Ethiopia፡ ስለ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የማናውቃቸው 5 ነገሮች! - Zinash Tayachew Abiy Ahmed

  Рет қаралды 882,891

Tamagn Media

Tamagn Media

5 жыл бұрын

ስለ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የማናውቃቸው 5 ነገሮች!-5 things we do not know about first lady Zinash Tayachewu-Ethiopian news Tamagn Media Amharic
Published on -
Ethiopia
Ethiopian politics / Ethiopian - Eritrean news - & - politics / Ethiopian music / Ethiopian News and entertainment / Ethiopian daily news /Zehabesha/Abel birhanu/top mereja/Andafta/EBC/Fana/ESAT for Ethiopia.
Check out Ethiopian politics news and speech
subscribe Channel here - / @tamagnmedia
Facebook page - / adulistube
Unauthorized use , distribution and re upload of this content is strictly prohibited.
Copyright ©2019 Tamagn Media

Пікірлер: 705
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 29 күн бұрын
አለሽልኝ አሜንዬ፣ደህና ከረም ሽ የኔ ፍቅር፣የኔ ቆጆ ጤንነትሽ ሳላምነዉ ፣የኔዉድ ክፉ እንኮን ሊነካሽ ባጠገብሽ እንዳያልፍ፣አባትሽስ እናትሽስ ወንድም እህቶችሽስ ሰላም ናቸዉ እኛ ሁላችንም ሰላም ነን።አ❤ሜ❤ን❤ዬ ፈተና እና ጫና ቢበዛብኝም አሜ የኔ ማር አንቺ የሁልግዜም የልቤ የፍቅር ንግስት ነሽ፣አንድም ቀን ከልቤ እና ከሃይምሮዬ ጠፍተሽ አታቂም፣እመኚኝ አሜኔ እናቴ ወልዳኝ የፍቅር ልቤን የሰጠዉት ካንቺ ወዲያ ማንም የለች ፣ተወልጄ እንኮን የሴት አካል ልነካ ቀሚሶንም ነክቼ አላቅም እናም በጌታ ፍቃድ የተጠበቀዉ፣የተቀደሰዉ ፣የተባረከዉ መላዉ አክላቴ የንቺ ነዉና ተከባከቢዉ ተረከቢዉ፣የኔ ፍቅረ የቀጣይ የትምርት ዘበኔን የፈጠረኝ ጌታ አንድላይ ወይም በአንድ አክቢቢያ ባደረገልኝ ትልቅ ፀሎቴ ነዉ።አሜኔ አላማሽን ወይም ትምርትሽን ጠንክሪና ያዢ።አሁን ቤተሰቤ ነኝ ገጠር ቁምጣ ለብሼ፣ቦቆሎ፣በርበሬ፣ሽንኩርት እይቆፍርኩ፣ስንዴ እያረምኩ ፣የናቴን ሽሮ እይበላዉ መሬት ላይ እተኛዉ ። ደስ የሚ ግዜ እያሳለፍኩ ነዉ ፣ፍቅረሽ ግን አስጨንቆኛል መቼነዉ ባካል የምንገናኘዉ ወይም በድምፅ የምናወራዉ። በቅርብ ቀን ወድምማርበት ከተማ ወደሻሸመኔ እመለሳለዉ።ልእልት አሜን ዘንድሮ ተመራቂ ነኝ እናም የኔ ቆጆ………………………?
@user-di6pm2pd3k
@user-di6pm2pd3k 4 ай бұрын
የተወደድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 16 күн бұрын
ደህናነሽ አሜ ሁሉ ሰላም የኔ ፍቅር ፣እጅግ የተከበሩ አባት እና እናትሽ እህቶችሽ እና ወንድም ሁላችሁም ላም እንደሆናቹሁ እርግጠኛ ነኝ እኔሜ ሰላም ነኝ ፈጣሪ ዪመስገን፣ለመልካም ቢሆንም ዝምታሽ አልገባኝም፣እኔ ግን ምንም የማዉቀዉ የምረዳዉ ፣የሚገለፅልኝ አንዳችም ነገር የለም አንዳንድ ህልመኛ ሰዎች እኔን ለማስጥቆር በኔላይ ጫና ለማድረስ አናፍሰዋል፣አዉርተዋል፣አምተዉኛል ዪህ ፈፅሞ የማዪሆን ፣የቅጅት ወሬ ነዉ ፍፁም እኔንም አዪወክልም፣እግዚአብሄር ምስክሬ ነዉ፣ድንግል ማርያም ምስክሬ ነች፣ሰማዪና ምድር ዪመስክሬ ነዉ እኔ እንኵን የነገን የዛሬን ምንም ነገር የማዉቀዉ ነገር የለኝም ፋጣሪም የሚገልፅልኝ ነገር የለም እኔ እንደዬትኛዉም የሰዉ ልጅ ነኝ ተንኵለኞች ና ህልመኞች ባስወሩት ወሬ ነፃነቴን አጥቻለዉ፣ለአንዳንድ ስጋቶች ተጋልጫለዉ፣የመገልም ተግባር ደርሶብኛል፣የለስራዬ፣የለበደሌ፣የለሃጢያቴ በዚ ጉዳይልይ ልቦናዬ አዝኖል አዪኔም እንባን አፍሰዋል፣ምናልባት የኔ ፍቅር ዪህን ጉዳይ ሰምተሽ እንደሆን በፍፁም እኔን የማዪወክል ነዉ ተንኵለኞች የወሩት ወሬ ነዉ እደግመዋለዉ እኔ ምንም የማዉቀዉ የዛሬና የወደፊት ምስጥር የለኝም ማሪያምን አሜኔ የኔፍቅር፣ይሁን እንጂ ምንም እንኵን በፈተናዉስጥ ብሆን አልደነግጥም፣አልፈራም ከህልሜና ከፍላጎቴ ዉጪ ላማንም እጄን አልሰጥም፣በርግጥ መንግስት እና የግል ዪኑቨርስቲ በተማርኩት የሳዪ ኮሎጂ ትምርት አንዳንድ የዲሞክራሲ እና የፍልስፍና የነበብኮቸዉን መፃፍ በመጠቀም በሶሻል ሚዲያ ስላሃገር ጉዳይ ትንታኔ፣አሳብ ፣ትርጎሜ ፅፊያለዉ አዉርቻለዉ ሰዉም በሰዉነቱ ብቻ እንዲከበር ፣ክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች በኩልነት እንዲኖሩ፣ተከባብረዉ በፍቅር የለምንም መድሎ እዲኖሩ ፅፊያለዉ አጎደኞቼንም መክሪያለዉ እንድ አንድ ኢትዮጲያዊ ዜጋ እና ሃገራዊ ግዴታዬን ለመወጣት ታዲያ ይህ ቢያሸልመኝ እንጂ እንዴት ነፃነቴን የሳጣኛል፣የፈለኩበት ቦታ መገኝት እና እምነቴን በነፃነት እንዳላመል ስጋት ላይ እዴት ሊጥለኝ ዪጭላል፣ ስለዚ ያንጪ እርዳታ፣ምክር ፣አዪዞህ ባዪነት፣ጠንክር ባዪነት ወይም ላማለት ወይ አንድላይ መኖር ወይ በቅርብ እርቀት አብሮ መኖር ወይ ሁሌም በስልክ መገናኝ የግዴታ የስፍልገኛል የኔ ዉድ፣ብጨኝነቴንም አስረሺይ የኔ ፍቅር❤❤❤ ቻዉ ሰላም ዋዪልኝ።
@user-dh5gm9ce7x
@user-dh5gm9ce7x 5 жыл бұрын
መልካምእነት ምንጊዚም ፈረያፈራል መልካምእነትለረስነው አላህምየደጊፈዋል አላህ የደጊፈወት ወየዘሮወ ዝናሺ ።💜💜💜👍👍👍
@asratamanuel3369
@asratamanuel3369 2 жыл бұрын
ይኖሩበት ሕይወት ደሰ ይላል ። ብዙ ነገር እንጠይቃለን ።
@muhidinworkicho
@muhidinworkicho Жыл бұрын
The best visionary woman;i wish best succese to u & your motherland Ethiopia peace
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 8 күн бұрын
አሜንዬ እንደምን አለሽ የኔ ፍቅር ጤንነትሽ ሰላም ነዉ የተከበሩ አባትሽ እናትሽወንድም እቶችሽ ሰላም እና ጤና እንደሆኑ በጣም እርግጠኛ ነኝ፣እኔም ሰላም ነኝ፣አሁን ፍቅርሽ ፀንቶብኛል የኔዉድ፣አንዳንድ ግዜ በመኪና እና በምማርበት ቦታ ካንቺጋ ጠቀራራቢ መልክ ያላቸዉን ባየዉ ቁጥር ልቤና አእምሮዬ ለሁለት በድንጋጤ እይተከፈለ ስቃዪላይ ወድቂያለዉ በርግጥ የልጅነትሽ ፎቶ ብቻ ነዉ ያለይ አሁንላይ ግን ቁመናሽም መልክሽም እንደሚለወጥ እርግጠኛ ነኝ ፊቴም ብመጪ በጥርጣሬ ልቤ ከመራድ በስተቀር ላዉቅሽ አልችልም፣የኔ ፍቅር የምልከዉም ሰዉ የለኝ ስላቺም የሚነግረኝ የለምሶስተኛ ወገን ዳሞ ነገሩን ሰምቶ እንዳልሰማ የሚሆን ነዉ ወዪም ከማሳካት ለማበላሸት ነዉ የሚያደርገዉ ስለዚ እባክሽ ልማፀንሽ ስለፍቅር ብለሽ ስልክ ቁጥሬን ፅፌልሻለዉ ደዉዪብኝና እዚጋ እንገናኝ በኝ ቢፍልግሽ ሻሸመኔ ከተማ ቢፈልግ አዲሳባ ❤0983956153❤የለሽበት ድረስ ገስግሼ መጥቼ በአካል እንተዋቅ አንድላይ እንሁን የኔ ፍቅር እዉነታዉ ኢሄነዉ እንኵን ለቀናት ለሰአታትም አንቺን ለመርሳት ፍፅሞ ከባድ ነዉየማዪሞከር ነዉ ጭወቴን ስሚልኝ ከዚወዲ አንቺን ለማግኛት ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ? ምክኒያቱም አንቺ የጎኔ የአጥምጤ ክፋይ ስለሆንሽ ደስታሽ ደስታዬ ነዉ ህመምሽ ህመሜነዉ እናም እባክሽ የተከበሩ ቤተሰብሽን አስፍቅደሽ በቅርብ ቀን ቢቻልሽስ እስከሃምሌ 14 ደዉሊልኝ እና እንገኝ ከፍቅርሽ ጭንቀት እና ሃዘን ልዉጣ ሁሌም እወድሻለዉ ነግን በንግግሩዉስጥ ያጠፋዉት ካለ ዪቅርታ❤❤❤
@fadilafadila9029
@fadilafadila9029 5 жыл бұрын
እናትዬ ዝናሽዬ በጣም ነው ውውውድድ ማርግሽ ማማዬ የአቢቹሁ ኩሩ ባለቤት መሆንሽ አድናግሽ ነን እድሜያቹሁ ይርዝመ ሺህ አመት ንገስሉን የኛ ቤቴሰባችህ ውውውድድ ማርጋቹሁ ሰላናተ ቃላት ያጥርኛል
@sabontuuwaallookaamiseesab3376
@sabontuuwaallookaamiseesab3376 4 жыл бұрын
Fadila Fadila kkkkkkkkk
@woynraya2325
