Ethiopia | የከፍተኛ ደም ግፊት (Hypertension) ምልክቶች እና መድሃኒቶች

  Рет қаралды 35,995

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham

Жыл бұрын

የደም ግፊት ደም በደም ወሳጅ ቧንቧዎች (Arteries) ግድግዳዎች ላይ የሚያሳርፉት ሃይል ነው።
የደም ግፊት በሁለት ቁጥሮች ይፃፋል።
1. የመጀመሪያው ቁጥር (ሲስቶሊክ)፡ በልብ ምት ጊዜ
2. ሁለተኛው ቁጥር (ዲያስቶሊክ)፡ ልብ በሚያርፍበት ጊዜ
#የደምግፊትበሽታ #የደምግፊት #hypertension
👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ t.me/premiumethio
👉 የቲክቶክ ቻናል፡ / premium_health
👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ ‪@premiumeth‬

Пікірлер: 94
@sintayehutesfaye2321
@sintayehutesfaye2321 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ አዉቀትህንጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እኔ በጣም ተምሬበታለሁ ከነ Anatomy ጭምር
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
ለመልካም አስተያየቶት በጣም አመሠግናለሁ። ❤
@simongyeses7542
@simongyeses7542 4 ай бұрын
thnks Dr Abraham
@tesfayetessema8382
@tesfayetessema8382 4 ай бұрын
You are great. You touched my problem.
@daniketema7520
@daniketema7520 2 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 24 күн бұрын
እነመሰግነለን ዶክተረ ተባረክ
@fasikaseyaseb5305
@fasikaseyaseb5305 6 ай бұрын
❤❤❤❤እናመሰግናለን
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።
@EkramTeshome-bz7cq
@EkramTeshome-bz7cq Ай бұрын
እባክህ የሳባ ደም ግፊት ወወይplumonary haypetrention የሚባል በሽታ ነው ብለውት ተስፍ ቆርጦ ሞቱን እየጠበቀ ነው እርዳው እባክህ ወዲሜ ሊሞትብኝ ነው እባኽህ አግዘግ
@user-km7dt3rg7x
@user-km7dt3rg7x Жыл бұрын
Thanks
@mishomisho9306
@mishomisho9306 8 ай бұрын
Thank 😍😍😍😍😍🙏
@ekacrochet8518
@ekacrochet8518 Жыл бұрын
okay tnx🥰
@user-pj3kj2hl3g
@user-pj3kj2hl3g 6 ай бұрын
Thank you Demgfte be 20 wochu edme wste ykesetal inde . Docter est bezh sralgne
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
አዎ። በወጣትነት ጊዜ የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት ምክንያቶች 1. ሃይፖታይሮዲዝም (1.9%) 2. የሬኖቫስኩላር በሽታ (1.7%) 3. የኩላሊት በሽታ (1.5%) 4.hyperaldosteronism (1.2%) 5. ኩሺንግ ሲንድሮም (0.5%) እና 6. Pheochromocytoma ናቸው።
@MeseretMsrak
@MeseretMsrak 2 ай бұрын
ዶክተርየ የወሊድ መቆጣጠሪያ ግፊትን ከፍ ያደርጋል?
