ሚስት ከባሏ ሌላ…

  Рет қаралды 181,776

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

4 жыл бұрын

Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited

Пікірлер: 256
@hanabekele156
@hanabekele156 4 жыл бұрын
ይህን ኘሮግራም የምትከታተሉ በሙሉ በየ አለም ዳርቻ ያላቹህ እህቶቼ ወገኖቼ ከዘመኑ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@differentfoodanddifferenth4821
@differentfoodanddifferenth4821 4 жыл бұрын
አሜን
@user-eg8si6pj7n
@user-eg8si6pj7n 4 жыл бұрын
amen
@Satoro_Gojo78
@Satoro_Gojo78 4 жыл бұрын
Amen
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 4 жыл бұрын
Amen
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 жыл бұрын
እኔስ ፈራሁ ውድ እህት ወንድሞች ከመጣብን ፈተና አላህ በጥበቡ ይሰውረን ግዜው የዱአ የፀሎትነው አትዘናጉ🙏🙏🙏
@lolo1508
@lolo1508 4 жыл бұрын
Azushi ehet Allah alen hayalu geta Alene
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 жыл бұрын
@@lolo1508 እሺ ማማየ ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን እደወንጀላችን ብዛት ሳይሆን እደእዝነቱ ብዛት የቱንምያህል ወንጀልብንሰራ ከሱ ከአላህ እዝነት አይበልጥም እሱይጠብቀን
@lolo1508
@lolo1508 4 жыл бұрын
@@user-wh8yf8xv6j Aminnnnnnnn yarbe
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አሚንንን
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
ኧረ አወ እህታችን ለፈጣሪ እንጩህ እየፈራሁ ነው እኔ እራሱ እራሳችሁንም ጠብቁ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ይሄ ነው ችግሩ ገና ትዳር ሳትመሰርቱ ልጅ ካላቹ ተናገሩ አለበለዛ ከነልጅሽ የሚቀበልሽ ከሆነ ይመጣል ካልሆነም የራሱ ጉዳይ ይሔው መደበቅ ውጤቱ ይሄ ነው!!!!እግዚአብሔር የባረከውን ትዳር እግዚአብሔር ይስጣቹ ስለሕይወት እናመሰግናለን !!!!
@ayishaebrahim3795
@ayishaebrahim3795 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
እናት እኮ እናት ነች ዉይይይይ እናቲቱ ግን ከልባቸዉ ሰዉ ናቸዉ ረጂም እድሜ ለእናቶቻችን 😘😘😘
@user-zq1kq8yb6k
@user-zq1kq8yb6k 4 жыл бұрын
ዋው ባሌቤቷ በጣም ጡሩ ሠዉ ነው እናት ማለት እኮ ገበና ሸፏኝ ናት ስለህይወት በጣም እናመሠግናለን ቡዙ ነገር አሥተማራችሁኝ ተራኪው በጣም ነው የሚችለው አድናቂዉ ነኝ
@user-gn7lf6op1g
@user-gn7lf6op1g 4 жыл бұрын
ሥለሒወትእናመሠግናለን
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ባል ይስጠን❤
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 4 жыл бұрын
Betty Tesfaye ይሄው እኔ አለሁልሽ Ethdj2020@gmail.com
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 жыл бұрын
@@waltenigusaetop3320 😂😂😂😂
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 4 жыл бұрын
Betty Tesfaye Write me. This is the way of life.
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 жыл бұрын
@@waltenigusaetop3320 i thought you were joking🤔 Okay👍
@masaretmasaret1438
@masaretmasaret1438 4 жыл бұрын
አሜን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ኡፍ .. #እንባዬን ማቆም አልቻልኩም .. ምርጥ እናት ምርጥ ባል ማለት ይሄ ነው ነብሴ ሀሴትን አደረገች
@netsaagame541
@netsaagame541 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት መልካም ባል ይስጠን ይህ ፕሮግራም ለኔ በጣም ጠቅሞኛል
@user-gv1gz4iv2p
@user-gv1gz4iv2p 4 жыл бұрын
እኔም አንድ ቀን አባቴ ቤት እንደምገባ የማንነት ጥያቄየን የማገኝበት ይሆናል 30 አመት ሙሉ ልጁ እንደሆንኩ እያወቀ እስካሁን ዝም ብሎኛል እኔም ትዳሩን አፍርሳለሁ ብየ ዝም አልኩ አሁን ግን የአባት አለመኖር ትዳሬን አሳጥቶኛልና ፍልጌ አፍላልጌ መሄዴ ግድ ነው
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y 4 жыл бұрын
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም እናትሽም(ክም)አባትሽም(ክም)እናትሽ(ህ)ናት።
@user-gv1gz4iv2p
@user-gv1gz4iv2p 4 жыл бұрын
@@user-yh9ly9bm7y ትክክል ነው ግን ባሌ አባት የለሽም ድቃላ ነሽ አለኝ በዚህ ምክንያት ከልጄ አባት ተፍታሁ በእርግጥ እናቴ ከአባት በላይ ናት ሁናም አሳይታኛለች እሱን የማገኝው ምኑንም ፍልጌ አይደለም ግን ለ1 ቀንም ቢሆን አባቴ መሆኑን እንዲያምንልኝ እፍልጋለሁ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 жыл бұрын
Ayizosh tiru tidar Egzabher yisetishal ,ye ahun wendoch yesew Moral menkat yiwedalu
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@Heavennebiyu በትክክል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@user-gv1gz4iv2p እውነትሽን ነዉ
@bitaniyasolomon3793
@bitaniyasolomon3793 4 жыл бұрын
Such a very kind, very intellectual husband!! Let’s learn from this big hearted guy!! Appreciated!!! 👌👌💕
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 жыл бұрын
ስለ ህይወት በጣም አስተማሪ ብሮግራም ነው እናመሰግናለን በእውነት የልጅቷ እናት በጣም የተባረኩ ሚስኪን እናት ናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ባለቤቷም የተባረከ መልካም ቅን የሆነ ሰው ነው ፈጣሪ ትዳራቸውን ይባርክላቸው እኔስ በጣም ነበር ያዘንኩት ልጇ ገሏት ነው ብዬ ፍፃሜው ግን ከአዘን አወጣኝ እግዚአቤሔር ይመስገን በእውነት
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
ልጀ ሳልወልድ አሪፍ የሂወት አጋ ይስጠኝ ከወልድኩ ብኃላ ንቅንቅ አልልም ልጅንም አልደብቅም 💟💟😊😍
@edomtube5521
@edomtube5521 4 жыл бұрын
ለባልዋ እድሜና ጠና እመኝለትታለው ፈጣሪ ይጠብቀቸው
@AaAa-fi4zb
@AaAa-fi4zb 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀው
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 4 жыл бұрын
በትዳር ውስጥ ምንም አይነት ነገር መደበቅ አያስፈልግም ያውም ልጅን ያክል ነገርሆሆሆ ጡሩ ባል ነው ክብር ይገባዋል
@nounaphones3020
@nounaphones3020 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ለሌላም አስተማሪ ነው ባልዋ ሊሸለም የሚገባ ጀግነ ስለሆነ እነት መቸም የልጂዋን ገበነ ከታች ስለሆነች ብየ ነው ሺልማቱን ለባልየው የሰጠሁት።
@kalekidanyemaryamlij5484
@kalekidanyemaryamlij5484 4 жыл бұрын
ተራኪው ብቻ ይበቃል በማህል ጥልቅ አያላችሁ የምደግሙት አሱ ያለውን ነገር አትድገሙልን በቃ በማህል አትግቡ ይደብረኝን ውይ መጨረሻላይ ግቢ 😏
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w 4 жыл бұрын
በውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@temritemri9139
@temritemri9139 4 жыл бұрын
ውይ ባሏመሸለም አለበት ያርቢ እኛንም አላህ ኢማን ያለው ባል ይወፍቀን አድናቂው ነኝ እህት ወድሞቼ አላህ ከመጣብን በሽታ አላህ ይሰውርን
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 жыл бұрын
መጨረሻው በጣም ደስ ይላል ባሏም ጥሩ ሰው ነው
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 4 жыл бұрын
ዋው፣በጣም፣ጥሩ፣ባል፣ነው፣በውነት፣ለሁላችንም፣የምንማርበት፣ፕሮግራም፣ነው፣እናቷ፣ምንም፣አላጠፉም፣ማንኛውም፣እናት፣ለልጇ፣እዲ፣ናት፣ካሁን፣በኋላ፣እሷም፣ሀላፊነት፣ይሰማታል፣ፖሊሶቹን፣ፈጣሪ፣ይጠብቅልን፣ተራኪው፣በጣም፣ነው፣ማደቅክ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሰለ ህይወት እንኳን በደና መጣችሁ
@mekonenmekonen6321
@mekonenmekonen6321 4 жыл бұрын
ለልጁ ሲል ነው ሳትሞት የቆየችው ብትሞትኖሮ ልጁን ገደላት ብለው ያስሩት ነበር
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
በትክክል
@adisnateestef4685
@adisnateestef4685 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል እሰይ ኡፍፍፍፍ እንደዛሬ ተደስቼ አላቅም በጣም እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሒር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
እናት ከዚም በላይ ናት ኡፍፍፍፍፍፍ እናት እናት እናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣቸው😭😭😭😭
@annatasama9692
@annatasama9692 4 жыл бұрын
አሜን እረጅም እድሜ ለናቶቻችን
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
@@annatasama9692 አሜን እህት
@user-ln1st6dm3m
@user-ln1st6dm3m 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንያረብ😭😭😭😭
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
@@user-ln1st6dm3m አሜን እህቴ
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ተመስገን ሞታ ተገኘች የሚባል ዛሬ አልሰማንም
@merrykebede384
@merrykebede384 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን መልካም ባል ነው ተመስገን ሁላችንም እንዲአይነት ልቦና ለሁላችንም ይስጠን
@oknn1907
@oknn1907 4 жыл бұрын
ተራኪዉ ብቻ ቢበቃ ምን አለ መሀል ላይ ጥልቅ የምትሉት ሴቶች ብታቆሙ
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 жыл бұрын
ክክ😂😂😂😂😂😂
@emanalsamak681
@emanalsamak681 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 4 жыл бұрын
በተራኪዉ ብቻ ቢቀርብስ?
@EWKETMEDIA123
@EWKETMEDIA123 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብስራትዬ እኳን ደህና መጣቹ❤ ስለህይወት አሳዛኝና አስተማሪ ፕሮግራምነው በርቱ👌
@balchadadi8381
@balchadadi8381 4 жыл бұрын
Husband means like him he is a good husband mother mean like genats mother thank you very much
@ydyd6754
@ydyd6754 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ምርጥ እናት ዘመኖት ይባረክ ባልየውም የሚገርም ነው ትምህርት የሚሰጥ ነው እውነት ነው
@shitoshitowedd5533
@shitoshitowedd5533 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቁበነገር ነው እናመሰግናለን
@user-bx7xg5po8j
@user-bx7xg5po8j 4 жыл бұрын
አላህ ከኮረና በሽታ ይጠብቃቹ በበሽታውም የተያዙትን ከበሽታው አላህ ሰላም ይበላቸው
@emu9219
@emu9219 4 жыл бұрын
Wuyyeee..egzeyabhre yestavhwe
@memekumesh3171
@memekumesh3171 4 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ በጣም አስተማሪ ነው
@IilAb456
@IilAb456 4 жыл бұрын
Thank you Balwan understand selrgat teri temhert new
@hammoudkeberyehunelat1600
@hammoudkeberyehunelat1600 4 жыл бұрын
Wawooo. .....Betam dase yelale
@woinshet2595
@woinshet2595 4 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር
@abebechkassa1391
@abebechkassa1391 4 жыл бұрын
ለሁላችን የሚሆን ትልቅ ትምህርት ነው ክማግባታችን በፍት ይለን ሚስጥር ለምናገባው ባል መናገር ይኖርብናል አይሰማም ብለን ደብቀን ልጅ ሚይክል ተደብቆ አይቀርም ጋደኛየ በደዝሁ አይነት የወለደቻትን ልጅ ደብቃ ከባላ በጭንቀት ሂወታን አጣች እና ከባድ ነገር ነው ቀድሞ ማሳወቅ የሀላ የከፍ ነው የሚሆነው አስተማሪ ስለሆነ ቀጥሉበት
@AbiAbi-sj8bk
@AbiAbi-sj8bk 4 жыл бұрын
Wow asefa yemedeniki bale new wegenocha egziabher hageracheneni selam yadergelen 💚💛❤
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 жыл бұрын
የተባረከ ሰው እና ጌታው የሚፈራ አንደበት ብርቱ ሰላም እና ጤና ይሁንላችህ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Ameen Ameen selam koyeya
@user-sw3ut9fd9r
@user-sw3ut9fd9r 4 жыл бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው ዋው በርቱ
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነው
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 4 жыл бұрын
በርቱልን እናመሰግናለን
@neimabintabuyasin5835
@neimabintabuyasin5835 4 жыл бұрын
😍ye rahel alebabes betam nw dess yemilegn masha'allah kebir alat sokolate lebs atlebsim😂😘
@yekertahaoafq9720
@yekertahaoafq9720 4 жыл бұрын
Bertu enamesegenal
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
ይገርማል ስንቱ በዚህ መንገድ አልፏል ወይም እያለፈ ነው😢 በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ብስሪና ራሔል
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
Thank.you.gesus Tebarek u ♥️♥️♥️♥️😭😭😭
@azebataklti4135
@azebataklti4135 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው እናት ምን ታርግ የልጅዋ ገበን ስለሆነባት ነው እኔ ግን ባለቤትዋ ግን በጣም በጣም በጣም አስተማሪ ቅን ልቦና ያለው ነው እና እንደሱ ያሉ ወንዶች አስተዋዮች ናቸው ግን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ የተባረኩ ልጆች ይሁንልህ ወንድሜ
@user-ee1kt6gw3p
@user-ee1kt6gw3p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ እዳንተ አይንት ባል ከይት የመጣል
@user-go9cs3gs2q
@user-go9cs3gs2q 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ ባሎ እናቶም እግዚያብሄር ይስጣቸው
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 жыл бұрын
Thanks
@happy7316
@happy7316 4 жыл бұрын
በጣምደሥየሚል ቁምነገራነው እናመስግናለን
@yousseftube3088
@yousseftube3088 4 жыл бұрын
አቤት አገላለፅ ምርጥ እንድህ አይነት ውስብስብ የወንጀል ታሪክ በአረበኛ ነበር የምከታተለው ምክንያቱም አረቦቹ ከኤፍ ቢ አይ ነው የሚዘከዝኩት
@user-cp2md8dd2z
@user-cp2md8dd2z 3 жыл бұрын
እንደት ነዉ የማገኘዉ የአረበኛዉን
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤ባለቤቷ፣እግዛብሔር፣ይባርከው፣መልካም፣ሰው፣ሰው፣መሆን፣በቂውነው፣
@gelilasolomon9616
@gelilasolomon9616 4 жыл бұрын
የልቦለድ ታሪክ ይመስላል
@fasiltekuame3537
@fasiltekuame3537 Жыл бұрын
እነደ ተድላ አይነት ሰው ሁሌ ይባረክ
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው በጣም እናመሰግናለን
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Macrshawi yamiral balbetwan fatari yabarikaw
@samaragerezgiher5528
@samaragerezgiher5528 4 жыл бұрын
Egzabiher ymesgen Chgrachin endezi egzabiher yftaln amen
@user-hr9cu3bi9b
@user-hr9cu3bi9b 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@megersa4589
@megersa4589 4 жыл бұрын
Waaaaw des yelal
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ብርቱ ስን ሕይውት ብርቱ አስትማሪ ነው
@shalomfilmon4267
@shalomfilmon4267 4 жыл бұрын
Good husband 👏👏👏👏
@ririlove355
@ririlove355 4 жыл бұрын
ጥሩ ባል እና እናት አላት መታደል ነው
@samueleshete8116
@samueleshete8116 3 жыл бұрын
ሚስጥርን ደብቆ መጋባት ወንጀልም ነው እናትየውም የወንጀልም ተጋሪ ናቸው እናትየው የልጅቷን ጤንነትም መደበቅ ሆነ ልጅ መደበቅ አግባብ አይደለም ከህመሙም ከችግሩም አምላክ ይጠብቀን::
@ahabte8948
@ahabte8948 4 жыл бұрын
Teru astemari newe 👍
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Well come sle hiwet
@sadyaimar8067
@sadyaimar8067 4 жыл бұрын
👍👍👍👍💛💚💙❤️💛👌💛
@TinaTina-nd5cx
@TinaTina-nd5cx 4 жыл бұрын
ኢሄ ታሪክ እኔንም ይጠብቅ ይሆን ተማሪ ሁኜ ይውልድኮት ልጅ አልቺኝ ግን ለፍቅርኛዬ አልንግርኩትም ይርቅኛል ብዬ ፍራው ቦሃላ ኢሄ ታሪክ የኔ ዪሆናል ውይኔ ጉዴ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፍጣር ላአንቺ ያለው ከሆነ የትም አይሄድም እህቴ
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 4 жыл бұрын
አደብቂው ከልጂሺ የሚበልጥ የለም
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 4 жыл бұрын
ክክክክተናገሪ
@momo4419
@momo4419 3 жыл бұрын
ንገሪውከልጅየበለጠየለምለልጅሽካልሆነምንያደርግልሻል
@etpia3736
@etpia3736 3 жыл бұрын
እህቅሰሜተሰብሮ መጨርሻላይደሰአለኚ አልሃምዱሊላህ 🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞ፍቅራችሁእሰክዘላለም
@berehanberehan8258
@berehanberehan8258 4 жыл бұрын
ባልየው ምርጥ ባል ነው
@tesfumedia5619
@tesfumedia5619 4 жыл бұрын
Okay nice program but seat ameat endtferbachu lemean atengerwem ????
@hassanomar4069
@hassanomar4069 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ
@emu9219
@emu9219 4 жыл бұрын
Hulme siwe..endazhe..bhone
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 жыл бұрын
ገልቱ አድርጋ አሳድጋ አሑን ልጇን ታገሉግላለች በመጦራዋ ግዜ፣😡😡 አሰፋ ጥሩ ባል ነው።
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 4 жыл бұрын
እውነት ነው የናትየው አስተዳደግ ነው
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 4 жыл бұрын
ሀሀሀ
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
እኮ እንኮ አድጓ ህፃንስ ቢሆን ይጠላል ልጂ 🥰
@megersa4589
@megersa4589 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️
@qalkidaanmulu7850
@qalkidaanmulu7850 4 жыл бұрын
❤❤👍
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
በእውነትያሳዝናልእውነቱንተናግሮየመሽበትማደር
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 4 жыл бұрын
❤️
@user-td7rx4qp1f
@user-td7rx4qp1f 4 жыл бұрын
ወላሂባለቤቷ. ሲበዛመልካምሰው. ነውመልካምእነት. ለራስነውአላህ. ይቅርባዮችንይወዳል. ስለዚህመልካም. ሰውእንሁን
@BabuBabu-gn7tp
@BabuBabu-gn7tp 2 жыл бұрын
አህለን ዉድ ስለህወት ቤታሰቦች ኡከን በሰለም ማጠቹ
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 4 жыл бұрын
Hulum Enat and new? Yene Aynetem enat enat tebalalech😔
@hiwotlegese9743
@hiwotlegese9743 4 жыл бұрын
Arif bal😍😍😍😍😍😍💘💘💘💘
@frehiwotyeshitila6358
@frehiwotyeshitila6358 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባል አስተዋይ
@makdestesfey8793
@makdestesfey8793 4 жыл бұрын
ባለቤታ በጣም ጥሩ ሰው ነው
@fhfdbjjffggdhcff8803
@fhfdbjjffggdhcff8803 4 жыл бұрын
Bale Betu Fateri Yebarki . Melkam Sawu New ba Ewunate
@madinamahmoud817
@madinamahmoud817 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ዛሬ ሞት የለም ሀሪፊ ትምህርት ነው
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 жыл бұрын
Betam Dess yelal Egzabher yemsgan Teru Enate ena Balwa Tadgewatal
@ADDIS1942
@ADDIS1942 4 жыл бұрын
Betam girum yehone program neew
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 3 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው ደስ ይላል እናቱዋ በጣም ብልህ ናቸው
@kenubicha2640
@kenubicha2640 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@jonahfine5997
@jonahfine5997 4 жыл бұрын
መልካም እናት( ጥበበኛ ) እናት መልካምባል!!
@rashidkardouhi5348
@rashidkardouhi5348 4 жыл бұрын
bali maleti ehenawu
@tsiyamom9470
@tsiyamom9470 3 жыл бұрын
Balewa betam teru swe nw..
@rozagebria6517
@rozagebria6517 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 4 жыл бұрын
ባሏንም እግዛብሔር ይባርከዉ
@rrgsrdudrr3857
@rrgsrdudrr3857 4 жыл бұрын
ውይ አምላኬ እድህ አይነት ባል ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጠን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@tekalegngebeyehu2629
@tekalegngebeyehu2629 4 жыл бұрын
እጅግ የምደነቅ ታረክ ነው ሴትም ሆኔ ወንድ በትዳር መሃል ምንም አይነት መደባበቅ መኖር የለበትም እውነት ትቆያለች እንጂ አትበጠስም።
@hiwijo6578
@hiwijo6578 4 жыл бұрын
Ay emiye enat
@ekrammohammed6059
@ekrammohammed6059 4 жыл бұрын
Wow የሚገርም ምርጥ ባል ነው።
ህፃናት ወንዶችን እያስገደደ...
38:10
Sile HiwotTV
Рет қаралды 119 М.
መነኩሴ መሳይዋ ዘራፊ
37:41
Sile HiwotTV
Рет қаралды 327 М.
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
ለሴት እና ለሱስ ...እናቱን ገሎ ቀበራት
32:57
የአዛውንቷ ልክ ያጣ የገንዘብ ፍቅር
29:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 242 М.
ሚስቱን በሴተኛ አዳሪ የተካው ባል
27:02
Sile HiwotTV
Рет қаралды 295 М.
የአዲስ አበባ ልጆች…ቅናት…አሳዛኝ
31:21
Sile HiwotTV
Рет қаралды 141 М.
ኣባቱ በግፍ የተገደለበት ታዳጊ
28:36
Sile HiwotTV
Рет қаралды 127 М.
Duniya ki sab se pyari awaz 🕋 #azan #islamicprayer #quran
0:12
ashfaq Mughal
Рет қаралды 57 МЛН
Unboxing MEGATRON 40th Anniversary Limited Edition Robot by Robosen
1:00
Chúa ơi - Hãy thử cái này #automobile #funny #shorts
0:12
hoang quach
Рет қаралды 29 МЛН
ПРИДУМАЛИ НОВЫЙ МЕТОД ПРОВЕРКИ ТКАНИ
0:21