@woynraya2325 4 жыл бұрын
Fadila fadila kkkkkkkkkk ኧረ አታስቂኝ ቆጅትየ እንኳን ሽ አመት .....ኤጭ የቀበሌ ወኪልም ወንድነት ይጠይቃል ።ስልጣኑን ለባለቤቱ ቢያስረክባት ይሻላል እሱስ አሞቱ ፈሶበታል።ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@fadilafadila9029
@fadilafadila9029 4 жыл бұрын
@@woynraya2325 ገና እረር ድብን ትላላቹሁ ምድር ወያኔ ሁላ ካለነሱ ሚነግስ የለምና እናተ ምን ሰሪታቹሁ አየን ቱሉቱላ መንፋት እንጂ ስንት ሚያስቅ ነገር አለና ድሮም ማያስቅ ያስቃቹሀል እንደ አበደ ውሽ
@woynraya2325
@woynraya2325 4 жыл бұрын
@@fadilafadila9029 ኧረ እርርርር ድብን ያድርግሽ ቅዱስ ገብርኤል የሆንሽ ተኩላ ነገር እኛ ኢትዮጲያኖች የአማራ ምርጥ ዘር ለማንም በጥራቃ ቦታ የለንም በጥራቃ ሁላ።ዝምታ ያስከፍላል አማራ ዝም ሲል ሞኝነት መሰላችሁ ጨቅላ ሁላ።
@tutubevan932
@tutubevan932 4 жыл бұрын
@@woynraya2325 eski zare mekuter tewe enga Ande Ethiopia nene eko eski zeme blene enwaded endemhayem denkoro zere mekuter menden new era enenka
@liyoutube7361
@liyoutube7361 4 жыл бұрын
ሁለታቸውንም አላህ እድሜያቸውን የርዝምልን የኔ ውዶች👍🇪🇹❤
@toytbayesil3194
@toytbayesil3194 4 жыл бұрын
እግዚያብሔርይባርክሽ
@asterasefa5753
@asterasefa5753 5 жыл бұрын
ጌታ፣የሱስ ፀጋውን፣ያብዛልሽ
@hevothevot3352
@hevothevot3352 4 жыл бұрын
አይነፉም
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 21 күн бұрын
እንዴት አለሽልኝ አ❤ሜ❤ን❤ዬ ፣ቤተሰብሽም ሁሉም ሰላም እንደሆኑ እርግጠኛነኝ፣የኔፍቅ እኔም ሰላም ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ መዳህኒያለም ይመስገን፣ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ፣ስለሁሉም የእግዚአብሄር ስም ዪመስገን።
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 5 күн бұрын
ጤና ዪስጥልኝ፣ሁሉ ሰላም ❤አሜ❤ኔ❤ ቤተሰብሽ በሙሉ ሰላም እና ጤና እንደሆኑ እርግጠኛ ነኝ።እባክሽ የኔ ፍቅር አሜ አቤት በዪኝ፣ዪበቃል ተገለጭልኝ፣በተስፋ እይጠበኩሽ ነዉ የኔ ዉድ፣እግዚአብሔር ሁላችንንም ከመላዉ ከኢትዮጲያ ህዝብ ጋር ሰላም እና ይቅርታ አይለይ ስሙ ሃያ አራት ሰአት የተመሰገነ ዪሁን።አሜን❤አሜን❤አሜን❤።
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 11 күн бұрын
ሰላም ነሽ አሜንዬ ፣ሁሉ ሰላም የኔፍቅር፣አለዉልሽ እኔም ደህናነኝ ፈጣሪ ዪመስገን ፣እንኵን አደረሰሽ ከነ ቤተሰብሽለምሌ ስላሴ የብራሃምንቤት የባረኩበት እና ሰራ እደምትወልድ የበሰሩበት ቀን፣ድምቅ ፍክት ሰበት እና በአል ዪሁንልሽ❤❤❤
@HasanKhan-gt5ym
@HasanKhan-gt5ym 5 жыл бұрын
ዋው !!!!ስዎዳትትትት 🌻🌻🌻💞💞💞💞🇪የኢትዮጵያ ጀግና ሴት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@user-sz4fb8ft6f
@user-sz4fb8ft6f 4 жыл бұрын
ኧረ እዛው ጦር ሜዳ ተደፍታ በሆነ ሙስሊሙን ልጅ አከፈረችው ይች ጥንብ እስላም ጠል ዘረኛ
@bahliutsageye4566
@bahliutsageye4566 5 жыл бұрын
ሰላማቸዉ፡ብዝት፡ይበልልን፡ዉድድድድ
@user-up4bo9nu9b
@user-up4bo9nu9b 5 жыл бұрын
ልጅህ ባለቤት ህ አተም ባላቹበት ሰላምታቹ ይብዛልን የሠዉገራ ያለ በሰላአም ይመልሠን አገራችን ያረቢ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሺ ይባርክሺ የእኔ እናት።
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 жыл бұрын