@saragabrilu5694
@saragabrilu5694 3 ай бұрын
እኔ የመጀመሪያ ጊዜ መዳኒት ልወስድ ነው ምክንያቱም ደም በጣም ሀይ ነው እኔ ከጊዜ በኋላ ከተስተካከለ ማቆም እቺላለሁ
@premiumeth
@premiumeth 3 ай бұрын
ከሃኪሞት ጋር ጥብቅ የሆነ ክትትል በማድረግ መወሰን ይቻላል። በአብዛኛው ጊዜ ማቋረጥ አይቻልም ነገር ግን መጠኑን መቀነስ ይቻላል። አንዳንድ ጊዜ የደም ግፊት መድሃኒት እየተቀነሰ ሊመጣ ይችላል ከዛም ሊቆም ይችላል ነገር ግን ለብዙ ጊዜያት በመድሃኒት መቆጣጠር ያስፈልጋል።
@MuluDeyessa
@MuluDeyessa Ай бұрын
24:52 ​@@premiumeth
@user-dv1ph5jo4u
@user-dv1ph5jo4u 5 ай бұрын
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i 8 ай бұрын
የደሞ ግፌት መደሀኒት ማቆም ይቻላ ወይስ አይቻልም ዶክተር እስ ኪ ሥለመደሀኒቱ በደብ ስራልን እባክህ
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
ማቆም ሳይሆን የነበረው መጠን ሊቀነስ ወይም ሊጨመር ይችላል። ወይም የጎንዮሽ ጉዳት ካለው ደሞ ወደ ሌላ የደም ግፊት መድሀኒት ሊቀየር ይችላል። መድሀኒቶቹን ማቋረጥ ለመጥፎ አደጋ ሊያጋልጥ ይችላል።
@kiwait9295
@kiwait9295 5 ай бұрын
ዶክተር እኔ ቡናስጠጣና ጨውያለውምግብ ስበላ ልቤንይደክመኛል ደረቴን ጭምድድ አርጎይይዘኛል እራሴን ጭምድድ አርጎወደዃላ ይጎትተኛል ጆሮዬላይም ይጮሀል።ደምግፊት አለብኝ? ማለትነው ሰውአገርነው ያለውት መታወቂያ ስለሌለኝ ሀኪምቤት መሄድ አልችልም ምንባረግ ይሻለኛል?😢
@user-dz1mz3tt4l
@user-dz1mz3tt4l 4 ай бұрын
ዶክተር ለምን ዝም ተለዋለክ የሰው ሀገር ነው ያለሁት መታወቂያ የለኝም ወጥቼ መታከም አልችልም እያለነው ለምን መፍቴውን አትኘግረውም
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
ምርመራ አድርገው ነው ሊታወቅ የሚችለው። ስለዚህ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
ያለምንም ምርመራ ይሄ ነው ማለት አይቻልም። ስህተት እንዳይፈጠር መመርመር ይገባል።
@tesfayetessema8382
@tesfayetessema8382 4 ай бұрын
Yplease send me explanation in pdf form.
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
t.me/premiumethio
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx Күн бұрын
ዶክተር እኔን ግፊት በጣም ከፍ ብሎብኛን
@tube703
@tube703 4 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን በርታ እኔ የደም ግፍት መለኪያ ነበር እና ቤት ውስጥ ቁጥሩ 115 በ 75 ሆነ እና የወጣ ነው ወይስ የቀነሠ እሰኪ ንገረኝ??
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@AaaAAA-gm2hs
@AaaAAA-gm2hs 7 ай бұрын
ዶክተር የኔ በፊት 120 80 60 neber Ahun Degmo betedegagami newu yemlekewu kezetena aywetam 89 43 62 new chgr Alewu Melslgn gn yemnm chgr yelebgn
@premiumeth
@premiumeth 7 ай бұрын
የደም ግፊት መብዛት ብቻ ሳይሆን ማነሱም ችግር አለው። ከ < 90/60 mmHg በታች የሆነ የደም ግፊት ልኬት በብዙ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል። ለምሳሌ:- የደም ማነስ, የሰውነት ውሃ መጠን መቀነስ (በማስታወክ ወይም በተቅማጥ) እና ሌሎች።
@brukhaymanot
@brukhaymanot 6 ай бұрын
Doctor yene 139 65 nw endet nw??? dmo gena 20 amete slehone lemawek yakel nw
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
በ manual የደም ግፊት መለኪያ ቢለኩ ጥሩ ነው። (የጤና ባለሞያ እያዳመጠ መለካት አለቦት) በአዲሱ የአሜሪካ ልብ ማህበር ከ 130/80 በላይ ከሆነ የደም ግፊት ከፍ ብሏል እንላለን። ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እየሰራንበት ያለው ከ 140/90 እና በላይ ከሆነ ነው። ብዙ ጨው አለመመገብ, ሲጋራ አለማጨስ, አልኮል አለመጠጣት እና የ ሰውነት ውፍረትን በትከክለኛ መጠን መጠበቅ የደም ግፊት እንዳይከሰት ያደርጋል።
@brukhaymanot
@brukhaymanot 6 ай бұрын
@@premiumeth eshi doctor amesgnalew
@yoditaodita9520
@yoditaodita9520 Жыл бұрын
Hi doctor Ene Ertrawit zaga naj Ethiopiwyan Hakimoch gobozoh das Ylal Yane proplem overian cyst fibroid damage filled by fulid discarge water Edme 65 naw Andandem bleding Ala Yane yalyjaw Eska 146 B 70 yhonal mnalbat k utruse liwon ychilal? mala for oll Quesian?
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለጥያቄው አመሠግናለሁ። የ Ovarian cyst ብዙ ጊዜ በራሱ የመጥፋት እድል ስላለው ዶክተሮች ጊዜ ሊሰጡ ይችላሉ። የማይጠፋ ከሆነ እና ወደ ፊት ታማሚው የመውለድ እቅድ ከሌላቸው ከነ Ovary ው Cyst ቱን በቀዶ ህክምና ሊያስወግዱት ይችላሉ። Uterine fibroid እነዚህ ማህፀን ላይ የሚገኙ ሲሆኑ ሊወገዱ የሚችሉት በቀዶ ህክምና ብቻ ነው። ቀዶ ህክምናውም ማህፀንን በግማሽ ወይም ሙሉ በሙሉ ከ Fibroid ዱ ጋር ሊያስወግዱ ይችላል። ይህ መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎች Share በማድረግ ያድርሱ።
@premiumeth
@premiumeth Жыл бұрын
ለሌሎች Share በማድረግ ይተባበሩኝ። አመሠግናለሁ።
@fasikaseyaseb5305
@fasikaseyaseb5305 6 ай бұрын
ዶክተር ሰላም የኔ ደም ግፊት ስናደድ ብቻ ነው ግን ስረጋጋ ይቀንሳል 157/115 ነበር እያደር እየቀነሰ ነው መዳኒት ያስፈልገኛል
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
የንዴት ወይም የጭንቀት መፍትሄዎችን ከታች ያገኙታል። 👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/l99zi8d8uLuRdqs.html
@noradelil2725
@noradelil2725 4 ай бұрын
ዶክተርዬ ጥያቄዩን አይተህ እንዳታልፍኝ አደራ የልብ ምት ያለበት ሰው እና የደም ግፊት ያለበት ሰው ልጅ መወልድ ይችላል እንዴ?
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
የልብ ምት ጤናማ ከሆነ መደበኛ የሰውነት ስራ ነው። አዎ ልጅ መውለድ ይቻላል። ነገር ግን ጥያቄው መሆን ያለበት አንድ ነፍሰጡር የልብ ህመም ካላት አምጣ መውለድ ትችላለች ወይስ አትችልም ነው። የልብ በሽታ ያለባት ነፍሰጡር ምጥ ሳይጀምር በኦፕራሲዮን ብትወልድ ይመከራል። በእርግዝና ጊዜ የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት ለእናቶች እና ለፅንሱ መጎዳት ሊያጋልጥ ይችላል። ብዙ አይነቶች አሉ። እነሱም እያንዳንዳቸው የተለያየ መፍትሄ አላቸው። ስለዚህ የፅንስ እስፔሻሊስት ያማክሩ።
@noradelil2725
@noradelil2725 4 ай бұрын
@@premiumeth በጣም አምስግናለው ዶክተርዬ ፈጣሬ እርጀም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@huyihijfigyihg8535
@huyihijfigyihg8535 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ ጥያቄነበረኝ
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
t.me/premiumethio
@noradelil2725
@noradelil2725 4 ай бұрын
ዶክተርዬ እኔ 4ወር ሆኖኛል ከተመርመርኩ እና የልብ ምቴ ከፍ ብሏል ተብዬ በየወሩ አምሎዶፒን ታዞልኝ እይወስደኩ ነው አሁን 4ወር ሆኖኛል ማቋርጥ አይቻልም እንዴ? ሁለቴ ደም ተመርመሬ ምንም ይለብሽም አሉኝ
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@fasikaseyaseb5305
@fasikaseyaseb5305 6 ай бұрын
ecg ሁሉንም ታይቻለሁ ደናነኝ አሁን ደሙ እየቀነሰ ነው የሳምንት መዳኒት ሰተውኛል
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው። ከዚ በኋላ እንግዴስ ጨው መቀነስ, ሲጋራ ካጨሱ ማቆም, አልኮሆል ማቆም ወይም ከ1 ልኬት በታች መውሰድ, ሆድ አካባቢ ያለ ቦርጭን መቀነስ እና የተሰጦትን መድሃኒት በአግባቡ መውሰድ ናቸው።
@yegebrelselemon
@yegebrelselemon 4 ай бұрын
የደም ግፊት መዳኒትከተጀመረ በኃላ ማቆም ይቻላል?
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
ክትትል የሚያደርግሎትን ዶክተር ቢያማክሩ ጥሩ ነው።
@zinasheyoutube
@zinasheyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤❤❤
@tesfayeareru9217
@tesfayeareru9217 9 ай бұрын
yemdan edlu endat new
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
ጤናማ ኑሮ መኖር ይቻላል። ነገር ግን በሌላ በሽታዎች ምክንያት የመጣ ካልሆነ ሙሉ በሙሉ የመዳን እድሉ ዝቅተኛ ነው። ነገር ግን መድሃኒት በአግባቡ የሚወስዱ ከሆነ እና የአኗኗር ዘይቤ ካስተካከሉ ጤናማ ኑሮ መኖር ይቻላል።
@user-oz9oj3lw8d
@user-oz9oj3lw8d 5 ай бұрын
እሽዴክተር
@user-dv1ph5jo4u
@user-dv1ph5jo4u 5 ай бұрын
ደም ግፊት አለብኝ መዳኒት እየወሰድኩ ነው ግን ያዞሪኛል ያልበኛል ከመጠን ያለፈ ላብ መፍትሄው ምንድነው? እንዴትስ ላቡ የሚጠፋው
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@MuluDeyessa
@MuluDeyessa Ай бұрын
​@@premiumeth24:52
@awezukahsay1435
@awezukahsay1435 9 ай бұрын
እኔ 135/85 ነኝ እንዴት ነው የሚያስከፋ ነው እንዴ ደኩተር
@premiumeth
@premiumeth 6 ай бұрын
ትንሽ ከፍ ብሏል ነገር ግን መድሃኒት የሚያስፈልግበት ደረጃ ላይ አይደለም። የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ ማድረግ ይገባዎታል። ቪዲዮው ላይ ያገኙታል።
@kedirmohammed3400
@kedirmohammed3400 Ай бұрын
የኔ 130/80ነዉ አሁን 110/70 ሆኗል እንደትነዉ
@sintayehutesfaye2321
@sintayehutesfaye2321 5 ай бұрын
እር የት ነዉ የምትሰራዉ?
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
በዚህ ያገኙኛል። 👇👇👇 t.me/premiumethio
@user-dv1ph5jo4u
@user-dv1ph5jo4u 5 ай бұрын
መዳኒት መውሰድ ከጀመርኩ 141 /92
@premiumeth
@premiumeth 4 ай бұрын
አሁንም መጠኑ ከፍ ብሏል። የእርሶ ግብ መሆን ያለበት 130/80mmHg በታች ነው። ለበለጠ መረጃ t.me/premiumethio
@Jamila-lt3zj
@Jamila-lt3zj 2 ай бұрын
D/r yene 132/85 new check adrge wutetu endit new pleasss mleselign sedet lay new yalehut
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx Күн бұрын
145/90 ሁኖ ብኛን
@user-lg2eb1st1b
@user-lg2eb1st1b 9 ай бұрын
የኔ 128/90 ነው ሀይለኛ እራስምታት አለብኝ
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
የታችኛው ትንሽ ከፍ ብሏል። እራስ ምታቱ ከደም ግፊት ጋር ሊገናኝም ላይገናኝም ይችላል። ይህን ቪዲዮ ይመልከቱት። 👇👇👇 kzfaq.info/get/bejne/qdd_mbZn1Jy0eHk.html
@zenabalmari5944
@zenabalmari5944 2 ай бұрын
አባቴ ነርቭ ነበረበት አሁን ግፊት አለበት በጣም ተጨንቂያለለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@premiumeth
@premiumeth 2 ай бұрын
t.me/premiumethio
@SarasaraAbebe
@SarasaraAbebe 6 ай бұрын
እረ እኔ ጨቆኛል 112 በ90 ነው ኖርማል ነው ዶክተርዬ
@premiumeth
@premiumeth 5 ай бұрын
ከታች ያለው (90mmHg) የከፍተኛ ደም ግፊት ድንበር ላይ ነው። የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ ማድረግ በቂ ነው። ቪዲዮው መጨረሻ ላይ በደንብ አብራርቻለው ይመልከቱት።
@Soflyaabdu-ys3nm
@Soflyaabdu-ys3nm 2 ай бұрын
እረኔ ንዴት መቆጣጠር አልችልም ቶሎ ቦግ እላለሁ ከዚያ ያቀጠቅጠኛል አገቴን ያመኛል ልቤን ያመኛል ፈራሁኝ ያረቢ የሰው ቤት አይሽ በቃ በለኝ
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-dv1ph5jo4u
@user-dv1ph5jo4u 5 ай бұрын
ከፍተኛ ላብ ምንድነው
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@fakiyaabidlshukunure330
@fakiyaabidlshukunure330 4 ай бұрын
ዶክታር ስላም እኔ 195 /88 ነው ግን መዳኒት አሎስድም የቻልኩትን ያክል እያጣርኩ ነው ማለት ከጫው ከስኳር በአጠቃላይ እራሴ ስርቼ ቡኔ ዳቦ ደፈቼ ከወኩ በሃላ ማለት ነው ጦስኝ ቀይስር በሎሚጆስ ብቻ ከአላህ በታች ያቻልኩትን እያረኩ ነው ግን ግድ መዳሀኒት መውስድ አለብኝ
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@ZahraZahra-yp1zi
@ZahraZahra-yp1zi 5 ай бұрын
እኔ ለእራሱ እናቴን አሙዋት ደም ግፊት ጨርቆኛል
@rahmamasresha4906
@rahmamasresha4906 4 ай бұрын
እኔን እናቴን አሞብኛል ያአላህ
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@azebbaba1811
@azebbaba1811 5 ай бұрын
ዶ/ር የደም ግፊት በሽታ መድሀኒት እጅና እግር ሰዉነት ያንቀጠቅጣል ስለምትመልስልኝ አመሰግናለዉ
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@user-dv1ph5jo4u
@user-dv1ph5jo4u 5 ай бұрын
ብፅታ አለብኝ 153---95
@premiumeth
@premiumeth Ай бұрын
የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ። t.me/premiumethio
@SiteHailua
@SiteHailua 9 ай бұрын
እኔ 136/76 ነኝ እደት ነዉ የሚያሰጋ ነዉደ ዶክተር እስኪ ይንገሩኝ?
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
የሚያሰጋ አይደለም። እንደውም ጥሩ ከሚባለው ነው የሚመደበው። ነገር ግን ለአጠቃላይ ጤንነት ጨው መቀነስ, ውፍረትን በጤናማ ሁኔታ ቢጠብቁ እና ጤናማ የአመጋገብ ስርዓትን የሚከተሉ ከሆነ ጥሩ ህይወት ይኖሮታል።
@SiteHailua
@SiteHailua 9 ай бұрын
እሽ ዶክተር በጣም ናመሠግናለን
@SiteHailua
@SiteHailua 9 ай бұрын
ግን በጣም ጭምሬ የሚባለዉ ስንት በስንት ነዉ?
@premiumeth
@premiumeth 9 ай бұрын
ከ 140/90 በላይ ሲሆን ነው። ለበለጠ መረጃ ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት።
@user-km7dt3rg7x
@user-km7dt3rg7x Жыл бұрын
Thanks
@user-km7dt3rg7x
@user-km7dt3rg7x Жыл бұрын
Thanks
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 80 МЛН
ethio nurse, Ethiopian Breaking Hypertension,, የደም ግፊት፣ Amharic. Tena.
9:37
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 29 М.
Ethiopia | የደም ማነስ በሽታ (Anemia) ምልክቶች እና መፍትሄዎች
22:29
ፕሪሚየም - PREMIUM በ Dr. Abraham
Рет қаралды 25 М.
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН