Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew

  Рет қаралды 972,850

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

Жыл бұрын

Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
የአዲስ ኪዳን በግ ኢየሱስ የእ/ር ልጅ
ሊቀ ካህናት ኢየሱስ የእ/ር ፅድቅ
በሞቱ ሕይወትን አገኝን በደሙ በራን ከበርን
ኢየሱስ አዳነን ኢየሱስ ተቤዠን
ሕይወትን ሰጠን/ሕይወትን ሆነልን/2
በደሙ ሕይወትን አገኘን
በደሙ ሕይወትን ተከፈለን
በደሙ ሞትን ተሻገርን
በደሙ ዘላለም ዘለቅን
በደሙ ሕይወትን አገኘን
በደሙ ሕይወትን ተካፈልን
በደሙ ሞታችን ተሻረ
በደሙ ምራፍ ተቀየረ
በመስቀሉ ስራ በኢየሱስ ስራ
በስጋ በደሙ በከፈለው ዋጋ
በመስቀሉ ስራ በኢየሱስ ስራ
በስጋ በደሙ በከፈለው ዋጋ
ማን ያድነን ነበር ከጥፋት ውሃ
ከሞት ባህር ከማይወጡት እሳት በርሃ
ኢየስስ ባያድነን ደጉ ባያስጥለን
በሞት በጣር አልፎ ሕይወትን ባይቸረን ባያድነን
በደሙ ሕይወትን አገኘን
በደሙ ሕይወትን ተከፈለ
በደሙ ሞትን ተሻገርን
በደሙ ዘላለም ዘለቅን
በደሙ ሕይወትን አገኘን
በደሙ ሕይወትን ተካፈልን
በደሙ ሞታችን ተሻረ
በደሙ ምራፍ ተቀየረ
የጠፋን ነበርን ዳግም የማንገኝ
ሁለተኛው አዳም ክርሶቶስ ባይምረን
የወደቅን ነበርን በወደቀው አለም
በሞቱ አነሳን ይህው መድሃኒያለም ለዘላለም/2
ባሮች ነበርን ዛሪ ልጆች ሆነናል
ከክብሩ ማህድ ተካፋይ ሆነናል
የሕይወትን መንገድ አብ ሰጠን በልጁ
ዳግም ተወለድን በመንፈስ በፍቅሩ በመንፈስ በልጁ 2

Пікірлер: 2 200
@kasahundabi7428
@kasahundabi7428 Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ሰው በጉብዝናው ዘመን ስለሱ እንዲ ሲዘምር ስለሱ እንዲ ሲንበረከክ ከማየት በላይ ምን ደስታ ይኖራል ባላቸው ዝና ባላቸው ሀብት ራሳቸውን ፈጣሪ አርገው ለሚያዩ የአይምሮ ትንሽ ለሆኑ ሰወች ትልቅ ትምህርት ሰተሻል ተባረኪ
@mar-ph8bb
@mar-ph8bb Жыл бұрын
በኛ ዘመን ስለ ጌታ ስም ሳያፍር በድፍረት የመሰከረ :የዘመረ :መሪ ከእነ ቤተሰቡ ለሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው:: ተባረኩ ተትረፍረፋ ::ለምድሪቱ ሰላምና ብልፅግና ይሁን::
@danilekebade8874
@danilekebade8874 Жыл бұрын
ተባረኪ የኛ የትናንሾች ከፍታ የኛ የተመታን ትውልድ ከፍታ አንቺ የክርስቶስ ቀስት ...ታድለሽ
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 Жыл бұрын
Amen!
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አልሰማሽም እንዴ አብይ በጳጳሱ ቀብር እኔ ሙስሊም ነኝ ብሎ ክርስቶስን የካደ ደምጠጪ ጋኔን ነው
@mulleralem1397
@mulleralem1397 Жыл бұрын
@@gebretesfaye7565 እግዚኣብሄር የምህረት ኣምላክ ነውና ይቅር ይበልህ። በዚህ የሰላም ጭላንጭል እየታየበት ባለ ግዜ፡ ከየትም ሃይማኖት ተከታይ "እግዚኣብሄርን ኣውቃለሁ ከሚል ፍጡር" እንዲህ ዓይነት የድፍረት ቃል ሲሰማ በጣም ይሰቅቃል። እና ለልጆችህ ( ልጆች ካሉህ) ምን እያስተማርካቸው ነው ወንድሜ?
@zionmequanent8190
@zionmequanent8190 Жыл бұрын
@@mulleralem1397 የቱን ሰላም ነው እያወራህ ያለኸው? አነ አበይ ቤተክርስቲያንን መደበቂያ አድርገው የአማራን ሕዝብ እያሰጨፈጨፋ ነው።
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 3 ай бұрын
አቺን አህት ይማይውድ ክርስቲያን እኔ አንዴት አንድምወዳት ኢየሱስ ከባልሽ እና ከቤተሴብሽ ጋር ይሁን አሜን !!!!!
@tinishugumi7219
@tinishugumi7219 Жыл бұрын
በእኛ ዘመን እግዚአብሔር ይህንንም ስላሳየን ስሙ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተባረከ ይሁን!!!! እግዚአብሔር በደሙ ይሽፍናችሁ!!
@bouroukmatios5767
@bouroukmatios5767 Жыл бұрын
Repory
@bouroukmatios5767
@bouroukmatios5767 Жыл бұрын
Report
@melkamufeyissa7439
@melkamufeyissa7439 Жыл бұрын
Amen
@user-gt6pb5li8p
@user-gt6pb5li8p 3 ай бұрын
Amen
@yabesyabsra9376
@yabesyabsra9376 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ሀሌሉያ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ንጉስ አዳኝ አምላክ ነው !!
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 Жыл бұрын
ነፍሴ ሕይወትን ዘራች 🙏🙏 የደስታ እምባ አይኔን ሞላው 🙏🙏🙏 ኢየሱስ ይመስገን ።
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 Жыл бұрын
🙏 🙏 🙏 amen
@lidymgaberymgaber2529
@lidymgaberymgaber2529 Жыл бұрын
ጌታችን ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን አሜን።
@millionwoticha
@millionwoticha Жыл бұрын
አልፈና ኦሜጋ የሆነዉ ፈጠር ስሙ ለዘለለም ይበራክ አሜን
@wendesenhailu2403
@wendesenhailu2403 Жыл бұрын
ከስኬታማ መሪ ጀርባ ምንግዜም እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት አለች። ለኢትዮጵያ መፍትሄ አርጎ ለእኛ የተሰጣችሁ ብርቅ ስጦታዎች ናችሁ።
@medbekele6374
@medbekele6374 Жыл бұрын
ከቤተ-መንግሥት ይህ ዓይነት ዜማ ሲወጣ የሚቃጠለው ሠይጣን ብቻ ነው፡፡ እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ለራሱ ይውሰድ!! አሜን! በክርስቶስ ሞት በደሙ ኃይል ሕይወት አገኘን፤ ሞታችንም ተሽሯል ፡፡አሜን አሜን
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Жыл бұрын
"...እኔ ማን ነኝ" ዝንዬ ኢየሱስ የገባው ሰው በፈለገው ከፍታ ላይ ቢገኝ እኔ ማን ነኝ ብሎ ክብሩን ለአምላኩ ይሰጣል። የኛ ዘመን ንጉሥ ዳዊት በርቺ አንቺም ባለቤትሽም ቤተሰብሽ ሁሉ ዘመናችሁ ይባረክ ይለምልም🙏
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ባለቤቷ እኮ ኦነግ አራጅ አዛዥ ነው ሙሉወንጌል በቅድስና የታወቀች ነበረች የአጋንንት ደም ጠጪ ሚስት ሲዘምርባት በመየቴ አዘንኩ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ባሏ አገሪቱን በደም አጨቅይቶ የመርገምት ዝማሬ መዘመር እግዚአብሔርን ማክበር ነው እንዴ መኖር ነው ክርስትና ቤተመንግስቱ ክፋት ያለበት ነው ባሏ በአካል የተገለጠ ሰይጣን ነው ደም ጠጪ
@botossakedidabalcha6295
@botossakedidabalcha6295 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ በይበልጥ ይጨመርልሽ።
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 2 ай бұрын
​@@gebretesfaye7565ፍርድ የእግዚአብሔር ነው በእውነት እደግመዋለሁ ፍርድ የእግዚአብሔር ብቻ ነው አትፍረዱ እግዚአብሔር ነው ፈራጅ !!!!!!!!!
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d Жыл бұрын
የኔ ወርቅ 👸በሁሉ ነገር ባርኮሻል እንወድሻለን በጣም በጣም ፀጋው ይብዛልሽ ዝኑዬ💖🌻የካሳ ዘመን ይሁንላቹ ሁሉም ይከናወንላቹ በሂዳቹበት ሁሉ የክርስቶስ አብሮነት አይለያቹ
@asdetube8260
@asdetube8260 Жыл бұрын
ሜሪ
@abebekebede3441
@abebekebede3441 Жыл бұрын
🙌🍇
@AAbus-vu9ex
@AAbus-vu9ex Жыл бұрын
Amen Amen Amen❤🙏🧎‍♀️
@abbyyirga7689
@abbyyirga7689 Жыл бұрын
🙏🏿አሜን Amen 🙏🏿
@romanhailegiorgis1675
@romanhailegiorgis1675 Жыл бұрын
Amen Amen his blood cover them 🙏
@Anointed4Him
@Anointed4Him Жыл бұрын
I am Eritrean and asking this question Do you know any county in the whole world where their First Lady sings about the Cross of Christ calling the name of Jesus? What a blessing! There is hope for Ethiopia!
@abelgebreab8082
@abelgebreab8082 Жыл бұрын
I wish to happen to see our country Eritrea 🇪🇷 too very soon but never seen like her be blessed
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Жыл бұрын
No one. except her.
@ashagreachida4787
@ashagreachida4787 Жыл бұрын
I never heard! thanks to God!
@fb4651
@fb4651 Жыл бұрын
@@abelgebreab8082 Isaiah 41:9-10 as His promise you will see in your life time no worries bro!
@kaleabgebrie6982
@kaleabgebrie6982 Жыл бұрын
I was thinking exactly the same. Praise Jesus forevermore!!
@almaztewabe2611
@almaztewabe2611 Жыл бұрын
ዘመንሽ ኑሮሽ ልጆችሽ ትዳርሽ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን የኔ ውድ እህት ለምልሚ ጌታ አንቺናን ውዱ ባለቤትሽን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ጌታ ክብር ይበል
@sulafa308
@sulafa308 Жыл бұрын
Amen
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
የኢየሱስ መሆን ምንኛ መታደል ነው 🔥🔥 🙏የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ዝኑ እንወድሻለን❤❤ የአንቺ ነገር ሁሉ በክርስቶስ ደም ተሸፈነ ይሁን
@hirutgebrewahid2332
@hirutgebrewahid2332 Жыл бұрын
Amen Amen Amen we love you
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@ukubaseletene1356
@ukubaseletene1356 Жыл бұрын
Tebareki
@kongitshiferaw9770
@kongitshiferaw9770 Жыл бұрын
Amen Amen amen
@EndaleDuressa
@EndaleDuressa Жыл бұрын
ተባረኪ
@user-lc6uk2uk7u
@user-lc6uk2uk7u Жыл бұрын
ዋ!! በእውነት ትልቅ ክርሰቶስን ያየሁብሽ ክብርት እንደ ሊያ እንደ ራሄል ቤቱን አገርን ለማቅናት የቀባሽ ፀጋጠይብዛልሽ
@BiniamDullo
@BiniamDullo Жыл бұрын
በእልፍኟ ተቀምጣ ልትሞሸር መብት እያላት ሳለ ያንን እንዳለ አስቀምጣ ቀዳማይቷ ጌታን በዝማሬ ልታገለግል ብቅ ስትልና በምድሪቱ ላይ እጅግ ደጋግ ስራዎችን መስራቷ ተምሳሌትነቷ ነው!! የጌታ በረከት ባንቺ ላይ ነው። bRAvO 👏
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 Жыл бұрын
ምን አዲስ ነገር አለ ከእግዚአብሔር በቀር!!!🙏🙌✝️ የጌታ መሆን እኮ መታደል ነው🤗🤗 ዘመንሽ ይባረክ ጌታ ፀጋ ያብዛልሽ❤
@ethiopiahaileyesus8106
@ethiopiahaileyesus8106 Жыл бұрын
“Ethiopia shall soon stretch out her hands unto God.” ‭‭Psalm‬ ‭68:31‬ God bless you First Lady Zinash. You are born for such a time as this. Love you
@yoelestifanos8284
@yoelestifanos8284 Жыл бұрын
Ethiopia according to the Bible mean Africa (the burned face)
@eebbaafbeekootube
@eebbaafbeekootube Жыл бұрын
ዝኑዬ የኔ ወርቅ ከምድራዊ ስልጣን ይልቅ ሰማያዊ ስልጣን ገብቶሽ ስለሚትዘምሪ ተባረኪ ተባርከሽ ለበረከት ሁኚ። ስንቱ ሁሉ ሞልቶለት ከማመስገን ይልቅ በማጉረመረም ይኖራል።
@hdhdjejr9309
@hdhdjejr9309 Жыл бұрын
ዘመንሽ ኑሮሽ ልጆችሽ ትዳርሽ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን የኔ ውድ እህት ለምልሚ ጌታ አንቺናን ውዱ ባለቤትሽን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ጌታ ክብር ይበል🙏🙏🙏
@sabaayala4481
@sabaayala4481 9 ай бұрын
ብቸኘዋ ነሽ በእትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የጠቅላይ ምንስቴር ምስት ዘማሪት እንደአንቺ አይነቱዋን ያብዛልን አሜን ተባረክ
@almaztezera9823
@almaztezera9823 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፀጋ ትህትና ይጨምርልሽ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ልዩ ነሽ እንወድሻለን
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f Жыл бұрын
በኢየሱስ እግር ስር ዝቅ ማለት በአለም ላይ ከፍ ብሎ እንደመንገስ ነው እሰይይይይይ እልልልልልልል💕💕💕💕💕
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
መጀመሪያ መስዋእት ሳይሆን መታዘዝ ይቀድማል ቤቷ በደም የተጨማለቀ ነው ቧሏ ለሥልጣኑ ሲል በሴራ ያፈሰሰው የንጹሃን ደም ይጮሃል ባሏ በአደባባይ እስላም ነኝ ያለ እኮ ነው ከጌታ ይልቅ ሥልጣኑ በልጦበት
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f Жыл бұрын
@@gebretesfaye7565 እና ከእኔ ኮመንት እና ከዝናሽ ጋር ምን አገናኘው ምስጋና first
@workuworku3040
@workuworku3040 Ай бұрын
ንጉስ ዳዊት ክብሩን ጥሎ በሚልኮልን እና በህዝቡ ፊት እግዚአብሄርን እንዳከበረ ዛሬም በዝናሽ በቤተመንግስት ታርክ ተደገመ።ክብሩን በከበረ ቦታ ከፍ ብሎ ራሱን የገለፀ እግ/ር ይውሰድ።ያከበሩትን የሚያከብር ጌታ እህታችንና ቤቷን አብዝቶ ይባርክ።
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 Жыл бұрын
የምድሪቷ በረከቶች ናችሁና ተባረኩ።ያከበርሽው ጌታ የአገልግሎት ዘመናቸሁንና ፍጻሚያችሁ ያስምርልን❤🙏
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. Жыл бұрын
አሜን "እኔ ማነኝ ?" ዋው ድንቅ መልክት ነው ያከበርሽው ጌታ ያዘምሽለት ጌታ በብዙ ይባርክሽ የአንቺ የሆኑ ሁሉ ይባረኩ ቤትሽ በእርሱ ይጠበቅ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ኢየሱስ ያድናል ።❤😇👏
@marysimeso195
@marysimeso195 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ እውነት ነው ቤ/መንግስት ሆኖ ለጌታ ክብር መዘመር ከመባረክም አለፈ መታደል ነው፣ እዚያ የነበሩትን በጥቂቱ የማውቃቸው ስለነበሩ ነው ይህን ለማለት የደፈርኩት ጌታ አብዝቶ፣ አብዝቶ እየባረከ ይባርክሽ። በላይኛውና በታችኛው በረከት ይባርክሽ።
@anitaan9810
@anitaan9810 Жыл бұрын
Yene inati idimena xena yisxishi tabaraki wodishalaw tsga yibizalishi amen amen❤❤❤❤❤
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ቤተ መንግስት ሆኖ ስራ በማቀነባበር ቧሏ የሰው ደም መዘመር ሳይሆን እግዚአብሔርን መፍራት ነው አጋንንትም ይዘምራል
@danydan6662
@danydan6662 Жыл бұрын
Mengstoch le Awre siageleglu LIELT Eht ZNASH ENDIH GETA STAKEBR ZQQ BLA KE EHT WENDMOCHWA GA ABRA...TARIK NEW. KBR LE GETA ENDIH AYNET TARIK LEMISERA
@danydan6662
@danydan6662 Жыл бұрын
@@gebretesfaye7565 JUNTA KE TLACHA WCH MNM ALABEREKETEM ETHIOPIA ENDTFERS YALADEREGEW NEGER YELEM. AHUNNGN EGZIABHER YMESGEN ETHIOPIA YE TEHADSO RNA ANDNET GIZEYEWA DERESE. AWREW TEMETA . SELAM LE🇪🇷NA🇪🇹
@user-ie5rg4hg7c
@user-ie5rg4hg7c Жыл бұрын
አሜን አሜን እሰይ እልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ክብርት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የእግዚእፕብሔር ፀጋ ይብዛልሽ ዘመንሽ ይለምልም እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን በደሙ ይሽፍናችው ተባርኪልን
@keberedejene1047
@keberedejene1047 Жыл бұрын
አኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ። መዝሙሩ ዝላይ የሌለበት የተረጋጋና መንፈሳዊነት የተላበሰ ድሮ በልጅነቴ እሰማው የነበረውን አይነት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ።
@user-dm8lb3dn1j
@user-dm8lb3dn1j 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ።
@shalomhussen591
@shalomhussen591 Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ዉድ ፀጋ ይብዛልሽ ከዚህ በበለጠ የጌታ ክብር በአገልግሎትሽ ና በህይወትሽ ከፍ በሎ ይታይ ❤️❤️❤️❤️😍😍😍
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁንለት የሚገርም ጌታ የሚደንቅ ጌታ በጠላቶቻችን ሁሉ ፊት እንዲህ በየቀኑ በየምሽቱ እያቆመ እያዘመረ ከድል ወደ ድል ለሚመራን አምላካችን እና አባታችን ጠባቂያችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከምድር ጫፍ እስከ ምድር ጫፍ የተመሰገነ ይሁን 🧎‍♀️🧎‍♀️🙏🙏🙏💖💖💖
@theophilusdufera9225
@theophilusdufera9225 Жыл бұрын
ቀዳማዊት እመቤትና ጠቅላይ ሚኒስቴር እግዚአብሔርን በአደባባይ ከፍ ሲያረጉ ከማየት የበለጠ ምን አለ ለአንድ አገር? ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ጌታ ይባርክ።
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 Жыл бұрын
ይህ ነገር አዲስ ነው ወይስ First Lady ሳትሆን በፍት ?
