Ethiopia - አስደንጋጩ የኢትዮጵያውያን ስደት! | ተስፋ መቁረጥ ወይስ…?

  Рет қаралды 49,811

Feta Daily

Feta Daily

22 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 114
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 20 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ የሆነብንን አስብ😢እስከመቼ በስደት ስደት ክፉ ነው ወይ አይሞላ እነደው መንከራተት ሀገራችንን ሰላም አድርግልንና በሰላም ሀገራችን እንድንኖር አንተ እርዳን🤲
@btrueeth
@btrueeth 20 күн бұрын
ሰላም ብቻ አይደለም። ተስፋም ያስፈልጋል። ሰርቼ ወይም ተመሬ የሆነ ቦታ እደርሳለሁ ማለት መቻል አለበት ህዝቡ።
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 18 күн бұрын
sidet.sayihon.kifu.habesha.newu.kifu.indih.sinil.degimo.betam.degag.habshoch.alu.deginetachewu.tig.dires.yehone.kifuwochu.gin.sost.ij.nachewu.
@user-no6gn9wv4e
@user-no6gn9wv4e 20 күн бұрын
መንግስት ተብዬው በጣም ደስተኛ እኮ ነው ወጣቱ ሲሰደድ ሲሞት ፣መሀበረሰቡ በኑሮ ተጎሳቅሎ በረሀብ ሲያልቅ፣ ጦርነት እየፈጠረ ስርአጥ ወጣቱን እየማገደ መጨረስ ነው የያዘው💯 ባጠቃላይ ህዝብ ቅነሳ ነው 💯
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 20 күн бұрын
ምን አምስት መቶ ሽ ኢትዮጵያዊ ን ለ አረቦች ሽጧቸዋል !!!
@user-hy3ow8fu3m
@user-hy3ow8fu3m 20 күн бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ያለ እድሜ በሰዉ ሀገር የሚሰቀይ በዝቷል ጌታ በሰለም ወደ አገራችንን ያብቀን
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 20 күн бұрын
አቢይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ እስከቀጠለ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር የሚፈልግ ሰው አለ ብየ አላስብም😢
@user-ih4vp3ir7o
@user-ih4vp3ir7o 20 күн бұрын
ፋኖ ገብቶ እያረዴ ለአሞራ እንድሰጣችሁ ስለምትፈልጉ ነው አራት አምስት ቤተሰብ ማስተዳዴር ያቃተው አልጫ ሁላ መንግስት ላይ ይንጠራራል
@TurkyeIstanbull-gn4bm
@TurkyeIstanbull-gn4bm 20 күн бұрын
አዎ ልክ ነህ ተሠቃይተንም ቢሆን ተመልሰን እንሄዳለን ሶስት ጊዜ በሳሶ ባህር ወጥቻለሁ አንድ አመት ሳውዲ እስርቤት አሳልፊያለሁ ግን አሁንም ሳውዲ ነኝ ታዲያ እኛስ እውነት አለንኮ ሰሜናዊ ነን ሀገራችን ጦርነት ነው አምስት አመት ሙሉ በሚሊየን እሚቆጠር ብር ቢኖርህም ምን ታደርገዋለህ ደህና ቤት መስራትኮ አትችልም ገንዘብ ለምትበላው እንጅ ለምትሠራበት ከባንክ ማውጣት እማትችልበት ሀገር እንዴት ትኖራለህ ሰሜን ነህ አዲስ አበባ መግባት አትችልም እምትልበት ሀገር እንዴት ትኖራለህ ቢያንስ እዚህ ስንኖር ብዙ ማድረግ እንችላለን ቤተሰብም ወገናችንም መርዳት እንችላለን እያደረግነውም ነው በቅርቡ ነፃ እትወጣለን ያንጊዜ ስደት ያበቃል ድል ለተገፋው ለታላቁ አማራ ድል ለፋኖ ወደፊት ብቻ ወደኋላ የለም እየመጣን ነው
@trhaszeru4491
@trhaszeru4491 20 күн бұрын
Its right
@user-qd7of3yt1j
@user-qd7of3yt1j 20 күн бұрын
ሳዑዲ ቁጭ ብለህ ሩዝህን እየከካህ እየመጣን ነው በል ወዴት እንደምትመጣ አልገባኝም ፋኖ ተሳክቶለት ወደ መሃል ከተማ ቢገባ ኦነግ ምን ሊያደርግ እንደሚችል መገመት ቀላል አደለም በጥቅሉ በጦርነት የተቀየረ ሃገር ዬለም ወደፊትም አይኖርም ።ሰላም የሚመጣው ሰላምን ስትኖረው ስትፈልገው ቢቻነው ።ሳዑድ ዓረቢያ የአለም ህዝብ ሁሉ አለ ።ሁሉም በሰላም በፍቅር ተቻችሎ ተከባብሮ ይኖራል ከኢትጵያዊ ውጭ ።አብዛኛ ኢትጵዊ የሰላም ጸርር የሆነው የዲቃላ ልጅ ስለሚበዛበት ነው ቂጡ ሳይታጠብ ስለሚወለድ በሽርሙጥና ስለሚወለድ ስነምግባር ኬት ይምጣ ለዛ ነው ጦርነት ድርቅ አልፋታትም ያለው ።
@TurkyeIstanbull-gn4bm
@TurkyeIstanbull-gn4bm 20 күн бұрын
አዎ ሳውዲ ነኝ እና ታዲያ ፋኖ እየተፋለመ ነው ግን መዋጋት ብቻ በቂ ይመስልሀል ከየት ይመስልሀል ብሩ እሚዘንብለት ገምት ሽንት ቤት ከምታጥብና ፍየል ከሚያግድ ሚስኪኖች ነውኮ እኛ እዚህ ከሌለን ፋኖም የለም በተለይ በሚዲያ መግስትን ያንቀጠቀጡት ያረብ ሀገር ልጆች ናቸው ደግሞ ኦነግ ስልሳ አመት ምንም ማድረግ ያልቻለውን አሁን ምን ሊያደርግ ህፃን ሴት ነው እሚያርደው እና ቀርቶልሀል አሁን ያንተብጤው ነውኮ ትግል ወደኋላ እሚጎትተው ወንድም ያለሞት ነፃነት የለም ገባህ ወንድሞቻችን ያጎት ያክስት ልጆች ፍልሚያ ላይ ናቸው የሞቱም አሉ ግን የነሱ ሞት ነው ሞራል የሚሠጠን እነሡን ደግሞ የማስታጠቅ ስራ የኛ ነው ለማንኛውም አዲስ አበባ ሆነህ እንዳይሆን በር ዘግተህ እየዋልክ
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 20 күн бұрын
ሁለት ሚሊዮን ስደተኛ በአብይ አህመድ ምክንያት ነው አብይ አህመድ ካልተወገደ የኢትዮጵያ ሰላም መቸም ቢሆን መቸም አይመለስም ይህ ሰይጣን ሰው በላ 😢😢😢
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 20 күн бұрын
ወረኛ
@jimihune9650
@jimihune9650 20 күн бұрын
​@@gravitymobile7558ጥቁርዋ ነሽ. ? ከሆንሽ አእምሮሽም ጠቁሯል
@S.m543
@S.m543 20 күн бұрын
ትክክል ብለሃል ይሄ ሰው በላ ቀኑ ተቃርቧል እሱ ቤተመንግስት ይሰራል ለወጣቱ ፋብሪካ እንደመክፈት የዞረበት
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 20 күн бұрын
ኢትዮጵያ አይደለም ለሰው ልጅ ለንስሰሶች እንኳን መኖሪያ አትሆንም መንግሥት አሸባሪ የሆነባት አገር ስራ የሌለባት ሀገር እንዴት ነው ኢትዮጵያ መኖር የሚቻለው
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi 20 күн бұрын
Wodaje batem leki naki, min kapitochin yemigali sawu yalabat Agarachin bicha ye Israel Amilak amiro yistachu
@user-io7qi5nz1l
@user-io7qi5nz1l 20 күн бұрын
አሏህ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@MannyEditz_01
@MannyEditz_01 19 күн бұрын
መንግሥቱ ሃለማርይም እይል ማንም ለባርንት አላክም እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያዊው አሰባት
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh 20 күн бұрын
ከመሞት መሰበት ነዉና ከዝህም ከዛም ከምንገደል ህወታችንን እናከርማል ተሰደን በአገራችን በግፍ በጦርነት ሰበብ የተጨፈጨፍንነዉ እና ባንሰደት ነበረ የሚገርመዉ
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 20 күн бұрын
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ምን ነካሽ ግን 😢😢😢😢
@btrueeth
@btrueeth 20 күн бұрын
ጥቁር አህያ ገብቶ ፈሳባት።
@ayshamasafi1107
@ayshamasafi1107 17 күн бұрын
ያረቢይ ወድሜ በበሀራ ገብቶብኛል ዱአ አራጉልኝ ያረቢ ወድሜን ጠብቅልኝ
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 20 күн бұрын
እንደ አንድ ካልቆምን የዘርና የክልል ፖለቲካ ካልወደመ አሁን ያለችው ኢትዮጵያ ተስፋ የላትም ተስፋዋ ሁሉ ተበትኖ አገር ሆኖ ካልኖረ ስደት አይቀርም
@user-wc4tp9ct4e
@user-wc4tp9ct4e 20 күн бұрын
This has been going on for the last 30 years. Most of us claimed asylum as an Eritrean in order to get American or European residence
@mitikshagire3963
@mitikshagire3963 20 күн бұрын
💞😭😭ጌታ ሆይ
@kasahuntsegaye1531
@kasahuntsegaye1531 16 күн бұрын
ሀይዞሽ ሀገሬ ይኤም ያልፋል 😢😢 የዘሩትን ያጭዳሉ
@user-sj2gi4hd5d
@user-sj2gi4hd5d 19 күн бұрын
የተረገመች ሀገር ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እከኳን አራገፈችብን
@leylawellotube
@leylawellotube 20 күн бұрын
ያረቢ ወደየት ህጀ ልጩህ
@targettube4968
@targettube4968 20 күн бұрын
ብልጽግና አገሪቱን የመከራ ቆት አደረጋት
@UsjsSjsjs
@UsjsSjsjs 20 күн бұрын
ሱማሊያ ያሉት ስደተኞችን ላሳየችው እችላለሁ በጣም ያሳዝናል
@DileBeke
@DileBeke 20 күн бұрын
Its right from south Africa
@user-ik3bc5dn9p
@user-ik3bc5dn9p 20 күн бұрын
ሠላም ለሀገሪችን
@SaiyfuHaile
@SaiyfuHaile 19 күн бұрын
good
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 20 күн бұрын
የግዳ ካሀገራቸው ቢሞቱ በራብ ይሻላል
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 20 күн бұрын
ደሞ ብልፅግና ይሉናል ወያኔ ብቻዋን አልበላችም የዚም አይነት ልክ ያለፈ ጭካኔ አልነበራትም ያሳዝናል ከጣር የተረፈው በረአብ እየሞተ ነው እሊና ያለው አጣን ምህረት ይላክልን😭🙏
@Siraj-tq7le
@Siraj-tq7le 20 күн бұрын
በወያኔ ግዜ ዘሬ ከታየዝን ዘሬ እንመለስነበር አሁን ሁለት አማት እስር አለ እድሜ ለአብይ😢
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 20 күн бұрын
ሶስትሚሊን አረብሀገራትብቻ የሉትይሆናልው 10ሚሊን ይሆናል
@aschalewamaredule
@aschalewamaredule 20 күн бұрын
ትክክለኛ ነህ ወንድሜ ያለ እድሜ ጤና ይሰጥልንኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sw3st5px3u
@user-sw3st5px3u 20 күн бұрын
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ😭😭😭😢😢😢😢🤲🤲🤲☝️☝️
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 20 күн бұрын
የአንድ ጠ/ሚኒስቴር የሚኒስትርነት መጋለጫዉ በሚሄድባት ሁሉ ማነፅር ማጋርጋድና በአምባሳደር ልብስ ማልባስ ራሱን ማሳማር ብቻ አይዳለም። የጠ/ሚኒስትርነት መጋለጫ ዘር ለይቶ መጫፍጫፍና የዉሻት ዶኦክመንተር እየሠራ ፖለቲካኛዉን ማሻማቃቅ ሳይሆን ሀገርንና ህዝብን አንድ አድርጎ መምራት ነዉ።
@sararamel9628
@sararamel9628 17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@meheretfuchs4724
@meheretfuchs4724 20 күн бұрын
ምን ስደት ኢትዮጵያ ሊበታተን ሰላሳ ፐርሰንት ነው የቀረው ስደት ይላል ? ያማል ግን እውነት እሔ ነው ።😢
@user-nx1ds7be3f
@user-nx1ds7be3f 20 күн бұрын
ETHIOPIA 🇪🇹 😢😢😢
@user-rb7bj7xi9x
@user-rb7bj7xi9x 20 күн бұрын
ምን ፋለጋ ነዉ እንዲህ አድርጎ መቀባጠር
@user-vr5dl1vt4d
@user-vr5dl1vt4d 20 күн бұрын
ደቡብ አፋሪካ 5,000000ምልዮን ሕጋዊ ወሪቀት የለላቸው ሕገ ወጦች 3,000000
@user-gc8oc2fy6m
@user-gc8oc2fy6m 20 күн бұрын
Selam naw tekake betam
@zm6661
@zm6661 20 күн бұрын
😢😢😢😢
@user-of8tr4fy9i
@user-of8tr4fy9i 19 күн бұрын
አወትክክልነህ ስደት እያሰቃየንነው
@user-rt1mj1zv3u
@user-rt1mj1zv3u 20 күн бұрын
ምን ያርግ አሜን ብሎ በተቀበለው አደከብት ሲታረድ ከቤቱ ሲፈናቀል የት ይግባ
@Ak27media
@Ak27media 20 күн бұрын
Uffff😢😢😢😢
@leylawellotube
@leylawellotube 20 күн бұрын
አይይይይይይ
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 20 күн бұрын
ኧረ በቃ በለን ሰው እዲህ ባለ ድህነት ሆኖ የእርስ በርስ ጦርነት ቢቀር.....
@OS-FIVE
@OS-FIVE 20 күн бұрын
Awo. Mahed naw.......Ethiopia aynefam
@delledergu2304
@delledergu2304 20 күн бұрын
አዎን ትክክል ብለሀል ። ግን ደግሞ የሰላምን መሠረት እየናዱ ሰላም ሰላም ብንል ዋጋ የለውም ። በስንት መስዋዕትነት የተገኘውን ሰላምና መረጋጋት አጣጥለን ሰላም አልነበረም ስንል ከረምን ለ27 አመታት ። አሁን ደግሞ የሰላም ያለህ እንላለን ። እንደ አልባሌ ነገር የቆጠርነው ሰላም የተገኘው በግንቦት 20 ነበር ። ሌላኛውን የሰላም ቀን እስክናገኝ ብዙ መስዋዕትነት መክፈል ይጠበቅብናል ። ሰዶ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት አይደለም ተረቱ ።
@JHayyootaAddunyaa
@JHayyootaAddunyaa 20 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@leylawellotube
@leylawellotube 20 күн бұрын
የኔ ሁለት ወር ሆነ አብሮ ሙቶ ይሆን💔💔😭😭😭😭😭
@leylawellotube
@leylawellotube 20 күн бұрын
😭😭😭😭😭#😭
@muhehusen-vx5yc
@muhehusen-vx5yc 20 күн бұрын
Enen wed wechi mewxat eflgalw esty asotugy please😭😭
@habibezedin-bs7pq
@habibezedin-bs7pq 20 күн бұрын
🙄💔
@leylawellotube
@leylawellotube 20 күн бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ
@Abemelik11
@Abemelik11 20 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የቀሩት አብይ እና አዳነች ብቻ ናቸው የቀሩት ሌላው ሁሉም ተሰዷል በፊት ሀገር የ ህዝብ ነበር አሁን የቤተሰብ ሆኗል😅 ያሳዝናል😢እኛም አልፎልን የምንመኛውን ሂወት በኖርን በሰው አገር ...ገና መንገድ ላይ ነን....
@user-lg8gq2qd3q
@user-lg8gq2qd3q 17 күн бұрын
አምና እኔ ብቸ ያማጣሁት 2700 ሰወ አምጥ ቸላው እና አትወሸ በአድ አምት እያምጣ ያላው 100000 ሺይ ነው
@hailekidane8728
@hailekidane8728 19 күн бұрын
ጦርነት በማይለየው ሃገር እንዴት ሰብአዊ መብት በማይከበርበት ሃገር መልማትም መኖርም አይቻልም ያለው አማራጭ በስደት እድልህ መመኮር ነው ከጦርነት መሞት
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 20 күн бұрын
ምን እናድርግ ያሄጋራቺን ድህናት ሳያሰን ባገራቺን ሰላም ጠፋ ያም ሰያንሰን ደሞ በሃገራቺን ሕግ የላም ሕግ አስከባርም ሁሉም ሌቦች ባሙስና ተዛፍቀዋል በቃ ባ አጭሩ ሀገራቺን መቃመጥ አልቻልንም ብር የላለው ሰው ኢትዮጵያ ማኖር አልቻልንም ምንግሥት ላህዝብ ምያስብ የላም በላስልጣን ብስልጣን ተማምኖ ዳሃዉን ያሰቃይዋል ያንን ማቁዋቁዋም አልቻልንም ባጭሩ ስዳትን ማርጠነዋል ብንሞትም እዚሁ እንሙት ሀገር የላንም ሀገር እንዴ ዜጋ ባ ዲሞክራሲ ካልኖርንባት ሳዑድ ይሻለናል ኢትዮጵያ ከማኖር እዚሁ አራብ ሀገር ብንኖር የታሻለ ሆኖንናል 👍👍👍
@nebybi5421
@nebybi5421 19 күн бұрын
አዎ ቢሠደዱ መልካም ነው ብሩ ሥራው ፍትህ ያለው በጥቂት ሰዎች ነው ሥለዚህ ያለስራ ዘመናቸው በምኞት ከሚያልቅ ወጣ ብለው አማርጠው ተምረው፣መኪናቸውን ገዝተው፣ቤታቸውን ገዝተው፣ቤተሰባቸውን ረድተው፣ያልፋሉ ሌላው ቢቀር ለምን ጥይት ይብላቸው።መንግስት ከቻለ ቴክኒካዊ በሆነ መንገድ ሣይሞቱ ወደውጭ ቢልካቸው ዶላር ያፍሳል ዜጎችን ከሚገድል ቢጠቀምቤቸው ይችላል
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi 20 күн бұрын
Indetis binaragi yeshaleli wodaje, minenoribat agaris Enkuwan Salem Aten, Andu ye andun Damina labi eyebala, wogani zamadi yelelawu dagimo ba sikoki amirohun yitamamel, ina ingedis Amara nagaragna ina ye Tigrayi nagaragna agari asaten min inehun
@sabaayala4481
@sabaayala4481 20 күн бұрын
በዘመኔ ጥሩ መንግስት አይቼ አላውቅም
@yoyomohammedalsudany8834
@yoyomohammedalsudany8834 20 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-fm8vy9ir2h
@user-fm8vy9ir2h 20 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-lc5ov5uy5e
@user-lc5ov5uy5e 20 күн бұрын
የማንማር እንስሶች ነን ሞትን በአይናችን እያየን ደግመን ወደ ሞት መገስገስ አይገርምህም አያሳዝኑኝም
@btrueeth
@btrueeth 20 күн бұрын
አትፍረድባቸው። በሀገራችን ያለው ችግር እና ተስፋ ማጣት ነው እንዲሰደዱ የሚያደርጋቸው።
@Siraj-tq7le
@Siraj-tq7le 20 күн бұрын
ሰውዲ ብቻ የው 3ሚልየን በለይነዉ ከ3ሚልየኑ እንዱ እኔነኝ😢
@ArsenalEverton-gn5yr
@ArsenalEverton-gn5yr 20 күн бұрын
ሰው አሁንም ከመሰደድ ወደ ኃላ አይልም በተለይ በሊቢያ በኩል አሁን ያለው የሊቢያ ሀገር የለውን ሁኔታ በትዘግብ እላለሁ
@user-li6bd2jn2b
@user-li6bd2jn2b 20 күн бұрын
Subscribe & like 🙏
@user-tu8lz2vl1y
@user-tu8lz2vl1y 20 күн бұрын
ይሄ ደም ጠጪ መንግሥት ነዉ የለደም መኖር አይችልም
@merhabatube219
@merhabatube219 20 күн бұрын
U are too let to reoprt
@ZeynebBur
@ZeynebBur 20 күн бұрын
እረ ሳውድነው የምን አሜሪካ
@inspirewithayu
@inspirewithayu 20 күн бұрын
🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲😙🥲🥲🥲
@user-ty8sc4rs3h
@user-ty8sc4rs3h 20 күн бұрын
እንኳን ሌላ ሀጋረ ሱማሊያ አሉ።
@tegestherrmann4029
@tegestherrmann4029 14 күн бұрын
Breaking the Ethiopian and the country started during Meles era know Abeyi will finished it. It is so sad to see Ethiopian sent for slavery and the government doesn’t care a bit because he will get more money from the slave masters.
@kiflymerhu832
@kiflymerhu832 19 күн бұрын
Col. Abiy is obsessed building a new city and parks instead of industries. And endless wars (medemer).
@fikrusime1217
@fikrusime1217 20 күн бұрын
timb zeregninet betesfafabat hager lela min titebikaleh???????? yetezeraw new mitachedew........gena enisededalen
@alifoayichew9846
@alifoayichew9846 20 күн бұрын
Really this is the phenomena of the ruling group of Abiy Ahimed using divide and rule in ethnics and make suffer of life in this case Ethiopians have been roped their country leaving their country and become refugees as they are being seen on the screen.
@bezabihondu5276
@bezabihondu5276 20 күн бұрын
ንገሩት ለኢትዮጵያ መንግስት በየቦታው የዘረኝነት ትንኮሳ፣ መፍት ጥሰት፣ ስራ አጥነት ፣ሙስና ፣ ዘረኝነት ፣ጭቆና ፣ የኑሮ ውድነት፣ የዘረኝነት እችግር ኢፍታዊነት፣ ንጥቅያ እና ዝርፍያ ግድያ የኢትዮጵያ ልዩ ምልክት ሆኖብናል ስለዚህ እዚህ ላለው ሰው እንኳን ሰርተው እንዳያገኝ የፓለትካ ያለመርጋጋት የሰላም እጦት ከቦትታቦታ ተንቀሳቅሰን እንዳንሰራ ማነቆ ሆኖብናልና እግዚያብሄር ያስበን::
@saved1580
@saved1580 20 күн бұрын
ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
@btrueeth
@btrueeth 20 күн бұрын
መንግስት ፣ በጦርነት እገፋለሁ ይላል። መንግሥት ምንም አይነት ዩኒቨርሲቲ አልገነባም ይላል። መንግስት በሀገር ውስጥ አሸባሪ ሆኗል። ህዝብ ተስፋ ስለሌለው ይዋጋል ይሰደዳል።
@agiti
@agiti 20 күн бұрын
no job , no food so what ealse??
@taddytaddy2120
@taddytaddy2120 14 күн бұрын
ሰደት የዉሸት ተሰፋ
@mesfinaregash011
@mesfinaregash011 20 күн бұрын
not only ethiopians who are migrants. Don't exaggerate
@user-eh4ii3ik3k
@user-eh4ii3ik3k 20 күн бұрын
መንግስትን ማጣት
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg 20 күн бұрын
😢😢😢Abiy Ahmed seletan lay esekale deres sokokaw yebase mehonun ayekerem .esu ye areib teleko yezo yemeta seitan new ethiopiawi be hageru ers be ersachen achareso lelawen degemo be nuro amaro areibochen agerachen west le nuro lemasefer new .ıts a dirty politices .ethiopiawi ere ebakachu and hunu malekachen new 😢😢😢😢
@user-by7in5ku2g
@user-by7in5ku2g 20 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነው ሺይ ዓመት ይንገስ ብለዋል 27 ዓመት ጨለማ ነበርኩ ብለዋል በርግጠኝነት አሁን በራለት ከሚያሳዝነኝ የትግራይ ህዝብ ከአማራ ጎሮቤት መሆንዋ ነው
@yemaneasferachew7318
@yemaneasferachew7318 20 күн бұрын
እና ለ ናንተስ ብርሀን ወጣላችሁ?
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 20 күн бұрын
Don't make it to Mach ETHIOPIAN is out of ETHIOPIA. 3 million is Okey. But what is the reason you want to get out from your own country of ETHIOPIA 🇪🇹 . Lack of leadership in ETHIOPIA 🇪🇹
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf 20 күн бұрын
ይሄ ሁሉ ያብይ ችግር ነው 1 ስለሁሉም እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ይላል 2 ትናንሽ ግድያወችን ዝም ብሎ የመከታል 3 ከሰው ህይወት ችግኝና ፓርኪኝ ያስቀድማል 4 ወላዋይ ነው 5. ዘረኛ ነው 6 ትጥቅ አስፈታለሁ የሚለው አይሰራም ማንን አምኖ ይፈታለታል መፍትሄው የሽግግር መንግስት ከዚያ እርቅ ማውረድ ካልሆነ ግን በበቀል መተላለቅ ብቻ ነው
@mesfineshetu4424
@mesfineshetu4424 20 күн бұрын
ቲሽ ቀባጣሪ
@grsveskindergedu-ek6hc
@grsveskindergedu-ek6hc 20 күн бұрын
The failed country etobia , tigray is a country
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 20 күн бұрын
ለዚህ ሁሉ ስደት ራሱ ተጠያቃ አማራ ነው። የመስፋፋት ኩፉ አባዜው ካለቀቀው እርስበርሳችን ሆነ ከጉሮቤቶቻችን ጋር በሰላም መኖር በፍፁም አንችልም።የ3000 አመት ተረት ተረት አንግ ቦ የኢትዮዽያ ግዛት ቀይ ባህር አልፎ የመንና ሱዳን ድረስ ይዘልቃል። ኢትዮዽያ የክርስትያን ደሴት ናት እያለ ብሎ ከግማሽ በላይ የሆንን ሙስሊም ህብረተሰብ እንዳልነበርን እንደሌለን አድርጎ በገዛ አገራችን እደ ባእድ በማሰብ ካሉት በታች ከሞቱት በላይ ሆነን ሳንወድ በግድ ልብ በሚሰብር አኳሀን ዘመናት ተሻግረናል ለዚህ ሁሉ ውርድ የዳረገን አማራ ሰው በሊታ አማራ ነው። አማራ was/is thd source of all evils in Ethiopia.
@user-ih4vp3ir7o
@user-ih4vp3ir7o 20 күн бұрын
ልክ ነህ እኔ አማራ ነኝ ግን እንዴ አማራ ዘረኛ ና ሙስሊመን ሀገር አልባ የሚያዴርግ እርኩስ ህዝብ የሰፈረበት ክልል ነው እኛ ሀይስኩል ስንማር ኪሪም ከጡታችን በታች ከሆነ በር ይዘጉብን ነበር ኢኒፎርማችን ሰፋ ካለ እውጭ አቁመው ብዙ ይከራከሩን ነበር አጠቃላይ አማራ ክልል የወሮ በላወች የአፄዎች የጨቋኛች የግፈኛች የዘራፊዎች መሰብሰቢያ ብቸኛ ክልል ነው እኔ አማራ ክልል ውስጥ ብሆንም አማራ አይዴለሁም ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ነኝ
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 20 күн бұрын
የሞትክ whay ሙት የተባለ ህዝብ እራሱን ሲከላከል ለምን ተከላከልክ ነው ቦርኮው
@MyFbbheexbbb-yo4cm
@MyFbbheexbbb-yo4cm 20 күн бұрын
ለዚህ ሁሉ ተጠያቁ አህዛብ ናቸው እምነታቸው እራሱ ግደል ነው እሚለው
@user-by7in5ku2g
@user-by7in5ku2g 20 күн бұрын
ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መፍረስ መበታተን አለባት የካሃዲ የሁዳ ምድር ነች የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ህዝብ አይመጥነውም ትግራይ ሃገር ሁና ማየት ናፈቀኝ
@MohamedabdiKhaireh
@MohamedabdiKhaireh 20 күн бұрын
ሁሉም ብዙ ሀሳብ ነበረው ግን ከነቱ ሀሳብ ነው
@vftygyyi4799
@vftygyyi4799 20 күн бұрын
የፋንዶ መፈራረስስ ቆማጣ
@AmanAman-ru2pk
@AmanAman-ru2pk 20 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 73 МЛН
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 1,1 МЛН
Uma Ki Super Power To Dekho 😂
00:15
Uma Bai
Рет қаралды 54 МЛН