Ethiopia ሰበር ዜና - በኢትዮጵያ አስደንጋጭ ቡድን በቁጥጥር ስር ዋለ ጉድ ስሙ | ታዳጊዋ ያላሰበችውን አገኘች | Abel Birhanu

  Рет қаралды 201,337

Abel Birhanu

Abel Birhanu

3 жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzfaq.info/love/3bE...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 301
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ መቼም ለጠላት አሳልፎ አይሰጥም ይጠብቃል እማማ ኢትዮጵያን 🇪🇹
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
አሚን
@sabaffalmi1473
@sabaffalmi1473 3 жыл бұрын
LEMENA INJI YE MIN AMILAK ALACHUT MAXEWOCHI NA WARARIWOCHI QIRINCAFOCHI
@tsehaaybalaay4581
@tsehaaybalaay4581 3 жыл бұрын
አንቺ ግን ሁልጊዜ የኢትዮጵያ ቪዲዮ ኮመንት ላይ አላጣሽም
@sabaffalmi1473
@sabaffalmi1473 3 жыл бұрын
ishi lemagni silahonachu new ko, be orthodox sim ye hizbi meret silamitiwarut new
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ሴራ የዛች የሴጣን ግብፅና የሱዳን ሴራ ነው ውድ ኢትዮጵያን በማንኛውም እምንት ላይ ያላቹ ስለ ኢትዮጵያ ስንል እጅ ለእጅ መያያዝ አለብን ከምንም በላይ
@user-ch5yg7qh7p
@user-ch5yg7qh7p 3 жыл бұрын
እውነትነው 🇪🇹
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
ትክ ክል እኛ (ዋናጠላታችን ግብፅናት
@shortanimations2798
@shortanimations2798 3 жыл бұрын
Amen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@blennegn8574
@blennegn8574 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን የሚያጠፋት ከውጭ የሚመጣ ሀይል አይመስለኝም ብዙ ሺህ አሸባሪ ይዛ የምትኖር አገር ናት ፈጣሪ ይርዳት 🙏
@ezedenwlo6141
@ezedenwlo6141 3 жыл бұрын
እድሜሽይርዘም፣እንዳንችያሉትንያብዛልን።እረአይስስ፣ሙስሊምንአይወክልም፣አረኡኡበሉያአላህ፣በእድሜየ፣እንደአይስስ፣እምፈራውየለኝም፣የሰውልጅ፣እንደበግ፣እየታረደ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
ተከብረሽ የኖርሽ በአባቶቻችን ደም እምዬ ሀገሬ🇪🇹የደፈረሽ ይዉደም🤲
@mahersebao2098
@mahersebao2098 3 жыл бұрын
amen amen amen trou
@mahraalahmd248
@mahraalahmd248 3 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያዬ ፅናቱን ይስጥሽ ስት ጉድ አለብሽ አላህ ይጠብቅሽ ከጠላቶችሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
አሚን
@user-iv5sx3qu5y
@user-iv5sx3qu5y 3 жыл бұрын
አላሁም አሚን
@user-iv5sx3qu5y
@user-iv5sx3qu5y 3 жыл бұрын
አላሁም አሚን
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
ምድሬን ህዝቤን መሪዬን አተ ጠብቅልኝ አባት እግዚአብሔር አደራህን ምድርና ስማይን በቃልህ ያፀናህ አምላክ 🙌🙌🙌🙌
@hananmulu8491
@hananmulu8491 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 amen 🙏
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው የኢትዮጵያ ጠባቂ እምዬ ኢትዮጵያ ላይ የጠላት ሴራ አይከናውንም
@fafi9441
@fafi9441 3 жыл бұрын
ማን ነው እንዴ የሀገራችን ሰላም የናፈቀው😰😰😰😭😭
@rehimaahmed
@rehimaahmed 3 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 жыл бұрын
ወገኔ አሁን የሚያዋጣን በሐይማኖትና በዘር መለያየት ሳይሆን ዘረኝነትንና ልዩነትን የሚሰብከውን ክፉ መንፈስ ተባብረን በአንድነት ይሕንን ቀንበር መስበር ይኖርብናል, ሐገራችንንና ሕዝባችን የሚያስፈልገው አንድነታችን ብቻ ነው አንድ እንሁን!
@bf7767
@bf7767 3 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ በውስጥም በውጭም ጠላትሽ በዛ 😢 ድንግል ሆይ ያስራት አገርሽን ጠብቄል😔 አገር ሲያርጅ ያበቅላል ጅራት እግዚኦ ነግቶ ጉድ መስማት ሰለቸን😔
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 3 жыл бұрын
ውድየሀገሬ ህዝቦች እባችሁ አንድን እንሁን ሙስሊም ክርስቲያኑ አገራችን እንታደግ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@ibsitubrahu5831
@ibsitubrahu5831 3 жыл бұрын
tikikil yane ehit
@hayatahmed8708
@hayatahmed8708 3 жыл бұрын
ያረብ የአላህ ኢትዬጵያን እና ህዝቦችዋን መሪዋን አተዉ ጠብቅልን ያረቢ በዉስጥም በዉጭም የኢትዬጵያ ጠላት በዛ ግን ጠባቂዉ አይተኛም
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
በዉስጥም በዉጭም ጠላት የበዛብሽ እምዬ ኢትዮጲያ ወጊሽን ይዉጋልሽ🤲
@mustafaaliabdu1558
@mustafaaliabdu1558 3 жыл бұрын
Aymeslengm lepolwtika shifan yetesera new biye amnallehu
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ☝️☝️💞💞💞
@fatamadhoha9803
@fatamadhoha9803 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@lababa7893
@lababa7893 3 жыл бұрын
ስላም ለሁላችሁም ኢትዮጵያ ጥላትሺ መብዛቱ አላህ ጥላቷችሺን ይገላግልሺ ከጅታው ጀምሮ ማነው እደኔ የሀገሩን ስላም እማመኝ ኢትዮጵያ 💋🌹🌹
@yanitgirma
@yanitgirma 3 жыл бұрын
ቤተክርስትያንና መስጊዶችን ሲአቃጥሉ የነበሩ እነሱ ናቸው ማለት ነው እግዚአብሄር ሆይ ሀገሬ ኢትዮጵያን አደራ
@mimim836
@mimim836 3 жыл бұрын
Don’t try to confuse other people! እነሱ እነማን ናቸው? ሺመልስን ጠይቀው
@Mai-cd4tv
@Mai-cd4tv 3 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ ሁሉም እየተፈፀመነው የገዳም አባቶች ተናግረዋል ምህረቱንይላክልን
@hwuieei2292
@hwuieei2292 3 жыл бұрын
አቤት ድግል ማርያም ሀገረ ኢትዮጽያን ከክፉ ጠብቂ አብቹ ፈጣሪ ይጠብቅህ መቸም ደህናሰው ፈተናው ብዙነው
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
እንደነዚህ አክራሪ ሀይሎችን ሳይስፋፉ በጊዜ ማጥፋት ነው።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
እዉነትነዉ እነዚህ እስልምናን አይወክሉም
@abdu1744
@abdu1744 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏
@saramoner6989
@saramoner6989 3 жыл бұрын
ትመስጌን አምላኬ እግዚአብሔር እዲ ያዋርዳችሁ
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 3 жыл бұрын
አቤቱ። እባካቹ። እንፁም። እንፀልይ። ለሀገራችን
@banaynii5195
@banaynii5195 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አገሮች ሰላም ያድረገልን አፍፍፍፍ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamawitnegash6829
@selamawitnegash6829 3 жыл бұрын
ቅድስት አገራችንን ኢትዮጵያን ችሩ አምላካችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c 2 жыл бұрын
አምላከ አዳራ ኢትዮጵያን ሕዝብ አሳልፈ ለጠላት አትሰጣት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያዊ ን ፀንታቹዉ ጸልዮ
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 3 жыл бұрын
ደጉ ጌታ ማንኛውንም የሀገራችንን አውድም ሠይጣን ቡድን ሥራቸውን ያክሽፍባቸው።
@sofiaali1309
@sofiaali1309 3 жыл бұрын
ሰዎች እባካችሁ አንድ እንሁን አንድነታችን ካወቁ ማንም ጠላት አይገባብንም አይኤስ እና ዳአሽ አገራችን ከገቡ ጉድ ነው ግን እስልምናን አይወክልም በተአምር ሰው በላ እኛ ባለን ክፍተት የሚፈልጉትን እንዳይጠቀሚብን እባካችሁ ጥላቻና ክፍተት አርቀን አንድ እንሁን ሁላችንም ሀይማኖታችንን እናስከብር
@derartutola2579
@derartutola2579 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው የክፋት መንፈስ
@mestawotzina6951
@mestawotzina6951 3 жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ማርን ለጥላት አሳልፍህ አትስጠን 🙏🙏🙏
@beletuwondimalem8698
@beletuwondimalem8698 3 жыл бұрын
ሠላም ውድ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላም ያርግልን
@abby8182
@abby8182 3 жыл бұрын
ይመስለናል እጅ ኢትዮጵያን የነካ ተኮታኩቶ ነው እሚወድቀው ምክኒያቱም የቃል ኪዳን አገር ስለሆነች ጠባቂዋ ከላይ ነው
@hananmulu8491
@hananmulu8491 3 жыл бұрын
ye Ethiopia Amelaki ayakilafame bilwale yagere swe 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹
@betibetesfa5622
@betibetesfa5622 3 жыл бұрын
እረ በስማም የኢትዮጵያ ጠላት ግን መብዛቱ ፈጣሪዬ ሀገራችንን ጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏
@saramoner6989
@saramoner6989 3 жыл бұрын
ትመስጌን አምላኬ እግዚአብሔር እዲ ያዋርዳችሁ የኢትዮጵያ አምላክ አይትኛም አያቅላፋም
@samirhassen9354
@samirhassen9354 3 жыл бұрын
አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 жыл бұрын
አይ ፖለቲካ መስተመጨረሻ ደሞ በሀይማኖት መጣችሁ አላህ ሆይ አንተ መልስልን የኸን የዘር ጭፍጨፋ
@user-ur8ck9gg1x
@user-ur8ck9gg1x 3 жыл бұрын
ጉድና ጅራት ከኋላ ነው ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔ፈጣሪ ኢትዮጵያ ን ይጠብቅልን
@vipqatar7973
@vipqatar7973 3 жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
አሚን
@Yusufking12
@Yusufking12 3 жыл бұрын
ያአላህ በጣም ተጠራጥሬ ነበር የሆነ ሴራ ሀገራችን ላይ እየተስራ እንዳለ ጌታዬ ሀገሬን ተብቅልኝ
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 3 жыл бұрын
በክርስትና በእስልምና ያላችሁ ኢትዮጵያን ሊታጠፉ የተነሳችሁ እናንተ ትጠፋላችሁ ኤንጂ ኢትዮጵያ በፍፁም አትጠፋም ጠባቂዋ እግዚአብሔር ስለሆነ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
እዉነትነዉ ኢትዮጵያን አጠፋለሁ ብሎ የተነሳ አላህ አስቀድሞ ያጥፋቸዉ
@larifari4645
@larifari4645 3 жыл бұрын
ይህ ነው ጉድ ሌላ ቆንጆዎች። ጉዶች አሉ👌🏾
@faizafaiza6638
@faizafaiza6638 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ ጭራሽ ኧረ እነዚ ሙስሊምን አይወክሉም ሙስሊም መከፋፈልን አያውቅም
@genettadesse3907
@genettadesse3907 3 жыл бұрын
የከፋውን ገና አላየነውም።ጦርነቱ ተጀመረ እንጂ አልከረረም አባቶች የነገሩንን አንሰማም ተረት ስለሚመስለን አንዘጋጅም። መትረፊያው ተነግሯል የሚያስተውል የለም ። ይሁን እንጂ ድል የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ነው በንስሀ እንሸሸግ። የኢትዮጵያ አምላክ በዓለም ይመለካል ዙፋኑን ይዘረጋል። ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የአለም ገዢ ናት
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እማ አገሬ የፍቅር እናት እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ጠላትሽ ይደምሰድ
@tegestasras6768
@tegestasras6768 Ай бұрын
አሜን 🤲
@genetgenet9295
@genetgenet9295 3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@marymary5944
@marymary5944 3 жыл бұрын
ተመስገን
@dawithayth6338
@dawithayth6338 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሊያጠፉሽ የተነሱት ይጥፋ። ፈጣሪ በቃሽ ይበልሽ።
@Umnassim4533
@Umnassim4533 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ
@nebbamylove4916
@nebbamylove4916 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይተመሰገነ ሰለ ኢትዮጵያ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 3 жыл бұрын
አቢቹ Yene abesaye siwedik iko😘
@yesasofa4174
@yesasofa4174 3 жыл бұрын
እማማ ኢትዮፕያየ ክፉሽን አልስማ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
ያኢላሂ ህይር አሰማን በሰቀቀን ጅስሜ አለቀ
@Tinanailart703
@Tinanailart703 3 жыл бұрын
Wow betam dasyi yelale 👍👍
@bettyterwey1781
@bettyterwey1781 3 жыл бұрын
እግዜአብሔር ኢትዮጵያን ይጥብቃታል።ሆኖም ይሕዝቡ ጥበቃ ሲጨመርበት ፡ እንዲህ ያለውን መጥፍፎ እንቅስቃሴ በውቅቱ ሲያጋልፅ የበለጠ ሰላም ሊሰፍር ይችላል። ይህ የየአንዳንዳችን የውዴታ ግዴታ ነው እና።ሰላም ለሃገራችን !!
