Ethiopia | ህዝቡን በእንባ ያራጨው በከተማችን የተፈፀመው ዘግናኝ ወንጀል

  Рет қаралды 107,155

Habesha Time Official

Habesha Time Official

3 жыл бұрын

🔴Program name Police programe- It is a program where videos are presented that help the society to protect itself from various crimes
In This program -ህዝቡን በእንባ ያራጨው በከተማችን የተፈፀመው ዘግናኝ ወንጀል
Welcome to HABESHA TIME OFFICIAL
HABESHA TIME OFFICIAL is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on a channel where never before seen entertaining and educational videos are presented by visiting and inviting community groups in different areas.
If you are new to Habesha Time Official, subscribe and become a family!
Check out our work and like it if you like it! If you have an idea or comment, please leave a comment
ሐበሻ ታይም በተለያየ አካባቢ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት እና በመጋበዝ ያልታዩ ያልተሰሙ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ቻናል ሲሆን ለዚ ቻናል አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
****************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © HABESHA TIME OFFICIAL

Пікірлер: 225
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 3 жыл бұрын
ውዲ ኢትዮጵያ እህት ወንዲሞቸ አላህ ከክፍ ነገር ይሠውረን ፍርዱኳን የዘቀጠ ነው ፍርድን ባሠማው ይሻላል
@meseretayele1348
@meseretayele1348 3 жыл бұрын
እግዝኦ ነፍስ ይማር ኡፍፍ መፀናናቱን ይስጣችሁ ለቢተሰቦቹ
@hayhbb4197
@hayhbb4197 3 жыл бұрын
እግዞ ማህረን ክርስቶስ ምን አይነት ዘሙን ደረስን
@bitiag4507
@bitiag4507 3 жыл бұрын
የገደለ መገደል ነው ያለበት ቦዘኔ ትርፉ ለአገር ሸክም ነው
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 3 жыл бұрын
ቁጭ አድርጎ መቀለብ ለምን አስፈለገ? እሱንም በጭካኔ ማስወገድ ነው
@user-xy5yw5eu9r
@user-xy5yw5eu9r 3 жыл бұрын
ተከሳሺ ሞች እያላችሁ ህዝብ አሰጨረሱ ኮሰተረ ያለ ቅጣት ቢሰጥ ይሄባልሆነ
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
Wow amazing respect bravo thanks my sweet sister 👍👏
@hayattube6243
@hayattube6243 3 жыл бұрын
ዘንድሮስ ጠና የገደለ ይገደል የሚል ካልተወሰነ የሰውሂወት አለቀ
@maryamomar2694
@maryamomar2694 3 жыл бұрын
የሳ ኡዲን ህግ ነው አገራችን የሚያስፈልጋት የገደለ ይገደል ::
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 3 жыл бұрын
Tekekel
@Am-zr5kb
@Am-zr5kb 3 жыл бұрын
Yareb yeAllah ere beza yesew nebs rekese keteta yegedele yigedel yemil hege mawetat new meftewe .
@workneshdebebe203
@workneshdebebe203 3 жыл бұрын
@@maryamomar2694 mmmmm mmmmmmmmmmmm..,mmmmm,...
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን ያሳዝናል እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ
@bint2997
@bint2997 3 жыл бұрын
ከዚህ በኋላም ወንጀለኛን እያሰራችሁ እምትቀልቡ ከሆነ ኢትዮጵያ መላም የላት
@user-ww2pl7vm1c
@user-ww2pl7vm1c 3 жыл бұрын
ነብስህን ከአፀደ ገነት ያኑረው
@abdulazizthehabesha4855
@abdulazizthehabesha4855 3 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ምንድነው እስራት
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 3 жыл бұрын
እግዛቤር ያጽናችሁ
@nmnhn9155
@nmnhn9155 3 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል አምላኬ ዘመናችንን አሣምርልን ነብሥ ይማር ለቤተሠብ መፅናናትን እንመኛለን
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
ኧር በፈጣሪ ምን አይነት የተረገሙ ሰዎች አሉ ምን አይነት ቤተሰብ አሳድጎአቸው ነው ይሄ ሁሉ የቤተሰብ ውጤትነው አድድ ቤተሰብ አለ የተዝርከረከ ለምን ሰርቶ አይበላም ይሄን ልጅ ምን አደረገው መኖር እየፍለገ ባፍጣሪ ኧር ሀገራችን ወዴት እያመራችነው
@lemlemyoutube9428
@lemlemyoutube9428 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ምን አይነት አረመኔ ነው በመዳንያለም ምናል የፈለገውን ወስዶ ቢሄድ ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ነብስ ይማር
@amashewakena8378
@amashewakena8378 3 жыл бұрын
እግዞ እግዝ እግዞ የስንት የስንት ንፁሀን ደም ፈሶብሻል አገሬ ኢትዮጵያ ምነው ክፉት እደዚህ አይን አወጣ ሴጣን እየተጠቀመባቸው ነው መፅናናት ለመላው ቤተሰቡ ይሁን በጣም ያሳዝናል
@lulitteffrei2490
@lulitteffrei2490 3 жыл бұрын
Emy sorry
@kemrealias6296
@kemrealias6296 3 жыл бұрын
ኽረ ኡኡኡኡ ወንጀለኛ እያበረታታቹ ነው ይገደል ኢሄን ፍርድ የፈረድከው ዳኛ በራስህ ላይ ደርሶ እየው ይገደል ይገደል ይገደል አላህ የስራውን ይስጠው
@user-yh4lt7cf4c
@user-yh4lt7cf4c 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እህ 22አመት ፍርድ የሰዉን ያክል ነፍስ አጥፍቶ አይ ፈጣሪዬ
@user-es6fk3nr5o
@user-es6fk3nr5o 3 жыл бұрын
እግዞ ምን አይነት ጭካኔ ነው 😭😭😭 ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጥልን ኡፍፍፍ ያማል በጣም 😭😭😭😭😭
@lula6977
@lula6977 3 жыл бұрын
ተዘጋጅቶ አስቦበት የመግደያ መሳሪያ ያዘጋጀን ወንጀለኛ አስሮ መቀከብ ምንድን ነው ። ወንጀልን ማበረታታት ነው ።
@zufanzufan2342
@zufanzufan2342 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ያማል የገደለ ይገደል ቢባል ማንም ይቺን ግድያ አይሞክሩም ነበር የኢትዮ ህግ ሰው እንዲገደል ማበራታቻ ነው
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል !!! እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቹህ
@user-qm1bk9zf8w
@user-qm1bk9zf8w 2 жыл бұрын
ወንድማችን ነብስ ይማር ለቤተስቡቹ ያፂናችሁ. እውነት በጣም ያማል ለነብስ በሊታው ፈጣር ልብ ይስጥህ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
አቤት የድንግል ማሪያም ልጀ ወጥቶ ከመቅርት ስውርን ምስኪን ነፍስህን በገነት ያኑርው
@SalamSalam-rg2vx
@SalamSalam-rg2vx 3 жыл бұрын
እፍ ያማል ብቻ ምን እደምል እርላቅም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍወየው ሀገሬ ምን ሊያረጉሺ ነው
@haymanotterfa9748
@haymanotterfa9748 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ቤተሰቦቹን አግዚአብሔር ያፅናቸው
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ጌታ። ወጥቶ ከመቅረት ጠብቃቸው ወገኔን ወይ እናት ምን ልበልሖት። የወለደ ያቀዋል
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሰው ደም ያከወክዋል እረበስመአም ምጉድ ነው ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጥልን
@agerneshtizazu5503
@agerneshtizazu5503 3 жыл бұрын
የእናተ እዝላልነት ነው ፍርዳችው በጣም ወሬ ብቻ ናችው አፈር ብሉ ነፍስን ይማር እግዞኦ ማህርነን
@nanaabualrub6189
@nanaabualrub6189 3 жыл бұрын
በጣም ያማል
@aberhamjoba9244
@aberhamjoba9244 3 жыл бұрын
ወጀለኛው መገደል አለበት የገደለ ይገደል የሚል ህግ መውጣት አለበት
@ethiyopia6194
@ethiyopia6194 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ነብስ ይማር
@yggdgdhg3583
@yggdgdhg3583 3 жыл бұрын
ያረብ አየ ሀገራችን
@tigsetabebe1201
@tigsetabebe1201 3 жыл бұрын
ሚሊዬ ነብስህን ይማረው ፅናቱን ይስጣቹ ፈጣሪ ያበርታቹ ሌላ ምን ይባላል
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር በጣም ያሣዝናል
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብሱን ይቀበን የኔ ውንድሜ
@azebabebe5822
@azebabebe5822 3 жыл бұрын
ውይ እናት ስታሳዝን እግዜር ያጽናሸ
@user-rx5of1rw5m
@user-rx5of1rw5m 3 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 жыл бұрын
እረ እግዚኦ አረ እምላክ ድረስልን ያማል ያማል ዘመኑ ከበደ እግዚአብሔር ይታረቀን የወንድማችንን ነፍስ ይማር።
@user-fj1ry9lc7s
@user-fj1ry9lc7s 3 жыл бұрын
ያማል በጣም ነብስ ይማር
@user-eo1fx8om5l
@user-eo1fx8om5l 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@marteasefa2234
@marteasefa2234 3 жыл бұрын
እግዚኦ ነፍስይማር
@sterplorida9047
@sterplorida9047 3 жыл бұрын
ነብሥ ይማር
@burtey6105
@burtey6105 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል
@noornoor2196
@noornoor2196 3 жыл бұрын
ምነውየገደለቢገደልበጣምያሳዝናልነብስይማር
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 3 жыл бұрын
አቤት የማይቻል መከራ የለ ነብስ ይማር 😭😭😭😭
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጥናችሁ ነፍሰ ይማር
@user-zq3fz7vq7o
@user-zq3fz7vq7o 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@semharweldemicael8844
@semharweldemicael8844 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😭እስከመቼ ነፍስ ይማር እያልን እንኑር ኡፍፍፍፍፍ ያማል ለሱሱ ሲል እንደዚሁ የሰው ሂወት ማጥፋት ሆሆሆሆ የኢትዬጺያ መጨረሻ እኔንጃ መቸስ ለሞተው ነፍስ ይማር 😭😭 ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እመኛለው
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 3 жыл бұрын
አቤትትት እግዞ የአገራችን ፍርድ
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 3 жыл бұрын
ነብሰ ይማር!
@user-xk2un8hm2d
@user-xk2un8hm2d 3 жыл бұрын
ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ቀሪ ሹፌር ወንዲምቼ እንዴት ነው ህዝብን የምያገለገሉ በዝህ አካሃዲ ይገደል
@philipoinophilu4854
@philipoinophilu4854 3 жыл бұрын
ነበስይማር፣መፀነነቱን"ዪሲጠቹ😔😭💐
@sofiyaayalew1411
@sofiyaayalew1411 3 жыл бұрын
Allah yasschillachihu bettam yamal
@naymamohammed341
@naymamohammed341 3 жыл бұрын
ነፍሥይማር በጣምያማል
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 3 жыл бұрын
ያማል በጣም አረ ምን አይነት ጭካኔ ነው 😭😭😭😭😭ነብስ ይማር
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 жыл бұрын
እግዞ መሀርና ክርስቶስ 😭😭😭😭
@user-ff7qo3ik8b
@user-ff7qo3ik8b 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😭😢
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 жыл бұрын
egzeyo
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 3 жыл бұрын
እረ ፈጣሪ በምን ይቅር ይበለን እርስ በርስ እየተጨካከንን😭😭😭😭😭😭
@burtey6105
@burtey6105 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን የሰው ልጅ እንድክ አድርጎ በቢለዋ ኧረ ምን አይነት ጭካኔ ነው እኛ የሰው አገር እናማርራለን ጨካኝስ የኛ ህዝብ
@solomongerma2406
@solomongerma2406 3 жыл бұрын
ወያኔዎች ትውልዱን በሱስ እጠፉብን ጌታ ይስራችሁን ይስጣችሁ።
@user-bg6ri1vz4t
@user-bg6ri1vz4t 3 жыл бұрын
ወይጭካኔ ወላሂ በጣም ያሳዝናል
@bangon1320
@bangon1320 3 жыл бұрын
እባካችሁ ይግደለየግደልመሉ ገደል በስውደአርብያስውአየጋደልለምን ብባል ግደለያግደል ስለሚባልእባክልችሁህግ አውጡ
@meazatefara3289
@meazatefara3289 3 жыл бұрын
እግዞ ማኸረነ ክርሰቶሰ
@rewdasuadusuadu2719
@rewdasuadusuadu2719 3 жыл бұрын
Lemndenew tetertari mibalew kalun setual wenjelegna mehonu tawkual sew gelual soo tetertari aybalem ehe nefse geday wenjelegna new mebal yalebet
@nunuabate1667
@nunuabate1667 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ወይ ዘድሮ እረ ምን አይነት ፈተና ለይ ነን አቤቱ ጌታ ሆይ አተው አስበን በቸርነትህ ለመተውም ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
ክፉ እሁን ምን ይጠቅማል የሰው ህውት መቅጠፍ ጨካኝ😭😭😭😭😭
@merontaye8723
@merontaye8723 3 жыл бұрын
ወይኔ ኢትዮጵያ አሁን ይሄ መርማሪ ፖሊስ ይመስላል ንግግር የማያቅ ምድረ ጥምልምልን ፌደራልና ፖሊስ መርማሪ እያላቹ ያለምንም ፍርድ እያበላቹ ሸብ አርጋቹ ትፈታላቹ አስጨርሱ ወገኖቻችን ወይኔ ህግና መግስት ከሌለ ካቃታቹ ለጣልያን ሽጡን ቀስ ቀስ እያላቹ አስጨርሱን ወይኔ ወይኔ ወዴት እንሂድ ዘድሮ ምኑን ይደሰቱ ልጆቹስ
@sabrinamicael2611
@sabrinamicael2611 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብስ ዬማር ያሳዝናል ገዳዩ ቢሆን የዶክተሬት ተማሪ 7 አመት ከወራት እሱም ለፍቶ መና ይሄ የሴይጣን መንፈስ ነው
@fikertetesfye5984
@fikertetesfye5984 3 жыл бұрын
ወይ አገሬ ህጉ ምናለ አስተማሪ ቢሆን የሰው ነፍስ መቀለጃ ሆነ አሁንስ ያስጠላል ኡፉ
@asterhailehruy1175
@asterhailehruy1175 3 жыл бұрын
R.i.p
@tigestbogale9553
@tigestbogale9553 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር
@tensaydesaln5904
@tensaydesaln5904 3 жыл бұрын
የሞት፣ፋርድ፣ይፈረድበት፣ይገደል፣በጣም፣ያማል፣እግዚአብሄር፣ይድረስልን፣ነብሱን፣ይማር፣፣
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 3 жыл бұрын
ላሀውለላ ቅወተኢላቢላ😭😭😭😭☝️
@shweitbinegede
@shweitbinegede 3 жыл бұрын
ወይ ጭካኔ ፈጣሪ ፍርድ ይስጥህ ነፍስ ይማር
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 3 жыл бұрын
ግንምንአይነትዘመነው።ዘመነአረመኔ።በየደረሰበት አለቀወገኔ
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 3 жыл бұрын
Yasazenall wegen
@zadelove4676
@zadelove4676 3 жыл бұрын
effffffffffff er eskmcha nefse yimare lemn yigedele aygedelm er yihg yalehhhhhhhhhhhh mn gude new er hige erhige
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር ያማል
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
ህግው የገደለ ባደባባይ ይገደል ቢባል ይህ አይደገምም ያዛዝናል በጣም በጣም እግዚአብሔር ይፈርዳል
@yemaiyamlij4641
@yemaiyamlij4641 3 жыл бұрын
ነብ ስይማር እግዞወ ነብስይማርእግዞወማርና
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 жыл бұрын
ኸረ ኡኡኡኡኡ ውይ ሰው ጭካኔው
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህግ ፍርደ ግምድል ነው 22 አመት ትላላችሁ ታስቃላችሁ በጣም ይሔ ሰውዬ የሞት ቅጣት ነበር የሚገባው አሁንም የሟች ቤተሰቦች ዝም ማለት የለባችሁም ትክክለኛ ፍርድ እስከምታገኙ ድረስ በጣም በጣም ያሳዝናል
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 3 жыл бұрын
ናፍስ ይማራ
@tirhasmimisho4441
@tirhasmimisho4441 3 жыл бұрын
Nefs yemar😔
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 3 жыл бұрын
Egna hagre hege yelme allah yeferdelte mastenantune yestchue
@tube-qw6yo
@tube-qw6yo 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ምን ይሻላል ምን አለ የገደለ ቢገዴል
@alemyadetayadessa8790
@alemyadetayadessa8790 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-ul2eg9wf6p
@user-ul2eg9wf6p 3 жыл бұрын
ወንድሜ እውነት ናፈከኝ ምን እደምል አላውቅም ግን እግዚአብሔር መልስ አለው እናቴ ቁስሌን እዳዲስ ቀሰቀስሽው ሚሊዬ የኛ መከታ ምን እንበል ያንተ አሟሟት እኮ የግር እሳት ነው ለኛ አይደለም ለማያቅህ ያማል ወንድሜ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም ትናፍቀኛለህ
@erdt6673
@erdt6673 3 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ችግር የፍርዱ ውሳኔ ነው አንድ ሰሞን ተወርቶ ዝም ኡፍፍፍፍፍፍ እስከመች የኑፁሀን ደም ይፍሰስ ነፍስ ይማር
@neimaneima3738
@neimaneima3738 3 жыл бұрын
Yarbi 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lielnamekonnen1932
@lielnamekonnen1932 3 жыл бұрын
Rip 🙏
@bertukanizawudea6800
@bertukanizawudea6800 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆
@melkamuamera3642
@melkamuamera3642 3 жыл бұрын
ወንጀለኛው በደንብ መመርመር አለበት፡፡ ንብረት ለመዝረፍ ነው ፈልጌ ነው ብሎ የሰጠውን ቃል አምኖ ፖሊስ አምኖ መቀበል የለበትም፡፡ከጀርባው የፖለቲካም ሆነ የሌላ ብቀላ ሊኖረው ይችላል፡፡
@lubie31
@lubie31 3 жыл бұрын
hagerachin wogenochachin adega lay nachew wogenoche,,,, dua tsolet enadrig,,,,,,
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@user-tg3gk1th2z
@user-tg3gk1th2z 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😭😭ወይኔወገኔእንዲእያያነህ😭በዝምእያለቀነውውውውእህህህህህህ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እማዬአላህፅናቱንይስጥልኝ🙏😭የሞተውምአላህነፍሱንበገነትያኑረው🙏😭ገዳዩምአላህባላወቀውነገርይክተተው🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለሙሉቤሰቦችመፅናናትንእመኛለው🙏😭😭😭😭😭😪
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ ያማል ያማል ያማል በጣምም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@glike6296
@glike6296 3 жыл бұрын
Sejamar ethiopia men hig ale medra dadab becha new ageretun eyegoda yalew egziabher ye ejachewun yestachew
@senaitbekele47
@senaitbekele47 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 abet Ethiopia egziyo area maren sew eko mulu bemulu wedeagantnet tekeyral
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 жыл бұрын
ነፍሱን ከገነት ያኑረው እኔን💔
@hanantobe6116
@hanantobe6116 3 жыл бұрын
የገደለ ይገደል የገደለ ይገደል
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 3 жыл бұрын
ለምንድነው ንጹሕ ስው የገደለ የሞት ህግ የማይወጣው እስር ቤት ቁጭ አርጎ መቀለብ ቅጣት አይመስለንም
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 13 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 96 МЛН