@mohamadhanbali4487
@mohamadhanbali4487 Жыл бұрын
@@tesseberhan7947 umn
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
@@tesseberhan7947 join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
@@theophilusdufera9225 join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@tigistuayano4918
@tigistuayano4918 Жыл бұрын
Telatochachun egzhabiher la andena lamecharesh gize aselifo yistachu yekasa zaman lamala ethiopiana labetesabochish yihunilish ,yihunilin .amen .
@user-um4si3qo7p
@user-um4si3qo7p Жыл бұрын
ሰው ከጌታ እያረቃ ባለ ዘመን ይህን ዝማሬ ለተከበረው ለኢትዮጵያ ህዝብ በመሰማትሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ዘማንሽን ሁሉ ጌታ ከአንቺ እና ከቤተሰቦችሽ ይሁን
@Waaqayyo_arjaadha
@Waaqayyo_arjaadha Жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ዘመንሽ ይለምልም🙏❤ በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልሽ የሰማይ አባትሽ❤🙏
@eyobbachore482
@eyobbachore482 Жыл бұрын
yene enati hulem selam hugnlgn❤💕
@eyobbachore482
@eyobbachore482 Жыл бұрын
ye Ethiopian enati neshi eko❤❤❤❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን መፍራት ማስተዋል ነው ይላል ቤታቸው እግዘብሔርን የሚፈራ ነወይ አብይ ክፉ ሴረኛ በመሆኑና ዘረኛ በመሆኑ ምድሪቱን በደም አጨማለቀ አጋንንት የሚጋልበው ደም ጠጪ ነው እግዚአብሔር ይይለት ሰው ሰለዘመረ አስተዋይ ነው
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ከሚወረወር ቀሰት አሁንም በደሙ አንቺንና ቤትሸን ይጠብቅ ❤️🙏🙏🙏
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@asnibelew5428
@asnibelew5428 Жыл бұрын
Amen
@muna9484
@muna9484 Жыл бұрын
Amen
@asefagidey2323
@asefagidey2323 Жыл бұрын
@@muna9484 የግዜ ጉዳይ እንጂ ዋጋዋን ታገኛለች እርኩስ መንፈስ እሷ እና ሰይጣን ባሏ ከመጡ ጀምሮ ቅድስት ኢትዮጵያን ደምበደም አደረጓት
@emed1779
@emed1779 Жыл бұрын
@@asefagidey2323 ግደይ ምድሪቱን ደምያጠገቡ በአጋንንት የሚመሩ ናቸው ።ለክርስቶስ የዘመሩት የደሙን አዋጅ የተናገሩ ደም አፍሳሽ አይደሉ።ምህረት የማይገባችሁ!!!!!
@FrewGetachew-gt1uk
@FrewGetachew-gt1uk 2 ай бұрын
ለኢሱሰ በቤተ መንግሥትም ሆነ በጎዳናም የሚኖሩ ይዘምሩ !! የሁሉ አዳኝ ነውና ተባረኪ።
@meskiabebe3000
@meskiabebe3000 Жыл бұрын
We are blessed to have a 1st Lady who glorifies God!!! Thank you Father God for our 1st Lady may bless & protect you and your family! This is not only mezmur but also evangelism ❤️🌹💐
@user-ip4nj3gg4g
@user-ip4nj3gg4g Жыл бұрын
ይድረስ በነፍስሽ ከጌታ የተሳሰርሽ ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ጨምሮ በዝቶ አይኖችሽ ይከፈት ደግመሽ ደጋግመሽ ክብሩን ማየት መናገር ይሁንልሽ ይነገር በቤትሽ ይስፋ 2015 ፈፅማ ምድሪቱ ትገዛላቹ ነገሮች ሁሉ ወደ እውነት ያዘንብሉ ለምልሚልን
@saronabraham6366
@saronabraham6366 Жыл бұрын
አሚን እህታችን ዘምሩለት ድል አለና ቀዳማዊ ትእወዳችዋለሁ
@asnibelew5428
@asnibelew5428 Жыл бұрын
Amen bless you 🙏🙏🙏🙏❤️❤️
@mertemerte8484
@mertemerte8484 Жыл бұрын
አሜንንን ተባረክ
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
አሜን
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 Жыл бұрын
በምድር ቢደላንም ባይደላንም ፈጣሪን ልናመሰግን ይገባናል: ክብርት ዝናሽ በመዝሙሮት ብዙ ደስታንና መጽናናትን አግኝተናል ጌታ ይባርኮት። የሚያደርጉት የርዳታ አገልግሎት በጣም ልብን የሚያስደስት ነው ደሐዎችን ማንሳት ታላቅ ስራ ነው። ጥበቡን ያብዛላችሁ ጤናና እድሜ ከሙሉ ቤተሰቦ ጋር ይሁን።
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@alal4743
@alal4743 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጌታብርክያድርጋችዉ
@seldomz4766
@seldomz4766 Жыл бұрын
ezi yetemechewim yaltemechewim amesegene. keza simotu huletum genet gebu. yetun timertaleh ante bushti.
@alemneshtessema5985
@alemneshtessema5985 Жыл бұрын
ተባረኪ
@abrhamtalargie6242
@abrhamtalargie6242 Жыл бұрын
ምድራዊ ክብርን ያረከሰች የሀገር በረከት ነሽ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@girls1167
@girls1167 Жыл бұрын
አንቺ የተወደድሽ የአቤቴ ልጅ ስወድሽ ዘመንሽ ልጆችሽ ዘርሽ ትውልድሽ ያየሽው የነካሽው ይባረክ
@abrhot180
@abrhot180 Жыл бұрын
Glory to God. We love you Dr. Abiye and First lady Zinash Tayachew. Jesus is Lord yesterday, today and forever
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት የተከበሩ ቀዳማዊት እመቤት !
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@ghideit5931
@ghideit5931 Жыл бұрын
God bless you more and more!
@abdulfetahmohammed922
@abdulfetahmohammed922 Жыл бұрын
AMEN🙏!❤ መዳናችን አይቅለልብን! በውድ ልጁ በደሙን ነው የደዳነው!❤❤❤
@senitgebrhiowt7894
@senitgebrhiowt7894 Жыл бұрын
በደሙ ህይወተሰ አገኘን ተባረኪ ቀዳማዊት እመቤት ጌታስሙ ይባረክ አሁንም ከፍይበል ከፍባለው ስፍራ የምድሪቱን ከፍታ ጌታ አ ሁንም ይውረስ ደጋግሞ አንወዳሀለን 🙏🙏❤❤
@wondimuagenssa8268
@wondimuagenssa8268 Жыл бұрын
ክብርት ልዕልት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስላካፈሉን ድንቅ ዝማሬዎች። እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ።
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@saronabraham6366
@saronabraham6366 Жыл бұрын
ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።
@tsedaleworku9364
@tsedaleworku9364 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ያከበሩትን ያከብራል ገና ብዙ ክብር በቤትችሁ ይገለጣል ጌታን ታምኖ የወደቀ የለም በክብር ላይ ሌላ ክብር ይገለጣል
@sBedaso
@sBedaso Жыл бұрын
አሜን!!
@tadelekebede3274
@tadelekebede3274 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ፤ የእግዚአብሔር ሴት፣ የዚህችን አለም ክብር ከምንም ሳትቆጥሪ ለሞተልን ሞትንም ድል ነሥቶ ለተነሣ ጌታ ኢየሱሰ ክብርሽን ጥለሻልና እሱ ጌታ እጥፍ ድርብ አርጎ ይመልስልሽ!!!
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 Жыл бұрын
የኔ ማር የኔ መልካም በጌታ የተወደድሽ እመቤት ተባረኪልኝ
@derejeersedo9224
@derejeersedo9224 Жыл бұрын
እንወድሸለን ቀደመዊት እመቤት ወ/ሮ ዝነሽ❤️ ለማጀመርያ ከቤተ-መንግስት ለእግዝአብሔር ..#ዝመሬ👏🎼🎹🪕🎸🎻🎷🥁🪕🎤
@lt963
@lt963 Жыл бұрын
የንግስቶች ሁሉ ንግስት ነሽ !!! ክፍ አያግኛችሁ። በእድሜ ዘመንሽ ሁሉ መንፈሱና ጥበቃው ባንቺና በቤተሰቦችሽ ዙሪያ ይሁን። ቃላት አጣሁልሽ አቤት እንዲህ ነው መለወጥ ማለት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። እርጋታሽ ለጌታ ያለሽ መስጠት ተወርቶ አያልቅም እንወድሻለን!!!!
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@weylovejesus5069
@weylovejesus5069 Жыл бұрын
Glory to Jesus christ only.
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@bekindtoyourself1817
@bekindtoyourself1817 Жыл бұрын
የንግስት ንግስት😂 በደም የታጠበች የሰይጣን መልእክተኛ
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller Жыл бұрын
ኧረ አንቺም በብዙ ተባረኪ! የጌታ ብርቅ ልጅ!!!
@sabamengesha9547
@sabamengesha9547 Жыл бұрын
I am speechless you are First Lady for the country .you sings Gasple song For Jesus Christ Amazing you said who am I ?I am blessed to sings well said First Lady . may God protected you & Your Family Stay blessed 🙏🏾
@zoelovelife4571
@zoelovelife4571 Жыл бұрын
I have no words, there is no joy than seeing Ethiopia as a nation to be served by God fearing, wise, humble family. I thank God for our PM and his beautiful wife, mother of the nation. May you be prosperous in God grace and let your generation be multitude. Bless your heart!!!!
@hanahana445
@hanahana445 Жыл бұрын
አሜን አሜን ያድናል ኢየሱስ!!!! ዘመንሽ ይባረክ!!!
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ጉልበት ሁሉ ለኢየሱሰ ይበርከክ ይዘመር ሀለሉያ ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፍስ ቅድስ ለአንዱ ለኢየሱሰ ብቻ ይሁን ሀለሉያ 🙌🙌👌እናታችን ክብር እማቤት ዝናሽ ዘመንሽ ይለምለም ዘመንሽ ለኢየሱሰ ስትዘመር ይለቅ የኢየሱሰ መሆን መታደል ነው ሀለሉያ💪 💓💓💓💓💓💓💓💓👌😍😍😍😘😘😘
@istoreplus5691
@istoreplus5691 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebarekiln
@dinkneshersdo5843
@dinkneshersdo5843 Жыл бұрын
Amnneeeee🙏🙏🙏🙏
@elsabirhanu7803
@elsabirhanu7803 Жыл бұрын
አሜን
@lidiyatesfu1380
@lidiyatesfu1380 Жыл бұрын
እድለኝነት ነው የጌታ መሆን እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ክብር ለጌታ ይሁን
@mimiteferra2687
@mimiteferra2687 Жыл бұрын
Much Blessings to you and your family❤❤❤!
@sofiahmed5846
@sofiahmed5846 Жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ገን ማዝሙሩን ሰሰመው በጣም ለቤን ንክኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አብይም ሙስሊም ነው እኮ
@tamerattamerat6537
@tamerattamerat6537 Жыл бұрын
,እግዚአብሔርም ይባርክሾ
@Stephen32333
@Stephen32333 Жыл бұрын
Accept jesus as your saviour....he loves you🙏🙏❤
@adisalemmulugeta6123
@adisalemmulugeta6123 Жыл бұрын
ሶፊ ኢየሱስ ስለ አንችም ጭምር ነው የሞታሁ ኢየሱስን አደኚና ቤዛ አድርጋሽ እመኝ መደን በሌለ በማንም የለም ኢየሱስ የድናል
@tube-rs8vr
@tube-rs8vr Жыл бұрын
ቀጣፊ ሶፊ እምትባል ሴት መዝሙር ምእ ሊጠቅማት ነው እምሰማው
@fbeyamo924
@fbeyamo924 Жыл бұрын
We Ethiopians are blessed to have such a blessed and God-fearing 1st lady.
@tadelekebede3274
@tadelekebede3274 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲመርጥ ሰውን አማክሮ አለመሆኑ ለብዙዎች ባይዋጥም ለህወት ለተጠሩት ግን ደስታና ተስፋቸው ነው፡፡ ስሙ ለዘላለም ይባረክ፡፡
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 Жыл бұрын
ጌታን የያዘ ምንም አይሆንም!!! አንቺም ሆነ ውዱ ባለቤትሽ ክብር ለሆናችሁ ጌታ መልሳችሁ ክብር በመስጠታችሁ፣ እንዲሁም እራሳችሁን በማዋረዳችሁ፥ በረከቱ ከናንተ አልፎ እኛን፣ ሀገራችንን ኢትዮጵያም እያገኘ ነው:: አቦ ተባረኩ🤚🏾
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ባለቨቤቷ በሴራ ፖለቲካው በዘረኝነቱ የስንት ንጹሃንን ደም ያፈሰሰ ነው ልቡ በጥላቻ በቂም የተሞላ በአደባባይ ለሥልጣኑ ሲል ጌታውን ክዶ ሙስሊም ነኝ ያለ ነው ሥልጣን አምላኩ የብዙ ሰው ደም ይጮሃል
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ሴራ በማቀነባበር ከጀርባ ሆኖ ከደሙ ንጹህነኝ ለማለት የአማራን ደም የሚያፈስ ድርሰት የአብይ አህመድ ዘማሪ ሚስቱ ሰለኢየሱስ ደም መዘመር በእግዚአብሔር ላይ መዘባበትነው እግዚአብሔር ቢዘገይም ይመጣበታል እናለቅሳለን ሰለሚፈሰው ደም እንጮሃለን እግዚአብሔር በበቀል እሰከሚገለጥ
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 Жыл бұрын
@@gebretesfaye7565 ኣይተ ገብረ ተስፋይ፥ እንደው ለአማራው ደም መፍሰስ ከልብ ተቆርቁረህ እግዚአብሔር ፍርድና ፍትህ እንዲያደርግ ተመኘህ??? ከሆነ መልካም:: ለማንኛውም ገብርዬ ብዙ አታስብ፥ ለሁሉም እንደስራው የሚከፍል አምላክ ስላለ አንተ ብቻ ራስህን ካልተገባ ፍርድ፣ ከጥላቻ፣ እንዲሁም ከወረደ ንግግርና ስድብ ሰብስብ:: ከዚያ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 37 በግልጽ እንደሚለው ልክ ሕወሓት ላይ እንደሆነው አሁንም በዚህ ዘመን ክፉ አድራጊዎች ሲጠፉ ታያለህ:: ተረኛ ነን የሚሉ፣ እጃቸው በደምና በዝርፊያ የተጨማለቀ ሲቅበዘበዙና ሲራወጡ ትመለከታለህ:: እግዚአብሔር "በጊዜው" ይህን እስኪያደግ በትዕግስትና በማስተዋል እንመላለስ እላለሁ🤷🏾‍♂️
@ruthworko7465
@ruthworko7465 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ በብዙ የጠላትን ቅጥር እያፈረስክ ስለሆነ ተባረክ ግዚአብሔር አንችንና ቤተሰቦችሽን አብዝቶ ይባርክሽ !!
@AlemayehuDaba
@AlemayehuDaba 5 ай бұрын
BY THE HISTORY OF THE WORLD ,SUCH GIVE AMAZING BLESSING SONG WHO FIRSTLADY OF ONE COUNTRY TOO SURPRISE, TO BE NEELING ON THE FACE OF, SUCH LEAVE THE GREAT GLORY, NO ONE CAN DO THIS TASK TO THINK LIKE FIRST LADY ZENASH TAYACHEW .
@teshometefera4567
@teshometefera4567 Жыл бұрын
abezeteshi zemeri embet geta beteshin yebark
@alemituabata3097
@alemituabata3097 10 ай бұрын
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉 በደሙ ያጸናሽ እመቤት ክብር ይገባሻል ።🎉🎉🎉❤❤❤
@betlhemzewge3525
@betlhemzewge3525 Жыл бұрын
የ እየሱስ መሆን ብቻ እድለኞች አድርጎናል እዚ አለም ላይ ብቻችንን አደለንም ለዘላለምም ከእርሱ ጋር እንኖራለን ክብር ለ እርሱ ይሁን
@tsionakioneda1013
@tsionakioneda1013 Жыл бұрын
ሰው የሚበልጠውን ሲያውቅ እንደ ዳዊት ይላል እኔማነኝ ቤቴስ ምንድነው እውነት ሁሉ ያልፋል ጌታግን ዘላለምማችን ነው ተባረኪ ❤❤❤
@eyerusalemfilmon1631
@eyerusalemfilmon1631 Жыл бұрын
Yezih zemen tiwulid silehoniku getan akebirewalewu......tebarekkk
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር እንዲሁ እንዳከበርሽው ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
@mihretdesta3412
@mihretdesta3412 Жыл бұрын
I have not anything to say.... My soul has filled with joy☺️Be blessed with Our God's grace.... Love you.... Sing for yearsssss😘
@hannamekonnen6990
@hannamekonnen6990 Жыл бұрын
I have not anything to say 🙏My soul has filled with joy Be blessed with our God’s grace Love ❤️ you
@abegazbibiso2472
@abegazbibiso2472 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በደሙ ተሸፈኝ !!
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Жыл бұрын
የበለጠ በረክት የበለጠ ጸጋ ይሁንላችሁ እመቤት ዝናሽ በዘመኔ በኢትዮጵያ ላይ ይህን ማየቴ ክብር ለእርሱ ይሁን የሚሳነው የለም እየሱስን ክስቶስ የሚያከብር ምሪዎች ክብር ለዘላለም ይሁን 💝💝💝💕💕
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ የሰፈረው የጂኒው አብይ አህመድ ድርሰት ዝማሬ
@zertihunlemma6577
@zertihunlemma6577 Жыл бұрын
መዳናችን አይቅለልብን!!!❤❤❤❤❤
@user-cq3kr6ic6x
@user-cq3kr6ic6x 2 ай бұрын
ዘመንሽን ቤትሽን የባረከ ጌታ የታመነ ነው ደስታ ነሽ ለጌታ 🎉
@user-gm2xp2lr2r
@user-gm2xp2lr2r Жыл бұрын
አሜንንንንን ጌታ ሆይ ክብረ ለአተ ይሁንንን ስላዚ ቤቴሳብ አንቴን አመሰግንሃሎ በዚዛመን የለኖ ኢትዮጲያን በጣም እድላኞችናን የተበርክሽ ሴት ዘመንሽ ይላምልም ታባርክ ታባረከሻል
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 Жыл бұрын
በደሙ ህይወትን አገኘን እሰይ 🙏😍 ፀጋና ህይወት ይብዛልሽ እህቴ ምንጭ ጨምሮ ይፍለቅልሽ 🙏
@tirsetpaganin7143
@tirsetpaganin7143 Жыл бұрын
EGZABHER ABZITO YEBARKACHHU KENEBALEBETISH YETHIOPIA WID STOTAWOCH NACHU BEDEMU TESHEENU AMEN!!
@birtukanhailu1914
@birtukanhailu1914 Жыл бұрын
የተሰጠሽን በረከታችን ነሽ ኢትዮጵያ ትወድሻለች እኔ ከነቤተሰቼ ጋር እንፀልይላችሁለን ተባረኪ ከቤተሰብሽ ጋረ ብዙ ተባረኩ !!!! አሜን
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p Жыл бұрын
በደሙ ህይወትን አገኘን ሃሌሉያ በደሙ እዳችን ተሻረ ሃሌሉያ 💖💖💖
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህቴጌታ እግዚአብሔርአብዝቶ ይባርክሽ እማይዬ፡፡ እልልልልልልልልልልልልል አሜን ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን ያዳነን እና በቅዱስ አጠራሩ የጠራን የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ🙏👏🙌
@Biniseifu
@Biniseifu Жыл бұрын
የጌታ ጸጋ ከዝህም በላይ ያሙላብሽ። ዘመንሽ ሁሉ የድልና የአምልኮ ይሁንልሽ።
@astertibebe7426
@astertibebe7426 Жыл бұрын
አሜን በደሙ ተባረኪልን ቀዳማዊት we love u!!!♥♥♥
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
እንዴት እንዳፅናናችኝ የኔ እናት ዛሬ በማልፍበት ባንቺ ተፅናናሁ: ዘመንሽ ይባረክ እንቺ የዘመናችን እስቴር ነሽ::
@tigistkerensa148
@tigistkerensa148 Жыл бұрын
ወድሻለሁ አንቺ ብሩክ ሴት!! I am enjoying the grace upon you!❤❤ More grace and favor be upon you! you overcome 😍
@Wondebek
@Wondebek 2 ай бұрын
የኔ እናት ስለአንቺ እግዚአብሔርን እጅግ አርጌ አመሰግነዋለሁ የክርስቶስ ፍቅር ብቻ ነው እንዲ ሚያዘምርሽ እርግጠኛ ነኝ ማንም ሰው ክርሰቶስ ካልበራለት በቀር መዳኑ እንኳ ይቀልበታል ጌታ ከዚህ ይሰውረን! አምላክ ሰው ሆኖ፤ ከሰማይ ወርዶ! ለእኔ ለሀጥያተኛው ለእኔ በደለኛው ለእኔ፦ ደግሜ ደጋግሜ ለምበድለ ሃጥያተኛው፤ ለእኔ ወንበዴው፦ ለማልረባው ሰው፡ መለኮት ክቡር የሆየው አምላክ፤ ሀጥያት የሚሰራው ሳይሆን ሀጥያት የማያውቀው እርሱ እግዚአብሔር ወልድ ቅዱሱ ኢየሱስ ስለእኔ መሞቱ!🥺 እኔን ሀጢያተኛውን በደሙ መቀደሱ አይቀልብኝም!😭😭 እኔን ሞት ሚገባኝን ወንበዴ ሰው ሜቴን ሞቶልኝ ሲቃዬን ተሰቃይቶልኝ ደዌዬን ወስዶልኝ የኔን ብቻ አይደለም እኮ ደሞ ሚገርመው!🥺 ፦የአለምን ሁሉ ደዌ መሸከሙ ነው!😭 ኢየሱስ ጭንቄን ጭንቃችንን ተጨነቀልን!😢 የኔ አባት🥺 ኢየሱስዬ እኔ ምን እላለሁ ስለ ፍቅርህ!😩 ምንስ ብል!🥺 ደሞ አይበቃህማ! አይመጥንህማ ክብር ይሁንል!🙏 አባ ተባረክ ባይበቃህ ባይመጥንህም!🤲😭 እና ቅዱሳን ሳሳጥረው መዳናችን አይቅለልብን! በከበረው ደሙ ዋጋ ተከፍሎልናል እና እንደ ቀልድ አንይ በጌታ መወዳችንን መዳናችንን ሳንወደው የወደደንን ጌታ እየገፍነው ሚቀርበንን ጌታ ችላ አንበለው! ሌላው ደግሞ፦ ኢየሱስ እንዲበራልን እንፀልይ ደንዳናውን ልባችንን አልፎ እንዲነካን እንፀልይ!🥺🤲 እና ሀደራችሁን ቅዱሳን ይሄን መልዕክት ጨርሳችሁ ካነበባችሁት ምንአልባት ልክ ጳውሎስ ክርስቶስን አይቶ ቀጥሎ ምን ያምርሃል ሲሉት ክርስቶስ ማየት እንዳለው ለእኔም ክርሰቶስ እንዲገለጥልኝ ፀልዩልኝ በጌታ🙏🙏🙏🥺😭 በጌታ ፍቅር እጠይቃችሁሃለው!🙏 ተባረኩልኝ!🙏 በኢየሱስ ስም እና ስልጣን መንፈስ ቅዱስ ክርስቶስን ያብራላችሁ፤ያብራራልን!🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት! ስለ ዝኑዬም ፀጋ የፀጋው ባለቤት ክብሩን ለእራሱ ይውሰድ!🙌 እሷም እንዳለችው!🙌 አበቃሁ ሰላማችሁ ይብዛ! ቻው!🤗🙏 #እኛ ግን የተሰቀለው ክርስቶስን እንሰብከዋለን!።🙌🙌🙌🙌
@nigusseiws2763
@nigusseiws2763 8 ай бұрын
እዉነት ለመናገር እግዚአብሔር የቅዱሳንን ለቅሶና መናቅን አይቶ ታሪክን ገልብጦ ከቤተ መንግስት ቅኔ እያሰማን ነዉ። የንጉሱ ዳዊት ዘመን በሀገራችን እየሆነ ነዉ። ንግስቷ እየዘመረች:የቀድሞዉ ንጉስ ንጉሱን እሰበከ ነዉ ። አሜን ሃሌሉያ ሃሌሉያ። ኢየሱስ በሁሉ ቦታ ይንገስ። እህታችን ዝኑና ወንድማችን ሀይለማሪያም ዘመናቹ ይባረክ
@workneshtulema2334
@workneshtulema2334 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ በዘመንሽ ሁሉ ጌታ ይጠቀምብሽ ባንቺ ውስጥ ይታይልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Жыл бұрын
ዘመንሽን ኑሮሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ውድድድድድ 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 Жыл бұрын
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እግዚአብሔር በዚህ መጨረሻ ዘመን እንዲህ ለአለም በዝማሬ ወንጌልን እንድትሰብኪ ስለመረጠሽ እውነትም እድለኛ እመቤት ነሽ ። በኢየሱስ ስም ተበረኪ።
@zinashtefera5965
@zinashtefera5965 Жыл бұрын
ፈጣሪ አንቺን፣ አብቹ እና መላው ቤተሰብሽን ይጠብቅልን፡፡
@wakjirachala4778
@wakjirachala4778 Жыл бұрын
በዝማውሬም ተባርኬለሁ!! ከዝማሬ በፊት እና በዝማሬሽ መልክት ውስጥ ለጌታ ያለሽን ልብ ፡ ስፍራ እና ጥግ ተመልክቻለሁ፡፡ ጌታ ባለቤትሽን ቤትሽን ትዳርሽን ልጆችሽ ሁሉ በብዙ ይባርክ!!አትቁሚ ተከናወኚ!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የኛ ልዕልት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@bereketkebedebogale4952
@bereketkebedebogale4952 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ ክብርት ሆይ (እኔ ማነኝ) አዎ ስያንስበት ነዉ❤❤ ዝቅ ዝቅ ብንልልት
@phoebedamen3613
@phoebedamen3613 Жыл бұрын
አብዛኛው ማህበረሰብ የሚያልመው ስፍራ ላይ ሆነሽ የጌታችንን ስም በመጥራትሽ እና የዚህ አለም ክብር ንቀሽ ጌታን ከፍ በማድረግሽ በእዉነት ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አንቺ ለትዉልድ እናት ብቻ ሳትሆኚ ምሳሌም ነሽ።ተባረኪ
@gebratsadikfekert4998
@gebratsadikfekert4998 Жыл бұрын
እየሱስስ ጌታ ነው ዝናሽዬ ተባረኪ ቃላት የለኝም ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጅ ይውረስ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ በቤተ መንግስት ዝማሬ ስለፈሰሰ አመሰግንሃለው
@adamtesfayohans9056
@adamtesfayohans9056 Жыл бұрын
PromisesSong by Maverick City MusicOverviewLyricsListenVideosArtistsFaithful through the agesGod of AbrahamYou're the God of covenantAnd of faithful promisesTime and time againYou have provenYou'll do just what You saidThough the storms may come and the winds may blowI'll remain steadfastAnd let my heart learn, when
@hiwothailu4879
@hiwothailu4879 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ!! ያከበሩትን ጌታ እንዲ ያከብራል!!❤ Lord promised to honor those who honored him (1 Samuel 2:30).
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ይህንን መዝሙር አንድሺህ አንድ ግዜ ነው እማዳምጠው ለምን እንባዬ እንደሚመጣ አላውቅም ስሰማው ብውል ባድር ደስታዬ ነው እግዚአብሔር ይባርኮት ንግስታችን በደሙ ከነቤተሰቦ ይሸፈኑ
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 Жыл бұрын
በደሙ በተከፈለልን በሕይወት መኖር ሆነልን ቀዳማዊት የሠማይ አምላክ ይባርክሽ!
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ለአንቺና እና ለትሁቱ መሪያችን አብይ ፍቅርና አክብሮት አለኝ እግዚአብሔር ሰራሸን ይባርክልሸ 🙏🙏❤
@amuefaman4298
@amuefaman4298 Жыл бұрын
የኔ እህት አንችንም ጌታ ይባርክሽ ስለ ኢየሱስ አዳኝነት ከማዉራት እንዳትቆጠብ
@eagle4452
@eagle4452 Жыл бұрын
@@amuefaman4298 ser Ke were yebeletal. Lez New. Yemenewedat. #Jesus christos. Yen. Yehonoten be serachew tawekochewalcho New yalew. !!!!!#zenash tayachew. Be seraw Ye #Jesus mehonon asaytalech !!!!!!!! lez New yemenewedat. Enkon ENA #Muslimuch. Yewededot be seraw New ..
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Жыл бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
ሌባ ናት
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
@@Ethiopia-cs2ub ሌባ ናት
@Shalom77979
@Shalom77979 Жыл бұрын
የረዳን ያዳነን ጌታ ለዘለአለም ይባረክ ምንኛ እድለኞች ነን ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ🙌🙌 ተባረኪልን እህታችን🙌🙌
@samuelsami3339
@samuelsami3339 Жыл бұрын
join pastor solomon kzfaq.info?v=B-RyHplpCr8&t=199s
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
የዘላለም አምላኬ እና አባቴ ይህን ወጣት የሀገሬ መሪ እና ቤተሰብ የኢትዮጵያን ህዝብ ባለም ዙሪያ ያለዉን ወገኖቼን አንተ እቅም ሁናቸዉ የሴጣንን ስራ በክንድህ አፍርስልን አሜን
@DemereBelete
@DemereBelete Ай бұрын
የእየሱስ ፀጋ ለምድሪቱ ፈዉስ ይሁን! ሴጣን ይቃጠል።
@ae7936
@ae7936 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የእየሱስ ባሪያ ዘመንሽ ይለምልም ጠላት አያግንሽ እስከ ሙሉ ቤተሰብሽ ሴጣን ይህን አይቶ እኮ ነው ስራውን እያፈረሳችሁበት ተቃጥሎ የሚዞረው ግን አያገኛችሁም ቅጥር ስላላችሁ ተባረኪ የምገልጽበት ቃል አጣሁ እወድሻለሁ ክብርት ዝናሽ🙏🙏🥰🥰💕💕👏👏
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አብይ ራሱ ሰይጣን ነው ደም ጠጪ የኢትዮጵያ የመከራ ምንጭ
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
አለኝ  ዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew
9:23
Zinash Tayachew
Рет қаралды 443 М.
በቃ አልከው By  Zinash Tayachew  @ Ketena Hulet Mulu Wongel
7:59
Zinash Tayachew
Рет қаралды 301 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 3,9 МЛН
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 92 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 685 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 95 МЛН
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 39 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,4 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН