Ethiopia 🔴የካህናት አለቃ

  Рет қаралды 6,772

Yilma Hailu

Yilma Hailu

Ай бұрын

የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ
Video credits.arganon media,loza multimedia and fila image

Пікірлер: 25
@esmelalemmhretu4123
@esmelalemmhretu4123 Ай бұрын
" የካህናት አለቃ ኢየሱስ ሲመጣ የብርሃን ድንኳን ስትታይ ተገልጣ የወርቅ ሻሻቴ የመትመስሉ ፍፁም እናንተ ዲያቆናት እስከ ዘለዓለም ሊቀ መዘምራን ወደ መጨረሻ ካወጣኻቸው ድንቅ መዝሙሮችህ አንዱና የጌታችን ምሳሌ ስለሆኑት ካህናት እንዲሁም ዲያቆናት የዘመርከው በጣም ደስ የምሰኝበት ነውና የምስል ቀረፃውም ደስ ይላል ላስተዋለው ሁሉንም የክህነት ማዕረጋት አይተንበታል ከዲያቆናት አንስቶ እስከ ጳጳሳት ከታች ወደ ላይ ከምንም በላይ የመንጋው ጠባቂ ከሆኑት ፓትሪያሪክ ብፁዕ አባታችን ጋር በጣም ደስ ይላል ስለ ዝማሬህ ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ስላሳየኸን በምስል የተደገፈ ዝማሬ ክብረት ይስጥልን
@YenenshYeUraleLij
@YenenshYeUraleLij Ай бұрын
እናንተን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት🌿🌿🌿🌿🌿 አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን በእውነት !!
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e Ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@InnocentChemistryExperim-ix3sr
@InnocentChemistryExperim-ix3sr Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Ye_Kidusan_Mahibere
@Ye_Kidusan_Mahibere Ай бұрын
ቤተክርስቲያን ሀገር ኢየሩሳሌም የካህናት አለቆች🙏🙏🙏
@jfdy3618
@jfdy3618 Ай бұрын
ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤❤❤❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@user-ht9of5zr3c
@user-ht9of5zr3c Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💙💙💙
@birhanuejigu5031
@birhanuejigu5031 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@addisalemayele7976
@addisalemayele7976 Ай бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@user-jz2nb4gb4w
@user-jz2nb4gb4w Ай бұрын
አቤት መታደል አባታችን ❤ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@senayittefari7423
@senayittefari7423 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🥰🥰
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@solomonerifo629
@solomonerifo629 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-bp7zt2vh1s
@user-bp7zt2vh1s Ай бұрын
ጥዑም ዝማሬ ❤
@Samuel-3838
@Samuel-3838 Ай бұрын
ዝማሬ መልኣክት የስማዓልና
@user-wz9yl6ir6w
@user-wz9yl6ir6w Ай бұрын
Amen Amen Zemarie melaykt yasemaln
@kalabfasil
@kalabfasil Ай бұрын
Zemari Melaket Yasemale 🙏🙏🙏
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r Ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow Ай бұрын
Amen zemare maliketen yasmalen❤🙏
@user-sy7nh5pj4d
@user-sy7nh5pj4d Ай бұрын
❤❤❤
@KidistAlemayehu-gs8ye
@KidistAlemayehu-gs8ye Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Prskila_Tube
@Prskila_Tube Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ይችን ውብ ቤተክርስቲያን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏🥰 but just imagine getting married by the patriarch how beautiful they r so lucky
@user-sy7nh5pj4d
@user-sy7nh5pj4d Ай бұрын
❤❤❤
አረበረበ ሊቁ ወረበ  ማህሌተ ገንቦ ዲ/ን አካል በለጠ
11:36
በአማን Tube Beaman tube
Рет қаралды 71 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 116 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 8 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 457 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 30 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 3,8 МЛН