Ethiopia - Sheger FM - Mekoya - Sidney Reilly - ተአምረኛው ሰላይ ሲድኒ ሬሊ - ሸገር መቆያ፣ በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 367,547

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

5 жыл бұрын

Ethiopia - Sheger FM - Mekoya - Sidney Reilly - ተአምረኛው ሰላይ ሲድኒ ሬሊ - ሸገር መቆያ፣ በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
/ @shegerfm1021radio
#Ethiopia #ShegerFM #Mekoya

Пікірлер: 85
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 4 жыл бұрын
ድንቅ ትረካ የስለላ ትረካ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ እሸቴ አሰፉ
@fuadahmedin9830
@fuadahmedin9830 4 жыл бұрын
me me 😴😳😳
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 4 жыл бұрын
@@fuadahmedin9830 ምነው አፍጥጠህ አየህኝ እውነት ፉአድ ስለላ ትረካ ደስ ይለኛል
@zenalemma5635
@zenalemma5635 Жыл бұрын
እስካሁን ትርኪምርኪ ስሰማ በመኖሬ ቆጨኝ አቀራረብህ ሱስ ያስይዛል Thank you 😊
@sunmedia1883
@sunmedia1883 Жыл бұрын
😂😂😂እኔም እንደዛው
@alazarasrat8454
@alazarasrat8454 3 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ወንድሜ እሼቴ አሰፋ። የምር ነው የምልህ ሱስ አስይዘሀኛል። ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ
@samuelworku6927
@samuelworku6927 3 жыл бұрын
የስለላ መጽሐፍትና ትረካዎች ልቤን ይመስጡኛል።የሰላዮች ስራ ይሔው ነው።ነገር ግን በግለሰቦች ላይ የሚደረግ ደባና ተንኮል የወራዳነት ስራ ነው።ለሀገራቸው በስለላ የጠላትን ምስጢር ሲመነትፉና ያሰቡት ተሳክቶላቸው ያለአንዳች ጉዳት ሲወጡ ብቻ ነው የተከበረ ስራ የሚሆነው።
@berndg.4651
@berndg.4651 3 жыл бұрын
የስለላን ጉዳይ ሆሊውድ ፊልሞች እንደሚያሳዩት ሳይሆን እንደ ጦርነት ማየቱ ተገቢ ነው። ታች የ1981 መፈንቅለ መንግስት ህዝቡን ከደርግ ነፃ ለማውጣት ታስቦ ሳይሆን የወንበዴዎችን ስልጣን መያዝ ለማፋጠን ተብሎ በሲአይኤ የታቀደ ነበር ይላል አንዱ አዋቂ ሰው። Quote: በሲአይኤ:መዘዝትግላችን:ሲመረዝ!CIAን:ያመነ:ጉም:የዘገነ! ታሪክን:ደጋግሞ:የማያነብ:---ሲደግም:ይኖራል! በሲአይኤ:አይዞኝ:ባይነት:የሚደገፍ:ግልበጣ:መጨረሻው:አያምርም!! በደርጉ:አስተዳደር:የነበሩ:ጀኔራሎች:አሜሪካ:ወታደራዊ:ትህምርት:መቅሰማቸውን:እንጂ: የአሜሪካን:መንግስት:የስለላ:ድርጅት:ተልዕኮ:ባለመረዳታቸው:--->የወታደራዊ: መንግስታቸውን:መሪ:በሲአይኤ:አማካኝነት:በተቀነባበረ:ግልበጣ:ሊያስወግዱ: ሞከሩ--->ትርፉም:400,000:ጦር:የሚመራው:አጥቶ:ለሽንፈት: አገሪቱን:ለውድቀት:---ህዝቡን:ለትግራይ:ባንዳዎች:የዘረፋና: የጭፍጨፋ:አገዛዝ:አሳልፎ:ሰጥቶ:በውርደት:አበቃ!! በ1981:የወታደራዊ:ግልበጣ:ታሪክ:ግንባር:ቀደም:ተዋናይ:የነበሩትና: በሲአይኤ:እየታገዙ:ሻቢያ:ዋሻ:ድረስ:እየገቡ:---ሻቢያ:የማረካቸውን:ወታደሮች: ያግባቡ:ከነበሩት:ውስጥ:--->ዳዊት:ወ/ጊዮርጊስ:የሚባል:ሰው:እንደነበረ: በአካል:ከነበሩ:ምርኮኞች:የየዕለት:ዘገባ:ማስታወሻ:ታሪክ:ማንበብ:ተችሏል:: ግልበጣው:አልተሳካም::ለግልበጣ:የቀሰቀሱ:እንደዳዊት:ያሉ:ሰዎች: በተባበሩት:መንግስታት:ወፈር:ያለ:ደመወዝ:እየነከሱ:ለመኖር:አስቻላቸው:እንጂ: ለኢትዮጵያ:ህዝብ:ያመጡት:ውድቀት:ነው:: ሌሎቹም:እንዲሁ::አገር:ወዳድ:ጀኔራሎች:ግን: በደላላዎች:ተታለውና:ለኢትዮጵያ:ህዝብ:የተሻለ:በመመኘት:የወታደራዊ:አምባገነኑን:አገዛዝ: ለማስወገድ:የጀመሩት:ትግል:---እራሳቸውን:በልቶ:ተዘጋ:: የግለበጣው:ዓላማ: ተሳክቶ:ኢትዮጵያ:ውስጥ:የተሻለ:አስተዳደር:እንዲዘረጋ:ሳይሆን:ጦሩን:አዳክሞ: ለኤርትራና:ለትግራይ:ባንዳዎች:በሩን:ወለል:አድርጎ:ከፍቶ:ለማስገባት: ስለነበር:የሲአይኤ:ዓላማ:ሲሳካ--->የአገር:ወዳዶች:--->ሲአይኤ: አማኞች--->ጀኔራሎች:ሞትን---አገሪቱ:ውርደትን---ህዝቡም: እልቂትን:ተከናንቦ:---ቀረ::
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 5 ай бұрын
በጣም እንጂ👍
@alextemesgen723
@alextemesgen723 5 ай бұрын
እንጃ የቀድሞው የሠራዊቱ አባል ልጅ በመሆኔ ይሁን አላውቅም ግን ለመጀመሪያ ጊዜ በህይወቴ ያነበብኩት የማሞ ውድነህ ትርጉዋሜ የሆነውን ሰላዩ ሬሣ መጽሐፍ ነበር ።በወቅቱ የአምስተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ።በመቀጠል ዘጠና ደቂቃ በኢንቴቤ፣የበረሃው ተኩላ፣ኢቲ ሃንደር፣ወዘተርፈ✌
@user-bh4bl2yl8v
@user-bh4bl2yl8v Жыл бұрын
ድንቅ ሰላይ ነው ጀግና...እሼ ዓንተም ጥሩ ትተርካለህ በርታ
@avolatube_8253
@avolatube_8253 4 жыл бұрын
i love sheger mekoya program long live to you Eshetie Asefa
@user-ii6ig6th7k
@user-ii6ig6th7k 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ እሸቴ ተባረክ ሰምቼህ አልጠግብም እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
@user-ev3qn4ox3z
@user-ev3qn4ox3z 3 жыл бұрын
የጌታቸው ኣሰፋ ታሪክ ልክ እንደዚህ ነው ልዩነቱ ጌች በህይወት ኣለ
@tesfayemanuel995
@tesfayemanuel995 3 жыл бұрын
ጌታቸው አኮ ሌባ አንበር ሰላዪ ኣይኮነን
@user-ev3qn4ox3z
@user-ev3qn4ox3z 3 жыл бұрын
@@tesfayemanuel995 ኪድ ወድዛ ረሳሕ ኤርትራዊ ማለት ንዓይ ዝሓሰረ ፍጡርዩ ንምኻኑ ካባኻ ካብ ሓደ ወዲ ኣመንዝራ እንታይ ከይፅበ
@tesfayemanuel995
@tesfayemanuel995 3 жыл бұрын
@@user-ev3qn4ox3z ኪዲ ጋልታ ተረዊኣ ዘይትሕጸብ ውዒግን ተረፍ ዓረብ
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 2 жыл бұрын
እንደውም ሲድኒ ከጌች ነው የተማረው የሚል እምነት አደረብኝ
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 6 ай бұрын
@@eteneshezk9098Taseqalehe Getachew New Kesu Yetemarew Ye Socialist Bucheloch Hulum Keza Yekorejuten new Yetexeqemut
@minyahelgossaye5640
@minyahelgossaye5640 4 жыл бұрын
ስለላ የማየንድ ጌሙ ደስ ይላል አደጋውም እንደዛው ነው እንጂ። ትረካው አሪፍ ነው።
@melakutaye6258
@melakutaye6258 3 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ፕሮግራም ነው
@nibretdagne3968
@nibretdagne3968 Жыл бұрын
እስኪ ለጾም የሚሆ የሐዋርየቶችን ታሬክ አሰማን
@Timbit713
@Timbit713 4 жыл бұрын
A one in a Million
@metyderibe4466
@metyderibe4466 Жыл бұрын
Le zelealem nerelegn thank you🙏🙏🙏🙏🙏 bezehu ketele
@lovekides6796
@lovekides6796 5 жыл бұрын
Just wowwwww
@user-fz8bb7xe3c
@user-fz8bb7xe3c 4 ай бұрын
እናመሠግናለን
@Alizakusman
@Alizakusman 7 ай бұрын
Woow sindey gerami sew
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 4 жыл бұрын
amazing program Sheger FM Eshe stay blessed.
@kafesamy
@kafesamy 4 жыл бұрын
One of the greatest spy in history. Thanks for sharing eshete
@birukzerga9046
@birukzerga9046 5 жыл бұрын
Amazing
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 4 жыл бұрын
ምርጦ ትረካ ነው
@sintayehujisso9542
@sintayehujisso9542 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@shanblegaramo8853
@shanblegaramo8853 4 жыл бұрын
ስለላ ደስ ይላል ውጤቱ ግን ይመራል!+
@dochodocho8126
@dochodocho8126 Жыл бұрын
Thank you!
@fantasticcoverswithabstar5915
@fantasticcoverswithabstar5915 3 жыл бұрын
I love him
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን !
@eyobassefa6408
@eyobassefa6408 3 жыл бұрын
Danke schön Eshetu
@bitaniymichael5967
@bitaniymichael5967 4 жыл бұрын
betam arife new 👍
@fanuskesh4838
@fanuskesh4838 Жыл бұрын
Yes yes
@afeworkbekele7262
@afeworkbekele7262 2 жыл бұрын
እናመሰግንሃለን
@glory3954
@glory3954 4 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ታሪኩም መሳጭ ነው አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው መቆያ
@AbiyWendifraw-jp7dr
@AbiyWendifraw-jp7dr Жыл бұрын
Giving us a better noha about the reality of it
@kiyalight94
@kiyalight94 5 жыл бұрын
Wow!!! Amazing story, amazing narrator.
@danieltewelde976
@danieltewelde976 4 жыл бұрын
Thank you
@eyuelgirma9606
@eyuelgirma9606 4 жыл бұрын
ሸሸ
@yoniyifter7567
@yoniyifter7567 4 жыл бұрын
Yehe ye Sheger fm program new, ena yeseeem program mesrek ere yedebral. Hulum sew besheger mageget yechelal ena. Serkoten enetagel
@tgtg5979
@tgtg5979 3 жыл бұрын
Wow
@dignityforhumans9374
@dignityforhumans9374 3 жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም አንተን መስማት ማለት በቃ ከቃል በላይ ነው ድምፅህ ደግሞ ልቤን ያቀልጠዋል
@arayaferede1298
@arayaferede1298 3 жыл бұрын
እውቀት ጥሩ ነው ብዬ ነው ወድሞቼ
@abduljeliljemal231
@abduljeliljemal231 3 жыл бұрын
ይገርማል። 10q እሸቴ
@yonathangezahegn1076
@yonathangezahegn1076 4 жыл бұрын
he's a genius
@berhanearayaselasie9913
@berhanearayaselasie9913 Жыл бұрын
ድንቅ ስራ ናመስግንሀለን የሞተለት ዕለት ግን በ27 መስከረም 1925 የሚል ኣንብቤ ኣለሁ፡ ዋናው ግን ትምህርትን ቀስሜበት ኣለሁ
@yonaskalayou6478
@yonaskalayou6478 3 жыл бұрын
He was like Getachew Asefa
@Natnael9808
@Natnael9808 3 жыл бұрын
Manw Damw esw eeee
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 3 жыл бұрын
ክክክክክ ጌቾ በነ ሀይላንዱ? ሀሀሀሀሀ
@AmNotHere
@AmNotHere 3 жыл бұрын
I wish you can work on this story one day "The three identical strangers"
@ethio5253
@ethio5253 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፉ አተራረክ ሲመቸኝ ይመች አቦ
@djnatmer2022
@djnatmer2022 3 жыл бұрын
u need to edit minute 6:47 - 7:18. . . .thank you
@zerihungamo6742
@zerihungamo6742 3 жыл бұрын
እሼ አተራረክ ልዮ ነው ስያምር ይመችክ
@Suraraw
@Suraraw 11 ай бұрын
ከ6ደቂቃ48ሰከንድ እስከ 7ደቂቃ18 ሰከንድ ድረስ ለእኔ ብቻ ነው ያልሰራልኝ
@memes8321
@memes8321 3 жыл бұрын
👍
@mesfindejene8353
@mesfindejene8353 5 жыл бұрын
Wow it’s unbelievable history of a brave spy man
@etagulidetu1398
@etagulidetu1398 4 жыл бұрын
Wow eshete
@michaeldeme
@michaeldeme 5 ай бұрын
@Jermiah9
@Jermiah9 3 жыл бұрын
The real james bond
@arayaferede1298
@arayaferede1298 3 жыл бұрын
እውቀት ወይም ማወቅ ከሆነ ብዬ ነው
@solomonseyoum9909
@solomonseyoum9909 5 ай бұрын
ሹተላይ ሰላይ ደግሞ ብታቀርብልን በትሕትና ንጠ ይካለን ከተቻለ
@mikialebisrat1049
@mikialebisrat1049 3 ай бұрын
ከ6ደቂቃ48ሰከንድ እስከ 7ደቂቃ18 ሰከንድ ድረስ ayeseram
@user-mw4ps6fp1e
@user-mw4ps6fp1e 3 жыл бұрын
እኔ ደሞ አንድ ቀን ስላንተ እተርካለው እሸቴ
@Suraraw
@Suraraw 11 ай бұрын
እኛም የአንተን ትረካ ለመስማት ያብቃን።ምኞትህን ፈጣሪ ያሳካልህ
@POWER.....
@POWER..... 2 жыл бұрын
ሸገሮች ክበሩልን
@rass6636
@rass6636 3 жыл бұрын
Eshti eshet neh
@jhonalemu2366
@jhonalemu2366 9 ай бұрын
😊
@abadems9841
@abadems9841 Жыл бұрын
sle Carlos kebero yseraln esha
@kiyatariku1992
@kiyatariku1992 3 жыл бұрын
የሚቆራረጥ ትረካ አታቅርቡ ይቆራርጣችሁና
@milkyasareba3174
@milkyasareba3174 3 жыл бұрын
Your Ad is killing us please atabizut
@Eskes_Visualization
@Eskes_Visualization 4 ай бұрын
ይሀን ትረካ 2024 ላይ ሁናችሁ እየሰማችሁ ላላችሁ በ Sidney Reilly የሚያጥን ፊልም ተሰርቱዋል Spymaster ብላችሁ ፈልጉት
@meditube1065
@meditube1065 4 ай бұрын
እሺ
@user-ml2iw1nn3c
@user-ml2iw1nn3c Жыл бұрын
Tariku sasebew kselay balefe lela sim ? Yenoral
@munafshaya6231
@munafshaya6231 4 жыл бұрын
Hey he is Getacheaw Asefa why are giving him English name ??????🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣I guess you don’t have his picture where did you get it his picture 😪😪😪🤣🤣🤣
@6killochannel620
@6killochannel620 2 күн бұрын
ፉሉንጫ ፊሉንጪ ቁጺ ሊጺ
ዴቪድ ቤን ጎርዮን - David Ben-Gurion - መቆያ - Mekoya
30:54
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 80 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 4,3 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
Girum Tereka - የኦሾ ትረካዎች - Osho Tales - By GirumTebeje  በግሩም ተበጀ @GirumTereka
33:05
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 69 М.
Girum Tereka - እማማ ፋንቱ የጨርቆሷ ዶክተር - ከቤልጅግ ዓሊ - ትረካ - በግሩም ተበጀ by Girum Tebeje
30:38
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 29 М.
የጨካኙ ሰው መጨረሻ ተረክ ሚዛን Salon Terek
22:45
“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /ShegerFM
1:23:53
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 17 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН
Wait for the last one! 👀
0:28
Josh Horton
Рет қаралды 104 МЛН