Ethiopia - አንድ ሀገር ለመሆን የወሰኑት ሶስቱ ሀገራት | ለአፍሪካ ብርሃን ያሳዩት ሶስቱ ኮከቦች!

  Рет қаралды 83,877

Feta Daily

Feta Daily

25 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 136
@AS-ux6xi
@AS-ux6xi 23 күн бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ከሩቅ ቢሆንም ጥሩ ዜና ያሰማህኝ ጌታ የኛውቹስ መች ይሆን ቀልብ ሚገዙት እስቲ ማነው እንደኔ ጦርነት ያስጠላው?በላይክ አሳውቁኝ!ለሀገሩ ብሉም ለሀጉራችን ስላም ይውረድ መፈናቀል መገደል ምግብ መሰደድ የሌለበት ጊዜ ያምጣልን❤።
@assefazerfu
@assefazerfu 16 күн бұрын
ጀግንነት ይጠይቃል ደጋፊህ ነኝ ።
@user-hw1qb1ru4h
@user-hw1qb1ru4h 23 күн бұрын
አንድነት ሀይል ነዉ።
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 23 күн бұрын
በጣም የሚመች ጥንቅር ነው!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@maruabiye2521
@maruabiye2521 23 күн бұрын
ላይክ 100000000000000 ጊዜ ቢቻል አደርገው ነበር
@tameratasfaw5236
@tameratasfaw5236 23 күн бұрын
I'm glad to hear that!!! አፍሪካዊያን ወደ አንድነት ካልተቀላቀሉ እድሜልካቸውን ከእጅአዙር ቅኝ አገዛዝ አይላቀቁም:: በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በልልኝ::
@abebeaddisu3956
@abebeaddisu3956 21 күн бұрын
😅😅😅❤😅❤❤😅❤😅❤😅
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv 20 күн бұрын
እሽ የኛ አውሮፖውይ😂😂
@TeferiTeshome-jg5ku
@TeferiTeshome-jg5ku 22 күн бұрын
ዋው ትንግርት ነው ሌላ እንኳን ይቅርብን ኢትዮጵያ እና ኤርትራውያን አንድ ብንሆን ለአለም እንኳን እበቀለን!!
@GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
@GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 21 күн бұрын
ከስድሳ ዓመት የቅኝ ግዛነት እና ከሰላሳ ዓመት ደም ኣፋሳሽ ጦርነት ብኅል ኣንድ መሆን ያምርሃል ፡ ኣንጀቴ ህሊና ኣጠገብህ ያለውን የጎረቤት ህዝብ እንደ ጠላት እየፈረጅክ ሌላው መጥቶ ወዳጅ እንዲሆልህ ትመኛለህ፡መቼም በሰይጣን ነውና የምታምነው ምኞትህን ያሳካልህ
@ahmedmohammed7706
@ahmedmohammed7706 22 күн бұрын
በጣም ጥሩ ዘገባ ነው ያቀረብከው ይህ ነው ለአፍሪካ የሚያስፈልገው፡፡
@EyeAfrica-fx6yv
@EyeAfrica-fx6yv 23 күн бұрын
One Africa ❤✊🏿✊🏾🔥
@hareg5262
@hareg5262 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጠንክራቸው!
@Saafo
@Saafo 9 сағат бұрын
This what we need for africa
@YasinAbdu-xu9lh
@YasinAbdu-xu9lh 6 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 10 күн бұрын
ደስየሚል ዜና ነው
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele Күн бұрын
የኔ ጀግና ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FunQuestionETH
@FunQuestionETH 23 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ላይክ ያደርኩት ቪድዮ ነው
@abisinya117
@abisinya117 17 күн бұрын
😊😅❤
@mershanigussie6229
@mershanigussie6229 22 күн бұрын
ሐገራቸውን የሚወዱ ለእድገቷ ይሠራሉ።
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 23 күн бұрын
የአፍሪካ ህብረትን ማጠናከር ያስፈልጋል። ቀጥሎም በየደረጃው ብዙ የአፍሪካ አገሮች አንድላይ ይሆኑ ይችላሉ ።
@yonasonitself5800
@yonasonitself5800 11 күн бұрын
Best decision !!
@Snta-kg
@Snta-kg 14 күн бұрын
Captain Ibrahim Traore ..may the spirit of Thomas Sankara be with you
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 23 күн бұрын
That is a African dream And Africa heroes You have really dream worker's
@540963
@540963 23 күн бұрын
ዛሬ ምርጥ ዜና ሰራህ ይልመድብህ
@user-fy6dw6gf7q
@user-fy6dw6gf7q 16 күн бұрын
ጀግኖች🎉🎉🎉🎉 ዘመኑ ሩቅ አይደለም ክብር ለአፍሪካውያን🎉🎉🎉🎉
@nursemakedirjemal9201
@nursemakedirjemal9201 16 күн бұрын
ያድርግላቸው ኢትዮጵያውያንም እንደነርሱ ያድርገን
@fentayesisay952
@fentayesisay952 17 күн бұрын
የአንድነት ማሳያ ልንማርበት የሚገባ
@birukbelayneh6841
@birukbelayneh6841 21 күн бұрын
እውነትም የአፍሪካ ብርሃን !!!
@Mule0411
@Mule0411 20 күн бұрын
Great!
@seadayimam8488
@seadayimam8488 21 күн бұрын
ጓበዞች ሀሪፍ አርገዋል አንድነት ሀይል ነው መከፋፈል ለማን ጠቀመ
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 23 күн бұрын
God bless you 3 military officielle❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadesseeshetu2966
@tadesseeshetu2966 23 күн бұрын
Dream come true bravo our heroes I stand with you
@dejenebiru6888
@dejenebiru6888 23 күн бұрын
Unity is power...
@maruabiye2521
@maruabiye2521 23 күн бұрын
like
@TegeneTeg
@TegeneTeg 23 күн бұрын
🙏
@gidethio5038
@gidethio5038 22 күн бұрын
😮😮😮ሐቅ
@aradaw320
@aradaw320 22 күн бұрын
wow thanks
@MulugetaAdmassu-bg4td
@MulugetaAdmassu-bg4td 20 күн бұрын
ጥሩ ሃሳብ ነው ኢምፔርያሊስቶችን መስበርያ መዶሻ ነው
@user-th7ex2cg2w
@user-th7ex2cg2w 23 күн бұрын
Really
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 17 күн бұрын
ለ3ስቱ ኮከቦች🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@habtishe9713
@habtishe9713 23 күн бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 21 күн бұрын
Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 23 күн бұрын
africa unite
@EthiopianTube123
@EthiopianTube123 20 күн бұрын
እዉነት ካሳኩት በዓለም ላይ በደማቅ ቀለም ስማቸውን ፅፈው ያልፋሉ ፈጣሪ ከነሱጋር ይሁን
@tadelebekele5109
@tadelebekele5109 23 күн бұрын
በአፍሪካ ይሆናል ተብሎ የማይገመት ዋው
@user-ex5bv3mu6b
@user-ex5bv3mu6b 23 күн бұрын
I am the douther of Mama Africa. I am African.
@sultanbushira7786
@sultanbushira7786 23 күн бұрын
ስለመዋሀድ ስታወራ ትንሽ አታፍርም ነጋ ጠባ ስለ አንድ መንደር ስትዘላብድ የምትውል መሆንህን አድማጭ ይታዘበኛል አለማለትህ ትገርማለህ
@user-ex5bv3mu6b
@user-ex5bv3mu6b 23 күн бұрын
Aferash yeah??
@YaredAbrha-wb3px
@YaredAbrha-wb3px 23 күн бұрын
❤❤❤❤
@ShimlesYimer-d1h
@ShimlesYimer-d1h 23 күн бұрын
Tankew
@etafraw9993
@etafraw9993 16 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲
@genetsolomoneshete8178
@genetsolomoneshete8178 22 күн бұрын
❤❤❤1 africa
@kebedebekele4997
@kebedebekele4997 22 күн бұрын
❤😂🎉 good news
@user-mc2ml1vi5n
@user-mc2ml1vi5n 23 күн бұрын
የተገነጠለ ሳንባ ያለው ሰው ስልጣን ወይም ተከታይ ካገኘ አገር የመገንጠል ሀሳብ ሲተነፍስና ሲዋጋ ይኖራል: ባለ ግንጥል ሳባ ቢባሉ!
@desalegngebre-ym6gk
@desalegngebre-ym6gk 23 күн бұрын
Grat people need to unite !!!!
@oromiyalalistu5292
@oromiyalalistu5292 23 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TamruTerefe
@TamruTerefe 23 күн бұрын
ስኬታማ
@abisinya117
@abisinya117 17 күн бұрын
ትንቢቶች ሊፈጨሙ ይመስለኛል የ ቴዎድሮስ መምጣት በቅርቡ ይሆናል ብዬ 🙏ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪን አደራ ለዛች ቀን አብቃኝ😊
@mnur21
@mnur21 23 күн бұрын
ሶስቱም የባህር በር ሆነ አረንጋዴ ምድር የላቸውም በሰሃራ ንዳድ ውስጥ ናቸው ግን ማእድናትና ምድራቸው በጋዝ የተሞላ ነው
@user-ex5bv3mu6b
@user-ex5bv3mu6b 23 күн бұрын
Fekear, selam kalaheaw mean hegear aleaw ??
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 21 күн бұрын
የአብይ ራዕይ ነው! እጅግ ያስደስታል!
@dessieliku3743
@dessieliku3743 22 күн бұрын
መሪ የገዛ ሀገሩን በሚሰነጣጥቅበት በዚ ሰዐት አንድ ለመሆን ማሰብ አይከብድም
@antenehsamuel8094
@antenehsamuel8094 22 күн бұрын
African unite!
@BekaAman605
@BekaAman605 23 күн бұрын
ይመቻቸው አንድነት ሀይል ነው ❤❤ ኢትዮጵያዊያን ከዚህ ተምረን አንድ ሆንን ሱማለ ላንድ /ጁቡቲን ጨምሬን ጠንካራ ሀገር መሆን አለብን ብሄረተኝነት ይውደም
@aradaw320
@aradaw320 22 күн бұрын
next ETHIOPIA +ERITREA +SOMALIA and SUDAN = est africa
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 21 күн бұрын
... and Djibouti.
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 20 күн бұрын
የመሃይምነት ጥግ
@aradaw320
@aradaw320 19 күн бұрын
@@Hopeofsammy ቆዳ
@assefazerfu
@assefazerfu 16 күн бұрын
THE ORDER OF THE CENTURY.
@negagetachew974
@negagetachew974 23 күн бұрын
አንድነት አይጠላም ሆኖም እኛ ኢትዮጵያውያን በመካከላችን ያለው ፖለቲካዊ ልዩነት ተነጋግረን ከፈታን ሰፊ አገር ስለ አለን ብቻችን ጠንክረን ከሰራን በአጭር ጊዜ ልንለወጥ እንችላለን፣ የሕዝብ አንድነት ካለ መንግስትም ኤኮኖሚም ለመለወጥ ይቻላል።
@surefiel
@surefiel 23 күн бұрын
@@negagetachew974 እውነት ነው አንድነት ሀይል ነው።🤝🤝🤝
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 23 күн бұрын
ፈረንሳዮቹ አበዱ
@user-uy3sn9cm7k
@user-uy3sn9cm7k 23 күн бұрын
Ene zena madamet ewodalehu gen lemen tagannalachehu
@mamemome8341
@mamemome8341 4 күн бұрын
ሦሰቱ ሀገራት ለመዋሀድ ያደረጉት ውሳኔ በጣም የምያሰደሰት ነው። ትልቅ የኢኮኖሚ፣ ወታደራዊ፣ ፓለቲካዊና ኢኮኖማዊ ሀብት በማዋሀድ ትልቅ የልማት አቅም መፍጠር ይችላሉ። ከድህነት ፈጥነው ለመላቀቅ ይችላሉ።
@GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
@GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 21 күн бұрын
እባካችሁ ህብረተሰብ ያድጋል ፡ራሴን ኣስተዳድራለሁ የሚለውን ህብረተብ ኣትቅጩት፡ ተውት ይደግ ይመንደግ ሂደትነቱን ተቀብለን የሃሳብ ብሩህነትና ነፃነት እንዲኖረን እንታገል፡ ለወንዝ፣ ለተራራ፣ለድንጋይ እና ለመሳሰሉት ሳይሆን ለሰው ለህብረተሰ እናስብ እንስራ ።ዝም ብሎ ድንጋይም መቀመጥ ትተዋል በሆነ ምክንያት ቦታውን ለቆ ይገኛል።
@user-bo7pi9ks4e
@user-bo7pi9ks4e 4 күн бұрын
እንደ አባትህ ሀይለስላሴ ካሀዲ አደሉም
@ethiopia3936
@ethiopia3936 19 күн бұрын
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ወደ አንድ ሀገርነት ቢዋሀዱ ትልቅ አቅም ሀገር እንፈጥር ነበር። ይህ እንኳን ባይሆን ኢትዮጵያ ኤርትራ ጅቡቲ አንድ ብንሆን ብዬ ተመኘሁ🙏
@meshamoarega3259
@meshamoarega3259 23 күн бұрын
Where is Jules malema frome SA
@robelyoseph8963
@robelyoseph8963 23 күн бұрын
Yemsraku yante zeroch lamerica egezalew bemaleta new Ethiopia ya africa efret nachu
@user-ex5bv3mu6b
@user-ex5bv3mu6b 23 күн бұрын
Fetary sefeked.
@surefiel
@surefiel 23 күн бұрын
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ መቼ ይሁኑ አንድ ሚሆኑት።😢😢😢
@negagetachew974
@negagetachew974 23 күн бұрын
ኢትዮጵያውያን ከኤርትራውያን ጋር በሰላምና በፍቅር አንድ ለመሆን እንፈልጋለን ኤርትራ ግን ራሳቸው እንዃን በማይጠቀሙበት ወደብ በመኩራራት አንድ ለመሆን አይፈልጉም፣ ድህነት ጥማቸዋል።
@surefiel
@surefiel 23 күн бұрын
@@negagetachew974 አንድ ቀን ተዋህደን ወደቡንም ተጠቅመን ከድህነት ተላበን የቀድሞ ክብራችን እናስመልሳለን።
@negagetachew974
@negagetachew974 23 күн бұрын
@@surefiel በሰላም ከፈለጉ ዝግጁ ነን ካልሆነ ግን የጊዜ ጉዳይ እንጂ የኤርትራ አፋሮች ከኢትዮጵያ አፋሮች ጋር ለኮንፈደረሽን አንድ ለመሆን እየሰሩ ነው፣ እነዚህ ሁለት ሕዝቦች ረዳት ካገኙ በቅርብ ዓመታት ወደብ ልናገኝ እንችላለን።
@ShabayAbraham
@ShabayAbraham 23 күн бұрын
ምጣ ኣሀያ ​@@negagetachew974
@user-zb1wt9xc7w
@user-zb1wt9xc7w 23 күн бұрын
በፍጽም ኣታስበው ኤርትራ ምን በወጣት ነው ከኢትዮጵያ ጋር ኣንድ ምትሆነው። ሰው ገዳይ ከሆነች ሀገር ህግ የማታከብር ሀገር ኣንድ መሆን ኣይታሰብም። ኣንድ መሆን ቀርቶ ገና በምድራችን የፈሰሰ ንጽህ ደም እስከ ልጅ ልጆቻቸውን ስትከፍል ትኖራለህ። ኣንድ መሆን ካማረን ደግሞ ከግብፅ ጋር ወይ ከሶማሊያ ጋር ወይ ከሱዳን ጋር ነው እንጂ ከእናንተ ጋር ኣታስበው እኔ ሞት እመርጣለው። ከዚች ለማኝ ሀገር ኣታስበው ደም የከፈልነው ለዚህ ነው
@akeebay21
@akeebay21 15 күн бұрын
DAGMAWI TOMAS SANKARA VIVA
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 2 күн бұрын
ልብ: ገዙ:: "መገነጣጠል: እንደ: ዶሮ:" በሌላ: ለመበላት: ትጠቅማለች: እንጂ: ዶሮዋ: በመገነጣጠልዋ: አትጠቀምም:: ይህ: "መገለጥ:" 160 ዓመት: መፍጀቱ: ይገርማል
@user-iz8gr9qe3t
@user-iz8gr9qe3t 23 күн бұрын
ፈረንሰኛ ተናጋሪ ሥለሆኑ እኮ ነዉ አንድ ቋንቋ ተናጋሪ መሆናቸዉ ነዉ ለዝህ ያበቃቸዉ የኛ 80 ቋንቋ በየት አንድ ያደርገናል
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 22 күн бұрын
80konko..tensgsre..benhonim..hulachinim..amargna...konkon..ennageralen..chigru...telacha..ena.zeregninet...mehayiminet..new
@assefabishaw9187
@assefabishaw9187 19 күн бұрын
ምሥራቅ አፎሪካም በየምክንያቱ ከሚናጩና የምራብያንና የምሥራቃውያን ኃያላን አገራት መሣሪያ መሞከሪያና ማራገፊ ከሚሆኑ የምሥራቅ አፍሪካ ኮንፊደሬሽንቢሠርቱ ጠንካራ ሪፑብሊክ ይወጣቸው ነበር፡፡ ተኝታችሁና ተረጋግታችሁ አስቡበት፡፡
@GetahunLambamo-ky5ni
@GetahunLambamo-ky5ni 23 күн бұрын
One love in dictionary means universal love and respect expressed for all people regardless of race creed or color❤❤😂😂😂
@awetfisehaye1408
@awetfisehaye1408 20 күн бұрын
እወነት ነው መጀመርያ ያደረጉት ፍራንስ እና ኣሜሪካ መጣል ነበር ፡ከኢትዮፕያ እንዴት በህብረት ትሰራለህ የኢትዮፕያ መሪ ማይክል ሃመር እስከሆነ ደረስ።
@BetyTolaa
@BetyTolaa Күн бұрын
ሩሲያ ሀቀኛ ሀገር ናት
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 23 күн бұрын
እንደኛው መሪ አይለውጣቸው😅
@gersutadros5960
@gersutadros5960 23 күн бұрын
በጣም ገንጣይ ብቻ ነወ
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 18 күн бұрын
Sorry ! 3ቱ አምባ ገነኖች ለአፍሪካ ጨለማ እንጂ ብርሃን አላሳዩም !! መንግሥት ገልብጠው ስልጣን ያዙ ይሄ ላንተ ብርሃን ነው?🙄
@aberadabi1617
@aberadabi1617 23 күн бұрын
ይሄንን የመሰልክ ሸጋ ተንታኝ አንዳንዴ ጎጥህ ውስጥ ትገባለህ ።የሚያምርብህ እንዲህ ነው!!
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 23 күн бұрын
ወቅታዊ መረጃ ማቅረብ ሥራው ነው ፡፡ ምንም የጎጥ ዜና አያቀርብም
@HafaMujahidu
@HafaMujahidu 23 күн бұрын
ቦኩ ሀራምን ድንጋይ ዘመን ምናምን ትላለህ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 23 күн бұрын
ክብር የሚባል ነገር አታውቅም
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 23 күн бұрын
ዝንጀሮ ተሰበሰበ ምን ያመጣል?
@surefiel
@surefiel 23 күн бұрын
@@serkalembelay7094 እሱን የዝንጆሮ ወንድም የሆኑት እርሶ ይመልሱልን።😏😏😏
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 23 күн бұрын
as human beings ! Erteria gone by false story and revenge by Italiand westerners. Anyways, if Erteria is wise, better to confiderat with Ethiopia for a big advantage. because ports of Eritrea will earn a big profit and both countries grow faster, especially for Erteria. look these days, djubtie worries when Ethiopia government talk with Somaliand, and the president run yo talk to Isayas. what do you learn from this?
@user-zb1wt9xc7w
@user-zb1wt9xc7w 23 күн бұрын
ማን ይሉሀል ኣንተ ኣታስበው ከገዳይ ጋር ምኝ። እናንተ እኮ ደመኛ ጠላቶቻችን ናቹ
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 23 күн бұрын
@ Kuwachamoki8216 አንተ የጅብ ዘር ። ከአንተ ጋር አንድ ከመሆን አለም ድብልቅልቋ ይውጣ። ጅቦች። የሰው ፈላጊዎች። መጀመሪያ ከራስህ ህዝብ ጋር አንድ ሁን። የምዕራባውያን እግር ላሾች።
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe 23 күн бұрын
Don't worry about eritrea no one use z port for z last 20 years, but still, we are going from now on. Nothing happened to eritrea
@Amhara-sh5wt
@Amhara-sh5wt 23 күн бұрын
አተ ደሞ ከውሸትም ሌላ ስራ ዠለህም በታሪክ በጦረነት ጨፍልቆ ካልሆነ በቀር ሀገሩን ክዶ የሰው ሀገር ሲዋሀድ አይተንም ሆነ ሰምተን አናቅም ቀጣፊ
@user-ex5bv3mu6b
@user-ex5bv3mu6b 23 күн бұрын
Mewahadaheaw lemean akateleh, menetatelean yedegeaf seyetan beha neaw.
@abebawgetie7012
@abebawgetie7012 22 күн бұрын
Jegoch nachew
@DanielDaiel
@DanielDaiel 20 күн бұрын
ኢነ ት ኤርቲጀቡት
@betesebtube431
@betesebtube431 23 күн бұрын
ኤርትራ ጅቡቴ ሱማሌ ወደ ኢትዮ ይመለሳሉ
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 23 күн бұрын
የቁም ቅዠት
@abdiimussaa-jo5vo
@abdiimussaa-jo5vo 23 күн бұрын
Stop your lies Stop your lies Stop your Stop your lies Stop your lies Stop your Stop your lies stop your lies Stop your lies
@FunQuestionETH
@FunQuestionETH 23 күн бұрын
እኔ ራሱ ኤርትራ ኢትዮጵያ ጂቡቲ 1 ብኖን 🎉
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 23 күн бұрын
አታስበው
@esuyebelay
@esuyebelay 23 күн бұрын
Why?​@@asmeromembaye419
@abisinya117
@abisinya117 17 күн бұрын
ባስበዉስ የኔ ቅ/ሀያቶቼ ግማሽ አፍሪካን ይገዙ ነበረ። የዛሬን አያርገውና bro።አንድ አርጎ መግዛት የዘር ነዉ😊 በአንድ ቋንቋ መግባባት ያቅተናል
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 23 күн бұрын
ተነስ ጅግናዉ ወንድዉም አማራም ታገል ታገል አማራን ገዳይህንም ጦርንም አፋኝህንም አጋችህንም ጠቅላይም ሚንስተርዉም የኦህደድዉንም ድርጅትም መሪይም አብይም አሀመድንም ባንክንም አሰማርቶም ካጋችንም ገበብንም መሰብሰብያም ባንክንም ኦሮንም አደራጅቶም ህዝብንም እያገተም። ያለዉ ጨፍጫፉይንም መንግስትም ድራማዉ። ማስቆ አለብህም አማራም ተነስ ተደራጅ ገዳይህም አጋችህንም ብልፅግናም። ድርጅትም ማስቆም ምትችለው ታግለህንም ነዉ ሰላምህንም በክንድህንም ነዉ ምታመጣዉንም ምታስከብረዉ ንም ።
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 22 күн бұрын
ቆማጣ ሁለ ትነስ ይባለል እንቅልፊ ላይ ነውዴ?
@DawitDawitGehbremichael
@DawitDawitGehbremichael 20 күн бұрын
ሂድ ውሻ ማነህ ከናንተ ኣንድ የምሁን ለቦች ኢትዮጵውያን, ከናንተ ኣንድ ከምሆን ሞት የተሻለ ነው።
@sabazeru2153
@sabazeru2153 22 күн бұрын
ለምን ትዎሻለህ የአንተው ጠ/ሚ ቂጡን ለአሜረካ የስጠው
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 22 күн бұрын
አንች አይደለሽ ቂጥሽን እያስበዳሽ ገንዘብ የምሰበስብው
@sabazeru2153
@sabazeru2153 22 күн бұрын
ማን ነው በልመና የሚታወቀው 3አመት ሙሉ IMF የተመላለስው ኢትዩጵያ ምን አላችሁ ልመና መስረቅ መገዳደል ሌላ ምን አላችሁ ወይ ረሳሁት 3000 የውሸት ትርግት ሌላ ምን ልበልህ 77 በራብ ለዛሬው ይህ ይበቃሀል ካነስህ ደግም ንገረኝ እጨምራለው።
@maruabiye2521
@maruabiye2521 23 күн бұрын
like
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 10 МЛН