Ethiopia - ሰበር የተጠበቀው የህወሃት የመጨረሻ ውሳኔ | እያነጋገረ ያለው የጠቅላዩ ደህንነት ጉዳይ | ወደኢትዮጵያ የገቡት ሰላይ የጠፉት አትሌቶች ጉዳይ

  Рет қаралды 198,773

Feta Daily News

Feta Daily News

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 432
@sirajkedir2321
@sirajkedir2321 Жыл бұрын
ዛሬ ጁምአ ነው ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ሰላም ናፍቆናል
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ትክክል
@abesema4572
@abesema4572 Жыл бұрын
አሜን መልካም ጁምአ ፈጣሪ ደግደጉን ያሰማን
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
አሚን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
ሴብስክራይብ አርጉልኝ ወንድሞቺ❤️❤️❤️
@user-or7qw2ih8h
@user-or7qw2ih8h Жыл бұрын
𝐼𝑛𝑠ℎ𝑎 𝐴𝑙𝑙𝑎ℎ
@godislove3936
@godislove3936 Жыл бұрын
አቢቹዬ ኑርልን ስለ አንተ አጥብቄ እጸልያለው ። ክፉ አይንካህ።
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ወልቃይት ጠገደ ዳንሻና ሁመራ ሰውም ጎንደሬ ነው መሬቱም የአማራራ በራያና በወልቃይት አማራው እደማይደራደር እድታውቁልን እንፈልጋለን
@weddy2560
@weddy2560 Жыл бұрын
ይህ ብቻነው የአማራ ርእስት ሌሎችስ ራስ ወዳድ
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
@@weddy2560 ሂጅ ጅል
@alem9044
@alem9044 Жыл бұрын
@@useruserr6099 betam bezu commontohehen baey middiaew ayehalehu ahun gean maenetehe gebaj . Lekaes Juneta neah. Afeka hethew. Keam Abiy ayerekeben eyu.
@zenitoumer6365
@zenitoumer6365 Жыл бұрын
ሞትህን የሚመኝ ሀሉ ለነርሱ ያርግላቸው ባለህበት ደህና ሁን ገና ይህንን ዘረኝነትን አጥፍተህ አንድ ኢትዮጵያዊነታችንን ትመልሳለህ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
በከንቱ የፈሰሰው የወገን ደምስስስስ??? እግዚአብሔር ይፈርዳል 🤲🤲😭😭😭
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
አላህ ይጨርስልኝ እነዚህ ነጫጭእና ተላላኩ ባዳወች የኢትዮጲያ እንባና ደም ይፈርድባችሃል ኢሻአላህ
@user-jr2lb7db8j
@user-jr2lb7db8j Жыл бұрын
ያአማራና የትግሬ እናቶች እባ ይፋረዳቸው ለፖለቲከኛወች
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
አስደሳች ዜና የምንቅማበት መልካም ጁመዓ ያድርግልን እህት ወንድሞቸ
@sirajkedir2321
@sirajkedir2321 Жыл бұрын
Amiiin🤲🤲🤲🤲
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 Жыл бұрын
አሚንያረብብብብ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
አሜንንን 🙏🏻
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
አሚን
@user-go1ok4le6o
@user-go1ok4le6o Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@aliebetosesadoro8507
@aliebetosesadoro8507 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹💪💪💪💪💪 hagare Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ihunatagna Zena indaih naw feta daily Ilove you so much you are our hero
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 Жыл бұрын
ለ/ሚ ክፉ የተመኙትን ለራሳቸው ያድርገው። ጠቅላዩን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀው። የውጭ ኅይሎች እንዳይገቡ እንጂ እንኳን ወልቃይት መላው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያዊያን ነው ሲባል የትግራዊያን ጭምር ነው። ሁሉም ኢትዮጵያን አስቦ ይናገር። ማደናቆር ይብቃ። ያለፈው ይብቃ አጎደልን እንጂ ትርፍ አላገኘንም። ጀግና በጥበብ ማሸነፍ እንጂ በጦርነት ወይም ሰው በመግደል አይደለም። ዮክሬን ምን አተረፈች ህዝቧን እና ሀገር ከማውደም በቀር። እባካችሁ ያለፈው ይብቃን። በምስራቅ አፍሪካ ጦርነት ሰልችቶናል። ወገን እንንቃ።
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
እባክህ የድግል ማርያምልጅ ሰላም እና ልቅር ስጠን
@user-ky1zc8qw8w
@user-ky1zc8qw8w Жыл бұрын
እመብርሀን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ስጭልን💚💛❤💒🌻
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
እህቴ ደምርኝ ካረግሽኝ ንገርኝ❤️
@alem9044
@alem9044 Жыл бұрын
Abiyen kethemeresh demerej ebakeshen.
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ጨርሶ ይማርህ ክቡር መሪያችን የምስኪኖች አባት እንጸልያለን በምስጋና እንነሳለን
@frezerify
@frezerify Жыл бұрын
የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ የሚለው ቃል የታመነ ነው ።
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደምም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደምም💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 Жыл бұрын
አብቾ የታላቁዋ ማሚዬ ሀገሬ መሪ አላህ ይጠብቅ ሰላም ላገሬ ህዝብ የትግራይ እህት ወንድሞቻችን አባት እናቶቻችን ከጁታው ነፃ ያውጣችሁ አላህ 😢🇪🇹
@user-jy4zc1de4q
@user-jy4zc1de4q Жыл бұрын
ክፉዉን አያሰማን ኢላሂ የባሰ ችግሪ ዉስጥ ነዉ የምንገባዉ
@adanekumel4278
@adanekumel4278 Жыл бұрын
ባለህበት ቦታ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን አብቹ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
አይሌ የመቼምጀግናቺን ነው አይሌ ቤራዊጅግናቺን
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
አግዚአብሔር ሰላም ያሰማን አግዚአብሔር የ ኢትዮጵያ ሰላም ይመልስ አብቹ ጌታ ይጠብቀው 💚💛❤️😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️☝️
@ethiopiahagera4535
@ethiopiahagera4535 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@semiccell6821
@semiccell6821 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፈታ ሠላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ
@hedaranialiy6581
@hedaranialiy6581 Жыл бұрын
አላህ አገራችንን ሰላም ያብዛልን 💚💛❤️
@blessamen6633
@blessamen6633 Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያነታችን ወርዶ መሪ እንዲሞቱ የምንማልድ ሆነናል ከዚህ በላይ በሽታ ምን ይባላል።ሰላም ለድሃዋ ሀገሬ።
@alem9044
@alem9044 Жыл бұрын
Egezeabeher yekeberelej
@user-li1rl3eg8f
@user-li1rl3eg8f Жыл бұрын
ሰላምላገራቺን
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Жыл бұрын
አላህዬ አቢቹን አደራ
@sarasarina5629
@sarasarina5629 Жыл бұрын
አመብርሀን ትጠብቅህ አብያችን
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
በትክክል
@jshsnsiebdb261
@jshsnsiebdb261 Жыл бұрын
ማንም ይሁን ምን በኢትዮጵያ ላይ ሴራ የሚያሴር ሁሉ ይነቀላል። ግድባችን ስለመሞላቱ ምንም ጥርጥር የለንም። ገና ስራ ጀምሮ ህዝባችንን አብሮቶ ገና ይመግበናል ። ለአፍሪካም እናበራለን ። ማንም በቤታችን ሊያዘንም ሊገዛንም አይችልም
@alem9044
@alem9044 Жыл бұрын
Ke Abiy gaer. Be lelohu tefaet Abiyea mewekes telatohahenen medegeaf neaw ejuen amed afash anderegeaw. Yesuen weleta yemeyewekut Egezeabeher ena Ethiopia naheaw. Maen aleaw kegonu??? Ejam kedenewal.
@tsigehayile330
@tsigehayile330 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ምህረቱን ያብዛላቸው እያሳለፋ ያለው ቀላል አይደለም
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ዶክተር አብይ አህመድ በለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረብ ኢትዮጵያ ክፉሽን አየሰማኝ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏💐
@user-jq3cr1jz5g
@user-jq3cr1jz5g Жыл бұрын
አለ አብቹ 💪💪💪💪
@user-qn1hu4vv7b
@user-qn1hu4vv7b Жыл бұрын
አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ ሰላም ናፍቆናል
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
አሜን ማርያምን እዴት እደናፈቀን በተለይ እኛ ራያ ዋጃ ጥሙጋ ራያ አላማጣ ደበር ስለሆን ተሰቃየን በእውነት ወድሞቸ ተፈናቀሉብኝ ልጆቸ እና እናቴ ግን እዛው ተሰቃዩብኝ አድም ነገር አያልፍም ሸቀጥ ሆነ ብር እዴት አርጌ በነገርካቹህ ዘድሮ ይህ ቀን አልፎ ባየሁት እጂ መከራችን አይተን የሰራነው ቤት እና ንብረት ተቃጥላን ግን ግን ተመሰገን እኳን የሰው ሂወት ያልጠፋ ተመስገን ንብረት ይገኛን እዱፍ ነው ግን እናቴን እና ልጆቸ በራብ እዳያልቁብኝ እኔ እዚህ እየበላሁ እኔ አፈር ልብላላቸው እዴት ላርጋቸው ብር ይዠ በየት ይግባ ሰላም ናፈቀን ንፁሃን አለቁ አቅደደካማዎቹ
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
አብቹኮ የኔ ጀግና መሪ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ 🙏❤
@ethiopiahagera4535
@ethiopiahagera4535 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@binikassa5636
@binikassa5636 Жыл бұрын
ምነዉ በገደለዉ ድፍት በል
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
@@binikassa5636 አንተ ቡሽቲ አንተን ድፍት ያድርግህ እግዚአብሔር የሌባ ልጅ።
@amandimisse2339
@amandimisse2339 Жыл бұрын
#Ethiopia PM AMAN ACCEPT ALL WORLD LEADER
@khadijahsaeed5566
@khadijahsaeed5566 Жыл бұрын
ግን ምን ሰርቶነው አመስግኑኝ የሚለው ወገነኖቻችንን ስላስጨፈጨፈልን ነው ምስጋናሳይሆን እርግማን ነው እየወረደበትያለው ፈጣሪችንን ከሆነ እሱ አዞን ሳይሆን እኛ አማኞች ሁሌም እናመሰግናለን አልሃምዱሊላህ
@abayweldeghergis7874
@abayweldeghergis7874 Жыл бұрын
ኤረ ኢትዮ! ህወሓት ኣስጨነቃት!
@ethocooking2034
@ethocooking2034 Жыл бұрын
ወይ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን መሪውን እኛንም ሊያሳብዱን ነው
@madinaa1452
@madinaa1452 Жыл бұрын
Yaa raabi koo abichuu yeeti neki 💔😭☝
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alem9044
@alem9044 Жыл бұрын
Selam ena tena lemeteyhen
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
Thanks brother
@zytunadawwod9003
@zytunadawwod9003 Жыл бұрын
ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ኡመራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ የአማራ!
@yasinmohammad3420
@yasinmohammad3420 Жыл бұрын
እናምስግናል
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 Жыл бұрын
ጠባቂው ብርቱ ነው አይተኛም አያንቀላፋም
@ashiamohammed7353
@ashiamohammed7353 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብ,በቃበለን
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እምዬ ኢትዩጵያን ፍፁም ሰላም ያድርግልን
@yousufyousuf6014
@yousufyousuf6014 Жыл бұрын
አብቹ የፍቅር ሠዉ አላህ ይጠብቅህ
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 Жыл бұрын
አብቹዬ እዝጌር ይጠብቅህ ምቀኛህ ይጥፋልን።
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 Жыл бұрын
💚💛❤ሰላም፣ለሐገራችን
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Жыл бұрын
ዶር አብይን የሚጠብቀው ሰው ቢሆን ኖሮ እኔም እንደ ሌሎች ስጋት በያዘኝ። የዶር አብይ መሪውና ጠባቂው እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔርን አልፎ መሪያችንን የሚነካ ምንም ሀይል የለም። በሀገራችን የሆነው ክፋትና የብዙ ንፁሀን መሞት፣ ልቡን ሰብሮታል። እጅግም አዝኖአል። ሀዘን ጤናን ይነሳል። ሌላም የጤና ችግር ሊሆን ይችላል። እንደምናውቀው ስራውም እጅግ ውስብስብ ነው። እግዚአብሔርን የምናምን ለመሪያችን እንፀልይ። አይዞአችሁ ሁሉም ሰላም ይሆናል። ክፋትን የምትመኙ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።
@engdawzewdu6914
@engdawzewdu6914 Жыл бұрын
እ/ያ ለዘላለም ትኑር የአማራ ደምይቁም በሚዲያችሁ ደስተኛ ነን፦
@samson3220
@samson3220 Жыл бұрын
ሠላምን የሚነሱን ሰይጣኖች እንደትንቢያ አመድ ይሁኑ።
@user-zx7fy5ss7d
@user-zx7fy5ss7d Жыл бұрын
በኃይሌ ጉዳይ አንደራደርም እንቁአችን ነው ::
@amandimisse2339
@amandimisse2339 Жыл бұрын
#ETHIOPIA government AMAN
@tadioshailu8252
@tadioshailu8252 Жыл бұрын
ሠላም እደትነሕ እዉነት ነዉ ጠቅላይ ሚንስትሩ ቀለል ካለ ሰርግ የማይጠፋ ሠዉ እደት ከትናቱ እራት ግብዣ እደትስ የሉም
@alboyutube8828
@alboyutube8828 Жыл бұрын
abechu nurln balkebt selmk yibza❤
@natsenetkindu6842
@natsenetkindu6842 Жыл бұрын
Silaa abiy ataseman abiiy minim alhonem siraa laynew
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Жыл бұрын
ወይ መከራ አሸባሪዎቹ ገዳዮቹ ለድርድር መለመናቸው በጣም ይገርማል ። አየገደሉ አየዘረፉ አየደፈሩ አገር አያወደሙ አሁን ደግሞ ሁሉን ስጡኝና ልግደላችሁ አያሉን ነው። በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ፍትህ የጠፋበት ዘመን ነው።
@Teyboawlou
@Teyboawlou Жыл бұрын
አሸባሪው ገዳዩ ደፋሪው ዘራፊው ማን ነው ትግራይ ኡይደለሁም ኤርትራን ይዞ የራስን ህዝብ የፈጀ አገር ያወደመ ያዘሩፈ ያስደፈረ አብይና ነፍጠኞች ናችሁ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
እደት ሽፍታጋር ድርድር ይደረጋንደ ወልቃይት እናእራያ የአማራ እደሆነ አለምያዉቃን ወልቃይት እራያ የአማራ ካልሆነ አይሆንም የአማራልጂ ትጥቅህን አጥብቅ ታጠቅ ለራያና ለወልቃይት ስትል
@amandimisse2339
@amandimisse2339 Жыл бұрын
ህዋአት የኢትዮጵያ አገር ዜጋ ነው .
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ያረብብብብ
@AbCd-md9sf
@AbCd-md9sf Жыл бұрын
ሠላም ያመጣልን
@martef6435
@martef6435 Жыл бұрын
Abbichu kifu ayinikah🙏
@wasihunmuluken4232
@wasihunmuluken4232 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የንፁሃን ደም ያፈሰሰ
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Жыл бұрын
ፈጣሪ ሠላም ያሠማን
@matiforethiopiandiaspora327
@matiforethiopiandiaspora327 Жыл бұрын
ገምቱ :- ሰው የው የስራ ሰው ነው :: አትጠራጠሩ ግድቡ ስራ ላይ ናቸዉ።
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Жыл бұрын
ህወሃት መደምሰስ እንጂ ለድርድር መቅረብ የለበትም 😈👿👿👿😈
@foziyalove3984
@foziyalove3984 Жыл бұрын
ሲያምርህ ይቀራል
@seifukebede9824
@seifukebede9824 Жыл бұрын
@@foziyalove3984 እያየኸው ይቀበራል የሚታደገው አብይ የለም😂😂😂😂😂😂😂
@alminakebede1495
@alminakebede1495 Жыл бұрын
በትክክል
@foziyalove3984
@foziyalove3984 Жыл бұрын
@@seifukebede9824 😁😁😁😁😁😁😁😁
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ማንን ደምስሰህ ማንን ነዉ የምትተወዉ?? የኢትዮጵያ ህዝብ ከግማሽ በላይ ህወሃት ከሆነ 31 አመትን አስቆጠረ እኮ።ይልቁን እርቅ እና ድርድር ነዉ የሚሻለን
@ethiopia4134
@ethiopia4134 Жыл бұрын
ወለጋ ህድ ታገኝዋለህ አቢቹን
@tsigetadesse1398
@tsigetadesse1398 Жыл бұрын
ጠቅላዩ የመለስ ግዜ እንደተደበቀው ሲሞት ሊያወጡት ይሆናላ
@weloyewatube
@weloyewatube Жыл бұрын
አገራችን ሰላሞን መልስልን እስከመቸ እንደዝህ ሁናን
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
ፋታ ኸጉፋንህ እንኳን ዳንህ
@alminakebede1495
@alminakebede1495 Жыл бұрын
አብቹ ፈጣሪ ሁሌም ከጎንህ ነው ባለህበት ቦታ ይጠብቅሀል
@danielbekele3632
@danielbekele3632 Жыл бұрын
Fetary yigdelw
@abigimulugeta895
@abigimulugeta895 Жыл бұрын
እረ እርሱ ፀሎት ላይ ነው
@ami1285
@ami1285 Жыл бұрын
ምንም ቢሆን አንተ ኑርልን አቢቹ 💚💛❤
@meskineway4162
@meskineway4162 Жыл бұрын
ለምን ድብን አይልም እሱ ነው ያሰጨፈጨፈን
@meskineway4162
@meskineway4162 Жыл бұрын
ለምን ድብን አይልም እሱ ነው ያሰጨፈጨፈን
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 Жыл бұрын
@@user-xj2xk2sz5n aybalim newur new
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 Жыл бұрын
@@meskineway4162 aybalim newur new
@user-xj2xk2sz5n
@user-xj2xk2sz5n Жыл бұрын
@@christiantsegaytewelde450 የንፁሃኖቹ ጭፍጨፋስ ነውር አይደለም ያውም የሱን እሩብ አመት እንኳን ያልኖሩ ጨቅላ ህፃናት 🙄🙄🙄
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Жыл бұрын
አብይን የኑፁሀኖችደምእምባ ጎርፍሆኑይወስደው
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
መለስ ዜናዊን የወሰደ ምን አለ የህወሀትን አመራሮች ቢወስድ
@ademasteyaw4830
@ademasteyaw4830 Жыл бұрын
Yimechihhhhh
@targettube4968
@targettube4968 Жыл бұрын
ችግኝ አዘጋጁ
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 Жыл бұрын
ማማርይምን ጠቅላዬ የት ገብ
@tewodrosabgaze7293
@tewodrosabgaze7293 Жыл бұрын
ማንም ኢትዮጵያዊ አብይ ምንም እንዲሆንብን አንፈልግም ስራ ላይ ነው አለቀ።
@gulhek3935
@gulhek3935 Жыл бұрын
ጅጅጅጅ
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f Жыл бұрын
ያረቢ አላህየ ይጥን አገር አተ ጠብቃት አገር አልባ ከመሆን አባገነን መገረስት ቢኖር ይሻላል እና
@jrujr8276
@jrujr8276 Жыл бұрын
1
@godislove3936
@godislove3936 Жыл бұрын
ደራርቱን ለማመሰገን ለሀይሌ ያለ ስሙ ስም መስጠት ነውር ነው ። ሀይሌ ብሄራዊ ኩራታችን ነው ። ሀይልዬ ጀግናችን እንወድሀለን።
@user-bi9rt2mi2u
@user-bi9rt2mi2u Жыл бұрын
ምግስህ በህወሀት ተሸንፏል የታወቀ ነው ህወሓት ወልቃይትን ካላገኘ መቸም አይደራደር
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ፈታዬ እሄ እውነተኛ መረጃ ነው 💜💞አረ ጠቅላይ ሚኒስትሩ👈👈በሙሉ ጤንነት ለይ ናቸው ከ ሳምንት በፊት እዚህ 👉አቡዳቢ 👈ነው የከረሙት በእርግጥ ሙሉ ምርመራ አድርገዋል ከዛም ምንም በሽታ እንደሌላቸው 🙏🙏እና የስራ👈 ጫና እንዳለባቸው ለትንሽ ግዜ 👉እረፍት 👈ማድርግ እና👉 ከሚዲያ 👈መራቅ እንዳለባቸው ነዉ የተነገራቸው ....ምንጭ አሰሪዬ ዶርክተር....ስሙን ማልገልፀው ማልፈልገው እዚህ ሀገር በድብቅ የተደረገ ነገር መናገር ስለማይቻል ነው
@Mayakiya1
@Mayakiya1 Жыл бұрын
እስት እዉነት በይ። ???
@Tube-zl1cq
@Tube-zl1cq Жыл бұрын
kkk eshi doctor
@alminakebede1495
@alminakebede1495 Жыл бұрын
ፈጣሪ ቸር ያሰማሽ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ዉድ ቸር ያሰማሽ በዚህ ሁኔታ እሱን ማጣት አንፈልግም የተባረከ እረፍት ያድርግለት።
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
@@Mayakiya1 እግዚአብሔርን ውሸቴን እደለም ከዛ ወዲ ያለበትን ሁኔታ ባላውቅም
@abubekerseid616
@abubekerseid616 Жыл бұрын
አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት...... አሉ
@godislove3936
@godislove3936 Жыл бұрын
እኔ የምለው አብይ ቢታመም ህመም ሁሉም ይታመማል ትንሽ የእርፍት ግዜ ይፈልጋል ። አብይን የሚጠሉ ሁሉ ዛሬ ናፋቂ ሆነው ሚዲያ ማጣበባቸው ዘይገርም ነው ። የኔ ንጉስ አብይ ባለህበት የእግዚአብሔር ጥበቃ ካንተ ጋር ይሁን ።
@eyasuassefa4307
@eyasuassefa4307 Жыл бұрын
አብይን የአማራ የንፁዓን ደም የፋረደው
@musseandemichael2619
@musseandemichael2619 Жыл бұрын
Yetefa athelete yelem sataregagete atawera alu aletefum training eyaderegu new Le europe wededer 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪
@aziebtekie4932
@aziebtekie4932 Жыл бұрын
Please check again they didn't lose
@mahamedaden2484
@mahamedaden2484 Жыл бұрын
ድፑሎማቶችባሀርዳር የገቡት መሬቱን ለወያኔ እድሰጡ ለማግባባነው
@rosetubehabshawit5305
@rosetubehabshawit5305 Жыл бұрын
አቢቹ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@alextazebew2455
@alextazebew2455 Жыл бұрын
እድሜሺን ያሳጥረው አብይ ጋር
@rosetubehabshawit5305
@rosetubehabshawit5305 Жыл бұрын
@@alextazebew2455 ላንተ ያድርገው ጋህባ😂😂😂😂😂😂😂
@fasilmulu6975
@fasilmulu6975 Жыл бұрын
Kamootame zafe ytakalelatal .
@alem9044
@alem9044 Жыл бұрын
@@alextazebew2455 Anete ye seyetan yethean geread.
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 Жыл бұрын
@@rosetubehabshawit5305 እድሜው ይጠር ዳቢሎስ
@farukabafogi5241
@farukabafogi5241 Жыл бұрын
Excellent ur news was balance & based on evidence. Thanks a lot 🙏👍🙏
@sarawondmu3507
@sarawondmu3507 Жыл бұрын
አብቹ ኑረልን የአብይን ሞት የምፈልግ ሁሉ ዛር ማዞሩ ድብን ይበል አብቹ ሼ አመት ኑረልን 🥰🥰🥰🤝
@user-vq2xs9oh4x
@user-vq2xs9oh4x Жыл бұрын
ድብን ይበል
@yosefteshome1125
@yosefteshome1125 Жыл бұрын
አሟራቾች
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Жыл бұрын
ልክ እንደ መለስ ደብቀዉን ነው ሞቷል መሰለኝ
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 Жыл бұрын
ደማቸው በከንቱ የፈሰሰባቸው ወገኖች እምባ ደረሰ ይሆን?
@Ahayel
@Ahayel Жыл бұрын
Amelk yemrew temo khone Abechu
@cheguevara5751
@cheguevara5751 Жыл бұрын
አትሌቶቹ አልጠፉም ተገኝተዋል። ለጭሰት ሄደው ነው።
@muzmesfin889
@muzmesfin889 Жыл бұрын
ሃይሌ የትግራይ ዋና ጠላት ነው
@asratgutema3066
@asratgutema3066 Жыл бұрын
Habetehen set yemel heg yelem
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 29 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 56 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 71 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 29 МЛН