Ethiopia [ታሪክ] የበቀለኛው ከበደ ማኦ ክህደት- ፪ Red Terror | አዲስ አበባ | Derg

  Рет қаралды 36,961

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Жыл бұрын

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Пікірлер: 95
@user-fz8bb7xe3c
@user-fz8bb7xe3c 5 ай бұрын
አያልነሽ ዛሬም በህይወት አለች እፈሩ አልሞተችም
@Dannytube46
@Dannytube46 3 ай бұрын
አያልነሽ ዛሬም በህይወት አለች አልሞተችም
@asfawabate7521
@asfawabate7521 3 ай бұрын
ምንድነዉ የምትወሸክቱት! አያልነሽ አሁንም በሕይወት አለች!
@Ymercato
@Ymercato 3 ай бұрын
ቢያንስ አውነቱን ስታውቁ አርምት አድርጉ ። በህይወት አለች
@wesenberehanu2230
@wesenberehanu2230 Жыл бұрын
ለካ እንደዚህ አረመኔ ነን ኢትዮጵያዊ ስንባል በስመአብ ከናቴ ማጣት ቀጥሎ አንጀቴን የበጠሰው እና ልቤን ያደማው ሀዘን እንደዚህ አነፋርቆኝ አያቅም ምን ጉድ ነን ባካችሁ ኧረ የሴጣን ልጆች አንጂ የሰው ፍጡር አይደሉም መፈጠሬን ጠላሁ ምን አይነት ጉዶች ናቸው ?💔💔💔😭😭😨😡☝🙏 ከዚህ አለም ጉዞ በግዜ ወደ ሌላኛው አለም ለቀደሙንእና ለተጓዙት ሁሉ ወገኖቻችን ነብሰ እረፍተረ🙏እርግጠኛ ነኝ ነብሳችሁ እንደምታርፍ☝🙏🌻💐🌹🍀
@yh4es
@yh4es Жыл бұрын
ግድያና መጠፋፋቱ የኢህአፓው የቀይ ሽብር ብቻ አይምሰልህ ወታደሩም ቤት እንደዚሁ ውስጥ ውስጡን በከዱ ወታደራዊ አዛዦች ከጀርባ መቶ መግደልና ግልፅ እርሸና ነበር ያውም ያለ ምክንያት ነበር የሚረሽኑት ለዚህም ነው ወታደሩ ወደ ወያኔ ተቀላቅሎ ወያኔን ለድል ያበቃው ብቻ ሆድ ይፍጀው ታድያ እነዚያው የደርግ ካድሬዎች ነበሩ ( ከወያኔ ጋር ተባብረው ህዝብ የፈጁ) እኔ ሁለት ወንድሞቸን አጥቻለሁ ያውም በወቅቱ የአብዮት ጥበቃ ሊቀመንበር በሆነ የሰፈራችን ሰው
@kenndyfeten9831
@kenndyfeten9831 Жыл бұрын
እጅግ ልብ ይሰብራል እልል ነሺ ጀግናዋታጋይ ጀጂው ጫካው እጅግ ውድ ወንድሞቻችን ዋጋ የከፈሉለት ድርጅት ሆዳም እና ባንዳ ተጫወቱባቸው የአሁኖችእዥ
@user-eg1bf2dt8b
@user-eg1bf2dt8b 4 ай бұрын
ጫካው የተገደለው ጎጃም አዊ ዞን ዚገም ወረዳ ጁመራ ቀበሌ ደረም ጎጥ ቦታዋ ዶረም የምትባል ቦታ ነው አባቴ ነግሮኛል
@kiamar7388
@kiamar7388 3 ай бұрын
እረ በህይወት አለች
@SuperZemed
@SuperZemed Жыл бұрын
ያማል !!! ያልታደለች ሀገር !! እኛ የተረፍነው የአሁን ዘመኑን ስናይ ምነው እንደነሱ በተሰዋን ...!!
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 4 ай бұрын
እንደዘለቀና ዘገየ ሰለሞን ይመስገን የከፍተኛ 12/ ጨካኞች የትም የለም
@luckyseven7022
@luckyseven7022 Жыл бұрын
አቤት እምዬ ኢትዮጵያ ምን አይነት የግፍ ግፍ ነው የተስራብሽ ሄሉዬ አገሬንና ህዝቧን ጠብቅ አይ የአፍሪካ ባለስልጣኖች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
@sosena5134
@sosena5134 Жыл бұрын
ኡፍ 😭😭 ለካ ደርግ እንደዚህ እጅግ በጣም ዘግናኝ ታሪክን ፈፅሞል
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 Жыл бұрын
ጨካኝ ነበረ በዛን ግዜ የነበረ ያውቀዋል የኢትዮጵያን ወጣት በየመገዱ በጥይት የጨፈጨፈ አረመኔ ፋሽት መግስቱ አሁን ላለንበት አስከፊ ጊዜ የዳረገን
@sosena5134
@sosena5134 Жыл бұрын
@@samsonabraha7702 ትክክል 👍
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Жыл бұрын
😭😭😭👏👏እመይረሳ ታሪክ አይ የአኢትዬጲያ አያልፍለሽም ሁሌ ወልደሽ ተበያለሽ 😭😭😭😭😭💔💔💔🖤🖤🖤🖤
@edengessesse5059
@edengessesse5059 Жыл бұрын
ታድያ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ። ግፍ ፡ ምን ፡ እንጠብቃለን ? ፡ የዚህን ፡ ግፍ ፡ ዋጋ ፡ እንደ ፡ ሀገር ፡ ከፍለን ፡ ፡ አልጨረስንም ፡ ለዚህ ፡ ነው ፡ መከራችን ፡ የበዛው ፡ እግዚአብሔር ፡ በቃ ፡ ይበለን ፡
@SaibebeEjamo
@SaibebeEjamo 8 ай бұрын
😢
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 3 ай бұрын
ከአያልነሽና ሐውልት የመጨረሻ ሰዓታት ከተሰማው ስቃይ የባሰ መስማቱ የሚጨምረው ፣ አለመስማቱ የሚቀንሰው ሰሜት አይኖርም ! ይልቁንስ፣ ሌሎች ዘለቀዎችን አስተማሪ እንዲሆን ፣ የነዘለቀ መጨረሻ ምንና እንዴት እንደሆነ ብትገልጹልን ዘገባችሁ አድማጭንና አስተማሪ በሆነ ነበር !
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 3 ай бұрын
Sew yezerawen new yemiyagedew.
@TTK1000
@TTK1000 Жыл бұрын
After hearing this, do people still say Mengistu Hailemariam should be forgiven & not face justice?
@yisihakabera1105
@yisihakabera1105 Жыл бұрын
በርቱ
@adangizomaffed4056
@adangizomaffed4056 Жыл бұрын
አሁንም ያውነን ምንም አልተቀየርንም እምነት የሌለን ፓጋኖች ነን
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 Жыл бұрын
Rare examples of courage and purpose, embodiments of commitment : 👊!!✌!! R.I.P.
@esetefbatz137
@esetefbatz137 Жыл бұрын
Benatachihu bezu tark aelat bebeb tarkn felgu beteleyi goder
@JonDoee-qn5cm
@JonDoee-qn5cm 29 күн бұрын
አረ ጓበዝ ከመቀደዳችን በፊት በቂ ዝግጅት እናድርግ ።አያልነሽ አሁንም በኔዘርላንድ በሂወት አለች
@almawood2394
@almawood2394 Жыл бұрын
Very very heartbroken,!!!! Ethiopia lost so many educated people during the Derge!! The most important thing is, we have to learned from the past history and this is the main points!!!
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын
ኒዉ ዘርላንዶ አንደምትኖሮ ፈሰ ቡክ ፖሰት ተደርጎ አራሳ ሰትናገር ሰምቻለዉ: ዉሸት ነዉ።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 8 ай бұрын
You think we learned from the past are you kidding me ????
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ውይይይ እንዴት ይዘገንናል😢😢😢
@minassiedejenu6177
@minassiedejenu6177 Жыл бұрын
የዛ፡ትውልድ፡የደም፡ኃውልቶ፡፡ አንረሳችሁም።እንዘክራችኋለን።
@davidkassa4231
@davidkassa4231 2 ай бұрын
የሞተች መስሎኝ ነበረ
@alebachewtiruneh8635
@alebachewtiruneh8635 Жыл бұрын
I have no comment regarding the validity and motive of this narration. But members of that gallant group have proved what a human being of the highest morality can demonstrate . May I take this opportynit to bring to the attention of the narrators that the title of this video needs re-edition by putting the second name of Ayalnesh; or qualify the topic to avoid first impression shock and confusion as the name also signifies another character from the same political affliation. My appreciation to U for your immediate qualification of the title of this video.
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 3 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ደግ ነን እግዚአብሔርም ይወደናል እየተባ ይነገረናል'ይህ ሁሉ እየሰማን በቅርቡም በሻሸመኔ ያለምንም በደሉ በሕዝብ ፊት ዝቅዝቅ ተሰቅሎ ተደብድቦ ሞተ፣በጋየ እሳት ሰው እየጠበሱ በዳቦ ወይስ በእንጀራ እንብላው እያሉ የሚያሾፉባት አገር፣በትግራይ ከቤተክርስትያን ተሳልመው ሲመለሱ ሽማግሌ'ሴት'ሕፃን ሳይሉ የአብይ ወታደሮች በግፍ እየረሸኑ ወደ ገደል እየወረወሩ ሬሳ የሚሰድቡ ያሉባት አገር በተጋሩ ሴቶች የአብይ ወታደሮችና የአማራታ ጣቂዎች አንዲት ሴት ለሰባት ለአምስት ከመድፈራቸው በላይ በማህፀናቸው ባዕድ ነገር እየጨመሩ አሁን ጸድተሻል እያሉ የሚያሾፉ ሰው መሳይ አጋንንት ያሉባት አገር፣7ሚልዮን የትግራይ ሕዝብ ለማጥፋት ከባዕድም ከውስጥም ተጠራርተው ብዙ የግፍ ዓይነት የሠሩ ያሉባት አገር ኧረ ስንቱ የግፍ ዓይነት ተዘርዝሮ ያልቃል በዚህች አገር??እና ደግ ነን??
@tadessebekeshie7231
@tadessebekeshie7231 3 ай бұрын
YEMINIKOFESIBET TARIK LELAM GETSITA ENDALEW MAWEK YASFELIGAL!!!
@helina5990
@helina5990 3 ай бұрын
እንዲህ አይነትታሪክ አልሰማም አላነብም ! ብዙ መፅሀፍት መፃፉን አውቃለሁ ነገር ግን ምዕራባዊያን ቀሀ ስላሴን ማውረድ ከቻሉ እንዴት አፍሪካን አልፎም አባይን ለመቆጣጠር እንደሚያስችላቸው እቅድ ነድፈው (ያ) ልክፍታም ትውልድን ቤታቸው ንጉሱ ከፍለው የላኩትን መረዙት :: ስውር ጥቂት ባለስልጣኖቻቸውን አባለጉዋቸው :: ይሄ ኢትዮጵያ 20 እስከ 30 ሚልየን ጆችዋ በተለያየ ምክንያት አልቀው የባለጌዎች የቂመኞች ርህራሄ በሌላቸው ወጣት መሪ ሳጥናዔል እያፈራረቀ ዛሬ ይህን በምፅፍበት ቀንና ሰአት ድረስ የደም ግብሩ አልቆመም ! ስደት አልቆመም ...
@mamebedada4032
@mamebedada4032 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@zeradage5397
@zeradage5397 3 ай бұрын
አያልነሽ አልሞተችም ምን አይነት ውሽት ነው ስዘላንድ ነው ያለችው
@tadessemolla4867
@tadessemolla4867 20 күн бұрын
ዉሽት
@lehulumsihut6994
@lehulumsihut6994 Жыл бұрын
የኢሀሰዋ አያልነሽ ወይስ ሌላ?
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 11 ай бұрын
ቀበሌው የት ነው? ቦታውስ የት ነው? ቀኑ እና ዓ ም መቼ ነው? ይህ ትርክት ታማኚነት የለውም። አንድ ቦታ ላይ ጎንደር ሄዳ ተፈተች ትላላችሁ እዚህ ደግም ሳይናይት ውጣ ሞታች ትላለችሁ። ደግሞም የቀኛዝማች(ቀኛዝማችእነቱ በውል በይረጋጋጡም) ስሜነህ ልጅ ናት ትላላችሁ። ዕውነት ቢወራ መልካም ነበር።
@alemayehulegesse
@alemayehulegesse 3 ай бұрын
I saw her in 2010 in DC
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 4 ай бұрын
የሚገርመው ዘለቀ በሕይወት የለም ዘገየና ሰለሞን አሉ ይባላል ም ዋጋ አለው
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Жыл бұрын
Had EPRP been successful I don't see anything different that could have happened from what has happened under woyanes. It was a an organisation in which many youth participated and perished without enough knowledge of the end goal in my opinion. The fact that it had succeeded to penetrate the society so fast with a startling precision in itself is telling about its well laid plan to which those at the bottom were absolutely blind.
@Scratch50
@Scratch50 Жыл бұрын
ኢሕአፖ ያንን ሁሉ መተኪያ የማይገኝለትን ወጣት አስጨርሶ የፈረጠጠውም ፈርጥጦ እዚህም ያለው ሰካራም እና ለማኝ ሁኖ ይኖራል አላማ የሌለው የመሰሪወች ስብስብ እንድነበር ነው እኔ የምረዳው::
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
የደርግ ወታደር አስተሳሰብ
@Scratch50
@Scratch50 Жыл бұрын
@@jimihune9650 እኔ ደርግን አላውቀውም ግን ኢሕአፖ እና ደርግ ,ግንቦት ሰባት እና ወያኔ ይመሳሰሉብኛል ሁለቱም ኢሐፓም ግንቦት ሰባትም ፀረ አማሮች ናቸው ብየ አምናለሁ ግንቦት ሰባት የትም ላይደርስ የአማራን ልጆች ለወያኔ አስበላቻው ብዙ አማሮች ግ7 ናችሁ እያለ ወያኔ ገደለ አኮላሸ አገር ጥሎ እየፈረጠጠ ባህር እንዲበላው አደረገ ኢሐፖአ እና ደርግም የሆነው አንዳይነት ነው የነቁ እማሮችን ኢትዮጵያውያንን መግደል ማስገደል ::
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
@@Scratch50 ግራ የተጋባህ ትመስላለህ ደርግን አላውቀውም ላልከው ደርግን ካላወከው ስለኢህአፓ መናገር አትችልም ምክንያቱም የኢህአፓ ትግል ከግፈኛው ደርግ ጋር ነበር ግንቦት ሰባትና ወያኔን አንተዋቸውና ስለ ኢህአፓ እንነጋገር ኢህአፓን አታውቀውም ሲጀመር ምክንያቱም ምንም እንኳን ኢህአፓ በወቅቱ የነበረ እጅግ በጣም ጠንካራ ፓርቲ ቢሆንም ለውድቀቱ ምክንያት አንተ እንደምታስበው የብሄር ጉዳይ ሳይሆን በማእከላዊ ኮሚቴ አባላቱ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት የስልጣን ሽኩቻ ጥላቻ አንዱን አንዱ ጥሎ ማለፍ የመሳሰሉት ከብዙ በጥቂቱ ምክንያቶች ናቸው በተለይ የትጥቅ ትግሉ ከበረሀ ወይስ ከተማ ውስጥ የሽምቅ ትግል በሚለው ሰፊ ልዩነት ነበር እንጅ ኢህአፓ የብሄር ችግር ውስጡ አልነበረም ሁሉንም ብሄር አጠቃሎ የያዘ ነበር እደውም አመራር ላይ ብዙ የአማራና የትግራይ ተወላጆች ነበሩ የትግራይ ልጆች ሳይቀሩ መስዋእት ሆነዋል እንደ ብርሀነ መስቀል ረዳ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ የመሳሰሉ ደርግ ሲጨፈጭፍ ዘር አይመርጥም እንደ ወያኔ. ።
@Scratch50
@Scratch50 Жыл бұрын
@@jimihune9650 የኢሕአፖ አላማው ምን ነበር አላማውን አሳክቷል ወይ? እኔ የነቁ የተማሩ ኢትዮጵያዊያንን በተለይ አማሮችን ለነበረው መንግስት እንዲስበሉ በውጮች የተፈጠሩ የመሰሪወች ስብስብ ይመስሉኛል
@jimihune9650
@jimihune9650 Жыл бұрын
@@Scratch50 ነገርኩህኮ አለመውን ማሰካት ያለቻለው በውስጡ በነበረው ክፍፍል ነው ብሄር ምን አመጣው እዚህ ላይ ምናልባት አማራ ልትሆን ትችላለህ ነገርግን የኢህአፓ አባላት ከሁሉም ብሄር የተውጣጡ ነበሩ በትግሉም ከኢህአፓም ሆነ ከደርግ ብዙ ዜጋ አልቋል እዚህ ላይ ብሄር አይሰራም በተረፈ ያ ትውልድ የሚለውን መፅሀፍ አንብብ. ።
@assefaletta6970
@assefaletta6970 Жыл бұрын
Wesheta!!
@shafisaqil6177
@shafisaqil6177 Жыл бұрын
Plz
@user-ge9rg2yz4z
@user-ge9rg2yz4z 3 ай бұрын
ዘገየና ዘለቀ ሰለሞን ይመሰገን ሲገድሉና ሲያስገድሉ ልጆች ሆነን አይተናል በተለይ ዘለቀ የሆነ ቀጫጫ
@dabalebonsa1138
@dabalebonsa1138 3 ай бұрын
Lair
@esetefbatz137
@esetefbatz137 Жыл бұрын
Yegojam lji nat wayan esgeba neberechi
@aseabe4843
@aseabe4843 Жыл бұрын
በዚህ ታሪክ የተጠቀሰችው ብዙ ሰው የሚያውቃት አያልነሽ አይደለችም ፡፡ዋናዋ አያልነሽ ወያኔ ስልጣን ላይ ከወጣ በኋላ ከኢሀአፓ ጋር በተደረገ ጦርነት ተማርካ ነበር፡፡ ከዚያ በኋላ አውሮፓ ውስጥ ትኖራለች እየተባለ ሲወራ ነበር ፡፡
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 3 ай бұрын
አያነሽ ስትያዝም በቀላሉ ስትለቀቅም በቀላሉ እንጂ እንደናንተ ወሬ ያለ ታሪክ አይደለም
@ehitaykirta811
@ehitaykirta811 Жыл бұрын
Solomon And Zelake Where they are or there end
@fuadali1495
@fuadali1495 6 ай бұрын
@ehitaykirta811 እነዚህ አውሬዎችማ እሄኔ በሱዳን በኩል አሜሪካ ገብተው ፓርኪንግ ሎት እየሰሩ ይገኛሉ!
@user-hs2wg3gn2c
@user-hs2wg3gn2c Жыл бұрын
ምን አገባን እኛ እነሱ ያመጡት መዘዝ ነው አሁን ላይ ዋጋ እያስከፈለን ያለው !!!
@atnasbirru8212
@atnasbirru8212 Жыл бұрын
Weshtam lederg egachn kesten buala Beyemesrabatu tmedebn kezam EpRP Gen drgtawi seraw Alakomem neber Eprp lehuger tenk new weshetam endza hona adelem yemotchew wergna kefelgeh Amomoto debek ayedlem . Belala bekul EPRP BERHA LAYE YESERAW GEFE YET TENEGER
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 Жыл бұрын
አይ ደርግ ደርግ. የዘራው ዘር እስካሁን ተዘርቶ ተዘርቶ ለመቼ ይሆን ተጠናቆ ጉድጓድ የሚገባው ግን????
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 8 ай бұрын
አዋ ማን ያውራ የነበረ ማን ያረዳ የቀበረ ነገሩ እንዲሕ ነው በየቀበሌው የኢሕአፓየማጋለጥ ተጀመረ አንድ ቀኑን በትከክክል ባላሥታውሠውም አዚሕ ትረካው ላይ ከሠማቸሇቸው በጭካናቸው ሠይጣንን የሚያሥቀኑ ሠለሞን ዘለቀና ዘገየ ተገኝተው ሥብሠባው ተጀመረ ።አኛ ሥም ዝርዝር አለን እራሣችሁን ቀድማችሁ ብታጋልጡ ቅጣቱ ይቀልላቸሇል ብሎ ሠለሞን ቁጣና ማሥፈራራትን ያዘለ በትዛዝ መልክ አሥተላለፈ። ሜዳ ላይ ነበር የሠበሠቡን ፀጥ ብሎአል ፍረሀት የሠው ፊት ላይ ይታያል።ጥቂት አልቆየም አንድ ከብት የሚጠብቅ ወጣት እጁን አወጣና እኔ ሥሜ ጫላ ነው የእናቴ ሥም አደ ጫላ ይባላል የወንድሜን ሥም ጠርቶ ከብት የምጠብቅበት ጨፌ ሜዳ እየመጣ ሊመለምለኝ ሞክሮ አልተሣካለትም ሲል ሠለሞን ብልጭ ብላ ድርግም የምትል ፈገግ ታ አሣይቶ ቁጭ በል ካለው በሀኾላ የወንድሜን ሥም ጠራ ፀጥ እረጭ አለ አባቴ ተነስቶ አረ ከጠፋ ቆዬ ይሙት ይኑር የምናውቀው ነገር የለም አለ። የትም አይሄድም እሡን ለኛ ተወው ብሎ አባታን የንቀት መልከ ሠጠው።ውነት ነው የምላችሁ ከ 7የማያንሡ ወጣቶች ተነሥተው እንደገና ወንድሜን ሥም እያነሡ ሊመለምለን የ ኢህአፓ በራሪ ወረቀት ይሠጠን ነበር ብለው ተናገሩ።ያን ጊዜ ከቀበሌአችን ባንዳዎች አንዱ ለሠለሞን የሆነ ነገር መቶ ሹክ አለለት ከመቅፅበት የኔን ሥም ጠራ እንዲሕ ሆኖ የኢሕአፓ አባል ነን የተባልነው በታሪኩ ላይ የተወረሠ የባላባት ቤት ወደተባለው የ ልዑል ራሥ ይም ቤት ተወሠድን ቤቱ የላይ ቤትና የታች ቤት አለው አኝን ያሠሩን እታች ቤት ነው የላይኛው ቤት የሠቆቃው ነው ምክንያቱም torture ማድረጊያ ነው ።ቤቱ ጣውላ ሰለ ሆነና ግርፍያው ማታ ስለሆነ ከጣውላው ማሰተጋባት ከ torture victims ጬጩኸት አና እርይታ የሚሠማ ነገር የለም ።አየለ ነሽ ሰትመጣ አኞ ውሥጥ ነበረን መሠዋቷን የሠመናው በኾላ ነው ።ሀውልትን ልክ ባለ ታሪኩ እነደፃፈው ሆኖ ነው በምድራችን ላይ የሌለ የእርኩሥነት ጥግ ያየሁት ለመቀጣጫ ይሆናል ብለው ጋዜጣ ሢያነዱበት አሣይተውናል ጀርባው ንፍሮ ነው የሆነው ።ይሕን ሢያደርጉ ሰለሞን ቁጭ ብሎ ዘለቀና ዘገየ ነበሩ።ብታምኑም ባትምኑም 18 ጋዜጣ ነበር ያነዱበት።ሌላው የማረሠው አንድ ጧት ላይ መፈክር ኢህአፓ ይውደም የሚል መፈክር አሥብለውን ቁርሥ ከበላን በኾላ ውጭ ፀሐይ እንሞቃለን አንዱ ጀግና ማታ ሢገርፉት አድረው ጀረባው ደም በደም ሆኖ ከለበሰው ካኔተራ ጋር ተጣብቆ ቀለሟ የሞትባል የ12 ቀበሌ ልጅ በውሀ እያራሠች ልታሥለቅቅለት እያለች አነ 3 ዲያብሎሶች መጡ ሠለሞን ዘለቀ ዘገዮ አይነጣጠሉም ከጂፕ እንደወረዱ ዘለቀ ወደኝ ሢመጣ አየሁት ምን እያረግሽ ነው አላት ከመቅፅፈት ባደረገው የ ቦርቼሌ ጫማ ጀርባውን ልክ የሆነ አውሬ ወይም እባብ ጭንቅላቱን እነደሚርገጥ በዛ ከሥክሥ ጫማ ጀርባው ላይ ቆሞ ደፈጠጠው በዚሕ አላበቃም ይሄ ገና አልወጣለትም ብሎ ሁለት ታጋዮችን ጠርቶ አምጡት ተሸክማችሁ ብሎ አዘዘ በዚሕ የቀን ግርፋት ተጀመረ ።እኔ የኢትዮጵያ ሕዝብ የዋሕ ደግ ፈራ አግዚአብሄር ያለው ይባላል እናተው ተሞጋገሡ።እነዚሕ ሠይጣኖች ገለው እሬሣቸውን መንገድ ላይ የጣሏቸው እነ ሠፈር ብቻ አሥማማው ነጋ አቢ ፋንታ ንጉሡ ወይም እሩኩቲ ሲሳይ ቶረሽ ለማ የሚባል ወንድም ነበረዉ የደርግ ባንዳ ኢሕአፓ ሊገለው ብሎ አፉ ላይ ተመቶ ይድናል ከዛ ወንድሙ ተይዞ ሊፈታ ሢል ገደሉት ለሕይወቴ ያሠጋኛል ብሎ ያሥገደለው ሢሣይ ቶሮሼ ማለት ደግሞ የሚገረም ኳሥ ተጨዋችም ነበር።ሌለው አንተነሕ ሽመልሥ ነው መሐመድ ከቀበሌ 11 የመጀመሪያው የቀይ ሽብር ሠለባ ጀግናው ፀጋዬ ጫካ እረ ሰንቱን አየነው።በነገረችን ላይ ሐውልቱ አንድ ነገረ ትንፍሽ ሳይል ነው የሞተው።ለዚሕ. ነው መኢሦን የሚል ሥም ስሠማ ወባ እነዳያዘው ላብ በላብ የምሆነው ። ሁለት አይኔን አሞት አንዱን ጥሎበታል ይጥፋ ምን አባቱ ብዙ ነገር አይቷል።
@addisweb
@addisweb 3 ай бұрын
ምን አይነቱ ብጥርቅ ነህ አያልነሽ አልሞተችም
@isaac-qv2ib
@isaac-qv2ib Жыл бұрын
በጣም ቀፋፌ መንግስት ነበረ ለካ
@kassahunmengisttessema9455
@kassahunmengisttessema9455 Жыл бұрын
የትኛዋ አያልነሽ ናት? አያልነሽ ስሜነህ የኢሀፓ መሪ የነበረችው አውስትራሊያ እንዳለች ሰምቻለሁ ሌላ አያልነሽ ነበረች?
@assefakebede3899
@assefakebede3899 Жыл бұрын
ተራኪዎቹ አላማችሁን ልትገልፁልን ትችላላችሁ?
@husenali2506
@husenali2506 Жыл бұрын
ዩቱበሮች የውሸታችሁ ችኮላ ደርግና 1879 ይመጣጠናሉ ወይ?
@yaregaleeyassu9212
@yaregaleeyassu9212 Жыл бұрын
የውሸት ታሪክ ታነባለህ እንዴ ወሬ ታጋይ አያልነሽ ስሜነህ ደስታ በደዚህ አይነት አሟሟት አደለም የሞቸችው
@TseguAsnake-xx4wz
@TseguAsnake-xx4wz 3 ай бұрын
አንተ የታሪክ አተላ መጀመሪያ እራስህ ታሪክ በደንብ አንብብ በውሸት ታሪክ አትነግድ አያልነሽ አልሞተችም አውሮፓ ነው ያለችው
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 3 ай бұрын
አቤት ውሸት እንዲህ ያምራል KKKK..ቀልማዳ misinformation..አያልነሽ በህይወት አለች ..Norway.
@berhaneaklilu-jz2mo
@berhaneaklilu-jz2mo Жыл бұрын
ኧረ አንተ ሰው ደግሞ ይሄን ከየት አመጣኸው አያልነሽ ከኢትዮጰያ ውጭ ነች ያለችው በደርግም አልተያዘችም ወያኔም ሲገባ በረሀ ነበረች ነውየሚባለው
@user-xc1rw6rp8b
@user-xc1rw6rp8b 3 ай бұрын
አልሞተችም ባካችሁ አትዋሹ :: እዚሁ ሚዲያ ላይ መጥይቅ አድርግለች :: ካናዳ ነው የምትኖረው ኤሄ ሁሉ የውሸት ፕሮፓጋንዳ ነው
@ayelemelese9383
@ayelemelese9383 Жыл бұрын
ውሸት, ውሸት --------ውሸታም!!! በ ውሸት, ታሪክ አትደርቱ, ወገን አታባሉ!!!
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
አትቀባጥር የእውነት ታሪክ ነው ሆኗል
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 3 ай бұрын
ጅል ህዝብ ካገኙ ይቀደዳሉ አድማጭ ካገኙ ይሄ የውሸት ታሪክ
@zebenayadmassu2624
@zebenayadmassu2624 Жыл бұрын
አንተን ብሎ ታሪክን ዘጋቢ በመጀመሪያ ኢሕአፓን ማን እና ምን ይሰራ እንደነበረ አትቀበጣጥርም ነበር ወሬ ከማውራትህ በፊት መሠረት ያዝ ።ግልብ ነገር ይዘህ ግልብ አትሁን ወንድም ። ለመሆኑ በሰዓቱ እንደኛ ውስጥ ሁነህ ወሬ ሳይሆን በተገባር አይተሃል ? በእርግጠኝነት አላየህም ። ሀገሬን ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል የዳረጋት በጠራራ ፀሐይ አራጅና ገዳይ የነበረው ኢሕአፓ ነው ። ስሙን አልቃሽ ይጥራው አሁንም ።
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 5 ай бұрын
ይሄ ደግሞ ከየት የመጣ ቦቅቧቃ ነው እባክህ? ያለፈ ታሪክ ላይ ይዘፍናል የትላንቱንና የዛሬውን በዘሩ ተለይቶ ሙሉ ቤተሰብ በግፍ የሚያርድ መሪ ከፊትህ አስቀምጠህ የድሮ ታሪክ ታጨማልቃለህ ጨምላቃ ሰው ከሞተና ስልጣን ከለቀቀ በሁዋላ መውቀስ መግማማት ነው አሁን ያለውን አጋልጥ ካልሆነ አፍህን ዝጋ አላህ ጉሮሮህን ይዝጋህ ታድያ የነዚህን አይነት አህያ በየከተማው ተሸክሞ የሰሜኑ አርሶ አደር እንደት ጨፍጫፊን ያጠፋል መጀመሪያ መጥፋት ያለበት ያንተ አይነት ነው ግማግም
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Жыл бұрын
ኢህአፓ በጣም ራስ ወዳድ ናችሁ😡😏 ገዛህኝ ኢሳቱን እና ፋሩቅ ጠይባሊን በኢህአፓ ፖለቲካ ምክኒያት የተገደሉትን ዘነጋችሁ ከአካባቢያችሁ አይደሉምና😡 ግን እነዚያን የልጅነት ጓደኞቼን አልረሳኋቸውም በተለይ ገዛህኝ አስከሬኑ በጭነት መኪና ላይ ተሰቅሎ ቀኑን ሙሉ በከተማው ሲዞር ነበር😭😡😭 😡 ኢህአፓ እራሱ ገዳይ ነው😡😡😡😡😡😡
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
የማታውቀውን አትቀባጥር! ተው ኢህአፓን አትንካ!!!ሞራል የለህም!!!
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
83 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የገደለው ወታደር ኑዛዜ
17:28
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН