Ethiopia - አሰብን ለኢሳያስ የሸጠው ታጋይ ድብቁን ሰነድ አገኘነው! | ጣጠኛው የአይን ጥቅሻ!

  Рет қаралды 148,451

Feta Daily

Feta Daily

8 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 612
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በሲኦል ያኑርህ መላጣ
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 8 ай бұрын
የሚያስደንቀኝ እቺን ምስኪን ሀገር እንመራለን ብለው በጠመንጃ ስልጣን የሚይዙት ሁሉ የህዝብ ጠላቶች መሆናቸው ነው
@user-qm3wb4dj8s
@user-qm3wb4dj8s 6 ай бұрын
በትክክል 30 ዓመት ሙሉ በጠላቶቻችን መገዛታችን
@mesfindadi8113
@mesfindadi8113 8 ай бұрын
ፈታ ለዝግጅታችሁ እናመሠግናለን ውስጣችንም ቢነድ ቢያር ምን አናደርጋለን የአምላክን ሥራ እንጠብቃለን
@lovefrist1886
@lovefrist1886 6 ай бұрын
ልክ የአምላክ ቀን እንጠብቃለን
@belewabebe7951
@belewabebe7951 5 ай бұрын
ርዕሡ ብቻውን የሠይጣኑን የለገሠ ዜናዊን መሠሪ ተግባር ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ::
@melakunegash7556
@melakunegash7556 8 ай бұрын
መለስ ኢትዮጵያን ወደብ አልባ በማደረጉ ይቅር ብዬው አላውቅም።የሞተ ጊዜ እንኳን ሞተ በማለቴ ይቆጨኛል።በህይወት ቆይቶ እንደ ወንጀል ግብረአበሮቹ ስብሀት ነጋና ስዩም መፍን ሲዋረድ ማየት ይሻል ነበር!ሂትለር ሙሶሎኒ ስታሊንም ልክ እንደ መለስ ጨካኝ አምባገን ቢሆኑም እንደ መለሰ አገራቸውን አልጎዱም!ነፍሰህ አይማር መለሰ!
@alemayewkebede7080
@alemayewkebede7080 8 ай бұрын
ህውሃት የኢትዬጲያዊነት ጠለት ነው
@FikirteNAlemu
@FikirteNAlemu 5 ай бұрын
ወንድሜ በትክክል የኢሕአፓ ን ማንነት ስለገለጽ በጣም አመሰግናለሁ እውነቱ ይሄ ነው 🙏🙏🙏
@samsontesfagabr9512
@samsontesfagabr9512 8 ай бұрын
come over.we are ready.
@solomonwoldegiorgis5429
@solomonwoldegiorgis5429 2 ай бұрын
የአሰብ ኢትዮጵያዊነት ካልተረጋገጠ ኤርትሪያም ሰላም አታገኝም የጊዜ ጉዳይ እንጂ በኃይል የሚያስመልስ ኢትዮጵያዊ መንግሥት ይመጣል ሕዝቡ እንደሆነ አሰብን ለማስመለስ ታጥቆ ይገኛል።
@aberadabi1617
@aberadabi1617 7 ай бұрын
ፈታ ተባረክ!! እኛ ብንተው የአፋር ወጣቶች የኢትዮጵያን ወጣቶች አስተባብረው አንድ ቀን የየሀውሳ ሱልጣኔቶችን መሬት ያስመልሳል። አትጠራጣር! !!
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Ай бұрын
Abiy played smart move for not using his military. He armed TPLF to fight FANO. Once Amhara get weaker like Tigray country name will be oromuma’ capital city name finfinne and ban Orthodox Church
@welday9432
@welday9432 8 ай бұрын
You guys lives in your world ! Accept the reality and work peacefully with sounding countries
@abduabdi246
@abduabdi246 7 ай бұрын
We will bring it back in any costs, either way peace or fighting,, its weyane and melles zenawi biggest mistake
@Ahmed-211
@Ahmed-211 7 ай бұрын
@@abduabdi246 በሰላምም ሆነ በመሰዋት መመለስ አለበት
@welday9432
@welday9432 7 ай бұрын
@@abduabdi246 as an Eritrean at this point we only say good luck !
@ruftayabnet8487
@ruftayabnet8487 6 ай бұрын
😅😅Even Djibouti was Ethiopia before. Why don't you guys return Djibouti as well then Ethiopia will have 2 ports😂😂😂😂
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 6 ай бұрын
ከብት
@user-oi4mr8zf9m
@user-oi4mr8zf9m 2 ай бұрын
የኤትራ ወጣት ለብሄራዊ ውትድርና የሚመለምሉት አሰብ ኢትዮጵያ አንድ ቀን እንደምትቀበላቸው ስለሚያውቁ የፍራቻ ነው ልጆቻችን ይመልሱታል አይቀርም እኛ የሚጠብቀን አንድ መሆን ነው
@filenbar19235
@filenbar19235 8 ай бұрын
Thanks
@CasdiAhmed
@CasdiAhmed 21 күн бұрын
የሚከፈለውን፣ምስዋትነት፣እንከፍላለን
@teshomekassahun6896
@teshomekassahun6896 8 ай бұрын
Dont make money by laying
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 4 ай бұрын
why. you are the one liar setanu meles new adeben yechetew.
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 8 ай бұрын
ወደቡን ለመግኘት መጀመሪያ ታሪከዊ ያደረውን ማወቅ ና ታሪክ ማወቁ ጥሩ ነው
@besm113
@besm113 6 ай бұрын
ምን ታሪክ አላት ኢትዮጵያ የሽፍቶች ነገስታት የመጣ በሃይማኖት በቢሀር እርስበራሱ እየተባላ የኖረ ደንቆሮ እንስሳ እንደ እንሣ አረመኔ እንደሰው።
@harpe123
@harpe123 4 ай бұрын
What do you mean dude?? Weyane is a traitor. The weyane banadas in order to please thier creator and master wedi Isayas sold our ports. Weyane in general and Sibhat Nega and Meles Zenawi in particular committed treason of the highest scale!! They weyane armed reblels role in the battle for Nakfa and Massawa was also immense.
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@tedwon4942
@tedwon4942 5 ай бұрын
ትክክል ተርከኃል!!!!❤
@dangirmay8052
@dangirmay8052 8 ай бұрын
From when was 60 years it’s only 36 years they used
@FrezerMulualem
@FrezerMulualem 6 ай бұрын
All Ethiopian thing s when a time comes we got one by one one love one Ethiopia
@Aram39
@Aram39 8 ай бұрын
Wushetam
@robeldereje1613
@robeldereje1613 8 ай бұрын
Ethiopian teretret yehone tarike mawerat ayeselchachehum begulebet yeyazachehuten ye eritrean baher ye ethiopia neber setelu alemaferachu
@johnbaraki5399
@johnbaraki5399 6 ай бұрын
በኣለም ውስጥ እንዳንተ ምቄኛ ጎረቤት የለም ሁሌም ስለ ልማት የማታወሩ ሰላም ጎሩብትና የማታምኑ ጦርነት ናፈቂዎች
@alizeray3569
@alizeray3569 8 ай бұрын
If you determine to break international border because you see Asseb located in strategic Geography, then go head with your fictional ownership. In fact Ethiopia must compensate Eritrea the damage it caused by envision Eritrea from 1950 to 1991.
@fekertesahle4843
@fekertesahle4843 6 ай бұрын
Tekekel that is right letekem sebal beltet
@santaw5392
@santaw5392 6 ай бұрын
Mr. Ali? Who's gonna pay back 😂😂😂😂😂 ASSEB BELONGS TO ETHIOPIA, PERIOD👌::
@ahmedomar9709
@ahmedomar9709 8 ай бұрын
Enkuan Aseb letasmels, welega, Gonder,Gojam, wello ena Tigray be ejih masgebat aqtohal. Mejemeria ende Meles mulu Ethiopian giza. Be lejeh dem melsat be sew lej dem gen ayichalm sew neqtowal. Aseb tkm binorat be Derg gize Ethiopia tadg neber. Tornet football aydelem ante tazabi honek. Ye selam waga esktawq dires tewaga ena awaga.
@profasersamoray90
@profasersamoray90 8 ай бұрын
ድዙ ኢትዮፒያዊ የማይገባው ነገር ልንገራቹ፡እኔ ኣሰብ ተወልጄ ኣሰብ ያደኩ ኤርትራዊ ነኝ፡ እኛ ሁለት ወደብ ይኑረን እንጂ ቀይ ባህራችን 1200ኪሎ ሜትር ነው ከችሃል 1500 ማረግ እንፈልጋለን እንጂ 1200 መቀነስ ፕሮግራም የለንም ፡ግን ከሞከራቹሁት ፡ወየውላቹ፡
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 8 ай бұрын
ቀሽም።ሰነፍ
@wonder580
@wonder580 6 ай бұрын
​@@tigunegnmuluye2163አንተነህ እንጂ ቀሺም
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 ай бұрын
ኣላህ ወ ኣክባር!!
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 ай бұрын
​@@tigunegnmuluye2163ሰነፉ እማ እዛ የቀረ ኣንገቱ ተቀልቶ የቀረው አባትህ ነው የሰው መሬት ሊዘርፍ ሲል ደመ ከልብ የሆነው።
@user-rt2uz3df2k
@user-rt2uz3df2k 6 ай бұрын
ጅል ስደታኛ 😏😏😏😏😏
@michaelg.9791
@michaelg.9791 8 ай бұрын
When you talk the Indian actor Tikisha, you forgot the "John Foster Dulles" Ayn Tikisha that forced ertran people & their ports to be Ethiopians because it's " american national interest" in 1952. 🤦 You don't have such ports in 1951. 🤷
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 8 ай бұрын
መለሰ በክብር ኢትዮጵያ ውስጥ በክብር መቀበሩ ይገርማል።
@johnbaraki5399
@johnbaraki5399 6 ай бұрын
ምቀኛ ጎረቤት
@rafahamed1364
@rafahamed1364 6 ай бұрын
ገሀነብ የጋህነብ ልጅ ባዳ የባዳ ልጅ ንብስህ በሲኦል ለዘላለም ትቃጠል አተን የወለደች እናት መሀጸኖነን ዘግቶት ቢሆን እክርዳዱን አተን ባልወለደች ነበር ።
@user-xh4sc4je7i
@user-xh4sc4je7i 4 ай бұрын
ነብስ ይማር እንጂ የገሀነብ ልጅ ማስት እህት ወንድም የለሞ
@user-xh4sc4je7i
@user-xh4sc4je7i 4 ай бұрын
ባዶ ባይ ባዶ ነዉ
@rodagiday5692
@rodagiday5692 6 ай бұрын
Aygenhem Aygenghem
@user-sb1fi8wj3z
@user-sb1fi8wj3z 8 ай бұрын
የክፉ ሰዉ አያደር ይከረፋል
@user-sb1fi8wj3z
@user-sb1fi8wj3z 8 ай бұрын
የክፉ ሰዉ ሺንት እያደር ይከረፋል
@radwanfarah5982
@radwanfarah5982 6 ай бұрын
በራሳችን ኢንጂ ማንም የሰጠን የለም በደማችን ።
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 6 ай бұрын
በማጭበርበርና በውሸት ለተወሰነ ጊዜ መቆየት ይቻላል ፣እውነት ሲገለጥ ግን ሌቦችም አጭበርባሪዎች እርቃናቸውን ይቀራሉ ወንድም ወደ እውነትኛ ባለቤትነት ይመለሳል፣ይህ በፍፁም አይቀርም
@Mengshaile
@Mengshaile 5 ай бұрын
መስኪኖች ኣባቶቻችሁ በኤርትራ ምድር ኣልቀው እንደገና ወያኔ በለኮሰው የባድመ ጦርነት ኣለቃችሁ ኣሁን የቀረው ኣንተና ኦንዳንተመሰል ይመችህ
@sirajseideafar
@sirajseideafar 6 ай бұрын
ይገርማል ትልቅ አድርገን የምናየው አቶ መለስ እሄንን ካደረገን ከሌላው ምን ጥሩ ነገር እንጠብቃለን።
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 5 ай бұрын
Excellent story!
@Sarbet888
@Sarbet888 6 ай бұрын
It is not a secret that Melese and TPLF betrayed Ethiopia and fought on the world stage to surrender Aseb to Eritrea. Even An ex-American president fought for Ethiopian interests to no avail. Not in this failed and hateful generation, but I predict the future generation will find a solution to our port. Nothing is static; things change.
@yusufnasha1334
@yusufnasha1334 8 ай бұрын
Waw
@AbduEbrahim-cg4po
@AbduEbrahim-cg4po 7 ай бұрын
አፋር ግን ቀይ ባህር የሌለው አገር እና ጉበት የሌለው ሰውነት አንድ ነው ይላሉ ።
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 ай бұрын
አፋር ነኝ እንደዛ ብለን አናውቅም።ክፍት!
@ephraimtik920
@ephraimtik920 6 ай бұрын
አፍር ጉበት አለወ!! አፍር ያለውን የመሬት ሃብት እንዳይጠቀም አላስበላ ያላችሁ ምቀኞች። አፍር የሰውን ባህር አይፈልግም!!!!
@harpe123
@harpe123 4 ай бұрын
@@ephraimtik920 You're not an afar. You must be a fricken weyae. How about our brothers and sitsters in the Denkli region of the Red sea that are struggling for freedom?
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@tgeb6431
@tgeb6431 8 ай бұрын
Anyone who doesn't know whose territory Asseb is must have taken something. Not a sane question.
@Me-em5sx
@Me-em5sx 8 ай бұрын
የኔ ጥቅሻ ግን መቸነው በሚድያ የሚነገርልኝ😮😊😅
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 8 ай бұрын
😂❤
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 8 ай бұрын
ዛሬም መለስ አለ😅😅😅😅😅😅😅
@naelyoni4632
@naelyoni4632 8 ай бұрын
Ethiopia is a lock land country.
@geremewretta6038
@geremewretta6038 5 ай бұрын
ወደብን ያሣጣን አላማው ሌላ ሥለነበረ ነው ነገርግን አላማው አሌተሣካም
@woldumehari
@woldumehari 6 ай бұрын
If you try to wake up the dead your efforts will be in vain.
@berhanzebaaman6840
@berhanzebaaman6840 8 ай бұрын
Kayatnow yamthu extrajudicial aseab katnti ye Eritrea nat bewerera naw yematch Ethiopia katnti canser nat lenga
@user-dp9vz8iv9f
@user-dp9vz8iv9f 5 ай бұрын
Bereket le fird yikreb be ager kidet. Indet asen ye ertiria new yilal
@masterseattlea
@masterseattlea 8 ай бұрын
no one sells aseb to anyone, aseb from the beginning is belongings to Eritrea. Ethiopia accessed the port after 1952 after the illegal federation
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 8 ай бұрын
😂😂😂 leaweraiw meles kesekesek negere. Yeh yetergeme teweled. Kefatttt
@rai3871
@rai3871 8 ай бұрын
@@kuwachamoki8216 😂😂😂 ኮሜንት ከመፃፍህ በፊት አማርኛ ፊደል ተማር::
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 6 ай бұрын
No, it never been part of Eritrea ,it's part of Ethiopia that's the truth. Truth never been betrayed.
@omarosmann8324
@omarosmann8324 6 ай бұрын
@@beletehailegiorgis128 how ?
@omarosmann8324
@omarosmann8324 6 ай бұрын
And when ?
@jimihune9650
@jimihune9650 8 ай бұрын
አሰብ እየተመኘሀው እያሰብከው እየፈለከው እያለምከው እየቃዠህበት እድሜህን ትጨርሳለህ እንጅ አታገኛትም የደርግ ወታደር አባትህ ሞክሮት ነበር ሬሳውን ሰሜን ተራራ ላይ የአሞራ እራት ሆነ
@leteyletey3923
@leteyletey3923 8 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪
@yonaszergaw3369
@yonaszergaw3369 5 ай бұрын
Good
@YalemnehMindesil
@YalemnehMindesil 8 ай бұрын
🎉
@dawiteliffe9027
@dawiteliffe9027 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ነብሰ ቀቢጽነት! በውሸት ታሪክ የተገነባ የኢትዮጵያ ማንነት ለኤርትራ ህዝብ ማልበስ ከ70 ዓመታት ይበልጥ የተደረገው ሴራ ኢትዮጵያ እንደ ዩጎስላቭያ የመበታተን ዕድል ከማንኛውም ግዜ ኣሁን በኢትዮጵያና መስኪኑ ህዝቧ እውን እየሆነ ነው። ኢትዮጵያ 2 ምርጫዎች ኣሏት፦ ኣንደኛው በህግ መገዛት እና በሰላም መኖር ሲሆን፡ ሁለተኛው ደግሞ በሲሚንቶ ወለል እንደወደቀ መስተዋት ወድቆ መሰባበር እና ኢትዮጵያ በልጆቿ የሞት ፍርድ ስትፈረድ ናቸው ። እንደ የኣዳም ምርጫው ኢትዮጵያ ከሁለቱ ኣንዱን መምረጥ ብቻ ነው፣ሁለቱን ማሟላት ኣይቻላትም። ከዚህ በሗላ ነው በኣፍሪቃ ቀንድ ሰላም የሚነፍሰው። "ቃልስና ነዊሕን መሪርን'ዩ፡ዓወትና ግን ናይ ግድን"።ዘልኣለማዊ ዝኽርን ክብርን ንሰማእታትናን ነዊሕ መዋእልን ጥዕናን ንመሪሕነት ሃገርናን። ዓወት ንሓፋሽ፦
@Ereynatey
@Ereynatey 8 ай бұрын
Ethiopia is a landlocked state! Finnito.
@santaw5392
@santaw5392 6 ай бұрын
MIND-LOCKED VS LAND-LOCKED ... READY FOR WHAT?💣💣😂😂 3 🇪🇷 VS 130 🇪🇹 😂😂😂💣💣💣
@Ereynatey
@Ereynatey 6 ай бұрын
@@santaw5392 3 mil 🇪🇷 showed u number means nothing 😂😂
@santaw5392
@santaw5392 5 ай бұрын
@@Ereynatey ፈሳም ሀምቦፍ🤭🤧😊
@TT-qt8dq
@TT-qt8dq 8 ай бұрын
Enjoy
@tadessemedhanie2100
@tadessemedhanie2100 6 ай бұрын
አሰብ የማን ሁኖ ነውና መግዛት እምንፈልገው አሰብ የኢትዮጵያ አልነበረም ሁኖም አያውቅም።
@FrezerMulualem
@FrezerMulualem 6 ай бұрын
Ethiopian must now about this history for future B's all our thing s it's a matter of time s . Zyila & hasibe
@user-ko9gw1qg7y
@user-ko9gw1qg7y 7 ай бұрын
Aseb yemanat yemilew Dr yakob metshaf bedenb yabrarawal Beteley betam yemigermegh Ethiopia bebdr bizu millions dollars kefla yakomechw tebeka teref mindnew blo teyko chilotlay asebn le Eritrea benetsa seto weta
@jesusislord9222
@jesusislord9222 8 ай бұрын
100% you know that Asseb is ERITREAN PORT, why you laying while you know the truth.
@alazargebil8045
@alazargebil8045 6 ай бұрын
Because they love laying & fiction ።
@alazargebil8045
@alazargebil8045 6 ай бұрын
ኤሪትራ የኢትዮፒያ ኣካል ኣልነበረችም ና ተገንጣይ ኣይደለችም ና ተቀበሉ ኢትዮፒያ በመንግስቱ ግዘበሚሊታሪና ዲፕሎማሲ በኤሪትራ/ሻኣቢያ ተሽነፈች በቃ የኢትዮፒያ ምሁራን በፊሽን መኖር መተው ኣለባቹሁ ።
@rahelw4920
@rahelw4920 8 ай бұрын
የሚገነጥል ይገንጥልህ ነጻ ነው የወጣችው :: የኢትዮጵያ ሆናም አታውቅም ኤርትራ::
@ShehichoMahmud
@ShehichoMahmud 8 ай бұрын
ante rehabtegna qulqwalam Eritrea ye Ethiopia 11 stet endehonech atawqm coming soon ....
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 8 ай бұрын
ሌቦች በአሜሪካ እና በወያኔ አስገንጣይነት የተገነጠላችሁ ገንጣዮች።
@rai3871
@rai3871 8 ай бұрын
@@ShehichoMahmud ኮሜንትህ ክፉ ልታናግረኝ ስላስገደድከኝ ጨዋ ኢትዮጵያውያንን ይቅርታ ጠይቄ እውነትን ለመፃፍ አስገደድከኝ ያዝ እንግዲህ, እንዴት ይረሳል/ ማህሙድ አህመድ :- we are the world we are the children ተብሎ የተዘፈነው ዘፈን እንዴት ይረሳል ለረሃብተኝነትህ ማስታወቂያ እርዳታ ማሰባሰቢያ እሱን ካልፈለክ የጥላሁን ገሰሰ ዋይ ዋይ ዋይ ሲሉ የሚለውን ዘፈን, የብድርና የእርዳታ ኢኮኖሚ ይዘህ, በሚልየን የተራበ ህዝብ ይዘህ እንዴት ስለኤርትራ ታወራለህ?
@Lemlem7682
@Lemlem7682 7 ай бұрын
​@@rai3871ጦጣ የራሶን መላጣ ሳታይ በጎደኛዋ መላጣ ትስቅ አለች😅😅😅😅😅 ኤርትራ እምትጠጡት ዋሃ እና ኢለትሪክ ዳቦ የለላት አገር ስለኢትዮጵያ የመናገር ብቃት የላችሁም ኢትዮጵያ ተጠግታችሁ እምትኖሩ refugee ናችሁ ።😂😂😂
@berhanegebre9813
@berhanegebre9813 6 ай бұрын
@@rai3871now they’re from bad to worst legally they are eating donkey and dog meat Sorry for those big mouth people
@samitesfaye9177
@samitesfaye9177 8 ай бұрын
አሰብ የኤርትራ ነው ይህ ኡነት በፍጹም መካድ ኣይቻልም በሰለማዊ ስምምነት በርካሽ ዋጋ መጠቀም ይበልጣል ጦርነት ኢትዮ- ይበልጥ እንድትበታተን ያደርጋል ኣሰብና ኤርትራ ኣንድም ቀን ብህግም በካርታም ተለያይተው ኣያውቅም ፍታ ደሊ የሰላም እና ትክክለኛ የሚድያ ስራ ቢሰራ ይምረጣል
@amanuelgodiso3183
@amanuelgodiso3183 8 ай бұрын
Ba Selamaw Menged Emb Yalko Ba Ged Tesetatal ✍️💪💪✊✊👊👊👊 we need our sea port ✍️🇪🇹🇪🇹
@BigBrother-ib2zk
@BigBrother-ib2zk 8 ай бұрын
​@@amanuelgodiso3183Ayeee fara. You are wrong. Read history
@rai3871
@rai3871 8 ай бұрын
⁠@@amanuelgodiso3183 መጃማሪያ አማሪኛ በኢንጊሊዛኛ አቲፃፍ ፊዴል ታማር 😂, የኪቦርድ አርበኛው ከወሬ ወደ ቡሬ ብቅ በልና ሞክረው,
@mihreteabbereket9804
@mihreteabbereket9804 8 ай бұрын
aseb,Djibouti, berbera,port sudan,Mombasa...amarteh berekese waga metekem tichlaleh .neger gin there is no free food. Hulum hager natural gift alachew ante abay wenz kaleh lelaw key bahir alew, baleh setkora melkam naw ,yesew ager natural gift memegnet gin abay eyaleh terbeh timotaleh.
@amanuelgodiso3183
@amanuelgodiso3183 8 ай бұрын
@@mihreteabbereket9804Yegnan Asab La Russiana La China Setekefafil Ethiopia Dar Koma Ateyim 👈 Ye Gize Guday Nw Enj Asab Enasmelisalen we need to Breathe ✍️✊✊💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@exodus134
@exodus134 5 ай бұрын
Indeed, EPRDF’s legacy!
@semaga2530
@semaga2530 8 ай бұрын
አሰብ ተሸጠ ቅብርጥስ የሚባለው፥ ኤርትራ በዛን ጊዜ ገንዘብ ኖሯት በስንት ገዛችው? የሆነው ሆኖ ኢ/ት ከኤርትራ የሰረቀቻቸውን ወደቦች ኤርትራ መልሳ ወሰደች። Period.
@user-xr6vn9bc6y
@user-xr6vn9bc6y 8 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@soyegerado6831
@soyegerado6831 2 ай бұрын
በረከት ገና ብዙ እዳ አለበት፣ወደ ዘመዶቹ እስካልሄደ !!!
@tessfayared110
@tessfayared110 8 ай бұрын
የደካማ ሰው ጭቅላት የሴጣን መቀጥቀጫ ጋራጅ ነው አለጉዴ ምነው ወዳጄ በዘወት የታሪክ መበረዝ ህይወታችሁ አሁንም ትቦጫረቃላችሁ የትኛው ታሪካችሁ ይሆን ተስተካክሎ የሚጻፈው የናንተ የምትሉት በታሪክ ከ1952በሆላ በገዠው ንጉስ የተጉነጉነ ሲሆን ልጆቾ ለ30አመት ታግለው በድል አጠናቀቁት አሁን ወደ52የነበረችበት ተመለሰች መቼ እንዴትስ ነው የናንተ የነበረችው እዲህ አይነት የፈጠጠ የሰውን የነበረን የሚል የስርቆት ቃላት ከመስማት የሚዘገንን የለም ታሪካችሁን አርማችሁ ለህዝባችሁ አስቀምጡት ያሳዝናል ውርደታሞች
@user-vc5tq9km8p
@user-vc5tq9km8p 8 ай бұрын
Berechawu yizega yehiwati
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 6 ай бұрын
ፈታ። ለመጀመሪያ ጊዜ በውነት በሀቅ በተቆርቋሪነት በታሪክ የሚጠየቁ ግለ ሰቦችን በሚገባ ተንትነሀ በማቅረብህ መስጋና ይገባሀል። አሰብ የማን ናት በሚል የተደረሰው መፅሀፍ ለዚህ ሪፓርት ግብአት ዋና መንጭ መሆኑን ግን ዘንግተሀል
@Ismael-isa
@Ismael-isa 6 ай бұрын
እኔ አፋር ነኝ ።ኢትዮጵያ ያረገችውን ግፍ አንረሳውም።አላህ ወ አክበር
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 6 ай бұрын
Atiwash esti Ethiopia yemitilewu manin newu afar eko part of Ethiopia don’t you know
@jesusislord9222
@jesusislord9222 8 ай бұрын
Exodus 20 አማ - ዘጸአት 17: “የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።”
@yonas9945
@yonas9945 8 ай бұрын
ትክክል እውነት ነው 🙏🙏
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 6 ай бұрын
Baharu yegna new yemigebaw 100% aketeme wedefit injii wedehuala anilim igna jegnoch lijochua!! Ye inat tut nekash atihunu
@mulunegusse8021
@mulunegusse8021 8 ай бұрын
በጣም እውነት እና ልብ የሚያስደስት እውነተኛ ታሪክ እርግጥ ህዋት ኢትዮጵያን ያለባህር አስቀሩታል በተጨማሪም ኢትዮጵያን እሁን ሐገራችንን እንደ ተስባ የበክለውን ዘረኝነት ያመጣብን የማንረሰው የጥቁር ህዝብንታሪካዊ ሐገር ጥያቄ ላይ ያስገባ ነው ቢሆንም ህዝብም ዝም ብሎ መስጠቱ ትውልድ ተጠያቂ ነው ለሚቀጥለው ትውልድ ምንድነው የሚያስረክበው እዳ ችግር ዘረኝነት ይህን አሁንም ጊዜ አለን ለመመለስ በነበረበት አሰብ የኢትዮጵያ ህልውና ጉዳይ ነው::
@MichaelHanal
@MichaelHanal 7 ай бұрын
Ye Minilik Ethiopia red sea yelatemee please read and ask Knowledge person
@mulunegusse8021
@mulunegusse8021 7 ай бұрын
@@MichaelHanal አንተ ነህ ሳታነብ የምትናገረው ኢትዮጵያ ሁለት ወደብና ብዙ ደሴቶች ነበራት ሳይሆን አላት ነገር ግን ታሪክ እና ሎአላዊነት የማይሰማው መንግስት ሃላፌነትና ለኢትዮጵያዊነት ግድ የማይለው አሳልፎ ኢትዮጵያ በችግር እንድትጎዳና false state እንድትሆን ነበረ ግን ኢትዮጵያ ልጃች አላት ወደድክም ጠላህም አንድ ወደብ ይኖራታል መፅሐፍ ቅድስ ላይ ቀይ ባህር ሲገለጥ ኢትዮጵያን ነው የሚያነሳው ሌላ ሐገር አይደለም::
@hailemariamalemeged9383
@hailemariamalemeged9383 5 ай бұрын
Did U read the book A Colony in Translation Eritrea,Please read it
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 8 ай бұрын
ፀላዬ ሠናይ መለስ ዜናዊ አሰብን የሰጠው ፈርቶ ነው።
@danielyounas1496
@danielyounas1496 7 ай бұрын
More than 100 years they live with Turkey .Italy .Britain .before Ethiopia only 42 years with Eritrea
@alazargebil8045
@alazargebil8045 6 ай бұрын
ደግሞ የመሳፍንት ኣገዛዝ በመጠቀም ብዙ ኤሪትራ ኣልቀውል ተሰደዋል Dealing with Ethiopia we Hate it & that wos Hell . l
@HabeshaFoodies
@HabeshaFoodies 8 ай бұрын
ከየት ጀምሮ የኢትዮጵያ ባለቤት የወደብ አሰብ ይህ ዘገባ ይገርማል
@alexhadgu1904
@alexhadgu1904 4 ай бұрын
Dedeboch belegningsstein eji yaltegezach Ethiopia eyalachu bekegn gizat italiya yetegezachen Eritrea yegna natt malet dedebnetachu yegeltsal
@user-oq7yh3yb9n
@user-oq7yh3yb9n 6 ай бұрын
እውነት ብለኻል
@azebyohannes2829
@azebyohannes2829 8 ай бұрын
Tenesh atafrume meme aynete doma erase nachu medere bedam eytatbech menale ezaw balachubete selam betfetrue sawe bageru menore yalchalbet agere ezachu y
@putin5933
@putin5933 6 ай бұрын
Seregnaw rask nek. Assab sijemer ertra siyalkm ertra new.
@TeferiAman-mh5rc
@TeferiAman-mh5rc 6 ай бұрын
We need to know can they have the courage and will as a TPLF at that time to be against the interest of the Eritrea leader and thus can they have gut to speak against the one who create and make them to grow and get to AA?
@yoseftewelde4319
@yoseftewelde4319 5 ай бұрын
Betam tasazenalhe yemetagegate birr atanoruhem.yemetezerawe telacha behasot tarik gen wagaw kebade now.🇪🇷 SELAM 🇪🇹ena 🇪🇷hezbe🫶
@sultanbushira7786
@sultanbushira7786 8 ай бұрын
ከመንደር ወደ ባህር እንኳን ደህና መጣህ በዚሁ ቀጥል
@sohaabera5851
@sohaabera5851 7 ай бұрын
Leflifashu tikralashubaher ayegum tenkluphe doba so hen enzegaln awet nihafash
@ed2821
@ed2821 5 ай бұрын
Get the bitter truth. Ethiopia never had port, don't dewell on fabricated histroy, that is why you ended up at where you are know. Bless Eritrea 🇪🇷 and our peace loving East Africa 🌍
@danielhagos6333
@danielhagos6333 8 ай бұрын
Medre aheya!!!!! zem belachu kuret segachu belu!!!!🤫🤫🤫🤫🤫🇪🇷🇪🇷🇪🇷.....bahar felege betmeta men endmegatmeh le abteh teykew....peace new eritrean génération victory to the mass!!!!!🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Abdalali702
@Abdalali702 8 ай бұрын
Poorist country in the world eritrea 😂ante ahiya daha Hager nw eritrea sedtgna nachu 😮
@danielhagos6333
@danielhagos6333 8 ай бұрын
Yaa i see the progress in your country😂😂😂....whille the theory of nation hood is not working in your country thats why you still in bloody war denkoro😊😊😊
@HanaShiferaw-yb8zf
@HanaShiferaw-yb8zf 5 ай бұрын
አንተ እረሃብተኛ ስደተኛ ለማኝ አህያ ከናንተ ደንቆ ኤርትራ በላይ አለ ጦርነት ቢጀመር ዘራቹሁ ይጠፋል አናሳ የጣልያን ፖፖ ወራዶች ስንቴ በቅኝ ግዛት ተገዛቹሁ ባሪያዎች አለምን በስደት ያጨናነቃቹሁ ድርቆች እናንተ የጣልያን ፖፖዎች ናቹሁ በባድመ ጦርነት አስመራ ልንገባ ትንሽ ኪሎሜትር ሲቀረን እንደተመለስን ታቃለህ በመለስ ትእዛዝ ዘራችሁን ነበር የምናጠፋው ተመለሱ ባይባል ለዛውም የ30አመት ልምድ ይዛቹሁ በሳምንት በሰለጠነ ሰራዊት ነው አስመራ የደረስነው ጥንብ ትግሬ
@HanaShiferaw-yb8zf
@HanaShiferaw-yb8zf 5 ай бұрын
የሻርክና የባህር ትራፊ እረሃብተኞች ደሞ አገር አለኝ ብላቹሁ ታወራላቹሁ የአለም መጨረሻ አለም የማያቃት ደሃ አገር ይዘህ ስደተኞችህ አገራችንን አቆሸሹ በሌብነትና በግብረሰዶም ቆሻሾች
@HanaShiferaw-yb8zf
@HanaShiferaw-yb8zf 5 ай бұрын
ቁርጥ ስጋ የሚበላው ያለው ሃብታም ነው እንደአንተ ስደተኛ ዘላን ህዝብ ቅጠል ይብሉ ደንቆሮ ስደተኛ
@AhmedMuhammadhummedd
@AhmedMuhammadhummedd 8 ай бұрын
Free AFAR ethio Eritrea dajjibuti governments 🦾🦾🦾🦾💪💪💪💪💪
@Woldu674
@Woldu674 6 ай бұрын
Asseben le esayas yeshte sew yellem. Aseb ye Eritrea mehonwa lebizu ammetat yenebere kistet new. Yeh achberbaree zim bio yekelawital. Ethiopia be amist kifflehagerat ye yetgenebach ager nat. Enesum Wello, Shewa,Goñder , Tigray.Gojam nachew. Eritra ye Ethiopia akal hona attawkim.
@buruhtesfa6054
@buruhtesfa6054 6 ай бұрын
Wishetam
@kjygh8889
@kjygh8889 2 ай бұрын
አሰብ የኢርትራ ነው እኔ አማራ ነኝ የሠው ነገር መውረር ተገቢ አደለም በደማቸው ነው አሰብን የወሠዱት
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 2 ай бұрын
ባንዳ ምንጩ የታወቀ ነዉ። ገቢቶ?
@dostatekle4629
@dostatekle4629 6 ай бұрын
😢
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 6 ай бұрын
አይ መለሠ ዜናዊ ምን ይባላል አሁን ።
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 6 ай бұрын
That is why the mercenary TPLF is known as the Arch enemy of Ethiopia.
@Ftrwsck
@Ftrwsck 8 ай бұрын
ወይ ወያኔ የኤርትራዊያን ባለውለታ ሆኖ ለምን ይጠሉታል ታዳ ኤርትራዊያን እኛነበርን እኮ መጥላት የነበረብን እርጉም
@bstalotnatenael3415
@bstalotnatenael3415 8 ай бұрын
Btekekl
@paulostsegay3743
@paulostsegay3743 8 ай бұрын
ethiopa. free. dream
@SAMdave183
@SAMdave183 6 ай бұрын
መለስ ባለ ምጡቅ ኣእምሮ ባለቤት አገሪቱን ያለ ምንም ወደብ ከድህነት አውጥቶ በታሪ ታይቶ የማይታወቅ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ አድርሷት ነበር:: ተረኞቹንማ አየናቸው:: መለስ ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን🙏
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 3 ай бұрын
ሀገራችንን ኢትዮጵያ እዚህ አዘቅት ውስጥ ከቶ ለሄደ መሪ ትቆረቆራለህ :ኢትዩጽያን ባህል አልባ ለማድረግ ህወሀት ከሻቢያ ጎን ሆኖ የኢትዮጵይጦር ወግቶ ሁለቱን ወደቦች ያለምንም ድርድር ለኤርትራ ስጥቶ :ኢትዩጽያ አንድ ሆና እንዳትኖር መሬት በብሄር ሸንሽኖ ይሄው ህዝባችን ደሙ ይፈሳል :ይሄ ነው የመጠቀ አይምሮ :የዚህ ሁሉ የደሀ ህዝብ እልቂት ይፋረደው: ነብሱን በአፀደገነት ያስቀምጠው ስትል ዛሬ እሱ በነደፈው ለሚያልቀው ህዝባችን ሞት ዴንታ ያልሰጠህ ሰው ነህ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 4 ай бұрын
ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ከተዋሀደች ፈጣሪን እመኑ ሶማሊያ ከሰረች ኤርትራ ግን በእጅጉ በጣም አተረፈች። ከዚህ ውጭ አሰብን ከኢትዮጵያ ውጭ አድርገው የሚቃዡ ሁሉ ይዋል ይደር እንጂ ይቅር የማይባል ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ቅንጣት ጥርጥር የለም።
@welduesayas293
@welduesayas293 6 ай бұрын
Asab ye ethiopia hono ayawkem lihonem ichelem gizehn atakatel
@jewesejosanson5141
@jewesejosanson5141 8 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ፣ ሀገር እንደ ከበሮ ተወጥራ ፣ የማይመስል ነገር ማውራት ምን ይሉታል ፣ ለነገሩ ፣ ካድሬ ከተሰጠው አጀንዳ ውጪ ምንም የሚያወራው የለም ፣ am gonna block you and ......
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 6 ай бұрын
Since when Assab was a part of Ethiopia?
@bushirajemal
@bushirajemal 8 ай бұрын
ተባረክ!!
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
Ethiopia - አሸብር...!
11:04
Feta Daily
Рет қаралды 33 М.
Ethiopia - ጫካ ጫካውን!
10:47
Feta Daily
Рет қаралды 234 М.
Ethiopia - የኢትዮጵያ ነዳጅ ቁርጡ ታወቀ!
9:14
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01