ከገዛ እህቷ ባል ያረገዘቸው ወጣት ታርክ

  Рет қаралды 259,580

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

#sileHiwet #thiopia
Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 SILE HIWOT

Пікірлер: 486
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 4 жыл бұрын
እግዞኦ ነው ምባለው እንየ በራስየ ደርሶኛል የእህትየ ባል ገና ትንሽ ሳለሁ ከእህትየ ቤት እየተማርኩ ነበር እህትየ ኣስተማሪ ናት ከዛ በትምህርት ምክንያት ሰብሰባ ነበራት እንየና ልጅዋ ባልዋ እቤት ተረፍን ከዛ የእህትየ ባል ኣብረን እንተኛ ኣለኝ በጣም ደንግጨ ጨምላቅ ነህ ብየ ወደ እናትየ ቤት ሀድኩ እናትየም ለምን መጣሽ ስትለኝ ናፍቄ ነው ኣልካት እህትየ ግን እስካሁን ኣታውቅም ኣሁን እግዚአብሔር ይመስገን የ 3 ልጆች እናት ሁናለች ሁልየም ደስተኛ ነኝ ግን በውስጠ ኣይረሳውም ኣረብ ኣገር ከመጣሁ 6 ኣመትየ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@eamannuouman2209
@eamannuouman2209 3 жыл бұрын
D v
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን መልካም መልካሙን አሰማን
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 жыл бұрын
Ewnet new 😭
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 4 жыл бұрын
Amen
@user-hm6ez1ik3g
@user-hm6ez1ik3g 4 жыл бұрын
አሚን
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 жыл бұрын
እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቸ አይከፈልበትም
@zahraawel9790
@zahraawel9790 4 жыл бұрын
ወይ አገሬ ልጆችሺ ሰው መሆናቸው ቀርቶ እንሰሳ እየሆኑ መጡልሺ
@user-ww3zd8eh6m
@user-ww3zd8eh6m 4 жыл бұрын
በጣም
@umusarahh1791
@umusarahh1791 4 жыл бұрын
ዉይ ዘሀራየ እዉነት ተናገርሽ
@MaMa-db7qs
@MaMa-db7qs 4 жыл бұрын
ፊልምአማረኛ
@fuo6048
@fuo6048 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ አስተያየት ለመስጠትም ይከብዳል ኡፍ ፈጣሪ ሆይ😭
@genetwasse3542
@genetwasse3542 4 жыл бұрын
ክፍ ሰው ሁሌም ክፍነው, ከራሱና ከራሱ ውጭ ለሌላው ልጁም ሆነ ቤተሰቡ አያስብም።
@user-pi2jm2po9g
@user-pi2jm2po9g 4 жыл бұрын
እግዚኦ ከደዚ አይነት ፈተና እግዚአብሄር ይሰውረን አሜን
@lovelysolomon5646
@lovelysolomon5646 4 жыл бұрын
Gfuggghh Ggfghg amen 🙏
@jdjgbkdv6782
@jdjgbkdv6782 4 жыл бұрын
አሜን እፍፍፍ
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@yeshihamie919
@yeshihamie919 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 жыл бұрын
ውዶቸ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስኪ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች ከሚታየው ከሚሰማው ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በሰላም ላገራችን መሬት ያብቃን
@user-nf7jt7vi9l
@user-nf7jt7vi9l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@kisukealshamary9658
@kisukealshamary9658 4 жыл бұрын
አሚን ሀቢቢቲ
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 4 жыл бұрын
Amennnnn mareye
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-du7tg1kl5z
@user-du7tg1kl5z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@farah-jt2ud
@farah-jt2ud 4 жыл бұрын
መፍረድ ከባድ ነው ዘመኑ ያስጠላል ብቻ አላህ ከደዚህ አስቀያሚ ተግባር ይጠብቀን
@tsiantkiya8179
@tsiantkiya8179 4 жыл бұрын
በጣም ይከብዳል
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
አሚንንን ውዶች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@yodittogo1374
@yodittogo1374 4 жыл бұрын
Amen
@user-nq5rk9rs9t
@user-nq5rk9rs9t 3 жыл бұрын
ትክክል
@habetamumekonen7922
@habetamumekonen7922 3 жыл бұрын
በጣምአሳፋሪ ነው፡፡እሶምቤቶን ትታመውጣት አልነበረም ባትም
@user-ub5uw9ve8e
@user-ub5uw9ve8e 4 жыл бұрын
አውነት ለመናገር ልጁ ደግ አደረገ እውነት ህግ ቢኖር ሰውየው እና ያረገዘችለትን ነበር ማሰር ባለጌ ናቸው
@dngladeyhiwetey3045
@dngladeyhiwetey3045 4 жыл бұрын
Inem isey new yalkut
@ommermokolan4743
@ommermokolan4743 4 жыл бұрын
ሰው የው አሪፊ ነው የገባው
@sabamebrahtu7252
@sabamebrahtu7252 4 жыл бұрын
@@dngladeyhiwetey3045 hi
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 4 жыл бұрын
እውነት ነው ልጁ እስር ቤት መግባት የለበትም
@samh6241
@samh6241 4 жыл бұрын
What the son did is wrong as he can not take rule of mob, but what the father and the niece did morally is shameful! The father is a disgrace to his family and to the society at large.
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ተራኪው አቀራረብህና ድምፅህ ያምራል 🙏
@user-pm6eb3ci3t
@user-pm6eb3ci3t 4 жыл бұрын
Betamiii
@hanazegeye7774
@hanazegeye7774 4 жыл бұрын
Fonka endayzesh bale new adera😀😜
@user-bg3by7my8k
@user-bg3by7my8k 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
😃😃👎
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
@@kedirtech6228 ምነው ቀንተክ ነው የንተም ዲስላይክ ያምራል 😆😆
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
ለሙስሊም ወገኖቸ መልካም የፍጡር ሰአት
@abdumhhm8186
@abdumhhm8186 4 жыл бұрын
እንመሰግናል
@hasen7782
@hasen7782 4 жыл бұрын
ለሁላችንም ማሻ አላህ
@seidalebachew1618
@seidalebachew1618 4 жыл бұрын
Thankyou
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 жыл бұрын
አኡዙ ቢላህ አሏህ ይጠብቀን ለዚህሽኢስላም መፍትሄውን አስቀምጧል ከተጠቀምንበት ግልፅ መልዕክት
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
ከባድ ነው ወንድ ልጅ ግን ሴሜቱን ዋጥ ማድረግ አይችልም ስተት መሆኑን እያወቀ መዘፈቁ ኡፍ ሴቶች እባካችሁ በየትኛውም አጋጣሚ ወደ ሌሎች ሴቶች ባል አትሂዱ እርግማንም ነው ፀያፍም ነው እንዴት ይዘገንናል ጌታ ሆይ
@mulualemnega5583
@mulualemnega5583 4 жыл бұрын
በጣም የሚገረም ታሪኮ ነው
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
በጣም
@user-ff7qo3ik8b
@user-ff7qo3ik8b 4 жыл бұрын
በስመአብ ማን ያስባል ይህ ይፈጠራል ብሎ
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
@@user-ff7qo3ik8b አረ እንዴት አይታወቅም ስትጋደም የሰው ባል ጋር
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 жыл бұрын
እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቸ አይከፈልበትም
@danielgetu5611
@danielgetu5611 4 жыл бұрын
ጀግና ነው ልጁ ልጅ ለመቼ ታዲያ ልጂቱንም አፈር ቢያስገባት የበለጠ ሀሪፍ ነበር
@user-oy6pb8gx2o
@user-oy6pb8gx2o 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ቤተሰብን ለመርዳት ተብሎ መከዳት ያማል።ተመሳሳይ ታሪክ አዉቃለሁ ።የአክስቷን ባል የቌመጠችን ባለጌ ወጣት አክስት ሁኔታዋን አይታ ጊዜ ሳትወስድ ለእህቷ ልታስረዳ ስትሞክር ከገዛ እህት የትስጣት መልስ እንዴ ሽማግሌ ባልሽን ነው ብላ ልታኮስሳት ብትሞክርም ንቁዋ ሚስት በተቻላት ትዳሯን ከአደጋ የጠበቀችበትና የቤተሰቡን ክብርም ታድጋዋለች።
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 4 жыл бұрын
እዚህ ጋ ልጁ ትክክል ነው እንዳው በዚህ ወጣትነት እሷን አይንም አባቱን አንድ ነገር ቢደርግ ምን ይባላል ዋናይቱ ያች ክብር የማይወድላት ነች
@ayeletarekegn7956
@ayeletarekegn7956 4 жыл бұрын
Bisrat Gemechu and Rahel Girma, I have great respect for your work. Do please keep it up!
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 4 жыл бұрын
Asetmarachun Tebareku
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ገና ብዙ እንሰማለን ዕድሜ ይሰጠን እንጂ
@muller19961
@muller19961 4 жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ግን ችግር አላቸው መሰለኝ ለምንድነው አብዛኛዎቹ የእህታቸው ባለ የሚመኙት ቱ 🤦‍♂️🤮!!
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 жыл бұрын
ኤጭጭጭ
@tsgetesfaye858
@tsgetesfaye858 Жыл бұрын
Tarakiw gn betam gobez new bertaaa
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ልጅህን ለሰው አትስጪ ከባልሽና ካንቺ ቤተሰብ ማንንም አትቀላቅይ ትለኛለች አያቴ እውነት ነው
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
እውነት ነው የእናቴ ምክር ነው
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
@@user-lw5mh9bl4z ትክክል ውዴ ከፈለግሽ ሰራተኛ መቅጠር እንጂ ዘመድ አያስፈልግም
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
@@user-do7ns6uo4f ይሻላል ቢባልግም ባዳ ናት ይባላል
@cristinamuche6824
@cristinamuche6824 4 жыл бұрын
tekekel nachw
@beladeshbeladesh4673
@beladeshbeladesh4673 4 жыл бұрын
Getahiywtengodanaantemraingineaĺifardem
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 4 жыл бұрын
ልጅ መታሠር የለበትም ምክንያቱም ጉዳቱ ከወደምንብረትጋር አይወዳደርም
@lidiadawit3453
@lidiadawit3453 4 жыл бұрын
Ene bhone endewm egedlewalew
@user-qn1pw3wb4m
@user-qn1pw3wb4m 4 жыл бұрын
አዎ ልጁ መታሰር የለበትም ነበር ግን የኛ ሀገር ሕግ ተወዛግቧል
@lisayetsega
@lisayetsega 4 жыл бұрын
እኔም በዚህ ነው ምስማማው እኛ እንኳን መስማቱ ከብዶን የለ የደረሰበት እንዴት ነው ሚወጣው ማን አግዟቸው ነው በራሳቸው ከደረሰባችው ዲፕረሽን መውጣት የሚችሉት አይ መሬት ላይ ያለ ሰው አለ!!
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ከባድ ነው ባልንም ማመን ከበድ ይላል የሚሰቱን እናት የሚመኝ መጠንቀቁ ጥሩ ነው
@awelmohammed6821
@awelmohammed6821 3 жыл бұрын
Bisre Anch peacockk nesh ,I like Your program , everyone can learn how to protect from bad functions
@jamelajamela5643
@jamelajamela5643 4 жыл бұрын
ባሌ ሚስት አግብቶብኛል ብላ መክሰስ አትችልም እንዴ ዝም በሎ መዉጣት አለ በህግ ፍቺ ጠይቃ ተካፍላ አቶጣም
@ethiohistory170years5
@ethiohistory170years5 4 жыл бұрын
2ቱ ህግ ቢኖር በድንጋይ ተቀጥቅጠው ሞት ይገባቸዋል፣እርካሽ ስራ ነው በእውነት ልቤን ሰብሮኛል😭
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Are aybalm sew huno sew lay mefred aychalm .mknyatum hulachn yerasachn yehine stet .hatyat alen
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 4 жыл бұрын
Leke mar
@maheletfanta2322
@maheletfanta2322 4 жыл бұрын
Wegariyw tewogariy new ferde ye Egezabher new ye sew adelm Egezabher amilke yeker yebelen
@sabiyahavg4985
@sabiyahavg4985 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይስውረን እግዚኦመሃረነ ክርስቶስ
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
በጣምያማልአሳድጋትእግዚሀቤርይፍርዳል
@ghirmaihaile4419
@ghirmaihaile4419 4 жыл бұрын
እግዚሄር ይዘገያል እንጂ ይፈርዳል::መዝሙር 55:22
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 жыл бұрын
ይድፍት እናቴን ምንአይነት ድፍናት ውይ የገዛ አክስትዋን እናትዋን ባል ልጁ ማሳውን ስላቃጠለ እሰይይይይይይይይ እዴት ደስ እንዳለኝ ሊበላ አፈርትብላና
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ወድት እየሄዱ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችሁ😥 የሚያሰፈራ ዘበን
@mubabru6616
@mubabru6616 4 жыл бұрын
አቀራረባችሁ በድንብ ያስተምራል አንዳድ ግዜ ኮመንት ሳይ ለምን ታቀርባላችሁ ይሄን ታሪክ ይላሉ ይሄ እኮ ድራማ አይደለም እውነት የሆነ ታሪክ ነው በንድብ ያስተምራል ብስሪ የኔ ጀግና ሴት
@demekearagaw3769
@demekearagaw3769 4 жыл бұрын
ዋዜማወች እንኳንደሕና መጣቺሑ በርቱ አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ባጎረስኩ ተነከስኩ ማለት እንዲ ነው
@makdesswolde3827
@makdesswolde3827 4 жыл бұрын
ደግአረገው።ጀግናነው።ለዝህ።ፍርድለመሥጠት።አይናቹ።ጨፍናቹ።ፍርድ።ትሠጣላቹ።ይገርማል
@user-tr5dh1qz2i
@user-tr5dh1qz2i 4 жыл бұрын
ሌላ ቢሆን ከዚህ በላይያደርግ ነበር እንደዉም ልጁ እሰከ እናቱ በጣም ትግስተኛ ናቸዉ
@kadikadi2870
@kadikadi2870 4 жыл бұрын
ሱብሀን አለህ አለህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት ውርደት አቤት ክህደት
@kabbosh1264
@kabbosh1264 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምርት ነው ይመቻቹ
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 4 жыл бұрын
አብዛኞቹ በልጅቷ እየፈረዳቹ ነው ነገር ግን በወንጀልና ከላይ ከላይ ባለው ወንጀል ላይ ተደግፎ ስለተወራ ከላይ ላየ ሠው ልጅቷ ጥፍተኛ ትመሥላለች ነገር ግን ልጅቷ የሜንታል የዲሥኦርደር ተጠቂ ናት የምታሣያቸው ነገሮች በዚ በሽታ እንደተጠቃች ያሥታውቃል እንደዚህ አይነት በሽተኞች ያክስታቸውን አይደለም የናታቸውን ባል ቀምተው ከአባታቸው ጋር ለመተኛት ከማሠብ የማይመለሡ አደገኛ ሰዎች ናቸው ገንዘብ አፍቃሪ ናቸው ወሲባዊ ሂወትን ከሌላው በተለየ ይወዳሉ ለጥፍታቸውና ለነውራቸው ይሉንታ የሚባል የሌለባቸው እግዚአብሔር ማህበረሰብንም አይፈሩም እነሡ አሸናፊና የበላይ የሚሆኑ በትን ነገር በማረግ በሌላውም ውድቀት የሚደሠቱ ናቸው እንደሌላው ሰው ቅዱሥ መንፈስ አያግዛቸውም በመንፈሳዊ ሂወታቸው ይሁን በስጋዊ ሂወታቸው የሚቆጣጠራቸው የሴጣን መንፈስ ነው በሰው ደሥታና ስኬት ይናደዳሉ በጣም የበታችነት ስለሚሠማቸው ሌላውን ሁሉ አጥፍተው ማሸነፍ ይፈልጋሉ ስለዚህ ልጅቷ ወዳ አደለም የአይምሮ በሽታ ተጠቂ ናት ወዳ አደለም እንደዚህ አይነት ከክብር ከእምነት ከሞራል የወረዱ ወንጀሎች ሲሰሩ አብዛኛውን ጊዜ ወንጀለኞቹ የሜንታል ዲሥኦርደር ወይም narcissistic በሽታ ያለባቸው ናቸው እንዚህ አይነት ሰዎች በገንዘብ በአይል የሌሎች አሸናፊ ሆኖ ለመኖር ማንንም ይጎዳሉ ልጆቻቸውን ጭምር ይጎዳሉ የፈለገ ቢበድሉ አይጸጸቱም ስለዚህ በተቻላቹ ስትወያዩ በንደዚህ አይነት ወንጀሎች ላይ የሥነልቦና ባለሙያ አማክሩ ልጅቷ ወዳ አደለም narcissistic ናት አትፍረዱባት ይልቁኑ ስለንደዚህ አይነት በሽታ ግንዛቤ ቢኖር ጥሩነው በኢትዮጵያ ውስጥ ከ27ሚሊዮን ህዝብ የዲሥኦርደር በሽታ ተጠቂ ነው በወጡት መረጃዎች የዚን ትዳር ታየ እንጂ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሀገሪቷን በሙሉ በወንጀል ነው የጠመቋት ፕሮግራማቹ ጥሩ ነው በርቱል የኛ ጀግና ሴቶች❤
@sadyasadya7461
@sadyasadya7461 4 жыл бұрын
Gud new misemaw hulu
@ethiopialoved6853
@ethiopialoved6853 4 жыл бұрын
በርቱ በጣም አስተማር ነው
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 4 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ በእዉን አዉቀዋለሁ ከአክስቷ ባል ያረገዘችና የወለደች ሴት አዉቃለሁ በስተመጨረሻም ሁሉም ተበታተኑ ሰዉየዉም ብቻዉን መኖር ጀመረ....... ፡ ብስራትዬ ሜካፕሽን ቀንሽዉ በጣም በዛብሽ የፊትሽና የሌላዉ ሰዉነትሽ ከለር በጣም ተራራቀ ስለዚህ አርቲ ፊሻል ቅላት ለማግኘት ብለሽ አይጥ አትምሰይ! ዉበትሽ ብቻዉን ይበቃሻል ይሄ የተዉሶ ጸጉርሽም ትንሽ እስታይሉን ቀዬር አድርጊዉ! በተፈጥሮ ዉበትሽ እኮ ቆንጂዬ ነሽ! ሴትነትሽ ብቻዉን ዉበትሽ ነዉ።
@user-fs7rt6io4z
@user-fs7rt6io4z 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በሩቁ ሲያዩት አይጥ ትመስላለች
@user-kb3eg2oj7l
@user-kb3eg2oj7l 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አሪጉኝ
@user-fs7rt6io4z
@user-fs7rt6io4z 4 жыл бұрын
@@user-kb3eg2oj7l እሽ ክክክ
@sanchoafrican9445
@sanchoafrican9445 4 жыл бұрын
በጣም መጥፎ ታሪክ ነው የምስቴ እህት ማለት እኮ የእኔም እህት ነች መውደድ እና መክበር እንጂ እንዲህ አይነት የወረደ አማላካካት በጣም ቅሌት ነው
@user-or1rj6nb8f
@user-or1rj6nb8f 4 жыл бұрын
የኛስ በጋዜጠኛ ያልተወራለት ቁስላችን እህቶቸ እህቴ ጓደኛየ ወዘተ አትመኑ በርግጥ ያልደረሰበት ሰው ፊልም እጂ ኡነት አይመስልም የምወደውን የ7 አመት ፍቅረኛየን የወደፊት ተስፋየን በምወዳት የቅርብ ዘመደ ተነቅጨ የሄው እሷ ባል አድርጋ እኔም ቁስሌን ይዤ አለን ይበልጥ የሚያመው ማነን አደምታገባ ባለማወቄ እህቴ ብየ ሰርጓላይ ሄጀ ባሌን ቆሜ መዳሬ ነው ስቶቻችን ነን ሰው ያላወቀው ቁስል ይዘን የምንኖረው
@tilayeaboye777
@tilayeaboye777 4 жыл бұрын
አይዞስ እህቴ አምላክ ላንቺ የሚጎዳሽ መሆኑን አውቆ ተጠንቅቆልሽ ይሆናል ይዘገያል እንጂ ላንቺ የተሰጠየትም አይሄድም።
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
አይዝሽ ባመለጠሽ ነገር አትቆጪ ፈጣሪ ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል መጀመሪያም ያነቺ አልነበረም ማከት ነው።
@ggu7108
@ggu7108 4 жыл бұрын
ወዳአላህ ከሡ የበለጠ አድሠጥሽ አጂሺን ዘረጊ
@user-dl4rp1ve9o
@user-dl4rp1ve9o 4 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ድረሽልኝ
@eyruseyrus9140
@eyruseyrus9140 4 жыл бұрын
ጌታ ማስተዋል። ይስጣቸው ለሁለቱም። ግፈኘች። ለተጎዱት እግዚአበረሔር የተባረከ ኑሮ ይስጣቸው የወደፊት ሕይወታቸው የካሳ ያድርግላቸው ሌላ ምን እንላለን
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
Betami yigerimali
@MimiMimi-pq3bx
@MimiMimi-pq3bx 4 жыл бұрын
ሴት ክፉ ናት ሴጣን አሳሳች ነንን እውነት ወዳጆቼ ባሁን ጊዜ አይደለም ዘመድ እህት እንኮን ሂወታቹ ውስጥ አታስገቡ እውነት ፣ ልጁን ግን አድንቄዋለሁ ምክንያቱም እኔ በሱ ቦታ ብሆን አባቴን በሂወት እዲኖር አልፈቅድለትም እገለው ነበር
@user-ni8gb4sx2t
@user-ni8gb4sx2t 4 жыл бұрын
አባት ምንም ቢሆን አይገደለም አያስችልም አባት እኮ ነው
@kalyalewyeshageral8913
@kalyalewyeshageral8913 4 жыл бұрын
Tilik bilgina new yeserachew yenenesh gin legna tilik timhrt new tebareku ketlubet
@user-ri4qo1ww2v
@user-ri4qo1ww2v 3 жыл бұрын
Betam yasazenal
@alganesh6985
@alganesh6985 Жыл бұрын
🙏🙏🙏amlake melkam menged astemareleyin yiqirbeleyin 🙏🙏🙏
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን
@nebyudoya6143
@nebyudoya6143 4 жыл бұрын
Yeche set nat metwsewsw I like it.
@tutubevan932
@tutubevan932 4 жыл бұрын
What do you like about it
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤የጭካኔ፣ጥግ፣ይቅር፣ይበላት፣
@kalkidanhiselamnewabera8870
@kalkidanhiselamnewabera8870 4 жыл бұрын
Betam yasezenal
@ferahiwotferahiwotkebo
@ferahiwotferahiwotkebo 6 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ
@leyateshome8375
@leyateshome8375 4 жыл бұрын
Bthme yaszneal
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 2 жыл бұрын
በፈጠርም ግን ትእግሰት እሰፈላጊ ነው 21ክፈለ ዘመን በጣም እሰቸጋሪ እሰቀያሚ ኣቤት ማረን ይቅር በለን
@user-ep7vs1ru1m
@user-ep7vs1ru1m 4 жыл бұрын
በጣም የሚሳዝን ነገር ነው
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
በስማም ብልግና እውነት ለመናገር ልጁ ደግ አደረገ እንኳንም አቃጠለው ለአንዲት ተራ ሴት ብሎ 20 አመት የደከመበትን ትዳሩን መበተን አልነበረበትም የእጁን ነው ያገኘው ሰው የዘራውን ያጭዳል
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 4 жыл бұрын
እኔብሆን እንኳን ከቤቴ ልወጣ አንገቶአን ቆርጨ ነው የማስቀምጥላት የሚስቱን ትግስት የዘመዷን ፈጣጣነት ሳላደንቅ አላልፍም
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
ሆይይይይይይ ጉድ በገዛ ቤቴ ከባሌ አርግዛ ልትሞላቀቅ እኮ አገት ስሯን ብያት ወደ ቃልቲ
@AAs-zn7yh
@AAs-zn7yh 4 жыл бұрын
kkkkk
@user-jm9ch9mr9i
@user-jm9ch9mr9i 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@hss7574
@hss7574 4 жыл бұрын
እኔም በአንች ሀሳብ እስማማለሁ
@shhsssgsgsy9621
@shhsssgsgsy9621 4 жыл бұрын
Ere sera matate mene angetu AsbaleGe terege yebele enji Ande bale le rasie yalehono Endete lezerafie bale sete yeko Male selezi terge newa
@seadaseada7489
@seadaseada7489 4 жыл бұрын
ወላሒ ቢላሒ እኔ ሰአትም አላቆያት
@jesusislordjesusislord5865
@jesusislordjesusislord5865 4 жыл бұрын
betam yigaremal mini ayiniti gudee new
@ቲጂ
@ቲጂ 4 жыл бұрын
እግዚኦ ነዉ።ሠዉ እንዴት የአክስት ባል፡እዉነት ይገርማል።ያኖረቻትን አክስት እናቷና።ከረ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ።
@tewodrostesfay7615
@tewodrostesfay7615 4 жыл бұрын
Betame sede neche
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 4 жыл бұрын
ተራክው በደብአድርገህነው ያቀረብከውዲምፀክ ዋው
@zenatmohammad8422
@zenatmohammad8422 4 жыл бұрын
አላህ ሶብር ይስጠን እኳን ሰሊጥ ቤቱንም ነበር ማቃጠል ከሰው ፈላጊ ሰይጣን ሴት ጠብቀን
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@goldencelll3413
@goldencelll3413 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 4 жыл бұрын
በስማምዬ ማናዬ ሲያስፈራ🙆🙈
@russruss9662
@russruss9662 4 жыл бұрын
በጣም ይከብዳል ኡፍ
@salamhalkno8873
@salamhalkno8873 4 жыл бұрын
Ahe hlm new
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 4 жыл бұрын
Betam;,yikebdal
@Kedamalife
@Kedamalife 4 жыл бұрын
እኔ ብሆን ማሳው ብቻ ሳይሆን ሰውየውና ሚስቱ ነበር ማቃጥላቸው ደሞ ህግ ህግ አትበሉ ኢትዮጺያ ፍትህ የለም ለራስ እራስ ፍትህ መስጠት ነው
@tureyetadese4264
@tureyetadese4264 4 жыл бұрын
በትክክል
@selamgirma2828
@selamgirma2828 3 жыл бұрын
1
@bintyesuf9757
@bintyesuf9757 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ወይ ምነው ሰው ህሊናውን አጣ የአክስቷን ባል ወይ ጊዜ እንግዲህ ባሌን እንደ ልብሴ ለብሸው አልንቀሳቀስ ህሊና ይስጠው እንጂ
@user-qg8hc5cl8r
@user-qg8hc5cl8r 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኧረ አሳቅሽኝ የሠው ልጂ ፈጣሪውን ሲፈራ ነወ ፈጣሪውን እማይፈራ ከሆነ ሠው አይፈራም
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 4 жыл бұрын
ብድር የማይመልድ ልጅ አይወለደደ አቦ።ደግ ያደረገ
@msgf7931
@msgf7931 4 жыл бұрын
ስነ ህይወት እርዕሱ ያስደነግጣል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@seadahussen201
@seadahussen201 4 жыл бұрын
Subehan alah
@eliana4193
@eliana4193 4 жыл бұрын
እሰይ ልጁ ደግ አደረገ ድሮስ ሰውየው የመጀመሪያ ሚስቱን አሳዝኖ ደስተኛ ሆኖ መኖር አምሮት ነበር ይዘገያል እንጂ ፈጣሪ ይፈርዳል
@zerihunlanjore962
@zerihunlanjore962 4 жыл бұрын
Betam sifalig yenabarkutin page zara agagnahu dasi yemil asitamarina azinagn program nawu
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 4 жыл бұрын
እሰይ እሼቴ ይገባዋል። የቀድሞ ሚስቱ እንባ ነው ለዚህ ያበቃው።
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ፡ክርስቶስ፡ምን፡ደፋር፡ናት
@kisukealshamary9658
@kisukealshamary9658 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@makdesswolde3827
@makdesswolde3827 4 жыл бұрын
እሠይደግአረገው።
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
በስማም ምን አይነት ልጅ ነች ውርድታም የአክስቷን ባል በጣም ነው የሚስጥልው አሳሳች ሳይጣን ናት ቤትስብን የምትብትን ስታናድድ እርኩስ
@habetamumekonen7922
@habetamumekonen7922 3 жыл бұрын
በጣም ባለጌናት ወንድ አጣለች እዴት
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 2 жыл бұрын
Yaderegew tikekel new.Ewnetegna Fiteh.Kesir bet yiwetana tiru nuro yinoral.minim ayhonim.
@hffhfjfjdjdjd6781
@hffhfjfjdjdjd6781 3 жыл бұрын
ዘመድ ብሎ መሰብሰብ አያስፈልግም መርዳት ባለበት ብሆን የተሻለ ነው
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 4 жыл бұрын
Tnx
@ejigayehukishore5720
@ejigayehukishore5720 4 жыл бұрын
Betam teru temert nw
@tigisthailearaya4218
@tigisthailearaya4218 4 жыл бұрын
Selm aseman
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 3 жыл бұрын
Deg adrege lgw, enatu weldwalche tadiya enatun endiu adergo ye tegodwan lbouan masdeset nw, ugu leke ayedelm!
@lisayetsega
@lisayetsega 4 жыл бұрын
ህግ ባለሙያዎች እንዲህ የቡና ቁርስ ላይ ወሬ የመሰለ አስተያየት ሲሰጡ ያሳፍራ,ል ። ልጁ በፍትህ አልባዋ ለገር የራሱን ፍትህ ሰጥቷል ።
@bintaby1099
@bintaby1099 3 жыл бұрын
ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂ ለአዚም አላህ ዪስቱር
@kmm9838
@kmm9838 4 жыл бұрын
ውይ በጣም መጥፎ ሴት ናት በሷ ምክንያት ሁሉም ነገር የሆነው የተረገመች ይድፋሽ
@yidnekachewseleshi839
@yidnekachewseleshi839 4 жыл бұрын
Wey gud yemayisema tarik yelem
@AsSamsung-nl5qh
@AsSamsung-nl5qh 4 жыл бұрын
☝☝☝😭😭😭😭😥
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@user-di5fc6nl8h
@user-di5fc6nl8h 4 жыл бұрын
እግዚኦ🙉🙉ወንዶችየከእንደዚችአይነትሴትተጠንቀቁ።የሀገሬልጆችሙስሊሞችጾሙእንዴትነዉመልካምረመዳንይሁንላችሁለሀገራችንዱአአርጉ።እኛምእንደዚያዉ🙏🙏🙏🙏
@alamitobrahano3283
@alamitobrahano3283 4 жыл бұрын
Kkkk
@fatimaalnowis1979
@fatimaalnowis1979 4 жыл бұрын
በጣም ያማል
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 4 жыл бұрын
ጥፋት ከባል ነው፡ ቢመች ኖሮ ጀላውን ቆርጦ ቁርስ ማብላት ነበር፡ ችኳን ደግሞ የቀነዘረ እምሷን በርበሬ ማሸት፡
@tureyetadese4264
@tureyetadese4264 4 жыл бұрын
አይፍረድ እህቴ ግዜዉ ነዉ
@messaydb9953
@messaydb9953 4 жыл бұрын
🐵🐵🐵
@user-zj3ir5re2r
@user-zj3ir5re2r 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ትክክል
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 4 жыл бұрын
ሳህ
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 4 жыл бұрын
ሳህ
ህፃናቶችን እያሳደደ የሚደፈረው ወንጀለኛ
28:16
facebook ትዳር አፋታ
26:17
Sile HiwotTV
Рет қаралды 74 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 30 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 1,7 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ለሱሷ ህፃን ልጅ  ያስገደለችው ሴት
43:18
Sile HiwotTV
Рет қаралды 158 М.
ሚስት ከባሏ ሌላ…
31:57
Sile HiwotTV
Рет қаралды 181 М.
የእስራኛው ሚስት ጉድ
25:04
Sile HiwotTV
Рет қаралды 179 М.
Милая мебель для котов
0:27
🌀 Вирусные видео
Рет қаралды 2,1 МЛН
ToRung short film: 🙏get a free meal🤤
0:41
ToRung
Рет қаралды 15 МЛН