Ethiopia | ከጨጓራ በሽታ ጨርሶ ለመገላገል እነዚህን ፈፅሞ ያስወግዱ | ይሄን ጨጋራ ፈዋሽ ምግብም ማዘውተርም የግድ ነው

  Рет қаралды 98,177

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

2 жыл бұрын

ከጨጓራ በሽታ ጨርሶ ለመገላገል እነዚህን ፈፅሞ ያስወግዱ | ይሄን ጨጋራ ፈዋሽ ምግብም ማዘውተርም የግድ ነው
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 255
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
👍👍ጨጓራ በሽታ የጀማመራችሁ እና ህመሞተኞች ለብሆኑ ፍቱን መላ በውጤቱ ይረካሉ TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen FOLLOW THE LINK | kzfaq.info/love/LqYeljA882vppA2oVISiog ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!kzfaq.infogaming/emoji/7ff574f2/emoji_u1f44d.png
@zemuzeruegebremicael9135
@zemuzeruegebremicael9135 2 жыл бұрын
እሺ እናመስግናለን ክቡር መንድማችን
@user-ym5cl1ph7y
@user-ym5cl1ph7y 2 жыл бұрын
የኔን በሺታነው የነገርከኝ ግን የመዳም ሸቃሎች ከባድነው
@tube7610
@tube7610 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ተሠቃይቻለሁ በጨንጓራ አሁን ግን ትንሽ ቀለል ብሎኛል ።የምንመገባቸው ምግቦች ብዙ ጊዜ የከልከልሀቸው ምግቦች ቋሚ ምግቦቻችን ናቸው ።እና በጣም ከባድ ነው
@endegbayu1199
@endegbayu1199 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እዴት ነህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታ ጥያቄ ነበረኝ እኔ በጣም ያመኛል 2አመት ሁኖኛል መዳሀኒት ወስጃለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም እጡቴ እና እጡቴ ማሀል ወይም እሆዴ የላይኛ ፓርት በጣም ይቆስላል ሆዴን ስነፍው እራሱ በጣም ይሰማኛል እስኪ መላ ካለህ
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 2 жыл бұрын
VERY important solshens thank you.
@lubabalubaba8670
@lubabalubaba8670 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@mercy6146
@mercy6146 2 жыл бұрын
Tebarek enamesegnalen dani
@zebibahussen1621
@zebibahussen1621 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@butterfly2349
@butterfly2349 2 жыл бұрын
Great, Thank you very much
@5minuteprojectideas
@5minuteprojectideas 2 жыл бұрын
Thank you for sharing. Your channel is inspirational. Keep up the good work.
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ ጥበብና እውቀት ይጨመርልህ ዶክተር ዳኒ እባክህ ብዙ ሰው እግሩን እየታመመ ነው እሰቲ መላ በለን መቸም አንተጋ የሚጠፍ መፍቴ የለምና
@derebaasheber7260
@derebaasheber7260 2 жыл бұрын
I am suffering from acid I went to the Doctors I didn't got any solution from the doctor or the Medicine and I gave up .
@DM-ht8us
@DM-ht8us 2 жыл бұрын
Thank you Dr tebarek.
@solianahailu4074
@solianahailu4074 2 жыл бұрын
Thank You dr bless You More !!!!
@lizethio6061
@lizethio6061 7 ай бұрын
Thank you Dr Jonny 🙏🏽
@emebetayalew776
@emebetayalew776 2 жыл бұрын
እናመሱግናለን ዶክተር
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 жыл бұрын
Thank you Dr.
@birtkanstegn4206
@birtkanstegn4206 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ከበርልን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 2 жыл бұрын
Thank you! for sharing..,
@rab1427
@rab1427 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@ayamohammed6138
@ayamohammed6138 2 жыл бұрын
Tnx a lot
@mesfinmekonnen1809
@mesfinmekonnen1809 2 жыл бұрын
Thankyou doctor 👨‍⚕️
@mesayersido4542
@mesayersido4542 2 жыл бұрын
Thnkyou Doctor
@haimihaimi8107
@haimihaimi8107 5 ай бұрын
በጣም እንመሰግናለን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ለአንተና ለብሩክ ቤተሰብህ ይሁን ክቡር ዶክተር ዳኒ ተባረክ
@kanatebuta9913
@kanatebuta9913 2 жыл бұрын
Bless you more!!
@kadiribrahim
@kadiribrahim 2 жыл бұрын
Thanks doctor
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Always God bless Dr.
@tigistnegash1657
@tigistnegash1657 2 жыл бұрын
ዶ/ር ያቀረብክልን ነገር በጣም ትክክል ነው እኔ በተግባር የማውቀውን ነው ፡ የረዠም ዓመት የጨጓራ ታማሚ ነኝ፡፡ ግን ጠዋት ባዶ ሆድ ውሃ መጠጣትም በጣም ጥሩ ነው ፡፡ ተባረክ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ Dr Daniel 🙏🙏🙏
@yemsirachgiffar2497
@yemsirachgiffar2497 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@yoditdemoz5623
@yoditdemoz5623 2 жыл бұрын
You are blessed God bless you richly
@yeworkliben
@yeworkliben 2 жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር ዳንኤል እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@semira823
@semira823 Жыл бұрын
ወንድም እናመሰግናለን እርሜ ና ጤና ይሰጥልን
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 2 жыл бұрын
God bless you and your family 🙏❤️
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 Жыл бұрын
ጨጓራ በሽታን ለጠላት አይስጠው የማይድን ቡዳ በሽታ ነው እንታከማለን ተመልሶ ይመጣል ጨጓራ ሲበሉበት የሚያም ሳይበሉበት የሚያም ክፉ በሽታ ነው ግን ይድን ይሆን ?
@tirste2744
@tirste2744 Жыл бұрын
በጣም እህት እኔ የሄ ልሞቶ ነው
@samaalqasimiah3179
@samaalqasimiah3179 Жыл бұрын
ልክነሽ እህቴ ተሠቃየሁ
@yogy3952
@yogy3952 8 ай бұрын
ኧረ እኔማ ተቃጥየ አለኩ
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
ዶክተር እድሜ ይስጥህ ከባድ ጨጎራ ነበረብ በጣም ለዉጥ አግቻለሁ
@zebibahussen1621
@zebibahussen1621 2 жыл бұрын
በጣም እየተሰቀየሁ ነው
@ge6368
@ge6368 2 жыл бұрын
Selam Dr. Daniel. Can you please do a video about Crohn's disease.
@yosiefberhe3050
@yosiefberhe3050 2 жыл бұрын
Thank you Doctor! it is very informative lesson. What do you recomand for a stomach bloating/constant burb. FYI, tested negative for Hpylori. Thanks
@tayegebreamlak5313
@tayegebreamlak5313 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር፤ በጣም እናመሰግናለን። ለጨጓራ ሕመም በሰጠኸው ጠቃሚ ምክሮች ላይ በቂ ውሃ መጠጣት እንዳለብን ቢነገር በጣም ጠቃሚ ይመስለኛል።
@martagetachewhabetselasse7442
@martagetachewhabetselasse7442 2 жыл бұрын
ዶ/ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በትጋትህ ልክ አልልህም በእርሱ ቸርነት ይባርክህ በውሀ ፆም ያገኘሁትን የጤና ፈውስ ትንሽ ልቆይና እገልፅልሀለሁ በጣም አመሰግንሀለእ
@tadessekidane5523
@tadessekidane5523 Жыл бұрын
ኣንተ እግዚኣብሒር የባረክህ ሊግ ንህ ዛሬ የሰው ሊጅ እንደ እንሣ በግዛ ወንድሙ ለመግደል እንቅልፍ ኣጥቶ በምያድርበት ግዜ ለህዝብ ይጠቅማል በማለት ይህመድሃኒት እያልክ ሰው ለማዳን የምታደርገው ጠረት ሳላደንቅህ ኣልቀርም ብእውነቱ ኣንተ እንደ ኣንድ ጤነኛ ሰው የምያስብው ነህ ሳመሰግንህ ኣልቀርም ምንም እኻንለገ ቢ ማጝኝት ነው ቢባልም ለሰው በሚጠቅ መንገድ ገንዘብ መፈለጉ እግዚኣብሄ የሚዎደው ነገር ነው እና ተባረክ።
@user-rp6of3bf9h
@user-rp6of3bf9h 2 жыл бұрын
እናመሰግናል
@amesiyas1994
@amesiyas1994 2 жыл бұрын
ልቤ ላይ የሆነ ነገር የተቀመጠ አይነት ነገር ይሰማኛል አንዳዴ ቶሎ ቶሎ ይርበኛል የበላሁት ለመፈጨት እረጅም ሰአት በሚቆይበት ወቅት የመጨናነቅ ልብ ምቴ ቶሎ ቶሎ ይመታል እና መደነው ችግሩ
@zeye591
@zeye591 2 жыл бұрын
Einem endanchi new miyaregeg,chenket ymeslegal
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
እኔም ነኝ
@lina-om8ye
@lina-om8ye Жыл бұрын
Ebakh lezi tyake video sralen yebzuwoch chgr new ebakh
@bimelsbima6500
@bimelsbima6500 Жыл бұрын
የኔም ችግር ነው ይሄ
@gannatganath2570
@gannatganath2570 Жыл бұрын
ሀኪቤት ሂደሽ ታይው እኔም እድህ ልቤ በፍጥነት ሲመታ ሂጄ ስታየው አስቸኳይ ኦፕሬሽን መሆን አለብሽ ተባልኩ መጨረሻው ይመር ሰርጀሪ ተደረገልኝ
@danielhaileysus4370
@danielhaileysus4370 2 жыл бұрын
Chegaorayen betam yamegnal bakh mela belegn
@titiafework5049
@titiafework5049 2 жыл бұрын
Thank you Dr may god bless you 🙏
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
You are most welcome
@sarasunabara8978
@sarasunabara8978 2 жыл бұрын
Selam doctor, pls sle IBS( Irritable bowel syndrome) seralin
@tegesthailu3165
@tegesthailu3165 2 жыл бұрын
Dokter dane god Blues you
@algh2751
@algh2751 Жыл бұрын
የስልክ ቁጥራችሁን ለምንድነው የማታስቀምጡልን በተለይ በሰው ሃገር ላለነው ጨጓራ ካመመኝ ስድስት አመት ምንም ነገር ተጠቅሜበት አላውቅም አሁን በጣም ታምሚያለሁ በጉሮሮዬ ጎን ትንንሽ ድብልብል ያለነገር ይወጣል በጣም ነው የሚሸተው ካፌሲወጣ ፈርስ ፈርስ ነውየሚለውአፌሽታው ያምየሚወጣው ሰገራ ሰገራ ነው የሚለው አሁን ያም ቀርቶ በጣም ነው የታመምኩት ከኪምቤትም ሄድሁ ምንምአላዳነኝ ደግሜ ልሄድ ነው እባካችሁ እርዱን ቶን ሲል ይሁን ጨጓራ አላወቅሁትም ብቻ እግዚያብሄር ይማርሽ በሉኝ በሰው ሃገር እንዳልቀር በጣም ነው የፈራሁት ቁጥራችሁ ቢኖር ይመረጣል በምን እንገናኝና በሽታችንን እንወቀው እባካችሁ እርዱን
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 Жыл бұрын
ይህ ዶክተር የሚኖረዉ አሜርካ ነዉ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Жыл бұрын
ጣሪ ይማርሽ እር እዚህ አያውቁትም
@yilefdesalegngedamu5595
@yilefdesalegngedamu5595 11 ай бұрын
አምሰት አመቴ ነው እባካችሁ ስልክ ላኩልን
@user-kl7jf2zk2b
@user-kl7jf2zk2b 10 ай бұрын
እንዲ እሚየያረገው ጨጓራ ነው
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 ай бұрын
እመቤቴ ጨረስትማራሺ ፈጥሪ ጨረሱ ይማራሺ
@user-vb1pu9zk5h
@user-vb1pu9zk5h Жыл бұрын
👍👍👍👌
@saradalma9089
@saradalma9089 2 жыл бұрын
God Bless you
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ሚጥሚጣ ይስማማኛል
@fatimaredi3069
@fatimaredi3069 2 жыл бұрын
Can you please tell us about inflammation, like IBD and IBS can u make video about this thing thank you in advance
@mesfingose759
@mesfingose759 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው። ትንሽ ነገር ለመጨመር አሁን እየጨመረ የመጣው yeast intolerance በተለይ እንጀራ ለሚመገቡ ሰዎች። በዚህ ላይ ብትሰራው ጥሩ ነው። አመሰግናለሁ
@fikirtemarya
@fikirtemarya Жыл бұрын
Selam doctor yemnorew arebhager new cheguwara alebign mata erat ayasbelagnim beka yeschenkegnal wusten yirebishegnal
@hilinatewodros9173
@hilinatewodros9173 Жыл бұрын
Dr. Betam yamegal megebem sebela yamegal abeso sega nk negeroch ena betam bezu gize honogal hospital sehed ye cheguara bacteria yelugal eje ena egeren yekeretatefegal wegat ke rase gemero eske derte deres yewegagal mefetehew mn denw telba azewetere etetalew gn mnm lewet alayehubetem mn baderg yeshalegal ???
@senaithagos4879
@senaithagos4879 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ዶክተር እግዚያብሄር እውቀትክን ይባርክልክ አብዝቶ ይስጥክ
@JonaDeze
@JonaDeze 7 күн бұрын
Dr salam yana hemame yamebalaw yefachal geneyabalw yerebanal bakane tuta ser yamanal ebakhe erdane amasagenalw
@endegbayu1199
@endegbayu1199 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የምትሰጠው ትምህርት በጣም አሪፍ ነው እኔ ሰገራ ምርመራ አድሪጊ የጨጎራ ባክቴሪያ አለብሽ ተብየ መዳሀኒት ወስጀ አልተሻለኝም ሁለተኛ ምርመራ አድርጊ ውጤቱ ነጌቲብ ነው ግን ቁስለቱ በጣም ይሰማኛል ከሆዴ የላይኛው ፓርት ለይ
@user-vb1pu9zk5h
@user-vb1pu9zk5h Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@selamawitdamtew8058
@selamawitdamtew8058 Жыл бұрын
Era ene betam new yemeyamegne endekare chegora new malet new
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
ዶክተር በአንት ትምህራት ጤናየን አግንቸአለሁ በጣም እናመሰግናለን
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
ማማየ ንገሪኝ ተሰቃየሁ ኡፍ
@danielgedefaw5420
@danielgedefaw5420 Жыл бұрын
ስላም ጤናይስጥልኝ ዶክተር ዳንኤል በጨጓራ በሽታ ምክንያት የተለያዩ መዳኒቶችን ወሰድኩ ለውጥ አልሰጠኝም በጣም አስቸካሪ ደረጃላይ ደርሻለሁ
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 жыл бұрын
ጨጎራ ላለባችሁ ሠወች ልገራችሁ እኔ በጣም ያመኝነበር።እና ምግብ ስበሉ ልክ ህፆን ልጆ ምግብ እንደሚበሉ ወይም ፍጩት ወይም በደብ አላማችሁ ብሉ
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
እሽ ውዴ
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz Жыл бұрын
ቅመም የበዛበት ምግብስ
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k Жыл бұрын
የኔ ህመም ነው ግን ሀኪም ሀጃ እራጅ ተነሠሁ ምንም የለብሽ አሉኝ አሁንማ ተባብሦል ምንም በለሁ ጠጠሁ የለይኛው የሆድ ክፍል ያብጣል ያሥጨንቀኛል
@abyatarseyoum2769
@abyatarseyoum2769 2 жыл бұрын
ሰው ከህይወቱ ላይ እየተቀነሰበት ያለ ጊዜው በተለያዩ ችግሮች ከዚህ አለም ይሰናበታል። ይህ ከእውቀት ጉድለት ስለሆነ አንተ ይህንን ችግር በብዙ መልኩ ትቀርፋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። የምታወራቸውን ነገሮች ሁሉ በተግባር ተቸግሬበታለሁ እናመሰግናለን
@geteyealtaye1612
@geteyealtaye1612 2 жыл бұрын
I just have heard your elaborated educational speech about Acid reflux, which is my problem in about two to three years. I can say, I got a very good leason, giving such lesson freely with taking your time is great gift for us Thank you
@zuriashworkzelelew4172
@zuriashworkzelelew4172 2 жыл бұрын
በጣ ዶክተር ዛሬ ዶክተሬ ጋ ቁጭ ያልኩ ነው የመሰለኝ እድሜ ይሰጥልን
@kidistgetachew8240
@kidistgetachew8240 Жыл бұрын
selam doc. ye chegora hemen erase yazoral enda ebakehen mels seteg
@gebremeskel5434
@gebremeskel5434 2 жыл бұрын
Ebakh tedegagami bomit eske dem metfat tesekayeyu mefhew
@user-ke6vs4tf7k
@user-ke6vs4tf7k 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔንስ አጥቅቶኛል ምንም የሚይስማማኝ ምግብ የለ ጨጓራ ወገብ ያቃጥላል ግን ግራጎኔን ይዞ ወገቤ ብበላም ባልበላም ያመኛል ሌላ ህመም እንደው ብየ በተደጋጋሚይ ሄድኩ ግን መፍቲይ አላገኘውም ዶክተር ጨጓራ ከልጅነቴም አለብኝ አሁንግን በስደት እክምናም እንደልብ አይገኝ ከቀድሞው ጨጓራ ህመም ያስደነገጠኝ ጎኔን ና ወገቤን በጣም ስለሚይሰማኝ ነው ምን ለማለት ፈልጌ ነው ጨጓራ እንድህ ያደርጋል እስኪይ ንገሩኝ በእግዚአብሔር⛪😢🙇
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 Жыл бұрын
Fast food
@ummasudcoha8466
@ummasudcoha8466 Жыл бұрын
👍👍👍
@alemteklu
@alemteklu Жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@yigebashalkassa2077
@yigebashalkassa2077 2 жыл бұрын
Does coffee and Tea are included in this 1!30 minutes after meals?
@SuhfAlgetwira-vy1xl
@SuhfAlgetwira-vy1xl Жыл бұрын
💘💞💞💞💞
@ethiopiatikidem308
@ethiopiatikidem308 Жыл бұрын
ዶክተር የኔ ህመም ነው ግን ሀኪም ስሄድ ምንም የለብሸም ይሉኛል እና ይህን ዋጭ ይተተውሻል ይሉኛል ቡዙ ዘመን አስቆጠርሁ መፍትሄ የለኝም አንድ ምግብ አይስማማኝም
@amsalerittfeldt9460
@amsalerittfeldt9460 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽👍🏾
@geneteferiem2933
@geneteferiem2933 2 жыл бұрын
ዶክተርጨጋራዬበጣምያመኛልሲነብኝአሲድይረጫልእራሴንጭምርያመኛልመፊቴምንድነው
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ ጌታ ይባርክህ በግራ ጎኔ በጣም ይወጋኛል በግራ ጎኔ መተኛት አልችልም ብዙ ሰዋች ትርፍ አንጀት ነው ይሉኛል አንተስ ምን ትላለህ?
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 2 жыл бұрын
Ene betam iye tesekayehut negn abtuwal mekemet alchilim haahun sikemet echengegnal 😭😭
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 2 жыл бұрын
እነመሰግነለን ከወሬ ከዘር ነፅ የሆነ ሚድያ ጎሽ ቀጥልበት🍰🍰🍰
@adiamtedessedesta5025
@adiamtedessedesta5025 2 жыл бұрын
Inamsgnaln tmerethin 🇬🇳
@michael3891
@michael3891 2 жыл бұрын
Hi doctor! Yene cheguara degimo betam yasleghal ena degimo betam bizu mirak new mitefaw betam rejim gize honegh Hode lay minim himem yelebighim gurereye lay bicha new
@imaanshow9660
@imaanshow9660 2 жыл бұрын
😭er tekatelku enam gororoyen
@DIRE5TH
@DIRE5TH Жыл бұрын
sandoz lansoprazole 30 mg or pantoprazole 40 gm teru mdhanetoch nachew
@AbdullahUmar-pw5vc
@AbdullahUmar-pw5vc 10 ай бұрын
የቀኝ ጎኔን በጣም ያቃጥለኛል ምን መፍትሄ ይነግሩኛል ዶክተር
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 жыл бұрын
ሰላም Dr Danny እባክ ስለ ሀሞት ጠጠርን ማስወጫ ነገር ንገረኝ ከማስወጣው፧ ♥️♥️🙏🙏
@user-gc6jz8uo8u
@user-gc6jz8uo8u 7 ай бұрын
Bakteriyaan lemaxefat men lexeqem
@melatbirhanu6630
@melatbirhanu6630 Жыл бұрын
Is there an injunction for Gastrointestinal medication ?
@yirgalemcell5423
@yirgalemcell5423 Жыл бұрын
እነኤ እና ጋደኘ baxaam naw mamwn
@kanatebuta9913
@kanatebuta9913 2 жыл бұрын
Is rye oat seed? I thought it’s “Temege”(
@toybahassan6176
@toybahassan6176 Жыл бұрын
ረአ እኔየ እየተሰቃየሁነዉ ባክቴሪያ
@romang.tsadik5794
@romang.tsadik5794 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ጨጒዋራዬን ያመኛል እንደውም አልሰር እያሉኝ ነው ሐኪሞች አሁን የተቸገርኩት ታይሮክሲን መድናኒት ሁሌ በባዶ ሆዴ እወስዳለሁ እና ከጨጒዋራው ጋር ሌላ ችግር አያመጣብኝም ከሆነስ መፍትሔው ምንድነው?
@yilefdesalegngedamu5595
@yilefdesalegngedamu5595 11 ай бұрын
ብዙ አመቴ ነው ስልክህን ብትልክልኝ ጥሩ ነበር
@aselefechwordofa4137
@aselefechwordofa4137 2 жыл бұрын
የብሮክሊን ሱፕ አሰራር
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 жыл бұрын
what About Serdian?
@HawiiGz-ow2wk
@HawiiGz-ow2wk 8 ай бұрын
Ene yazoregnal yakatilegnal
@user-xp8qj1lw3h
@user-xp8qj1lw3h 3 ай бұрын
ተልባ፡ወይምአበሽ፡ለጨጓራ፡ጥሩ፡ነው፡ይባላል፡አውነት፡ነው
@yelidetafre5852
@yelidetafre5852 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህን ልጄ በድርቀት ትሰቃያለች እና ለድርቀት የምትለው መፍተሄ
@alembihonbihon3575
@alembihonbihon3575 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን እኔ በጣም የጨጉራ በሽታ ታማሚ ነኝ እጀንም እግሬን ምይዞኛል ሆዴንምይነፋኛል እረመዳኒት እፈልጋለሁ ተባበረኝ በጣም ያመኛል
@esayasmersha3293
@esayasmersha3293 2 жыл бұрын
I have done everything you mentioned on your video and don’t consume alcohol or cigarettes.I am very reliant on fiber foods (At least for a year).I also have seen several doctors in the U.S.A. but they always recommended CT Scan and would say I don’t have any problems.I know my pain though.I’m suffering from this gastritis.What would you suggest?
@yenetena
@yenetena 2 жыл бұрын
Do you take any kind of medication for it ?
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ወንድም ስለትምህርትህ እጅግ አመሰግናለሁ አብስለን ነውወይስ በጥሬው ነው ይምንመገባቸው?
@user-iv6bw7mp8e
@user-iv6bw7mp8e 2 жыл бұрын
Pathology ምንድነው ሰልሱ በታብራርለን አምሰግናለው
@ethiopiatikidem308
@ethiopiatikidem308 Жыл бұрын
እኔ ምንም መፍተሄ አላገኘሁም የስኡዲ አንድም አኪቤት አልቀረኝም ምንም መጠጥ አልኮል አልጠጣም ምንም የተገዛ ነገር አልበላም ግን መፍተሄ የለኝም እደገፍከው ሆዴ ላይ በጣም የሚያመኝ ምንም ብበላ አይስማማኝም
@assefashgebremedhin2086
@assefashgebremedhin2086 2 жыл бұрын
Kana
@yacinkassim8254
@yacinkassim8254 Жыл бұрын
👍👍🥀🥀🥀👍👍👍👍👍👍
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 47 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 128 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 525 М.
የጨጓራ ቁስለት 2015| PEPTIC ULCER DISEASE 2022
5:42
Abyssinia Doctors
Рет қаралды 59 М.
Brain Foods for Brain Health - Boost Brain Health with Good Eats
1:23:50
UC Davis Health
Рет қаралды 10 МЛН
После ввода кода - протирайте панель
0:18
Up Your Brains
Рет қаралды 1,1 МЛН
Choose a phone for your mom
0:20
ChooseGift
Рет қаралды 6 МЛН