Ethiopia [ታሪክ]ቆራጧ የኢህአፓ ታጋይ Meles Zenawi | አዲስ አበባ | Paul Henze

  Рет қаралды 42,411

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

2 жыл бұрын

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Пікірлер: 40
@tadelealemu407
@tadelealemu407 Жыл бұрын
ጅብ የማያውቁት ሀገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ!! የኢህአፓ የሀገርፍቅር ዛሬ አድርሶናል
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 3 ай бұрын
መቆየት ደግ ነው አየን ብዙ መላ፣ እጅ ሳያቀብል በምላስ ሲበላ። የሚል ግጥም ያለበት የአያሌው መስፍን ዘፈን ትዝ አለኝ ። እንዲህ አዋውባችሁ ስትተርኳት ወደ ብፅእና ደረጃ ልታደርሷት ምንም አልቀራችሁም። ጊዜው ሲረዝም ጊዜ እንዴት ነው የሕዝብ ወገን ሆና የተሳለችው? አያልነሽ ከግብረ አበሮቿ ጋር ተራ የሽፍታና የወንበዴ ተግባር ስትፈፅም የነበረች ወንጀለኛ ነች። የዛሬ አርባ አመት 1976 መስከረም ወር መጨረሻ የማጠቢያ ወረዳ ዋና ከተማ የሆችውን ኩሊት ከተማን የሷ ሠራዊት (ኢህአፓ/ኢህአሠ) ተቆጣጠራት። ገና ጠዋት ነበረ ሰአቱ ። ያን ጊዜ 22 አመቴ ነው። በወቅቱ ያንን የጥፋት ቡድን ሲመሩ የነበሩት ጋይም (በ83 ወይም 84 አዲስ አበባ በኢህአዴግ የተገደለ) እና አሉላ የተባሉ ነበሩ ። ሁሉንም ሰው ሰበሰቡና የደርግን ፋሽሽትነት የእነርሱን ህዝባዊነት ከሰበኩ በኋላ :- " ይህች ከተማ ለደርግ ስትራቴጂካዊ ቦታ ስለሆነች ማለትም ከላይ እየተንደረደረ እየመጣ ማረፊያና እህል ውሃ እያገኘ እኛን ለማጥቃት ስለሚጠቀምባት እናቃጥላታለን፣ እናንተንም እዚህ እንዳናያችሁ ወደምትሄዱበት ጓዛችሁን ይዛችሁ ሂዱ ብለው ሠራዊታቸውን አሰማርተው ከተማዋን በመደዳ አቃጠሏት።ቤታችን ነደደ። በዚያን ጊዜ ያልተቃጠሉ የግለሰብ ቤቶች አራት ናቸው። እነሱም የተረፉት ቤተክርስቲያን አጠገብ ስለሆኑ እነዚያ ቤቶች ቢቃጠሉ ቤተክርስቲያኑ እንዳይቃጠል ተለምነው ነው። ሌላው ሳይቃጠል የቀረው ክሊኒኩ እና እንዲሁም ወደ ሽንፋ ገጥ ፈንጠር ብሎ ይገኝ የነበረው ESBU የሰራው ትምህርት ቤት ነው። በነገራችን ላይ ኩሊትን ኢዲዩም በ1969 እንዲሁ አቃጥሏት እንደገና ተሠርታ ነው። መሄጃ ያለው በየመሄጃው ሲሄድ ስንት ህፃናት እና መጫቶች ከነደደው ቤታቸው ፊት ሆነው ሲያለቅሱ ማየት ልብ ይሰብር ነበር። ይሄ አልበቃ ብሎ ቢቸግረን ሽንፋ ከወንዙ ዳር ወርደን የሰፈርን በግምት ከመቶ ሃምሳ የማናንስ ሰዎች ከስድስት ወር በኋላ መጋቢት 2 ቀን እንደገና መጥተው ከዚህ አካባቢ ጥፉ አላልናችሁም ነበር ብለው በድጋሚ ዶጋ አመድ አድርገው ቤታችንን አቃጠሉብን። ያ ሁሉ ህዝብ ያለ መጠለያ በዚያ በረሃ ሆጭ ብሎ ሲታይ እጅግ ያሳዝናል። በዚያን ጊዜም አሉላ የተባለው የሠራዊቱ ኮማንደር ነው "እዚህ አካባቢ እንዳናያችሁ አላልናችሁም?" እያለ በቁጣ ሲያጉረጠርጥብን የነበረው። ከዚያ በኋላ ወደ ዳስ ፣ ሸኸዲ፣ ወደ መንዶካ፣ ሽኩርያ ፣ ዱራባ ፣ ቋራ ማዶ እንዲሁም ወደ ተለያየ ቦታ ሰዉ ተበታተነ። እንዲህ ያለ የወንበዴ ድርጅት ኮማንደር ነች አያልነሽ። የሽፍታ ሥራ ሲሰራ የነበረው ድርጅት በአንድ ወቅት እንፈልግሃለን ብሎም አያልነሽ ባለችበት ሰርፈረዲ ድረስ ተወስጄም "መጋቢት 2 ቀን ቤትህ ሲቃጠል ተቆጥተሃል ተብዬ 400 ብር ከፍዬ ነው ከአንድ ቀን በኋላ የተመለስኩት። ከእኛ ጋር ለምን አትታገልም ብለውም ይጠይቃሉ አያፍሩም።ሌቦች። እንዲህ ያለው አሸባሪ ድርጅት ፣ አላጢስ እና ገለጉ ተደብቆ በኃይለሥላሴ ጊዜ ሳይቀር ዝሆን እና አነበሳ ገድለሃል እያለ ገበሬን በቅጣት ቁም ስቅሉን ሲያሳይ የነበረ ድርጅት ኮማንደርን ጀግና ስትሏት መስማት በጣም የሚያሳምም ነው። ሚዛን ይኑራችሁ። የተጎዱ ንጹሃን ዜጎችም ይኖራሉ ማለትን ተማሩ። ቀዳዳ አትሁኑ። አያልነሽ አያልነሽ እያሉ መለፋደድ ትዝብት ነው ትርፉ። በፍርሃት አገር የሚያቃጥል ፣ የድሃን ቤት እያቃጠለ ለፀሐይና ለቁር የሚዳርግ የሽፍቶች ስብስብ ነው እኛ የምናውቀው ኢህአፓ። እሷም አንዲት ተራ ሽፍታና የሽፍታ አለቃ ነበረች። ጅብ እማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ እንደሚባለው ነው።
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 Жыл бұрын
👌!!...💪✌!!
@Beferdu9
@Beferdu9 Жыл бұрын
አያልነሽ ጀግናችን ናት። ስለ በዚያን ሰዓት በመሰታወት መጽሔት ሰለ ኢህአፖ ደሞክራሲ ያዊነት የሰጠችው ምስክርነት የሚረሳ አይደለም።
@tamarattamarat7070
@tamarattamarat7070 5 ай бұрын
አመተ ምህረቱን አስተካክልል
@yohanneswoube3116
@yohanneswoube3116 2 жыл бұрын
የኔ እመቤት ጀግናዬ ጓዴ
@abejegeta7284
@abejegeta7284 Жыл бұрын
አያልነሽ ስሜነህ የቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ ልጅ እንደሆነች አድርጋችሁ የምትገምቱ ፍፁም ስህተት ነዉ የቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ ልጅ አይደለችም ይህ ታሪካዊ ስህተት መታረም አለበት 100% የማውቀው እዉነት ነዉ ምን አልባት አያልነሽ የሚለዉ ስም ራሱ የነባሯ አያልነሽ የምትባለዋ የኢህአፓ ታጋይ በግርፋት ላይ መዳህኒት ውጣ ሞተች ይተባለችዉ ታጋ ስም ይሆናል አያልነሽ ስሜነህ በሚል ስም የተሰጣት።
@zerguat
@zerguat Жыл бұрын
ታሪክ ማዛባት ያሳዝናል ። አያልነሽ ማለት ያለም ገዥ ከበደ ናት አሁን በውጭ ሀገር ትዳር ይዛ ወልዳ ከብዳ ትገኛለች
@alemtsehayasmelash2643
@alemtsehayasmelash2643 Жыл бұрын
ያለምገዥ ከበደ ትባላለች አባቷ ጎንደር ቀበሌ 11 ከዮሃንስ ወለደነጎድጓድ ዝቅ ብሎ ካሉት ሱቆች ውስጥ የወንድ ልብስ መስፊያ ሱቅ የነበራቸው አባ ከበደ የሚባሉ ሰው ናቸው ••• ገና በወጣትነት ከ8ኛ ክፍል ነበር ኢህአፓ ሆና የጠፋችው !!!
@semanyawbekele4080
@semanyawbekele4080 3 ай бұрын
ትክክል ነህ እኔም በወቅቱ ታሪኳን ዘክረን ወደሀገሯ ተመልሳ ሰላማዊ ሂወት እንድትኖር ፈልጌ ነበር በዛወቅት የነበረኝ ታሪክም የሳቸዉ ልጂ አይደለችም የሚል በርካታ ኮሜንቶች ተልከዉልኛል
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 3 ай бұрын
አያልነሽ በሲውዘርላድ አለች በሂወት ይቺ ጀግና ሴት💚💚💛💛❤❤😍😍💪💪
@getachewworku8115
@getachewworku8115 Жыл бұрын
EPRP was a wolf in the sheep skins She is great but dont overexagrate her because she ahmara
@koramaryam3296
@koramaryam3296 2 жыл бұрын
ጅግና ነች በህይወት አለች ግን አንበሳ ነች
@makonnentesfaye4111
@makonnentesfaye4111 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/sOCTl8qB3c-sk5s.html
@politicalmadness
@politicalmadness Жыл бұрын
አለች።በበረሀ አብረን ነበርን።
@user-si7wy1hc9l
@user-si7wy1hc9l 4 ай бұрын
አረ በልኩ ቢወራ ይሻላል።ተው እባክህ አታስቀን።
@mesfinalemayehu9383
@mesfinalemayehu9383 2 жыл бұрын
Mechereshaw min hone?
@berhanubirra7334
@berhanubirra7334 2 жыл бұрын
ለማያውቅዎችሁ ስበኩ የፍውዳል ልጆች ሐሳብ ነበረ ነበርበት
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 Жыл бұрын
በለጌ!
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 3 ай бұрын
EPRP Erasachew saygegebachew Ethiopian USSR enaregalennn belew egziabhair yelem belew aweruna yehew eskezaray mekerra alteleyenim demo yemigermew enante zaray EPRP jegna maletachu naw !
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
EPRP zeruuu yetfa!!! Ye hezbuun merate ena bet asweresew enesuu koblelellu!!!
@anteneh41
@anteneh41 3 ай бұрын
የአስተሳሰብ ቀጫጫ የኢሀዴግ ትውልድ
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
ተራራውን ያንቀጠቀጠችው ሴት ግን በጊዜ ተቀየሰች ግንባርዋን ጥይት ሳይበሳው እንደ ስዩም መስፍንና አባይ ፀሀዬ. ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@makonnentesfaye4111
@makonnentesfaye4111 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/sOCTl8qB3c-sk5s.html
@makonnentesfaye4111
@makonnentesfaye4111 2 жыл бұрын
እሷም አለችች የቆመችለት አላማም ገና አሁን ጠንክሮ እየወጣ ነው። የጊዜ ጉዳይ ነው።የፋሺስቶችና የዘረኞች ጊዜም በቅርቡ ያበቃል።
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
@@makonnentesfaye4111 አዎ ያበቃል የነዚያ ፋሽስቶች የገዛ ወገናቸው ሽማግሌ በነሱ ቆሽቱ አሮ አራት ልጆቹን በፋሽስቶች ከንቱ ህልም አጥቶ መሀል መቀሌ ላይ እራሱን የሰቀለው ሽማግሌ ለዚህም ምስክር ነው.በነገራችን ላይ መቀሌ እንዴት ነው ማለት እህል ለህዝቡ እየተከፋፈለ ነው ወይስ እንደተለመደው ለገዛ ህዝቡ ደንታ የሌለው ጅቡ ጁንታው ሱዳን ወስዶ እየቸበቸበው ነው. ? ክክክክክክክ
@anteneh41
@anteneh41 3 ай бұрын
ዝንባም የጠላቤት ልጅ ማን ነሽ አንቺ
@jimihune9650
@jimihune9650 3 ай бұрын
@@anteneh41 ታድያ አባትህ እኛ ቤት ጠላ ጠጥቶ እኮ ነው አጋሜዋ እናትህ እየቀጠቀጠ አስፈንድዶ ሲበዳ የሚያድረው ዲቃላው
@jomomamo9464
@jomomamo9464 Жыл бұрын
የ አሸባሪ መጨረሻ ይሄ ነው።😂😂😂😂
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f 4 ай бұрын
አይ ቄሮ 🤣🤣
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 Жыл бұрын
የቅጥፈት ታሪክ። ኢ ህ አ ፓ የሶማሊያን ወረራ የደገፈ የወንበዴዎች ቡድን ነው
@gashugetie7077
@gashugetie7077 Жыл бұрын
ስለአያልነሽ ለመዘከር ስለማንነቷ ና ስለድርጅታዊ ዕናቷ ስሟን ደጋግሞ በመተረክ መዘከር የትግል ማንነት ስብናዋን ማሳነስ ነው የሚመስለኝ በመሆኑም በአውሮፓ ውስጥ በህይወት አለች ስለሚባል የዜህ ዘጋቢ ሚዲያ አቅራቢ ሙሉ ታሪካን ከራሷ ብታቀርበው ትኖራለች የሚባለው ኔዘርላድ ነው ። ከዚህ ውጭ አባይን በጭልፋ ማለት ነው !!!!
@merci0961
@merci0961 2 жыл бұрын
ካብቲ ኣስማቶም ከምንርድኦ እቶም ማእከላዊ ኣመራርሓ ሰራዊት ኢ.ህ.ኣ.ፓ ትግርይኛ ትውልዲ ዘለዎም 'ዮም. እዚ ማለት ኢህኣፓ ናይ ኹሉ ብሄር ብሄረሰባት ኢትዮጵያ ዘጠቓለለ ፖለቲካዊ ውድብ 'ዩ ነይሩ ማለት 'ዩ.
@edagahamushamus3173
@edagahamushamus3173 Жыл бұрын
Many of leaders were from tigray but why weren't they able to get along with TPLF ?? They probably were too democratic for tplf.
@user-od3og6cw3f
@user-od3og6cw3f 3 ай бұрын
አያልነሽ የታዋቂው አርበኛ ቀኛዝማች ሰሜነህ ደስታ በድሮ አገውምድር አውራጃ በሁኑአዊዞን ባንጃ ወረዳ አሰም ስላሴ ቀበሌ አባቷ ይኖሩነበረ አሁን በፋኖ በአባቷ ስም ቀ/ስሜነህ ብርጊድ ተመስርቷን አሁን በህይዎት ካለች አጋናኙን
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 2 жыл бұрын
ልብ ወለድ ነው ጫት ወለድ
@makonnentesfaye4111
@makonnentesfaye4111 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/sOCTl8qB3c-sk5s.html
@politicalmadness
@politicalmadness Жыл бұрын
እንደ አንተ ዉርጋጦችን ሱሪ አስወልቃ ትገርፍህ ነበር። መኢሶን ነህ ወይንስ ማን?
ከሃየሎም አርዐያ ገዳይ ጋር የተደረገ ቆይታ | ETHIO FORUM
16:27
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 706 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН