Ethiopia Sheger FM Mekoya /Umar ibn Al-Khattāb /ስለከሊፋ ዑመር ኢብን አልሃጣብ የሕይወት ታሪክ

  Рет қаралды 141,411

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

4 жыл бұрын

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Ethiopia Sheger FM Mekoya /Umar ibn Al-Khattāb /ስለከሊፋ ዑመር ኢብን አልሃጣብ የሕይወት ታሪክ
#Ethiopia #ShegerFM
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 402
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 4 жыл бұрын
እኔ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ እንደዚህ ደግ እና ጠንካራ መሬ ሀገሬ ቢኖራት ደስ ይለኛል።
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 жыл бұрын
ስርአትሽ ደስይላል ማር
@nurushemsu4090
@nurushemsu4090 4 жыл бұрын
Betelhem Mulugeta እውነትን ስለተናገርሽ ደስ ብሎኛል ግን ሁላችንም ኢትዮጵያውያኖች ሚዛናዊ ብንሆን እንዴት ምርጦች እንሆን ነበር!!
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 4 жыл бұрын
እንዳንች አይነት ቅን አሳቢና ጥሩ ልብ ያለው ሰው ቢኖር ሃገራችን ሁልግዜም ሰላም ትሆን ነበር
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 4 жыл бұрын
Betelhem Mulugeta እኔም ክርስትያን ነኝ ውዴ ለአገራችንን እንደ ኦመር አይነት መሪ ነው ሚይልስፈልጋት ልክ ነሽ
@ethiogirl734
@ethiogirl734 4 жыл бұрын
What Ethiopia needs currently is a just, courageous, genuine leader like Umer Ibn AL Khatab.
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 жыл бұрын
👍👍👍👍🙏🙏የአቡበክር ሲዲቅንም ረ.አ ታሪክ እንደምታቀርብልን ተስፋ አረጋለሁ :::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 4 жыл бұрын
ሰውየው መላዕክት ነው አትለንም ዝም ብለህ ። እኔ ከርስቲያን ነኝ ግን ይህ ሰውየ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋት ።
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 4 жыл бұрын
በጣምየኔዉድትክክል፡👍👍👍💯
@user-br9tq1sj6f
@user-br9tq1sj6f 4 жыл бұрын
ከነብዩ ጀምሮ የሙስሊም መሪወች ሁሉም ሀሪፍ ነበሩ አሁግን እያለቀስን ያለንዉ ለዛ ነዉ ወገናችን
@user-oj1nm1tu5g
@user-oj1nm1tu5g 4 жыл бұрын
Behiwet yelum alah yizenlachew lemn eslamn atayiwm enem krstiyan neberku anbbe new eslmnan yetekebelkut
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 4 жыл бұрын
C Loud ወንድም ይህ እኮ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም በአለማችንን በጣም ጥሩ እና በጣምም መጥፎ የሆኑ የእስላምም ሆነ የክርስቲያን መሪወች ነበሩ ። አንተ የፈለከውን እምነት መከተል ትችላለህ የሰውን ልጅ ገነት የሚገባው በስራው ነው እንጅ በሀይማኖቱ አይደለም።
@umyamina7289
@umyamina7289 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ኸሊፋወች ሙስሊም ፔጆች ጋ ሂዳችሁ አንብቡ አዳምጡ ማወቅ ይጠቅማል።አእምሮ ያሰፋል።ጥበብን ያስተምራል። እስልምና በጦር ና በጅሃድ አይደለም በአለም የተዳረሰው ና እዚህ እኛጋ የደረሰው በእንደ ኡመር ያሉ ምርጥ ና ቅን መሪወች ነው።የእስልምና ታሪክ ያላወቁ ናቸው ዛሬ እስልምናን በጦርነት የተስፋፋ ሃይማኖት እያሉ የሚቀጥፉብን።የነዚህ መሪወች ዋና መሪ ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ናቸው።ነብያችን ያፈሩት እንድህ አይነት መሪወችን እንጅ ፈረንጆች አይሁድ ና ክርስቲያኖች እንደሚቀጥፉት አሸባሪ ና ጨካኝ መሪወችን ነብዩ አላፈሩም።ማየት መመን ነው።
@seidmohamed7538
@seidmohamed7538 9 ай бұрын
ደስ የሚል የሚጥም የሰውን ቀልብና ልብ የሚስብ የሱሃቦች ረ/ዓ ታሪክ በሂወቴ ሁሌም ሰምቼ የማልጠግበው ታሪክ ነው በርታልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሌላም ብዙ ታሪኮኝ በአንተ ትንታኔ እንጠብቃለን ተባረክልን አላህ ይስጥልኝ❤❤❤
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ በጣም ሀሪፍ አድርገህ ነበር የተረከው ግን አንድ ሌላ የኡመር እብን ኸጣብ የለሊት ገጠመኝ ልነገራችሁ ሁልግዜ ለሊት በከተማይቱ እየተዘዋወር ህዝቡን ያይ ነበር እና በዛ ግዜ እወተት ውስጥ ውሀ እንዳትጨምሩ የሚል ህግ አውጥቶ ነበር እና ባንድ ለሊት እንደልማዱ ሲዞር ባንዱ ቤት የናትና የልጅ ንግግር ሰማና ቆመ እናቲቱ ለልጇ እባክሽ ልጄ ያበረክትልናል እወተቱ ላይ ውሀ ጨምሪበት ትላታለች ልጅ ግን እንዴ እናቴ ኡመር እኮ እወተት ውስጥ ውሀ እንዳጨምር አዟል አለቻት እናቲቱም መልሳ እና ኡመር በዚህ ለሊት አያየን እባክሽ ዝብለሽ ጨምሪ አለቻት ልጅቱም የዋዛ አልነበረችምና እና ኡመር ባያየን የኡመር ጌታ አላህ እያየን አይደል አለቻት ይህን ሲሰማ የነበረው ኡመር በልጅቱ በጣም ተደስቶ እቤቱ ይመለስና ወንድ ልጆቹን ሰብስቦ ማነው ይህችን ልጅ የማገባት አላቸው ከልጆቹም አንዱ አገባት እና ልጅ ወለዱ ልጁም ሀፊዝና ጠንካራ ሀይማኖተኛ ወቶታል እና ኡመር እብን ኸጣብ ማለት ጀግና ሀቀኛ በጌታው ፍራቻ አልቃሻ ነው
@dandi704
@dandi704 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mmtube6838
@mmtube6838 4 жыл бұрын
የኔ ማር ትክክል ነዉ እኔም ሰምቸዋለሁ
@allawakil2848
@allawakil2848 4 жыл бұрын
Ye umar tarik yihe bicha alnaberem bizu yi qeral (R A)
@amin8277
@amin8277 4 жыл бұрын
ሰሚ ነኝ ስደተኛዋ በመሀላቸው የተወለደው ልጅ ዑመር ኢብኑ ዓብዱልአዚዝ ነው እና አምስተኛ ኸሊፋ ነበር ይባላል
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 4 жыл бұрын
@@amin8277 ትክክል አወ ኡመር እብን አብዱአለአዚዝ ነው እሱም በጣም ፍትሀዊይ እና እሱ በሚገዛበት ዘመን ጥጋብ ከመሆኑ የተነሳ ዘካ የሚቀበል ጠፍቶ ዘካው ከሙስሊም ውጭ ላሉ ተከታይወች የሚሰጥበት ዘመን ነበር አመሰግናለሁ
@ethiohistory170years5
@ethiohistory170years5 4 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሙሃመድ (ሰ.ዐ.ወ/ ዑመርረ.ዓ፣አቡበክር፣ዓሊ እና ዑሥማን ጋር ጀነት ወፍቀን፡እድለኞ❤ሼገሮች ሚዛናዊ ፍቅር የሆናችሁ እናንተን ብቻ አየሁ❤
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ ሰለሏህ ወአለይ ወሰለም) እርድየሏህ አነሁም
@kedijangus3744
@kedijangus3744 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ s a w
@Fetu-ur2nm
@Fetu-ur2nm 4 жыл бұрын
Amiiin
@user-hj2is8ut3n
@user-hj2is8ut3n 4 жыл бұрын
{ሠ°ዐ°ወ}አሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚን።
@user-hj2is8ut3n
@user-hj2is8ut3n 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@goodhop8614
@goodhop8614 4 жыл бұрын
💚⛪️💛🕌❤️ሌላ 1 ልጨምርላቹ በአቡበከር ግዜ አንድ ሰው በነብስ ማጥፋት ይከሰስና ለፍርድ ይቀርባል ፍርድቤቱም በምስክር ገዳይነቱ ጋረጋገጠ ቡሃላ የሞት ፍርድ ይወስንበታል ከዛም ተከሳሽ እሺ ከዛ በፊት ወደትውልድ መንደሬ ሄጄ ቤተሰቦቼን ተሰናብቼ ልምጣ ይላል አቡበከርም የነፍስ ዎስ እምጣ ይሉታል ሰውየውም ማግኘት ሲቸግረው ኡመር እኔእሆንሃለው ይሉታ ከዛም ይሄዳል ግን እንደተፈራው በፍርዱ ሰአት መመለስ አልቻለም አቡበከርም በጣም ተጨነቁ የማች ቤተሰቦች ለብይን ቀርበዎል ተከሳሽ የሌም ከዛ የጨነቀው አቡቦከር ትንሽ እንጠብቀው አሉ ያለበለዚያ ኡመር ማች ነው ከዛም ከትንሽ ሰአት ቡሃላ ተከሳሹ ቃሉን እቦታ ደረሰ አቡበከር በመግረምና ግራ በመጋባት ወደ ኡመር ዞረው ከባድ ዎስ ነው የሆንክለት እንዴት እንደዚ እራስህን ትሰጣለህ ለወንጀለኛ ሲሉት ኡመርም በነብዩ ጊዜ የነብስ ዎስትና ነበር አሁን ግን ያ ዎስትና ጠፋ እንዳባል ብዬ ነው አላቸው አቦከር አስከትለው ለተከሳሽ አንተስ ኡመር እራሱን አሳልፎ ሰጦህ ነበር እንዴት በዛው አልጠፋይም ሲሉት እኔም በዚ ዘመን ዎስትናን የሚጠብቅ ተማኝ ጠፋ እንዳይባል ብዬ ነው የመጣሁ አላቸው ከዛም የማች ቤተሰብ በኡመርናተ በተከሳሽ ተግባር ተመስጠው እኛ በዚ በዘመን ይቅርታ ሚያረግ ጠፋ እንዳይባል ይቅር ብለነዎል አሉ ያኡመር እብኑል ኸጣብ ❤️
@muniribrahim1791
@muniribrahim1791 4 жыл бұрын
wow
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@aliebire1742
@aliebire1742 4 жыл бұрын
ዑመር እብን ኸጣብ ሪ ድ አ። ጀግና እና ትክክኛ አማኝ ነበር
@alemgetachew3690
@alemgetachew3690 4 жыл бұрын
እስኪ ለመሪዋቻችን አሰሙልን እንደው የእሱን ትንሽ ቢሰጣቸው!!!
@ayehusamuel3250
@ayehusamuel3250 3 жыл бұрын
ህልም መስሎ ነው የሰማሁት በጣም ድንቅ ታሪክ እጅግ አስተምሮ ያለሁ ነው፡፡ ይህን ልቦታ እና ማስተዋል ለመሪዎቻችን እንዲሁም ለህዝባችን ያድልልን ፈጣሪ፡፡
@humeyratube6181
@humeyratube6181 4 жыл бұрын
ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ረደየላሁ ኣንሆም በሳቸው መንገድ የ ሚመራ መንግሥት ይስጠን ያረብ♥️
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 4 жыл бұрын
ኡመር ኢብኑልኸጣብ እስኪሙስሊምን አሸባሪ ፍትህየማያውቅአራጅ አድርገውለሚያምኑንገሩዋቸው ኢስላም።።ሰላምነው
@islamaislove7884
@islamaislove7884 4 жыл бұрын
ሀቅ ነው
@hamadafadil7503
@hamadafadil7503 4 жыл бұрын
Sheger FM thanks you
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 4 жыл бұрын
Mesulem hake hono aywkew nefse gadey new
@user-my9ob8wl7m
@user-my9ob8wl7m 4 жыл бұрын
የኡመሩል ፉሩቅን ታሪክ በሀገሬ ሬድዩ ጣቢያ በመስማቴ ደስ ብሎኛ ከታሪኩ ጅግንነትን ፍትሀዊይነትን መልካም አስተደደርን ተምርን ለሀገር ለወገን የሚጠቀም ስራ የምስራያድርገን የሳቸውን አይነት ፍትሀዊ ምርጫ ለሀገራችን ያስፈልጋታል
@bismikrebi4691
@bismikrebi4691 4 жыл бұрын
ይሄ ውብ ሃይማኖት እኮ ስንት ውብ ሰወችን ሰጥቶን ነበር ጌትዬ ሁሌም እንደምጠይቅህ እንደ ዑመር አይነት ፍትሃዊ መሪና ጀግና ልጅ ትሰጠኝ ዘንድ እማፀንካለው!!
@user-nb3xe4ko8i
@user-nb3xe4ko8i 4 жыл бұрын
Edet des yelal 💫😍
@mikimikibeyene2636
@mikimikibeyene2636 4 жыл бұрын
መልካምን የሚያደርግ ሁሉ በእ/ር እና በሰው ዘንድ የተወደደ ነው ፈጣሪ ይባርከው
@jemalamir4956
@jemalamir4956 4 жыл бұрын
ለዛ ነው ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረ.ዐ) ከ10ሩ በምድር ላይ ጀነት ቃል ከተገባላቸው ውስጥ የሆኑት። የኻሊድ ኢብኑ ወሊድ (ረ.ዐ) ታሪክ አያይዘህ ብታቀርብልን!? ምክንያቱም እንደ ዑመር ሁሉ የኻሊድ ኢብኑ ወሊድም ፍትሃዊ እና ጠንካራ የጦር መሪ ነበሩ። አሁንም ድረስ የጦርነት ታክቲካቸው ተጠንቶ ወደር እንደማይገኝለት ተመስክሮላቸዋል። በርታ ሁሌም አድማጭህ ነኝ። የታሪክ አተራረክህ ደስ ይላል በጣም። ሸገር ጣቢያ #1
@rahmamechegiya1982
@rahmamechegiya1982 4 жыл бұрын
ባለፈው የኻሊድን ለቀውልናል ፈልገው
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
አለ ፈልጉት
@naflethotel
@naflethotel 4 жыл бұрын
በሰመአብ እንደዝ አይነት ሰው ነበር ብሎማመን በጣም ይከብዳል ይሂ መላእክት መሆን አለበት
@user-ul8si2eu4q
@user-ul8si2eu4q 4 жыл бұрын
አሁን የመጨረሻው ዘመን ስለሆነ ትተነውጅ እስልምና እደዚህ ነበር አሁን ግን ስሙን ብቻ ነው የያዝነው
@naflethotel
@naflethotel 4 жыл бұрын
እንደዝ አይነት መሪ አምላክ ይላክልን
@dandi704
@dandi704 4 жыл бұрын
መልካም ሰው ስለሆንሽ በንጹ ልብሽ ስለተከታተልሽ ነው
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Жыл бұрын
የነብያትን አሰተምህሩት ቁጭብሉው ተምሩው ም አይቱላም አላህ ለነብያ ተከታዩች ብራቱውእና ፍትሀውያ አድረጉቸዋል ነብያችን ኢንደተናገሩት የለነበት ወቅት የመጨረሻጌዜ ሰለሆንጂ ኢሲሊምና የሂነው
@ahmedarebi474
@ahmedarebi474 4 жыл бұрын
ሁለ እስልምናን በነዚህ አይነት መርዎች እይታ ብትመለከቱት አብሮነታችን አንድነታችን ይጠነክራል ሀገረን የምያምሱ እስላምን አየወክሉም
@rakrams2833
@rakrams2833 4 жыл бұрын
እህ የረሱል ውጤትነው ሁሉም ወደሀቅ ወደ አንድነት ወደፍትሀዊነት የጠሩት እሳቸውናቸው ኡመር ደግሞ ውጤታቸው ነው መሀመድ ሶለላህ ወአለይሂ ወሰለም ሰይዲ ኡመሩ አላህ ኸይር ስራህን ይው ደድልክ
@samiyahassen9121
@samiyahassen9121 4 жыл бұрын
እጅብ!!! ደግነት ለራስ ነው ስለዚህ ደግ እንሆን
@hassmed1588
@hassmed1588 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክአላህ ዲነል ኢስላም እዲህ ነው አልሃምዱሊላህ
@SawSaw-um4ci
@SawSaw-um4ci 4 жыл бұрын
May Allaah's Mercy be up on him !!!! We need a leader like Oumer. Thank you Eshete. Sheger Makoya is my favourite. I always sleep while listening to your Makoya stories.
@unitedethiopian6915
@unitedethiopian6915 4 жыл бұрын
Incredible man! I hope God/Allah/ give us leader like him in this crazy time!!
@gashawderbie3001
@gashawderbie3001 Жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ😢❤ እንዲህም ያለ አለ
@yerowako8507
@yerowako8507 4 жыл бұрын
ALLAHU AKBER ...ALLAH is the greatest ...
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 4 жыл бұрын
ገና አልሰማሁትም ግን ምርጥ ፕሮግራም ውንደሚሆን አልጠራጠርም
@jalaludeinlalo6584
@jalaludeinlalo6584 4 жыл бұрын
We are proud of umer my allah garnt him janatuil ferdowes
@mamehabesha5304
@mamehabesha5304 4 жыл бұрын
ዋው እሸቴ አሰፋ በዚህ መረዋ ድምጽህ ደስ የሚል ታሪክ ስላሰማሀን አመሰግናለሁ
@emuaymenberka9881
@emuaymenberka9881 4 жыл бұрын
በዚ ሰአት መሰማት ያለበት ታሪክ ነው ያቀረባቹት እናመሰግናለን ሁሌም መልካም የምታሰሙ ጀግኖች ሁኑ ሰላም ርቦናል ሰላማቹ ይብዛ
@Abrar5280
@Abrar5280 4 жыл бұрын
ሸገሮች ተባረኩ ብሩክ ሁኑ!!!ሀገራችን ከሙስና የፀዱ፣ፍትህን የሚያነግሱ፣ህዝባቸው ካልበላ የማይበሉ፣የሰውነ ብቻ ሳይሆን የእንስሳቶችንም ሀቅ የሚጠብቁ፣እንደዑመር አይነት ምሳሌዎችን መስማት፣ብሎም በሀገራችን የነበሩ ምርጥ መሪዎችንም እንደምሳሌ መያዝ ያስፈልገናል።ታላላቆችን የሚያዋርድ ትውልድ ባለፈው 40 አመት ስለተፈጠረ፣ዛሬ የደረስንበትን ዝቅተት እያየነው ነውና በዚሁ እንቀጥል።ፈጣሪውን የፈራ ፍትህን አያጓድልምና።
@mednamedna1753
@mednamedna1753 4 жыл бұрын
ሰለላ አሌ ወሰለም በጣም እናመሰግናለን
@abudi54
@abudi54 4 жыл бұрын
እሸቴና በሙሉ ሸገሮች በጣም እናመሰግናለን!!!
@fuadseid5009
@fuadseid5009 3 жыл бұрын
😊👍👍
@mtube7888
@mtube7888 4 жыл бұрын
Though I know the story from early childhood, it's amazing to hear you narrating it.
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 4 жыл бұрын
ማሸአላህ ተባረክአላህ መልካምየሠራ ሁሌም ይወሣልይነሣል. አሌህዋክበር አላህጀነተልፍዶሥይወፍቃቸዉ. ጀዛከላሁልኸይር👍💯💯💯✔
@foadyassin3344
@foadyassin3344 4 жыл бұрын
Thanks mr eshete aseffa one of best story teller ...
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
I think he was very wise man the one & only, But always enemies appear I wonder if this guy come back & see what it look like to be a king or a leader this days. Thank you Eshete you narrated so beautifully like always.
@abaooi7344
@abaooi7344 4 жыл бұрын
የአላህ ደስ የሚል ታሪክ
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 4 жыл бұрын
Nebis yimar umer emebete nebsihin tikebel egzihabher be kegnu yargih...what a beautiful story m thank you
@user-hf9qt8me9z
@user-hf9qt8me9z 4 жыл бұрын
ረዲየላሁአንሁ ወረዱአን
@umerumer7974
@umerumer7974 4 жыл бұрын
Thank you sheger
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 жыл бұрын
👍🙏🤲❤️🇪🇹 የሚገርም ገራሚ አስተማሪ ታሪክ ነው :::::👍🙏❤️❤️🤲
@user-dt9fr6lj1o
@user-dt9fr6lj1o 4 жыл бұрын
ናፍቀናል 😭አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን ለከርሱ ሳይሆን ለሀቅ የሚኖ አርገን
@jgguufhy245
@jgguufhy245 4 жыл бұрын
አላህ እኛንም ደግ የምንሰራ ያድርገን
@millionlucky3742
@millionlucky3742 4 жыл бұрын
እሸቴ በጣም ስለምወድህ ሰማሁህ እንጂ እንዲህ አይነት መሪ በዚች በምንኖርባት ፕላኔት መሬት ላይ ነውን? በዚህ ዘመን ይንን መስማት በራሱ ወንጀል ነው።
@linagosheya1319
@linagosheya1319 4 жыл бұрын
አለማችን ከነብዮች ቀጥሎ አደ ሁመር ያለ መሪ ፍትሀዊ ጠንካራ አዛኝ ፈጣሪውን ፈሪ መሪ አስተናግዳ አታውቅም ወደፊትም አይኖራትም በሁመር ጊዜ አነንድ ስንዴ የቴምር ፍሬ ያክል ነበር ታዲይ በማዳበሪያ አነበረም ምክንያቱ በሡ ስልጣን ዘመን ፍትህ ነበር በረካውም ከአላህ ይመጣል ስለ ሁመር በጣም ብዙ የሚወራለት ከሊፋ ነው ይመስለኛል ይኽ በጥቂቱ ነው
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 жыл бұрын
Lina Gosheya አቡበክር ሲዲቅ ረ.አ አትርሳ ::: አትርሺ :::: ሚሊየን ጊዜ እጥፍ የሚበልጥ ሰው አለ አቡበክር ሲዲቅ ረ.አ :::::::
@user-zf4bj2kd3x
@user-zf4bj2kd3x 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኽይር ሀቂቃ ኡመር ኢብኑ ኻጦብን በጣም ነው የምወደው ታሪኩን ሥስማው ብኖር ደስ ይለኛል አላህ በራህመቱ በጀነት ያገናኘን
@Qiimochannel
@Qiimochannel 4 жыл бұрын
Thank you very much. sheger team. omer bin khadab, radiallahu anhum, was one of the best imams. He had provided for justice. for love and the together. I love omer as a human and as a khulafa of Muslims. I hope Allah will give us another as omer RM, to save us.
@misuabdu5510
@misuabdu5510 3 жыл бұрын
እሸቴ አስፋ ግን እንጀራ አልበላም መሰለኝ ቅን እና ሚዛናዊ ብሎም ነፃ ሰው ነው። እናመሰግናለን። በብዙ ነገር በብዙ መልኩ እኩልነትና ሃቅ ላይ በመረዋ ድምፁ የሚያሰማን እንጀራ አልበላም ያልኩት። እንጀራ ምቀኝነት የኔ ባይ ብቻ፣ ብሎም ደደብነትና ውሸት ስለሚያጎናጽፍህ ነው ይህንን ያልኩት።
@umyamina7289
@umyamina7289 4 жыл бұрын
ንፁህ ህሊና ያለው ብቻ አይቶ ሰምቶ ይፈረድ።የትኞቹ ናቸው ትክክለኛ መሪ ?የሙስሊም መሪወች ኸሊፋወች እንድህ ነበሩ። እኒህ እና ፍትህን እያጔደሉ ግፍ እያራመዱ ሙስሊም እየገደሉ ዛሬ ላይ ደግ ኘሪወች ተብለው የሚዘከሩ አፄወች የሰማይና የመሬት ልዩነት አላቸው።
@umunabel7583
@umunabel7583 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ በመላዉ በሙሀመድ ኡመት ስም ማመስገን የሚፈልገው ሸገር F.M 102.1 ነዉ ስቀጥል ወንድማችን ሁሴን ካድር አላህ ካይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ።አንተ ያልታወቀብህ የእስላም ጀግና ነህ በሄድክበት ሁሉ የእስላምን ታርክ የሚታስተዋዉቅ ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ። ወንድሜ ከመላው ቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ ። ዛሬ ሙስሊም በተከፋፈለበት ዘመን አንተ ጥሩ ስራ ይዘህ እየተጓዝክ ነዉ አላህ ካንተ ጋ ይሁን ።ሙስሊሙን ኡማ አላህ አንድ ያርግልን ያረቢ ።
@ashu7750
@ashu7750 2 жыл бұрын
ሸሪዓችን እንዲ ነው እንግዲህ ፍትህ ብቻ
@najataberar6161
@najataberar6161 4 жыл бұрын
ኡማር ረዲ አላሁ አኑህ ሁሌም ተምሰሌቶቻችን ሃያቱ ሰሃባ
@mahmoudhafez3282
@mahmoudhafez3282 4 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ ምንኛ ያማረ ታሪክ ነው።
@shinymornin
@shinymornin 4 жыл бұрын
So beautifuly narrated, thank you sheger. Interesting and educational, such a wise leader.
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Жыл бұрын
አላህ ሥረቸዉን ይዉደድለቸዉ
@user-gs8cc5tb6t
@user-gs8cc5tb6t 4 жыл бұрын
አለህ ይውደድለት
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 4 жыл бұрын
የዞትር ምርጫዬ ሸገር ነው ሸገሮች አናመሰግናለን
@dawdali5113
@dawdali5113 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሸገሮች
@mikaelchurnet1674
@mikaelchurnet1674 3 жыл бұрын
ሸገር አንደኛ!!!
@kiremesekeder295
@kiremesekeder295 4 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@zinahzinah3183
@zinahzinah3183 4 жыл бұрын
ተባረኩ ሸገሮች
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
እሔዉ ነዉ ጌታዉን የሚፈራ መሪ ጀግናዉ ረድአላሁአን አርጧ👏👏👏💪💪የምርጡ ትዉልድ ናፋቂ ነኝ።
@user-yk7zi8vo7n
@user-yk7zi8vo7n 4 жыл бұрын
ኸሊፋው ኡመር ኢብን ኸጧብ ረ,ዓ ጀግና ❤ እንዲሁን ሌሎች ምርጥ ምርጥ ሳሃቦችም አሉ እንደነሱ ለእምነቱ የሚኖር እና ለእምነቱ በሚሞት ያድርገን
@hisqueen1441
@hisqueen1441 9 ай бұрын
ያ ኢስላማህ ዋ ሙእተሲም ያ ኡመር ዛሬ ይበልጥ ተናፍቃችኃል ፋላስጢን ዛሬ ከእናንተ ደም የተመዘዘ ደም ናፍቃለች። ምድር እናንተን ናፍቃለች።
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 жыл бұрын
ኡመር ኢብኑል አል ኸጧብ ረድየላሁ አንሁ ያንተን መሰል መሪይስጠን በዚህዘመን
@wasijemal3081
@wasijemal3081 4 жыл бұрын
Thanks shegar. hopefully u will add more like him,
@sirajsherif2908
@sirajsherif2908 4 жыл бұрын
tnx sheger fm mekoya & wub yahonkaw teraki
@amethiopian4528
@amethiopian4528 4 жыл бұрын
Wow nice history.
@abadura8070
@abadura8070 4 жыл бұрын
Whaaaaat?!!!!!! Alhamdulillah
@user-km4tf5up6u
@user-km4tf5up6u 2 жыл бұрын
አንዳንድ መረጃዎችህ የተሳሳቱ እና ጥንቃቄ የጎደላቸው ናቸው ኡመር ረዲየሏሁ አንሁ የሚያስተዳድርበትን ህግ ራሱ ኡመር አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እሱ ራሱ ያወጣው አመራር አገዛዝ ሳይሆን አሏህ በቁርአን እና ሐዲስ የደነገገውን ህግና መመሪያ አድርጎ ያወረደልንን ሸሪዓዊ አስተዳደር ነው ሲገዛበት የነበረው ከሱ የቀደሙ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አቡበከርም አሏህ መልካም ስራውን ይውደድለትና ሲገዙበት የነበረው ሸሪዓዊ ህግ አገዛዝ ነው ሌላኛው የሌቦችን እጅ መቁረጥን በሰአቱ አቁሞ የነበረው በድርቅ ምክንያት ከባድ የረሃብ ጊዜ ስለነበር ፈልገው ሳይሆን ተርበው የሚሰርቁ ስለነበሩ ነው ይህ ደግሞ ከሰው ልጅ ፍላጎት ውጪ እና ከሚቆጣጠሩት በላይ ስለሆነባቸው የነዚህን እጅ በስርቆት እጅ ብቆርጥ አሏህ ዘንድ ያስጠይቀኛል ብሎ ሹብሃ ሸክ ገብቶበት እንጂ ስራ ስላልሰጣቸው አልነበረም እጅ መቁረጥን ለተወሰነ ጊዜ ያቆመው ድርቁ ሲወገድ የሌባ እጅ መቆረጡ በዛው ቀጥሏል አሏህ ብሎ ይህ አገዛዝ ተመልሶ አለምን የሚገዛበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ቢኢዝኒላህ😊
@SeraTube26
@SeraTube26 4 жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ሸገር ማቆያ
@wasilkadir456
@wasilkadir456 4 жыл бұрын
Shegeroche Betame enamesegenalene keberulen yezehen meret Kelefa tareke selasetelalefachulen🙏🙏🙏🙏
@suhailasuhi9632
@suhailasuhi9632 4 жыл бұрын
ጀዛካላህኻይርቀፅልበት
@neimacool6507
@neimacool6507 4 жыл бұрын
Very interesting story. Our country leaders has to learn from him.
@mengistukumelachew8292
@mengistukumelachew8292 3 жыл бұрын
Love you too much SHEGER FM, Thank you Dear Eshete
@seadamohammed7092
@seadamohammed7092 4 жыл бұрын
ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ ኸይር ስራውን ይውደድለት
@hamuzy
@hamuzy 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ምርጥ ታሪክ ነው። ሸገሮች በጣም እናመሰግናለን
@ezedinkedir9069
@ezedinkedir9069 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር
@jemilamolla5568
@jemilamolla5568 4 жыл бұрын
"እናመሰግናለን ወንድም ኡመር_•ኡመርል ፋሩቅ .ጀግና ፍትሃዊ መሪ
@mohammededris7491
@mohammededris7491 4 жыл бұрын
እሂን ታሪክ ሁሌም ብሰማው አልሰለቸኝም
@sameeramm7509
@sameeramm7509 4 жыл бұрын
ረደላሁ አንሁ አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው
@ismilumr8326
@ismilumr8326 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@jds7669
@jds7669 4 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ውስጤ በጣም ተነክቷል አላህየ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ምራን
@fuadyusuf1464
@fuadyusuf1464 3 жыл бұрын
Really I appreciate you please I hope you have to prepare for us the the kalifa ABUBAKAR SIDIQ AND ALIYI IBNU ABITALIB
@halawaaimam6051
@halawaaimam6051 4 жыл бұрын
Thank you shager
@maremnuru5044
@maremnuru5044 3 жыл бұрын
Rasullu sullah walihwasalem habibina Rasullu Allah Muhammad ♥ we miss you Rasullu Allah
@ademebrahim8718
@ademebrahim8718 3 жыл бұрын
thank u!
@ndb6093
@ndb6093 4 жыл бұрын
በኔ ስልጣን ዘመን መዲና ሆኜ እራቅ ላይ መንገድ በለመሥተከከሉ አደናቅፏት ግመል ወይም አህያ ብቶድቅ ለጌታዬ ምን ብዬ እለወለዉ ብሎ ሁሌም የሰስበዉ ነበር አላህ ይዘንለት
@umerumer7974
@umerumer7974 4 жыл бұрын
Best story
@myallahblessallmyfamilly4829
@myallahblessallmyfamilly4829 4 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ይሄን ፔጅ ሳየው በጣም ደስ የሚል የጀግናውን ኸሊፍ ኡመር ኢብኑል ኸጧብን ታሪክ የፓሰታችሁት ተባረኩ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ማሻ አላህ
@habeshaamerica4045
@habeshaamerica4045 4 жыл бұрын
Thank you
@jemalbedru8006
@jemalbedru8006 7 ай бұрын
ምርጥ ንጉስ ዑመር
@seifeddinnuri1402
@seifeddinnuri1402 4 жыл бұрын
I luv sheger to much!
@AliAli-bd8dz
@AliAli-bd8dz 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-kk5hk9bj3g
@user-kk5hk9bj3g 8 ай бұрын
ልብ ይነካል ልቦናዬን ከፍቶልኛል
@abdikeniz8612
@abdikeniz8612 3 жыл бұрын
Woow. In ethiopia, people stuck their religion because of parents or Blind-Faith or Blind follow..... It is so good if all people try to learn what is written in other religious scriptures. It helps unite people.
@abhika5818
@abhika5818 4 жыл бұрын
I have no words for you eshete you're amazing person from sheger fm my favorite program is it's mekoya program Thank you soo much wish you all the best!!!!
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 8 ай бұрын
😢😢Radi Allah anhu(RA)
@user-dv4sg3ty3h
@user-dv4sg3ty3h 4 жыл бұрын
ክላክሲውምንድን።ነው።ኡመር።እንወድሀለን.ኸይርስራህን።አላህይውደድልህ.በጀነት።ከናንተጋ.የምንሆን።አላህያድርገን
@ethiogirl734
@ethiogirl734 4 жыл бұрын
Thank you Sheger FM sharing us such educational life of umer.
@abdurezakredi
@abdurezakredi 3 жыл бұрын
amazing leader with a quality leadership thank u for sharing this story
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 11 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
ሞሳድ ፡ በእሸቴ አሰፋ መቆያ ፤
32:19
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 65 М.
Mekoya -  Golda Meir    የጎለዳሜር የብቀላ ሰይፍ  - መቆያ
38:05
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 244 М.
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 5 МЛН
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 2,7 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 43 МЛН
Маленький кролик-курица
1:00
КиноАнгар
Рет қаралды 1,5 МЛН