EHIOPIA | ቦርጭን አጥፍቶ ሸንቀጥ ብሎ ረጅም ዘመን በሙሉ ጤና ለመኖር እነዚህ ምግቦች ምርጫዎ ይሁኑ።

  Рет қаралды 139,168

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

3 жыл бұрын

ቦርጭን አጥፍቶ ሸንቀጥ ብሎ ረጅም ዘመን በሙሉ ጤና ለመኖር እነዚህ ምግቦች ምርጫዎ ይሁኑ።
ከትክክለኛ ምግብ እለመመገብ በማህረሰባችን ብሎም በዓለማችን ላይ በብዙ የሚቆጠሩ በሽታዎች ተንሰራፈተው ይገኛሉ ። የስኳር በሽታ ፣ መጠን የለሽ ክብደት በሽታ ፣ የደም ግፊት ፣የደም ቧንቧ በሽታ ፣ ውስብስብ የሜታቦሊዝም በሽታ እና ሌሎችም ይገኙበታል
በዚህ ቪዲዮ የቀረቡትን የምግብ ምርጫዎች ቢከተሉ ለእኔም እንደሆነልኝ ቦርጮዎን አጥፍተው ሸንቀጥሽ ብለው እድሜዎትን በሙሉ ጤንነት እንዲኖሩ ይረዴዎታል ። ለልጆች እና ለቤተሰቦ ለእእሶም በጤንነት ለመኖር ይህን እውቀት ይታጠቁ
ኢትርሚተንት ፋስቲንግ ( intermittent Fasting play list)
• ETHIOPIA| ቦርጭን ለማስወገድ ...
• ኢንተርሚተንት ፆም የተሟላ መመርያ...
Water Fasting play list ( በውሃ ፅም ሁሉም ቪዲዮዎች )
kzfaq.info?list...

Пікірлер: 474
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
በተለይ ልጆች ላሏቸው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ
@teshomedagnaw9022
@teshomedagnaw9022 3 жыл бұрын
Remember, when a lengthy lecture goes on , the main point is lost See if you could release a simplified version of the information
@aman-wg1bz
@aman-wg1bz 3 жыл бұрын
@@teshomedagnaw9022 be nice !!!! Lol I agree 👍
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 3 жыл бұрын
Sorry ዶክተር የበቆሎና የፍርኖ ድቄት እጀራ ከሆነስ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
እባክህን ዶክተር ዳንኤል መጣወጥ የምንሰራባቸው ዘይቶች ጥሩና መጥፎ የሆኑትን ብትነግረን በተረፈ በርታ
@melkamlove2830
@melkamlove2830 3 жыл бұрын
Hello Dac thank you so much for your hard work🙏 doctor i always try to eat Organic food but some of family and friends make fun of me & telling me that USA organic food is fake😨 this makes me worried Especially milk and egg what do you think??
@bereketalemayehu720
@bereketalemayehu720 3 жыл бұрын
ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ?ምነው መልካም ነገር አለርጅክ ሆነብን?ዶክተር በርታ እናመሰግንሃለን
@abebaweshetu6156
@abebaweshetu6156 2 жыл бұрын
የአንተን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ በሚገባ የነገርከኝን ተግብሬው በአንድ ወር ካርቦአይድሬት በጣም ቀንሼ ይበልጥ ስኳር ፣ ዳቦ፣ ጣፋጭ ነገሮችን መብላት አቁሜ በሳምንት 3 ሰዓት ያህል በእግር እየተራመድኩ ከ 104 ኪሎ ወደ 97 ኪሎ ቀንሻለሁ
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@iamfree347
@iamfree347 3 жыл бұрын
ዶ/ር ን በጣም ነው እማመሰግንህ ብዙ ዶክተርነን ባዮች ሀገራችንና ህዝባችንን ሲያናውጡና ሲያጋጩ ሲያፋጁ ይውላሉ አንተ ግን ለምትወደው ህዝብህ ነፃ የሆነ አገልግሎት ራሳችንን በራሳችን እንድናክም እየረዳኸን ነው ተባረክ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 3 жыл бұрын
አሁን ገና በሽታዬን አገኘሁት እንጀራ አበዛለሁ 1/4 መውረድ እንዳለብኝ ተረድዳሁ አመሰግናለሁ::🙏🏻
@esateesate2555
@esateesate2555 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ብዙ ነገር እያሳወከን ነው እውነት ነው ላይክና ማድረግ ብር እንጂ ዲስ ላይክ አይደረግም!!
@misraktamerat8887
@misraktamerat8887 3 жыл бұрын
እኛ አብሾች ነን በግራም አንሰራም ቁርስ ይሄንን ምሳ ይሄንን ብሉ ብትል ይቀለናል
@shockingdiscovery7741
@shockingdiscovery7741 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል እንደ አንተ ያለውን ያብዛልን የተቸገርንበትን ሁሉ የሚዳስስ መረጃ ስለምታካፍለን ተባረክ🙏🙏🙏
@hagerenuriy3504
@hagerenuriy3504 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ በጣም አመሠግናለሁ በብዙ ተጠቅሜያለሁ በዚሁ ቀጥል እንዳትጠፋብን ኢትዮጲያ ላለነው ልክ እንደዛሬው ማግኘት የምንችለውን በደንብ በእርጋታ እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክ
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 3 жыл бұрын
ከልቡ እኮ ነው እሚያስተምረን በእውነት ዶክተር እናመስግናለን💙🙏
@abiydenberu1214
@abiydenberu1214 3 жыл бұрын
Thank you so much ዘመንህ ይባረክ !!
@zainabseid7067
@zainabseid7067 3 жыл бұрын
tank you so mach dr danael በጣም ጡሩ ትመርትነው
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 жыл бұрын
We are so lucky to have you . God bless you🙏🏽
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 3 жыл бұрын
Thanks Dr!!!! Bless you more🙏🙏
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr. God bless you.
@hiwangebregiorgis5812
@hiwangebregiorgis5812 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr Daniel for info 🙏
@tsiondemessy5896
@tsiondemessy5896 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
@birkineshtereda2896
@birkineshtereda2896 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን።ተባረክልኝ!!!!
@kidisturgesa2861
@kidisturgesa2861 Жыл бұрын
Thank youbso much dear! This is really helpful 🎉
@elsaberhane9695
@elsaberhane9695 3 жыл бұрын
Thank you so much bless you
@misrakbegashaw937
@misrakbegashaw937 3 жыл бұрын
Thank you Doctor we appreciate great job
@GabrielBahlibi
@GabrielBahlibi 3 ай бұрын
Clever idea! Excellent.
@kelemkelem3103
@kelemkelem3103 3 жыл бұрын
Thank you so much
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 3 жыл бұрын
Thank you for sharing information
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረክልን ስለመልካም ትምህርትህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 3 жыл бұрын
Thanks Dr.God bless you and your family🙏🙏🙏💚💛❤
@yodittesfaye3678
@yodittesfaye3678 3 жыл бұрын
Thank you so much Dani.
@asli2998
@asli2998 3 жыл бұрын
Thanks a lot doctor Dani it's amazing 👌👍🙏
@wolansadeneke3739
@wolansadeneke3739 3 жыл бұрын
Thank you it is very usrful
@hirutasefa2726
@hirutasefa2726 3 жыл бұрын
Tebarek Dr
@mesilove1387
@mesilove1387 3 жыл бұрын
Thank you for teaching your videos and May God always protect you and your family
@sintetube8886
@sintetube8886 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ ጌታ ይባርክህ
@nurenassir6333
@nurenassir6333 3 жыл бұрын
•ለፓኪስታን ኒኩለር ካስታጠቀው ሳይንቲስት አብዱልቃድር ክሀንመቆያ •ለህንድን ነጻነት መስዕእዋት ከከፈለ ማተበ ገንዲ •ለነጻነት 27 አመት ዘብጥያ ከወረደው ኒልሰን ማንዴላ •የሁለተኛውን ዓለም ጦርነት ቀስቅሶ አለምን ካንቦቀቦቀው አዶልፍ ሂትለር •ጣልያንን አንበርብዶ ወደመጣበት ከመለስው ምኒልክ •አንዲት ጥይት እስክትቀረን ለእናት ሀገራችን ሉዑላዊነት እንሰዋለን ከለው ጓድ መንግስቱ ኃ/ማርያም •በባዶ እግሩ ሮጦ የእምዬን ኢትዮጵያ ባንዲራ ካፍ አስደርጎ ካስወለበው አበበ ቢቂላ •የ2019 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆኖ በደስታ ካስፈነጠዘን ዶ/ር •በአሜሪካን NASA ውስጥ በሚሰራው እና በድንቅ ስራው ካስደመመን ዶ/ር ብሩክ ላቀው አንተ በለጥክብኝ!!! ድንቅ፣ ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ። ት/ቤት ሳንሄድ ቤታችን ቀጭ ብለን አንተ 20 እና 30 ዓመት በደከምክበት እኛ ዶ/ር ሆንን። በቦርጫችን እንዳልተሸማቃቅን ዞሬ ምነው ሆዴን አያዩትም እንዴ፣ ይህን 6 ፓኬን ማለት ጀመርን። አቦ አላህ እውቀትህን ያስፍው፣ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ። በሚቀጥለው የdiabet type 2 ላለበቸው ለየት ያለ ፕሮግራም ብታዘጋጅ የበለጠ ይመረጣል። ለእኛ ለወጣቶች ከደከምከው በላይ ለአዛውንት ማድረግ። አመሰግናለው
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 👍
@hayatali253
@hayatali253 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ
@seadamohammed3288
@seadamohammed3288 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr
@mennataye3397
@mennataye3397 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር thank u
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኑርልን ዶ.ዳንኤል I hope everyone follows you .
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደክተር👍
@sendudegu5518
@sendudegu5518 2 жыл бұрын
melekam sew neh Dr Egziabher yebelet tena ena edme yeseteh!!
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 3 жыл бұрын
I am really interested to see your videos i love it Dr Daniel bless you
@enatalemgedefe4391
@enatalemgedefe4391 3 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተር ዳንኤል በጣም ጥሩ ነገሮችን ነው እያስተማርከን ያለኸው
@yergalembidu846
@yergalembidu846 2 жыл бұрын
Edmen tenan yehbka fetari
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 2 жыл бұрын
Thank you DC 🙏🏽
@zebibatube2750
@zebibatube2750 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ምርጥ ፕሮግራሞችን ነዉ ምታቀርበዉ አድናቂህ ነኝ
@tsegaberhe1080
@tsegaberhe1080 3 жыл бұрын
Thank you doctor
@tigisttemesgen5013
@tigisttemesgen5013 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ
@rahelteffra4342
@rahelteffra4342 3 жыл бұрын
እጅግ አመስግናለሁ ዶክተር ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@haileberhane5604
@haileberhane5604 3 жыл бұрын
Bless you brother
@tesfatube8265
@tesfatube8265 3 жыл бұрын
እኒመሰግናለን ዶክተር
@anwarabdo3730
@anwarabdo3730 2 жыл бұрын
Thank you DR
@fortunapuscale8676
@fortunapuscale8676 3 жыл бұрын
God bless you!!! with your family !!!
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን አላህ እሜና ጤና ይስጥህ
@serke1929
@serke1929 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-ju6je4il2c
@user-ju6je4il2c 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 👍🙏
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር!!
@tabe7777
@tabe7777 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንዳንድ ሰዎች የምሰጡትን አስተያየት ከፍላችሁ የማታደርጉትን ሞራል የሚነካ ባታደርጉት ክብር ይኑረን።
@pinkiyeabsitota5670
@pinkiyeabsitota5670 3 жыл бұрын
Tebarek
@adamtesfa2651
@adamtesfa2651 3 жыл бұрын
Thank you
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግንሀለን እንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይባርካቹ
@wubayehuwoldeamanuel468
@wubayehuwoldeamanuel468 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@MG-fd4co
@MG-fd4co 3 жыл бұрын
Thanks 🙏
@user-je8xn3kb9m
@user-je8xn3kb9m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ።
@ajabeethiopya4791
@ajabeethiopya4791 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 3 жыл бұрын
Thanks a lot Dr Dani! May God continue to bless you and your family. It's really helpful? Blessings.
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
Glad it was helpful!
@abebchassefa8247
@abebchassefa8247 5 ай бұрын
በእውነት በጣም ብዙ ነገሮችን እየተጠቀምኩ ነው ተባረክ ወንድመ 🙏🙏🙏🙏
@frezerfreezy1949
@frezerfreezy1949 3 жыл бұрын
Tnx doctor
@meazamekonnen190
@meazamekonnen190 2 жыл бұрын
Thanks so dani
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 3 жыл бұрын
Enamesegenalen Doceter
@kidant731
@kidant731 3 жыл бұрын
Tank you very much ,very good information.
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
Glad it was helpful!
@kisanet4715
@kisanet4715 3 жыл бұрын
God bless you 🙏
@lulaghile2831
@lulaghile2831 3 жыл бұрын
May god bless you and your family!!
@rosynegash405
@rosynegash405 3 жыл бұрын
Thank you D.r Daniel God bless you.
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
You are very welcome
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር!
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣ይስጥክ፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልክ
@anchalemeweldesilase6947
@anchalemeweldesilase6947 2 жыл бұрын
We are so lake to have you God bless you and your family 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽 and God bless you!!!
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
You are so welcome
@hailefeyssa8419
@hailefeyssa8419 3 жыл бұрын
እንደ ማር የምጠፍጥ ትምህርት ነው ወድጀወለሁ::የለህን ስተከፍል ይበዘልሃል በዚሁ ቀጥልበት::
@thewekeba6419
@thewekeba6419 3 жыл бұрын
God bless you
@NaniNani-vq9jp
@NaniNani-vq9jp 2 жыл бұрын
Dr edmahen yeseteh tebarek
@zenebechwendea1032
@zenebechwendea1032 3 жыл бұрын
be blessed.
@derejealemu995
@derejealemu995 3 жыл бұрын
Bro great respect and appreciation is extended to u. pls keep saving our people.
@bettysheger976
@bettysheger976 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing Dr.
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
So nice of you
@lidiaa8yana388
@lidiaa8yana388 3 жыл бұрын
Tabarkelnye
@helinasam3216
@helinasam3216 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ። ዶክተር በብዛት የልጆች ምግብ ላይ ትኩረት ብታደርግ ጥሩ ነበር። እናመሰግናለን ።
@user-gn5si2my7b
@user-gn5si2my7b 3 жыл бұрын
God bless you D.R
@yeneneshselehi7994
@yeneneshselehi7994 3 жыл бұрын
Thank u so much dany to show this video
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
My pleasure 😊
@inalldimensions5548
@inalldimensions5548 3 жыл бұрын
thank u
@tedbabeayele9759
@tedbabeayele9759 3 жыл бұрын
Thank you so much.
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
You are welcome!
@aydakebede8623
@aydakebede8623 3 жыл бұрын
ተባረክ
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 Жыл бұрын
አቦ እግዚአብሔር ይሥጥህ ትምህርት ህ ቆንጆ ነው
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 3 жыл бұрын
D.rእናመሠግናለን 🙏
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr,
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
You're most welcome!
@edenhaile9839
@edenhaile9839 3 жыл бұрын
ተባረክልን ዶክተራችን 🙏🙏🙏
@yotamerat420
@yotamerat420 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳኒ የምር ምርጥ ማብራሪያ በሁሉም በምታስተላልፋቸው ጠቃሚ መረጃዋች !!!
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
ፋርማሲ ይስራ ነበር ግን እውነት ዶክተር ነው? አጭበርባሪው በዛ ድ/ር የሆኑት ጊዜውም የላቸው ብዬ ነው
@redaghebrezghi149
@redaghebrezghi149 3 жыл бұрын
God bles u Dr.
@zeybayimer9522
@zeybayimer9522 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን እንኛንም ፈጣሪ ይርዳን።
@negedetsehayseifu3139
@negedetsehayseifu3139 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Cheapest gaming phone? 🤭 #miniphone #smartphone #iphone #fy
0:19
Pockify™
Рет қаралды 4,3 МЛН
Телефон-електрошокер
0:43
RICARDO 2.0
Рет қаралды 1,3 МЛН
iPhone 15 Pro в реальной жизни
24:07
HUDAKOV
Рет қаралды 443 М.
ЕС урезает аккумуляторы 🪫
1:00
Не шарю!
Рет қаралды 115 М.