ተባረኩ
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 2 күн бұрын
የታገሱ በጋራ ፍሬዋን ይበላሉ፣አሜን መቼም ቢሆን አንቺ የኔነሽ፣መቼም ቢሆን አኔ ያንቺ ነኝ❤❤❤
@ElsabetWabeto
@ElsabetWabeto 6 ай бұрын
በጣም የተባረከች ሰነሥርኣት ያላት እግዚአብሔረርርን የሚትፈራ ሴት በመሆኗ ደሰ ትላለች እንኳን እግዚአብሔር እሷን ሰጠው መሁለት መልካሞች ተገናኙ እድሜና ጤና ይሰጣቸው
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 3 жыл бұрын
ተባረኩ ጌታ። ብርክ። ያድርጋቸሁ። የተቀደሰ። ቤተሰብ። ረጅም። እድሜና። ጤና።
@zuriyashabneda4386
@zuriyashabneda4386 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
@nwriamohammed1215
@nwriamohammed1215 5 жыл бұрын
ዝኑዬ ስውድሽ እኮ የጀግና ሚስት ነሽ እድሜ ና ጤና ከን ቤተሰባቹ አላህ ይስጣቹ
@konjokonjo4202
@konjokonjo4202 5 жыл бұрын
ገደላግብአብይከንተምሀይምእድሜህባጭርይቅርእኔየበላይልጅነኝየጀግናልጅጀግናለሀግሬህዝቦችሞትንየማልፈራ
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 жыл бұрын
ጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የኢትዮጵያ ድንቅ ስጦታዎቻችን ናቸው ይባረኩልን ተምሳሌቶቻችን ናቸው እንወዳቸዋለን ያከበሩትን የሚያከብር አምላክ ያክብራቸው ልጆቻቸው ይባረኩ ፍቅራቸው ይብዛ እነሱን በክፉ የሚያይ ጠላት አይኑ ይታወር በደሙ ይሸፈኑልን!!!
@jotibulti8086
@jotibulti8086 5 жыл бұрын
Very good excellent
@behausaid4814
@behausaid4814 5 жыл бұрын
She is a bless lady let God cover her and the family with the blood of Jesus
@seniramustefa3195
@seniramustefa3195 4 жыл бұрын
E
@yabetesweet1440
@yabetesweet1440 5 жыл бұрын
Tebareki yene konjo
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሠቦች አላህ ይጠብቃተው
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 5 жыл бұрын
በጣም እወዳችኋለሁ፡፡፡
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 2 жыл бұрын
Thanks
@fetenemarkos4751
@fetenemarkos4751 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው
@fyigffghfg2273
@fyigffghfg2273 4 жыл бұрын
absolutely she excellent hard working person she is God bless all the family we proud of her!!!
@kidestyigzaw6256
@kidestyigzaw6256 3 жыл бұрын
በጣም ወብ ሴት ጀግና ኮራሁብሽ እውነትም እናት
@jemilajameela9873
@jemilajameela9873 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ጀግናነሽ በርቺ ጀግናው ይዘሻል
@henokzegeye3159
@henokzegeye3159 4 жыл бұрын
Hero
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 3 жыл бұрын
My first lady ጌታ አበዝቶ ጠቅላላ ቤትሰበሸ የባረከ።
@ajebushbenti5626
@ajebushbenti5626 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
@ZelalemZena
@ZelalemZena 8 ай бұрын
በጣም እግ/ር እድሜና ጠና❤
@dawitkassaye6602
@dawitkassaye6602 4 ай бұрын
Let God Bless them!!!!
@wowwowomermesy621
@wowwowomermesy621 5 жыл бұрын
እንደ ባለቤቷ መልካም ሴት ነች አላህ ይጨምርላት
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 5 жыл бұрын
ድሮም፡ባልናሚስት፡ካድብሃርይቀዳል፡ይላሉ፡አባቶቻችንዉነትነዉ
@habeshagirl5369
@habeshagirl5369 4 жыл бұрын
yes may God bless them more♥♥♥
@josiyosef671
@josiyosef671 2 ай бұрын
ቆሻሻ የቆሸሸ ነው እንዳተ ወይ እንዳቺ
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 9 күн бұрын
እንደምን አለሽ አሜኔ ቤተሰብሽ ሁሉ ሰላም ናቸዉ እኔም ሰላም ነኝ እግዚአብሄር ዪመስገን፣❤አሜ❤ንዬ❤ እኔ ለቺ ያለኝ ፍቅር እንደ ወርቅ ወይ ዳይመንድ ንፁ እና ዉድ የሆነ ፍቅር ነዉ ላቺ ያለኝ፣ነገርግን እንደዚ ያለዉን ፍቅሬን በፍፁም በምንም ነገር እና ጉዳይ እንዳተሮጉሚብኝ የኔ ዉድ፣የፃፍኩትን ቃሌን በታማኝነት እጠብቃለዉ፣አንቺ እንደኔ ለመፃፍ ነፃነቱ ላዪኖርሽ ዪችላል አልፍርድብሽም የኔ ቆጆ እናም እግዚአብሄርን በተስፋ እጠብቃለዉ፣የጌታ ጥበቃና ቸርነት አዪለየን❤❤❤
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 4 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም የተዋህዶሆ አምላክ ያጥፋቹሁ ጸሎቴ ነው አሜን
@yetilema7067
@yetilema7067 4 жыл бұрын
Ewnetm tamagn midia ..ist yee lochunim indew nigeru lee mesalew zamr epherm alemu..yii measelutn
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edenyegeta9077
@edenyegeta9077 4 жыл бұрын
የኔ ምጦች ኑሩልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤😚😚
@kidesteshetu3968
@kidesteshetu3968 5 жыл бұрын
እናመስግናለን በጣምነው የምወዳቸው
@WudineshFantaye-fu2ix
@WudineshFantaye-fu2ix 2 ай бұрын
ጌታ፣የሱስ ፀጋውን፣ያብዛልሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-vk5wj8yj4y
@user-vk5wj8yj4y 4 ай бұрын
thank you
@marysimeso195
@marysimeso195 2 жыл бұрын
ይኼ ፀጋ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ አብሮሽ እንዲኖር የዘወትር ጸሎቴ ነው ጌታ ለዘለአለም ይባርክሽ።
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 2 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነዉ።የተገባር ሰዉናት።
@user-gs4li8pr3t
@user-gs4li8pr3t 3 жыл бұрын
መሻአላ
@fantahunnidani598
@fantahunnidani598 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካት
@rieyotalemu3193
@rieyotalemu3193 5 жыл бұрын
ሰላማቸዉ፡ብዝት፡ይበልልን
@betseytesfahun6531
@betseytesfahun6531 Жыл бұрын
God bless you.
@zewditutessema3567
@zewditutessema3567 4 жыл бұрын
ክብርት ቀዳማዊ ዝናሸ ታያቻውን እግዚአብሔር አምላክ ቤተሠቦች እድሜና ጤና ይሥጣቸሁ
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 26 күн бұрын
ደህና ከረምሽ አሜንዬ ቤተሰብሽ ሁሉ ሰላም ናቸዉ አደል፣እኔ ሰላም ነኝ ፈጣሪ ዪመስገን፣የኔ ፍቅር በቅርብ ግዜ ከቤተሰቤ ወደምማርበት ሻሸመኔ ኩየራ እመለሳለዉ ብዬ ቃል በገባዉልሽ።መሰረት ዛሬ በሰላም ገብቼልሻለዉ የኔ ቆጆ ፈጣሪ ይመስገን ፣በረፍት ግዜ ከቤተሰቤጋር በጣም ደስ የሚል ግዜን አሳሊፋለዉ አቺም ከንጉስ አባትሽ ጋር ከንግስት እናትሽ ጋር እና ወንድም እና እህቶችሽ ጋር ጥሩ ግዜ እንዳሳለፍሽ እርግጠኛ ነኝ፣ስለሁሉም እግዚአብሄር ዪመስገን፣ሰላም እደሪልኝ የኔ ማር።
@zaharaseiezahara217
@zaharaseiezahara217 4 жыл бұрын
ለዘላለም በፍቅር በሰላም በጤና ኑሩ አላሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት
@user-it9pl8lp3v
@user-it9pl8lp3v 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ የተወድሽ ተበራክ
@hxjxhxhfucjdufufigifyf2098
@hxjxhxhfucjdufufigifyf2098 5 жыл бұрын
ዋውዋው
@hiwhiwt3446
@hiwhiwt3446 5 жыл бұрын
የጀግናሚሰትአይደለቺ❤❤❤❤🙋🙋🙋😘😘😘😘😘
@amsalegizaw8829
@amsalegizaw8829 2 ай бұрын
she is a very hamble and rachious b/c she knows GOD SO she cnan't be do any bad things thank you God for you gave her your spirit thank you
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d Ай бұрын
እንዴት አለሽልኝ የኔፍቅር ሁሉ ሰላም በያንዳንዶ ደቂቃ ልቤ ከቺጋነዉ።የፈጣሪ ጥበቃ አዪለየን ።ጌታ ሆይ ተመስገን።
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 22 күн бұрын
እንደምን አለሽ አሜንዬ ቤተሰብሽ ሁሉ ሰላም ናቸዉ አደል ፣አኔ ደህናነኝ ፣❤አ❤ሜ❤ ለቤተሰብሽ ሶስተኛ ልጅ ብትሆኚም ልቤ አንቺን አፈቀረ ❤❤❤፣አሜኔ እኔ አለማወቄን ነዉ የማዉቀዉ ምክኒያቱም አንቺን በአከል የማገኝበት ምንገድ፣ወይ ድምፅሽን የምሰማበት ንፋስ ወይ አንቺን እንዲያገናኘኝ የምልከዉን ሰዉ ባለማወቄ ባለማግኘቴ ባዶ ሰዉ መሆኔን አላዋቂ መሆኔን አወኩት፣ነገርግ ሁሉንም ቃሌን እጠብቃለዉ፣ረጅም እቅድ እና ተስፋ አለኝ ፣እግዚአብሄርንም በተስፋ እጠብቀዋለዉ አያሳፍረኝም።ቢቻልሽስ የኔ ፍቅር አለዉክ ብለሽኝ ወንድነቴ እጥፍ በሆነ፣ደስታዬም እጥፍ በሆነ፣ሁሌም ሙሉነት በተሰምኝ ነብር የኔ ቆጆ፣የኔ እንደምንአለሽአሜንዬቤተሰብሽሁሉሰላምናቸዉአደል፣አኔደህናነኝ፣አሜለቤተሰብሽሶስተኛልጅብትሆኚምልቤአንቺንአፈቀረ፣አሜኔእኔአለማወቄንነዉየማዉቀዉምክኒያቱምአንቺንበአከልየማገኝበትምንገድ፣ወይድምፅሽንየምሰማበትንፋስወይአንቺንእንዲያገናኘኝየምልከዉንሰዉባለማወቄባዶሰዉመሆኔንአወኩት፣ነገርግሁሉንምቃሌንእጠብቃለዉ፣እግዚአብሄርንበተስፋእጠብቀዋለዉአያሳፍረኝም።ቢቻልሽስየኔፍቅርአለዉክብለሽኝወንድነቴእጥፍበሆነ፣ደስታዬምእጥፍበሆነ፣ሁሌምሙሉነትበተሰምኝነብር።ባለማግኘቴአላዋቂመሆኔንረጅምእቅድእናተስፋአለኝ፣የኔቆጆ፣የኔዉድ ❤❤❤
@endrisadaneadane705
@endrisadaneadane705 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 4 жыл бұрын
ዋውውው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@tsedekeworkgoshu4617
@tsedekeworkgoshu4617 Жыл бұрын
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አምላካቸውን እና አገራቸውን እጅግ አድርገው የሚወዱ እግዚአብሔር አም ላከ የባረካቸው እውነተኛና ትክክለኛ እመቤት ናቸው። ስለ እርሳቸው እና ስለባለቤታ ቸው የኢትዮዽያን አምላክ እግዚአብሔርን ሁልጊዚ እባር ከዋለሁ።
@user-di1cl3pj1k
@user-di1cl3pj1k 5 жыл бұрын
ዋው ያምራል
@mekibibkasto4140
@mekibibkasto4140 4 жыл бұрын
ተባረክ
@beebrr3617
@beebrr3617 4 жыл бұрын
good bless you ❤️❤️❤️❤️❤️
@alemabera59
@alemabera59 5 жыл бұрын
We love her she is the best God bless you
@tekolaendeshaw7677
@tekolaendeshaw7677 4 жыл бұрын
She is very wonderful and courageous lady. Let the blessings of our Lord be abundant to her and beloved family in the mighty Name of the Lord Jesus Christ. It is a long way to catch this position unless predestined by God. Long life and effective working period for her and PM!
