የመገፋት በረከት - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ

  Рет қаралды 254,040

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

የመገፋት በረከት - ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 236
@user-ng8kn4gu1b
@user-ng8kn4gu1b 4 ай бұрын
Thank you በጣም መልካም ሰውነህ ሁላችነም ካተ መልካምነትን እንድምንማር ተስፋ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏እረጅም እድሜ ከጤናጋራ እግዚአብሔር እድሰጥህ እመኝልሀለሁ❤❤❤❤
@AsterBelete-kj6nq
@AsterBelete-kj6nq Жыл бұрын
ዳክተር ወዳጄነህ አድናቂህ ወዳጂህ ነኝ ያለህን እዉቀት ሳሰስት ስለምሰጠን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ መገፋት መልካም ነዉ ❤❤❤
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Жыл бұрын
ለዚህ እኮ ነው ዶ/ር ቅቤም እኮ ተገፍታ ነው ራስ ላይየወጣችው የሚለው የሀገራችን ሰው ሲተርት በዚያ ላይ ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው ሲገፏችሁ እና ሲያሳድዷችሁ እናንተ ብጹሀንናችሁ የሚለው:: እኔ ደግሞ ጤና በማጣት እና በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች እየተገፋሁ ነው ነገር ግን በቅርቡ ምን አለ በለኝ ከህይወት ተራራ ጫፍ ላይ ስደርስ እደውልልሀለሁ:: አመሰግናለሁ::
@HanaHana-ci4go
@HanaHana-ci4go Жыл бұрын
መገፋት ሲበዛ ግን ከባድ ነው እግዚያብሔር ይርዳን
@etanubacha5320
@etanubacha5320 Жыл бұрын
Amen
@eshutushikur6865
@eshutushikur6865 3 жыл бұрын
ጌታዩ እባክህን የእኔንም መገፍት በቃ በለኝ
@FrehiwotMahdere-ue2lu
@FrehiwotMahdere-ue2lu 4 ай бұрын
መገፋት መልካም ነው በትምህርህ መሰረት ለበጎ ነው በሁላችንም ታሬክ ላይ ያለ የሚኖርም ነው አሁን ግን መፅናኛውን ትምህር ማጠናከሪያ ም ጭምር ነው ዘመንህ ይባረክ ያጎነበሰ ሁሉ ቀና የሚልበት ዘመን ይሁንልን እናመሰግናለን
@rahebee451
@rahebee451 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ በየትኛው መድረክ ብትቀርብ የማይጠገብ ምናለ ሳትማሩ የምታስተምሩት ፓስተሮች ከሱ ብትማሩ
@yafajrbro3800
@yafajrbro3800 3 жыл бұрын
ማሪያምዬ ያለህ ሁለት ፈቶ ስለተባረረ መምሬ አብደላ ነው ሌቦች
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 3 жыл бұрын
ትክክል ነው !!የመገፉት መጨረሻ በከፍታ ላይ መቆም ነው !! ተስፉ እለመቁረጥ ብቻ ነው !!
@aynalembelay8015
@aynalembelay8015 3 жыл бұрын
Tikikil igziabiher yimesgen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mimiethiopia8912
@mimiethiopia8912 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@meronhailu5702
@meronhailu5702 Жыл бұрын
​@Aynalem Belay
@tutukedahegn8621
@tutukedahegn8621 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መልስህ ትክክል ነው
@ymaytmen9498
@ymaytmen9498 Жыл бұрын
Ùùùùùùùùùùùùuùùùùùùùùùùùùùùuùuùuùùù.
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 3 жыл бұрын
አረ እግዚአብሄር የኔንም መገፋት በቃህ ይበለኝ
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 жыл бұрын
ምነው ወንድሜ?
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 3 жыл бұрын
@@user-gz6eb7xy3i የሂወት ውጣውረድ በዛብኝ መልካም ስስራም በሰወች እገፋለው!! በፀሎትሽ አስቢኝ አደራ ብስራተ ገብርኤል ነኝ እህቴ
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 3 жыл бұрын
Ayzoh wendime Egziabher ken alew ❤ Sew bitazilew egire tenteletele yilal 🤔
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 3 жыл бұрын
@@mahderegebremariam8138 ewenet new amesegenatalehu
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Alazar ayezoh enim endanete neng
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ዶ ወዳጄነህ መልካም ሰው እድሜህ ይርዘም
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 5 ай бұрын
በጣም ነው ምወድከ ዶከተር ወዳጀነህ ርጅም እድሜ ተመኘውልከ መገፍት በጣም መልካም ነው እውነት ነው ለጊዜው ቢከብድም ተመሰገን🙏🙏🙏
@dianateklebrhan3272
@dianateklebrhan3272 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ ሥውድህ በማርያም እግዚኣብሔር ይባርኽህ🙏🇪🇷
@woynshettessema792
@woynshettessema792 3 жыл бұрын
ደ/ ክተር ወዳጀነህ በጣም አስገራሚ ዉነህ ንንግግርህ ተሰምቶ አይጠገብም ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ምርጥ ሰዉነህ .
@johnhopem1647
@johnhopem1647 3 жыл бұрын
Thank you Dr. Big respect to Anteneh👏
@merondemisse
@merondemisse 11 ай бұрын
እረጅም እድሜ ያኑርህ!!!!
@user-ic1wo4kg3f
@user-ic1wo4kg3f 3 жыл бұрын
ተባረክ ፡ እግዚኣብሔር መጨርሻህን ያሳምርልህ !!!
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤናና እድሜን ይስጥልን አንደርሶ አይነቱን ያብዛልን ተሰምቶ የማይጠገብ በጣም ነው የማከብሮት
@mekdidiress358
@mekdidiress358 Жыл бұрын
በጣም እውነት ነው እኔም መገፋቴ ዛሬ አርሴምዬ ቆጠረችልኝ ስራ አጥነት የእናት ልጅ እኳ ለእይታ ከመጥላቱ አንፃር ወታደር ሄድ ብላ የሚግፋፋህ ሰው ነው በመጨረሻ ከቤት አልያት የሚል ሰው ነበር ግን መቸም ቢሆን ዓላማህን ወደኋላ አለመተው ነው ተመስገን አምላኬ አልፊ አወገሁት🙏🙏🙏
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 Жыл бұрын
ሁሉ ለበጎ ነው ብሎ ማሰብ ነው እንኩአን አለፈ
@natynishan
@natynishan Жыл бұрын
በዚህ አይነት የኔ መገፋት 4 መፅሐፍ ይወጣዋል ❤
@mikikinfe1008
@mikikinfe1008 11 ай бұрын
Me too
@adne7761
@adne7761 3 жыл бұрын
በእዉነት ጥሩ አገላለፅ ደራሢው እጅግ ሚሥጢራዊ አገላለፅ የገለፀበት መፅሀፉ ተባረክ አንተነህድ ፋባቸዉ አመሠግናለሁ
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 6 ай бұрын
We all Thank you Dr. Wedajenh ❤️ We appreciate your thoughts ❤️
@lizamichael382
@lizamichael382 3 жыл бұрын
አሜን የትግራይ ህዝብ ተገፍተዋልና በረከት ይሁንለት ❤❤❤❤
@user-pl1eq1bg7n
@user-pl1eq1bg7n 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የእሥራኤል አምላክ ይጠብቅህ።
@kidanetune
@kidanetune Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ። ረጅም እድሜ እና ጤናእመኝሎታሌሁኝ
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 3 жыл бұрын
ዶ ውዳጄነህ እግዛብኤር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንደበተርቱ ❤️❤️❤️
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
ደ/ር ወዳጅ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ጸሎቴ ነዉ እኔ ከመህፀን ሳለሁ ጀምሬ ነዉ የተገፉሁት ግን አለሁ በበረከት
@soliyana6111
@soliyana6111 Жыл бұрын
በአንተነህ ሕይወት መገፋት ብለህ የጠቀስካቸው ነገሮች 'ተገፋ' የሚል ድምዳሜ ላይ የሚያደርሱ አይደሉም... That's just life
@user-vk9no2qh4h
@user-vk9no2qh4h 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ነህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው አገላለፅህ ጥሩ ትምህርት ነው ለኛም👏👏🙏🙏
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 Жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ፣ እግዚአብሔር ይረሳ ዘንድ ስው አይደለም ፣ እንኮን እግዚአብሔር ፣ የረዳህ።
@arsemaalazar8630
@arsemaalazar8630 Жыл бұрын
Ones a million ❤❤❤
@hannaaragie8962
@hannaaragie8962 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ሁሉ ነገር የድንግል ማርያም የተዋህዶ ልጅ ነህ ባጣም እናመሰግናለን መገፍት የኃላኃላ መልካም ነው ለሁሉም መልካ መሆን መገፍታ በቦጎ ስራ የማታ እንጀራ ይስጥክ ይላሉ አባቶች እናቶች ሲመርቁ መገፍት ለበጎ ነው ለሁሉም ጥሩ ህዝብ እንሆን💚💛❤️🙏👍
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
እውነት ነው ወዳጀ መገፋት ጥሩ ነው እኔም ተገፍቸ ዛሬ ላይ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጂ ዛሬ ጥሩ ነው
@medhanitwossene9094
@medhanitwossene9094 3 жыл бұрын
You are gorgeous and beautiful mind. Always you stand to motherland Ethiopia and God bless you
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
ትክክል መገፋት መልካምነው የእውነት
@zewdineshfeleke5710
@zewdineshfeleke5710 Жыл бұрын
Docter wedageneh ante leu sewe nehe ye hezbun morale tetabekaleh tebarek hula bedesta nure leyu sewe beyahalewe
@desta5885
@desta5885 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ ይላል ነገሮችን በስፋት ማሳየት። ከዚያም ደግሞ ጉልበትን መስጠት፣ ማበርታት ማጀገን ለሰው ልብ ደስታን ይስጣልና እግዚአብሔር ይባርክህ እላለሁ። ለአንተንህም መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@habtamula8856
@habtamula8856 Жыл бұрын
በእውነት ረዝም ዕድሜ ይስጥልኝ
@takleerqalo2235
@takleerqalo2235 Жыл бұрын
Wow amazing &,Hopefully, powerful Advice stories.መከራ ገፍቶ :ችግር ገፍቶ ሰው ገፍቶ ሁኔታ ገፍቶ ተመለስ ለክብር ሰጥቶ።👍
@hassetdino7413
@hassetdino7413 3 жыл бұрын
I appreciate you dr wedagneh ...
@hibestessayas104
@hibestessayas104 3 жыл бұрын
Very true..💚💛❤️🙏🏼🙏🏼Thank you foe sharing !
@abrehetgebreab9895
@abrehetgebreab9895 2 жыл бұрын
O, my god how sweet words you have God bless you
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባርከህ ሰው አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ወዳጀነህ
@rahelkobrom2060
@rahelkobrom2060 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን
@BM-sf4qq
@BM-sf4qq 3 жыл бұрын
Thank you very much.
@hanaloveshow9214
@hanaloveshow9214 3 жыл бұрын
God bless you!!!
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 Жыл бұрын
Almighty God blessed forever and ever amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
@googlea5148
@googlea5148 3 жыл бұрын
10Q so much! Keep it..nice &great attitude reflects good hope;love and strong believe...
@tedyshalom9285
@tedyshalom9285 3 жыл бұрын
Dr wedajenek matetegeb sew nek God gives you more wisdom ❤️❤️🙏🙏
@tiosaad1503
@tiosaad1503 3 жыл бұрын
Fatari salamhi yabezalen dr wedaje nehi
@leya8572
@leya8572 3 жыл бұрын
Hallelujah thank you 3️⃣6️⃣0️⃣💚💚👍💚
@freylord6458
@freylord6458 3 жыл бұрын
It's so gaert massage thank you Dr
@werkayitayal5653
@werkayitayal5653 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለኝ ዶር ወዳጀነህ እውነትን በመረጃ የሚፈልግ ለእውነት ኖሮ ማለፍ የሚፍልግ ሰው ይመስለኛል:: መቸም ስለሰው ፍፁም ሆኖ መናገር ባይቻልም ለእኔ እንደዚህ አይነት ሰው ይምስለኛል::
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 жыл бұрын
Thank U Dr.
@ethiopianstudents
@ethiopianstudents Жыл бұрын
Wedajeneh, you have a great gift. use it wisely. keep inspiring us. there is something unique inside of you, may God strengthen you.
@saracirs8725
@saracirs8725 Жыл бұрын
ዶ/ር እግዚሐብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ።
@sofiayasib2441
@sofiayasib2441 3 жыл бұрын
Thank you
@genshincore294
@genshincore294 3 жыл бұрын
Amen 🙏God bless you 🙏
@sofiasimachew8265
@sofiasimachew8265 Жыл бұрын
Big respect to you!
@freespirit1128
@freespirit1128 3 жыл бұрын
Absolutely my man❤🙏
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 Жыл бұрын
Amen 🙏 yenem hiwet yikeft thanks good information 👍
@zoliyanaayalewdesta57
@zoliyanaayalewdesta57 3 жыл бұрын
I love this man
@atlantisusatube9049
@atlantisusatube9049 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ንግግርህ በጣም ደስ ይላል ። You are a great inspirational speaker. ነገር ግን ምሳሌዎችህ ከሃገራችን ሰዎች ቢሆኑ የበለጠ ጥሩ ይሆናል :: ምናልባት ስለ ሃገራችን ስኬታማ ሰዎች የተጻፈ ታሪክ ብዙ ስሌለ ይሆናል፡፡
@maralemazmeraw4837
@maralemazmeraw4837 Жыл бұрын
እባክህ የኔ ቤዛ የኔንም ግፍ በቃሽ በለኝ
@user-ex1uw7cy1z
@user-ex1uw7cy1z 10 ай бұрын
Edime yistih betam new makebrih
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
I love this man ❤️💋
@terefemekonnen3737
@terefemekonnen3737 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ መሃረነ ሦስት ጊዜ ነው ደግሜ የሰማሁት ትልቅ ምሳሌና መልክት ነው እጂግ በታም አደንቅሃለሁ በየ ተጋበዝክባቸው መድረኮች የምትናገራቸው ነጥቦች ትልቅ መልክት አላቸው አድናቂህ ነኝ!! እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር!!!
@kedosemekaletebekege9083
@kedosemekaletebekege9083 3 жыл бұрын
DR Wedagene Gta fetare yebarekey Betame desie yelale 💚💚💚💛💛❤❤❤❤✋✋✋✋✋👍👍👍
@ahagrabat6367
@ahagrabat6367 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@fekat_tube
@fekat_tube 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን💚💛❤
@banchzeleke3898
@banchzeleke3898 Жыл бұрын
Awo mgfat teru new ytshal nger ymetal tnx
@samuelhadra9857
@samuelhadra9857 Жыл бұрын
Thank you Dr
@Clement-2023
@Clement-2023 3 жыл бұрын
Bless you doctor
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
Thank you!
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 2 жыл бұрын
Wow, This Story Is Similar With My Life , Thanks
@saimonte3953
@saimonte3953 3 жыл бұрын
Great man great speech God bless you doctor
@tsegayedamtie698
@tsegayedamtie698 3 жыл бұрын
አብሮ ይስጠን saimon
@aanaksk2756
@aanaksk2756 Жыл бұрын
Egzihber yenrke
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 3 жыл бұрын
Ewunet newu memhr edmi Ena tena abzto ystelen
@biruknathy1675
@biruknathy1675 3 жыл бұрын
እውነት እልሃለው አንተ ታላቅ ሰው ነህ እነዚህን የተገፉ ሰዎች እንደማስተማሪያ ማንሳትህ ለነገሩ የ ቅቤን መጣፈጥ ምስጢር ካየን ስለተገፋም አይደለምን
@mekedimathew5884
@mekedimathew5884 Жыл бұрын
thank you Dr.
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ ታድለ መልክህ ቆንጆ ንግግርህ ጣፉጭ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@wandewasanbirihanu9729
@wandewasanbirihanu9729 11 ай бұрын
ሽሽት መኖርም ታክቶኛል የድንግል ማርያም ልጅ የልጅነቴ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ አንተ አግዘኝ
@denberemengistu816
@denberemengistu816 3 жыл бұрын
We are so blessed God give us Dr wodagenhe his great lovely Gods child!
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 3 жыл бұрын
Amen Amen it a wonder speech. I hope I will be his future business partner !!! You never know how God make impossible things possible!!! God bless you all 🙏🏽
@teruainetminichel9692
@teruainetminichel9692 Жыл бұрын
Wow betam gerami new
@merongebretnsae
@merongebretnsae Жыл бұрын
Thanks a lot.....
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 3 жыл бұрын
መልካም ሰው እድሜክ ይርዘም
@tigisttewahedo4278
@tigisttewahedo4278 Жыл бұрын
batame dase yelale tabarak Dr Egzbher Yatagafuten Yeradale
@saracirs8725
@saracirs8725 Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ለበጎ ነው የሚፈጠረው ።
@sabaoldamariam3114
@sabaoldamariam3114 3 жыл бұрын
Amazing 😻
@betielghebrehiwet4236
@betielghebrehiwet4236 Жыл бұрын
Thank you very much braemi zdenq tmhrti eu egzabhier ybarka nbuzuhat nbereket kun degime degagime yemesgneka sleti yemtseten hulum tmhrti nhawna ka enqae egzabhie megefath chereselh nakaewn sleti nay hiwetka sleakafelken Thank you very much
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 3 жыл бұрын
Dr.wedajeneh Thank you for sharing Beteha Getaneh negne ur's classmate elemantary deber zeit school
@naolabera5582
@naolabera5582 Жыл бұрын
Best
@yordanostadese77yordanos85
@yordanostadese77yordanos85 3 жыл бұрын
አቤት ሥወድህ ንግግርህ ፍትፍት እንደመብላት ነው
@ethiopia6448
@ethiopia6448 3 жыл бұрын
wow ዶ/ር ወዳጀነህ
@hawichala7758
@hawichala7758 Жыл бұрын
Enamesegenalene D/r.
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
😢😢😢 አሜን አሜን
@fasekaamare4114
@fasekaamare4114 Жыл бұрын
You right it’s true 🙏
@Workneh.
@Workneh. 3 жыл бұрын
Amen!!!!
@abbaysolomon3726
@abbaysolomon3726 3 жыл бұрын
ዶ/ር👏🙏👏🙏👏🙏
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 жыл бұрын
Thank. u. Dr. bemagfat. Manchester. Enoralhu
@takelealemu1484
@takelealemu1484 3 жыл бұрын
የሁላችን ታሪክ ፣ ሁሌም የምወድህ ዶክተር
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
ትጋት ስጦታ ነው ልፋት እርግማን ነው /  ዶ/ር ወዳጄነህ
26:08