Ethiopia | ከቫይታሚን ዲ ጋር የግድ መወሰድ ያለበት ቫይታሚን የቱ ነው| የጉንዮች ጠንቁን ጨርሶ ልማሶገድ |ፈዋሽነቱን የሚጨምር

  Рет қаралды 16,729

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

Ай бұрын

ከቫይታሚን ዲ ጋር የግድ መወሰድ ያለበት ቫይታሚን የቱ ነው| የጉንዮች ጠንቁን ጨርሶ ልማሶገድ |ፈዋሽነቱን የሚጨምር
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 240
@meskeremkidanemariam88
@meskeremkidanemariam88 Ай бұрын
ዶር የዘውትር ተማሪህ ነኝ።ተጠቃሚም ነኝ። ለትውልድህ በቅንነትና በእውቀት ያገለገልክ ጀግና ነህ።ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!
@marthat6031
@marthat6031 Ай бұрын
ለህብረተሰብህ ለምታደርገው ድጋፍና እርዳታ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ሰዉ ነህ እንወድሃለን በርታ 🙏🏽💕
@alemmeseret2466
@alemmeseret2466 Ай бұрын
እግዛቤር ያክብርህ የሃገር ልጅን በሃቅ መርዳት
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ በጣም ቅን ስለሆንክ ሁሉ ነገር ይሳካልህ!!!
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 28 күн бұрын
ዋው እድሜ ይስጥህ እናመስግናለን
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ሁሌ ሳትሳሳ ያለህን ዕውቀት የምታካፍለን እንወድሃለን😇
@esayasmehari8102
@esayasmehari8102 Ай бұрын
የተወደድክ ወንድማችን በጣም ደስ ብሎናል ጌታ ከዚህም የበለጠ ይርዳህ በፀሎትም ከጎንህ ነን በርታ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 Ай бұрын
Thank you very much Dr dani
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
Always welcome
@at2330
@at2330 Ай бұрын
መድሐኒአለም፣ እድሜና ጤናውን ይስጥህ፣
@user-mz1js9ji7r
@user-mz1js9ji7r Ай бұрын
ዶክተር አላህ ይስጥልን እውቀት ይጨምርልህ በጉጉት ነው የምንጠብቀው ለመግዛት እና ለመሞከር በርታ👌🙏
@zigzoe6324
@zigzoe6324 Ай бұрын
May God bless you and your family
@tsiontadesse5228
@tsiontadesse5228 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
@user-ch3hm8wu7v
@user-ch3hm8wu7v Ай бұрын
Wowww it’s wonderful job congratulations dr. Daniel 🎉
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 Ай бұрын
አብዝቶ ፡እግዛአብሔር፡ይባርክህ፡በኦላይን፡አድርገው
@newethiopia1025
@newethiopia1025 23 күн бұрын
Wow congratulations good job
@yabkaryabkar8768
@yabkaryabkar8768 Ай бұрын
Wow, this is a big blessed achievement. Thank God.🙏🙏
@sarateklou1249
@sarateklou1249 Ай бұрын
በጣም ያኮራል ዶክተር እናመሰግናለን
@abbymo5145
@abbymo5145 Ай бұрын
Congratulations Dr for your commitment 👏 🙌
@susunag6527
@susunag6527 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ዶክተር ግን በየትኛውም ሀገር እንዲዳረስ የሚችልበትን መንገድ ፍጠርልን በተለይ አረብ ሀገር ያለነው የብዙ ነገር እጥረት ስላለብን ያስፈልገናል
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
We are working on it !
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x Ай бұрын
ዶ/ር እናመሠግናለን! እግዚአብሔር ዕውቀቱን ጨምሮ ይስጥህ🙏🏼
@Ab-ve3vw
@Ab-ve3vw Ай бұрын
Congratulations Doctor for the medication!
@miminegusie5696
@miminegusie5696 Ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Ай бұрын
መጥቼ በፐርሰን በደሰታ ቀን ብውል ደሰተኘ ነኘ ጊዜው ከሰራ ገረ ከተመቸኝ የልጄ ግራጆሸን ይህል ደሰ ብሎኘል እንዃን ለዚ አበቃህ🙏🙏🙏🙏
@mesfinyounas2373
@mesfinyounas2373 Ай бұрын
Thank you Doctor really appreciate your effort and help god bless you
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Ай бұрын
ዶር ለልጆችም በዛው ብታሳየን አመሰግናለሁ🙏
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Ай бұрын
Thank you Dr Like always bless you More 🙏🙏🙏
@MimiSeged
@MimiSeged Ай бұрын
God bless you. We need it
@asnibelew5428
@asnibelew5428 Ай бұрын
በጌታ ወንድሜክዶክተር ዳኒዬ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ያንተ የሆነሁሉ የተባረከ ይሁን በጣም ኮራሁብህ እጆችህ ብእጥፍ ይባረኩ:: 🙏🙏🙏🙏🙏
@sofiyasifiya2881
@sofiyasifiya2881 Ай бұрын
በጣም ነው የኮራሁብህ በርታ ዶክተር
@zufang.
@zufang. Ай бұрын
ዶ/ር ዳንኤል እግአብሔር ዘመንህን ይባርክ!
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Ай бұрын
Dr. Yohannes, May the Lord bless your hard work . Thank you.🎉❤🎉❤
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
Same to you!
@tenayeseifushikur9663
@tenayeseifushikur9663 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ እናበረታታለን ❤❤❤
@Batl.14
@Batl.14 Ай бұрын
ስልክህን ስጠኝና እስኪ እርዳኝ ዶክተር እባክ እመረመራለሁ መደሀኒት ቫይታሚኖች እወስዳለሁ ግን ለውጥ የለኝም ምግብም ብዙም አይደለሁም ተከታታይህ ነኝ
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 Ай бұрын
Geta Eyesus silmtfara turu nagari tisarale sile Ate geta yibark
@almazw1335
@almazw1335 Ай бұрын
Congratulations 🎉 You deserve it and we Ethiopians are proud of you let God be with you dear thanks 🙏
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 Ай бұрын
Thank you for your hard work for your ppl.God bless you & ur family 🙏
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
So nice of you
@ariamfeshaye6710
@ariamfeshaye6710 Ай бұрын
Dr.I proud of you Egzabehare yemesgen Enqune Teewdldacheu Amen ❤️ we're with you God bless you and family too Amen 🙏
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 Ай бұрын
Congrats ❤❤❤
@keyakeya2199
@keyakeya2199 Ай бұрын
እግዛብሄር ይርዳህ
@maxmini8328
@maxmini8328 Ай бұрын
ዶ/ር የማናቀውን ግንዛቤ ስለምታቀርው ዝግጅት በጣም አመሰግናለሁ በተጨማሪ supplement ይዘክ በመቅረብክ የበለጠ አድናቆት አለኝ እና በምታቀርበው ኘሮግራሞች ላይ በተለያየ ጊዜ ከነ ጥቅማቸው አና አወሳስዱን ማብራሪያ ብታደርግበት እላለው። በጣም አሪፍ ነው እግዚሐብኤር አምላክ ይርዳክ።
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Ай бұрын
God bless you Doctor I prefer to buye online
@yemesirachamare8563
@yemesirachamare8563 Ай бұрын
Wow, this is a big achievement dr. Dani, enquan Egiziabher Redah!! I can't wait to get these vitamins in Addis !👋👋👋
@frehiwotbetre5299
@frehiwotbetre5299 Ай бұрын
Bravooo Dr. Keep it up.
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
Thank you, I will
@YoditBruk
@YoditBruk Ай бұрын
ሰለሰጠኸን ምርጥ መረጃ thenk you God belss you ❤❤❤
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 Ай бұрын
በጣም ቃላት በማሞላው ምሰጋና ከልብ አመሰግናለው በልብ ቅንነት ለምታደርግልን ትምርት እርዳታ እግዛብር የልብ መሻትን ካንተጋር ይውን ❤❤❤
@godisgood7405
@godisgood7405 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@user-zs7cp9ve8y
@user-zs7cp9ve8y Ай бұрын
Good job 👏🏻
@ukhityfillah958
@ukhityfillah958 Ай бұрын
Thank you so much for the hard work and support 🙏
@felekechnebso2731
@felekechnebso2731 Ай бұрын
ተመስገን ዶክተር እስኪመጣ በጉጉት እንጠብቃለን
@akelem9149
@akelem9149 Ай бұрын
Proud of you💯thanks a lot🙏
@marthayohannes8791
@marthayohannes8791 Ай бұрын
Congratulations Dr.
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
Many many thanks
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 Ай бұрын
Dr we are so happy we have you I can’t wait until I get your product. I know you are helpful
@ariamfeshaye6710
@ariamfeshaye6710 Ай бұрын
We're praying for you don't forget your More than Milliner blessings
@GenteSofe
@GenteSofe Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 👍👍👍👍🙏🙏🙏
@romameskel8096
@romameskel8096 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ገበያ ላይ ሲዉል እገዛለሁ።
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Ай бұрын
Thank you for everything
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 Ай бұрын
Thank you for working hard for us i really appreciate your kindness. I can't wait to buy your products i feel safe to take it Thanks again God bless you !!
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
You are so welcome!
@kassechsirgut6550
@kassechsirgut6550 Ай бұрын
Thank you so much for your information.
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
You are so welcome!
@haregwoingeda5037
@haregwoingeda5037 Ай бұрын
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@hanageremew1994
@hanageremew1994 Ай бұрын
directly ለኔ የመሰለኝ አመሰግናለሁ doc🙏🙏🙏
@elsamelese7450
@elsamelese7450 Ай бұрын
Congratulations 👏🏿
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
Thanks 💯
@tsionhaile7502
@tsionhaile7502 Ай бұрын
God halp you and your working
@sarontewelde4500
@sarontewelde4500 Ай бұрын
Thanks brother 🙏 💙
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
My pleasure
@ShimelesAbebe-vo3ib
@ShimelesAbebe-vo3ib Ай бұрын
ዶ/ር ስትናገር እንግሊዝኛ አትቀላቅል ።አድናቂህ ነኝ ። እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ ።
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Ай бұрын
ምንም ችግር አለው ?
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
ashashlalew
@BH-id8px
@BH-id8px Ай бұрын
ከነጮች ጋር እኮ ነው የሚውለው በጣም ጎበዝ ነው እሪሰርቸር አማርኛ አቀላጥፎ ነው ተርጉሞ ማስተማሩ ኩሩ እሱን ስለሰጠን
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-yu2ih2jt3m
@user-yu2ih2jt3m Ай бұрын
ገታ እየሱስ ድካምህን የክፈልህ
@seifusolomon-qg3xv
@seifusolomon-qg3xv Ай бұрын
አሁንም ወደፊትም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አሜንንንንንንን
@seifusolomon-qg3xv
@seifusolomon-qg3xv Ай бұрын
ግን ዳኒዬ እኔ አሁን 33 ዓመቴ ነው እና ግን ቢያንስ 17 ዓመቴ እያለ ነው ሽንት ቤት ስቀመጥ ከፍተኛ ደም መድማት የጀመረኝ እናም እስካሁን ድረስ 16 ዓመት ሆነኝ አልተወኝም የትም ሆስፒታል መፍትሄ አላገኘሁም ግን ከ hemorrhoid ውጪ ሌላ የ አንጀት በሽታ ቢሆን ይሄን ያህል ጊዜ ሊቆይብኝ ይችላል ወይ የሚለውን ጥያቄ ልጠይቅህ ፈልጌ ነው እና maybe ይሄን ጥያቄዬን ካየኸው መልስ ብትሰጠኝ please
@tadesebekele6600
@tadesebekele6600 Ай бұрын
Thank you!!
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
You're welcome!
@edenmesfin8585
@edenmesfin8585 Ай бұрын
Thank you Dr 🙏❤
@user-nl1uv5tz8y
@user-nl1uv5tz8y Ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@holly77ize
@holly77ize Ай бұрын
Woooow Dr enamesegnalen ❤
@kidistgetachew5688
@kidistgetachew5688 Ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን!
@blackdiamonddiamond6011
@blackdiamonddiamond6011 Ай бұрын
Thank you so much Dr. God bless you more and more🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
So nice of you
@berhanukifle5496
@berhanukifle5496 Ай бұрын
Hi, I can not wait. Keep it up,finally, you are on the right track.
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
Hey, thanks!
@astergabreab8753
@astergabreab8753 Ай бұрын
Is there natural resource of k2 Thanks and I wish you a blessed life
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot Ай бұрын
Meat liver cheese,,
@eskezyawmered5058
@eskezyawmered5058 Ай бұрын
thanjk you so much
@fghebretinsai8913
@fghebretinsai8913 Ай бұрын
Thanks Dr
@birtudem7419
@birtudem7419 Ай бұрын
❤❤❤
@helenabraha4888
@helenabraha4888 Ай бұрын
Fetari yibarkih
@s.a.7879
@s.a.7879 Ай бұрын
I need these vitamins when they are available
@asterzerezghi5094
@asterzerezghi5094 Ай бұрын
Congratulations
@Zewdu-ns2xh
@Zewdu-ns2xh Ай бұрын
ዶክተርዬ እባክህ ስለ ቅድመ ማረጥ ስራልን
@user-nf1gr5bv4h
@user-nf1gr5bv4h Ай бұрын
ሰላም ለአንተ ዶር ዳኒ፣ስለ collagen ምን ትለናለህ መጠጣት ሆነ መድሃኒቱን መውሰድ ውጤት አለው።ዘመንህ ይባረክልን🙏🏽
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
I made a video , find it in this this channel
@user-nf1gr5bv4h
@user-nf1gr5bv4h Ай бұрын
@@yenetena Thank you so much ❤️
@rozayilma6582
@rozayilma6582 Ай бұрын
Congratulations Dr
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
Thanks a lot
@jh2500
@jh2500 Ай бұрын
Thank you Dr
@tewabechasfaw3952
@tewabechasfaw3952 Ай бұрын
Thanks 🙏
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
You’re welcome 😊
@ruthmime73
@ruthmime73 Ай бұрын
I'm waiting only Dr. Thank you.
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
Most welcome
@ShalomAfework9
@ShalomAfework9 Ай бұрын
Betam eamesegnalew ene begugut etebkalew
@Ethiopia-xr8zb
@Ethiopia-xr8zb Ай бұрын
ሰላም ዶክተር ፣ ገባሁ ቤትህ
@mareshetkebede7697
@mareshetkebede7697 Ай бұрын
Where is your clinic. My mom needs ur medical treatment
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Ай бұрын
Congratulations 👏👏🎉🎉🎉
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Ай бұрын
Thanks D.r
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
Always welcome
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterzerezghi5094
@asterzerezghi5094 Ай бұрын
💕💕💕🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
በጣም ይገርማል እኔ እራሴ በጣም ነው የተጎዳሁኝ የመገጣጠሚያ አጥንቶቼ ምንም ጉዳት ሳይደርስብኝ እንዲሁ ልክ የሆነ ነገር እንደመታኝ የእጅ እና የእግሬ አጥንቶች እየቆየ ህመም ይሰማኝ ጀመረ እና ከተፈጥሮ ቪታሚን k2 ከየት ይገኛል እኔ ያለሁበት አገር አፍሪካ ነው እና ምንም መግባባት አልቻልኩም ፍሬንች ተናጋሪዎች ናቸው ሁሉም መድሐኒታቸው በፍሬንች ስለሆነ ብጠይቃቸው እንኳን የሰጡኝ ነው የምቀበላቸው እንጂ አንብቤው መግዛት አልችልም እና ብትነግረኝ 🙏
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
google translator metekem tshlaleh
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
@@yenetena እሞክራሁኝ እና ኦርጅናሉ እንዴት አውቀዋለሁኝ ? የትኛው አገር ነው ጥራቱ 1 ኛ ? በነካው እጅህ ሼር በለኝ ዶ/ር 🙏
@MetshetYimam
@MetshetYimam Ай бұрын
Thank you Dr ! God bless you More! I prefer to buy online.
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
You are welcome
@ermiaswodajo7002
@ermiaswodajo7002 Ай бұрын
Congratulations!
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
Thank you!
@daditumosissa5465
@daditumosissa5465 Ай бұрын
Great job Dr thanks a lot
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
So nice of you
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
My pleasure
@nardosmengste9636
@nardosmengste9636 Ай бұрын
👏👏👏👏 well done Doc 👍
@yenetena
@yenetena Ай бұрын
Many many thanks
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
በቫይታሚን ዲ የበለፀጉ 7 ጤናማ ተፈጥሮአዊ ምግቦች| 7 Best foods high in Vitamin D
13:28
8 Товаров с Алиэкспресс, о которых ты мог и не знать!
49:47
РасПаковка ДваПаковка
Рет қаралды 84 М.
Samsung laughing on iPhone #techbyakram
0:12
Tech by Akram
Рет қаралды 2,9 МЛН
ЕС урезает аккумуляторы 🪫
1:00
Не шарю!
Рет қаралды 143 М.
АЙФОН 20 С ФУНКЦИЕЙ ВИДЕНИЯ ОГНЯ
0:59
КиноХост
Рет қаралды 1,1 МЛН
Telefonu Parçaladım!😱
0:16
Safak Novruz
Рет қаралды 24 МЛН