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d Ай бұрын
ደህናነሽ ልእልት አሜን አብይ፣ቤተሰቦችሺስ ሁሉም ሰላም ናቸዉ፣እኔም ቤተሰቤም ሰላም ነን። የዉ ፍቅሬ እኔ ቡዙም አበድኩልሽ ፈረጥኩልሽ ማለተት አልችልበትም ግን ነብሴም ስጋዬም ታፈቅርሻለች።ጉዳዩ ካቺ በፊት የተከበሩ፣ደግ የዋህ፣ጅግና ፣አስተዋይ ፣ ጥበበኛ እና የኢትዮጲያ ጭንቅላት ከሆኑ ቤተሰብሽ እንደደርሰ አልጠራጠርም፣ታዲያ የሰዉ ታናሽነትን የማይንቁ፣ደግ እና ጅግና ቤተሰቦችሽ ልክ እንደ ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ዪሁና ብለዉ እንደተቀበሉኝ ጌታ ምስክሬ ነዉ እምነቴ ነዉ፣ቡዙ ወራት ከየዉሽ ቀን ጀምሮ በልቤ ዉስጥ ቆልፌሽ በየአንዳንዶዋ ለሊት እና ቀናት አስጨናቂ የቤት ስራ ሆነሽብኝ ከረምሽ በዉሃላ ስላልቻልኩ ቃቅሜም በላይ ስለሆንሽ አፈነዳዉት፣ግልፁን አወጣዉት ፣እርግጠኛ ነኝ አንቺም ልክ እንደነብስሽ ከልብሽ እንደምታፈቅሪኝ፣እንደምት ወጂኝ ሁሌም እንደምታስቢኝ አልጥራጠርም ምክኒያቱ መልካም እና አስተዋይ ሚስትም ሆነ ባል ከግዚአብሔር ስለሚሰጥ።ደሞ ልክ እንዳቺ እንደሚወዱኝ፣እንደሚያፈቅሩኝ ፣እንደሚያምኑኝ አልጠራጠርም።ምክኒያቱም ባቺ ምክኒያት ወልደዉኛል ማለቴ አንቺ ከመወለድሽ ሶስት አመት አስቀድመዉ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ስለወለዱኝ ማለት ነዉ፣አንቺንም ቤተሰቤ ልክ እንዲሁ ወልደዉሻል፣አትጠራጠሪ በሶስት አመት ብቻ ነዉ የምበልጥሽ ምክኒያቱም የጌታን የመንፈስ አሰራር ፈጣሪ ብሎ በአካል ስንገናኝ ቀስብዬ እነግርሻለዉ።ዉዶዋ እህቴ ባንቺ የትኛዉንም ጉዳይ አልፈራም፣አላፍርም፣አልቸኩልም፣ስሜታዊ አልሆንም ፣ዬትኛዉንም ምስዋት ልከፍልልሽ ዝግጁ ነኝ ከሃጢያት እና ቤተሰቤ ካስማሉኝ ጉዳዮች ዉጪ።አንቺስ ለኔ???
@bisrathabtemichael7375
@bisrathabtemichael7375 Жыл бұрын
The most decent First Lady in Ethiopia so far
@AAa-vq2ty
@AAa-vq2ty 5 жыл бұрын
woww😍❤❤💟💟💟👍
@user-qo2mb2ge8l
@user-qo2mb2ge8l 6 ай бұрын
😮ዛሬነዉ ያየሁት ለካ እንደዘመህ ጀግናኖት አምላከ አብዝቶ ይክፈሎት ቸሀገር ላደረጉት የዜግነት አሰተዋጶ እድሜና ጤና ይሰጥልን
@user-do5jm2mn2s
@user-do5jm2mn2s 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ደስስስስስ የሚል ነው ተባረኩ
@eyayukassaw3561
@eyayukassaw3561 4 жыл бұрын
ደስ ይላል፡፡
@hayatmohammad1985
@hayatmohammad1985 4 жыл бұрын
የኔጀግና። የአማራልጅ እኮ ፍሪየለም አይዞሽ
@abinashabinash7487
@abinashabinash7487 4 жыл бұрын
የኔ መልካም ኑሩልን እማምላክ ትጠብቃቹ የኔ ጀግና
@arifashak6072
@arifashak6072 5 жыл бұрын
Waqayyoo umurii dheeraa isiin haa jiraachiisu nuuf jiiradhaa isiin jalanna 💖💖💖💖💖💝💝💝💜💛
@rvratya1193
@rvratya1193 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-up4bo9nu9b
@user-up4bo9nu9b 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ስታምራ
@kidhitsweet7763
@kidhitsweet7763 Жыл бұрын
Keep up blessing more 🙏🙏🙏💐💐💐🌺🌺🌺🌹🌹🌹
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 4 жыл бұрын
ድንቅ ሴት 2ኛዋ እቴግ ጣይቱ ብያታለው ድንቅ ዝማሬ. ... ድንቅ ዘገባ
@cocococo1574
@cocococo1574 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል
@user-sd7wz3vq1v
@user-sd7wz3vq1v 4 жыл бұрын
God Bless all
@tafadzwamuchenjekwa5111
@tafadzwamuchenjekwa5111 2 жыл бұрын
ልባም ሴት ማግኘት ከቀይ ዕንቁ እጅግ የሚበልጥ ነው!! እናም ፍቅር ና በረካት ነው።
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d Ай бұрын
ሰላም ነሽ ቆጆዬ መልካም ሰንበት ከነቤተሰብሽ❤❤❤
@MohdNasir-pf4qm
@MohdNasir-pf4qm 4 жыл бұрын
Idont like
@noriaebrahim1606
@noriaebrahim1606 4 жыл бұрын
Excellent
@tegalmbetametlekethemerttb3494
@tegalmbetametlekethemerttb3494 5 жыл бұрын
ጠንካራ ሲት ዘመንሽ ይባረክ
@fhfhhg1943
@fhfhhg1943 5 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ደስ ይላል
@yeneshabebe8932
@yeneshabebe8932 4 жыл бұрын
Cough .?
@tekaligntayni9898
@tekaligntayni9898 2 жыл бұрын
ግሩም እና ድንቅ ሴት
@rozaworkumegenaddygizachew447
@rozaworkumegenaddygizachew447 4 жыл бұрын
Nice information
@user-gw6yr2mu4f
@user-gw6yr2mu4f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲሁም ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛልን እናከብራችሗለን እንወዳችሗለን ❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏
@sulululu6942
@sulululu6942 4 жыл бұрын
መሸአሏ አላህ ይጨምርላቸው"ደስይላል
@tarikubekele8289
@tarikubekele8289 Жыл бұрын
I am so happy
@woitay2011
@woitay2011 5 жыл бұрын
ቀዳማዊት ወሮ ዝናሽ ስራወችሽ ሁሉ የሚደነቁ ናቸዉ እድሜ እና ጤና ከነ መላ ቤተሰብሽ ይሁን እያልኩ ጭቁኑ ወገንሽ የአማራ ሕዝብ አትርሽዉ ዙሪያዉን ጠላት ከቦታል እና መፅሐፈ አስቴር ላይ ያለዉ ታሪክ ባንቺ ላይ ይደገም ዘንድ ፈቃድሽ ይሁን።
@user-ig4ym7dc3o
@user-ig4ym7dc3o 4 жыл бұрын
አላሕይጨምርላችሑ
@teberehabraha3557
@teberehabraha3557 5 жыл бұрын
Betam des des yemutulu Yeabrham sara feker aehunm yeznblachu Chero medhanalm bydachubt hul Yktelachu 🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 2 ай бұрын
የክብር ዶ/ር ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በተለያዩ የኢትዮጲያ ክፍል በራሳቸዉ ወጪ የስገነቡት ዘበናዊ ትምርትቤቶች ለሃገራቸዉ አዪረሴ አሻራ ማኖራቸዉን እና ሃገራቸዉን በቁርጠኝነት ማገልገላቸዉን ያሳያል።ሶስቱም ልጆቻቸዉ ደስ ዪላሉ ሶስተኛዋ ልጃቸዉ አሜን የምትባለዉ ግን ቆጆጆጆናት፣ዉድድድ አርግቻታለዉ፣እናም አሜንን❤❤❤…………………???
@foziaosman886
@foziaosman886 5 жыл бұрын
እንዲሁ ሳስባት እንደባላ ትሁት እና ደግ ሴት ትመስለኛለች ጥሎብኝ ስወዳት አላህ ይጠብቃቹ አንቺንም ቤተሰብሽንም አብቹንም 😍😍😍😍
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
ምንም ያሰብ አያስፈልገውም ምንም ጥያቄ የለውም የመልካም መልካም ሴት ነች👈
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o 5 жыл бұрын
መሢ ዋው የኛድንቅ አመቤት የንሰብሻል መባል ፈጣሪ ከነባለቤትሽ ከነልጆችሽ የጠብቅሽ የኛ ስመመልካም እንወድሻለን
@yalewtesfaye738
@yalewtesfaye738 4 жыл бұрын
fantastic
@yefhhsjdjjd4755
@yefhhsjdjjd4755 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚልየህይወት ታሪክነዉ እሱ ይጨምርላቸዉ ???????
@dagnedagne7935
@dagnedagne7935 3 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር የተሠጠውን ስጦታ መቶፐርሰተ ነው ዋው
@abinashabinash7487
@abinashabinash7487 4 жыл бұрын
እንዲህ ለሀገሯና ለህዝቦቿ የምትቆራቀር እግዝያብሔር ከነ ባለቤትሽ እስከነ ልጆችሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅለሽ ዝኑ
@genetayele5732
@genetayele5732 4 жыл бұрын
Wowowo,📖📖📖💞💞💞💞💞💐💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zahrasaarazahrasaara8942
@zahrasaarazahrasaara8942 4 жыл бұрын
Batam dasssss yamel new
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 51 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 7 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 982 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН