Ethiopia [ታሪክ]የተወዳጁ ልዑል ሞት Haile Selassie | አዲስ አበባ | Prince Makonnen

  Рет қаралды 26,526

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Күн бұрын

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Пікірлер: 27
@melakugenet2246
@melakugenet2246 2 жыл бұрын
😭😭😭😭 So sadness 😭 history Rest In Peace 🙏🏾💚💛❤️
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 2 жыл бұрын
thank you !!
@amanuelhailu479
@amanuelhailu479 2 жыл бұрын
የተወራ፣ የተነገረ፣ የተፃፈ ሁሉ ታሪክ ሊሆን አይችልም። የቅርብ ጊዜ ክስተቶች ከእድሜ ባለፀጎች መረጋገጥ አለበት። ጥያቄ አለኝ 1. ሳሪስ (ዳማ ሆቴል) ሞጆ ነዉ? 2. ጀኔራል የሚባል መኪና ነበረ? ተዉና ለደረጄ ሀይሌ አሳልፉት/ስጡት
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
😭😭😭👏👏👏💛💚💛❤
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 2 жыл бұрын
Hege serate dero kere hagera etyopeya selme mehretune ayawerdelene fetare
@meharennahabtemariam1637
@meharennahabtemariam1637 2 жыл бұрын
Is this prince who killed by Air Force Officer in Debre Zeit?
@yenovelyilma9655
@yenovelyilma9655 Жыл бұрын
Duke of harar 😢😢😢😢
@samimohammed1294
@samimohammed1294 2 жыл бұрын
Merejah lek ayedelem leoulu mojo laye andit set gar balwa wetader selehone balwan leolu wede lela bota endezawer kaderege bewala kemestu gar semagex new balwa yehen were semto setebeq selneber lehulu endelemdew lemagex semexa balwa new yegedelew keza bemekena adega mote tebelo tenegere janhoy harer neberuna gubentachewun aqwartew temelesu keharer temelesu
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ህዝብ እውነቱ መደበቅ አይቻልም፣ቀደም ብሎ ሐቁ ህዝቡ አወቀዋል፣ የሞተው የሰው ሚስ ሲያማግጥ ባል ደርሶበት በሽጉጥ ነው የገደለው ቦታው ከጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን አልፎ የቀድሞ ሳሪሰ የወይን ፋብሪካ በውስተ ጀርባ ነው፣ሹፈሩ ኢብራሂም ኤርትራዊ የአዲቀይሕ ነው ልኡሉ አብርሃም ብሎ ክርስትና አነሳው ፣በል እስቲ ንገረን ሹፈሩሳ ምን ሆነ ፣ሞተ ወይ። እንደትሳሳት በሂወት አለ፣ እውነት ለማስመሰል ራስ መስፍን ስለዚ ያደረጉት ዜዴ ነው ,፣ ሞጆ አጠገብ እንደተገለበጠ አርገው ፣ ከደብረዘይት አነ መቶአለቃ ከሃያ ወታዶሮች እቦታ ተገኝቶ እንደዛ አውላላ ሜዳ እንዴት ይገለበጣ ብሎ ውሸት ነው ብሎ በዛን ገርሞት፣ በእርግ ራስ መስፍን ግንባራቸው ጭረት ስለ ነበረባቸው ደብረ ዘይት አየር ፎርስ እንዲታከሙ አዝዤ አለሁኝ፣ብሎኛል አሁን የተባሉት ሞቶአለቃ ሻለቃ ናቸው በሂወት አሉ ጎረቤቴ ናቸው፣እውነቱ ሊነግሩህ ይችላሉ ፣ቀደም ብሎ ሹፈሩ እንደትገር ተብሎ ነበረ፣ ወዮልህ ካወራህ ትገደልአለህ ተብሎ አስጠንቅቆት ስለ ነበር፣ ስለአወራ ለሂወቱ አስጊ ስለ ነበረ ወደአረብ አገር ሰደት ነው የሄደው።
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q 2 жыл бұрын
በማያገባን፡እየገባን፡ያለፉ፡ሰዎችን፡ሀጥያት፡ማዉራት፡ትክክል፡ነዉ፡ትላለህ? በምንስ፡ሁኔታ፡ይመለከተናል? ይህ፡የሀገር፡ወይም፡የህዝብ፡ታሪክ፡አይደለም።የንጉሳዉያን፡ቤተሰብ፡የግል፡ታሪክ፡ነዉ።ይህን፡ስልህ፡አፄ፡ሀይለስላሴን፡ስለምወድ፡እዳይመስልህ።አልወዳቸዉም።ቤተሰቤም፡አይወዳቸዉም።ብዙ፡የምንለዉ፡አለን።ግን፡ስለ፡ግል፡ህይወታቸዉ፡የነገሩንን፡ብንቀበል፡ጨዋነት፡ነዉ፡ብዬ፡አምናለሁ።ይሄነዉ፡ያ ነዉ፡ማለት፡ጥቅሙ፡ምንድነዉ?
@babaephron4661
@babaephron4661 2 жыл бұрын
ቪዲዮ ብታቀብለን
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 Ай бұрын
የስንቱን ንጹህ ሰው እንደ ዶሮ እያረደ ይጥል የነበረ መተተኛ ሽማግሌ ❗️ ቀሰስተኛ ሴይጣን ለልጁ ምት ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ 😂😂😂 ይገርማል እንደዚህ አይነት ጨካኝ የኣገር መሪዎች ለማስመሰል ያደርጉት ይሆናል እንጂ ከልብ ለሰው ልጅ የሚያዝኑ አይደሉም ❗️ ሁሉም መጨረሻቸው የውሻ ሞት ነው ። የንጹሓን ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም ቀን ቆጥሮ ይበቀላል - ፈጣሪም ይፈርዳል ❗️ ** ቀሰስተኛው ሴይጣንም የጁን አግኝቷል ✅
@jemalsiraj3452
@jemalsiraj3452 Жыл бұрын
የሰው ሚስት ሊያማግጥ ሲል ነው በጥይት የተገደለው። በመኪና አደጋ አይደለም።
@berhefesehay1865
@berhefesehay1865 2 жыл бұрын
እላይ እንደ ገለፅኩልሆ፣ እንደት ነው በአሁኑ ግዜ ይንን ወሬ ማንሳ ምን አስፈለገ። አንተ እንደምትለ ሳይሆን ደሙ የፈሰሰው አዲስ አበባ ከጊዮርግስ ቤተ ክርስትያን ከፍ ብሎ ሳሪስ ወይን ጠጅ ፋብሪ በስተጀርባ የሰው ሚስት ሲያማግጥ ባል ደርሶ በሽጉጥ ነው የገደለው፣ሽፈሩ አብርሃም ወይ ኢብራ ሂቦም ተኲስ ሰምቶ ሄዶ አቶ. ነው ያገኘው. ወድያ ለራስ መስፍን ደውሎ ነገራቸው እና፣ ከምዛ እንዳ ይንቀሳቀስና ለማንም እንዳይናገር አስጠንቅቆት፣በፍጥነት እዛው ደርሶ ሬሳው አንስቶ ወደ ደብረ ዘይት ወደሞጆ ሞጀ ከተማው ሳይደርሱ መኪና አቊሞ ከቀኝ ወደ ግራ እየገፉ ከአስፋል ወጣ አድርጎ ነው የገለበጡት፣ሆነ ብሎ ህዝቡ ለማሳሳት የተደረገ ነው፣ በእርግጥም መኪናውን ሲገለቡጡት ራሰ መስፍን ግንባራቸው ተመተዋል፣ ለዚህ ነው እኛ ከአየር ሃይል የመቶ አለቃ ሃያ. ወታደሮች ይዞ ሄዶ አከባቢው ከተቋጣጠሩ በሃላ ለራሰ መስፍን ደብረ ዘይት አየርፎርስ እንዲታከሙ ትእዛዝ ሰጥቶ ፣በእርግጥ ታክመዋል።የአዲስ አበባ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ሐቁን አውቆታል፣ ።ምን ማለት እንደፈለክ አልገበኝም እና በአሁን ግዜ ለምንድነው ማንሳት የተፈለገው እ እ እባክህ ግልፅ አርገው። ስለ ሽፈሩ ልንገር ምንጒዳት ሳይደርስበት እንደ ተመታ ጭንቅላቱ በፋሻ ጠምጥመው እጁም ጭምር በፋሻ ጠምጥሞ ዳግማዊ ምነሊክ ሆስፒታል ልዩ ክፍል ተይዞለት በልዩ ጥበቃ እየተጠበቀ ለአስራ አምስት ቀኖች አስተኝቶት ነው ያስወጡት።ልእልት ሰራ ግዛው ሂድ ውጣ አይንህ ለማ የት አልፈ ልገም ብላ ነው የሸኘችው፣ ስለ ሁኔታው ለመነ እንዴይናገር ከተናገረ እንደማገደል ማስጠንቂያ ተሸጦት ከቤተ መንግሥት አከባቢ ድርሽ እንዳይል ጥብቅ ትእዛዝ ከተሰጠው ባሃላ፣ኢቲኮ የጣልያን ከአባ ተቀጥረው ይሰራ ነበር ፣ብዙ ሰዎች ስለ ጉዳዩ የጠየቁት ስለ ነበሩ፣ ለሂወቱ አደገኛ ስለ ነበረ ፣አማራጭ ካገር መውጣት ስለ ነበረ ወደ አረብ አገር ወጣት ፣ ከሚጠይቁት አኔ እሱ እንደ ነገረኝ ወደ ውጪ አገር እሄድአለሁኝ ስለዚህ ነገር ሆነ ብለው ደህንነትና የቤተ መንግስት ሰዎች ጭምር ነው የሚጠይቁኝ ስለዚህ መሄድ አለብኝ ፣በመጨረሻ ከመ ሄደ በፊት እነግርህ አለሁኝ፣ ለሜንም ግን አትንገር ብሎ ሁሉ አንዲት ሳትቀር ነግሮኛል እኔ ኢብራሂም ነግሮኛል፣እኔየጣልያን ኤምባሲ ጉዳ አስፈፃሚ ስለ ነበርኩኝ በሥራ ስለ እምንጋኔናኝ እድል. ገጥሞኝ ነውና ነው ያልገባህ ነገር ካለ ጠየቀኝ አቸትፍራ።
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 2 жыл бұрын
His father curse.!!
@girmawongele
@girmawongele 6 ай бұрын
What do u man mr hater?
@abaabaagebireyes1340
@abaabaagebireyes1340 2 жыл бұрын
የሰው ሚስት ....?
@Abrahimawo
@Abrahimawo 2 жыл бұрын
በሴት ተይዘው ተገደሉ የምል ወሬም አለ
@Minas15592
@Minas15592 2 жыл бұрын
ልጅ እያሱ ነው ይሄ አይደለም የኔ ወንድም እሱም ቢሆን የሸዋ ባላባቶች ነው ያስገደሉት መጽሐፍ ላይ ተምረናል grade 12 ሰናይ ቀን
@Asnakech100
@Asnakech100 2 жыл бұрын
የቆዩ ታሪኮችን ለአዲሱ ትውልድ በማሳወቅህ ምስጋና ይገባሃል፣ የልዑል መኮንን ትክክለኛ አሟሟት ግን ይህ አለመሆኑን በርካታ መረጃዎች አሉ፣ ለጊዜው ግን መግለፅ አያስፈልግም !!
@bigmanbigman9328
@bigmanbigman9328 2 жыл бұрын
ልኡል መኮንን ተፈሪ ነው ባክህ
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 2 жыл бұрын
ዋልጌ
@cushticethiopia3133
@cushticethiopia3133 2 жыл бұрын
ልዑል መኮንን የሞተው ከአንድ የአየር ሀይል ባልደረባ ሚስት ጋር ሲማግጥ ባሏ ደርሶ በጥይት ግደለው:: Car accident narrative is a pretext created to hide the shameful act. The killer was told to escape .
@user-oi7gr1xf8e
@user-oi7gr1xf8e 7 ай бұрын
የሰው ሚስት ሲያማገጥ ነው የተገደለው እውነታው ይሄ ነው
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 724 М.
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН