Sheger Mekoya - Hamza ibn Abd al-Muttalib ሐምዛ ኢብን አብዲል ሙጣሊብ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 90,862

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

2 жыл бұрын

#Mekoya #ShegerFMRadio #EsheteAssefaMekoya #HamzaibnAbdalMuttalib
Sheger FM Mekoya - Hamza ibn Abd al-Muttalib ከመጀመሪያዎቹ የነብዩ መሐመድ ተከታዮች እና የጦር መሪዎች አንዱ ስለሆነው ሐምዛ ኢብን አብዲል ሙጣሊብ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 155
@shemsushemsu2456
@shemsushemsu2456 2 жыл бұрын
የአምዛን የጀግንነት ታሪክን ስለተረከልን በጣም ደስ ብሎናል እሼቴ አሰፋ እውነተኛ ጋዜጠኛ ሁሉንም የሰውልጅ ታሪኮችን እምነት ዘር ቋንቋ ሳትል ለህዝብ ስለምታቀርብ እናከብርሃለን እድናቂዎችህ ነን ተባረክ ።
@AminaMustefa
@AminaMustefa Жыл бұрын
ሁሌም የሐምዛን አማሞት ስሰማ ብርክብርክ የመንቀጥቀጥ ስሜት ይሰማኛል የአላህ ከወደድካቸው ባሪያዎችህ አድርገን ያረብ😢
@sol6328
@sol6328 2 жыл бұрын
አቤት ወንድሜ የተለየህ ጋዜጠኛ ነህ እድሜ ይስጥህ ።
@aymendejene4604
@aymendejene4604 2 жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ጀዛውን ይክፈልህ ወንድሜ እሸቴ አሰፋ ሸገር 102.10 fm ልዩ ናችሁ thanks to all
@fafeahmed1909
@fafeahmed1909 2 жыл бұрын
ስለ ትልቁ ሰሀባ ሀምዛ አብዱል ሙጠሊብ እረደላሁአን! በሚገርም ቅላፄና በእውቁ ጋዜጠኛ ጋሽ እሸቴ አሰፋ መስማት አይጠገብም እናመሰግናለን
@keepwalking6910
@keepwalking6910 2 жыл бұрын
What a story He is one of the shining examples of stars in the Islamic story that lives forever
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 2 жыл бұрын
I have great respect for you Really you are special journalist Eshete Assefa.
@ismilumr8326
@ismilumr8326 2 жыл бұрын
ረድየሏሁ አንሁማ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰላም በሳቸው ና በተከተሏቸዉ
@mohammededris7491
@mohammededris7491 2 жыл бұрын
ሀምዛ የሸሂዶች ቁንጮ 🥺🥺😍😍
@habtamambaye8395
@habtamambaye8395 2 жыл бұрын
Hamza is a person who fight to which he believes .it was good . I love it
@user-ox3uo3dw5t
@user-ox3uo3dw5t 5 ай бұрын
ይመቺህ ባባ
@lifeisnotfair7494
@lifeisnotfair7494 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing this wonderful history of hamiza
@GemechisEjeta
@GemechisEjeta 2 жыл бұрын
Only one comment: Address Rasul Allah (S.A.W) selam enna selat besachew lay yihun bitiel degmo betaam dess yilegn nebere. Thank you for this story narration.
@Addisabawit
@Addisabawit 2 жыл бұрын
Thanks for sharing this amazing story ❤
@user-tv8ls2sr7e
@user-tv8ls2sr7e 2 жыл бұрын
እሸቴ አንተኳ የተለየክ ጎዜጠኛ ነክ አክብሮቴ ባለክበት ይድረሰክ
@user-gl3ep2gw5j
@user-gl3ep2gw5j 8 ай бұрын
አሰድ አላህ ( የአላህ አንበሳ) ሰዩዱ ሹሀዳ ( የሰማአታት አለቃ) ረዲላሁ አንሁ አላህ ይውደድለት የሱ ታሪክ ስሰማ በጣም አዝናለሁ በድብቅ ስለገደሉት ሜዳላይ እየተዋጉ ቢገሉት ልክ እንደ ጃአፋር ኢብን አቡጣሊብ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
I am just amazed by the ability of journalist Eshete Asefa. HE CAN!! He is one of the best NARRATOR of The beautiful Ethiopia 🇪🇹 has. He can read phone book and I will listen to him! 👌👏👏👏👍
@semirafarisidris
@semirafarisidris 2 жыл бұрын
Muhammad ibn Abdullah[n 1] (Arabic: مُحَمَّد ٱبن عَبْد ٱللَّٰه S.A.W
@jaferyesuf9460
@jaferyesuf9460 2 жыл бұрын
Eshete i lost words to explain u. Pls keep up!!
@ismilumr8326
@ismilumr8326 2 жыл бұрын
ስወድህ ሚዛናዊ እምነት የማይገድበው ጋዜጠኛ በአለማችን ቁጥር አንድ ጋዜጠኛ
@jbrilahmed1755
@jbrilahmed1755 2 жыл бұрын
ወየኔ ante ጋዜጠኛ በጣም ትመችኝ አለህ ማሻአላህ
@habeshawit8895
@habeshawit8895 2 жыл бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥህ አቦ
@abufirdowstube
@abufirdowstube 2 жыл бұрын
Masha allah des sil thankyou Eshete aseffa , lion of muslim hero Hamza.
@Su4Su.T
@Su4Su.T Жыл бұрын
ሐምዛ ረ ዐ ጀግናው ሶሀባ
@user-cj7gx4lq8g
@user-cj7gx4lq8g 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ የውስጤ ሠውነህ እድሜይሥጥህ።
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 8 ай бұрын
እሸቴ ረድየሏሁ ዐንሁ❤
@zaynaba4355
@zaynaba4355 8 ай бұрын
Hamzaa💔💔💔💔🖤🖤😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@mydo8326
@mydo8326 2 жыл бұрын
ያገዜጠኝነት ጥግ ነህ እኮ እሸቴ እድሜህን ያርዝምልን ልጅ ሆኜ ሸገር fm ላይ እሁድ ከሳአት ጠብቄ አደምጥህ ነበር ከራሃቸው ስራዎች አንድም ያላደመጥኩት ያለም ያሀው
@peacelove432
@peacelove432 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አሸቴ አሰፋ አከባሪክ ነይ ለመታከረባቸው ታሪኮች አጀግ መሳች ናቸው ሁሌም አጠበቅአለው ::
@dotiguyo2023
@dotiguyo2023 2 жыл бұрын
I Have subscribed your KZfaq channels 2yrs ago. You are an experienced and unbiased journalist. I'm inviting you to ISLAM. accept Islam and discover the reality of this world and next world.
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 9 ай бұрын
ሰ ዐ ወ ❤ እሸቴ አሰፋ 🙏
@alfatih8962
@alfatih8962 2 жыл бұрын
Amazing as always my man eshe
@anwarabdu9820
@anwarabdu9820 2 жыл бұрын
እናከብርሀለን
@binyamgeletaw
@binyamgeletaw 2 жыл бұрын
እሼ ፕሮግራሞች በጣም ይመቹኛል...... ስለ ኦርቶዶክስ መላክቶች ደሞ ስራልን..... ይመቺህ አባ
@jbrilahmed1755
@jbrilahmed1755 Жыл бұрын
😆😆😆😆
@AminaMustefa
@AminaMustefa Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ያሙሐመድ ረድህ አላሁ አንሁ
@user-lt2wl1dx7j
@user-lt2wl1dx7j 8 ай бұрын
ይለያል በሚገርም ትንተና ። ደጋግሜላደቅክ እገደዳለው ዋው
@nurugidi8604
@nurugidi8604 Жыл бұрын
Thank you! The righteous person Eshete Assefa
@mubarekma3443
@mubarekma3443 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጡ ጋዜጠኛ
@biniyamgetaneh7912
@biniyamgetaneh7912 2 жыл бұрын
ሸገሮች ምቾቴ ናቹ 👌
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 8 ай бұрын
my hero ሀምዛ ረ.ዐ❤
@mansour915
@mansour915 Жыл бұрын
Recently I learned that Jafar the brother of Hamza has been I Habasha Radiya Allahu Anhom
@AM-pd1xy
@AM-pd1xy 2 жыл бұрын
Thank you eshete.
@aymenmusa3638
@aymenmusa3638 2 жыл бұрын
Thank you eshete
@ezedinshemsu2522
@ezedinshemsu2522 2 жыл бұрын
Thanks for sharing, what a story!!
@amilesulimani5116
@amilesulimani5116 2 жыл бұрын
Allah edma ena tegna yesteh wed eshata assfa
@nesrelahtube2636
@nesrelahtube2636 2 жыл бұрын
ታሪክ ታሪክነውና እሄን የመሰለ ታሪክ ስላጋራሀን እናመሰግናለን
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ
@etoman7196
@etoman7196 Жыл бұрын
አላህ ያግዝህ ወድማችን እሸቴ አሰፍ
@msemira2150
@msemira2150 2 жыл бұрын
Thanks a lot
@AbduLbasit-yl3lw
@AbduLbasit-yl3lw 2 жыл бұрын
DES YEMIL TEREK NEW ENAMESEGNALEN SHEGER ESHETE !RESPECT
@h_hadery777
@h_hadery777 2 жыл бұрын
በጣም አቀራረብህ ምርጥ
@mohemmedoumer2816
@mohemmedoumer2816 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hamzahuseen8489
@hamzahuseen8489 2 жыл бұрын
ስሜ HAMZA ነው
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 2 жыл бұрын
Thanks bro
@ismilumr8326
@ismilumr8326 2 жыл бұрын
አቡበክር (የመጀመሪያው ኸሊፋ) አቀርብልን እሸቴ
@luelsiraj9147
@luelsiraj9147 2 жыл бұрын
Kezi befet kirbual youtbue lay felegewu
@anwarabdu9820
@anwarabdu9820 2 жыл бұрын
እሸቴ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ
@yisehakibrahim438
@yisehakibrahim438 Жыл бұрын
ለሁሉም የስራ መስክ ልዩ ተሰጥዖ እንዳለ እንደጠቀስከው አንባቢውም ለገጠሙህ እንግዳ ቃላቶች በቂ ዝግጅት ቢኖርህ ተመራጭ ያደርግሀል
@abubekerseid3395
@abubekerseid3395 Жыл бұрын
አላህ ይስጥልን ወንድማችን አንተ ሚዛናዊ እና እውነተኛ ነህ እናመሰግናለን
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 2 жыл бұрын
አሸቴ አሰፋ ክበርልን እናመሰግናለን
@JamalAl_shatbi-eu9zv
@JamalAl_shatbi-eu9zv 9 ай бұрын
አንተ ትክክለኛ ንፁ ልብ ነው ያለክ ፈጣሪ ከአንተ ጋራ ይሁን
@m.muadenimohamdilalamida7505
@m.muadenimohamdilalamida7505 8 ай бұрын
ወለህ አለህ ይበሪክ
@tamiratmitiku9586
@tamiratmitiku9586 6 ай бұрын
እሸቴ ምርጥ ተራኪ ነው ምንም እንከን የሌለው ግን ስለ እውነት ደንቆሮ ነው አልሳሳትም ደንቆሮ ነው ሀሀሀሀ
@habibamin2241
@habibamin2241 2 жыл бұрын
ይመችህ
@muniribrahim1791
@muniribrahim1791 2 жыл бұрын
ወንድማችን ትለያለህ እናመሰግናለን
@zeharazed3202
@zeharazed3202 2 жыл бұрын
Wube tarek betam enamesegnalen
@omer2111
@omer2111 2 жыл бұрын
ትመቸኛለህ ስልህ በምክንያት ነው ወንድሜ✌️
@itisme1909
@itisme1909 2 жыл бұрын
እሸቴ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን ምርጥ ኢትህዮጵያዊ ሳልሰማው ነው ይህ ኮመንት ምፅፈው ምክንያቱ የማቀው ታሪክ ነው ምትተርከው
@salahadinsultan4914
@salahadinsultan4914 2 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ምርጥ ሰው
@ibnsultan9835
@ibnsultan9835 2 жыл бұрын
صل الله عليه وسلم
@mitikuabiyo9099
@mitikuabiyo9099 2 жыл бұрын
Yemirih new?
@mitikuabiyo9099
@mitikuabiyo9099 2 жыл бұрын
"Ye Alla selam ina eznet besachew lay yihun..".
@mensurmereja
@mensurmereja 2 жыл бұрын
ትችላለህ አባቴ
@qader6010
@qader6010 2 жыл бұрын
አህለን እሸቴ አሰፋ
@addisituaethiopia9637
@addisituaethiopia9637 2 жыл бұрын
this is why Sheger is our first choice
@yimamah4127
@yimamah4127 8 ай бұрын
ወይ እሸቴ አንተ ልዪ ነህ
@addisukinfe1748
@addisukinfe1748 2 жыл бұрын
ሰ.ዐ.ወ
@habshawetona2122
@habshawetona2122 2 жыл бұрын
ማሻላለህ
@jemilmustefa8123
@jemilmustefa8123 10 ай бұрын
የእምነቱ ተከታይ ሳትሆን አንተን ስሰማህ አእምነቴ (ኢማኔ) ይጨምራል ከቀናተኙች ይጠብቅህ
@habshawetona2122
@habshawetona2122 2 жыл бұрын
አላህ ሰላም
@abdeaabdela9589
@abdeaabdela9589 2 жыл бұрын
አንተ ማለት ሁለተኛ ላይብረሪያችን ነህ ለኛ ለኢትዮጵያውያን
@beyaabe
@beyaabe 9 ай бұрын
የሰዉልክ ነህ አክባሪክ ነኝ
@saraderejemohamedgallsamre8885
@saraderejemohamedgallsamre8885 2 жыл бұрын
S.A.W r.a respect bro
@user-xn1xe6ol8i
@user-xn1xe6ol8i 5 ай бұрын
እሸቴ የውነት አንተንመስማ ት 13:40 አልሰለቺም እረጂም እዲሜኑር
@amirnuru8188
@amirnuru8188 Жыл бұрын
Selam eshetu adnakih negn gen 1 ye mayresa tarik satakerb beye tensh sele deberegn new lengersh beya new brother (suleyman the magnificent )ye turk nugus yeneber sew new eshya endemetakerbewe amnalehu cher koyu bro🙏🙏🙏
@berekasurur9293
@berekasurur9293 2 жыл бұрын
🙏
@mariyammariyam3067
@mariyammariyam3067 Жыл бұрын
s.a w
@hayatsalah843
@hayatsalah843 2 жыл бұрын
Gazetegnent eta fantah kohon menn enadrg wendme!! Bertaligne
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 жыл бұрын
Eshete endetnneh Yanten programme be radio Be KZfaq nw yemiketatelew. .
@bint.Negash.2000
@bint.Negash.2000 Жыл бұрын
😢😢😢
@hashimtahir3647
@hashimtahir3647 Жыл бұрын
THANKS a lake your program but the music is really bothering us
@abeduak6176
@abeduak6176 2 жыл бұрын
Enamesgnaln
@blatena_ethiopian_kids
@blatena_ethiopian_kids Жыл бұрын
@agoodboyintopia3386
@agoodboyintopia3386 2 жыл бұрын
Drom wedih neber bezih gin yileyal
@abdikedir9770
@abdikedir9770 2 жыл бұрын
ሓምዛ ጀግና ነው ደሞ ለተበደሉት ፊልሴጤም ነው የሰጠው ብሩን
@abeltamiru5139
@abeltamiru5139 2 жыл бұрын
ጥኡመ ልሳን
@ashu7750
@ashu7750 Жыл бұрын
ማን እንደ እሸቴ
@esmaeljibrel333
@esmaeljibrel333 2 жыл бұрын
Ante magna sew Journalist mallet ante nek ::
@tamiratmitiku9586
@tamiratmitiku9586 6 ай бұрын
ሰው የሚዋጋለት ነቢይ እየሱስ ማን ተዋጋለት kkkkk ሰይፍህን ወደ ሰገባህ አለ የነዛ የአይሁድ እንቁ kkkkkkkkkkkkkkkiiiiiiio
@Typ13749
@Typ13749 2 жыл бұрын
እረ ሸገሮች ምንድነው መቆያ ብሮግራም የዩቲበሮች ብር መሰብሰቢያ ሆኖዎል ከናንተ ኮፒ አርገው የነሱ የታየው ይበልጣል አንድ ነገር አርጉ እሸቴ በለፋበት እነሱ ከበሩ
@muniribrahim1791
@muniribrahim1791 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@sikosilo9914
@sikosilo9914 2 жыл бұрын
እዲሜ ይስጥክ እሸቴ አሰፉ
@osmankutr2666
@osmankutr2666 2 жыл бұрын
ፐ አቀራረብህ እዴት እደሚጥም ግን
@arafatabdusamad307
@arafatabdusamad307 2 ай бұрын
አንተ እኮ የተለየህ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ጋዜጠኞች
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,6 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
Girum Tereka - የኦሾ ትረካዎች - Osho Tales - By GirumTebeje  በግሩም ተበጀ @GirumTereka
33:05
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 75 М.
#DERG Regim #ደርግ#Shager Fm 102.1 Eshete Assefa
1:10:30
ኢትዮ ድንቅ ETH iCONIC Media
Рет қаралды 13 М.
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 20 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 5 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 2,4 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,4 МЛН
tom and Jerry 😱🆕 #trending
0:23
Nemi Shorts
Рет қаралды 19 МЛН