Ethiopia | የ12 ዓመት ህጻን የደፈረው የባለሥልጣኑ ሾፌር

  Рет қаралды 323,729

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#SileHiwot #WizBisratGemechu
በዚህኛው መንደር እንግዳ ነገር እየተከሰተ ይገኛል፤ በአከባቢው ጫካ ውስጥ ብዙ ሴቶች እየተደፈሩ ነው ፤ የአከባቢውም ሰላም ደፍርሷል፡፡ በጣም አሳዛኙ ነገር ድግሞ ገና ለአቅመ ሄዋን ያልደረሰቸው ተወዳጅ ልክ እንደሌሎቹ ሴቶች በለጋነት እድሜዋ የገፈቱ ቀማሽ ሆናለች! ፖሊስም ወንጀለኛውን ለመያዝ ክትትሉን ጀምሯል
ፖሊስም ከበዙ ክትትል ብኋላ ሁለት ተጠርጣርዎችን ለፍርድ አቅርቧል ታዲያ ከሁለቱ ተጠርጣሪዎች ማን ወንጀሉን ፈጸመው

Пікірлер: 392
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
ዘመድ የለሽም እንጂ ግንባሩን በጥይት መብሳት ነበር። ፍትሕ አገኛለሑ ማለት ዘበት ነው።
@akiyasisayekiyaakiya103
@akiyasisayekiyaakiya103 4 жыл бұрын
እስቲ ማነው ስለ ሂወትን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ? በርቱልን እጅግ አስተማሪና ትውልድን የሚያንፅ ፕሮግራም ነው የምታዘጋጁት በርቱ ይህንንን ፕሮግራም ደክማቹ ጊዜአችሁን ሰውታቹ ስለምታቀርብልን ምስጋናዬ የላቀ ነው ከካሜራ ማኑ እስከ ተዋናይ ያላቹ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 4 жыл бұрын
የሚተርከው ድምጽና አቀራረቡ ደስ ይላል
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
በትክክል እርጋታዉ ድምፁ ደስ ይላል
@kamliateymustalije7048
@kamliateymustalije7048 2 жыл бұрын
Btme dese ymale saw naw masha Allah brta
@tsehayshmeles6843
@tsehayshmeles6843 4 жыл бұрын
እባካቹን ሰውች ልጆቻችንን እንጠብቃቸው መጀመር ያም የ 12 ዓመት ልጅ እንዴት አገር አቌራጭ መኪና ውስጥ ብቻዋን እድትሄድ ያደርጋሉ ጥፍቱም የቤተሰብ ነው መጥፎ ሰውችን እግዚአብሔር ከምድራችን ያጥፍልን
@yohannestaddese6908
@yohannestaddese6908 4 жыл бұрын
ወይኔ እህቴን ...እንደዚ😠 አይነት ወንዶች የሞት ፍርድ ይገባል።ይድፋዉ
@kedrkedr6098
@kedrkedr6098 4 жыл бұрын
ሞት ቀላል ቅጣት ነው እድሜ ልኩን ከቀን ጨለማ ቢገባ ይመረጣል
@betty2340
@betty2340 3 жыл бұрын
Yes ☠️
@mamilove8778
@mamilove8778 4 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ የሃገራችን ወንጀል የሚስፋፋው ጥሩ ፍርድ ስሌለ ነው
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ልክ ነሽ አውሮፓ ይግደለኝ ለፍርድ እማ 😥😥😥
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
Betam
@user-pf7ix4dp9k
@user-pf7ix4dp9k 4 жыл бұрын
እዉነት ብለሻል
@tegestfalos846
@tegestfalos846 4 жыл бұрын
Betekekel
@user-wk7lw3rs1p
@user-wk7lw3rs1p 4 жыл бұрын
@@user-pf7ix4dp9k በ
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 4 жыл бұрын
አንድ ደፋሪ አደባባይ ላይ ወይ ቆለጡን መቁረጥ ወይ መግደል ቢሆን ህጉ አዳሜ አርፎ ይቀመጥ ነበር ምን ዋጋ አለው መንግሥት የለ ህግ የለ!!!! እመቤቴ ልጆቼን ጠብቂልኝ ሴት መውለድ ፈተና ነው አቦ😥😥😥💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏
@asnaetopia6429
@asnaetopia6429 4 жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እንደዛ ቢሆን ለሌላው መማሪያ ይሆን ነበር እስር ቤት ገብቶ የመንግስት እንጀራ ያለሀሳብ ይቀለባል ጊዜውን ሲጨርስ ወቶ ተመሳሳይ ወንጀል ይፈጸማል
@user-ok4yo6lo7l
@user-ok4yo6lo7l 4 жыл бұрын
ይገደል እንዴኔ ያናደዴው እምትሉ ላይክ ግጩኝ
@user-qi9lh5mx9r
@user-qi9lh5mx9r 4 жыл бұрын
መጥቻለሁ
@NoNo-nv7sb
@NoNo-nv7sb 4 жыл бұрын
እንደኔ ግን ሞት አይገባዉም ምክንያቱም ሞት ለሱ እረፍት ነው ለዚህ ሁሉ ሰራው በሕይወት እያለ ማሰቃየት ነው
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 4 жыл бұрын
እቃውን ያለማደንዘዣ ቁርጥ እድርጎ እድሜ ልኩን ጥፋቱን እያሰበ እንዲኖር ማድረግ ነው እንጂ
@khaadiijja4555
@khaadiijja4555 4 жыл бұрын
Ygdle bye nge
@helanhelam9020
@helanhelam9020 4 жыл бұрын
@@user-ow5ou5rw5h awo ye went...
@Setotaye2024
@Setotaye2024 4 жыл бұрын
ቆለጡን መቁረጥ ነው ቅጣቱ መሆን ያለበት ከዛ ሌላው አይደግመውም። አናንተ ግን ምንአለበት ክላሲካሉን ብታስቀሩት መስማት አልቻልንም😆
@user-pf7ix4dp9k
@user-pf7ix4dp9k 4 жыл бұрын
አያ አገሬ ሰምሸ በመልካም ነበር የሚታወቀው አሁን ግን የሚሰማሁ ሁሉ መጥፎ እና የሚያሳፍር ነው ጨካኝ እና አረመኒ የበዛበት አገር ሆናለች እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን እረ እንዴት ጨኳኝ ነው
@asdf-vz6ge
@asdf-vz6ge 3 жыл бұрын
የሚተርከው ድምፁና አቀራረቡ በጣም ደስ ይላል
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 4 жыл бұрын
ህፃኖ ግን በጣም ጎበዝ ናት ቁጥሩን ማወቆ አቤት ጀግና ልጅ ናት ግን ወሬው እንደጉድ ይወራል ከፍርዱ ለይ ግን ሠምተን አናውቅም
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
የሄ አረሜኔ አላህ ስያጋልጡው ነው እንጂ የሄ ሰው አይደለም አረ ወንዶች ተውት
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
የሳውዲ ህግ ይግደለኝ እቦ
@user-xu7ny7di2i
@user-xu7ny7di2i 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@birukbirhane246
@birukbirhane246 4 жыл бұрын
Zeginet keyiri 🤨
@birukbirhane246
@birukbirhane246 4 жыл бұрын
Zeginet teyiki Saudi enidatimelesh🤨
@yonas316
@yonas316 4 жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ ወድጄዋለህ ነገር ግን አጥፊው የመጨረሻው ፍርዱን ብትጠቅሱ ለሌላው ትምህርት ይሆናልና
@i49i
@i49i 4 жыл бұрын
@@user-xu7ny7di2i 👍🏻⚔⚔
@demssachewwoldeamanuel2024
@demssachewwoldeamanuel2024 4 жыл бұрын
ይህን ኮርማ ብልቱን መቀጥቅጥና መኮላሽት አለበት
@senirobe4797
@senirobe4797 4 жыл бұрын
ይሕንን ሕዝብ መሀል መስቀል እስቲ ፍረድ ይችን ሕፃን ምን ማለት ነው ኤጭ ምን ዋጋ አለው ቅጣት የለ ፍርድ የለ መንግስት የለ ታስሮ ሲቀለብ ቆይቶ መልሶ ሌላ ሰው ደፈረ ሲባል እሰማለን የእውነት ፈጣሪ ይፍረድበታ ሌላ ምን እንላለን ወይም እቃውን መቁረጥ ስት ንፁ ሰው እየሞተ አደል ይሄ ባለጌ ስድኡኡኡኡኡኡይታረድ
@bsbdnhdhdnd608
@bsbdnhdhdnd608 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዙናል
@user-ry6ny1il9w
@user-ry6ny1il9w 4 жыл бұрын
😂😂😂
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 4 жыл бұрын
እኛኮ ሞት ያንሰናል ሰው እንዴት በፈጣሪ ሀምሳል ተፈጥሮ እንዴት እንደ እንሰሳ ያስባል እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
@Samuel-sk2rp
@Samuel-sk2rp 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ፕሮግራም ነው የመንግስት የፍርድ መላላት ነው ለዚህ ያበቃን
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
አሁን ለእዚች እፃን እንዴት ህሊናው ታዘዘለት እሱስ ይፈታል ለተደፈሩት ግን የስነልቦና ችግር ጣለባቸው!!!
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 4 жыл бұрын
ይህን የሞት ፍርድ ቢፈረድበት ለሌቹ መማሪያ ይሆን ነበር ይህ የተረገመ
@habeshawit1840
@habeshawit1840 4 жыл бұрын
ስው ነው ለማለት ይከብደኛል ያማል እውነት
@mhbubameh2465
@mhbubameh2465 4 жыл бұрын
ህግ በሌለበት ሀገር ስለ ህግ ቢወራ ምን ዋጋ አለው አገራችን የሰውዲ አይነት ህግ አስካልፅደቀ። መቼም የሴት ሂወት ከመጠፍ አይወገድም አላህ ስቡሀኑ ታአላህ ያለ ምክኛት አይደለም ዝሙተኛን በድንጋይ ተቀጥቅጦ እንዲገደል የፈቀደው። ያረብ በራህመትህ ጠብቀኝ ጠብቅልኝ በራህመትህ
@Mametube
@Mametube 4 жыл бұрын
ኢትዩጵ ወንጀለኛ የመያዝ ሳይሆን ችግሩ የሚሰጠው ፍርድ ነው አቦ ፍረደ ገምድል ነው ሁሉም ነገር
@jamelanuri7835
@jamelanuri7835 4 жыл бұрын
ምንም ነገር ቢሰሩ ከ7 ወይም 8 አመት በላይ ላትፈርዱ ነገር ለምን ታቀርባላቹ
@aishamoga8861
@aishamoga8861 4 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuufffffffffff.mcnu.miumo
@Lizabestamleset
@Lizabestamleset 4 жыл бұрын
Omg, 💔she needs support for her future mental health...
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
ወንዶች ግን የት እንግባላቹሁ ለእናተ ስንል ቢያንስ እፃኖን ልጅ አትሆንም እግዚአብሔር ይፍረድባቹሁ በእውነት ወንድ ጠላሁ
@meidmeid5129
@meidmeid5129 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምናል ትክክለኛ ፈርድ ቢኖር የሴቶች ጥቃት ይቀንስ ነበር የከንንም አርግ ከ5ወየም አራት አመት ታሥሮ ይወጣል 😏😒
@nebiatnebiat3326
@nebiatnebiat3326 3 жыл бұрын
በጣም አስገራሚና አስተማሪ ነው ቀጥይበት
@werkem7946
@werkem7946 4 жыл бұрын
ልብ ላጥ ልብ ስጥ እግዚአብሔር አተ አስበን! እኔም 9 አመቴ አሳልፌዋለው በከረሚላ አታሎ ተጫወተብኝ እሚገረመው ምንም አላቅም ስለ መተፈር ነበረ ገጠር ነው የነበርኩት ምንም ሳላረገው ቀረው አሁን ግን ሸማግሌ ሁኖል አበቀለዋለው እቀወን ቆረጨ ነው ለውሻ ምሰጠው!
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 4 жыл бұрын
Werke m geta kanchi gar new kefu atasbi Egzabher ne amesgeni mamayeeee😘❤️🌹
@himeraywedegsnsera9011
@himeraywedegsnsera9011 4 жыл бұрын
በይው
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
አሳኪው እሺ አይዞን ትምህርትም ይሆናል ለሌላ ሰው
@selamjoshua1565
@selamjoshua1565 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበቀለው ስንት ጌዜ ትጎጃለሽ ይከብዳል ግን ወንጀል ውስጥ አትግቢ
@fadilafadila9029
@fadilafadila9029 4 жыл бұрын
አይን ይጥፋ አቦ ይህንማ በኤሌትሪክ ሰቅሎ መግደል ነበር ይዳፋህ አቦ
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
በስማም እንድዝ አይነት አውሪ የሆን ሰው አለ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ
@jfbc7266
@jfbc7266 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
ይሄንን ፕሮግራም ብወደውም የተፈረደባቸውን ፍርድ አለመናገራቸው ፍርዱ ቀልድ መሆን አለበት እንድል አርጎኛል!!! ለመሆኑ ፍርዱን ለምን አትናገሩም? የሚያሳፍር ፍርድ በመሆኑ ነው 💯💯💯💯💯💯
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 4 жыл бұрын
እዚ ላይ እደት ያ 12 አመት ልጂ ብቻዋን ይልካሉ ጎረቤት መሠላቸውደ ወይ ቤተሰብ ያውም በባስ 18 ኪሎ ሜትር እርቀት ያለው ቦታ
@zinet273
@zinet273 4 жыл бұрын
ትክክል
@fikreforsido4254
@fikreforsido4254 4 жыл бұрын
በጣም ያማል😢 ሰው ነው ለማለት ይከብዳል
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 4 жыл бұрын
አረ እኔም አርጉዝ ነኝ መሰለኝ ያቅለሸልሸኛል በሰላም እንድገላገል በፀሎታቹ አስቡኝ።ስደተኛ ነኝ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
የሞት ፍርድ ይገባዋል!!! የሕፃኗን አይምሮ ግን ያለማድነቅ አይቻልም! እግዚአብሔር ከተጎዱት ጋር ይቁም ያፅናና!
@user-kv7mm7vb8x
@user-kv7mm7vb8x 4 жыл бұрын
መንግስት የለ !!!!! ፍትህ የለ !!! ሠላም የለ !! ህግ አስከባሪ የለ !!! እሺ እንደት ይኖራል ወዴትስ ይሸሻል ሀቂቃ ወንጀለኞች ለምን እርምጃ አይወሰድባቸውም አደብ እንድይዙ 💔💔💔😭😭😭😭
@fretigray5252
@fretigray5252 Жыл бұрын
መንግስት ድሮ ሄደ💔😔😢😢😢😢😢
@abzashlamam5778
@abzashlamam5778 4 жыл бұрын
ሥለህይወት ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነወ ገታ ይጠብቃችሁ
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ልክነሽ ጥንቃቄ ያሥፍልጋል
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 4 жыл бұрын
Enamesegenalen Tebareku le lelau Temert new
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 4 жыл бұрын
መንግስት ቢኖረን ሴትን የሚደፍሩትን መግደል ሳይሆን የሚያቀዠቅዠውን ብልቱን ሰልቦ ማስቀመጥ ነው የዚህን አይነት ወንድ ወንድ ለማለት ይቸግረኛል ወንድ ቢሆን እናቱ እንዴት ተጨንቃ እንደወለደችው ባወቀ ነበር።
@habhabo5500
@habhabo5500 4 жыл бұрын
አረመኔ ትንሽ አዘኔታ የለዉም😭😭ከ እንደዚህ አይነት አረመኔ ይሰዉረን እደነዚህ አይነቱ በህግ ዘንድ አደገኛ ወንጀለኞች ቅጣታቸዉ የከፋ ቢሆን ጥሩነበረ ባጠቃላይ ወንጀሎቹ ህግ ሊጠነክር ይገባል
@sabahadgu882
@sabahadgu882 4 жыл бұрын
እሄ ሁኩ ኣድርጎ ስንት ኣመት ተፈረደ ፍርድ ስለሌለ ነው ሰው እንደ ፍላጎቱ የማድርግ ያለው
@leylamuhammed4396
@leylamuhammed4396 4 жыл бұрын
ወላሂ ቅጣቱ በጣም የወረደ ነው ቅጣቱ መገደል ቢሆን ይሄ ነገር ባልተስፋፋ ነበር አሁንም ቢጀመር ጥሩ ነው ይንድህ አይነት ድርጊት ሞት ነው ቅጣቱ በሌላው ሀገር ያለምንም ጥፋት የሀገራችን ልጆች ይሰቃያሉ የኛ ግን የፈለገውን ወንጀል ይፈፅም መታሰር እስር ቤቱ እስር ቤት ሳይሆን ት/ት ቤት ማለት ይቻላል እንደፈለጉ በነፃነት ኑረው ሙያ ተምረው ከፍተኛ 7/8 አመት ታስረው ይለቀቃሉ ቆይ ይሄ ችግር እንደት ነው የሚቀረፈው መቸም መቸም በዚህ አይነት ችግሩ አይቀረፍም ጭራሹኑ እየባሰ ነው የሄደው ቅጣቱ ሞት ነው መሆን ያለበት!!!!!!!!
@user-un5tg1mo9u
@user-un5tg1mo9u 3 жыл бұрын
በሰላም ተገላገይ
@bettymulugeta9372
@bettymulugeta9372 4 жыл бұрын
ኧረ በእግዚአብሔር ስም ምን አይነት ዘመን ነው ።ጨካኞች ያበዛበት አዉሬሆች ዬሞላባት ዛመን ለይ ነን ያላንህ ጌታ ሆይ እባክህ ይቅር ይበለን ።ሴት ልጆችን ከክፉ ጠብቃኝ።
@sanaa4054
@sanaa4054 4 жыл бұрын
ሥለሕይወትበጣምአስተማሪትምሕርትነውአድናቂነኝ
@user-dc4ez4zt9d
@user-dc4ez4zt9d 3 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ምን አይነት ግዜ ደረሰን አላህያጥፋችሁ ህፃኗ ግን የምርአደነኳት ብልጥ ልጂ አላህጤናይሰጥሺ
@aseguabebe9140
@aseguabebe9140 4 жыл бұрын
እባካችሁ አስተምሩ ህዝብን የሰው መኪና ውስጥ አትግቡ ልጆችንም አስተምሩ እንደነዚህ ያሉ አውሬዎች እድሜ ልክ እስር ቤት የበስብሱ ምን አይነት የአውሬ ትውልድ ነው የተፈጠረብን?? የዳቢሎስ ፅንሶች ናቸው እንጂ ከሰው አልተፁነሱም ሴቶች ራሳችሁን ጠብቁ
@abediyesuf1264
@abediyesuf1264 4 жыл бұрын
ስንት እንሰሳ አሉ አላህ ሲጠብቅ ነው
@fatum3010
@fatum3010 3 жыл бұрын
targawn setenager kome 👏👏👏👏👏👏👌 uffffff gin yamal sytan new Allah senatun ystachu hulachum . 12 years old girl u a legend I wish I could meet u
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
በጣም ሳዝናል የሀገሬን ፓሊሳች በጣም ነዉ የማደንቀው
@umuuzubeyrmaryamatunaa4197
@umuuzubeyrmaryamatunaa4197 4 жыл бұрын
ፈጣሪያግዛችሁ
@yaredgazu479
@yaredgazu479 4 жыл бұрын
Programachw arfe naw bertu gen yeferde wesnwen lemndnw yemtngrn?
@naeemaemam7489
@naeemaemam7489 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ እደዚህአይነቱን አዉሬ ሞትቢፈረድበት ጥሩነበር መንግሥእባክህ እርምጃ ዉሠድ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
እንሳሳ ማለት እነሰሳ እንኳን የራሱፐእኩዩ ከልሆ የራሱ አካል ካልሆነች አያወጣትም ደፍሮ ሲጥላት የጅብ አራት ብትሆነስ ምን አይነመ ጭካኔኘው።
@shallom-yw1re
@shallom-yw1re 4 жыл бұрын
እንዴት ነው እችን የምታክል ልጅ ብቻዎን እንድትሄድ የተደረገው
@aomraltlabe2892
@aomraltlabe2892 4 жыл бұрын
ሳኡዲ እድሜሽ ይርዘም ለደዚህ አይነት ወጀል ቅጣቱን ታቂበታለሽ
@getegete759
@getegete759 4 жыл бұрын
አረ እውነት በዚች ህፃን በመዋሉ ትልቅ ነገር ነው የብዙ ልጆች ደም በዝች ብልህ ህፃን መደኘቱ በጣም አሪፍ ነው እንደው ይሄ ከወጣም ያው ስለሆነ ሞት ይገባዋል
@weneedfreedom341
@weneedfreedom341 3 жыл бұрын
Beretu betam asetemare zegejet new ehetoch
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 жыл бұрын
አቤት ምን አይነት ነገር ነው ማስተዋሉን ያድለን
@user-mt6wh2dy7w
@user-mt6wh2dy7w 4 жыл бұрын
እኔ ልጆች ቀልድ አይደሉም ቤተሰብ ልጆቻችሁን ጠብቁ በቃ ቢሰቀልም ለናተ ጥቅም የለዉም ወላጆች ጥንቃቄ አርጉ በቃ ወሬ አታብዙ አገራችን ህግ የለም ቢኖርም ለተጎጅዎች ምን የረጋል የድሜ ልክ የህሊና ስቀይ ኔዉ
@mekdesmengistu7589
@mekdesmengistu7589 4 жыл бұрын
Ewent new
@user-bi8br5uc8f
@user-bi8br5uc8f 4 жыл бұрын
ዋው ህፃኖ ግን በጣም ብልህ ናች
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 3 жыл бұрын
ይህ ግን አውነት ነው ወይስ ትምርት እስኪ ንገሩኝ ፕሊስ እውነት ከሆን ግን እንድዝህ ህፂንም ሆነ ትልቅ መደፈር የለበትም እንደዝህ ለሚረጉ ሰወች በቃ እቃቸውን ቆርጡ መጣል ነው እቃቸው ይቆረጥ የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@user-ue1wi3kb7e
@user-ue1wi3kb7e 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ግን በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ተደፍራለች ግን ዝም ብላ መብሰልሰል ብቻ ነው
@sarkalmdamise5833
@sarkalmdamise5833 4 жыл бұрын
ይገርማል
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
በጣም.ያማል.ይገደል.ይገደል
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 4 жыл бұрын
በስማም ምን አይነት አረመኔ ሰው ነው በጌታ እፍፍፍ😢😢😢😢
@seadaaylwe7773
@seadaaylwe7773 4 жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔነው በአላህ በእውነት ህጉ ላልቷል አገራችን በጣም ነው የተበላሸችው
@11belay
@11belay 4 жыл бұрын
@Hiwot ስለ ህይወትYou have good programs but the background music is too loud and annoying
@jamelanuri7835
@jamelanuri7835 4 жыл бұрын
ዉይ ወንዶችችችችችችች ጭካኔ አለሀምዱሊላህ ሴት ላደረከኝ እኔ አባቴ ወንድ በመሆኑ እንጂ ወንዶችን በመትረየስ ነበር መጨርሰዉ
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
😁😁😁😁
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Kkkkkk I am man 👨 but I totally agree with you omg 😮
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
what
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ክክክክክ ያስብላል
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
Would been better to check DNA then photo or there is no DNA testing in Ethiopia??
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
እየጠበኩ ነበር ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው ነገር ግን ትምህርትምጨምሩበት
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 3 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ ስቱን ታሰማናለህ
@glorry8336
@glorry8336 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እች ዓለም ዎዴት እየሄደች ነው😭😭😭
@naeemaemam7489
@naeemaemam7489 4 жыл бұрын
ህጉ እርምጃ ቢወሥድ ማንኛዉም እደፈለገ አይፈነጭም ነበር ህግየለም አገራችንሁሉም ፓሊሥምይሁን ሌሎችም ባለሥልጣኖች በሙሥናየተጨማለቁ ሌቦች ናቸዉ
@tube7718
@tube7718 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ያማል እንደኔ የሳውዲ ህግ 👍👍👍 እናም እህቶቼ ካራቴ መሰልጠንና እራስን ለመከላከል ይጠቅማል ባይይ ነኝ
@inaamabubeker3382
@inaamabubeker3382 4 жыл бұрын
Ewnet nw
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 4 жыл бұрын
እና ምን ዋጋ አለው የኛ ሀገር ህግ መች ቀጥቶ ያስተምራል እንደውም ያበረታታል እንጅ ፍርዱ ትንሽ አመት ነው እንደውም በዋስ ሁሉ ይወጣሉ።
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
ማን ማንን ይጠርጥር ሁሉም አንድ አይነት ናቸው ስመሽ ስራቸው ተሰብስበው መጠጣት ነው በምን ጭንቅላታቸው ያስቡት እነሱ አሻሻ ገዳሜ ሲሉ እሱ ስራውን ሰርቶ ይመለሳል ምነው አምስት አመት ነው የተፈረደበት ፍርዱን አልነገራቹንም
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Endezi aynet frd kemtferdu novel btshelmut yshalal.weyne
@user-kd3ko4pk6j
@user-kd3ko4pk6j 4 жыл бұрын
መገደል አለበት እደዚህ ያለ አውሬ🙏
@user-ef9bv8rv9u
@user-ef9bv8rv9u 4 жыл бұрын
ባለ ፓሱን ፈልገው መያዚ አለባት ዋናው ተዋናይ እነሡ ናቸው በሹፍሮች ነው ህፅናት እሚደፈሩት
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Bisri konjo siwodeshi 💟💟💞
@user-iy9bn1vd1l
@user-iy9bn1vd1l 4 жыл бұрын
ምን እንደሚፍረድባቸው ብታሳውቁን ጥሩ ነው,.....ይህ ሁሉ የሚሆነው በሀገራችን ተገቢ ቅጣት ስለሌለ ነው
@wasihunyimam4167
@wasihunyimam4167 4 жыл бұрын
አቦ ዲምፅህ ይመቻል
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 4 жыл бұрын
መግደል አለበት አረመኔየ ህፃኖ የኔየማረረ😭😭😭
@sanisani1794
@sanisani1794 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@teklemariamtesfaye5962
@teklemariamtesfaye5962 4 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ ህጻናቶችን በመድፈር ያለመከሰስ መብት ያላቸው ባልስልጣኖችና ሚኒስትሮቻችን ላይ ያለው ጭካኔ ይብሳል የስንቱን ተጠቂ ህጻናቶችን እንባ እግዚአብሔር ይቁጠረው!
@ababaalu9543
@ababaalu9543 4 жыл бұрын
ህፃኗ ግን ጎበዝ ናት በጣም
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 4 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ጥቃት በሴቶች ላይ የሚደርሰው በሀገራችን ላይ ህግ የሌለ መሆኑ እና ለሴት ልጅ ክብር የሌላቸው ስለሆነ ነው
@kidstkidi4775
@kidstkidi4775 4 жыл бұрын
ልክናሺ ቲጂዬ
@jourysabea8998
@jourysabea8998 4 жыл бұрын
Genet dema Yegamogopa liji neyin ibakachewu wondimochi SETI liji inati,ihitinati ,liji, nati ebakacho,endezi ataderegu,plees
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
አቤት ግን ዉዶችዬ እስኪ አስረዱኝ ማለት ይህ ፕሮግራም መቅረቡ ምን ጥቅም አለዉ ፍትህ ያመጣል ወይስ ወንጀለኛን ማበረታታት ነዉ በዛ ላይ ፍርዱ የማይመጣጠን ነዉ እኔጃ የፕሮግራም አዘጋጆቹ ግን ቢያንስ ወንጀል የሚቀንስበትን ነገር በትንሹም ቢሆን ብትሰሩ አሪፍ ነዉ ከወሬ በዘለለ ማለት ነዉ
@fgfgtub4936
@fgfgtub4936 4 жыл бұрын
Egezio cekane men aynet awre new,ehenenem mengest asero yikeleb yihonal
@aynalemderbe3256
@aynalemderbe3256 4 жыл бұрын
ይህ ሰው አይደለም አዉሬ ነዉ በጣም ያሰዝናል
@hamlkeehoyhulmyatemirchuno5984
@hamlkeehoyhulmyatemirchuno5984 4 жыл бұрын
Uuuuuufffffiii wayen sawochu men eyesarachun new
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
ኢትዬጵያ ውስጥ አረመኔነትን ለማስቆም የሳውዲ ህግ መተግበር አለበት
@ffmm5205
@ffmm5205 4 жыл бұрын
ወይሀገር ሠቀቋበዛ የወጡት በሠው ሀገር በአገርያሉት በራሣቼው ዜጋ በጣምያሣዝናል መቼይሆን የኢትዮያን ጉዷየማልቀው መልካምነገር የምንሠማበት ቀንናፈቀን እኛበሥደት አለምያለነው አገራቺንን እንድንጠላ የማደርግብቻ ሆነ ይህሁሉ ፍርድሥለለለ ነው እህቶቻቺን የሚጎዱት
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
እውነት ነው 👈
@amanuelhabtai6037
@amanuelhabtai6037 4 жыл бұрын
Minew Ethiopia 🇪🇹 yewend seytan bicha new endie yemetabat what’s going on?
@salameyoutube5935
@salameyoutube5935 4 жыл бұрын
Awera. Nawe. Eje. Eha. Sawe. Ayedalame
@user-jm1bm8kl8s
@user-jm1bm8kl8s 4 жыл бұрын
Awn yehe sewye bibza bibza mitaserew 5 amet new gn bzu amet mikoy tebasa sew lay tito yehedali l
እህቱን ደፍሮ የገደለው ወጣት መጨረሻ
24:52
Sile HiwotTV
Рет қаралды 155 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 10 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
በአሳዛኝ ሁኔታ የተደፈሩት አዛውንት
34:20
Sile HiwotTV
Рет қаралды 314 М.
ከገዛ እህቷ ባል ያረገዘቸው ወጣት ታርክ
35:33
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 181 М.
宠爱天使的小丑。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:20
超人不会飞
Рет қаралды 3,1 МЛН
CAA Conversion kit at ZAHAL 🎯
0:14
Zahal Youtube
Рет қаралды 37 МЛН
他们在说什么,不能当面说。#海贼王#路飞
0:15
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 8 МЛН
GUESS. What does he want?
0:32
dednahype
Рет қаралды 26 МЛН