@kidistmehari5673
@kidistmehari5673 3 жыл бұрын
አቤት የኢትዮጵያ አምላክ ፍረድ እባክህ
@user-fc7gg8nm6e
@user-fc7gg8nm6e 3 жыл бұрын
የኢትዮጲያ አምላክ ሐገራችንን ይጠብቅልን
@mimmimannrak8223
@mimmimannrak8223 3 жыл бұрын
Enkonme tegalte yene Etiopia hagere selam yebaza 👍❤🕊🇪🇹🙏🇪🇹🕊❤👍
@user-bl5dr8cg8x
@user-bl5dr8cg8x 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቀጥላለች 🔥
@edenhaile9839
@edenhaile9839 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይገስፃቸው እነዚህማ ከጥልቁ የመጡ የጅዋር ቡችሎች ናቸው።
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 3 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ የልጅ ጥላት በዛብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@romanabebe9148
@romanabebe9148 3 жыл бұрын
Selamh Bzzzzzt Ybel Abelye Tebarek 🙏🏿 ❤️
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Ай бұрын
Ethiopia..egzeabhar..yitebkat🤚🤚🤚
@miskore7228
@miskore7228 3 жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው
@kkwwemu6464
@kkwwemu6464 3 жыл бұрын
Abiyeee meryachene selame.yebzalhe 💛❤🌲🌲🌲🌷🌷🌷🌹🌷🌹🌹🌹
@user-oi4mr8zf9m
@user-oi4mr8zf9m Ай бұрын
ኮሜንት ሳነብ መርጦ አልቃሽ በጎንደር በጎጃም ያለ ጥፋታቸው የሚገሉት ከነሱ በምን ይለያሉ ሀገር ወዳድ የሆነ ማንኛውም ግፍ መቃወም አለበት ሰው በሰውነቱ ብቻ መከበር አለበት
@fethyamansur3846
@fethyamansur3846 3 жыл бұрын
ኢስላምን አይወክልም
@marthasolomon355
@marthasolomon355 3 жыл бұрын
አይ እማማ ኢትዬጵያ ምነው ጠላትሽ በዛ😢 አምላክ ይጠብቅሽ 🙏🙏🙏
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c 3 жыл бұрын
ወይ ጉደ ደአሽ አለ ነው ምትለኝ በጣም አረመኔ ቡድን ነው እዚህ ሀገር ውስጥ ያልፈጸሙት ግፍ የለም እግዚዮ የሀገሬን ምድር አይርገጡት አደራህን
@TT-ol2kd
@TT-ol2kd 3 жыл бұрын
Ethiopia agarachin egazaber ye xabiq faxari kanchi gar yihun agare Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘💘❤❤❤🤲🤲🤲
@loveismylife8848
@loveismylife8848 3 жыл бұрын
Ethiopia❤🇪🇹❤
@jojohan4033
@jojohan4033 3 жыл бұрын
Temesgennnnn
@nebbamylove4916
@nebbamylove4916 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገገን
@shortanimations2798
@shortanimations2798 3 жыл бұрын
💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚❤💙🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mimim836
@mimim836 3 жыл бұрын
ህዝቤ አትሸወድ የኦሮሙማ confuse ነች ወያኔ ስትጠፋ እነ ሺመልስ የፈጠሯት ማመካኛ ልብ ወለድ ቡድን መሆን አለበት ጠርጥር ልክ ወያኔ ሲጠፋ ማመካኛ ፈጠሩ ማለት ነው?
@haset4107
@haset4107 3 жыл бұрын
የጁሀር ብቹሎች ናቸው
@marymary5944
@marymary5944 3 жыл бұрын
አምላክመካራበቃበለን
@lidyaalemayehu1685
@lidyaalemayehu1685 3 жыл бұрын
Selam
@user-te2ve3it5w
@user-te2ve3it5w 3 жыл бұрын
ይገርማል ይኸቀን አለፈ አሸንፋለሁቲል ተሸንፎ አረፈ
@mulugetabakuu77
@mulugetabakuu77 3 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ አሁን የሚጥጊዜዋ ነው ይህንን ኢትዮጵያ ተቆቅማ መላፍ አለባት ፈጣሪ ያሰበት
@adg9112
@adg9112 2 жыл бұрын
እማምላክ በቃ በይን
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያቅጥላቹ እንዚ ሙስልሙችን አይወክሉም
@alyasshifa9977
@alyasshifa9977 3 жыл бұрын
በጥስም በደብ አድርጎ ሙስሊም ይወክላሉ እኛም እነሱ ነን በአላህ ፍቃድ
@user-bx9tz4ey6r
@user-bx9tz4ey6r 3 жыл бұрын
እምየ ኢትዮጵያ እስከመቸ እማ ያንችን ደስታ ማየት ናፈቀኝ
@user-cy3gm9jb6m
@user-cy3gm9jb6m 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hilima.sagayee213
@hilima.sagayee213 3 жыл бұрын
Itoophiyaayee lazalalamm kaf tibaal 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳👈🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥👈Ol itoophiyaa say yalh 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይገስፅህ
@saramoner6989
@saramoner6989 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከምድረ በዳፍ ያጥፋችሁ የኢትዮጵያ ጦስ ውጡ
@mimim836
@mimim836 3 жыл бұрын
በዓለም ላይ ኢትዮጵያ ያጋጠማት የአስተዳደር ዝቅጠት ታይቶ አይታወቅም !!! ወይ ዘንድሮ!! ምን ጉድ ነው?? መንግሥት አለ ነው የለም ነው የሚባለው? የውጭ ጠላት ባለቤቱ ያላከበረውን ህዝብና አገር እንዴት ያክብር? ግባ ብሎ መሪ ተብዬው ፈቀደልኝ አለ!!! ገና ብዙ እንሰማለን እግዚአብሔር ብቻ ጣልቃ ገብቶ አርርን እንምራለን ለሚሉት ቀልብ ይስጣችው እጅግ ያሳዝናል
@zuzusha39
@zuzusha39 3 жыл бұрын
Ethiopia
@naajanojaa7
@naajanojaa7 3 жыл бұрын
ጌታ ወይ ጠብቀን ከዉሾች
@fitsumlimennih1937
@fitsumlimennih1937 3 жыл бұрын
ምነው አቤል በማይረባ የዳይኖሰር ትርክት እንዲህ ወርቃማ ጊዜ ትወስዳለህ! ለትውልዱ አስብለት እንጂ።
@werkuamulugeta8088
@werkuamulugeta8088 3 жыл бұрын
እምየ ኢትዮዽያ አያት ቅድመ አያቶቻቺን አባቶቻቺን አጥንታቸውን ከስክሰ ደማቸውን አፍሰው ያቆዯት ሀገር ናት ማንም አያፈርሳትም ከፍ ብላትታያለች እግዚያብሄር የሀገራችንን ትንሳኤ የናፈቀው ብቻ ለይክ
@sofiaali1309
@sofiaali1309 3 жыл бұрын
ዳይኖሰር ከመጣ አይኤስም አያስፈራንም መበላታችን ነው የመጨረሻው ዘመን ደረሰ ወንጀላችን በዛ ወደ አላህ እንቅረብ የሚጠቅመው እሱ ነው
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 3 жыл бұрын
ንሰሀ
@Oritali
@Oritali 3 жыл бұрын
Waaaaay good 🙉🙉🙉🙉🙉
@selefeker4659
@selefeker4659 3 жыл бұрын
Shewee ayedelm shawe naw yadarge maseltegna kabe naber
@user-ol4hx3zy8m
@user-ol4hx3zy8m 3 жыл бұрын
እነኘህ ሌቦች ይገረፉልን ሌሎች እዳይደግሙ
@ethiopialover9245
@ethiopialover9245 3 жыл бұрын
እኔስ አልሰጋም አልፈራም የድንግል አስራት ሀገር መሆኗን ስለማምን ስራችን ምንም ቢያሳፍር በቸርነቱ በምህረቱ በእናቱ በተሰጣት ፀጋ የአስራት ምድሯን ከተቃጣባት መከራ ሁላ ታድነናለች ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን አሜን የምትሉ እስኪ ቁምነገር ስሩልኝ ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ አመሰግናለሁ
@Mestishowtube
@Mestishowtube 3 жыл бұрын
🇪🇹🙏
@mimibassie3262
@mimibassie3262 3 жыл бұрын
እረ አቤል በናትህ ማስታውቂያ አታብዛ ሰለቸን እኮ
@muhamedabdu316
@muhamedabdu316 3 жыл бұрын
ይሄን እሚያደርጉት የቅርብ ጠላቶች ናቸው ጥብቅ ክትትል ያስፈልጋል እንደ አልሸባብ አይነት አሸባሪ ቡድን እንዳይ ቋቋም በእንጭጩ ማጥፋት አለበት መንግስት የግብፅ እጅም ይኖርበታን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@sadea4704
@sadea4704 3 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲
@ganetyegetalijduffogh3135
@ganetyegetalijduffogh3135 3 жыл бұрын
Bayesusim sirachu yifirasi
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,5 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 966 М.
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 15 МЛН