ ህዝብ ኣይወክልም !! ህወሀት ማለት የትግራይ ህዝብ ነው
@fitumkidanemareyam2197
@fitumkidanemareyam2197 Жыл бұрын
Hi አርአያ ተሰፋማርያም የሰላም አባት ጀግና ኢትዪጵዊ ቀጥልበት ህዘቡን አሰረዳወ ሰላም ነው የምንፈለገወ
@legessegetachew6560
@legessegetachew6560 Жыл бұрын
አርአያ መቼም ብስል የሆኑ የትግራይ ወጣቶችን ጋብዘሕ ይህን ውይይት ስላስደመጥከን ምስጋና ይግባሕ:: ህ ነገር ግን ከስቱዲዯ ማይኩ ይመስለኛል ያንተም ሆነ የእንግዶችሕ ድምፅ በደምብ አይሰማም እና ወደፊት ቢስተካከል መልካም ነው::
@gebtezera5822
@gebtezera5822 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አርዓያ ተስፋማርያምና የዕለቱ እንግዶች ትግራይ እናንተን የመሰለ ሀቀኛ ሰው ያለባት ምድር በመሆኗ እጅግ ደስ ብሎኛል።የትግራይ ህዝብ ከህወሓት የጭቆና ቀንበር ነፃ ሆኖ በነፃነት ይኖር ዘንድ ሙሉ ምኞቴ ነው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።
@kwwakwwa6657
@kwwakwwa6657 Жыл бұрын
ቀጣይ ንፁህ ጦብያው የሆኑ ትግራዊ በትግራይ መወሰን ጊዜውን የሚመጥን አድስ የተቀደሰ ጠቃሚ ፖለቲካ ያስፈልጋል እናንተ ዘራችሁ ይባረክ ጥረታችሁ ይቀጥል
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 Жыл бұрын
Waw Waw good job keep going ethiopian we shall we thnkes
@zahrab5169
@zahrab5169 Жыл бұрын
It's very true brother thank you
@bashailema9043
@bashailema9043 Жыл бұрын
Brvavo!
@avi_king301
@avi_king301 Жыл бұрын
አርእያ በጣም ነው የምናመሰግነው ይህ የሚናገሩት ነገር ወደ መንግስት ጆሮ እንዲደርስና ተፈፃሚነት እንዲኖረው መታገል ያስፈልጋል!
@hailetecleselasieletaitc0062
@hailetecleselasieletaitc0062 Жыл бұрын
Thank you guys for you telling the truth about weyone
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
ትክክል መሰቀል ነበረባቸው የኢትዮፒያ መንግስት የተጎዳውን ሰው እሳቤውስጥ አላስገባም
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 Жыл бұрын
ለእውነት መቆም ትልቅነትነው በርቱ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Жыл бұрын
God bless Ethiopia 🙏🙏🙏
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
እነዝህን ሠወች አምኖ መዘናጋት የለበትም ሁሉም ሀገር. ህዝቡ. ወዳዶች. ሁሉም የሚችለዉን ማዲረግ አለበት. እነሡ. ለመዘጋጀት ጎልበት እሥያገኙ ነዉ እሚያታልሉት
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
ሲጀመር ህውሀት ጨርሶ መፈራረስ አለበት ሌሎች ህዝብን ማስተዳደር የሚቹ አሉ አለበለዚያ ታጥቦ ጭቃ መሆን ነው 🤷🏽‍♀️እኔ አሁንም ህውሀት እስካለ ድረስ የትግራይ ህዝብ ልጆቹን መገበሩ አይቀርም እነዚህ ነገ መነሳታቸው አይቀርም 65 ሺ ወታደሮችን እኮ እያሰለጠኑ ነው ይሄ የሻገገ አስተሳሰብ መጥፋት አለበት☝🏽ይሄንን ሰላም መጠበቅ አለብን አለበለዚያ ይዘውን ገደል ይገባሉ። ሌላው የሴቶች መብትም ይከበር በትግራይ ያሉ ሴቶች እናቶች በወንዶች ይሰደባሉ ይመታሉ ይናቃሉ ድምፃቸው ይቀማን ሴቶችም ለመብታችሁ ቁሙ
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mikiyasasfaw8896
@mikiyasasfaw8896 Жыл бұрын
ለምንድን እንደሆነ አላውቅም ሁለቱም የትግራይ ችግር መድሀኒት እንደሚሆኑ ወስጤ ይነግረኛል ክበሩልኝ🙏🙏
@habtamudestawu2590
@habtamudestawu2590 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አርአያ ተሰፋ ማርያም ፍጹም የእውነት ሰው በመሆንህ በአፈጣጠርህ ግሩም ሰው ለመሆንህ ልመሰክርልህ እወዳለሁ ። የሐገራችን መሠረታዊ ችግር የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሥለሆኑ ኢትዮጵያ ሠላም እንዳታገኝ እያደረጉ ይገኛል ። ።
@samsonermias6303
@samsonermias6303 Жыл бұрын
I hope the people of Tigray walk up and say enough is enough as long as TPLF is around it’s difficult to see a lasting peace
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 Жыл бұрын
ወገኖቻችን በርቲ የትግራይን ሕዝብ ለማዳን በድፍረት እውነትን እየወጣቹ በመናገራችሁ ትልቅ ትግልነው ሁሉም ዝም ካለ ትውልድ ያልቃል አለም ሁሉ በትውልድ ስለሆነ እሚቀጥለው ደፍረን ሐገራችንን ሕዝባችንን ማዳን አለብን ባዳዎችን ሁላችንም ኢትዮጵያን የምንል መታገል አለብን ሐገር ማዳን ግዴታ አለብን !!!!!!!!
@hermonogbamichael8599
@hermonogbamichael8599 Жыл бұрын
Vigilance needed.
@eritreahager8868
@eritreahager8868 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕
@mnegussberhan2514
@mnegussberhan2514 Жыл бұрын
ህዝቢ ትግራይ ምስ ሰላምኻ ድህርበ ኸዚ ካብ ፀልማት ላብ ብርሃን ካብ ዘይፈልጥ ምሁር በሃላይ ልባም ዘይትማሃረ ሰሚእኻ ባእልኻ ብባእልኻ ተበራቲእኻ ካብ ፀቢብ አመላኻኽታ ዘለዎም ሪሂቅኻ ሃበራዊ አመለኻኽታ መስሪትካ ቅሱን ናብራ ክትነብር ይምነየልኻ🌷🌹🌸💐
@sultanadamie
@sultanadamie Жыл бұрын
በትክክል ወንድሜ ምንም ማለማማጥ አያስፈልግም እነሱን ከነ አከቴያቻዉ ለቅሞ የትግራይን ህዝብ ነፃ መዉጣት አለባት !!!!
@Milk-xo5ne
@Milk-xo5ne Жыл бұрын
ኣርኣያ ራስህን ጠብቅ ።
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው። እናንተ ትግራዊያን ስለወያኔ ስህተት ምናገር መጀመራችሁ፤ለእኔ ቢጤዎች፤ለምን የትግራይ ሕዝብ/ምሁራን ወያኔን መረጠ፤እኛ የምናየውን ስህተት ማጋለጥ አልፈለጉም፤ ስለማይፈልጉን ነውን ወይስ እኛ ትግራይ ያልተወልድን ዘረኝነታችን ይሆን ችግሩን እኛ ብቻ የምንናገር ስንል ነበር፤ አሁን ግን በርካቶች ስንጠይቀው የነበረውን ጥያቄ እየመለሳችሁት ነውና፤ በበኩሌ ደስ ብሎኛል፤በርቱ፤የትግራይ ሕዝብ ነጻ የሚወጣው በራሱ ነውና አሁን የተገኘውን እድል እንደሚፈልገው መጠቀም ይኖርበታል የሚል፤የግል አስተያየቴ ነው።
@halimaabdu727
@halimaabdu727 Жыл бұрын
ከነዚህ ከቆሻሾች አላህ ይጠብቅህ ወ ን ድ ሜ ከአፋር ፕሮግራምህ ቆንጆ ነው
@meseretg.sellasie7524
@meseretg.sellasie7524 Жыл бұрын
እይይይይይ ፓለቲካ እንዴት አስቀያሚ game ነው? ያ ሁሉ ደም በነሱ ምክንያት ፈሶ እነኚህ ሁሉ እናትና አባቶች የወላድ መካን ሆነው እነ ደብረጽዩን ሱፍቸውን ለብሰው ዶሮ እንኮን የሞተ ሳይመስላቸው ሲስቁና አሁንም እንደ ባለስልጣን ደረታቸእን ነፍተው ሲናገሩ ማየት እጂግ ያማል።
@bahrneshtekle3495
@bahrneshtekle3495 Жыл бұрын
TPLF is a curse, I hope the people of Tigray will get rid of them during election. You guys are doing great job, cheers.
@zergitaye9548
@zergitaye9548 Жыл бұрын
የሚናገሩትን ከማምናቸው ጥቂት ሰዎች አንዱ አርአያ ተስፋማርያም ነው፡፡ አደራህን አርአያ እንዳታሳፍረኝ!
@dawit1313
@dawit1313 Жыл бұрын
Truth will set us free. Just and fairness dies if in darkness. Reason should triumph over ignorance and emotion.
@tmengistu1778
@tmengistu1778 Жыл бұрын
What a saying!! "Tegebarun enji kal aydelem yeminfelegew" That's absolutely and 💯 right!!!
@reeemamniel7322
@reeemamniel7322 Жыл бұрын
እናተ የሰላም እንቅፋቶች ናአችው
@esaiasberhane6756
@esaiasberhane6756 Жыл бұрын
Araya should never be given a chance to leave the country !!!
@andiesteweldeberhan1299
@andiesteweldeberhan1299 Жыл бұрын
የኤርትራ ወታደሮች ዩኒፎርም ለብሰውም ጁንታዎች ስንት ግፍ በትግራይ ህዝብ እንደፈጸሙ አትርሳ ወንድሜ!!!!!!
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ይሄ የጁታው ፕሮፓጋዳ ነው
@gtaalemu7193
@gtaalemu7193 Жыл бұрын
It is good to inform all necessary thngs that help TPLF more powerless to Federal Police!
@fethiahabib5999
@fethiahabib5999 Жыл бұрын
ጀግኖች 💪💪💪🙏🙏🙏
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
that is true
@tiruworkb.gebreal3770
@tiruworkb.gebreal3770 Жыл бұрын
አራያ ሰለተደረገል መልካም ጥረት አናመሰግናለን።።
@stardust8987
@stardust8987 Жыл бұрын
ከዚህ ውይይት ሁለት ነገሮችን መታዘብ ይቻላል። አንደኛው ለ50 ዓመታት ህዝብንና ሀገርን (የሰውን ልጅን) ወደ እልቂት፡ ሞት ፡ስደት፡ ረሀብ፡ ድንቁርና ፡መከራ፡ ጦርነት ፡ ውድመት ፡ ልመና..... እንደ ግለሰብ የመኖር እና የማሰብን ተፈጦሮአዊ መብት መንፈግን፡ በአጠቃላይ ወደ ድቀት እና ውድቀት ለ50 ዓመታት የመሩትንና ያስፈፀሙትን፡ በግል ጥረታቸው እና በላባቸው ሳይሆን በሰው ልጆች ኪሳራ ህይወት የመሩትን፡ እንደሰው ልጅ (as rational human beings) መቁጠርን ይታይበታል ። የሞራል ልእልና ሌላኛውን የሰው ልጅ መጠቀሚያ as means አለማድረግ ነው ። የትህነግ ሚሊሻዎች ግን ከ1 ሚሊዮን በላይ (ወገናችን ነው የሚሉትን) የሰው ልጅ ህይወት ቀጥፈው ምግብ ይበላሉ። Over 1 millions dead, So ስብሀት and the rest, can eat and shit. Nothing else!! . No progress, not even able to feed themselves thanks to TPLF's 50 years of hell. The reason Human being is defferent from the rest of Animals is that, it uses reason and logic to create a better environment, and World. What TPLF's cult brought for the People of Tigray and the rest of Ethiopia is death, misery, hunger, corruption, cheating, lying, stealing.... TPLF brought worst things that can happenes to human beings. As the result, Ethiopia is found at the bottom of human progress in every aspect. Not even have food for its children and citizens. ሁለተኛው ትዝብት፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለመማር እና ስለ ትምህርት ያለው ግንዛቤ ነው። መማር የተሻለ ሰው መሆን ከሆነ፡ የተሻለ የማመዛዘን አቅም ማዳበር ከሆነ(having sense of Right and Wrong) ። መማር መፍትሄ መፈለግ ከሆነ። መማር ከፍተኛውን የሞራል ልእልና መያዝ ከሆነ(Highest moral excellence) ፡መማር ለእወነት፡ ለእውቀት፡ ለፍትህ..... መኖር ከሆነ በምን መለኪያ ነው ደብረፂዮን ዶር እየተባለ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጠራው። ከ1 ሚሊዮን በላይ የሰው ልጅ ያስፈጀ ፡ እሴቶች እህቶቿችና እናቶቻችን በጅምላ ያሰደፈረ፡ ከእሱ ውጭ ማሰብን ወንጀል ያደረገ(ተፈጥሮን የካደ) ፡ የተለየ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ገድሎ የጨረሰ፡ በምግብ እራስን ያላስቻለ፡ እየሰረቀ የኖረ.... ሌላም ሚሊዮን ወንጀሎችን የፈጸመን ግለሰብ ዶር እያሉ መጥራት እንዴት ነው ተገቢ የሚሆንበት!??? ጉዳዩ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ስለመማር እና እውቀት ያለውን ግንዛቤ ያስረዳል። ኢትዮጵያን የዓለም ጭራ ያደረጋት የትምህርት ሚኒስትር ለዚህ ተጠያቂ ነው። አገር ገድሏል። የሀገር ሀብት አባክኗል። የውሸት ወረቀት ሲሸጥ ኖሯል።የሚያስብ ሰው ሳይሆን ብዙ ነበሰ-ገዳይ አፍርቷል።፡ በጭንቃላት ሳይሆን (The power of thinking, mind, reason ", debate, free flow of ideas, creativity ) ቃታ ስቦ ሰውን መገደል(የተስቦ አቅም ያለው) የሰው ሀይል የትምህርት ሚኒስትር ሲያመርት ኖሯል። ከተፈጠረ ጀምሮ ለአፋኝ እና ለገዳይ ስርአቶች አገልጋይ የሚሆን አበርክቷል። በሰው ልጆች(Universal Humanist) እኩልነት ሳይሆን በጎሳ የሚያስብ ህዝብ ፈጥሯል። በመሆኑም ኢትዮጵያ በድቁርና፡ በድህነት ፡ በልመና፡ በስደት፡ በቻጋር፡ በጦርነት በአለም ምሳሌ እንድትሆን አድርጓታል ።
@atmike123
@atmike123 Жыл бұрын
የዩኒቨርስቲ አመራር ፕሮፌሰር ክንደያስ ምን አይነት የሞራል ልዕልና ነው ያለው በእሱ የጌብልስ አይነት ፕሮፖጋንዳ ያለቀው የትግራይ ወጣት እናቶችን let bygones be bygones ብሎ በመንገድ ላይ መሄዱ እንጀራ ቆርሶ መብላቱ ያበሳጫል!! ፍትህ ለትግራይ እናቶች
@adanechaytenfisu4977
@adanechaytenfisu4977 Жыл бұрын
Yes You are Right they gave them big ateaction
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ነክቶት ነው በትንሽ ሽብርተኛች ዋጋ የሚከፍለው ለምን አያስወግዳቸውም ፈጣሪ ሄይ እርዳን
@des895
@des895 Жыл бұрын
አርአያ ጠረዼዛህ ክብ ወይም ሶስት መዓዘን ቢሆን ለእንግዶችህ የምትሰጠው eye contact እና ለራስህም አንገትለፕሮግራምህ ምቹ እይታ ይፈጥራል: great discussion.
@dofakemal7686
@dofakemal7686 Жыл бұрын
እውነት ነው ከተጋሩ በላይ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል የለም ።
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀
@yosephabadi5165
@yosephabadi5165 Жыл бұрын
ልመና እና እርዳታ ሲሆን ኢትዮጵያውያን ሲመችህ ደግሞ አባይ ትግራይ 🤣😀😆No one believes you anymore!!!
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
@@yosephabadi5165 ሲጅመር ፍፀሞ ኢቶጲያን አይውዱም ጥቅም ብቻ ይገኝ እጂ ገዴል ግቡ ቢባሉም ይገባሉ
@HalaHala-xe7xh
@HalaHala-xe7xh Жыл бұрын
እበር ተጋዳላይ
@dofakemal7686
@dofakemal7686 Жыл бұрын
እኔ እኮ ትግሬ አይደለሁም እውነትን ተናገርኩኝ እንጂ እና ተጋሩ የኢትዮጵያ መስራች ከሆኑት ውስጥ ግንባር ቀደሙን ይወስዳሉ። ኢትዮጵያን መስራች እንደሆኑ ስለሚያውቅ ነው የውጪ ጠላት ኢትዮጵያን ማፍረስ የምንችለውም ከመሰረቱ ብለው ጥቂት ባንዳና ምናልባትም አያትና ቅድም አያቶቻቸው ከውጪ የመጡ በጊዜ ሂደት ትግረኛ ተናጋሪና ትግሬ መስለው አገር እንዲያፈርሱ አሳይመንት ይዘው መተው ትግራይ ውስጥ የከሰሙት።
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 101 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 50 МЛН
Ethiopia -ESAT DAY TIME NEWS JULY 09 2024
17:26
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 1,1 М.