Ethiopia: ቁጥር-38 የጨጓራ ባክቴርያ(H-Pylori) ኢንፌክሽን፥ ከቀላል ህመም እስከ ጨጓራ ካንሰር

  Рет қаралды 28,669

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ

3 жыл бұрын

በዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ

Пікірлер: 290
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 2 жыл бұрын
Betam new yemamesegnh glx yehone tmhrt new tebarek
@yetimworkyoseph5516
@yetimworkyoseph5516 3 жыл бұрын
May God bless you and thank you!
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
Amen
@user-ou6qn3by8k
@user-ou6qn3by8k 3 жыл бұрын
ዶ/ር እንኳን አዳርሳቹ ለብራህን ጥምቅቱ ስለ ስጣቹን ጌንዝቤ እግዚአብሔር ይስጥልን
@emawayishemelese7173
@emawayishemelese7173 10 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
@alemitugeleta7435
@alemitugeleta7435 3 жыл бұрын
አመግናለው ዶክተር💚💛❤️🙏
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr.
@lucytube925
@lucytube925 3 жыл бұрын
Thank you D/r 💚💛❤️
@melkammelkam1616
@melkammelkam1616 2 жыл бұрын
Thank you Dr.
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
Betam tekami meker new God bless you
@aderajewalemiye4721
@aderajewalemiye4721 2 ай бұрын
እጂግ አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶክተር
@muluyeeshetie-xj2tj
@muluyeeshetie-xj2tj Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ
@alemaywld6120
@alemaywld6120 3 жыл бұрын
Thank you Doctor
@wollelawaschale1430
@wollelawaschale1430 3 жыл бұрын
Thank you Dr
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተሪ 🙏
@bettyshewa5953
@bettyshewa5953 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር
@mimigebremariam4582
@mimigebremariam4582 10 ай бұрын
Thank you Doctor,
@user-qx7st8ij2p
@user-qx7st8ij2p Жыл бұрын
Thank you 💕 so much doctor
@etifwondu1482
@etifwondu1482 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር!!!
@kamilaselimah7989
@kamilaselimah7989 9 ай бұрын
Thank you so much dr
@eyadethiopia
@eyadethiopia 10 ай бұрын
Thanks Doc🎉
@user-lk9vp9nm8c
@user-lk9vp9nm8c 2 жыл бұрын
ዶክተር ዘመንህ ይባረክ
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@kirubelmehari3672
@kirubelmehari3672 Жыл бұрын
Thanks Dr.
@mssalam3983
@mssalam3983 Жыл бұрын
Thanks so much you are perfect 👌
@eyobzegeye2014
@eyobzegeye2014 Жыл бұрын
እናመሰግናለን dr
@rootsflex9331
@rootsflex9331 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@alemtsehayashagrie8269
@alemtsehayashagrie8269 2 жыл бұрын
Thank you so much
@asnimilka6559
@asnimilka6559 3 жыл бұрын
Thank you 👏
@user-jc1pi8im9q
@user-jc1pi8im9q 7 ай бұрын
ዶክተር በመድሀኒያለም አንዴ ስማኝ፣ አሁን እኔ የ 26 አመት ወጣት ነኝ፣ ግን የሚገርመው ገና የ 16 አመት ልጅ እያለሁኝ ከዛሬ 10 አመት በፊት ማለት ነው፣ አንድ ቀን ደርሶ ደረቴን ጭምግግ(ስቅዝ) አድርጎ ያዘኝ ከዛ ወደ ህክምና ሄድኩኝ ምንም የለብህም ጤነኛ ነህ ይሉኛል። ህመሙ ግን እየተስፋፋ ሄደብኝ። ከደረቴ ተነስቶ ቀጥታ ወደ ማጅራቴ፣ ትክሻየ፣ ወደ እጆቼ፣ ወደ ጭንቅላቴ፣ ወደ መንጋጋየ፣ አሁን ደሞ ወደ ወገቤ ሙሉ ለሙሉ ከወገብ በላይ ወገቤን ጨምሮ ያለውን የሰውነት ክፍሌን ተቆጣጠረኝ። በዚህ የተነሳ መፃፍ ማንበብ አልችልም ምክንያቱም ዝቅ ስል ማጅራቴን፣ ደረቴን፣ በቃ ሁሉ ነገሬን ያመኛል። ስተኛ የአልጋ ትራስ መጠቀም አልችልም፣ በጀርባየ ተደግፌ መቀመጥ አልችልም፣ ትራንስፖርት ትንሽ እንደተጓዝኩ ያስመልሰኛል፣ ያቅለሸልሸኛል ብቻ ዶክተር ምንም ተስፋ የለኝም። ብዙ ጊዜ ህክምና ስሄድ ጤነኛ ነህ ነው የማሉኝ። እውነት ዶክተር አግዘኝ እኔ በዚህ ሰዓት ገና በ 26 ከመቴ እራሴን ለማጥፋት ወሰንኩ። እውነት በምትችለው እርዳኝ። አንድ የ26 አመት ወጣት ሂወት ታደግ። ምንም ተስፋ የለኝም። መማር እፈልጋለሁ አልችልም። ስለዚህ 10 አመት ተሰቃይቼ አልዳንኩም። አማራጫ መሞት ነው። ከዛ በፊት ግን ይህን መልዕክት የምታነቡ ማነኛውም ሰዎች በፈጣሪያችሁ ልለምናችሁ እርዱኝ።እርዱኝ። ስልክ +251972264607/ +251989854166 በዚህ ደውላችሁ በሀሳባችሁ በዕውቀታችሁ አግዙኝ።
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ደሞ ጸበል ጠጣ ተጠመቀ ወንድም እኔም የደረት ቁስለት አለብኝ ግን ምንም የለብሽ ነው ያለኝ ዶክተሩ አይዞህ
@ANANIsalale
@ANANIsalale 4 ай бұрын
Est be hayimanot mokir tsebel hedi tseliy betam tsebel teta ewnet emenegn tidinaleh
@Kidest-qc6mu
@Kidest-qc6mu 2 ай бұрын
ትድናለህ ተስፋ አትቁረጥ ፈጣሪ ለሁሉ ምክንያት አለው በእምነትክ ጠንካራ ሁን ለሁሉ ቀን አለው ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ የሁሉ እናት የሆነችው እሷ ከልጇ ታማልድክ ትድናለህ ወንድሜ በርታ
@TamratEnjosi
@TamratEnjosi 2 ай бұрын
eg/r yiyih eju tifewush
@TizuTilahun-b1n
@TizuTilahun-b1n 11 күн бұрын
Egzhiber yemeraka
@user-uq2px4jk5r
@user-uq2px4jk5r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
አሜን
@tizitahussein2383
@tizitahussein2383 Жыл бұрын
Enamesegenaln Doctor
@marthaassefa9552
@marthaassefa9552 2 жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ !ጥሩ ዕውቀት ነው የሰጠኸን
@yemushgebre3067
@yemushgebre3067 10 ай бұрын
እናመስግናለን 😊
@hewantsegay8553
@hewantsegay8553 2 жыл бұрын
Betam amesegnalehu 🙏
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 3 жыл бұрын
Selam Dr
@rozag6033
@rozag6033 2 жыл бұрын
በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው ያብራራህልን አመሰግናለሁ የዘረዘርካቸወ ሁሉም ምልክቶች ነበረኝ ችላ እያልኩ ለሀኪም ቤት ደርሻለሁ መልስ እየጠበኩኝ ነው
@rozag6033
@rozag6033 2 жыл бұрын
አስተያቴን አይ ተወ መልስ ስለሰጡኝ አመሰግኖታለሁ
@SemreBayabl-tl3uq
@SemreBayabl-tl3uq 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ህመሙ አለብህ ብለውኛል ምልክቶቹ ግን ትንሽ ተለዩብኝ።
@haunaali6097
@haunaali6097 2 жыл бұрын
ዶክተር እላህ እድሜህን ያርዝምልን እናመስግናለን ።እናም ክበላው በሃላ ሆዴን ያመኛል። በላይኛው በኩል ፕሊስ እርድኝ
@YosefbelayYosefbelay
@YosefbelayYosefbelay Жыл бұрын
በጣም ከባድ ህመም አለዉ ለረዥም ግዜ እየተሰቃየው ነው በዚ በሽታ 😊😊😊😊😊
@abiyusetargew
@abiyusetargew 2 жыл бұрын
እውቀት እንዲ ነው አመሰግናለሁ ወጣቱ ዶክተር
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 3 жыл бұрын
🙏💕💕❤️❤️
@habeshatube4362
@habeshatube4362 Ай бұрын
እናመሰገናለን
@abeni909
@abeni909 Жыл бұрын
መዳኒቱ ተላምዷል አለኝ
@user-zs2zl8vp6w
@user-zs2zl8vp6w 3 жыл бұрын
እንደምን ሰነበትክ ዶ/ ር በእነት እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ያንተን ቪዲዮ አይቼቼ ያልካቸው ሁሉ እኔን ይሰማኝ ነበር ተመርምሬ እንደዳለብኝ ተነገረኝ ሁለት አይነት መድሀኒት ታዞልኛል ለ 10 ቀን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
Amen Amen, Egziabhier mihretun yilakiliwo
@hlwyaawle7708
@hlwyaawle7708 2 жыл бұрын
እህት ለውጥ አገኘሽ
@alemayehunana3230
@alemayehunana3230 11 ай бұрын
Dear Dr am Alemayehu and 34 years old for the last two years I suffer from stomach upset ,bloating ,excess gas and sometimes heart burn .i have got different medication and changed my life style but the problem never removed .what you advice me?
@madass826
@madass826 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ምን ትመክረኝ አለህ 3 ግዜ ታክሜአለሁ ትቶኝ ነበር አሁን ግን በድጋሜ ተነሳብኝ በጣም ኪሎየም በጣም ቀነስኩ ምንም ምግብ ሊሰማማኝ አልቻለም
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
በአንጀት ስፔሻሊስት ቢታዩ መልካም ነው
@abelhailudesie2719
@abelhailudesie2719 11 ай бұрын
እናመሰግናለን doctor ባክቴሪያው ከጠፋ የacid በጥሩ መንገድ ስራውን መስራት ይችላል የጨጉአራ acid ችግር ሙሉ ለሙሉ ይቀረፋል?
@AbrehamAlemayehu-il9ye
@AbrehamAlemayehu-il9ye 6 ай бұрын
Doktre balebete yechgwara hememe albate Hakim ga keeba yechgwara gedgeda mesasat new tebla medhanite testwate teru lewte ameteta nebre medhanite siyalek temleso yemtale betam yasemelsatale betame chgere weste Nene doktere ebakhe erdane
@tsegayenatadmasu7316
@tsegayenatadmasu7316 Жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@yeneneshbekele3928
@yeneneshbekele3928 2 жыл бұрын
ዶክተር ስለምክሮት በጣም እናመሰግናለን የመጠይቀው የአንድ ወር እርጉዝ ነኝ የጨጔራ ባክቴርያ ተገኝቶብኛል ደግሞም በሰገራዬ ላይ ደም እንደሚታይ ተነግሮኛል ግን ለዚሕ በሽታ የሚታዘዙ መድሀኒቶች ከባድ በመሆናቸው ፅንስ ማቋረጥ እንዳይገጥመኝ እፈራለሁ ምክርሕን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ ዶክተር
@hlwyaawle7708
@hlwyaawle7708 2 жыл бұрын
አሁን ተወሽ ማሬ
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@semumuhadin8251
@semumuhadin8251 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር እባክህን ስታየው መልስልኝ Urea Breath Test አድርጌ (5.9)positive ነው የሚለው ውጤቱ እና መድሀኒት የታዘዘልኝ ደሞ Xifaxan የሚባለውን 10ካርቶን ነው ጠዋት 3ከሰአት 3ማታ 2አሉኝ መጀመርያ ስመረመር የጨጓራ ባክቴሪያ ነው ብለውኝ ነበር በድጋሜ ስመረመር ደሞ ኢንፌክሽን ነው አሉ የጨጓራ ዶክተር ኢንፌክሽን ማለት ቁስለት ማለት ነው እባክህን መልስልኝ አመሰግናለው
@user-lu2sj9cm3i
@user-lu2sj9cm3i 4 ай бұрын
ምግብስ ምን አይነት ምግብ መመገብ አለብን ምንስ አለመመገብ አለብን ማብራሪያ ብትሰጡን ይመረጣል
@dawit2583
@dawit2583 Жыл бұрын
THANKS SIR I AM 64Y HAVE NO HP [ANTIGEN] BUT SUFFERING FROM FREQUENT HANGER WITH EXTREM WEAKNING EPISOD THAT IMPROVES WIH EATING ESPCIALY MEAT. NO RELATION TO MY DM2, NO DARK STOOL, NO BURNIG, NO VOM I THINK RESISTED PANTO AND ULCER-X 4WEEKS NOW . NO HP BEFOE TOO. I WANTED TO AVOID INSTRUMENTATION= ENOSCOPY ANY SUGGESTION?
@user-km7dt3rg7x
@user-km7dt3rg7x Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@helinagetahun7510
@helinagetahun7510 Жыл бұрын
Selam doctor ebakh melslgn yecheguwara bacteriya new tebye medanit eyewesedku new bzu yemgb flagot yelegnm ydekmegnal berejmu lemetenfes sl yyzegnal erasen ykebdegnal brkbrkb ylegnal afe edret eret new yemilgn yetazezulgn medanitoch Esomeprazole,Clarzim &Amoxicillin nachew bemehal gn kesegerayega dem ayche docteren anakrew bemerfe keyrolgn neber le3 ken yakl medanitun kakomku behuwala new dgame mewsed yejemerkut ebakh docter melslgn
@gechoanbaseder197
@gechoanbaseder197 Жыл бұрын
እባክህን ሁለት ግዜ መድሀኒት ወስጃለሁ ግን እየጠፋ አይደለም አሁን ሶስተኛ ጀምረለሁ ምንድነው ምሸለው መድሀኒቱን በትክክል ነበረ የወሰድኩት
@emawayishemelese7173
@emawayishemelese7173 10 ай бұрын
ምን ምግብ መብላት አለብን
@berukeniguse3880
@berukeniguse3880 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የጨጓራ ባክቴሪ ከደረት በታች የመብላትና ትንፋሽ የማሳጠር አለው የልብ ምርመራ አድርጌለሁ ብታብራራልኝ
@wuletawketsela6563
@wuletawketsela6563 2 жыл бұрын
Ereee bedbe eymemegn nw mine Marge alebign buzu Hakim bete hejalew gn mine lewte yelem
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
ህክምናው በትምህርቱ ላይ እንደተብራራው ነው። ህመምዎ በትክክል የጨጓራ ባክቴርያ ከሆነ አልፎ አልፎ ባክቴርያው መድሀኒቶቹን የተለማመደ ሊሆን ስለሚችል በስፔሻሊስት ሀኪም መታየቱ መልካም ነው። ህመምዎ ከሌላም ነገር የተነሳ ሊሆን ስለሚችል በደንብ መታየቱን እመክርዎታለው
@yemushgebre3067
@yemushgebre3067 10 ай бұрын
ዶክተር እህቴ አሁን አንዶር በፊት እንደዝክ ይልከው የጨጎራ ቫክተርይ ተቡላ ለችና እክምናላይ ነች ከዝክ በፊት ታማ አታቅም ይሄድንገት ተከስቶባትታል እንድ አልከው አሁን ይልከው መዳኒቱን ተስቷት 6 ቀን ውጣ በመሃል ኮቫድ ይዛት እና ትንሽ መዳናቱን መውስድ አልቻለችም እና ዛሬ ኢመርጅሲ ገባች እና አሁን መዳኒቱን መውስድ እለቡሽ አላት ዶክተር
@ayelingzerihun5174
@ayelingzerihun5174 Жыл бұрын
ከጡቶቸ መሀል በጠም ያመኞል መተንፈስ ሁሉ ያቅተኞል ምንትመክረኝ አለህ ዶክተር
@user-qj7im9dw4m
@user-qj7im9dw4m Жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ላስቸግርህ ሆስቢታል ስሄድ ራጅ ስነሳ ጉሮሮሽ ምንም የለውም ይሉኛል እኔ ግን ጉሮሮየ የሚስርከርክ እደ ንፍጥ ያለ ነገር ያስቸግርኛል ግን አይወጣም አሁን አሁን ማቃጠልና መከርከር አምጥቶብኛል ምን ላድርግ እባክህ ንገርኝ
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 7 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ጨጓራዬን በጣም እያመመኝ ነው ጨጓራን ብቻ የሚያክም እስፔሻሊስት ብትነግረኝ እባክህ እርዳኝ
@user-gq6nt6wv7u
@user-gq6nt6wv7u Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ባለፍው በሆድ ውስጥ ስላሉ ባክተርያውች ስታስተምር ነበር ግን መዳህኒቶችን ንገርን እኔ በዚህ በሽታ ተጠቂ ነይ
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 11 ай бұрын
ዶክተርዬ ተባረክ እናመሰግናለን እኔ ያንተን ምክር ሰምቼ ታክሜ ባክቴሪያው ነበረብኝ ለሁለት ሳምንት መዳኒቴን ጨርሺያለው ኢንዶስኮፒም ተነስቼ ምንም ሌላ ችግር የለብኝም ግን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻልክ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል እኔ ምግብ በልቼ ከተኛው፣ቡና ፣ሻይ፣ኮምጣጣ ነገር ወስጄ ከተኛው ጉሮሮዬን እየከረከረ በጣም ያስለኛል እዚህ ዶክተሮቹ ሊረዱኝ አልቻሉም ምናልባት አሲድ ካለ ብዬ አሰብኩ 2 ጥያቂዬ የወር አበባዬ ሲመጣ በጣም ያመኛል በተለይ ከእንብርቴ በታች የመሃፅን ጊርጊዳ ነው ሚባለው መሰለኝ በጣም ያመኛል ሆዴ እዛ አከባቢ ሙሉ በሙሉ ይቆስላል በእጅ አያስነካኝም ግን በፊት ደም እስከ ሰባት ቀን ስለሚፍሰኝ በደንብ ከቁርጠት ውጪ ይሄ ያልኩህ ህመም የለም የመሃፀን ምርመራ በተደጋጋሚ ታይቼ ምንም የለም ግን ለአራት ወር ያክል የወሊድ መከላከያ ታዞልኝ ለሁለት ወር ያክል ወስጄው ሰላም ሆንኩ ህመም የለም ያልኩህ ቦታ አሁን በዚህ ሁለት ቀን የወር አበባዬ መቶ ግን የተለየ ህመም ለሁለት ቀን እንብርቴ ላይ ከፍተኛ ህመም ነበረኝ ምግብ ሲገባ፣ውሃ ከጠጣው ብቻ ምንም ነገር ሲገባ ሃይለኛ ቁርጠት አለኝ እንብርቴ ላይ ለሁለት ቀን ተቅማጥና ቮሚት ነበረኝ ዛሬ ግን እንብርቴ ላይ ያለው እንደ ቁስል በእጄ ስነካው ሚያመኝ ህመም የወር አበባዬ ሲቆም ቆመ ግን ምንም አይነት ነገር ስወስድ ቁርጠት አለኝ ትንሽ ማቅለሽለሽና ሆድ መንፉት አለኝ ዶ/ ር ይሄ ህመም ከወር አበባዬ ጋር የተያያዘ ነው ወይስ የአንጀት ችግር ነው? ኢንዶስኮፒ አንጀቴንም ጨጓራዬንም ከተሰራው በቅርብ ነው ቢያንስ 3 ወር ይሆነኛል ምንም እንደሌለ ነው የተነገረኝ 3 ጥያቂዬ ደግሞ የባክቴሪያ መዳኒቴን ከጨረስኩ ቆየው ግን ደግሜ ባክቴርያው መጥፉት አለመጥፉቱን ቼክ እርላረኩም ድጋሜ ቼክ ላድርግ ከቻልክ መልስልኝ ዶክተርዬ ከአክብሮት ጋር
@user-ks9ud4ku7p
@user-ks9ud4ku7p 9 ай бұрын
ዶ/ር ያልካቸው ሶስቱንም አዞልኛል 10 ቀን ድርቀት አስቸገርኝ ምን ላርግ
@Mussie60
@Mussie60 Ай бұрын
I have been suffering from gastritis for the last 24 years. I was infected with H-pylori bacteria. I took the triple drug treatment three times. I am selective in talking food. Still, I am suffering from gastritis, though I am negative from this bacteria through recent investigation via stool test. No weight loss rather gain. No blood sign in my stool and no vomit. I was investigated by endoscopy, and the first two shoed chronic gastritis, but the lat investigation showed no sign of gastritis. What can I do.
@yasinali4331
@yasinali4331 11 ай бұрын
ዶክተርየ በጣም እናመሰግናለን የኔን በሽታ ነው የነገርከኝ ግን እንደት ነው የማገኝህ
@danielfisehaye2404
@danielfisehaye2404 Жыл бұрын
Selam Dr betam tiru ewket new gin yet new yante sra lemetakem can you tell me your address please. Thanks
@awolmohammed4692
@awolmohammed4692 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ብዙ አይነ መዳኒት ወሰድኩ ግን ምንም ለውጥ አላገኜሁበትም ብዙ አይነት መዳኒት ወሰድኩ ምን ማረግ አለብኚ ዶክተር ፕሊስ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o Жыл бұрын
ሀይለኛ ጨጎራ አለብኝ ታምር በተደጋጋሚ ስበላ ያቃጥለኛል መጥፎ ነወይ ታምር
@dalmarmahamud755
@dalmarmahamud755 3 жыл бұрын
Dr.they diagnosed me with h.pylori before three months after eradication am not good..with endoscopy they found erossive gastritis.and am on pantoprazol 40 since then.but am losing weight, sleep disturbance, feeling tired and weak and green or yellow stool.is it the medication or other else. Sorry for the late comment.
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
I am sorry to hear that. When did you take the eradication therapy? I hope the pantoprazole will help u with the gastritis, it just needs some time for it to be fully effective. The symptoms you mentioned are not related to pantoprazole. If you continue to lose weight ( unintentionally), to have fatigue,weakness, sleep disturbance, it is better to look for other reason/explanation for these symptoms including checking your thyroid function. Egziabhier mihiretun yilakilih. All the best
@dalmarmahamud755
@dalmarmahamud755 3 жыл бұрын
@@drfsh it was 3 months ago. I feel the gastritis is healing now i can tolerate many foods my appetite is better now. The anxiety is killing me. someone is also suggest me to check that and vitamine and mineral deficiencies.
@dalmarmahamud755
@dalmarmahamud755 3 жыл бұрын
@@drfsh yeah i was watching your video about hyperthyroidism and I have expriencing almost all the symptoms you mentioned about the hair, muscle weakness oh God thank you keep up the good work. am glad I found.God bless you
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
@@dalmarmahamud755 amen, I am glad it helped as well. Just get ur TSH, T3 and T4 checked and we go from there
@user-cx6gz2jv7g
@user-cx6gz2jv7g Жыл бұрын
ዶክተር አንድ ጥየቄ አለኝ እባክህን ዝም አትበለኝ የጨጓራ በክቴሪያ አለብኝ ግን ከጨጓራው በለይ የጨንቀት ስሜት ነው እሚፈጥርብኝ የጭንቅለቱን አልቸልኩትም መንፈሰዊ ጭንቀት ይለቅብኘል እነ እምየገነኘው ነገር ከላ እንድትነግራኝ ነው
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
የጨጓራ ባክቴርያና ጭንቀት ግንኙነት የለውም። ነገር ግን ብዙ ጭንቀት ማብዛት የጨጓራ ህመምን ሊያባብስስለሚችል በተቻለ መጠን ጭንቀትን መቀነስ መልካም ነው
@user-gx4wz9it7x
@user-gx4wz9it7x 4 ай бұрын
ዶክተር እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ይህ ባክቴሪያ እግር ላይ ችግር ያመጣል ???????
@yasinali4331
@yasinali4331 11 ай бұрын
ሰላም
@zedmohammad8387
@zedmohammad8387 2 жыл бұрын
ዶክተር የሆድ እፌክሽን እና ባክቴርያ አለሽ አሉኝ መዳኔት ሰጡኝ የወር 14 ቀን አጥት መገጣጠሚያላይ የረጋደም አለ ወገቤ እግሬ ጎኔ ያቀጣልኛል ተሁሉም ያሰጋኝ የረጋው ደሜነው መልስልኝ ዶክተር
@user-ql3nf1fh5x
@user-ql3nf1fh5x 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ደክተር ሥለሠጠኸን መረጃ ደክተር እኔ ግሳትና ነጭ የምራቅ መብዛት ነው የረበሸኝ ሀኪምም ብሄዲ መፍትሄ የለውም ምን አይነት ምርመራ ባደርግ ይሻላል በናትህ አትለፈኝ ንገረኝ
@nigususolomon222
@nigususolomon222 2 жыл бұрын
Doc, ካላስቸገርን ለጨጋራ አሲድ መብዛት እና ምግብ የማስመለስ ችግር አጋሽ የመድሐኒት ብጠቁመኝ....
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
Omeprazole 20 mg at night( 30 mines before dinner) ወይም 2 times daily( 30 mines before breakfast and dinner.
@MesafintKesila-gz8sw
@MesafintKesila-gz8sw Ай бұрын
እናመሰግናለን ዳክተር እኔ በጣም ያመኛል ጨጎራያን ኢንዳስኳፒ እድርጌ ulcer ነው አሉኝ እና መድሀኒት ሰተውኛል ግን እመሙ ምንም አልተሻለኝም ምን ላድርግ
@kadjia7514
@kadjia7514 Жыл бұрын
በየት ነው እምትገኘው
@sintayehuabebe6275
@sintayehuabebe6275 Жыл бұрын
ህክምናውን ጅምሬአለሁ በጣም ስውነቴ ከንስዋል እምጨምር ይመስልሀል
@user-py3wu9tc6i
@user-py3wu9tc6i 11 ай бұрын
የኔጥያቂ ኡሱ ነው
@zekaryasmengesha7222
@zekaryasmengesha7222 Жыл бұрын
ዶክተር ለሰጣኸን ማብራርያ ከልብ አመሰግናለሁ እናም የኔ ጥያቄ ስል ማስነጠስ የድምፅ መወፈር ከደረቴና ከጀርባዬ አካባቢ ማቃጠል እንዲሁም አክታ እና ንፍጥ መብዛት ይህ የጨጓራ ህመም ምልክት ሊሆን ይችላል
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
ሊሆንም ላይሆንም ስለሚችል በሀኪም መመርመር መልካም ነው።
@sihamdunbure1325
@sihamdunbure1325 2 жыл бұрын
Selam Dr fsh ene ye choggare temami nengi hikkiminam adigaallow gin alteshalingim min maderik eda allabingi negegne Dr please
@sihamdunbure1325
@sihamdunbure1325 2 жыл бұрын
Bendinow anten kaxita magegnet yemichilow
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
የሚቻል ከሆነ የጨጓራ ሀኪም ቢያማክሩ መልካም ነው። በተረፈ የሚያባብስብዎትን ምግብ ማስወገድ፣ እንዲሁም በዚህ ቪድዮ የተቀመጡትን ምክሮች መከተል ይረዳል
@alemabrha6047
@alemabrha6047 2 жыл бұрын
How can I contact you dear.Thanks
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
You can participate during in one of the upcoming live sessions.
@TamratEnjosi
@TamratEnjosi 2 ай бұрын
ዶክ በፈስ ተቸገርኩኝ ከኔ ቁጥጥር ውጭ በጣም የምያስጠላ ጠረን አለው በህክምናም ልፈዎስ አልቻልኩም በልጅነቴ ጀምሮ የጨጉዋራ በክተርያ ያመኛል
@lidyateame8790
@lidyateame8790 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር በባክቴሪያ ታምሜ መድሀኒት ተሰጥቶኝ ድኛለው። ነገር ግን ምልክቱ በደረቴ እና በጀርባዬ ቁርጠት ነበር የሚያመኝ እንደኔ የሚያመው ባክቴሪያ ሊሆን ይችላል።
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
ሊሆን ይችላል ።ዋናው ስለተሻለዎት ምልካም ነው
@user-ru4ml1jt9c
@user-ru4ml1jt9c 6 ай бұрын
ዶ/ር አሞከሳ ጠዋት 2 ማታ 2 ይወስዳል ?
@user-yq5pv5is9s
@user-yq5pv5is9s 6 ай бұрын
ሙሉ ሠውነቴ ያቃጥለኛል ሥጋ ስበላ አይፈጭልኝም።ይሄ የጨጓራ ባክቴሪያ ሊሆን ይችላል ወይ?
@SamsungA05s-gu2in
@SamsungA05s-gu2in 2 ай бұрын
ዶክተር በዝሁ በሽታ እንቅልፍ ካጣሁ ስድስት አመት ሆነኝ ምንም መፍቲሄ አላገኘሁም😢😢😢
@user-jc1tx6sd5k
@user-jc1tx6sd5k Жыл бұрын
ዶክተርየ መልሥልኝ እኔ ጨጎራ በሽታ አለብኝ እና ጉሯሮየን ላይ ያፍነኛል ደረቴ ላይ ያቃጥለኛል ምን ማድረግ አለብኝ
@drfsh
@drfsh Жыл бұрын
ሁል ግዜ እንደምመክረው እድሉ ካለ በሀኪም መታየት መልካም ነው
@ephremtamene8371
@ephremtamene8371 3 жыл бұрын
ኣሞክሳስሊን ና ክላሪትሮማይሲን:ፓንቶፕራዞል፡፡ እነዚ መዳኒቶች ኣንድ ላይ ሚወሰዱ ናቸው?
@drfsh
@drfsh 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@DaniMekonen-uv7pt
@DaniMekonen-uv7pt Ай бұрын
Ara Dr bizu gize amemegn,hulu gize hakim bet ihedalehu,insum bacteria yilalu gin altefa alegn,mihonawun saxa endoscopy lay tayiche,ceggora bacteria Ina cegora kusulet alugn,mn yishalal Dr baki nigeregn
@FatumaNuru-wi9rv
@FatumaNuru-wi9rv 8 ай бұрын
እኔ በጣም ያመኝል የት ነዉ ቦታህ መመረመር ፈልጌ ነበር
@alemAdmas
@alemAdmas Ай бұрын
ደኩተር እኔ ያለውት አረብ አገር ነው እና አሁን ሁለት ወር እየሁነኝ ነው ጉሮሮየ አካካብ ወደታች ወደላይ የምል ነህ አለ እን ምንድ ነው
@dyfdugu5257
@dyfdugu5257 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር እኔ በፊት በጨንጓራ ህመም በጣም ተሰቃይቸ በህክምና ድኘ ነበር ከዚያም አሁን ወደውጭ ሀገር ወጥቸ ነበር በጣም እያመመኝ ሲያመኝ 24 ሰአት የማያቋርጥ ሀሞት ነው የሚያስታውከኝ 😭ህክምናም ለመሄድ ምንም አልተመቻቸልኝ ምንድነው መፍትሄው
@drfsh
@drfsh 2 жыл бұрын
መፍትሄው ከጤና የሚበልጥ ነገር ስለሌለ እንደምንም አመቻችቶ ወደህክምና መሄድ ነው።
@user-lv3xk4tc8i
@user-lv3xk4tc8i 2 жыл бұрын
ቴምር ተጠቀም። ከበለሽ ቦሀለ
@merhawitmebrahtu19
@merhawitmebrahtu19 11 ай бұрын
የት ሆስፒታል ነው የምትሰራው
@almazwondimu2555
@almazwondimu2555 2 ай бұрын
ምላሴ በጣም ንጭይሆናል ወደሀኪም ቤት ብሄድምአንድ ዓይነት መድኒት ክምግብ በፊት በቀን1 ጊዜ እወ ስዳለው ግን ለመፈወስ አልቻልኩም ምን ትመከረኛል ።
@AnnoyedLemonZester-el2ql
@AnnoyedLemonZester-el2ql 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እናቴን ሆዳ ዉሀ አለዉ ምን ላርግ
@liyalegese5250
@liyalegese5250 Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር እንዴት ነህ እኔ የጨጓራ ቁስለት አለብኝ መዳኒት እየወሰድኩ ነው ግን አሁን ላይ ጀርባዬን ትከሻና ትከሻዬ መሃል ላይ በተለይ ወደ ቀኝ ጎኔ ላይ በጣም ያመኛል እዚህ ያሉት ሃኪሞች ሁሉ ጨጓራ እዛ ጋር አያምም ይሉኛል ግራ ገባኝ ጀርባዬን ከሆነ ብዬ መዳኒት ወሰድኩ ግን ምንም ለውጥ የለም ጭራሽ ህመሙ ይብሳል እስቲ አንተ ምን ትመክረኛለህ
@zizuuyahayati8097
@zizuuyahayati8097 Жыл бұрын
ይገርምሻል እኔም ልክ እንዳች ያመኛል ውጋትም አለው 😢😢ተሰቃየሁ መተኛት አልቻልኩም
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 3 жыл бұрын
አደራ እንድመልስልኝ ዶክተር ,
የጨጓራ ባክቴሪያ እና ሕክምናው/ NEW LIFE EP 302
12:32
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
የጨጏራ ባክቴርያ (H-Pylori Infection)
3:01
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 10 М.
የጨጓራ ቁስለት 2015| PEPTIC ULCER DISEASE 2022
5:42
Abyssinia Doctors
Рет қаралды 60 М.
የጨጓራ ሕመም: ምልክቶችና መፍትሄዎች
10:35
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 122 М.
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 22 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 34 МЛН