ETHIOPIA | ከፍተኛ ኮለስትሮል( cholesterol) ለመቀነስና ለመከላከል የሚቻልበት ፍቱን መንገድ

  Рет қаралды 342,262

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

4 жыл бұрын

ከፍተኛ ኮለስትሮል( cholesterol) ለመቀነስና ለመከላከል የሚቻልበት ፍቱን መንገድ
በዚህ ቪዲዮ (በ30 ደቂቃ ውስጥ በቂመልስ ያገኛሉ)
ስለ ኮለስትሮል ( cholesterol) በብዙ ጥናት የተረጋገጠ መረጃ ይቀርባል
1.ለምን ኮለስትሮሎ ከይላል?why my cholesterol becomes high? (
2.ኪቶጀኒክ ዳይት እና አነስተኛ የካርቦሀይድሬት ከፍተኛ ስም ምግብ መመግብ ከፍ ያደርገዋል ወይ?
3.ምን አይነት ምግቦች ናቸው ኮለስተሮልን ለመቀነስ የሚያስችሉ?
4.ሌላ ተጨማሪ መፍትሔዎችን ተዘርዝረዋል
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Пікірлер: 656
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ ቪዲዮው ትንሽ ረዘም ብሏል ይቅርታ ምንም እዳላስቀር ብዬ ነው በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
@user-vl1hy3rx3g
@user-vl1hy3rx3g 4 жыл бұрын
ወንድም።ስኳርያለዉነገር ስጠቀም ያክረሸርሸኛል የማስመለስባህሪ ያዉላይወጣይችላልግን ያቸግረኛል ምንድነዉችግሩ
@makidstube4279
@makidstube4279 4 жыл бұрын
What r the symptoms?
@rdenaabe2264
@rdenaabe2264 4 жыл бұрын
ጎበዝ ዶክተር
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
@@makidstube4279 no system, just can be known from the blood test
@ethiopianlijoch9970
@ethiopianlijoch9970 4 жыл бұрын
Thank you Dr. ጤፍን ከገብስ ጋር እየቀላቀልን ብንጠቀም bad carb ነው ማለት ይቻላል?
@ephremmichael2970
@ephremmichael2970 4 жыл бұрын
ተባረክ ዶ/ር ዳኒ በተቻለህ መጠን መፍትሄው ላይ ብታተኩር መልካም ነው
@samuelgebreselassie2402
@samuelgebreselassie2402 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዳን ስለዝርዝር ማብራሪያህ ጌታ ይባርክህ ። የምትሰጠዉ ትምህርት በጣም ጥሩ ነዉ ነገር ግን ባብዛኛዉ ወደ ሙያዊ ያደላ በመሆኑ ሁሉንም ተከታዮች ዕዉቀት ደረጃ ያማከለ አይደለም። እንዲሁም ብዙ የቪዲዮህ ቦታ በችግሩ ላይ በምትሰጠዉ ማቢራሪያ ይያዝና በቂ መፍትሄ ሳትጠቁም ያልቃል። እኛ በይበልጥ የምንፈልገዉ መፍትሔዉን በመሆኑ ለዚህ በቂ ጊዜ ብትሰጥ መልካም ነዉ ለማለት ነዉ። በተረፈዉ ጊዜህን ሰዉተህ ስለምትሰጠን ትምህርት ልዑል አምላክ ይባርክህ።
@yenetena
@yenetena 4 жыл бұрын
Good point thank you !!
@siforamamo7724
@siforamamo7724 4 жыл бұрын
ምነው እንደ ዶ/ር ዳንኤል እይነት ለወገን የሚያስብ ቢያበዛልን ወንድሜ ያስብክው ሁሉ ይሳካልህ
@ethiopiaorthodox5645
@ethiopiaorthodox5645 Жыл бұрын
ያንተን ቪድዮ ኢትዮጵያውያን ማለት የምትናገረውን ቋንቋ የሚሰሙ ሁሉ ቢሰሙት እመኛለሁ።መልካም ሰው ነህ በርታበት ብዙ ሰው እንደምትጠቅም ነው እየሰማሁት ያለሁት ዶ/ር
@user-zb7tb5ft5w
@user-zb7tb5ft5w 3 жыл бұрын
ደ/ር በጣም በገንዘብ ከሚገመተው የበለጠ ጥሩ ትምህርቶች ተምሬያለሁ ብዙ ብዙ እውቀት ተቀብያለሁ እግዛቤሕር ይክፈልህ
@azebsyium5969
@azebsyium5969 3 жыл бұрын
ለመቀነስ የሚቻልበትን ስትገልፅ ግልፅ ባለ ቃል ቢሆን ይሄ አንድ ተማሪ በክፍል ውስጥ የምታስተምር ነው የሚመስለው በጣም ተንትነህ ታስረዳለህ ግን ጠቅለል ባለ መልኩ መልሱን ብታስቀምጥልን ምስጋናዬ የላቀ ነው
@amsalemekonnen5593
@amsalemekonnen5593 2 жыл бұрын
ልክነሽ አወሳሰበው ርእሱና ወሬው አይገናኝም
@thaile9751
@thaile9751 2 жыл бұрын
ተናገረ እኮ ረጅም ስለሆነ ነው እንጂ:: አትክልት ሳመን ነጭ ሽንኩርት እርድ አቦካዶ እሊቭ ዝይት ተመገቡ ብሎ ተናግሮአል :: ግን አንድ ነገር ብቻ አይደለም ስፖርት ያስፈልጋል የማይበሉ ብዙ ነገሮች አሉ:: ከዘርም ይመጣል በጣ በትንሽ ፐርሰንት::
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡እኔ፡የህንድ፡ዶ/ር ስለጤና፡የሚያስተምር፡እከታተል፡ነበር፡፡አንድ፡ቀን፡የእንተን፡ቪዲዮ፡አገኘሁት፡በጣም፡ተገረምኩ፡ኢትዮጵያዊ፡እንዲህ፡በዮቱይብ፡አስተማሪ፡ያለ፡አይመስለኝም፡ነበር፡፡አሁኅ፡ሁልጊዜ፡አያለሁ፡ምታስተምራቸው፡ጠቃሚ፡ናቸው፡እናመሰግናለን፡በርታ፡፡👍
@wubalemgebre-egziabher9792
@wubalemgebre-egziabher9792 2 жыл бұрын
ዶክተር ዮሐንስ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ተባረክልን🙏🙏
@ghaliabafita
@ghaliabafita 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጠቃሚ መልዕክት ነው አመሰግናለሁ
@Eshet7
@Eshet7 3 жыл бұрын
ዶር ዳኒ በጣም ጠቃሚ ምክሮች ናቸው። ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@mickygene
@mickygene 3 жыл бұрын
Dr. How generous you are BROTHER. Thank You really so much!
@ekg2186
@ekg2186 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ትምህርት ነው የነገርከን ተባረክ ዶ/ር።
@danbole1233
@danbole1233 2 жыл бұрын
Tebareke !!! Merete Sew!!!You the best bro.
@rediethabte5888
@rediethabte5888 4 жыл бұрын
የተወደድክ ዶክተር እንዳጋጣሚ እጄ ላይ የላብራቶሪ ውጤት ነበር ሃኪሞች በደንብ አላብራሩልኝም ነበር አንተ የምትናገረውና ውጤቴን ሳየው በቂ መረጃ አገኘው በጣም አመሰግናለሁ ረድኤት ነኝ ከአዲስ አበባ
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
Thank you so much, it's very helpful!!!
@kedawitkedawi3611
@kedawitkedawi3611 3 жыл бұрын
Thanks a lot for all the efforts you have been doing for your people.
@sosojed416
@sosojed416 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 2 жыл бұрын
DR thanks for your service 🙏 👍 🙌 😀 ❤ 😊
@meseret3119
@meseret3119 3 жыл бұрын
Tebatek!! Thank you for your precious time to teach us. You are very passionate. May God Almighty bless you!!!
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 3 жыл бұрын
Thank you, I like you're explanation.
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 3 жыл бұрын
Thank you great messages.
@abegebo7913
@abegebo7913 2 жыл бұрын
አንዳንዶች ዩቱዩብን ለፕሮፖጋንዳ ይጠቀሙበታል ። አንተ ግን ለትምህርት እና ለጥንቃቄ እየተጠቀምክበት ነው ። በርታ ጌታ ይባርክክ !!!!
@merongeta2570
@merongeta2570 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 good explanation
@hannaabate5830
@hannaabate5830 3 жыл бұрын
Thanks so much!!!!
@alexruhama8497
@alexruhama8497 4 жыл бұрын
You are transferring knowledge and serving our society. Thank you ❤️
@mantegboasmamaw3459
@mantegboasmamaw3459 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ይባርክህ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ
@jolb091
@jolb091 3 жыл бұрын
Great Education & beneficial
@alemayehudasho2618
@alemayehudasho2618 3 жыл бұрын
Thanks good information, I understand what you are talking .
@azeb2809
@azeb2809 4 жыл бұрын
Thank you for this amazing knowledge and explanation God bless you brother
@marssemay69
@marssemay69 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr. Daniel, 🙏🏽🇪🇷🇪🇹🙏🏽!
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@axumawitteweldemedihin4251
@axumawitteweldemedihin4251 3 жыл бұрын
Tebarekkkkkkk regme edme ysthu getaw
@kidisttarekegn2802
@kidisttarekegn2802 3 жыл бұрын
መቸም ማንም የማይሰጠንን የጤናችንና የአመጋገብ ትምህርት ስለምትሰጠን እጅግ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@eleniabera9500
@eleniabera9500 3 жыл бұрын
ዳኒ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥልን ተባረክ
@kedijamanora8034
@kedijamanora8034 2 жыл бұрын
Thank you 🙏 you the best!
@samiyohaness8757
@samiyohaness8757 2 жыл бұрын
Thank you so much you are a wonderful
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ዳኒ ።
@emebeteshete8127
@emebeteshete8127 3 жыл бұрын
Thanks God bells you and you're family .
@yosephabreha3265
@yosephabreha3265 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናል
@getebekele8167
@getebekele8167 3 жыл бұрын
Gobez, gobez. Tebarek my brother.
@asegedechnegatu27
@asegedechnegatu27 2 жыл бұрын
Thank you so much.
@arosensalmon4758
@arosensalmon4758 4 жыл бұрын
tebarek Dr.
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 3 жыл бұрын
Thank you Dr for your latest information and explanation on the myths of cholesterol
@melay222
@melay222 2 жыл бұрын
wow Thank you xplantion
@meronwg9509
@meronwg9509 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ዳንኤል
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 Жыл бұрын
I am so proud of you Dr daneale , your explanation and opinions so amazing. God bless you inform us very important .
@gizachewabebe9034
@gizachewabebe9034 2 жыл бұрын
thank you for helping us doc
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
መሸአ አሏህ "አሏህ ይጨምርልህ ፡ዶክተር"እናመሠግናለን
@asterrumicha5549
@asterrumicha5549 3 жыл бұрын
Dr.Dani I would like to appreciate what you are doing for our society. You are doing your best to help us . Please Don’t be discouraged from negativity. God bless you!!
@user-te5gb5vm8o
@user-te5gb5vm8o 4 жыл бұрын
Thank you very much Dr.
@claral9633
@claral9633 8 ай бұрын
God bless you Dr Daneal!!
@saraali7593
@saraali7593 3 жыл бұрын
Thank you so much Dr Daniel
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr bless you !!🙏🙏🙏
@mesaytayeberhanu7304
@mesaytayeberhanu7304 3 жыл бұрын
Thank you so. Much Dr Dani 🙏🏼
@wodajemanaye6919
@wodajemanaye6919 2 жыл бұрын
Good clarification
@senayttachana3011
@senayttachana3011 4 жыл бұрын
እናመስግናለን
@asmeretzemariam3292
@asmeretzemariam3292 3 жыл бұрын
Thanks I was waitung for that
@gezahagne9884
@gezahagne9884 2 жыл бұрын
Thank you
@wubishetmamo279
@wubishetmamo279 3 жыл бұрын
Thanks Dr. Keep it up
@Bella-ethio
@Bella-ethio Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 3 жыл бұрын
You are so professional God bless you
@solomonkassahun490
@solomonkassahun490 3 жыл бұрын
Dear my brother Dr. Daneal. Thank you very much in deed for your good will and commitment. Do you have an English version. Thank you.
@kidistweldegiorgis689
@kidistweldegiorgis689 4 жыл бұрын
አንተ ሰው የክብር መንፈስ ከክፉ ይጋርድህ፡፡ በጣም እናመሰግናለን
@helenmekonen6929
@helenmekonen6929 2 жыл бұрын
thank you so much Dr
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን:: ከትምህርቱ ላይ ጥቂት ደቂቃዎች ወስደህ የምግቦቹን ዝርዝር ብትነግረን መልካም ነው::ከእውቀት በሁዋላ መፍትሄውን ባታሳንሰው ምክንያቱም እኛ ጠያቂዎችና አዳማጮችህ ብዙ ስለሆንን በጥያቄ ግዜህን እንዳንሻማ ::አመሰግናለሁ::ተባረክ::
@aberashbirara4832
@aberashbirara4832 3 жыл бұрын
ደኒ እድሜ ናጠና ለአት ይሁነለህ ዳክር ዳኒ የነ ቸገር ኮሊሰትሮ አና አሊትራይስሰ ነዉ አግዘኘ እባከህ ወድመ!!!!!!!
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 3 жыл бұрын
Thank you Doctor!
@Habeshawet2112
@Habeshawet2112 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንመሰግናለን በጣም በጥሩ ነው ያስተማርከው 🙏🙏🙏
@abebazeray5277
@abebazeray5277 3 ай бұрын
Wow so amazing 👏thank you for helping us it’s very important 🙏🏾
@selamdemeke5584
@selamdemeke5584 4 жыл бұрын
Tahnk u Dr daniyy
@azebandargie1398
@azebandargie1398 2 жыл бұрын
የተባረክ ወንድም ኑርልን🙏🙏🙏
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 2 жыл бұрын
May God bless you more .
@ethiopialoveyou3614
@ethiopialoveyou3614 4 жыл бұрын
Thnxs very much my bro
@axumawitteweldemedihin4251
@axumawitteweldemedihin4251 4 ай бұрын
Thank you I love the way you explained keep up bless you 😊
@kisanet4715
@kisanet4715 3 жыл бұрын
Inmesegnalen Dr.beante buzu tetekmenal edmena tenan.ysith ke Eritrea.
@lalaside9094
@lalaside9094 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Dani
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
thank you!
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 4 жыл бұрын
Thanks Dr.🙏
@titimesfen472
@titimesfen472 3 жыл бұрын
Thank you very much 🙏
@getachewasfaw3185
@getachewasfaw3185 3 жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን።
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን 🇪🇷
@kingmike1253
@kingmike1253 4 жыл бұрын
Dr ዳኒ ጀግናው በርታ
@dadylove4564
@dadylove4564 4 жыл бұрын
Thank you Doc for the support 🙏you are helping me so much since I started following you. I now managing my blood pressure by following your advice today you have given me a lot of explanation about colostroI I can't thank you enough may God bless you and keep you safe 🙏
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 жыл бұрын
ሰላም የኔ ጤና ዶክተር ዳንኤል እናመሰግናለን
@genetbushra6979
@genetbushra6979 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@saragetachew7576
@saragetachew7576 4 жыл бұрын
Zemeneh yebarke leben edasarefek geta yasarefeh
@merontadesse5856
@merontadesse5856 3 жыл бұрын
Doctor you are amazing human being I don’t know how to thank you personally but I will say this ,may your life be blessed and your family your life with abundance health and happiness thank you so so much for taking your precious time and educate us about our health briefly.🙏🙏🙏
@Gt-gn5km
@Gt-gn5km 3 жыл бұрын
Great information
@almaza2692
@almaza2692 4 жыл бұрын
Thank you Dr.
@merrymerry4897
@merrymerry4897 4 жыл бұрын
ስለምትሠጠን መረጃ ጌታ ይባርክክ
@moadinqu7165
@moadinqu7165 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የማመሰግነዉ።
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 3 жыл бұрын
Tebarek
@mihretayano1820
@mihretayano1820 2 жыл бұрын
Thanks dear
@aidahailu2320
@aidahailu2320 3 жыл бұрын
Thank you.
@meseretkassa2476
@meseretkassa2476 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@sinkneshmandefro5695
@sinkneshmandefro5695 3 жыл бұрын
thank you Dr 🙏
@geteumerova4122
@geteumerova4122 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@sarahailesara1410
@sarahailesara1410 4 жыл бұрын
DR. God bless you Tankes Doctor
@haregwolde4023
@haregwolde4023 3 жыл бұрын
Thank you Dr !
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 524 М.
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 48 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
Красиво, но телефон жаль
0:32
Бесполезные Новости
Рет қаралды 94 М.
Choose a phone for your mom
0:20
ChooseGift
Рет қаралды 6 МЛН
ИГРОВОВЫЙ НОУТ ASUS ЗА 57 тысяч
25:33
Ремонтяш
Рет қаралды 345 М.