Ethiopia | ይሄን ጉድ ይመልከቱ በከተማችን ይሄ አስደንጋጭ ነገር ተጀመረ

  Рет қаралды 205,060

Habesha Time Official

Habesha Time Official

3 жыл бұрын

🔴Program name Police programe- It is a program where videos are presented that help the society to protect itself from various crimes
In This program -ይሄን ጉድ ይመልከቱ በከተማችን ይሄ አስደንጋጭ ነገር ተጀመረ
Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
****************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

Пікірлер: 187
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
እኔኮ ሚገርመኝ እንዴት ነው ወንጀለኛል ፊት ሸፍኖ ተጠንቀቁ ማለት ትገርማላችሁ ማስተማርያ እንዲሆኑ ባደባባይ መግረፍ ነው እንጂ
@nateterefe4798
@nateterefe4798 3 жыл бұрын
Tebareky alyam tariku wishat new
@emuemuemu9433
@emuemuemu9433 3 жыл бұрын
Bedemb shefenu yewonjeleny fihit mini yemilutinew yetinyawo Agerinew yeleba fiti mishefenew tuuuuuuu 😂😂😂
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
እነሱም ሌባ ስለሆኑ ነው
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 жыл бұрын
Tkkatkke
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 жыл бұрын
Tkkea
@user-lv5zf7cc5v
@user-lv5zf7cc5v 3 жыл бұрын
ለምን ትደብቃላችሁ ፊቱን ለሌላ ጊዜም ሰዉ ቢያየው ሌባ መሆኑን ያውቅና ይጠነቀቃል
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ባክሽ እነሱም ተባባሪ ናቸው ፓሊስም ያው ናቸው ሌባ ያዝን ብለው ሲስጧቸው ወዲያውም ይለቋቸዋል ለዚህ እነሱም ስራቸውን ባግባብ አይስሩም
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 жыл бұрын
ዲራማ መሆን አለበት ታዳ ለምን ሌባ ባዴባባይ አይገለጡም ሁሉም ያው ነው ህግ የሌለበት ሃገር።
@Rosa12137
@Rosa12137 3 жыл бұрын
የተሰረቀውን አይተህ አታምንም ፖሊሱም ድራማ ነው መለት ነው
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 жыл бұрын
አብረው ነው ሚሰሩት ፖሊስም አይታመነም ጥሩ ቢኖሩም የሌባ ዘመን
@Asnakech100
@Asnakech100 3 жыл бұрын
አንድ ሰው በሕግ እስካልተረጋገጠበት ድረስ ወንጀለኛ ተብሎ አይጠራም፣ ተጠርጣሪ ነው የሚባለው፣ ይህንንም ሰው ገና ፍርድ ቤት ወንጀለኛ ወይም ጥፋተኛ ስላላለው ፊቱን መደበቅ ግዴታ ይሆናል።
@eshetuyimer4944
@eshetuyimer4944 3 жыл бұрын
መግደልነው እነዚህ ነብስ ከማጥፍት አይመለሱም አሁን ስለተያዙነው የሚቀላምዱት ቶሎ ማስወገድይገባል
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ዛሬ ይያዛሉ በማግስቱ ይፈታሉ ። ለዚህ ነው መልካቸውን የማታሳዩን ።
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
እራሱ በህጉ ጎን ያለውኮ የሌባ ተባባሪ ነው ነገ በብር ሲለቀው ተለቀቀ ብለን እንዳንወቅሳቸው ነውኮ ፊቱን ሚሸፍኑት
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
ሌቦችም ነቅተዋል ከሰረቁ ከገደሉ በኋላ ተጸጽቻለሁ ብለው እንደሚፈቱ
@kebutesfaye5641
@kebutesfaye5641 3 жыл бұрын
ፊታቸውን አሳዮን ሁልጊዜ አስተያየት እንሰጣችዋለን ግን አታሳዮም ሲሰርቁ ያላፈሩ መሸፈን ምን አመጣው
@ihaveadream1145
@ihaveadream1145 3 жыл бұрын
ፊታቸዉ ምን ያረግልሀል
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 3 жыл бұрын
መልኩ ለምን ይደበቃል? ወንጀለኞቹ በመልክ መታወቅ አለባቸው
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
ሊባን ባደባባይ መግረፍ ነው
@adeysingsing6802
@adeysingsing6802 3 жыл бұрын
በዛ ላይ የናተ ሌባ ፊት መደበቅ ምን ይሉታል
@Rosa12137
@Rosa12137 3 жыл бұрын
ዛሬ ቸግሮት ይሆናል ነገ ጥሩ ሰው ሊሆን ሊለወጥ ይችላል
@mintamirmolla3122
@mintamirmolla3122 3 жыл бұрын
@@Rosa12137 ףף
@Rosa12137
@Rosa12137 3 жыл бұрын
@@mintamirmolla3122 ?
@melkamlove2830
@melkamlove2830 3 жыл бұрын
i think privacy betam nw emigermut
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 3 жыл бұрын
እኔሡም ሌባ ናቼው መሠል ክክክክ
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 3 жыл бұрын
መንግስት ፌታቸውን ይደብቃል ይንከባከባቸዋል ሲታስሩ ቶሎ ይፈታቸዋል ታድያ ለምን ሌባ አይብዛ አገሬ ሆይ ለአንቺ የሚመጥን ፓሊስ ፍርድ ቤት አግኝ
@muradosman9102
@muradosman9102 3 жыл бұрын
ፊቱን የምተሸፍኒው ለምንድን ነው የፃዎታ ትንኳሷ ነው እንዴ የተደረገበት
@meserethaile9599
@meserethaile9599 3 жыл бұрын
በአቢይ ዘመን ፖሊሶች የሌባ ተባባርዎች ናቸዉ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Betam bewent lenm dersobegal
@salamhabibi2704
@salamhabibi2704 3 жыл бұрын
የቁልፊ🔒🔒🔒🔑🔑🔐🔐🔏🔓ከፐንዉች ልከሰሱ ይገበል ምክነቱም ሁሉም ቁልፎች በሌለዉ መክፈቸ ይከፈተሉ
@aliialjhgg3540
@aliialjhgg3540 3 жыл бұрын
እነዚህ፡ናቸው፡ስውም፡የሚገሉት፡ሀገራችን፡ስንት፡ጉድ፡ተሸክማለች፡መንግስት፡እነዚህን፡በየቦታው፡መከታተል፡አለበት፡
@remla6686
@remla6686 3 жыл бұрын
የሌባን እጅ ባደባባይ ቁረጡ ሀገሬ ሰላም ትሖናለች
@user-yf8dc3dn8x
@user-yf8dc3dn8x 3 жыл бұрын
መንግሥት ከመ ለፍ ለፍ ፍርድ ቤት በማያዳግም መቀጫ ያስፈልጋል ወሬዎች ትታችሁ።👿👿👿
@zd5125
@zd5125 3 жыл бұрын
mnjstmibnw
@user-vk3py4mc7x
@user-vk3py4mc7x 3 жыл бұрын
ሌባን ባደባባይ ይቀጣልጅ አሸፍኖ ማለፍ ምን ይባላል አረ የህግ ያለህ
@zd5125
@zd5125 3 жыл бұрын
ensumibanatw
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 3 жыл бұрын
ትክክል ምን ህግ አለ እማ
@kadeiyh9651
@kadeiyh9651 3 жыл бұрын
ድራማነው
@user-bj2wi6eu7s
@user-bj2wi6eu7s 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ የወንድ ቀበቶ ይላል እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ህይወት እየጠፋ ነው
@wm72852
@wm72852 3 жыл бұрын
እኛ አገር የሌባ ፊት እና የገዳይ ፊት አይታይም ለምን እንደምትደብቋቸው ያሳዝናል ከታዩ ለሌላው ትምህርት ነው አይደግሙትም ስም ሲያያቸው ይጠነቀቃል
@user-mb5tk5jh2h
@user-mb5tk5jh2h 3 жыл бұрын
እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ አቤቱ ኧረ መቼነው እራሳችንንፅቆምብለን የምናዳምጥ ልቦና ይስጠን ይቅር ይበለን ፈራጁ አንተብቻነሕ የኔ ገታ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 3 жыл бұрын
ያሳዝናል😭😭😭 ስረቁ ግን ሰውን አትግደሉ እባካችሁ ያ የምትገድሉት ሰው የሚያኖረውና የሚኖርለት አለውና። በርግጥ ስርቆት ሀጢያት ነው።ግን እኮ እረሀብ ጊዜ አይሰጥም። የተማረ ሥራ አጥቶ ያልተማረው ሥራ የሚያገኝበት ጊዜ ነው። መንግስት ወንጀለኞችን ወደ ልማት ቢሰድ እንደ ደርግ ዘመን። ይማራልም ሀገሩንም ያለማል።
@abebssisay7271
@abebssisay7271 3 жыл бұрын
እባካችሁን ፊታቸውን አሳዩን ለጥንቃቄ እንዲረዳን
@zedtube1272
@zedtube1272 3 жыл бұрын
እሚገርመው ነገር እኮ ፊትን ደብቆ ተጠቀቁ ማለት ኧረ ወደየት እየሄድን ነው ወገኞቸ መደበቅ ለምን አስፈለገ ህግ የለለበት ሀገር አይ ማሳዘናችን
@munamuna8340
@munamuna8340 3 жыл бұрын
ሌብነት ልምድ እንጅ ማጣት አይደለም ስንት።ምስኪን አለ እየቸገረው የሰው ገንዘብ የማይነለካ ሌባ አይነ ደረቅ
@mdet7032
@mdet7032 3 жыл бұрын
እራሣቸው ያጠፉና እራሣቸው ወንጅለው እራሣቸው ሠርቀው እራሣቸው ይሠግባሉ እራሥህ ሥታወራ አሥታውቆባሀል
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 3 жыл бұрын
ደሞ ይኸን ድርጊት ተፈጠረ ብሎ ያቃልለዋል ሆይ🤔
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
አጋልጡት ነገ ሲፈታ ለኛም አይመለስም
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
ለምን ፊታቸውን ትሸፍናላችሁ የጨለማን ሥራ ግለጡት ሌቦችን አሳዩን እንጂ
@user-vk1uu6bl7t
@user-vk1uu6bl7t 3 жыл бұрын
እህ ግልግል እኔስ ቤቴ ምድር ቤት ያጎቴ ያገሬ ወዘተ ሠፈሩ ዴስ እሚል ፀጉረ ልውጥ አይዴለም ሊገባ አያስበውም ከተሜ እኮ መሆን መከራ ነው
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 3 жыл бұрын
ገንዘብ የቸገረ ስው ኩሊነትም ሆነ እርቦኛል ብሎ መለመን ይሻላል እከ ስረቅ ድረስ መቀጣት አለብህ ይቅርታ መጠየቁ አይከፋም ለፖሊሶቻችን ትልቅ ክብርና ምስጋና ይገባል👮🏾‍♀️👮🏾‍♀️🇪🇹
@praisejerusalemchap6397
@praisejerusalemchap6397 3 жыл бұрын
እንደ ዘድሮ በዶ/ ር አዝኘ አላቅም ጌታን እያወቀ ዘርየሰይጣን መሆኑን እያወቀ መቀጠሉ እጅግ ያሳዝናል
@sabusaa5641
@sabusaa5641 3 жыл бұрын
ፊቱ ይገለጥ ሌባባባ ምንም ምህረት አያስፈልግም
@AH-mq6xo
@AH-mq6xo 3 жыл бұрын
Leba hono lemin manentu yedebeqale ? Yasazenale
@frezodsalamon5524
@frezodsalamon5524 3 жыл бұрын
እዴ ምን ማለት ነው ተጠርጣሪ ...ወጀለኛ አትሉም እዴ ሆ አረኩ እያለ ተጠርጣሪ ማለት ምን ማለት ነው
@alemgeta2016
@alemgeta2016 3 жыл бұрын
ህህህህህህህህህ፣መቸነው፣ጡሩ፣ነገር፣፣ለመሲማት፣የናፈቀው፣አለ፣እብደኔ፣???
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
የሌባን ፊት መሸፈን ምን የሚሉት ነገር ነው ለሌላው ትምህርት እንዲሆን ባደባባይ ማዞር ነው እንጂ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አቦቦቦ አንድ ሁለቱን ባደባባይ ቢሰቅልልን ሌብነቱን ትቶ ወደ ስራ ይገባ ነበር በጣም ቀበጡ ቀን ቀን ተኝቼ ማታማታ ገጀራ ስዬ ነዉ እምጠብቃቸዉ አለቀ በእኩለ ለሊት ቤቴ የተገኘዉን ሁለት እጁን እቆርጠዋለሁ አለቀ እንማደርገዉም አዉቃለሁ ከዛ መንግስት እንደሚጠይቀኝ አዉቃለሁ ጠብቅ ምድረ ሌባ ሽጉጥ ያላችሁም እደዛዉ በለዉ እግሩን ሽባ አድርጎ ማስቀረት ነዉ 👌👌👌
@joseph.edward1522
@joseph.edward1522 3 жыл бұрын
Sister She right
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 3 жыл бұрын
ወገን እባክህ የሌባ ፊት አይሸፈንም እጅ ከፍንጅ ከተያዘ ሌባ ነው ስለዚህ የምን መሸፋፈን ነው
@liliabebe4670
@liliabebe4670 3 жыл бұрын
ሲጀመር ወንጀለኛን ለምን ፊቱ ይሸፈናል ባደባባይ መጋለጥ አለበት ይሄ ወንጀልን ማብርታት ይባላል
@user-yf6zk6je6r
@user-yf6zk6je6r 3 жыл бұрын
ታዲያ ፊቱን እየሸፈናችሁ ተባባሪ ሆናችሁሳ። በሰላም ነው?
@shetatube12340
@shetatube12340 3 жыл бұрын
ሰለም ቤተሰብ
@zid6626
@zid6626 3 жыл бұрын
ስራ የለንም ባሌጌ እጂህን መቁርጥነወ
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 3 жыл бұрын
መሥታወቱ ምን ሊያረጉለት ነው
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
ተፀፅቻለሁ የልብን ሰርቶ ተፀፅቻለሁ ማለት እነዚህ ውሰጡ ሰራተኛ ወይም ልጅች ቢያገኘ የገላሉ ሌላ ሌገልም ሊሰርቅም ነው ኮንደሚኒየም የሚነር ሰው ተለያይተዋል ሰው በጭራሸ ከሰው ጋር ግንኘነት የለው ማህበራዊ ኖሮ አሰፈላጊነው አንደሰው ወንጀል ሰርቶ ፊቱን ትደብቁታላች ለምን የትም አገር የሰረቀ ሰው ፊቱ መሸፈን የለበት ከፈለጋችሁ ትንሸ ዓይኑላይ ምልክት አድርጎ ለህዝብ ማሳየት መሸሸግ ምናመጣም ይሄ ሰረቁ ብሎ ማበረታታት ነው ግልፆ አድርጉት ሰራችሁን /ከዚህ በፊት ጄሶ እየበጠበጡ እያበሉን ሲገሉን የኖሩ ሰዋች አንድቀን ማንንታቸው ሳይታወቅ ተያዙ እያላች በዛው ጠፉ ከምን እንደደረሰም አናውቀ የኛ ሰው ፊቱ በሚድያ የሚወጣ የሚታ ከሆነ እፍረት ሰለሚይዘም በትንሸ ፊቱን ዓይኑን ሸፍኖ ማውጣ አትደብቁት
@habshihabshi3043
@habshihabshi3043 3 жыл бұрын
እንዴ የምን ጉድ ነው ግን ቆይ ለምን ፊታቸው ይደበቃል እ ነገስ ቢሰርቁም ሰውም ቢጎዱም ዳግመኛ መሸሸጊያ ያበጃሉ እንጂ መች እንዲህ ይታለላሉ ማለቴ በዚሁ ከታለፉ ግን እኮ ከፎሊስ ሕዝቡ ነው መረጃ የሚያወጡት ብዙውን ማለቴ ፎሊስ ትንሽ ፍንጭም ሲያገኙ ነው ከዛ ምርመራ የሚገቡት ስለዚህ ፊታቸውን አሁን ካላይነው ካላዩት ሕዝቡ ነገ ቢደግሙት አይገኙም ሕዝቡ ሲለማያውቃቸው የምን መሸፏፈን ነው እ ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ ሌባውም ሰራቂውም የበዛው እኮ ይፈለጉ ይፈለጉ እና ከዛ ለሕዝብ አይታዩም🤔
@adeysingsing6802
@adeysingsing6802 3 жыл бұрын
ሥለተያዝክ ነዋ አሥነዋሪ ሚሆነው ልጁ ላይ አታላክ መሀይም ሌባ እጅህን መቁረጥ ሥትሠርቅ ከየት አምጥተው ይመሥልካል ሠው ደም ለፍቶ ያጠራቀመውን መሥረቅ
@danisami1391
@danisami1391 3 жыл бұрын
ንሰራቂ ምትሕብባር ንምንታይ ኣድልዩ? ገጹ ምሽፋን ንሰራቂ ምትሕብባር ንህዝቢ ናብ ሓደጋ ምውዳቅ ፡ስርቂ ንክስዕርር ዕድል ምክፋት እዩ።
@mahaletfekremariam3864
@mahaletfekremariam3864 3 жыл бұрын
ለምንድነው መልካቸውን የምትሸፍኑላቸው እዝብ ሊያቃቸውና ሊጠነቀቅ ይገባል ።እናተም እየተባበራቹሁነው
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ሳስበው ውነት ይህ አገራችን ውስጥ ነውወይየሚደረገው ብዬ ይገርመኛል
@hanna9502
@hanna9502 3 жыл бұрын
ሲጀመር ጠባቄው የሚገባ የሚወጣውን መለየት የምስቸግር ከሆነ የጋራ መኖራ ቤቶች የመግቢያ በር ዝግ መሆን.
@adu-genet
@adu-genet 3 жыл бұрын
ደግሞ ያወራል እንዴ ስለ ተያዘ እንጂ ባይያዝ ኖሮ እድሜ ልኩን ይሄው ነው።
@gobenabeshah8267
@gobenabeshah8267 2 жыл бұрын
ይሔንን ሌባ መልኩን መደበቅ የሌባ ተባባሪ መሆናችሁ ያሳዝናል ለሚቀጥለው አይዞህ በርታ ከማለት አይተናነስም
@zenebeworkabebe6046
@zenebeworkabebe6046 3 жыл бұрын
ትምህርት
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
ጥበቃውን ነው የደበቃችሁት አናጢውን ? ጥበቃ አለ እያላችሁ ቀን በቀን ዘረፋ የማይታመን ነው ስለዚህ በመጀመሪያ አናጢ ነን ብለው ማን አስገባቸው ? ሁሉም ተጠያቂዎች ናቸው :: የግል አስተያየት ነው ተፀፅቶ የተመለሰው ንብረቷ የተመለሰላት ይቅርታ ታድርግለት እግዚአብሔር ከችግር እና ከበሽታ በቃችሁ ይበለን
@shamsihserag5967
@shamsihserag5967 3 жыл бұрын
ወሬብቻ
@abebechneri1890
@abebechneri1890 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፓሊሰ አደንቃለሁ ግን ሌቦቹን ፊታቸውን በማሳየት ከዚህ እንዲታቀቡ አትደብቁአቸው ቸገረኝ ብሎ መለመን ይሻላል
@praisejerusalemchap6397
@praisejerusalemchap6397 3 жыл бұрын
ወንጀል አይመስለኝም ስራ ካጡ ታዲያ ምን ያድርጉ? እየተገዳደልክ ሰው ምን ይብላ
@bettyadis909
@bettyadis909 3 жыл бұрын
ሌቦቹ የፖሊስ ዘመድ እና ጓደኛ ስላላቸው ሕብረተሰቡ ከነሡጋ ካያቸው እንዳይታወቁ ስለሚፈለግ ፊታቸው እንዳይታወቅ ነው የሚሸፈነው።
@tigstlegesse4044
@tigstlegesse4044 3 жыл бұрын
Lenem teserkobogna ke sosit samint befit betam new yemigermew beandanet silt
@muluworktilahun9738
@muluworktilahun9738 3 жыл бұрын
Fetari kezih hulu neger yetebken
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ችግር በረከተ ዳር ዳሩ የሰው መገደል መፈናቀል በረከተ መሀሉ ተቸገርን በሚል ተልካሻ ምክንያት ሰውን መዝረፍ ሰውን መግደል ጋጠወጥ መሆን🙄🙄🙄🙄 ኸረ ስንቱ ይሰቀጥጣል
@halimetyetentawa4741
@halimetyetentawa4741 3 жыл бұрын
ለቡውስጥ ስንት ጊዜ ተዘረፍን እህህህህህ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 3 жыл бұрын
ከሰረቀው ሌባ ይልቅ የሚያሳዝነው የሚያሳፍረው የሌባውን ፊት መሸፈን መደበቃችሁ ነው
@user-xb7fw3tm7s
@user-xb7fw3tm7s 3 жыл бұрын
ሲጀመረ አደባባይ አዉጡቱ መገረፈ ነዉ እጀ ለምን መደበቅ አይከበዳቸሁም ወይሰ ደራማ ነወ እኛ ሰ ለ ቸን አረ ጠሩ ነገረ በቀ ናፈ ፋቀን
@ewentuyehenew1678
@ewentuyehenew1678 3 жыл бұрын
ለምን ፊታቸውን አታሳዩንም ሌባማ በደንቡ መታየት አለበት ራሱ ለህዝቡ መታየቱ ትልቅ ቅጣት ነው እነዚህ ሰዎች እኛም ሰፈር ወደ ካዛንቺስ መጥተው ከዚህ በፊት በነሐሴ ወር ቸዘርፈን እስካአሁን ምንም ነገር የለም እነዚህን የያዙት ፓሊሶች ጀግኖች ናቸው መመሰገን አለባቸው ፡፡
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
በአሁን ሰአት የሰው ስም ቤት ስትጠየቁ አናቅም በሉ ድሮ ቀረ ዘመድ ጥየቃም ቤት ተሳስቼ ላለ ሰው አናቅም በሉ ከተቻለ ካሜራ መግጠም በየብሎኩ መግቢያ ላይ
@Shewaye991
@Shewaye991 3 жыл бұрын
ሌባውን ሌባ ያደረገው አስተዳደሩ ነው ሌባ ስትይዙ በቲቪ ለምን አታቀርቧቸውም ፊታቸውን እየደበቃችሁ ሀገሪቷ የዘራፊና የገዳይ የዎንበዴዎች ዋሻ አድርጋችኃት
@samsami5449
@samsami5449 3 жыл бұрын
Lemn yepolicunm fit adebkim neber
@temenetmebratu8088
@temenetmebratu8088 3 жыл бұрын
Kkkkkkklወይ ፓሊስኪኪኪኪ
@getachewlila5430
@getachewlila5430 3 жыл бұрын
Aye yene bet tezerfo basekaki huneta gudyo be police eje ketyaz 1 amen honew menemmmmmmyelemmmm
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 3 жыл бұрын
የምገርመዉ ነገር ቢኖር የወንጀለኛዉን ፊት መደበቃቹ ነዉ
@alemgeta2016
@alemgeta2016 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@Mesdes1977
@Mesdes1977 3 жыл бұрын
እንዴ የሌባ ተባባሪ መሆን አይሆንም የሌባ ፉት መሸፈን
@mesfintaye4230
@mesfintaye4230 3 жыл бұрын
ከናንተ በላይ ሌባ እና የሌባ ተባባሪ የለም ገንዘብ ለመሰብሰብ ብቻ ..የሰው ልጅ ባደባባይ ባሰቃቂ ሁኔታ በግላጭ በሚገደልባት ሀገር የሰረቀን ሌባ መብቱን ለማክበር ነው ልትሉኝ ባልሆነና ባታስቁኝ
@temualali8527
@temualali8527 3 жыл бұрын
Lebbbaaaa
@ethiopiahageri2210
@ethiopiahageri2210 3 жыл бұрын
Lemen yedebkal Melku edaytay leba kehon hulun shefnachu
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 3 жыл бұрын
ፖሊስ ክትትል ያድርግ ያልደከመበትን ሲሰርቅ መድኃኒታቸው ፖሊስ ነው
@user-qj3gw7bh6s
@user-qj3gw7bh6s 3 жыл бұрын
ኧረ ሥለወጀል እያወራችሁ ፊቱን መሸፈን ምን ቤት ነዉ ታዳ
@user-zj4gm7fo5w
@user-zj4gm7fo5w 3 жыл бұрын
Yeha midiyaw erasu yelaba tebabari new sijemer lemenden new leban fitun shefenacew metakerebut nege bewas tefeto degemo lemizerefew lalaw sew endaytenekek new betam yasazenal kezi wela batakerbutes weys like ena subscrib acew endicemer new bere lemesebeseb new weys makaup alteserum😁gud eko new zendero beca fitari lehulum leb yeseten😥😔😒
@yehi9she421
@yehi9she421 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👍🙏🙏🙏🙏🙏👏😭😭
@solomongebremariam9704
@solomongebremariam9704 3 жыл бұрын
በተለይ በጋራ የሚኖሩ ህብረተሰቦች ግፋ ቢል በወር አንዴ የመሰብሰብና በጋራ የመወያየት ልማድ ቢኖር አካባቢያቸውን ከብዙ ነገር ሊያድኑ ይችላሉ። ሌባው ተፀፅቶ እየተናገረ ፊቱን መሸፈን ማንነቱ እንዳይታወቅ ነገም ይስረቅ እንደማለት ነው።
@fantayenegash9127
@fantayenegash9127 3 жыл бұрын
እውነት ከሆነ ለምን ፊቱን ሸፈናችሁት ነው ሌላውን ደሞ ተጠንቀቁ የምትሉት?ጥበቃስ ካለ በማታ ቤት ተዘርፎ እቃ ሲጋዝ አያየ ዝም የሚለው ለምንድን ነው?
@hiruttamrat3537
@hiruttamrat3537 3 жыл бұрын
Why his face is blurry?
@kasinatube9170
@kasinatube9170 3 жыл бұрын
ውንጀለኛ ፊት ሸፍኖማቅረብ ምንድ ነው ሌሉች እዲጠነቀቁ ማሳየት ነበርባችሁ
@asmare5631
@asmare5631 3 жыл бұрын
የመንግስት ኣካላት የሰው ነብስ እየበሉ ብዙ አስራታት የአስቆጠረች ሀገር ምነው በዛብሺ መዘዙ እንኳንም የሰረኩት ለፖሊሶች ስራ ለመፍጠር ነው ወይም ሌቦች ባንከሰት ስራ የት አባክ ታገኝ ነበር አላልክ ሃሃ እንደኔ ማረሚያ ቤት አስሮ ከመቀለብ በህዝብ ገንዘብ ወስዶ የአጭር ኩርስ ነገር አስተምሮ የተለያዩ ቦታወች አስርቶ ቅጣቱን ሲጨርሱ በዛው ማሰማራት ከቀጡ አይቅር ዋናውን ነው መቅጣት የተከበረ ሙያ እያለው ወደ ሌብነት ሰውን ማሳተፍ በዚህ ሙያ የተሰማሩትን ጥርጥር ማስገባት ነውና ከዚህ ሙያ መወገድ አለበት ደግሞ ፎቶ መታየቱ ጥሩ አይመስለኝም ምክኛቱም በሌብነት ሙያ ብቻ እንዲሰማራ ማድረግ ነው እንደገና ደግሞ ለቤተሰቡ የከሌ ልጅ ኣባት ወንድም ወዘተ እየተባለ አንድ ሰው በሰራው ሌላ በደል ጁንታው የፈፀመው እጅግ ዘግናኝ ነገር የትግሬን ህዝባችን አይወክልም አደል እንዴውም ፓርቲውም ውስጥ አንድ አንድ ሰወች በጎ አድራጊም ይኖራሉ በነሱም የተገደሉ ጥሩ ሰወች ነበሩ እሂን ምንገድ ካልያዝን አንድ ኢትዮጲያዊ በሌላ ሀገር ወንጀል ቢሰራ ኢትዮጲያ ወንጀለኛ እንደ ማለት ነው ብቻ ሰላም ለሀገር ህዝብ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@user-mm6my4vi8x
@user-mm6my4vi8x 3 жыл бұрын
አንድ ሀገራችን አቅራቢወች ግርም የምትሉኝ ነገር አለ ሌባ ነው ብላችሁ ወጀለኛ ነው ብላችሁካቀርባችሀቸው መሸፍን ለምን አስፈለገ ፊታቸውን እንሱ ስሰርቁ ያላፈሩትን እናተ ምን አሳፈራችሁ
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema Ай бұрын
ፊታቸው መሸፈኑ ምን ይጠቅማል ይታዪ እንጂ
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z 3 жыл бұрын
አባካችሁ የስራ ፍጠሩላቸው። አዲሳባ ሰራ ቢኖርም መጀመሪያ የሚቀጠረው ኦሮሞ ብቻ ነው።እራብ ቀን አይሠጥም ለዚ ነው ሰው የሚሠርቁት።ያሞነ ይህ ሰርቆ ከመብላት ሞት ይሻላል።
@rahmarahma-ru2zi
@rahmarahma-ru2zi 3 жыл бұрын
ምን ይደቃል ኢትዮጵያ የሰው ልጅ እየተገደለ እየተዘረፈ አደል መንግስት የለም
@alemenatennafaki3465
@alemenatennafaki3465 3 жыл бұрын
dirama new leba fitu yshfonal endi
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s Ай бұрын
የፊልም እስክሪፕት ነው እንዴ ሌቦች ከሆኑ ለምን ፊታቸው ይሸፈናል
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 3 жыл бұрын
እሚቀጣህግቢኖወጀልባልበዛነበር
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
አፈርክ እንዴ ሠዉ ከመግደል ወደ ሗላ አትልም አንተ ኦኦ የአፓርታማ ሠዎች ለምን አይteዋወቁም የኔ አይደለም የሚባል ነገርዋጋ ያስከፍላል
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od Ай бұрын
እባካችሁፊታቸውንአትሸፍኑለመማሪያከተፈለገመታየትአለባቸው
@alihamdulelahforeverything8839
@alihamdulelahforeverything8839 3 жыл бұрын
እና በምን እንወቀው ሌባ መሆኑን ፊቱን ሸፍናችሁ ያሣዝናል አንዱ ለፍቶ ግሮ ሰርቶ ያካበተውን እንደት ይሰርቃሉ እረ ተው አጋልጡ አትሸፋፍኑ እባካችሁ በፈጠራችሁ ፈጣሪያችሁ የሰረቀው ሠው በህግ ፊት መቅረብ አለበት።
@yeshigetachew1044
@yeshigetachew1044 3 жыл бұрын
Ara gode nawio balgayochie lamnacawio betbaliow aysalim
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 3 жыл бұрын
Abiro ysaralu masalengi lazi NW fituun yamidabikut ayi Ethiopiayee indih adaragush
@nohaminyohanns1803
@nohaminyohanns1803 3 жыл бұрын
Sera setuwachew edayserku dabo betwededebt hager biserke mn yegermal
@haimanotabebe8117
@haimanotabebe8117 3 жыл бұрын
አንባቤዋ አዳነች አቤቤ ነት እንዴ
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 58 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН