Ethiopia - “ለጦርነት አንዘጋጅም’’ ፊልድ ማርሻሉ፣ ኢትዮጵያ በጉጉት እየተጠበቀች ነው፣ ቤተክርስትያኗን ያበሳጨው ጉባኤ፣ የጂቡቲው ወደብ የሚሳየልጥቃት

  Рет қаралды 61,438

Feta Daily News

Feta Daily News

17 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 53
@Hamle-Media
@Hamle-Media 15 күн бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🥰🥰🥰
@asmara3973
@asmara3973 15 күн бұрын
ይህ እደመሪው የአይምሩ ዘገምተኛ ጡርነት አውጅ አይደል ንፁሀንን እየገደለ ያለው
@YonatanChuna
@YonatanChuna 15 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እግ/ር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን::
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 15 күн бұрын
ሠላምን ሠላም እማርዬ💚💛❤️ 😍😍😍😍🇨🇬🇪🇷😍😍😍😍
@Endalamawu
@Endalamawu 15 күн бұрын
ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 15 күн бұрын
ፋታ የቡልፀግና ካድሬ
@nejatnejat4323
@nejatnejat4323 15 күн бұрын
ያረብ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አምጣልን
@user-ji1xs3fl1x
@user-ji1xs3fl1x 15 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@user-hh3sd6ex1w
@user-hh3sd6ex1w 15 күн бұрын
AmharaKlngfano❤❤💛💛💚💚💪💪💪
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 14 күн бұрын
Le Ethiopia only Fano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤a winner❤❤❤❤❤❤
@tube1617
@tube1617 15 күн бұрын
ድል ለፋኖ💚💛❤💪
@Hawa-qg4lm
@Hawa-qg4lm 15 күн бұрын
ሀገር ሰላም በሆነ. ልላው ባልሸገርን
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 15 күн бұрын
ሀገሪቱ ጦርነት ውስጥ ነች ! ምንኤክስፖርት ይደረግ ?!
@user-mv1ti2xb6e
@user-mv1ti2xb6e 15 күн бұрын
ሠላም ለሀገራችን ጦረነት በቃን ሠላም ይሥፈንልን ያረብ 😢😢😢
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 14 күн бұрын
Thanks for fatha Medan for sharing the information and message❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xj6jg6jl2e
@user-xj6jg6jl2e 15 күн бұрын
የመጀመሪያ ዛሬ ፈታ ይመቸኛል
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 15 күн бұрын
ብልፅግና የሚባል ፀረሰላም ሀይል እያለ ሀገር ሰላም አይታሰብም ሁልጊዜ ስለ ጦርነትና ወታደር ማስመረቅ ስራው ያደደረገው አገዛዝ ጦርነት ጎሳሚ ነው ድል ለጀግናው ፋኖ
@tagessemasore
@tagessemasore 15 күн бұрын
good
@YilemaSyfe
@YilemaSyfe 15 күн бұрын
ሞትና ውድቀትን ለአረመኔው ገዳይ ለብልፅግናው መንግሥት ይሁን
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 15 күн бұрын
ለምን ኤርትራ ገብተህ ከግብፅ ጋር አትጠብቀንም
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 15 күн бұрын
አራም ቅዘኑ በአፋችሁ እነሱ እየሰሩ ነዉ ምናምንቴ ባልቴት
@MamushTeshome24
@MamushTeshome24 15 күн бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤
@AddisAleme-vq2fy
@AddisAleme-vq2fy 15 күн бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@YonasDaniel-ur8vq
@YonasDaniel-ur8vq 15 күн бұрын
@asmara3973
@asmara3973 15 күн бұрын
እዴ የግብፂ ሀውልት ነው እሚመሥለው😂😂
@user-zv9mv5en8y
@user-zv9mv5en8y 15 күн бұрын
የትኛዉ መከላከያ ነዉ ከዉጨለትሰነዘረበት ጥቃት የሚመክተዉ በሀገረ ያለዉን ሰላም ማስከበር ያቃተዉ ከቴም ከዉጪ ገሊገጥም ክክክክ😅😅😅😅 ዲል ለጀግናዉ ለአማራህዚብ ዲል ለፋኖኖኖ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤
@gezahegnayele1249
@gezahegnayele1249 15 күн бұрын
Mastawkachu sedeber
@biraqalharari5266
@biraqalharari5266 15 күн бұрын
The income Djibouti is getting from Ethiopia is peanut compared to what it is getting from leasing military base to Western nations.
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 15 күн бұрын
They don’t get Chat and other essential things
@Tybatube
@Tybatube 15 күн бұрын
ሰላም ፈተዴሊ ወዴች አሰደምሩኒ
@biraqalharari5266
@biraqalharari5266 15 күн бұрын
Tremendous respect for Djibouti for not caving for imperialist pressure.
@GebreEgziabherWasihun
@GebreEgziabherWasihun 15 күн бұрын
አአአ
@assefaa.r.5949
@assefaa.r.5949 15 күн бұрын
We know that Djibouti had been exploiting Ethiopian since its independence. Every year add up the cost of port rent . So Djibouti is not as good as to our country based on our favoured to them. I always blamed our late Ethiopian leader unable to calm as part of Ethiopia. That is whynow the generation sacrifice.
@user-yf5gg3hb8v
@user-yf5gg3hb8v 15 күн бұрын
111111111111❤
@betelhembelay7720
@betelhembelay7720 15 күн бұрын
ሰው ዎች ተጠመቁ አልተጠመቁ እያላቹሁ ከማውራት።መጀመርያ የቅዳሴ ድምፅ መስማት አልፈልግም ያለውን ሰው ለመቃወም ስራ ስሩ ወሬ ብቻ አሁንም በዚህ አያበቃም ምን አልባ ት ቤተክርስቲያን ይዝጋ የሚል ህግ የሚመጣ በት ቀን እሩ ቅ አይደለም ሲኖዶስ ከተኛቹሁበት ለመንቃት ሞክሩ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን
@ethiopiaselam7873
@ethiopiaselam7873 15 күн бұрын
ዛይን ለመቃብር ቅርብ ነው?
@michalemichale5880
@michalemichale5880 14 күн бұрын
What does it mean we are not preparing for war means? After you should what you should?
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp 15 күн бұрын
ሁቲዎች ጃግኖች ነቻው ቃይ በሃርን ዝግት የርጉት አውሮፐ ውስጥ ዛመድ የለኝም 😂😂😂😂😂😂
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r 15 күн бұрын
" ለጦርነት አንዘጋጅም " ፡ ምን ዐይነት ጅል አነጋገር ነው ! ከዝግጅት አልፎ በከባድ ጦርነት ውስጥ ተዘፍቆ ሽንፈት እየተከናነበና ንፁኃን እየተጨፈጨፉ እያለ ፡ አገሪቷ ልክ ሠላም ሰፍኖባት እያለ ጦርነት ሊቀሰቀስ የሚችል ስጋት የተደቀነባት ማስመሰሉ ማንን ይጠቅማል ? ? ? ? ? ?
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 15 күн бұрын
የዉሸት መከላከያ የአራሱን ህዝቡ የሚገል የሚደፋር መከላከያ በአለም ላይ ታይቶ አይታወቅም😅
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 15 күн бұрын
ፈታ ምቀኛኛኛኛኛ አብቹዬዬዬዬ ኑርልንንን
@teshai4638
@teshai4638 14 күн бұрын
ጦርነት መሀል ላይ ሆኖ ለጦርነት አንዘጋጅም ማለት ??????😋😋😋😋😋
@asmara3973
@asmara3973 15 күн бұрын
😂😂ሲጨቃቹ ኢትዩጺያውያን ሲመቻቹ ኦሮማውያን በቃ ድሩ ቀረ የኢትዩጺያን ህዝብ ማታለል😂😂ጅላ ተነቅቱብሀል😂😂
@saved1580
@saved1580 15 күн бұрын
መክብብ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ወደ እግዚአብሔር ቤት በገባህ ጊዜ እግርህን ጠብቅ፤ ለመስማት መቅረብ ከሰነፎች መሥዋዕት ይበልጣልና፤ እነርሱም ክፉ እንዲያደርጉ አያውቁምና። ² እግዚአብሔር በሰማይ፥ አንተም በምድር ነህና በአፍህ አትፍጠን፥ በእግዚአብሔርም ፊት ቃልን ይናገር ዘንድ ልብህ አይቸኵል፤ ስለዚህም ቃልህ ጥቂት ትሁን። ³ ሕልም በሥራ ብዛት ይታያል፤ እንዲሁም የሰነፍ ድምፅ በቃሉ ብዛት ይሰማል። ⁴ ሰነፎች ደስ አያሰኙትምና ለእግዚአብሔር ስእለት በተሳልህ ጊዜ ትፈጽመው ዘንድ አትዘግይ፤ የተሳልኸውን ፈጽመው። ⁵ ተስለህ የማትፈጽም ብትሆን ባትሳል ይሻላል።
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 14 күн бұрын
ትግራይ ህዝብ እውነት ባሁኑ ሰዐት እሚያስፈልገው ሃውልት ነው ሰላም ወይም ምግብ ነው ብቻ ያሳዝናል ፈጣሪ የስራቸሁን ይስጣችሁ ባለስልጣናት በሙሉ በአራቱም አቅጣጫ ያላችሁ የብልጽግና ባለስልጣን በሙሉ
@andargachew-ee9co
@andargachew-ee9co 9 күн бұрын
😮😂
@biraqalharari5266
@biraqalharari5266 15 күн бұрын
Ethiopian MOU with Somaliland is dead on arrival because Ethiopia which is poorest country in the world can't afford to pay rental fee.
@BonsoDaka
@BonsoDaka 15 күн бұрын
If you're followers this reporter think twice this false story. Please don't be so flush.
@negattibulla215
@negattibulla215 15 күн бұрын
ብስብስ ባለጌ ሱሪውን እስወልቄ ልክ አስገባዋለሁ ብለህ ምን አገኘህ ይውትድርና እውቀት እብደሌለህ አሳየኸን እንጂ ዘረኛ ኩበት ፊት አፈር ብላ አሳማ ::
@masetewal6914
@masetewal6914 15 күн бұрын
እኮ 🤣
小路飞姐姐居然让路飞小路飞都消失了#海贼王  #路飞
00:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 95 МЛН
🔴#ሰበር ዜና ሰኞ ግንቦት//26//2016//አ//ም//
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 521
小路飞姐姐居然让路飞小路飞都消失了#海贼王  #路飞
00:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 95 МЛН